በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከመፈጠሩ በፊት ዶክተር ወዳጄነህ ህዝቡን እንደዚህ ብሎ ነበር! Eger Media, doctor wedajenh

  Рет қаралды 273,560

Eger Media እግር ሚዲያ

Eger Media እግር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 624
@Surur9829
@Surur9829 13 күн бұрын
ምንም ሚጣል የለው እንዳለ የነገርን ከሀኑ ሰአት ጀምሮ ተግባራዊ ነው ማደርግው.. ❤ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ዶክተር Thank you
@sayameen760
@sayameen760 13 күн бұрын
ደምረኝ ዉዴ 👌 ሁሉም በኔ ላይ አለ
@melkamelka4213
@melkamelka4213 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo 12 күн бұрын
❤❤❤❤ wawww ❤❤❤
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 11 күн бұрын
አይ ወዳጀነህ እንዲሁ በመልካምነነትህ 20 አመት ሆነኝ ሳቅህ እንደው ህዝብህን ስታገለግል ደስ ስትል ተባረክ ወንድሜ
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 8 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ሁልግዜ መድረክ ወተህ ማስትማር ስትጀምር ስዋችን ወዳእንተ እንዲሳቡና ትምህርትህን በጥሞና እንዲከታተሉ የምትጠቀማቸው የቃል እጠቃቀምህ ይገርመኛል ሌላው ትህትህናህ ራስህን ወደ ስው ስትቀርብ የምታሳየው እክብሮት በጣም ይገርመኛል እኔ የምለው ቸሩ እግዚአብሔር ጤናህን ከነልጆችህ ከቀድሞዋ ባለቤትህ ጭምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስላሙን ያብዛላችሁ እፍናቂህ ነኝ ተባረክ❤❤❤
@seblewengelhagos2046
@seblewengelhagos2046 5 күн бұрын
ዶር ስለ መልዕክቶችህ ሁሉ እናመሰግንሀለን ጌታ ይባርክህ!!!
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 9 күн бұрын
ጠንቃቃው የኛ ውቡ የማህረነ ምዳ ልጅ ፤የሂሪትዬ ወንድም ፤ የስፈራችን ልጅ የኔ የፓቶ ባዬልጂ የፒችዲ ተማሪ ድንቅ ነህ፤ተስጦህን አደንቃለሁ ታታሪም ነህ ፤ስላንተ ጥሩ ስስማ ዱስ ይለኛል ያልሆነም ስሰማ ከልቤ አዝናለሁ የስሻል ሚዲያ ብዙ ተሳታፊ አይደለሁም እንተን እርእስት እድርገው ካየሁ ግን ጎራ እላለሁ መሠረትህ ምልካም ነው ጨዋ የጨዋ ልጅ /እንደ አባባል የባላንበራስ ልጅ/ ልብ ካለው ካንተ ስው ብዙ ይማራል ፤ተባረክ ልጆችህም ይባረኩ የመልካምና የጥሩ ዘር ፍሬዎች ናቸውና❤
@hanadessie2752
@hanadessie2752 14 күн бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአንተን መልካምነት ምንም ሳይቀንስ ለልጆችህ ይስጣቸው ዘርህ የተባረከ ይሁን አድናቂህም አክባሪሀ ነኝ
@aliyeamare8377
@aliyeamare8377 12 күн бұрын
እረፉ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ ተብሎ ተፅፏል…አምላኳን ያላገኘች ነፍስ መቼም አታርፍም፣በክርስቶስ ነፍሴ አምላኳን አግኝታ አዕምሮን ሁሉ የሚያልፍ ሰላም በመንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶኛል፤ የጭንቀት መድሃኒቱ ሁሉን ለእግዚአብሄር አሳልፎ መስጠት ነው (የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ ተብሎ ተፅፏል)…ክብር ለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን!!!
@asfaw96
@asfaw96 10 күн бұрын
አሜን
@tigistlegese7304
@tigistlegese7304 9 күн бұрын
Amen 👍
@She12-e5t
@She12-e5t 12 күн бұрын
ድ/ር ወዳጄነ ተባረክ ሁሌም መልክት ያለው ትምህርት ይዘህ ነው የምትመጣው ለእኔ ብዙ ትምህርት እግኝቼበታለሁ :: ተባረክ ልጄ 🙏🙏
@ouraddis5490
@ouraddis5490 11 күн бұрын
እነሆ ሁለት አመት ሆነኝ ያለውን መተግበር ከጀመርኩ 15 kg ቀነስኩ ጭንቀት ቀነስኩ እንቅልፍ አስተካከልኩ ሁሉን ለእግዚአብሔር መስጠትን ተለማመድኩ I am fine now እግዚአብሔር ይመስገን
@ደላይሰላም
@ደላይሰላም 11 күн бұрын
እኔ ደግሞ የሚቀጥለው ወር 67 ሊሆነኝ ነው. የስክዋር በሽታ የደም ብዛት ሃይፖ ታይሮዳይዝም አለብኝ. ስብ (fat) በመብላት ሁሉንም ኣሸነፍኩት. 20 ፓውንድ ቀነስኩኝ ጥሬ ስጋም ይሁን የበሰለ ያድናል እንጂ Cholesterol አይጨምርም. ስለ gluten ያለው artificial fertilizer ስለሚጠቀሙና ራሳቸው gluten ስለሚጨምሩበት ነው.
@ururur6108
@ururur6108 9 күн бұрын
ተበረክ
@ouraddis5490
@ouraddis5490 4 күн бұрын
ጎበዝ low carb ቢል ይሻላል እንዳልከው በስጋ(quality) እኔም እስማማለሁ​@@ደላይሰላም
@hiwiyaredfiker5233
@hiwiyaredfiker5233 12 күн бұрын
ድንቅ ሰው ነህ ብዙ እሰማልሀለው መሬት የሚወድቅ ቃል የለም አቤት ተሰጦ አንደበትህ ይባረክ ግሩም ነው ዶክተር ወዳጄነህ
@hannagebremaria1787
@hannagebremaria1787 9 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ዶ/ር ወዳጄነህ. እግር ሚዲያ : እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ነገር ግን ያቀረብክበት ርእስ እና የቀረበው ሀሳብ አይገናኝም. ብዙ ሰው ስለ ሎስአንጀለስ ቃጠሎ የተነገረ ትንቢት ሊያወራ መስሎት ቦታ አልሰጠውም, please ከቻልክ ርእሱን ቀይረው ይህን የመሰለ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ. ይቅርታ ካስቀየምኩ. Thank you
@TerefeGuracha-eo8gq
@TerefeGuracha-eo8gq 13 күн бұрын
ወይ ዶክተር የብዙዎች መድሃኒት ዘመንህ በዝቶ ይባረከ።
@AbelMaru-g3g
@AbelMaru-g3g 13 күн бұрын
ዶክተር ያንተ እውቀት ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ትልቅ ሚስጥር ነው ሁሌም እማይጠገብ
@sebletesfamariam9098
@sebletesfamariam9098 13 күн бұрын
❤ ❤
@GETENESHBESHAH
@GETENESHBESHAH 12 күн бұрын
ክብር ዶክተር! አንተ የሁሉ ልብ ነህና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ! ድንግል ማርያም ሁልጊዜ ብርሀን ትሁንህ! አይ የማስተማር ብልሀት፥ አይ እርጋታ ፥አይ የምርጥ ንግግር ዘይቤ አንድም መሬት አትወድቅም ኑርልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@shoaafrassa6366
@shoaafrassa6366 13 күн бұрын
አመሰግናለሁ ዶር ወዳጄነህ ማንም እስፔሻሊስት እንዳንተ አዋቂ የሰማሁት በረከት በአለተ ሰንበት ሰለሰማሁ ፈጣሪ ይመሰገን። ሰላም ለአኢትዮጵያ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🎉🎉🎉👏👏👏
@solomonkebede2883
@solomonkebede2883 11 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አንደበተ ርቱህ የምትናገራቸው ምክሮች ለህይወት አስፈላጊ ምግቦች ናቸው። ተባረክ ቸሩ እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝመው።
@tsagayeliranso415
@tsagayeliranso415 7 күн бұрын
ተባረክ
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 13 күн бұрын
እግዝኣብሄርን የምታምን በጣም ኣስተዋይ መማርህን በተግባር የምታሳይ ምርጥ መካርያችን ዶክተር ወዳጄነህ ኣመሰግንሃሎህ ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብኻ። 💚👌🙏
@mulugetagmichael1745
@mulugetagmichael1745 13 күн бұрын
really?????
@HOSEPHHAILE
@HOSEPHHAILE 5 күн бұрын
Dr I appreciate you because from your education & advice you transfer idea ,your opinion to another ,also I am learn from your education thank you very much "respect you" I am Yoseph Haile I am an Ethiopian.
@rezantewelde5279
@rezantewelde5279 13 күн бұрын
ዶር ወዳጀነህ ጌታ ዕድሜ ዘመንህ ይባርክ ሁሌ ነው ምንጠብቅህ "እንዳማረብን ጊዚያችን እንጨርስ"" Thank you Dr 🌷🌷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@lhaile1499
@lhaile1499 12 күн бұрын
@@rezantewelde5279 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@peaceandlove.
@peaceandlove. 12 күн бұрын
ሕጂ ባንበራ ህግደፍ እንታይ ኣምጽኦ? ሓንሳብ ትንእድዎም ሓንሳብ የእዱግ እንዳበልኩም ትሕትሰብ ትገብርዎም።
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 12 күн бұрын
​@@peaceandlove. እንታይ ገደሰካ ባንዴራና ናይ ህዝብና ኢያ🇪🇷 ኣርማና ምልክትና ንዘልኣለም👍🇪🇷
@peaceandlove.
@peaceandlove. 11 күн бұрын
@HaraGhirmai ን ዶክተር ወዳጄነህን አዝማዱን እኮ የእዱግ ኢልካ ትጸርፎም ኢካ። እዛ ባንደራ ከኣ ናይቶም የእዱግ እንዳበሉ ዝጻረፉ አርማ እያ።
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 12 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ፨ ምክንያቱም ጣፋጭ እና 🥴ጠቃሚ ምክሮችን ደግሞም ሕይወትን የሚሰጥ ተስፋ ያላቸው ንግግሮችን በማድረግ ይልቁኑ ደግሞ በማስተማር ተቀብተሐልና በርታ። የእግዚአብሔር ፈቃድ በአንተ ላይ ይሁን ብዬ ልመርቅህ እፈልጋለሁ ።ለሰው ልጆች የሚያስፈልጉ ወቅታዊ ነገሮችን ፈላልገህ እየመገብህ የሰዎችን ነፍስ እያስመለጥህ በመሆኑ ደስ ይበልህ።
@kbashley3359
@kbashley3359 14 күн бұрын
እግዚያብሄር ከሰጠን በረከቶች አንዱ ነክ እድሜ ከጤናጋ ተመኘዉ Doctor
@meseretmelku9930
@meseretmelku9930 12 күн бұрын
መልካም ሙህር ታማኝ ሠው ነህ እግዚአብሔር እድሜኸን ያርዝምልን
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 12 күн бұрын
12:50 - 13:55 አንድ ሰዉ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ "መንፈሱ ዳግም ያልተወለደ" ሰዉ ይሄን የምታስተምረዉን ድንቅ ምክር ለማድረግ አቅም አይኖረዉም! ለዚህ አይነት የተረጋጋ መልካም ስብእና ላይ መድረስ የኢየሱስ ተከታይ አማኝ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ያስፈልገዋል! በጣም አሪፍ ምክር ነዉ ዶ/ር ወዳጄነህ👏🏻
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 12 күн бұрын
ሰውለአለምና ለዝና ብቻ ከሰራ የምትቀበለው አለም እንጂ ፈጣረው አይደለም
@zewdineshbabu7042
@zewdineshbabu7042 13 күн бұрын
"You are my mentor. The way you teach has brought a lot of positive change into my life. I will continue to learn from your experiences and advice. May God bless you with a long and healthy life. From Dallas Tx
@elsabekele8124
@elsabekele8124 13 күн бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ለህይወታችን አስፈላጊ የሆነ ምክር ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 11 күн бұрын
Thank you for teaching this at this moment. My sister is in the hospital in Virginia. Pray for her whoever read this 🙏 thank you, God blessed 🙌 all
@paradisebright6072
@paradisebright6072 10 күн бұрын
Qdst Slassie ydabsuwat, yfewsuwat.
@asfaw96
@asfaw96 10 күн бұрын
Praying 🙏🏿
@user-nz7zs9ub7e
@user-nz7zs9ub7e 9 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማራት!!! አይዞሽ
@aynalemkifle
@aynalemkifle 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 11 күн бұрын
Dr.ወዳጀነህ በጣም እናመሰግናለን አንዳንዴ እንደዚህ ብቅ እያልክ ለነፍስም ለስጋም የሚሆን ትምህርት አስተምረን እግዚአብሄር ይባርክህ!!!!
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 12 күн бұрын
ከዚህ በላይ አነቃቂ ንግግር አለ ጎበዝ ዶ/ር እናመስግናለን አንደበቱ እርቱ እንዴት ነህ እኔ በጣም ደህና ነኘ ❤❤❤
@rozamario7343
@rozamario7343 13 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነት ምርጥ መምህር። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@tsiondejene9936
@tsiondejene9936 7 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እድሜህን ያርዝመዉ ከጤና ጋር ተባረክ ከነዘር ማንዘርህ የክርስቶስ ፀጋና በረከት ይብዛልህ🙏🏾🙏🏾
@theehfamily2939
@theehfamily2939 10 күн бұрын
እንደሁልግዜው በጣም ድንቅ ትምህርት። እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ እና የዚህ ሚድያ ባለቤቶች እንዲሁም የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች።
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 9 күн бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@selamhaile2265
@selamhaile2265 13 күн бұрын
ዶ/ክ እድሜ ከጤና ይስጥክ…ዘመንክ ይባረክ
@nesitadesse5467
@nesitadesse5467 13 күн бұрын
የተሰጠው ፀጋ እዉቀት የሚያስተምር ትልቅ ሰዉ እ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርከዉ የማይጠገብ ትምህርት🙏🙏🙏🙏🙏
@ccu3907
@ccu3907 8 күн бұрын
ዶክተ ወዳጀነህ ማሐረነ በጣም ጐበዝ አሥተማሪ ነህ ብዙ እውቀት ከአንተ እግኝቻለሁ
@BeyeneBassa-n4h
@BeyeneBassa-n4h 13 күн бұрын
ዋው፦ጥሩ አስተዋይነትና ምክር ነው፣ ዶክተር ተባረክ።❤❤❤❤
@MENDO874
@MENDO874 13 күн бұрын
ሀገራችን እንዳንተ ያለ ሙህር ስላፈራች ኩራት ይሰማናል ምክርህን ለመለገስ ያለመታከት በመስራትህም እጅግ እናከብርሃለን ኑርልን 🎉🎉🎉🎉
@sbekele4200
@sbekele4200 12 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ሁሉም የተናገርከው በጣም የሚጠቅም ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው 🎉 የምወድህ ።❤❤❤❤❤
@MillionGebeyehu-nc9rj
@MillionGebeyehu-nc9rj 12 күн бұрын
Doctor በጣም እወድሀለሁ አመሰግናለሁ ግሩም የተከሸነ የሀሳብ ፍሰት የማይጣረስ የማይጎረብጥ የታመቀ ጥበብ ከግሩም ትህትናጋ አይጠገብም
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f 13 күн бұрын
አዋቂ እንጂ አላዋቂ አይዘባርቅብን በዩቲዩብ!አመሰግናለሁ ምሁሩ ታላቃችን❤
@KingDan-y4s
@KingDan-y4s 13 күн бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ የተናገርካቸው ነገሮች ሁሉ እውነት ናቸው ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@birukagazh
@birukagazh 12 күн бұрын
Dr i have no word to express your ability. You are so brilliant thank you so much to having you
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 13 күн бұрын
ዶ/ረ ወዳጄነህ፣ ቫይታምን አልወስድም፣ ሙሉጤነኛ ነኝ፣ አለሰጨነቅም፣ ባለትዳር፣ የቤተሠዠብ ሃላፊ ነኝ ደስተኛና የሚያስፈልገኝ ሁሉ አገኛለሁ። አቅሜ ኃያሉ፣ የጌቶች ጌታ፣ የነገሥታት ንጉሥ፣ የወላዲት ልጅ፣ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ። በርሱና በርሱ ብቻ እረፍ፤ አሸናፊ ነህ!!!!!!!
@mihretunikola8
@mihretunikola8 13 күн бұрын
ድንቅ ሰው ነህ! Respect ✊🏽🫶🫶
@GelilaGebru
@GelilaGebru 10 күн бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ወዳጄነህ ኑርልን ተባረክልን🙏🏽
@asterbekele9478
@asterbekele9478 10 күн бұрын
አሜን❤☮️🙏🏾
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 14 күн бұрын
Doctor Wodajeneh! I like him since he gives a heart felt teachings.Let God help him.
@asterbogalle1143
@asterbogalle1143 13 күн бұрын
ዋዎ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት በቃ 2025 እኔም እለወጣለሁ አመሰግናለሁ ዶር ወዳጄነህ🙏🙏🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 12 күн бұрын
Berchi
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ትልቅ ትምርት🙏👌 እግዜር ይስጥልን በሚገባ
@mekonnenweldegebrielgebrem5131
@mekonnenweldegebrielgebrem5131 13 күн бұрын
Wow great lecture! This is lifetime message for me. I will try to do and am sure I will do.
@ccu3907
@ccu3907 8 күн бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ ማህረነ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ በጣም አዋቂ ሰው ነህ
@mekdiabeje3785
@mekdiabeje3785 9 күн бұрын
ድንቅ መምህር ድንቅ ሰው ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
@MengisthuMetekeya
@MengisthuMetekeya 13 күн бұрын
በጣም አስደናቂ ሰዉ እግዚኣብሔር ዘመንህን ይባርክ
@kaltesfye7109
@kaltesfye7109 13 күн бұрын
Egziabher yimesgen! Thank you so much, Dr. Wodajeneh Meharene. Egziabher zemenihin yalemilimewu.
@solomon5376
@solomon5376 7 күн бұрын
Wow what an insightful teaching! Thank you
@akezaweldehawaryat6833
@akezaweldehawaryat6833 13 күн бұрын
I learned a lot from Dr. Wedajeaneh He is a very proud and educated smart person 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 9 күн бұрын
Dr Wedagenehe, Welcome to 🇺🇸 USA I❤❤❤very interesting topic Thanks 🙏🏽 ❤ God bless you long live Dr Wedagenehe ❤❤❤
@almikifle580
@almikifle580 13 күн бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ተባረክ ግሩም ምክር ነው አመሰግናለሁ። ይህን ያልከውን ቫይታሚን የት ማግኘት እንደምችል ብትጠቁመኝ ስሙንም ጭምር። አመሰግናለሁ።
@alemhagos8487
@alemhagos8487 10 күн бұрын
Thank you Dr. Wedage Very important for hour life all ten wellness. Thank you for reminding us. God blessed you.
@kbb7400
@kbb7400 13 күн бұрын
ዶር ወዳጄነህ በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ለጠቃሚ ምክርህ🙏🏾 #2stress እንዴት አንጎሌን እንደምዘጋዉ ልምም ድ አደርጋለሁ🙏🏾 አርሰቱ ግን ከLA አሳት ጋር ምን አያያዘዉ?
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 8 күн бұрын
እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ ፣ይጨምርልህ ግሩምና ድንቅ መልዕክት ስላስተላለፍክልን ፣ልንለማመደው የሚገባ ነው።
@DanielGetu
@DanielGetu 11 күн бұрын
As always, dr I learned so much from you! The most charming and knowledgeable with a great sense of humor that I have ever known. Thank you so much.
@TALILATERFA
@TALILATERFA 14 күн бұрын
Thank you so much indeed! May God bless you!
@molmalgigi9757
@molmalgigi9757 12 күн бұрын
እዉነትም ብልጥ የተማረ ሰዉ ።ዶክተር ወዳጀነህ ፡thank u for your best advice
@bikilalemmaofficial
@bikilalemmaofficial 8 күн бұрын
The best advisor for real humanity❤
@Jegolejegole
@Jegolejegole 13 күн бұрын
True “ If You Don’t Ask The Answer Is Always NO “
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 13 күн бұрын
Wow!! Wow!! Great illustration!!!! Great advice!!!! Moral wellness ,Financial wellness and environmental wellness are the most vacuum I see in our community. Heart of gratitude!!!! Thank you 🙏 ❤❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 13 күн бұрын
እነሰግናለን ዶክተር ወዳጀነህ ስለ ወቃማ እና መልካም ምክርህ💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏🌻
@BisratMandefro
@BisratMandefro 13 күн бұрын
Wonderful message bro. You can add the NEW START principle too. Bisrat Mandefro always your brother .
@mekdestito
@mekdestito 10 күн бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን 🎉 ልዩ መገለጥ ብዬዋለው❤❤❤
@TaMBiz-o8o
@TaMBiz-o8o 12 күн бұрын
ያወራኸው በሰይጣን ስለሚታለለው ስጋችን ብቻ እንጂ ስለማትታለለው ነፍሳችን ማውራት አልቻልክም !!!
@asfaw96
@asfaw96 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ጥሩ ትምህርት::
@zewditumazengiya6760
@zewditumazengiya6760 9 күн бұрын
እግዝአብሄር ይስጥህ ዶክተር ትልቅ ትምህርት አገኘሁኝ
@gezahagne9884
@gezahagne9884 10 күн бұрын
May God bless you for sharing such a blessed message for our families living in USA.
@martazewde3278
@martazewde3278 5 күн бұрын
Doctor Edmana tena yesth God bless u you are genius 🙏
@beirutyohannes9864
@beirutyohannes9864 13 күн бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን ሚኪ የተባረክ ልጅ ነህ
@EsubalewEsuba-m8e
@EsubalewEsuba-m8e 13 күн бұрын
እንደዚህ አይነት አስተማሪ ሰዎችን ስለቀረበችሁልን አመሰግናለሁ!!!
@askalechanfate3583
@askalechanfate3583 11 күн бұрын
Thank you, god bless you and your family. I learn a lot from you.
@haregkitaw865
@haregkitaw865 13 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ዶክተር እግዛብሄር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 13 күн бұрын
ትምህርቶችህ ሁሉ ጠቃሚዎች ናቸዉ ላወቀበት
@tinbitlikke5851
@tinbitlikke5851 12 күн бұрын
Amen Doctor wodageneh Edmana Tena yesteh..
@tadessetiruneh9250
@tadessetiruneh9250 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዶ/ር ወዳጄነህ !!!
@misraktk473
@misraktk473 12 күн бұрын
Thank you Dr Wedajeneh, really it is a lesson
@HiskelAdema
@HiskelAdema 8 күн бұрын
ሁሉም በእርሱ ከእርሱ ለእርሱ ነዉና ለእርሱ ክብር ይሁን ጌታ ስሙ ይባርክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባርከሃል ፀጋ ይብዛልህ
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 13 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄ በጣም የምወድህ የማከብርህ ወዳጄ ነህ Your presence is shining like morning sun
@AbinetAbera-zz3lm
@AbinetAbera-zz3lm 12 күн бұрын
Thank you Doctor for all your an amazing and sweet study.
@WalelignKetsela
@WalelignKetsela 13 күн бұрын
Dr አመሰግናለሁ የምናውቀው የማንተገብረው. ልክ ልካችንን ነገርከን.
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 13 күн бұрын
ሁልግዜም መልካም ሰው ዶክታር ወዳጄነህ
@entashtantwn6814
@entashtantwn6814 2 күн бұрын
Great idea God bless you and your family
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 12 күн бұрын
Thank you for important information Dr wedagenehe 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🙏🙏🙏
@alganehwmariam5970
@alganehwmariam5970 9 күн бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ትምህርትህ አጥንትን ያለመልማል ; አንድ ከተማ (አአ) እያለሁ በገጽ ላይህ ብችልና ባናገርህ ደስ ይለኝ ነበር።አመሰግናለሁ።😅
@Besutube-d2b
@Besutube-d2b 12 күн бұрын
ስለ እውነት ለመናገር ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ያለው 10ሩ ደህና ስለመሆናችን የምናረጋግጥበት ቁልፍ መልእክቶች ናቸው። እናመሰግናለን።
@mogesk.m5445
@mogesk.m5445 13 күн бұрын
best performance. ur approach is so attractive. GOD bless you.
@Abebebelow
@Abebebelow 13 күн бұрын
The only thing I can say to Doctor, God bless you and long life with full health.
@TibeyinMelese
@TibeyinMelese 10 күн бұрын
Dr thank you so much you are incredible 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 11 күн бұрын
The best inspirational speaker ❤❤❤
@Yene-e4l
@Yene-e4l 13 күн бұрын
Good message well done Thank you so much for life changing message
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 13 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።እናመሰግናለን ዲክተር!
@nunudaba375
@nunudaba375 12 күн бұрын
Wow beautiful message Doctor 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 8 күн бұрын
ደንቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን🙏
@openedougest4488
@openedougest4488 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
@topnewtechnolgyproducts3894
@topnewtechnolgyproducts3894 13 күн бұрын
My favorite person all the time Doctor God bless you 🤗🤗🙏🙏
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 120 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН