ምድር ተቆጥታለች | ቁጣው የእግዚአብሔር ብቻ ነው?| ጊዜ የለንም | ዶክተር ሮዳስ ታደስ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.84 ለ

  Рет қаралды 127,944

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 337
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 күн бұрын
የዶክተር ሮዳስ የስድስት ወር ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከታች የሚገኘውን ሊንክ ተጫኑ 🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students* 🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.* 👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]* buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001 👉 *2. This Link gives you a $30 Discount for Astronomy [Sine-Feleg]* buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW 👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses* buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf
@kumsa_M
@kumsa_M 9 күн бұрын
ለሀገር ውስጥስ ??
@MeskeremShitaye-x1i
@MeskeremShitaye-x1i 9 күн бұрын
ልቤን በጣም ነው የነካኝ መማር እፈልጋለሁ ሀገር ውስጥ ነኝ ምን ይሻላል ።
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማኔ
@obssieaschale5752
@obssieaschale5752 9 күн бұрын
How can we register locally? Is there another option to register?
@eyualalemu6789
@eyualalemu6789 8 күн бұрын
አነስተኛ ኢኮኖሚ ላይ ያለ ሰው መማር አይችልም በቃ ,15,000 ከባድ ነው እኮ ከየት እናመጣለን?
@meskeremgetachew-bh1nl
@meskeremgetachew-bh1nl 12 күн бұрын
አንተን የመሰለ ሊቅ ለዝች ሚስጥር, ውብ እና ድንቅ ለሆነች ሀገር ፈጣሪ ስለሰጠን እናመሰግናለን መምህር ።
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 11 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ተደሰ በጣም የማከብርህ እውቀትህ ሁልጊዜ አዲስ የሚሆንብኝ ሰላምህን ከተሟላ ጤንነት ጋር እመኝልሃለሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@tizetakebede306
@tizetakebede306 12 күн бұрын
የምትኑግሩንን የምታስተምሩንን እንድናዳምጥ ብሎም እንድንተገብር ፈጣሪ የልቦናችንን አይን ያብራልን
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 12 күн бұрын
Amen🙏🙏🙏❤️
@amenayelign4808
@amenayelign4808 12 күн бұрын
አሜን
@elisabethatifra7115
@elisabethatifra7115 11 күн бұрын
Amen tzu
@mikiwalelgn1424
@mikiwalelgn1424 10 күн бұрын
Amin
@Ismael-v4r
@Ismael-v4r 10 күн бұрын
መምህር ዩኒቨርስቲ መክፈት አለበት 🙏🙏🙏
@atm5614
@atm5614 12 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ብርቅዬ ልጃችን ኩራታችን አሁንም ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያኑርልን❤❤❤🙏🙏🙏 ማንያዘዋል👏👏👏❤❤❤
@yididyayonas5458
@yididyayonas5458 12 күн бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት እንቁ ሰው ነው ዶክተር ሮዳስ። ማንያዘዋል በርታልን ትንሳኤዋን ግለጡት።
@menetwabmengesha426
@menetwabmengesha426 12 күн бұрын
እውነት ነው
@yididyayonas5458
@yididyayonas5458 11 күн бұрын
@@menetwabmengesha426ኢትዮጵያ ልጆችዋ እወጡላት ነው።
@biruktefera-h3w
@biruktefera-h3w 11 күн бұрын
True
@AmenYehun-l9h
@AmenYehun-l9h 12 күн бұрын
ሁሌም ደጋግሜ ብሰማም አዲስ ነው የሚሆንብኝ ❤❤❤እንደማቱሳላ እረጀም እድሜ ይስጥልን ዶክተር🙏
@hamirwt8081
@hamirwt8081 11 күн бұрын
ውድ መምህራችን አንተን የሰጠን ፊጣሪ ይክበር ይመስገን አኔ በበኩሌ እስስትሀለሁ ክፉ አይንካህ
@HelinaAyalu
@HelinaAyalu 6 күн бұрын
መፅሐፉ በአማርኛ በሀገራችን ይታተምልን😊🙏🏿
@Temesgen-p7m
@Temesgen-p7m 12 күн бұрын
ጭንቅላቱን በስነ ስርዓት የተጠቀመበት ብቸኛ ሙሉ ሰዉ
@EotchBuildingAda
@EotchBuildingAda 9 күн бұрын
ሁሌም በቅድስት ቤተ ክርስቲያን እኮራለሁ እንደ ዶ/ር ሮዳስ ያሉ በትምህርት በማንበብ ሊቃውንቶችን በመጠየቅ ራሳቸውን አጐልብተው ለእኛ የሚተርፉ ልጆች ስላሏት፡፡ ዶ/ር ሮዳስ ሁሌም ስታወራ ሌላ ዓለም ውስጥ የምኖር እስኪመስለኝ ድረስ በመገረምና በመደነቅ ነው የማዳምጥህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከከፉ ይጠብቅህ፡፡ መንያዘዋል ስላቀረብክልን እናመሰግናለን፡፡
@DianaDesta-hw2ey
@DianaDesta-hw2ey 8 күн бұрын
❤❤❤
@RahelHAl
@RahelHAl 12 күн бұрын
የዘመናችን ድንቅ አስማሪ ዶር ሮዳስ!! Such a blessing for this world…🎉🎉❤❤
@dwt206
@dwt206 12 күн бұрын
ያገሬ ገበሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የኖረው እረጅም ሰአት በባዶ እግሩ ስለሚንቀሳቀስ ነው
@AmdhaymanotAdane
@AmdhaymanotAdane 9 күн бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@emebetassefa7335
@emebetassefa7335 10 күн бұрын
እኔ ሁልጊዜ የንግግር ቁጥብነቱ ያስደምመኝ ነበር ለካ ለዚህ ነው የቃልን ሀያልነትን ስለተረዳ ዋዛ ፈዛዛ ካንደበቱ አይወጣም ይገርማል እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
@geberu899
@geberu899 9 күн бұрын
ዶር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኡትዮጵያ እንቁ ነህ።
@Shimeles2025
@Shimeles2025 12 күн бұрын
ማኔ እጅግ በጣም ጎበዝ አመሰግንሃለሁ🙏🙏🙏 እጅግ የምወደውን መምህር ሮዲን ስላቀረብክልን እጅግ እናመሰግናለሁ!!!
@TinbitWube
@TinbitWube 12 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳሥ የሚገርም ጥልቅ ት/ት ነው ያካፈልከን ጨምሮ ይሥጥልን ከመልካም ጤና ጋር።
@misraktekle2186
@misraktekle2186 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንዳንተ አይነት ሊቅ ና በጨዋነት የተሞላህ ወንድም ለእኛ ሰለሰጠን በእድሜ በጤና ያቆይል ዶክተር ሮዳሰ ብርቅዬ ኢትዬጲያዊ ።
@HanaTadele-l5y
@HanaTadele-l5y 10 күн бұрын
አሰይ ! የብርሐን እናቱ ብርሐን ልጇም ክብር ምስጋና ይግባቸው በጣም ደስ ብሎኛል !!! ተመስገን
@TADELAK
@TADELAK 9 күн бұрын
በዚኅ ዘመን አምነትንና እውቀትን (የመንፈሳዊነትን እውቀትን እና አለማዊ እውቀትን አስተባብሮ የያዘ መምህር ስለሰጠነን የአባቶችን አምላክ ይክበር ይመስገን
@Anumma572
@Anumma572 12 күн бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ አንተን መስማት መታደል ነው::
@SaraalemuHagos
@SaraalemuHagos 11 күн бұрын
ድንቅ ነህ የኛ ተሰፋ ። ጠያቂውም በጣም ይመሰጣል እንከታተልሀለን ጨምርበት
@colorbow7446
@colorbow7446 12 күн бұрын
መልካም የሆነውን እውቀት አምላክ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥልን
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 12 күн бұрын
በሰማም ደሰየሚል ትምርት እንደኔ በሰደት ያሉ ትልቅ መፅናኛነዉ ከግዛቤር በላይ ምናለ ማማረር እንደሌለብን ዛሬ ቸምሬአለሁ ኢትዮጵያዉሰጥ መከፋፈሉንና በፆም እየዞሩ ሰጋ የሚበሉ ሆዳሞች እባካችሁ ላገራችሁ ፀልዩ ብልጭልጭ በዛ በተፈጥሮ ቢጌጥ እህቶቻችን ልቦና ይሰጣቸዉ ዶክተርን አመሰግኛለሁ
@Shimeles2025
@Shimeles2025 11 күн бұрын
ግዛቤር ምን ማለት ነው ግን????😂
@abebealemu3139
@abebealemu3139 9 күн бұрын
ፈጣሪ ዶክተር ሮዳስ የመሰለ ሊቅ ሰው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ስለሰጠን አሰግናለው' ዶ/ር ሮዳስ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ያኑርልን ፡፡ አበበ ዓለመ
@SintalemSintu
@SintalemSintu 10 күн бұрын
በእዉነት እንዴት መታደል ዶ/ር ሮዳስን መስማት መፅሐፍቶችን አንዳንዱ እከታተላለሁ ረጅም ከጤና እመኝልሀለሁ።
@gizachew9345
@gizachew9345 12 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ገራሚ ሰው ነው❤
@HanaTadele-l5y
@HanaTadele-l5y 9 күн бұрын
ይህን የመሰለ ስጦታ እባክህ አሳትምልን ማሳተም ባልችል አነበዋለሁ
@AtsedChalla
@AtsedChalla 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ማንያዘዋል
@BirtukanDebalkeKwayi
@BirtukanDebalkeKwayi 12 күн бұрын
ዶ,ር መምራችን መካሪአችን ኑርልን።
@manyazewaltekola409
@manyazewaltekola409 11 күн бұрын
በጣም የወደድሁት ርእስ ነው ያልተሄደበት መንገድ ግሩም ነው::
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 5 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ በልጅነት ይህን ሁሉ ዕውቀት መድኃኒዓለም ሰጥቶሃል ተባርከሃል ፣ ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ🙏
@KebedeTesfaye-f9z
@KebedeTesfaye-f9z 12 күн бұрын
ዋው ዋው ዋው ይህንን ቃል ደጋገኩት የወሰድኩትም ከመጽሐፍት ቅዱስ ነው መዝ:118 -41 ትርጉሙ ዋህድ እግዚአብሔር ማለት ነው ልክ እንዲሁ የምትነጋገሩት ተዋህዶኛል የፈጠራችሁ ይመስገን።
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 3 күн бұрын
መታደል።🙏🙏🙏
@NigistA-n2b
@NigistA-n2b 12 күн бұрын
ማኔ በጣም የሚገራርሙ ሰዎችን ስለምታቀርብልን በእውነት ከልብ እናመሰግንሃለን። ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እጅግ በጣም የማከብረው የእውቀት ሰው እናመሰግናለን ። ማኔ ይታተም መፅሐፉ እኔ ማንበብ ባልችል የወንድሞቼ እና የእህቶቼ ልጆች ያነቡታል እንዲያነቡትም አደርጋለሁኝ ሐሳቡን ስላመጣህ እናመሰግናለን ይታተም እባክኽ፣ እባክኽ።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 12 күн бұрын
የተከበርከው ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@ASEFATgab
@ASEFATgab 5 күн бұрын
ማንያዘዋል እሸቱ እናመሰግናለን ታላቅ ሰውሥለጋበዝህልን💝💝💝🙏🙏🙏
@tsehaysebsibe4239
@tsehaysebsibe4239 10 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰመልን መምህር ፣በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@sahletesfay921
@sahletesfay921 12 күн бұрын
ስላም ዶ / ር መልካም በኣል እናመስግናለን ጥና ይስጥልን❤❤❤
@amwolde2619
@amwolde2619 10 күн бұрын
ውድ መምህራችን አንተን የሰጠን ፊጣሪ ይክበር ይመስገን
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 11 күн бұрын
thanks that you brought for us this wise man and hero
@alemzeleke1328
@alemzeleke1328 12 күн бұрын
Egziabeher rejem Edemena tena yeste bechawen bezu sew yehone Dr Rodas❤❤❤🎉🎉🎉
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 4 күн бұрын
ዶ/ር እናመስግናለን እሚገርም አገላለፅ ልብ ያለው ያስተውል :::;:
@code-mo7jo
@code-mo7jo 12 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም ነው የማመሰግነው እውቀት ስላነሰ ነው ከዓለም ወደኅላ የቀረነው
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 12 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እንኳን አደረሰህ ማኔ እንኳን አደረሰህ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ በድጋሜ ዶ/ርን በመጋበዝህ ዐበጣም እናመሰግንሀለሁ እርሱ መምጣቱ ለተዋህዶ ልጆች ያበረታናልና ።
@grab3655
@grab3655 12 күн бұрын
በጣም የማከብረው እውነተኛ ሙሁር ነው
@eskindersileshi
@eskindersileshi 11 күн бұрын
ሰላምህ ከተሟላ ጤንነት ጋር ይብዛልክ ፈጣሪ ያንተን ማስተዋልና ፈረሀ እ/ር ይደርብን ተተኪን ያብዛልን
@NgstiTadesse
@NgstiTadesse Күн бұрын
Ebakh meshafu Ytatemln
@mesfinasefa9773
@mesfinasefa9773 11 күн бұрын
ወንድማችን መምህራችን የመንፈስ አባታችን ደክተር ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ ሰው ቢገባው የጤናም የቅድስና ህይወት ቅ/ቤተክርሰትያናችንን ከገቢ በሯ ጀምሮ ክብር ብንሰጥ ጤናችንም የተጠበቀ እንዲሁም ቅ/ቤተክርስትያን በረከት እናገኛለን ፡፡
@yotor6221
@yotor6221 12 күн бұрын
እናመሰግናለን መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን።
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 12 күн бұрын
እንኳን አደረሰክ ለጥምቀት ባህል ማኔ በጣም የምወደው ሊቃውት ዶ/ር ሮዳስ ስላቀረብከው እግአብሔር ይባርክ ተባረክ መልካም ባህል❤
@senayyakob2283
@senayyakob2283 5 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@MakiDanel
@MakiDanel 10 күн бұрын
በጣም ነው ማከብርህ ሚገርም ሰው ነው
@AfewerkiHagos-f7b
@AfewerkiHagos-f7b 11 күн бұрын
Thank you very much!!!🙏🙏🙏 God bless you Doctor Rodas!❤❤❤ Mane long live to you and to all the teams , Teachers!!!!❤❤❤
@ጫጩ-ሠ5የ
@ጫጩ-ሠ5የ 6 күн бұрын
አለማወቃችንን አወቅን።
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 10 күн бұрын
Doctor Rodase amesegnalue betegna yetebekelgne🙏❤️
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 11 күн бұрын
በዘመናችን እንደ ዶክተር ሮዳስ ዓይነት ሰዎችም አሉና እግዚአብሔር ይመስገን።
@LovelyFlowerGarden-mw4nw
@LovelyFlowerGarden-mw4nw 9 күн бұрын
ዶ ር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@Resynikrstyane
@Resynikrstyane 11 күн бұрын
የሰማነው በመሬት ልቦናችን ተዝርቶ ያብቅልልን የኣባቶቻችን እውቀት የገለጠልህ ኣልፋ ይክበር ይመስገን❤
@elenigetye9192
@elenigetye9192 7 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ
@sosinaasrat3147
@sosinaasrat3147 11 күн бұрын
ደክተር ሮዳሰ በጣም የሚደንቅ እውቀት ነው የምትመግበን አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ ኦላይን ለመማር ዝግጁ ነን
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 11 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን ።ማንያዘዋል በጣም በርትተሀል ብዙ ትላልቅ ሰዎችን እያቀረብክልን ነው እናመሰግናለን
@tadessewolde3663
@tadessewolde3663 10 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ዶክተር ሮዳስ የሀገራችን እንቁ የእውቀት ፀጋ የበዛልህ ልዩ ሰው ነህና እረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሀለን ፀጋውን ያብዛልህ የፕሮግራሙ አቅራቢንም በዚህ አጋጣሚ እናመሰግናለን
@tigistmekonnen7771
@tigistmekonnen7771 10 күн бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልን ዶ/ርሮዳስ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@YeshiShenkutae
@YeshiShenkutae 12 күн бұрын
Dr rodas enedih ye tacheke ye teleyaye eweketehen ebakehen be tsehufe yaderegew le teweled enedetelalef ye ene dr abebeche ena ye leloche mehuranoche chemer tebareku
@tadilatadila8738
@tadilatadila8738 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሙህሩ ወንድሜ ማኔ እናመሰግናለን
@SenaitHailu-uq1ts
@SenaitHailu-uq1ts 11 күн бұрын
ይታተም ቀአማረኛ ተተርጉሞ እንዲታተም ዶ/ሮዳስን እጠይቃለሁ። እኛ ማንበብ እንድንችል ማለቴ ነው። ዶ/ር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለሚሰማ ሰው አንተንና እንዳንተ ፀጋው የበዛላቸው ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።❤❤❤
@AynalemTekola
@AynalemTekola 11 күн бұрын
ምርጥና እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠን ምርጥ በረከት ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በዘመናችን ያልተጠቀምንብህ እንቁ ነሀ
@AbaweldeMeden
@AbaweldeMeden 12 күн бұрын
Yemigerm new Be app eyeyehu neber smachewn balawqm adro meda tasra ayehat memhr edmehn yarzmln❤❤❤❤❤
@bezayekitessa3772
@bezayekitessa3772 11 күн бұрын
I ordered the book for my kids
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 12 күн бұрын
Dr Rodas edme tena yisteh esti Egzibher mastewalun endisetegn tselot arglegn Man yazewal enamesegnalen❤
@BirukKassie-oe4qq
@BirukKassie-oe4qq 6 күн бұрын
Was good conversation but in ethiopia this is high amount we cannot afford it ❤❤❤
@aklilegebremicheal343
@aklilegebremicheal343 10 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር
@KidaneLwam
@KidaneLwam 10 күн бұрын
Betam enamesgnalen ❤❤❤❤ memhr dr rodas ❤❤❤❤
@tinabeke7223
@tinabeke7223 12 күн бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ሲግባቡ እንዴት ደስ ይላል::
@ankimedia
@ankimedia 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጠን ምርጥ በረከት ነህ
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 10 күн бұрын
እድሜ ጨምሮ ይስጥልን ማኔ በናትህ ጠይቅልን ልጆቻችንን ቢያስተምርልን ስለ ግእዝ ፊደላት
@FikaduBirhanu-l1n
@FikaduBirhanu-l1n 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@debisokusha9810
@debisokusha9810 9 күн бұрын
Egziabher Erejim edmen kamulu teninat gar yistik Dr. Ebakihin matsafochihi batalayayu language endekeyer bitarege desilegnal
@LamrotLemma
@LamrotLemma 11 күн бұрын
በጣም ድንቅ ነው አያቴ የድሜ ባለፃጋ ነበር በቅርቡ ነው ያረፈው ግን አክቤት አያቅም ምክንያቱም የታሸጉ ምንግቦች አይበላም ውሎውም ከተፈጥሮ ጋር ነው በጣም ልንገነዘበው የሚገባ ነገር በተላያዬ በሽታ የምንጠቃ ተፈጥሮን ትተን ዘመናዊ እና ቢታሚኖች እያለን በኪንን መልክ በመውሰድ ብዙ በሽታ ይከሰታል እና ትልቅ ግንዛቤ ነው እናመሰግናለን ሌላው ጋዜጠኛግን ግርም ይላል የሰው መመሳሰል በሳቅህ ብቻ አብሬው ካልሆኩት ከበፊት ፍቅረኛዬ ጋር ሳቅህ ቁጭ አንተ በሳቅህ ቁጥር ባሳብ እሱ ጋር ደርሼ መመለስ በስመአብ በጣም ትመሳሰላላችሁ በሳቅ
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix 11 күн бұрын
ዶክተርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እናመሠግናለን
@AmnenHomes
@AmnenHomes 11 күн бұрын
Egziabher edmena tena ystln🙏🙏🙏
@RoziRozi-z5x
@RoziRozi-z5x 10 күн бұрын
betam betam yemwedewna yemakebrew bichegna sew kibur rodass Egziabher yistilin
@asnkoendeshaw8771
@asnkoendeshaw8771 11 күн бұрын
Yitatem fetari edmhin endematusal yisthi God bless you Rodas
@TsehayYoutube-u8h
@TsehayYoutube-u8h 11 күн бұрын
ማኔ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ናቸው የምታቀርባቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ትችላለህ በርታ
@mengistumesfin4680
@mengistumesfin4680 11 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@Jonie-uo4wj
@Jonie-uo4wj 12 күн бұрын
እውነት ነው ዶ/ር መማር ማለት አለማዋውን ብቻ ማወቅ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ታምር ማወቅ ነው። ማናዝዘዋል በርቱልን
@martabaru1841
@martabaru1841 12 күн бұрын
በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነው ። ወደ እናትዋ ኢትዮጵያ ስመጣ እድል ገጥሞኝ ለ15 ደቂቃ ባገኝው ደስ ይለኛል 😊
@mekdialemu8988
@mekdialemu8988 12 күн бұрын
ሰውነት ከእውቀት ጋር ማለት ዶክተር ሮዳስ ነው 👋👋👋 👏👏👏
@Yishak_Banjaw
@Yishak_Banjaw 12 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጂም ዕድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ ይርዳን ።
@MeskeremShitaye-x1i
@MeskeremShitaye-x1i 9 күн бұрын
ይታተም እናነባለን እናመሰግናለን
@mekdesassefa4611
@mekdesassefa4611 10 күн бұрын
ይታተም። መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@Adu2701
@Adu2701 8 күн бұрын
@@mekdesassefa4611 ኧረ ሰው አያነበውም መምህራችን ይከስሩብናል amazon ላይ ይሁን።መጀመሪያ በአማርኛ የፃፉትን አንብበን ብንጨርስ አይሻልም?
@abbygebre2780
@abbygebre2780 11 күн бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ቆይታ
@RozaAyano-n1c
@RozaAyano-n1c 11 күн бұрын
❤ተባረክልን
@tigistasnakew420
@tigistasnakew420 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@FirehiwotAlamerew-mz5mg
@FirehiwotAlamerew-mz5mg 12 күн бұрын
እግዚአብር ይበርክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥ
@AbebayehuAyele-m9f
@AbebayehuAyele-m9f 11 күн бұрын
❤ ማኔ አንተ እራስ ጀግና ነህ ተጠንቀቅ የሚታየውን ለመግኝት ብሌ ትልቁን ጥበብ ታጣለ በዚህ ከቀጠልክ የሚገርም ሃውልት ትሠራለ በዘመን ትታወሣለ
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 11 күн бұрын
ተፈፅሟል እግዚያብሄር ያክብርልኝ
@melkamuhabtyimer4374
@melkamuhabtyimer4374 11 күн бұрын
እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥለን።
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 619 М.
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН