//ውሎ// “የሸጋ ልጅ ጉብል በአይኔ …. ዘፋኝ እናቴ መሆኗን ማንም አያውቅም” ሼፍ ሄኖክ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 124,204

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 7 ай бұрын
ሼፍ ሄኖክ ገና በወጣትነትህ ደብረዘይት ከኢሳያስ ጋር በመሆን የምግብ ዝግጂትን አስተምረሃኛል መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ ሁሌም አከብረሃለሁ ❤❤❤
@וובטדטסה
@וובטדטסה 7 ай бұрын
ሉላ ጭዋ የሚባል አስዳደግ ነው ያላት❤❤❤❤
@askme7620
@askme7620 7 ай бұрын
ምግብማ ሞልቷል አምላክ መች ነሳኝ ፤ የፍቅር ረሀብ ነው እዲህ ያከሳኝ ። 🎼🎤 ጥልዬ እውነት ብለሀል
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
ሊያችን ወልዷ ከሆነ እንኳን ማርያም ማረሽ የኔ ውድ ተናፍቀሻል ውሎአችንን ።ውድ የምናከብርና የምንወድህ ሼፍ አደራህን ልጆችህን ትምርህት ስታደርስ ሲት ቤልት እንዲያስሩ አድርግ በሀገራችን የትራፋክ አደጋ ቀየቀኑ የሚያስፈራ ነገር ነው የምንሰማው።
@NegstiFekadu
@NegstiFekadu 7 ай бұрын
ሊያዬ ምነዉ ጠፍቸብን ወልዳም ከሆነ እንኳን ማረያም ማረችሽ በሉልን የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወዳት እመኝዬን ከብርቄ ጋር አንዴ ሳትሰሪልንማ ባልወለድሽ❤❤❤
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 7 ай бұрын
ሼፍሄኖክ የኔ ጨዋ. ሰላሰተማርከኝ. ደሰተኝነኝ. ተባረክ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 7 ай бұрын
ጎበዝ ወጣት! ' የ ዘፉኚ የትግስት' ልጂ መሆኑ ማንም አያውቅም! Wow ጎበዝ!እናትህ አልሞተችም! because he’s a hard worker!ጎበዝ ታታሪ ወጣት!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾🇪🇹
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 7 ай бұрын
ሼፍ ተባረክ እጂግ ድንቅ ተሞክሮ ነው ያሣየኸን የምንወዳት የልጂነት ጌዜ ዘፋኝ ልጂ መሆንሕ ለአርቱ ቅርብ ሆነሐል ሼፍማለት አርት ሰለሆነ ደስየሚል ውሎነው
@SameAssege-nw6ly
@SameAssege-nw6ly 7 ай бұрын
ሼፍ ሔኖክ ዘሪሁን broooo ኮሪያ ሠፈር አብረን ተምረን አብረን ተጫውተን አብረን በልተን ያደግን ምርጥ ወንድማችን ነው ለማስታወስ ቤቢ ሔኖክ ሞክሼ ዶክተር ሳሚ ቢንያም ዘላለም ብዙ ብዙ ምን ያደርጋል ተራራቅን ፈጣሪ ካለ አንድ ቀን ተሰባስበን ልጅነታችንን እናስታውሳለን ለማንኛውም መልካም ጊዜ ይሁንልህ (docter)
@MrJemilhu
@MrJemilhu 4 ай бұрын
*Doctor
@eyuelsamuel1816
@eyuelsamuel1816 7 ай бұрын
እሚገርም ነው እናትህ በሐረር በጣም የምትወደድ ነበረች በጣም ሰው አክባሪ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 7 ай бұрын
ሉላ ቆንጆ ማስመሰል የማታውቅ
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 7 ай бұрын
ውይ ሼፍ ሄኖክ ምርጥ ሠው እድሜ ጤና ይስጥህ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 7 ай бұрын
እናትህ ስታምር ነፍስ ይማር
@KokiTesfaye-ny2gc
@KokiTesfaye-ny2gc 7 ай бұрын
ሉላዬ እንዴት እኮ ውድድ እንደማደርግሽ❤
@zainnasser7041
@zainnasser7041 7 ай бұрын
እጅግ ስርዓት የለት ምርጥ ሆስተስ ሉሉሉላ!!!!
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
Love ur style lulaye the closest albabes yene konjo❤
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 7 ай бұрын
ወይኔ ሸፍሄኖክ እረጋያለች ምርጥ እናትነው ያለችህ ደሞ እሷነው የምትመስለው
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 7 ай бұрын
ሉላዬ ፡ በጣም ፡ ጎበዝ ፡ ነሽ ተባረኪ ሼፍ ፡ አድናቂህ ፡ ነኘ
@weynakasa
@weynakasa 7 ай бұрын
ሊያ ወለደች እንዴ እሳ ነበረች ውሎ አድማቂ ተናፍቃለች
@ዳንኤልሙላቱ
@ዳንኤልሙላቱ 7 ай бұрын
Chef Henok's mother artist Tigist her bravery and sacrifice will forever be etched in the annals of ethiopian history. We thank her for unwavering commitment to our country and for embodying the true spirit of heroism. Her selflessness inspires us all to strive for a better world. We say rest in peace, knowing her legacy will live on in the hearts of ethiopians generations to come.
@Etfeben
@Etfeben 7 ай бұрын
Lula, natural hair and simple make up👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 EBS has to keep this up with it
@Ashllybellaamor
@Ashllybellaamor 7 ай бұрын
He has stabled life with an amazing kids and miraculously well adjusted business.....well if any one ask me what do you wanna be and who is your role model well I'm going to say I wanna build stable life and chef Henok zerihun is my role model .....keep up the good work 👏
@BezaKifle-ft3yp
@BezaKifle-ft3yp 7 ай бұрын
She is the most beautiful woman &sample of strong woman I really like her she is sunshine to me
@EmanFaris-od3iv
@EmanFaris-od3iv 7 ай бұрын
Ebakeh yalemenem kefeya sera asegebagn chafenet temeriyalew gen ye sera lemed yelegnem moyawen betam new mewedew
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 7 ай бұрын
ebs የሚሰሩ ሽይፎች(ዳኞች)ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤
@DahabMohammad-y3p
@DahabMohammad-y3p 7 ай бұрын
እኛ ማዳም ቤት ተቀምጠን ሊያ ሁለተኛ ልጅ አደረሰች 😅😅
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
ደምረኝ
@ZaidBerhane-yj3xe
@ZaidBerhane-yj3xe 7 ай бұрын
Yedersale yene konjo wanaw tena nw ❤❤❤❤❤
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 7 ай бұрын
አሪፍ ይበላል ማለት እንዲነዉ😂
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u 7 ай бұрын
ገነ ሶስታኛም ትጨምረለች😂
@elsabtetmiktu
@elsabtetmiktu 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 7 ай бұрын
ሼፍ ስርዓትህ ጥንካሬህ እርጋታህ እንወድሀለን
@woinshetyeneneh
@woinshetyeneneh 7 ай бұрын
እናትህ ቆንጆ ነበረች ነብስ ይማር
@Semira-r8x
@Semira-r8x 7 ай бұрын
ሊያ ሊያ አትበሉ አርግዛ ለረፍት ወታለች
@firmaentertainment5437
@firmaentertainment5437 7 ай бұрын
Chef Henok betam yemegerm Hakem new yaleh bzu sera endemetesera alawekeim neber yegermal beta malet felegalhu
@oromiahailee4491
@oromiahailee4491 7 ай бұрын
Wawoi Chef henok bayeen sii jaladhaa sin kabajaa nama jabaa nuf jiradhuu ❤❤
@netsanetdebebe4693
@netsanetdebebe4693 7 ай бұрын
Chafe heni betam gobez nahe egzabher demo kezi belay telke dereja yadersehe
@beletetigist9830
@beletetigist9830 7 ай бұрын
እናትህን እወዳት ነበር ❤
@kalikidangetenet5660
@kalikidangetenet5660 7 ай бұрын
ልያዬ ebs baby shower ዘለለሽ አይዞሽ
@asterarayaaraya6943
@asterarayaaraya6943 7 ай бұрын
Ravioli goes with tomato sauce and Alfredo Sauce mixed but I like the idea too
@rukasalah1117
@rukasalah1117 7 ай бұрын
ወይኔ ፡ ሼፍ ፡ ሄኖከ ፡ ቁርጥ ፡ እናትህን ፡ ነዉ ፡ ምትመስለዉ ፡ ቆንጅዬ ፡ ረጋ ፡ ያለች ፡ ሴትነች ፡ በአሁን ፡ ሰዓት ፡ የት ፡ ነች ፡
@SamirSamira-ev1yk
@SamirSamira-ev1yk 7 ай бұрын
ሉላየ❤❤❤
@derejebekele7251
@derejebekele7251 7 ай бұрын
Chef Heni betam deas yemel baheri ena seneserat yaleh sew new gubzenah tenekareh hulem yemegermagn new…… Ebs hulem ewedachuhalew
@yetarik_mender
@yetarik_mender 7 ай бұрын
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 7 ай бұрын
ሉልዬ 🥰
@ZerabrukAssefa
@ZerabrukAssefa 7 ай бұрын
ሊያ የት ሄደች ኧረ ኡአኡ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 7 ай бұрын
ወልዳ ይሆናል
@AsterArarsa
@AsterArarsa 7 ай бұрын
welcome❤
@FatumaAdem-s2w
@FatumaAdem-s2w 4 ай бұрын
ዉጤት እያለኝ አለመማሬ ቆጨኝ😢
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 7 ай бұрын
ዋዉ ሀገሬ
@MeryemSherif-r5i
@MeryemSherif-r5i 7 ай бұрын
Shef honek menen lay neber makeh bezi huneta lay selayehu des belogal gegena neh 16 sera wetetu yhe new
@privatecell3665
@privatecell3665 7 ай бұрын
Lulaye kuchi bey satebaye gubi alishe lala gizi asgobgi milkte seyasyshe tikmachyalshe katilo esu yeqamtali dgmo laqaqi baye relaxe 😂 selmwdshe naw❤😍😘
@ZakChalaChality
@ZakChalaChality 7 ай бұрын
Liyaye weledech ende? Lemen atenegerunem gen?
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 7 ай бұрын
Shef tebark❤
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 7 ай бұрын
Lulaye❤❤❤❤❤
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO 7 ай бұрын
Lula thicky 😮‍💨💯💯
@weyniLove16
@weyniLove16 7 ай бұрын
ዊል በለናል ውዶቼ
@alemayehumuluwerk
@alemayehumuluwerk 7 ай бұрын
ሊያ ወለደች እንዴ ምነው ጠፋች
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 7 ай бұрын
አወ
@cutiepets664
@cutiepets664 7 ай бұрын
14:51 Dude caught in 4k staring 😳
@meronbogale4759
@meronbogale4759 7 ай бұрын
where is your ring Bro🤔
@eyutg8178
@eyutg8178 7 ай бұрын
Lula gin how you look at his eyes enedee 😃😊
@BalgishIuu
@BalgishIuu 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@rukasalah1117
@rukasalah1117 7 ай бұрын
ወይ ፡ ምስኪን ፡ ሞተች😭
@zebalkhomari277
@zebalkhomari277 7 ай бұрын
Woow good
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd 7 ай бұрын
Luleyaaa❤
@Adisneger1
@Adisneger1 7 ай бұрын
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 7 ай бұрын
ሸፍሔኖክበጣምጎበዝሰረአትየለህስራየምትወድቆጆየእናትህልጅበጣምነዉየማከብረህሉላዬምረጥባለሙያሁሉምያምርብሻል❤❤❤❤❤❤
@agerenewu8397
@agerenewu8397 7 ай бұрын
ባህር ውስጥ የሚወኝ መሰለው እንዴ 😂ጉግልና እግሩ ላይ መቅዘፊያ አድርጎ የሚዋኘው 😮
@eyuelsamuel1816
@eyuelsamuel1816 7 ай бұрын
በዛን ጊዜ ስትሄድ ትንሽ ነበርክ አስታውሳለሁ
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 7 ай бұрын
Ohh ahun yet nat enatih
@Yenetesfa
@Yenetesfa 7 ай бұрын
የመኪናው ታርጋ ተገልብጥዋል? አይቶት ይሆን.ከፊት ያለው ልክ ነው ከሗላ ያለው ግን ልክ አይድለም.
@NigstAdmase
@NigstAdmase 7 ай бұрын
ካሜራው ይሆናል
@Sada-hx7yf
@Sada-hx7yf 7 ай бұрын
@emamiyo
@emamiyo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HailemkayelAsers
@HailemkayelAsers 7 ай бұрын
ዳንኤል ከቸልክ ብሔራዊ ታያትር ተመለስ ስርዓት ከሌላችው ebs ሴቶች በተለያ መቅድስ ሉላ ።
@Abebechyimer
@Abebechyimer 7 ай бұрын
ምንም ማለት ነው ስራአት ካሌላቸው ጋር ስትል ደደብ ቅናተኛ መቼም ይሄን ኮመንት የሰጠው ሴት ነች ኢቢኤስ ላይ ያሉት ሁሉ ስራአት አላቸው በቁመናቸው እና በአለባበሳቸው ቀንተሽ ነው
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
እንደዚህ አይያልም ሲጀመር እሷ ስርአት ቢስ ሆና አይደለም ሰውን ዘና ለማረግ የምታረገው አክት ነው።🙄🙄
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
ትልቅ የአስተሳሰብ ችግር አለብሽ ሁሉንም በአንድ ላይ መጨፍለቅ ብልግና ነው ቅናት ወይም ምቀኝነት አለብሽ
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
@@HsksnsHaovs 🤣🤣🤣🤣
@privatecell3665
@privatecell3665 7 ай бұрын
Balbatu nate kanta😂😂😂ayzshe
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@kuncho11
@kuncho11 7 ай бұрын
Why don't you ask his wife. What kind of husband he is and far for his kids. Like ather wife she has quit sure roll for his succes. Shame on EBS.
@Maziyteka
@Maziyteka 7 ай бұрын
ላያ የት ህንዳነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 7 ай бұрын
መውለጃዋ ደርሶ ይሆናል ትንሽ እረፍት ታድርግ እንጂ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
ትክክል የመውለጃ ጊዜ ሲደርስ ያደክማል እረፍት ላይ ትሆናለች
@hanamehamed3017
@hanamehamed3017 7 ай бұрын
Men Ainet Komment yemetexfo dedebohj
@KokiTesfaye-ny2gc
@KokiTesfaye-ny2gc 7 ай бұрын
😘😘😘
@saidha2498
@saidha2498 7 ай бұрын
ሊያ የትሂዳነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 7 ай бұрын
መውለጃዋ ደርሶ ይሆናል እረፍት ታድርግ እንጂ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 7 ай бұрын
ምን ዓይነት ኮማቾች ናችሁ ሁላችሁም አንድ ዓይነት
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 7 ай бұрын
Shepy lula
@Meronii-uw4ws
@Meronii-uw4ws 7 ай бұрын
😅🥰🤗❤️💛💚🇪🇹✅️
@Etsub2323
@Etsub2323 7 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እንደለመዳቹት እህታችውን subscreb arigugni
@KaleabS-d6j
@KaleabS-d6j 7 ай бұрын
Pls captain tewedros akrbulun
@AyalewDesta-zt6vs
@AyalewDesta-zt6vs 7 ай бұрын
Lula sitisera mamaseya endititekem alnegerkatim ende Heni
@cutiepets664
@cutiepets664 7 ай бұрын
Lula 8 shaped
@KaleabBerhe-o5h
@KaleabBerhe-o5h 7 ай бұрын
አቤት ቅርፅ
@mistirtube9662
@mistirtube9662 7 ай бұрын
Dani is not good in hosting
@samra1997
@samra1997 7 ай бұрын
ለምን
@MartaLeggese
@MartaLeggese 7 ай бұрын
ሉላ ከ ebs ቱጣ የሚል
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 7 ай бұрын
ለምን ምን አደረገች
@zainbz8982
@zainbz8982 7 ай бұрын
በሰላም ነዉ የተናደድሽ ትመስያለሽ😂
@Rahel-p7c
@Rahel-p7c 7 ай бұрын
Anchi litgebi new duketam
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 7 ай бұрын
ምነዉ በሰዉ እጀራ ትገቢያለሽ አይባልም
@NegstiFekadu
@NegstiFekadu 7 ай бұрын
ለምን?
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 7 ай бұрын
Lula mortuary Ethiopiawi nish. Sewedat!!!
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
በእምባ የታጀበው ልደት
58:31
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 77 М.
✳️ሰይቲ ሓወይ ኣፍቂረ #ሓቀኛዛንታ
32:20