LTV SHOW: እንኳን የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ የማሊኒም ሙዚቃ አዳምጣለው.......... አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ (ክፍል 2)

  Рет қаралды 897,101

Gebet’a TV (ገበጣ)

Gebet’a TV (ገበጣ)

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@leyabejene8237
@leyabejene8237 4 жыл бұрын
በጣም ከሚያሳዝነኝ አብዛኛዎቻችን ስለ ሀጫሉ ሀገር ወዳድነት እና ኢትዩጵያዊነት ጀግንነት ያወቅነው ከሞታ በውሀላ መሆኑነው የእውነት ከጥቂት ስተቶቹ በቀር ይሄልጂ ጀግና ነው የተናገራቸው ስተቶችም ቢኖሩም ከነሙሉ ስተቶች ወድጀዋለሁ ሀዘኔ ጥልቅ ነው ሀጨ ነብስህን በገነት ያኑረው ወንድማለም😭😭😭
@maranatha391
@maranatha391 4 жыл бұрын
በትክክል
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@Getachwyosaf
@Getachwyosaf 4 ай бұрын
ሀጫሉ ኦሮሞንጂ ሀገሩን አይወድም
@samirashamsa1993
@samirashamsa1993 4 ай бұрын
dedab😈👿​@@Getachwyosaf
@Sara-sm6wm
@Sara-sm6wm 3 ай бұрын
ይብላቸው በሉት
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 6 жыл бұрын
....በጣም በጉጉት የጠብቀው ዝግጅት ነበር ቤቲ እንደተለመደው እጠያየቅሽን ለብዙዎች ግራ መስሎ ቢታይም በጣም ተመችቶኛል ህጫሉ የሰጠኸው ቃለ መጠይቅ እውነተኛ ማነትህን እንዳውቅ ረድቶኛል የአገር ፍቅር ስሜትህና ለብዙሀን የምታሰማው ድምፅህ ለአንተ ልዩ አክብሮት እንዲኖረኝ አድርጎኛል.እመሰግናለሁ
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 6 жыл бұрын
አጠያየቋ በጉሮሮዋ የምትናገረው ነገር ትቢተኛ ያስመስላታል። በዚህ ላይ አንዳንዴ የፖሊስ ጥያቄ አይነት አጠያየቅ ነው የምትጠይቀው።
@kalkalu8244
@kalkalu8244 6 жыл бұрын
Betiye Sewadat kkkkkk atyaykuan westwestee Nat
@fekaduzerai4633
@fekaduzerai4633 6 жыл бұрын
ወንድማችን አንተ ትልቅነክ ግን ያፍጠነች አጠገብ ያለችው ናት ቴዶ ጀለስካ አርያሽ አይደለም ፈጣረሽ ነው አጭክስ ሰገጤ አስተውይ ኧሮሞ ኢትዮጵያ 😯😯😯
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 6 жыл бұрын
Fekadu Zerai ...ኸረ ትንሽ ቀለል አርገው አ ማርኛውን ጀለሴ ማትሪክ ሆነብኝሳ!
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 6 жыл бұрын
Kalkidan Damenaw ....ነገ የሚለቀቀው እምዳያመልጥሽ ነፍስዋ! ይመችሽ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ስለቴዲ ስጠይቂው ለማሳሳት ብትሞክሪም አልተሳሳተም በጣም ጎበዝ ነው የራስ መተማመኑ ይገርማል
@ethiopiayene4964
@ethiopiayene4964 4 жыл бұрын
በትክክል በጣም ብዙ ጥራለች ለማሳሳት
@خليلال-ح2ذ
@خليلال-ح2ذ 4 жыл бұрын
ይገርማል እሷ ግን ውሻ ናት ደሞ ኦነግ ነህ? ስትለው አደለሁም አባባሉ ደስ ሲል አላህ ይመሰርህ
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
አዎ ትክክል ነው ።guys subscribe በማድረግ አበርቱኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iphoneapple6719
@iphoneapple6719 4 жыл бұрын
ቴድ ማለት እኮ ሙስሊሙን የማይድ አጋንት የዳኮን ተላላኪ ነው
@igo1071
@igo1071 3 жыл бұрын
ትክክል ይቺ ቤቲ ማለት መርዝ መዝ ሴት ናት ኦነግ ነህ ወይ ? ብላ በነገር ጠየቀችው ክፍ ነገረኛ ናት ይገርማል 🙏
@FesehaBule
@FesehaBule 8 ай бұрын
ሀጫሉ king የቄሮ አባት❤❤
@esayasnegusa929
@esayasnegusa929 Жыл бұрын
ሀጫሉ ሁንዴሳ ጀግና ነው ስለበለጣቸውም ነው የገደሉውት መግደለ መሸነፈ ነው❤❤❤❤
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
ለካ ድግሱ የቆየ ነው ወንድም አጫሉ ነብስህን በገነት ቸሩ መድሐኒያለም ያኑርልን።
@ormyiamuhammed4532
@ormyiamuhammed4532 4 жыл бұрын
Alaba.nafxayna.kana.baka.agarataniti.guba.oromo
@mz4290
@mz4290 6 жыл бұрын
አጫሉ ጎበዝ ልጅ:: ቤቲ ችግር አለብሽ ለምሳሌ: ስለተዲ ስትጠይቂዉ ብዙ ልታሳስችው ሞከርሽ አጫሉ ግን አስተውሎ ደመኞች አይደለንም እንኳን የሱን የማሊን አዳምጣለው አለሽ :: አጫሉ በርታ አስተዋይ ነኽ:: ቤቲ ትንሽ ብትለወጪ ቅን ጥያቄዎች ብታቀርቢ ጥሩ ነው::
@mussajarso8885
@mussajarso8885 6 жыл бұрын
I am very bet
@fitsumfikadu6105
@fitsumfikadu6105 4 жыл бұрын
Eko yeche muzi feti
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ
@ኢትዮጵያለዘላለምኑርልኝእ 4 жыл бұрын
Agasisi nati Beti setani litasasitewu betami eyemokerechi neberi ayinowa Hulu new yemikelawutewu echi eresa Tedi Ewuneti new Tedi demegnawu ayidelemi
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
አውቃነውእምታሥለፈልፈውግንሀጫሉመልካምልጅነውእናምልጆቹንአላህያሣድግለትባለቤቱንምእሚከባከብይሥጣት።
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
subscribe በማድረግ አበርቱኝ❤❤❤❤
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 жыл бұрын
ይቺ ሴት ከበስተጀርባዋ ምን አለ አጠያየቋ በጣም ነው የምትመርምርው ያልፈለገውን ያስወራዋለች እዴ እሱ ግን ጀግና ነው ኮፊደንሱ የኔ ጀግና ባጭር ቀርህ እኔ ኢትዮጵያ ነኝ
@elsanok9311
@elsanok9311 4 жыл бұрын
አወ አስገደሉት ከጀርባማ ነገር ኑሮ ነው ግማሹን ቆርጠው እያስቀሩ ያወጡት
@theone2993
@theone2993 4 жыл бұрын
ልጅየኮ ድብብቆሽ የማይወድ ላመነበት የማያመነታ ምርጥ ሃበሻዊ ልክ ማንኛውም ሰው ለብሄሩ ወገን እምደሚጮሁት እና ድምፃቸውን እንድሚያሰሙላቸው ሁሉ ሃጫሉም እንደዛ ነው ያደረገው ይሄ ደግም መላው ኢትዮዺያዊ ሊያደንቅለት የሚገባ ተግባር ነው! ምርጥ ጨዋታ አዋቂ ሃበሻዊ ነበር🇪🇹
@nooradem4158
@nooradem4158 6 жыл бұрын
እኔ አማራ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ ግን የአጫሉ ሙዚቃ ይመቸኛል በጣም ነው የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነህ ሀጫሉየ አንዳንድ ሠወች አንተና ቴዲን ያወራርዳሉ አንተም ቴዲም የሀገራችን ባለውለታ ናችሁ በዛ ላይ አንድ ላይም ሠርታችሃል ደሥ ሲል ሌላው ያሣቀኝና ያዝናናኝ ነገር ኦረመኛ የተነገረው ሁሉ የኦነግ ካርጋ አይደለም ያለከው ነገር kkkkkkkk
@blakbarry5577
@blakbarry5577 6 жыл бұрын
በራስ መተማመንክ ዋው ነው respect ✊
@rosehabesha4822
@rosehabesha4822 4 жыл бұрын
ONEG neh Sitlew Adelehum ababalu des Sil , I have watched it 100 time he looks like a little Kid ,, RIP my King , I am Tigre and Amhara , Endezih behiwote Alikeshe Alawukim My heart ❤️ is broken, you have such a pure Soul ,the love you have for your people is Unbelievable,,, Rest in Paradise King 👑 you will always remain in our heart ❤️ I wish I could listen Oromgna ,, Ethiopian people Loves you So much ,,, I wish you could wake up for one Second and see what Ethiopia 🇪🇹 looks like with out you ,, you are truly a legend it will never be the same ,, I Love you so so Much ever though I didn’t understand a single word of your Song
@ለሰውሞትአነሰው-ጸ7ቐ
@ለሰውሞትአነሰው-ጸ7ቐ 4 жыл бұрын
ሴትዮዋ ግን ጥያቄዋ ሁሉ በጣም የጥላቻ ጥያቄ ይመስላል አላህ ልጆችህን ያሣድግልህ በጣም ያሣዝናል ግን ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
@messitamene1176
@messitamene1176 4 жыл бұрын
አወ ሆብላ ነው የምጠይቀው ይች ቱልቱላ
@malokoya8045
@malokoya8045 Жыл бұрын
በትክክል
@lblb5443
@lblb5443 4 жыл бұрын
ይሄን ቃለ ምልልስ ካየው በዋላ ስለ አጫሉ ያለኝ አመለካከት ተቀየረ በጣም ትልቅ ሰው ነበርክ እግዚአብሄር ነፍስህን በገነት ያኑረው አንቺ ግን እርካሽ ዘረኛ ምጠይቂው ጥያቄ ሁሉ የዘርኝነት ነው እሱ ግን ከጠበኩት በላይ የበሰለ አስተሳስብ ያለው እንዳቺ ዘረኛ አይደለም በጣም ያሳዝናል አንቺና ጁዋር እያላቹ እሱ መሞቱ
@maranatha391
@maranatha391 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አማርኛ እንኳን የሚችል አልመሰለኝም ነበር
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 жыл бұрын
ምንም ገዘብ ቢኖር የአባትን ፍቅር አይተካም ልጆቹን ባዶ አስቀ ራቹ ብድር ይድረሳችሁ
@ሲፈንከሸገር
@ሲፈንከሸገር 4 жыл бұрын
Tkiki
@ኢስላምነውህይወቴ-የ2ቀ
@ኢስላምነውህይወቴ-የ2ቀ 4 жыл бұрын
በጣም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ 4 жыл бұрын
በትክክል እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣችሁ ሀጫሉ አልሞተም
@ethoipawit1585
@ethoipawit1585 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ። የህፃናት ልጆቹ ስሜት አመመኝ
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
አላህእነሡንምይድፋቸው
@nimonanuti8569
@nimonanuti8569 6 жыл бұрын
Hacalu thank you so much for your part in our struggle against dictators .👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪
@rabbirraailmasabaa7867
@rabbirraailmasabaa7867 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ
@አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ሚስኪን ሲያሳዝንንን እህህህህህህህ ውይ እናትህ አባትህ የኔ ጀግና ሀቅ መና ገር ችግር ነው ይመራል
@chakabachore8902
@chakabachore8902 4 жыл бұрын
በጣም ቅንና አዋቂ ነው። ሚዛናዊ ሰው ነው ለዚሁ ነው ያጠመዱት 😭
@sadasada2724
@sadasada2724 4 жыл бұрын
አጫሉ በእውነት ጀገና ነበርክ ለኦሮሞ ብዙ ታግለሐል ነብስ ይማር
@gememan2189
@gememan2189 4 жыл бұрын
ሀጫሉየ የኔወድም ነፍስህን ይማረው አንተ መልካም ሰው ነበርክ ግን ምን ይደረጋል ሰው ከፍቷል በጣም አዝኛለሁ የኔወድም ጀግና ነበርክ አሁንም ጀግናነህ ነፍስህን ይማረው
@ambowerkkuma6340
@ambowerkkuma6340 11 ай бұрын
ምን አይነት ውርጋጥ ጋዚጠኛ ነሽ አጠያየቅሽ በጣም ስነስርዓት የጎደለው ነው። እሱ ግን በትዕግሥት ጥበብ የሞላበት መልስ ነው የሰጠው ስነ ምግባር ከሱ ተማሪ ሀጫሉ የኛ ጀግና ልዑል እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን እውነተኛ ሰው ነህና የእውነት ቦታ ያኑርህ አንተ የእውነት በተለይ ለአምቦ ልጆች ልዩ ነበርክ በወያኔ ስንደበደብ እና ስን ታሰር ዝም በለህ መሮር ስትችል ብዙ ዋጋ የከፈልክ እና ለእውነት የታገልክ ሰው በምክር እና በተግሳፅህ ብዙ ወጣት ያዳንክ በልጅነት ዕድሜህ ለሀገር ለወገን የኖርክ እንዲሁም ለወገንህ ስትል የተገፍህ ጀግና ነህ ሁሌም በልባችን አለህ ሁሌም የምትማፀናት የአምቦዋ ኪዳነ ምህረት ዋስ ጠበቃ ትሁንህ ❤❤❤
@አማማኢትዮጵያ
@አማማኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
አጫሉ የኔጌታ ነፍስህን በአፀገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል ለቤተሰብህ ለወዳጆችህም መፅናናቱን ይስጣቸው አቼ ቤቴ የሚሉሽ ሰይጣን ነሽ አጠያየቀሽ ሁሉ በጣም የማይገባነው
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
ኡፍ የኔ ጌታ ነፍስ ይማር ምንም ቢሆን የፖለቲካ ልዩነት ቢኖረንም በከንቱ ስትሞት አንጀቴ በላኽኝ 😢😢😢😢
@mambarichneshweykeyoushbed2280
@mambarichneshweykeyoushbed2280 2 жыл бұрын
እሚገርመው በሱ ቦታ ብሞት ደስ ይለኘ ነበር እኔ ስለማረባ
@beleteaysan7316
@beleteaysan7316 5 ай бұрын
EHHH
@AlamYlima
@AlamYlima 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@اللهأكبر-غ5غ
@اللهأكبر-غ5غ 5 ай бұрын
😂
@lidukiyalidu
@lidukiyalidu 5 ай бұрын
Weye were 😂😂😂😂😂Ahune hida Koletam
@AyanawAssefa-mx8dx
@AyanawAssefa-mx8dx 4 ай бұрын
teketelew min riseraleh tadia
@شكرىشكري-ب2د
@شكرىشكري-ب2د 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ሀጫሉ ገዳዮችክ አላህ በአጭር ያስቀራቸው ኢንሻ አላህ አላህ እድሜአቸውን ያሳጥራቸዋል ወደ ፊት እሰራለሁ ስትል እንዴት እንዳሳዘንከኝ በቃ ብዙ ዘፋኞች ሞተዋል እንዳንተ ያሳዘነኝ ያበሳጨኝ የለም ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭 በአጭር እንዳስቀሩህ አላህ በአጭር ያስቀራቸው 😱😭
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
ምን አይነት ክፉ ሰውነች ዋው እቺሴት ክፉነች እግዚአብሔር ይገስፅሽ ለመብላት ተዘጋጅታቹ ተስዋላቹ እቺ ክፉ
@kidiy4491
@kidiy4491 4 жыл бұрын
Yene geta mariyamn betam asazenkegn 😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 Yene jegina ante lik nbrk oromgna balawukm musicahn gn esemawu nbr iko 💕💕💕💕💕 Nebishn begenet yanirewu 🙏🙏🙏
@አማላጀድግልአማላጀ
@አማላጀድግልአማላጀ 4 жыл бұрын
የኔ አባት ዛሬ ነው እየን ኺዲዎ ያየውት የምር ልጅን የማይፈልገውን ጥያቄ እየጠየቃችው እያስገደዳችው ለዝች ቀን አበቃችውት የስራችውን ይስጣችው አችና ጀዋር ያለድሜው የልጆቹን ደስታ ነጠቃችውት ክፉ ዎች የምር እየን እተርቢ ስሰማ አስለቀሰኝ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
እኔም 😭😭☝️💔
@አሜንበርሱፍቃድ
@አሜንበርሱፍቃድ 4 жыл бұрын
አፍፍፍ😭😭😭😭ያማል
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 4 жыл бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አስበሉት ፈጣሪ ገዳዮቹን ጥላቶቹን አንተ አሳውቀን ከማለት ሌላ ምንም ምለው ነገር የለኝም በጣም አሞኛል
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
እኔም ነደድሁ በሉት የኔ ጌታ እኔ ኢትዮቢያ ነኝ እህትህ የኔ ጀግና ነብስህን በገነት ያኑራት በሉህ እነነብሰ በላ
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@rhamahamedyoutube8242 ደምሪኝ ማር
@tadubezina5809
@tadubezina5809 6 жыл бұрын
Thank you Hachaloo, I found you very much informed and knowledgeable of what you are talking. Thank you once again.
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 4 жыл бұрын
Me too i couldn't expect this way it's really broken my heart. He was brilliant Rest & Peace 😭😭😭
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
የችሙጢ
@mohammadsumon5041
@mohammadsumon5041 4 жыл бұрын
ዘረኛም ቢሆን እኔ በጣም ነው የምወደው ቢቲ ግን በጣም ትገርሚያለሽ መርዝ ነሽ የኔ ጌታ ሳቅህን ስወደው ነፍስህን በገነት ያኑረው
@sadamohamed2455
@sadamohamed2455 4 жыл бұрын
ወይ ሀጫሉ ነቅተህባታል ይቺን ደረቅ በመጨረሻ ያልካት ነገር ተመቼቺኝ መርመራሺን ቀጥይ ዋው
@solomonshentema2614
@solomonshentema2614 6 жыл бұрын
Achalu Hundesa is our great hero,we're proud of him for the struggle he made,he is influential singer all over the world for empowering freedom of our nation.
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 6 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ቋቋው ባላቀውም አሊ ቢራና አጫሉ ደስ ትሉኛላቹ
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 6 жыл бұрын
@@wubitethiopia1113 ክክክክ ይሆናል
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 6 жыл бұрын
@@suman6350 ክክክ ባለትዳር ነኝ
@suman6350
@suman6350 6 жыл бұрын
Hayat Mohamed ውይ በቃ የባልሽ ኮንትራትሲያልቅ እንደሜቴክ ያለጨረታ ደግሞ እንዳያገባሽ እኔም እጫረታለሁ ! እሺ ሙሽሪት
@انازهره-و6ظ
@انازهره-و6ظ 6 жыл бұрын
ማለት ጉራጌ ድራሹ ይጥፋም ቢሉሽ አብረሽ ሆይ ሆይ እያልሽ መሞትሽ ነው።
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 6 жыл бұрын
@@انازهره-و6ظ እዴት አልገባኝም አባባላቹ
@Kiku-ec3xt
@Kiku-ec3xt 4 жыл бұрын
I feel like he was an honest person,he was a hero it hurts that he died in such a young age
@KiddistMamuye
@KiddistMamuye 2 ай бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑረው አጫሉ ድንቅ ሰው
@esayasnegusa929
@esayasnegusa929 Жыл бұрын
ሀጫሉ የኦሮውምኛ ዘፋኝ ኪንግ ነው ቤቲ የኔ ጀግና ነፈስህ በአፀደ ገነት ትረፍ
@dhibaayuelemaa4399
@dhibaayuelemaa4399 6 жыл бұрын
hacee koo nuufi jiraadhi......#bety # smart interview.. keep moving forward....God bless both of you
@legantegkidan8989
@legantegkidan8989 6 жыл бұрын
ሃጫሉ ጀግና ነው ዘረኛም አይደለም አንቺ ግን አጠያቀሽ ያስጠላል ማጋጨት ይመስላል :: ሀጨሉ በርታ ምርጥ ዘፈን እና ድምፅ አለህ ትር ጉሙ አንዳንዱ ቢከብደኝም:: I have your cd music in my car, even your music is the best from the youngest musicians what we hear now. Just for a coment for you please sing your future music beyond one region and sing for Ethiopia like the legend Alibira. The rest we are with you we will eager to hear your voice and music. Keep it up! The things she asked you about Esayas Afowork you have done great, that is not concern you. You are doing great!!!
@እናቴዉስጤናትአለምዬ
@እናቴዉስጤናትአለምዬ 4 жыл бұрын
ምርመራሽን ቀጥይ አላለም መሰል ልኳን ነገራት አፈር ያቅልልህ ከደጋጓች ጎን ያኑርህ🥺😭💔
@helenyemebetelj6009
@helenyemebetelj6009 3 жыл бұрын
ሀጩዬ የኔ ቀልደኛ ጀግና በጣም ታሳዝነኛለህ ነብስህን ይማረው ሁሌም አትረሳኝም ሀጩኮ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 3 жыл бұрын
እፍ ወስጤን በጣም ነው የሚነካኝ የዚ ልጅ አሞሞት እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም የምወዳት ጅራጅራ እያለች ስትዘፍንልኝ ነበሰች እናም በጣም ትጋብዘኝ ነበር ብንለያይም እንኮን በዚ ሙዚቃ አስታዉሽኝ እያለች እኔም የሱ ዘፈን ሁሌም እየዘፈንኩኝ ብቻ ከባድ ነው እፍፍፍ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
አንቺን የመሳሰሉ ድንዙዛን ናቸሁ ልጁን ያስበላችሁት።
@abduabdi246
@abduabdi246 6 жыл бұрын
You know what he’s true HERO and he’s a legend really
@derejehilegorges3519
@derejehilegorges3519 6 жыл бұрын
ጀግና ነህ አኮ አጫሉ ለገንዘብ ሳይሆን ለህዝብ የዜምክ ጀግና እንወድሀለን !!
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 4 жыл бұрын
@@tubetubeasdh1205 ነይ
@tubetubeasdh1205
@tubetubeasdh1205 4 жыл бұрын
@@emuahlmetube4149 እሺ ማር ብቅ በይ
@NanaAlshahrani-cc5ll
@NanaAlshahrani-cc5ll 5 ай бұрын
ቆዳ የሆነች ጋዜጠኛ ያው ደስይበላቹ ገደላቹት ፈጣሪ የጃቹን ይስጣቹ ጀግናችንን በላቹት😭😭😭
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
@ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 4 жыл бұрын
ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልህ....😢😢😢 ለዚህ አጭር እድሜያችን ይሄው እያዬን እንኳን ማስተዋል አቅቶናል ብቻ ልዑል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏😭😭
@kennaaraggaasaa9587
@kennaaraggaasaa9587 6 жыл бұрын
gotaa koo hacee gafaa xiiqii weddd yee oromo lij 💓💓💓sii qabachuu keenyaaf sin bonaa tokichaa qixee namaa kumaa 💕💕💕🌷🌷
@jdudhbdvhs2063
@jdudhbdvhs2063 4 жыл бұрын
ቤቲ ስለ ቴድ አጠበቅሽው እሳ ብዙ ልታሳስችው ሞከርሽ ደመኛ አደለንም እስከሚልሽ ድረስ ምን አይነት ተንኮለኛ ሴት ነሽ ግን
@alemyadengilmaryemliji4936
@alemyadengilmaryemliji4936 4 жыл бұрын
Uufffff endazichi tonkolegn sawo al gin lamennnn
@deehope9477
@deehope9477 4 жыл бұрын
She is mean! Hope she'll pay for the part she play on his death, I pray!!
@abn1008
@abn1008 4 жыл бұрын
Yichi ergum setyo kedrom minm yemiweded neger yelelat yeseytan melktegna nat wey atamr wey atafr denez endezich yalu kewket yetsedu sewoch nachew yemiyamsun.
@samuelalemayehu9106
@samuelalemayehu9106 4 жыл бұрын
Denez
@getinetamsalu7894
@getinetamsalu7894 4 жыл бұрын
Ye 666 wa Jezabel! Ke Awrew gar mititayew!
@mimikebede4456
@mimikebede4456 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ቤቲ በርቺ አጠያየቅሽ ለሙያው ያለሽን ብቃት በብዙ ስራወችሽ ያሳየሽ በራስሽ የምተማመኝ የራስሽ ልዩና እውነትን ህዝቦችች እዲውቁ ማንምበድፍረትና መታወቅ ያለበትን በጥበብሽ ተጠቅመሽበት ከራሳቸው እዲናገሩ ማረግ ትልቅ ችሉታ ነው በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!! 🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 6 жыл бұрын
Mimi Kebede ....ምን ላርግሽ የኔ እመቤት? አንድ አርቆ አስተዋይና እውነተኛ የጋዜጠኞችን እውቅ የአጠያየቅ ዘይቤ የሚያውቅ አንቺን አየሁ! ብዙ ግዜ እድሉን ባገኘና አንድ ሰው ይህንን ጥያቄ ቢያቀርብለት ብዬ የምላቸውን ስትጠይቅ አንዳንዴ " ይህች ሰው የሰውን አእምሮ ማንበብ ትችላለች" እስከምል የደረስኩባቸው ግዜዎች ነበር በተለይ ከጌታቸው ረዳ ጋር ያደረገችው ልዩ ቦታ ይይዛል..ይመችሽ
@obsetuman4236
@obsetuman4236 6 жыл бұрын
ቤትም አጫሉም አንበሶች
@samuelgirma1116
@samuelgirma1116 3 жыл бұрын
ሀጫ አንቴ ሁሌም ጀግና ነህ!
@nigistlee8875
@nigistlee8875 4 ай бұрын
Im not Ethiopian but i was born in Shashamene, Oromo r humble and kind people hachalu was talking the truth. RIP hero
@thinkbeforeutalk8507
@thinkbeforeutalk8507 4 жыл бұрын
I wish I can give you my life bring you back I mean it u are in my heart ❤ forever
@Firdoahmed
@Firdoahmed 4 жыл бұрын
Rest In Peace ✌️ Young and legend haacaaluu hundeessaa I love you ❤️😘💕Forever Bro. Rest In Peace ✌️ Bro
@አልሀምዱሊላሁሉምነገርለበ
@አልሀምዱሊላሁሉምነገርለበ 4 жыл бұрын
ምን አይነት ደነዝ ናት በአላህ እኔ ግን እሱንም አሁን ነዉ ያወኩት ግን በጣም አሣዝኖኛል ድፍት ያርጋችሁ የገደላችሁት
@meremomer9219
@meremomer9219 4 жыл бұрын
ቤቲ ልታሣሥተው ፈልጋ እንኳ አልተሣሣተም ውይ በጣም ያማል ፈፅሞ ከዘረኝነት የፀዳነው አጬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ሆኖም ወደማትመለሠውቦታ ሄደሀል ላትመለሥ አንተን የገደሉ ያቀዱ ቤታቸው ሞትይግባ አላህዬ ይሄን የመሠለሠው አጣን እእእእእ ለቤተሠቦችህ ለምትወዳት ባለቤትህ መፅናናትን እመኛለሁ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
ለምሳሌ የቴዲ ሀሳብ ምኑ ነው ማይመቸው ስለሄዋን የዘፈነው የናትንና የሴትነትን ክብረ ሚገልፅ፣ ስለስደት ለአፍሪካውያን ነፃነት፣ መግለፀ ስለኢትዮጵያ ማውሳት ፣ ስለፍቅር መስበክ፣ እረ ስንቱ ይህ ይቀልጣል ይህ ያሣል ሳይል ጥቅለል አድርጎ ደስ በሚል ዜማ ኡፍ ሙት ወቃሽ አያድረገኝ ይች ደረቅ ናት ምታሳስት ነብስህን ይማረው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 4 жыл бұрын
Hacuko we Eritrean also we miss u you gona soon 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tiyab1168
@tiyab1168 6 жыл бұрын
We love and adimire the love and dedication you have for your people. Keep singing in Afaan Oromo. We love you from Eritrea.❤ Oromo people are truly amazing people!
@amera9206
@amera9206 4 жыл бұрын
እውነትም ምርመራ በጣም አሳዘከኝ የኔ ጨዋ ለካ ሰው ሲያጡት ነው ማንነቱ የሚታወቀው ምናለበት ከመጀመሪያም እደዚው ባወኩህና በተረዳውህ ዘፈን አልደግፍም አልሰማም ነገር ግን አተነትህ አጀቴን በላኝ ኦሮሞኳን ባልሆን ልቤን ነካሀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አረ አሁንስ ፍትህ ለህዝቤ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
@ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 жыл бұрын
እኔ ሙዚቃ ስለማልሰማ አላውቀውም ውይ ሲያሳዝን በጣም ጥሩወጣት ነው የተገደለው ዘረኛ ሆኖ እሚሉ እነሱው ናቸው ዘረኞች በጣም አሳዘነኝ እየሞቱ ላሉት ተገደሉብን እያለ ሲጮህ ወይ አገሬ እሱንም ገደሉት ተገደሉብን እያለሲጮህ እሱንም ከሚሞቱት አደረጉት የስራቸውን ይስጣቸው አሏህ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
ምንዴረጋል አበለሉት ኡፍፍፍ😭😭😭☝💔
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ
@ፋፊነኝየሙስሐፍተማሪነኝ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@roselovelululove9342
@roselovelululove9342 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው አጫሉ በጣም ምርጥ መልስ ነው ጥሎብኝ ይቺን አልወዳትም ደሞ አጠያየቃ
@mimiamente1177
@mimiamente1177 4 жыл бұрын
WHAT A HUMAN BEING. RIP MY HERO
@mesibrhane78
@mesibrhane78 4 жыл бұрын
በጣም ገርና ትሁት እንደሆነ ያስታዉቃል እሄ ክፍ መርዝ ጀዋር መሐመድ አስበላዉ መፅናናት ለናቱ & ለቤተሰቡ እመኛለሁ ያማል በልጅነቱ በሉት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 4 жыл бұрын
የእውነት ይሄን ቃለ - መጠይቁን መጨረስ አልቻልኩም ፣በጣም ፣እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ።
@ramatoyoub9669
@ramatoyoub9669 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መጨራሻላይ ምንአንዳላት ምርመራሽን ቀጥይ አላት ተምድያ ምድያ ሢራሩጡ አሰገደሉት አይ ነብሠ ገዳዬች አሁን እቅልፍ ይይዛችሁ ይሆን የልጆችን አባት ጀግና ኢቱዩጰያ እመገሉአረመኔወች ፈጣሪ ይፍርድበቸው የሀቁ ጌታ
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 2 жыл бұрын
አሥተያየቷ እራሡ ሢያሥጠላ የኔጀግና ሂወትህ ቢያልፍም ሁሌም ቢሆን ጀግና ነህ
@sadasada2724
@sadasada2724 4 жыл бұрын
ሐጫሉ በእውነት ጅግና ነብርክ ነብስ ይማር ቢቲ ግን ስለ ቴዲ ስጠይቂ ምነው አጠበቅሽው አጥፍተሻለ ለቤተሰቦችሕ መፅናናት እመኛለው
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
💖💖💖💖💖ከምወዳቸው መሃከል አንተ አንዱ ነክ ሁሌም ለዘላለም 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@hawiinetoroshawaash4850
@hawiinetoroshawaash4850 6 жыл бұрын
Thank you hacee😗😗😗😗😍😍😍😍😍❤💚❤💚❤
@robelkidane9995
@robelkidane9995 6 жыл бұрын
i am from tigray...i really loved you
@slamamm919
@slamamm919 6 жыл бұрын
ውነት በጣም። አዝናለው። አሻሉ አይዞክ ስታወርል ታሳዝናለክ ።
@josetorro4129
@josetorro4129 4 жыл бұрын
Hichaluu. I am Eritrean and came to know you after your death. May God rest your soul. I wish you lived to see your people's Liberated and democratic life. Ethiopia needs people like you. Truly you remind me of some Eritreans with the same fate like yours. Man Life as African...
@መልካምነትለራስነው-ቨ7ጠ
@መልካምነትለራስነው-ቨ7ጠ 6 жыл бұрын
ሀጫሉ አንተ ጀግና ነህ ባንተ ከመጡብኝ ህይወቴን ከመስጠት ወደኃላ አልሽሽም ምክንያቱም እውነታን ነው የምትናገረው አትስማቸው ምድረ ጥንብ ዘረኛ አንተን ክፉ በተናገሩት ምላሳቸው አንድቀን ያፍሩበታል ነፍ አመት ኑርልን
@ተመስገንሚስጥር
@ተመስገንሚስጥር 4 жыл бұрын
አይ ህይወት መስጠት እኔማ አላውቀውም ነበር ከሞተ ቡሃላ ወደ ቡሃላ ተመልሼ ስለሱ መስማት ጀመርኩ
@betireta192
@betireta192 4 жыл бұрын
አሽቃባጭ ሁላ
@hayatmohammed3662
@hayatmohammed3662 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው የውነት አንተ ልዩ ነህ ያቴዲ ካንተ ጋር አይወዳደርም ሙዚቃህን በጣም ነው የምወደው ኦሮሞኛ አልችልም በቃ ውብ ነህ
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 6 жыл бұрын
ቅናት ቅናት አማቶን ገደላት. ቴዲ አገር ነው የማሥበው. እንዳንች ዘረኛ ያለው ሰውን ሲለያይ ይኖራል
@eluelu6166
@eluelu6166 6 жыл бұрын
የሁሉም የኢትዮጵያ ዘፋኞች ትልቅ ችግር እውቀትን በማይጠይቅ እና በተፈጥሮ በተገኘ ድምጽና ትንሽ የግጥም ችሎታ ስለታወቁ ሁሉን ያወቁ የመስላቸውና የፖለቲካ የኢኮኖሚ ምናምን ተንታኝ ሆነው ይቀርባሉ። ሃጫሉ ጥሩ ዘፋኝ ነህ ግጥምህም አሪፍ ነው የፖለቲካ እውቀትህ ግን ስሜት የተጫነው የመስላል።
@southgunner21
@southgunner21 5 жыл бұрын
Chiger nw simetin yemiametaw. anchi chiger mech ayesh.
@KooketTagenu
@KooketTagenu 3 ай бұрын
Goota oromoo Hacee koo Afaan sii atuu barbaduus hin dandeenye intalattiin . Luubbuun kee jennaata keessaa haa bultuu Dhiraa koo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@christinebadede7608
@christinebadede7608 6 жыл бұрын
My hero hachalu hundesa sanyii gottaa ijaa barbada 😍😍💪
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
Wow I really didn't know that he was this much genius! I really proud how you answered her strong question! God rest you on peace my brother!
@amsaleyimer
@amsaleyimer 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ አለ ሀጫሉ። ብዙ መስራት ሲችል ቢለየንም በሳል ንግግሮቹ እና ሙዚቃዎቹ በተለይ ጅማ ጅርተቲ አይረሳኝም
@pastorjfranck5049
@pastorjfranck5049 4 жыл бұрын
I am from France . I like Ethiopia in unity , please government of Ethiopia make peace in Ethiopia no fighting. Peace for all Ethiopia . Peace for Oromo people no discrimination. Peace Aramaic people peace for Romaric people peace for Eritrea peace for Ethiopia. Very sad the death Hachalu the Ethiopian Oromo musician
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-አ5ጠ 4 жыл бұрын
እች ነቀዝ ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቅ ሀጫሉ ግን ምርጥ መልስ ሰጠሽ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት የኑሪህ ወንድሜ
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 3 жыл бұрын
እኔ ገና ሳይሞት ሰምቸው በጣም ነበር የምወደው አመላለሱ እሷ ግን ዶማ ናት እኔ አማራ ነኝ ግን ማንንም አልጠላም ጌታን ዘረኛ ግን አልወድም እና ሲሞት በጣም አዝኛለሁ ሲቀጥል ስለ ሚኒሊክ የተሳሳተ ነገር እንዲናገር አደረጉት ሲቀጥል ጭንቅላቱ በጌታ በጣም አደንቀዋለሁ የማንም አባል አይደለሁም አለ እና ስለቴዲ የመለሰው መለስ በተለይ ኢትዮጵያዊ አይደል ሲል ስሙ ሰዎች ሁላችንም ማንነታችን እንወዳለን ስለዚህ ብሄሩን ቢወድ ዘረኛ አያስብልም
@gebreegzaber9546
@gebreegzaber9546 6 жыл бұрын
I’m not Oromo but I love his music, so he doesn’t have to sing his song in Tigrinya!
@gebreegzaber9546
@gebreegzaber9546 6 жыл бұрын
medhane girmay: I can tell you are not from Tigray. Tigray people love all ethnic groups in Ethiopia and believes Tigray people is Tigraway Ethiopiawi!
@ademaahmed7087
@ademaahmed7087 6 жыл бұрын
Aby Gebre we love you bro from oromia❤️💚❤️🇪🇹
@gebreegzaber9546
@gebreegzaber9546 6 жыл бұрын
AmharaFirst እንዳንተ አይነት መርዞች ናቸው እንደዛ ያሉት: ሁሉም ብሄር ውስጥ እንዳንተ አይነት አለ:
@nourelhassan5235
@nourelhassan5235 6 жыл бұрын
Long live hacalu ❤💪👌
@mekbebaschalew7883
@mekbebaschalew7883 6 жыл бұрын
Thank you Bety for the wonderful interview you had with our beloved artist, Hacaaluu!
@suzisuzichannel1237
@suzisuzichannel1237 5 жыл бұрын
ዋዉ ብያለሁ አጫሉ የምር ተመቸከኝ ለካ የጠላሁክ በደብ ስለማላዉቅህ ነው በተለይ ስለቴዲየ የገለፅከዉ አገላለፅ ተመቸኝ ቤቲ ልታጣላ ነበረ ጀግና ብየሀለሁ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ሀበሻ ስንሞት ውድ ነን ሀጫሉ ቀና ብሎ ቢሰማን ይህን ኮሜንት የምያነብ ቢሆን ኖሮ ይታዘበን ነበር ሳይሞት በፊት የእርግማን መአት ነበር የምታዘንቡበት ሲሞት ደግሞ ሀጫሉዬ የውሸት ፍቅር ሰው በሰው ቢከበር ሰውን እንደሰውነቱ መውደድ ማክበርም ቦታም መስጠትም በጨዋነት አንደበታችንን ገዝተን መኖር ብንችል ለራሳችን ስንል እውነተኛ ብንሆን ባይ ነኝ
@selamawitbirehanu8108
@selamawitbirehanu8108 4 жыл бұрын
እኔ ምንም ማለት አቃቶኛል እግዚአብሔር አምላክ የሠማዩን ቤትህን ያሣምርልክ😂😂
@samg.7861
@samg.7861 4 жыл бұрын
መልካም ሰው:: የኦሮሞን ትግል በሰላማዊ መንገድ የሚገልጵ:: የአንተ ንፁ አምላክ እነዚህን ጨቃኞችን ያጋልጣል አይቀርም:: ነብስ ይማር::
@ademaahmed7087
@ademaahmed7087 6 жыл бұрын
ሃጫሉ ሁንዴሳ የእትዮጵያ ኣንደኛ ኣርትስት❤️💚❤️/🇪🇹
@ademaahmed7087
@ademaahmed7087 6 жыл бұрын
Meron Bekele honwal eko anchi duketam
@yantewbechnege1006
@yantewbechnege1006 6 жыл бұрын
Hahaha atasqg ehti
@Mengdot
@Mengdot 5 ай бұрын
He was an amazing human being. God bless his soul. You were so fair and a man of principle. Rest in heaven. You were proud of your background. It should be strongly supported there is nothing is wrong with that. You are an Ethiopian hero. United Ethiopia is the answer. We are better together. We all have Oromo in our blood. That is for sure.
@etetewami9042
@etetewami9042 4 жыл бұрын
እረጠያቂዋ ምን አይነት መጠየቅ ነው ?እባክሽ እሱ አስተዋይ ነው ክፉ ቃል አየወጣውም አገርንም ህዝብንም የሚወድ ልጅ ነው ነብስህን ፈጣሪ ከገነት ያኑረው አገርህን ስለምትወድ አከብርሀለሁ
@luqmanibrahem9301
@luqmanibrahem9301 4 жыл бұрын
የአስተሳሰቡ ጥልቀት ፍፁም ከገመትኩት በላይ ነው። ሞቱ በጣም አሳዛኝ ነው። ይህን ሰው ኦሮሞ ግዙፍ መሳሪያ ነው ያጣው። እሱን የሚተካ ለማፍራት መጣደፍ ያስፈልጋል።
@እናቴዉስጤናትአለምዬ
@እናቴዉስጤናትአለምዬ 4 жыл бұрын
እድሜ ለጅዋር ብትወልድም ማስገደሉ አይቀርም ለራሱ ጥቅም ስል
@maranatha391
@maranatha391 4 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው የተገርምኩት አሁን እያየሁት እንደዚህ አልመሰለኝም
@mytube2450
@mytube2450 4 жыл бұрын
Betam!
@1235-t1r
@1235-t1r 4 жыл бұрын
@@እናቴዉስጤናትአለምዬ አረ ባክሽ ሌላስ
@segnitolessa9225
@segnitolessa9225 4 жыл бұрын
i know its just irreplaceable!!!!
@zmisganaw
@zmisganaw 4 жыл бұрын
I was wrong about hichalu, now I understand why ethiopia enemy killed him to destabilize the country! Although I have differ on some issues with him, he stand for what he believed. Ethiopa lost a great person. RIP
@sadaahmed114
@sadaahmed114 4 жыл бұрын
🙏🏼
@Asmelash2023
@Asmelash2023 4 жыл бұрын
he was the most influential man who was controlled 'Qeerroo', but Nefxegna fear Qeerroo to death, now you can understand the calculation why Nefxegna killed him
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 жыл бұрын
@@Asmelash2023 ጃዋርና በቀለ በወያኔ ጉርሻ ከሚኖረው ከኦነግ ሸኔ ጋር ተባብረው በሉት። ሀጫሉ ኢትዮጵያን የሚወድ ልጅ ነበር። አንተ ራስህ ጠላቱ ካልሆንክ በስተቀር ገዳዮቹን ማወቅ አይከብድህም። ኢንተርቪው አደረጉት፣ ቤቲን ሲሰናበታት ፣ ምርመራሽን ቀጥይ ብሎአት ነበር። የጃዋር ቴሌቪዥን ላይም ጋዜጤኛው እንኩዋን ወደምርመራችን መጣህ አለው። ስቱዲዮው ውስጥ የሚያስፈራ ድምፅ የሚሰማ ይመስላል። ፊቱን ደጋግሞ በድንጋጤ ያዞር ነበር። ቆርጠው ከአማራው ጋር ሊያጣላው ይችላል የሚሉትን ለቀቁት። ምናልባት እሱን ባይልላቸው ኖሮ እዛው ሊገሉት ይችሉም ነበር። እግዚአብሔር ሳይውል ሳያድር ፍርዳቸውን ይስጥልን። ሀጫሉ ላመነበት የሚሞት ጀግና ኢትዮጵያዊ የአምቦ ተወላጅ ነበር።
@tsehafitaezaz7665
@tsehafitaezaz7665 3 жыл бұрын
@@Asmelash2023 lol ciao juntaw, yall locked him up for 5 years and now wants to act like his friend. His own words in his last interview was ”anyone who are oromo and goes to Mekelle to co-operate with tplf are a great shame”
@Asmelash2023
@Asmelash2023 3 жыл бұрын
@@tsehafitaezaz7665 neftegna, locked and killing is two different things.
@yergalemjimma273
@yergalemjimma273 4 жыл бұрын
አንቺና የ omn ጋዜጠኛ ጉዮ ናችሁ የማይሆን ጥያቈ ጠይቃችሁ ያስበላችሁት
@GachSida
@GachSida 4 ай бұрын
አጫሉ ጀግናችን ነበርክ 1 አጫሉ ከ35ሚልዬን ከነእከሌ እጥፍ ትበልጣለህ ጀግናችን
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 4 ай бұрын
😂😂😂እየሔድክ ቀፎ ነገር ትግሬን ወይ አማራን ነው መቸም መርዘኛ
@saratadessenegewo2059
@saratadessenegewo2059 4 жыл бұрын
What a great personality and confidence you had ........Hachalu rest in peace . You are a hero !!!!
@asefudebalke3755
@asefudebalke3755 4 жыл бұрын
የሷ አጠያየቅ ግን እንደዱ አመላለስ አይደለም እሱ ግን ብትገፋ ብትገፋ ብትገፋው መልሱ ጥላቻ አይደለም በመጨረሻም ምርመራሽን ቀጥይ ብሎ አሹፎባት ሄደ፣ ጋዜጠና ሳትሆን መለክተኛ ነች፣
@miskore7228
@miskore7228 4 жыл бұрын
ነብስህ በገነት ያኑረው የኔ ወድም
@skysk5469
@skysk5469 6 жыл бұрын
We love you Hacalu. Don’t listen to those who wants to divide us!!!
@oooo8617
@oooo8617 4 жыл бұрын
ግን ይቺ ልጅ እንዴት እንደምጠላት ምን አይነት ጥያቄ ነው የምጠይቀው የፈጣሪ ያለህ ስጋዬን የባላ ደሜን የጠጣ የዘላለም።ህይወት አለው ይላል ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁንና ይህ ልጅ ሁሌም ይገሉኛል እንዳለ ሞተ ነገር ግን ይሀን ግዜ 1 ግዜ እንኳን ንስሀ አልገባም መቼ እንደምንሞት እንኳን አናውቀውም በጣም ታሳዝነኛለህ ነፍስህን ይማረው ይቅር ይበልህ
@elsuu3983
@elsuu3983 6 жыл бұрын
Moti jiba Jabba maltu jibba Haccaaluuuu koo Haccaaaluuu koo Tokkicha Qixeeee Namaaa Dhibaa 😘😘😘😘😘 Yaron dhagefdhu imimni ijara naa yate uuuuufff Rabi umuri koraa hirs'e sif haa dabalu Gufun ileee sii hin dhayin haceeeee koo kooo kooo uuuuuu ❤❤❤❤
@giinchiishawalixaadestakeb1436
@giinchiishawalixaadestakeb1436 6 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ ውስጤ ነው amen amen raabii aceekeenyaa nuf ya eguu waal mararfachu qabna nuttiii dinii keenyaa waayigedumaan ettii dhagayeemeraa gugubataanii jiiruu👌 ✔✔💖💖💖❤💪💪
@elsuu3983
@elsuu3983 6 жыл бұрын
@@giinchiishawalixaadestakeb1436 Wan ofi koo dhisi issan baran marzi dhugu sababa kenyati oso tedi ta'e kirkirtu du'a 😂😂😂😂😂 hace &oromo long livee 💕👌
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 49 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 26 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 12 МЛН
ሀጫሉ ከመገደሉ 1 ሰዓት በፊት ለምን ደወለላት? ቤቲ ተነፈሰችው!
17:47
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 452 М.
ARTIST HACAALUUN "OROMOON BIYYA IJAAREE" 08 11 2010
17:05
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 4,4 МЛН
Must watch Haacaaluu Hundeessaa interview with 1 fm radio
14:38
Hunda Duniya
Рет қаралды 26 М.
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 49 МЛН