ፀሎት እንዴት ልጀምር ? ክፍል ፩ ( በ አቡ እና ቢኒ)

  Рет қаралды 136,495

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

የፀሎት ሕይወት እንዲኖረኝ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም ምን ላድርግ?

Пікірлер: 177
@ordox9388
@ordox9388 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እንደጀማሪ ለአንድ ሳምንት ሳምንት ጠዋት እና ማታ ተንበርክከን አባታችን ሆይ ይሄን ስንለምድ ለአንድ ለሁለት ሳምንት የዘወትር ፀሎት እና ውዳሴ ማርያም የለት ይሄን ስንለምድ ለአንድ ለሁለት ሳምንት ከዘወትር ፀሎት እስከ ይወድስዎ መላእክት መፀለይ ይሄን ከለመድን እንደ አንድ ክርስትያን ውዳሴ ማርያም እና መዝሙረ ዳዊት መፀለይግዴታ አለብን አለብን አንዱን ጠዋት አንዱን ማታ ለጊዜው በዚህ step ውዳሴ ማርያም እና ዳዊት መፀለይ እንልመድ ሌሎቹ እንደ ገድላት ወንግሌ ዮሐንስ አርጋኖን ያሉትን ቅስ እያልን እንደርስባቸዋለን እና ደግሞ ሁልጊዜም ስንፀልይ እንደዕዳ እያየን ሳይሆን ጠዓሙ ገብቶን በፍፁም ልብ ከእግዚአብሔር ጋር እንደምንነጋገር አምነን የምንፀልይበትን ሰዓት በጉጉት እያጠበቅን ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@fasikatadese5901
@fasikatadese5901 Жыл бұрын
Tebarek🙏🙏🙏
@AstedeFikru
@AstedeFikru Жыл бұрын
ፀሎት አደርጋለሁ ግን በምፀልይበት ጊዜ ብዙሀሳቦች ይመጡብኛል መፅሀፍ ቅዱስ እያነበብኩ ልቤ ሌላውስጥ ያስገባኛል እና ምን ላድርግ ከፀሎት መለየት አልፈልግም
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Ай бұрын
​@@AstedeFikruእኔም
@selamleethiopia1016
@selamleethiopia1016 4 жыл бұрын
በእውነት ወንድሞቻችን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@aycheshtliahun2268
@aycheshtliahun2268 2 жыл бұрын
amen
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል እውነት ለመናገር ልክ ናችሁ ፀሎት ለመጀመር እንዘጋጂ እንጂ እሱ ቸርየሆነው አምላክ ራሱ መንገድን ያሳያል ይመራል
@yamagest2151
@yamagest2151 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስምንህን እዳመሰገንህ ልቤን ክፈትልኝ አደበቴን ባርክልኝ
@pakpak6065
@pakpak6065 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamgeremedhin7622
@selamgeremedhin7622 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰሚላን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ክርስቶስአባቴድንግልማርያ
@ክርስቶስአባቴድንግልማርያ 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በርታ
@ሥላሴአምላካችንነው
@ሥላሴአምላካችንነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
በእወነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልኡል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም የሰማነወን በልቦናችን ያሳድርብን አሜንንን🙏🙏🙏
@የሺዩቱብ
@የሺዩቱብ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ ወንድሞቻችን !!!
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
እንደመር
@user-fj8vl5ly5o
@user-fj8vl5ly5o 3 жыл бұрын
አቤቱ ህያው እግዛአብሔር ሆይ ቃልህን ለመማር አንደበቴን ክፈትልኝ ስል እማፀንሃለሁ
@gmichaelwhawriyat1592
@gmichaelwhawriyat1592 Жыл бұрын
ትምህርቱ እጅግ ጠቃሚ እና አስፈላጊ በመሆኑ ሁሌ ቢቀጥል እላሐሁ። በመቀጠልም ሁሌ ሌሊት ሌሊት በ9 ሰአት ፀሎት አላቋረጥም። ነገር ግን ፀሎቴን ጨርሸ ስተኛ ቅጀትና የህልመ ሌሊት እያስቸገረኝ ተቸግሬያለሁ ምን ባደርግ ነው እረፍት እማገኘው ?
@hulluberrsuhone
@hulluberrsuhone Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛላችሁ ወድማችን አሜን ፫
@mekdes320
@mekdes320 3 жыл бұрын
ተባረኩ ወንድሞቼ ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@mimimimi-dm9fk
@mimimimi-dm9fk Жыл бұрын
በእወነት ቃለ ህይወት የሰማልን ፀጋውን አምላክ ያብዛሊኝ አሜን👏👏👏👏👏👏👏
@mintesinotmengistu3087
@mintesinotmengistu3087 Жыл бұрын
በእውነቱ ወንድሞቼ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ! በትክክል የምፈልገውን ትምህርት ነው ያስተማራችሁኝ ቃለ ህይወት ያስማልን🙏!
@aaaass2462
@aaaass2462 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ
@ማሪያምእናቴ-ዐ2ገ 3 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ሒወት ያሠማልን
@yohannestades3806
@yohannestades3806 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን !!
@10M_views54
@10M_views54 2 жыл бұрын
አሜን እግዛብሄር ይመስገን
@asefuusefuu2592
@asefuusefuu2592 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞች በርቱ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ 8 ай бұрын
እውነት ኢትዮጵያ እያለሁ ከቤት ወደ ስራ ከስራ ወደ ቤት እያልኩ ቤቴ ክርስቲያን እንኩዋን አልሄድም እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጭ ምንም አላውቅም አሀን ወደ ሰው ሀገር ስገባ አንድት እህቴ እስኪ ግቢ ሁሉም ይገባሻል ስትለኝ ነው እውነት በጣም ማወቅ እፈፋጋለሁ ቃለ ህይወት ያሰማለን
@surapeldestaw1288
@surapeldestaw1288 4 жыл бұрын
ወንድም ቢኒያም ትምህርቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ስትጀምር ማማተብ አለብህ ዘለህ ወደጉዳዮ አትግባ ። አርአያ ለመሆን ግደታ ማስተማር ስትጀምር ''በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ''አሜን በል
@tekeltube5210
@tekeltube5210 4 жыл бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
እንደመር
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 жыл бұрын
ብሎል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብሎል
@አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል
@አመተሚካኤልየቅዱስሚካኤል Жыл бұрын
ብሏልኮ
@helmanlenur430
@helmanlenur430 Жыл бұрын
አይ እኛ ከንቱ ለምን ስተትን እንፈልጋለን ፈጣሪየ ሆይ አስተዋይ አድርገን
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል❤ አሜን❤
@michaelyohannes6827
@michaelyohannes6827 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🏼
@ayyaantuuabarraatube1992
@ayyaantuuabarraatube1992 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@burtkanmulu8260
@burtkanmulu8260 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛሎት
@zamzamahmad3207
@zamzamahmad3207 2 жыл бұрын
Amen amen Amen amen Amen
@ጋልትግራይእየዓዲኣኩሱምፅ
@ጋልትግራይእየዓዲኣኩሱምፅ 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Tube-dc2dx
@Tube-dc2dx 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@MaryamMaryam-oz7ji
@MaryamMaryam-oz7ji 3 жыл бұрын
Amen.amen.kalehiwet.yasemaln
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 Ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤
@ወገንየድንግልማሪያምልጀ
@ወገንየድንግልማሪያምልጀ 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሞች ይቀርታ እኔ ግን ምንም ባንብ እርሳለሁኝ ደግሜ ባንብም ምንም አይገባኝም ምራፈን እዴት ማንበብ እደለብኝ አላለቀም ሳነብ እቀልፌ ይመጣል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ እላለሁ እንጂ ምንም አላቅም በፀሎት አሰብኝ በማሪያም ወለተ ማሪያም ነኝ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
መልካ ኢየሱስ ወይም መልካ ኡራኤል ፀልይ ቅዱስ ኡራኤል የእውቀት መላክ ስለሆነ እውቀት ይገልፃል ኢየሱስ ክርስቶስም የእውቀት ምንጭ ስለሆነ እውቀት ይጨምራል አይዞሽ በርቺ
@አዲስአለም-ሰ2ጐ
@አዲስአለም-ሰ2ጐ 3 жыл бұрын
አሜን ፀጋ ውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@Tube-oi1oo
@Tube-oi1oo 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋው ያብዛላቹ
@ZinetAsef
@ZinetAsef 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ወንድሞቼ 💞💞💞
@MaahhaMananaja-ne5im
@MaahhaMananaja-ne5im Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም ከነጠፋው ልቦናችን ይመልሰን❤❤❤❤❤❤❤
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@RahimRahim-cp6xy
@RahimRahim-cp6xy 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@melkambayuh72
@melkambayuh72 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የሠሰማልን🙏🙏🙏🙏
@user-cz6ww8rg4p
@user-cz6ww8rg4p 2 ай бұрын
ግራ ያጋባኝ ጥያቄ ስለተመለሰልኝ አመሰግናለሁ ቃለሂይወት ያሰማልን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አሜንንን፤ቃለህይወትን፤የአሰማል
@dekamanegninadinglatleygn7793
@dekamanegninadinglatleygn7793 4 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalin yetemarnewn belbonachin yawlbin yasadrbin
@mrsabla7133
@mrsabla7133 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@TG-lo1vp
@TG-lo1vp 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቼ ግን በምፀልይበት ጊዜ በተለይም ሴፈ ስላሴን ስፀልይ ሀሳቤ በጣም ይበታተናል ከዛም በተጨማሪ እንቅልፍ ያዳፋኛል ለዚህ ችግር ምንድነው መፍትሄው
@mikchanneltubefunny6617
@mikchanneltubefunny6617 2 жыл бұрын
ሰይፈስላሴ ከባድ ፀሎት ነው ስለዚህ መጀመሪያ ፀሎት ከመጀመርሽ በፊት ፀልዪ እንዲገለፅልሽ።
@user-nu3yk7hz1o
@user-nu3yk7hz1o 2 жыл бұрын
አባታችን ሆይን ላኩልኝ
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 2 жыл бұрын
ከመፀለይሽ በፊት የአምልኮት ስግደት አስቀድሚ ስገጅ እህቴ ከዛ ሲደክምሽ ሀሳብሽ ይጠፋል 💔💔
@halanatadssa3681
@halanatadssa3681 2 жыл бұрын
ሰላም አበበ መጀመረይ አባታየን ሆይ እሱን ሰጨረሸ የዘወትረ ጸለት ወዳሴ ማረይም የእየለቱን ከዛ ሰግደት8:12:16:21:41:64:120እንደቻልሸ መሠገድ
@user-uo9rf6yb8b
@user-uo9rf6yb8b 2 жыл бұрын
ከመፀለይሽ በፍት አምን አባታችን ሆይ ቀጣዬ መጠነኛ የሆነ ስግደት ማድረግ ከዛም በጥሞና በሰከነ ልብ ሰይፈ ስላሴ መድገም ሀይዞሽ በርች
@hem9841
@hem9841 3 жыл бұрын
ቃልህውት ያስማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@mekdes320
@mekdes320 3 жыл бұрын
ፀጋውንም ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
@amalalam8720
@amalalam8720 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን
@endaleendale9495
@endaleendale9495 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@kgyo3428
@kgyo3428 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልንወድማችን🙏🙏🙏
@AliAli-vi6gg
@AliAli-vi6gg 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድሜ
@mesi9224
@mesi9224 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ወድማችን
@Selemon-hr7mj
@Selemon-hr7mj 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማቺን. ፈጣሪ ያክብርልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጊዮርጊስአባቴለኔልዩነህማ
@ጊዮርጊስአባቴለኔልዩነህማ 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞች
@አግዚአብሔርይመስገን-ፐ9ተ
@አግዚአብሔርይመስገን-ፐ9ተ 3 жыл бұрын
ቃለሂወትያሰማልንወንድማችን
@lolaabraham5041
@lolaabraham5041 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mekdiyemaryamlji8830
@mekdiyemaryamlji8830 2 жыл бұрын
Enamesegnalen wedimachin qalehyiwet yasemaln
@hermayanti2265
@hermayanti2265 2 жыл бұрын
ፀልዬ፣አላውቅም፣ግን፣ይናትን፣ስልስማው፣ክዛሬ፣ጅምሬ፣እዘልያልሁ፣🙏
@tgshumet7751
@tgshumet7751 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hanitilahun4726
@hanitilahun4726 Жыл бұрын
አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን
@HASENTUBEሀሰንቱዩብ
@HASENTUBEሀሰንቱዩብ 7 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@eeee2874
@eeee2874 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን'''ወንድሞቼ''ግንአንድየምጠይቅህነገር'''ውዳሴማረያምእያረኩእያለሁ''ጠቋረጠብኝ''ባቋረኩትነውየምጀምረውወይስከደገና'መልሱንነገረኝ'ስንትሰአእነደሚፀለይአስቀምጥልኝ''ለሁሉምእግዛብሔርያክብረልንድንግልማርያምታቆይልን
@roz5485
@roz5485 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን
@mssnoon1874
@mssnoon1874 2 ай бұрын
ቀለህወት ያሰማልን
@melkammelkam1616
@melkammelkam1616 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
በርታልን ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔስ ፀሎት ሳርግ ፍሽጊያ ነው እሚለቅብኝ
@ለምለምአለማየሁ
@ለምለምአለማየሁ 4 жыл бұрын
እኔም ያቃተኝ ይህ ነው በእውነት
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 жыл бұрын
ማርያምን ማታስ እንቅልፍ ይባላል ቀን ምን ልበለው 1 ቀን እንኳን በስተት አይተወኝም ግን እኔም አላቆርጠው እየተናደድክም ቢሆን ክክክክ
@mixasadatagnawa8898
@mixasadatagnawa8898 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalan wandamoche gin anem xayaqe alagn bamatsaly sat hasabe batatan yilal man mareg alabagn asati nagarugn anatem batsalotachu asabugn ehatachu walate sabat nagn🙏🙏🙏
@addisyeshitela973
@addisyeshitela973 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር የባረካችው 🙏🙏
@likinshiayichluem8264
@likinshiayichluem8264 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@cabynoma7313
@cabynoma7313 8 ай бұрын
Tebarekuln
@Mimimimi-jv5py
@Mimimimi-jv5py 3 жыл бұрын
Enameseginalen wedim tiru timirt new
@cghxggdgh6735
@cghxggdgh6735 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወድሞች በርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@meskimeski1519
@meskimeski1519 3 жыл бұрын
ገና ዛሬ ሰዉ ልሆነዉ መሰለኝ ድግል ትርዳኝ እናመሰግናለን ወድማችን
@መቅደስጌታ
@መቅደስጌታ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@b12qatar55
@b12qatar55 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን
@yeabelenat1749
@yeabelenat1749 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@eskadukhand994
@eskadukhand994 3 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@tamiratkebede9650
@tamiratkebede9650 2 жыл бұрын
Enamesegenalen wendemachin
@user-lm3ml9eo2h
@user-lm3ml9eo2h 2 жыл бұрын
እናመስጊናለን የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@mmaauuii7698
@mmaauuii7698 4 жыл бұрын
ፀጋዉንያብዛልን
@Bazawit
@Bazawit 3 жыл бұрын
kezi ketlo yalewun lakuly
@እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ
@እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@አልሚጌታቸው
@አልሚጌታቸው Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤️
@ggccc5108
@ggccc5108 3 жыл бұрын
ፀጋን ያብዛችሁ
@sarawedm9414
@sarawedm9414 3 жыл бұрын
Qàle hiwet yasemalen wedemachn ♰
@hanialem8068
@hanialem8068 3 жыл бұрын
tebarek
@user-ik3fn2iq7g
@user-ik3fn2iq7g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ወንድሞቼ የኔም ጥያቄ ነበር🙏🙏🙏🙏🙏
@timmelkateihiti5298
@timmelkateihiti5298 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወድሜ ያላዉኩትን አዉቄአለሁና🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናህ
@ፍቅርተስላሴናታኔም
@ፍቅርተስላሴናታኔም 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማል. እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን የኛ እንቁ
@hurmagoodhabasi2259
@hurmagoodhabasi2259 3 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማለን
@bazayih1230
@bazayih1230 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 3 жыл бұрын
ጸሉት ልጸልየ ሰል በጣም በጣም በጣም የደብረኛል ልጸልየ ሰል ያሰጥላኛል እንዳጸለኝ የከልከልኛል ከጸልየኩኝ በዋላ ገን እጀገ እጀገ እጀገ ደሰ የለኛል ምንፈሲ የደሰታል
@yaynea3350
@yaynea3350 3 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እኔም እንዳንቺ ነኝ
@fdr9598
@fdr9598 Жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@siteyenaalemu5740
@siteyenaalemu5740 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ 👍
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Kalehiy woetn yasemalen
@kalgalraya8913
@kalgalraya8913 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@Alshaday
@Alshaday Жыл бұрын
😪🤲👏👏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@benisiyagd2732
@benisiyagd2732 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@selam453
@selam453 2 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማል
በሞባይል ስልኬ ጸሎት ማድረግ እችላለሁ?
20:26
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 157 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 32 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 86 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 11 МЛН
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል አንድ
22:05
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 265 М.
ውዳሴ ማርያም እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ!
36:30
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 258 М.
ቅዱስ ሙሴ ፀሊም መንፈሳዊ ፊልም || saint moses black spritual full orthodox movie
1:53:53
Abba Heylemelekot yhays Tube አባ ኃይለ መለኮት ይኄይስ ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 32 МЛН