/ውሎ/ "ባለቤቴ ፓርላማ ውስጥ መዶሻ ይዞ እንደሚታየው ኮስታራ ብቻ አይደለም" ከወ/ሮ ወርቅነሽ ሙልዬ ጋር//በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 175,137

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 321
@tigistgetenete3139
@tigistgetenete3139 2 жыл бұрын
ደስ የምትል እናት ኢትዮጵያ እናቶች ኑሩልን
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
በጣም 🥰
@fikreteru6742
@fikreteru6742 2 жыл бұрын
ዛሬ ጥሩ ሰራቹ በጣም የተባረከች ሴት እግዚአብሔር ደግ አርጎ የፈጠራት ዘሯ ይባርክ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ስውዲሽ
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 2 жыл бұрын
@@user-xf6eq6xs2v ።
@user-et2em3vn3z
@user-et2em3vn3z 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ደግነቷ ተጫዋችነቷ በራስ መተማመኑ ትህትናዋ ሙሉ አድርጎ የፈጠራት እናት ልጆችሽ ታድለው በጣም የሚገርመው የኢትዮጵያ ባለስልጣን ሚስትና ቤተሰብ እንደዚህ አይነት አለ ብዬ አስቤ አላውቅም ምን ባልሽንም አንቺንም አከበርኩሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከዚህ በላይ አንቺ ለዘመኑ ሆዳም ባለስልጣን ግዜ አገኘው ብለው ደሀን ለሚበድሉ ለሚያለቅሱ ከደሀ ጉሮሮ ነጥቀው ለሚከብሩ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ትልቅ ትምህርት ነሽ በጣም ነው ያስደመምሽኝ ያስቀናሽኝ ባልሽ ልጆችሽ ታድለው እንዳንቺ አይነት ጀግና የድሆችን እናት የሆነች እናት ስላላቸው አንደበትሽ የማይጠገብ ማሚዬ የኔ የሀበሻ እናት ረጅም እድሜ ኑሪልን
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h 2 жыл бұрын
ወ/ሮ ወርቅነሽ ጀግኒት የዘር ዘርሽ ይባረክ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ አቅራቦት ይሁንሽ ... እረጂም እድሜ ከጤንነት ጋር አምላክሽ ይስጥሽ
@mesefanu3513
@mesefanu3513 2 жыл бұрын
ውይ ደስ የምትል ሴት በጣም በመንፈስ የነቃች የእውነት የእግዚአብሔር ስራ ነው በርቺ ሊያዬ ሁሌ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@kidanfera6943
@kidanfera6943 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው ከነ ቤተሰብሽ ጨምሮ ይስጥሽ ሰውን እንደመርዳት እሚያስደስት የለም ማሚዬ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
አቤት መታደል ለሰው ማድረግ እኮ ከላይ ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ነው 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥሽ እናቴ የስደስታል ሰው መርዳት
@natyshow5012
@natyshow5012 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ሴት ናት። ከባለቤቷ ጋር ባንክ ሂሳብ ለትከፍት መጥታ ፍጥነቷ፣ እውቀቷ፣ ሥርአቷ እና ቅልጥፍናዋ በቃ እውነት ውሰጤ ናት ሁሌ ነው የማስታውሳት። ሊያ አመሰግናለሁ። አውርጄ ሁሌ እሰማታለሁ። ዛሬ ሁለት ጊዜ ሰማኋት።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
በእውነት አረጋዊያንን እና ህፃናትን መንከባከብ በጣም ሸክሜ ህልሜ ነው እግዚአብሔር እድሉን እንዲሰጠኝ ፀሎቴ ነው ተባረኪ የኔ እናት እድለኛ ነሽ ይሄ ትልቅ አገልግሎት ነው
@ebcc-lv4741
@ebcc-lv4741 2 жыл бұрын
ወርቅዬ በጣም የምትወደጅ ለብዙዎች እናት ነሽ በተለይ በናይሮቢ ያሉ ስደተኞች ይወዱሻል ያመሰግኑሻል ኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በሚያገለግሉበት ወቅት ብዙ ስደተኞችን ተቀብለው ያስተናግዱ ነበር እኔ የማልረሳው ኤንባሲ ውስጥ ድል አድርገሽ የደገስሽልኝ መልሴ ነው ሰው አክባሪዎች ናቾሁ አንቺም አምባሳደርም እግዚአብሔር ልብሽን አይቶ ነው እንደምትወጪው አውቆ ርህራሄን እንደልብስ አልብሶ ነው ለእነዚህ አረጋውያን የላከሽ አሁንም ዘመንሽ ይባረክ ስፊልኝ ተባረኪ አንድ ቀንእግዚአብሔር በወሰነው ቀን እንተያያለን የአንቺው እመቤት ናይሮቢ አማኑኤል ቤ/ክ ዘማሪ
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
ማሚ ታድለሽ ስታምሪ ወርቅ የሆነ ስራ ነው የምትሰሪው..አንቺ እራስሽ ወርቅ ነሽ..ቃልኪዳን ቆንጅዬ ልጅ🥰
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 жыл бұрын
ወይይ ደስ እሚሉ እናት ፈገግታቼውና ጨዋታቼው ራሱ አይጠገብም🥰 አላህ እረዥም እድሜ ይስጣቼው ያረብ አምሳያቼውንም ያብዛልን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሊያዬ በርቺ ተባረኪ ወይ ጉድ ስንት አይነት መልካም ሰው አለ በፈጣሪ ጥሩ ከሰራህ ፈጣሪ ከብዙ መከራ ያወጣሀል ጥሩ እና መልካም ስራ ለመስራት ከኚህ መልካም ሰው እንማር
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ🙏 እዉነት ነዉ በመልካም ስራ መሰማራት ከላይ የሚሰጥ ታላቅ ፀጋ ነዉ መመረጥም ጭምር
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ሊያዬ ጎበዝ ጠንካራ ቆንጆ ወጣት ሴት ነሽ ጀግኒት ተባረኪ🙏🏾♥️🌺
@senigizaw2720
@senigizaw2720 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ የኔ መልካም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
በእውነት የሚዋደዱ ባለትዳሮች ናቸው ዘመናችሁ የተባረከ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
አሜን፣🙏🙏
@shahadmalallah1328
@shahadmalallah1328 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኖርሽ መታድል ነው
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 2 жыл бұрын
ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማር ምን አይነት እናት ናቸው እግዚአብሔር ይባርክዎት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት ማሚዬ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንለት እህት
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
አሜን፣🙏🙏
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ሊያ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዴዝህ አይነት ሴት ጀግና ለሀገራችን ስለስጠህን ክብር መስጋና ጌታ እየሱስ ለንተ ይሁን ዉድ እህታችን እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹ፀጋ ያብዛልሽ❤❤
@yemesrachm8382
@yemesrachm8382 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ዝግጅት ነው ያቀረባችሁት. I am so inspired. She is so selfless and a role model to all of us. እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ግን ይህን በጎ አድሪጎት መደገፍ ለምንፈልግ please information አስቀምጡልን.
@user-jd1vk6uo6y
@user-jd1vk6uo6y 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት የዜግነት ሽን እየተወጣሽነው አላህ ይጨምርልሽ የኛ መልካም ሴት
@riseandshine7960
@riseandshine7960 2 жыл бұрын
ይሄ ነው የ እግዚአብሔር ፈቃድ መፈፅም ማለት። ተባረኪ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 жыл бұрын
መታደል ነው በእዉነት ፈጣሪ ፈቃዱ ቢሆን ሀገሬ ስገባ ቢያንስ አንድ አዛውንት በቀን ሶስቴ ማብላት ብችል ምኞቴ ነው
@salome5498
@salome5498 2 жыл бұрын
ውይ የተባረከች እናት! ሁለመናሽ ውብ ብያታለሁ! ንግግሯ ስብእናዋ ኑሮዋ ተግባሯ! እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ! She deserves national recognition!long n blessed life!
@tigistassefa8428
@tigistassefa8428 2 жыл бұрын
የመኖራችን ትርጉም እግዚአብሔር ነው አሜን።።
@yehunlavolontededieu322
@yehunlavolontededieu322 2 жыл бұрын
What a delightful graceful woman. She is an inspiration for all younger and older women. Very impressed , She's such well rounded person , mature beautiful a woman of faith educated smart proud mom and most importantly has a serving heart . You got it honey , that's smart choice and well appreciated purpose whether it's on earth or in heaven. Wish if all those women learn from her than go around just to gossip or show off or serve the so called fake prophets/pastors . Proud of you Ms. I will gladly visit your foundation when i come backhome.
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
Thank you EBS she is really amazing mom God 🙏 bless her.
@sayoutube266
@sayoutube266 2 жыл бұрын
ብዙ ደግ ሰወች አሉ ከነሱ መካከል ደግሞ የእድሜ ባለፀጋዎችን መርዳት እጅግ ደግነት ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ለባለቤትሽ ያለሽ ክብር ትልቁ የደግነትሽ ማሳያ ነው
@zoeinblen2661
@zoeinblen2661 2 жыл бұрын
What a great woman indeed ...let the lord shine his face on you
@astertibebe7426
@astertibebe7426 2 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ሴት ዘመነሽ ይባረክ እምወዳትን ሴት ነው ዛሬ የጋበዛችሁልን እንወድሻለን!!
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
የኔ ቀልጣፋ ደስ ስትል አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ 😍😍😍
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደ አንቺ መልካም ሰዎች ይብዙልን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 жыл бұрын
ተባረኪ መልካም ማድረግ ለራስ ነው❤👍🙏
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
በጣም ልዩ የሆነች እናት ናት በዚ ዘመን ሰው ለሰው ተንኮል ሚያስብበት ግዜ ለሰው መኖር ማለት መባረክ ነው እግዛብሔር ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ 🥰
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ሁቢደምሪኝ ስወዲሽ
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 2 жыл бұрын
ምርጥ እናት ጎበዝ ጊዜዋን ባግባቡ ምትጠቀም ሁላችንም ከጠንካራዋ አባሣደር ባለቤት ትምርት መውሠድ አለብን ebs በጣም እናመሠግናለን በርቱ
@grumantube813
@grumantube813 2 жыл бұрын
ማሚዬ እድሜ፣ ሰላም፣ ፍቅር፣ ደስታና ጤና ከእነመላው ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይስጥልኝ !!
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@hanaasehnaki4206
@hanaasehnaki4206 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት አድሜና ጤና ይስጥሽ
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 2 жыл бұрын
So beautiful kind women and her speech also amazing love her.
@eskedarabebaw4092
@eskedarabebaw4092 11 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው የስጋን ምቾት ትቶ እግዚአብሄርን መታዘዝ ከዚህ በላይ የብዙ አረጋውያን በረከት እና ምርቃት በአንቺ እናበቤተሰብሽ ላይ ይሁን አምላኬ እግዚአብሔር እንደባለፀግነቱ የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይስጥሽ፡፡
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 жыл бұрын
በጣም የተባረከች ሴት የእውነት እኔም የዘወትር ምኞቴ ይህ ነው ምስኪኖችን መርዳት
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 2 жыл бұрын
ስወድሽ ወርቅዬ ጌታ አይናችንን ይክፈት እርሱ የሰጠንን ስራ ሰርተን እንድናልፍ
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ደስስስ የምሉ ኩሩ እናት ናቹው ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች በዛጋጣም እንኩዋን ደስስ አላቹው ዉድ ኢትዮጵያዊያን እንኩዋን ደስስ አላቹው ጅግና መር አብቹ 💚💛❤🙏🙏💐💐
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው! 😫😫😫 kzbin.info/www/bejne/fnfdo6SbqaqEgqM
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም መልካም ሰው ናት አረጋውያንን መደግፍ ማለት እኮ መታደል ነው
@mitadan7548
@mitadan7548 2 жыл бұрын
እውነትም ልብሽም መልክሽም ወርቅ ነሽ እድሜሽን ይባርክልሽ።
@user-nc3jc6vs8f
@user-nc3jc6vs8f 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ሺ አመት ኑሩልኝ
@user-yg7wf4xl8e
@user-yg7wf4xl8e 2 жыл бұрын
የኔ መልካም ሰው የባለስልጣን ሚስቶች ከዚህች መልካም ሴት ተማሩ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
እውነት ሙሉ ቤተሰብሽን ይባርከው እውነት የኔ ፍልቅልቅ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረካት ሴት ነች:: የአምባሳደር ተሾመ ቶጋ ባለቤት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@semiranasir8272
@semiranasir8272 2 жыл бұрын
ደስ የምትል እናት ተባረኪ አባቶቻችንን ስለ ስለምደጊፍልኝ
@shegak5217
@shegak5217 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን ። ጀግና እናት ነዎት።
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 2 жыл бұрын
ስማርት የሆነች እናት ተባረኪ 👐👐👐👐
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 2 жыл бұрын
ድንቅ ሴት እውነት የእግዚአብሔር ፍቃድ ሲሆን ብቻ ነው ይሚሳካው
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ እውነተኛው የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር የገባሽ ነሽ ታድለሽ😍
@bntwy.t4974
@bntwy.t4974 2 жыл бұрын
Thanks so much Li ,so great content with deep hope.
@doctorabitube273
@doctorabitube273 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰው!!!!!! ረሱላችን ሰለላሁ አለሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል በባሏ የማትብቃቃ ሰትሆን ባሏን የማታመሰግን ሴት አላህ በእዝነቱ አይን አያያትም ብለዋል !!!!! በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ሁቢደምሪኝ ስወዲሽ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ማምዬ ሁፍፍፍፍፍ ደስ ስትል የኔ ጀግና😍😘😘😘😘ሊያዬ የኔ ቅመም
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ትክክል ፍቅርን ርቀት አይገድበውም። የኔ ቆንጆ እናት ሁሉ ነገርሽ ማራኪ እግዚአበሔር ረጅም ዕዴሜና ጤና ይስጥሽ።❤❤❤🥰😇😇😇😇
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? ቅንነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ
@sebletaye451
@sebletaye451 2 жыл бұрын
Wow it’s not enough thank you God bless you more you and your family!!!
@user-ro5je1si3d
@user-ro5je1si3d 2 жыл бұрын
የገዜጠኛዋ አድነቂ ነኝ
@helenezra3008
@helenezra3008 2 жыл бұрын
This woman is so sweet
@meskeremabebe4884
@meskeremabebe4884 2 жыл бұрын
We need to be lucky to do this kindness for real!!!
@zahrahyemen2133
@zahrahyemen2133 2 жыл бұрын
መመረጥ መባረክ ነው ተባረኪ እናቴ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
You are amazing woman God bless you and your family I wish you long life and good health thank you for helping the people need your help and kindness you are well appreciated thank you again you have my respect
@ahmedmusa9821
@ahmedmusa9821 2 жыл бұрын
Thank you for your service.
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 2 жыл бұрын
የምትወደድ ሴት! እናመሰግናለን ebs.
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ ልጆቻቹህን አምላክ እግዚአብሔርን ይባርክልን ሰላማቹህ ይብዛ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
She's a wonderful lady. Respect!
@sarahwed783
@sarahwed783 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሽ በጣም መልካም ሴት ነሺ ❤️🙏
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ከደግም በላይ እናት ናት እንክብካቤ በእውነት ከልብ ሠው ነሽ ተባረኪ ከልቧ የምትሰራ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ የሚወደው ስራ ነው
@tigestbogale4873
@tigestbogale4873 2 жыл бұрын
ወርቅዬ አግዚአብሔር አምላከ በእጥፍ ይባርክሽ በእጥፍ ሞገስና ፀጋ ያበርታሽ 🙏 " For God is not unjust so as to forget your work and the love you have demonstrated for his name, in having served and continuing to serve the saints." Hebrew 6:10 ትእግስት እና ጓደኞቿ 😍
@vokvoiceofkorea
@vokvoiceofkorea 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል አገልግሎት። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ። ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን ። በርቱልን!!! Watching from south Korea
@adisswoldetsadik6520
@adisswoldetsadik6520 Жыл бұрын
ሊያ እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳሽ። EBS እባካችው ውሎ ላይ ኑ አራስ እንጠይቅ Yeamlak Lijoch Foundation አቅርብልን ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው። ጌታ ይባርክሽ ይባርካችው።
@denekealembo840
@denekealembo840 2 жыл бұрын
የሰወች ሰው መሆን በጣም መታደልእና ክብርምነው ጌታ ይባርክሽ
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዢም እድሜና ጥየና ይሰጥሺ ማሚ
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
mother you are blessed. i thank GOD for you,
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
ሰው መርዳት መታደል ነው ተባረኪ 🙏🙏
@onedrop33
@onedrop33 Жыл бұрын
Good hearted woman. God bless her.
@AA-vz7yo
@AA-vz7yo 2 жыл бұрын
ዋው መባረክ ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርካችሁ ብድራትን ሁሉ ይክፈላችሁ በጣም ቅዱስ ስራ ነው ይባርክሽ እድሜና ጤናን በረከትን ከማይጨርሰው እጁ ይስጥሽ ማምዬ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ!
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክሽ በጣም ደስ ትላለቸ
@addislij3053
@addislij3053 2 жыл бұрын
Wow! Let’s be honest most people in her position would not level them selfs to that degree to be selfless servant of the old, frail and the needy. It takes a special person who is by the way intoned with God’s given message/order to put it to use. May the lord who put this in your heart bless you with long and healthy life. You are beautiful inside and out. Your happiness and content of the way you live is something to be admired and cheered about. 😍😍😍 thank you EBS for bringing this story.
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 2 жыл бұрын
አላህ እድሜ ጤና ይስጥሽ ማሚዬ
@betelhemmekuria4593
@betelhemmekuria4593 2 жыл бұрын
ጠንካራ እና ምሳሌ የምትሆን ሴት..እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ።ተባረኪ።
@mimikebe5572
@mimikebe5572 2 жыл бұрын
ይሄ የጌታ በረከት ነው ዘመንሽ ይለምልም
@addisreview2659
@addisreview2659 2 жыл бұрын
ወርቅዬ ተባረኪ አንቺ ልዩ ነሽ በጣም እወድሻለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 жыл бұрын
አቦ አላህ ይጨምርልሽ መልካምና ቅልጥፍ ያልሽ እናት😍😍😍😍
@ganatganat4354
@ganatganat4354 2 жыл бұрын
መታደል ነዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@nikmas624
@nikmas624 2 жыл бұрын
It's Amazing!
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 2 жыл бұрын
Oh my God she’s so blessed
@kopiaethiopiacenter
@kopiaethiopiacenter 2 жыл бұрын
ዋው! ተባረኪ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ።
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የእኔ ዉድ እህት ደምሪኝ በቅንነት
@zelalemtessema8579
@zelalemtessema8579 2 жыл бұрын
በጣም ተባረኩ።
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ተባረኩ
@betelehemazene9469
@betelehemazene9469 2 жыл бұрын
Amazing...we need many more people like you...thank you for being example for the young generation... God bless you.🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@helenabaraki5593
@helenabaraki5593 2 жыл бұрын
Strong and Posstive women!!God bless you 🥰🙏🙏🙏
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ሊያ ስወድሽ እርጋታሽ ስራሽ ብቻ በዝሁ ቀጥይ
@kumanethiopian2053
@kumanethiopian2053 2 жыл бұрын
So emotional I wish all these day's youngsters will watch this video. may god bless her and her family 🙌🙌🙌🙌
@gosloww297
@gosloww297 2 жыл бұрын
በእድሜና ጤና በረከት ያጥለቅልቅሽ
@user-in5hx3ci8s
@user-in5hx3ci8s 2 жыл бұрын
ደስ የምትል ቀልጣፋ ሴት ንግግሯ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥሽ
@msrakalebachew5851
@msrakalebachew5851 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ አንች አይነቱን ያብዛልን
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 60 МЛН
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,4 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 19 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 2,2 МЛН