ሉዓላዊ (Lualawi) ከግጥም ጋር - ዘማሪ በረከት ደጀኔ "SOVEREIGN " with LYRICS Bereket Dejene (OFFICIAL CHANNEL)

  Рет қаралды 3,414,418

Bereket Dejene official

Bereket Dejene official

Күн бұрын

Пікірлер: 836
@BereketDejeneofficial
@BereketDejeneofficial 3 жыл бұрын
This is official channel of Bereket Dejene. Even if we originally launched the song through Great Art Pro(owned by Ephrem Amare), As per repeated request for clear audio and need for lyrics, we have launched this as a revised version. For this reason feel free to use both channels bless you.
@abdimohmmed3894
@abdimohmmed3894 3 жыл бұрын
9-
@mesfin29
@mesfin29 3 жыл бұрын
@@abdimohmmed3894 o
@jesusislord9447
@jesusislord9447 3 жыл бұрын
We need to hear your testimony, pls brother! Where can we find it?
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 3 жыл бұрын
U r blessed bro
@haleabiy3074
@haleabiy3074 2 жыл бұрын
Hhhhhhhhhh
@lenykiyya6329
@lenykiyya6329 10 ай бұрын
Who is still listening to this song in 2024
@Asther567
@Asther567 8 ай бұрын
Forever❤
@mekdesfisehaofficial3429
@mekdesfisehaofficial3429 8 ай бұрын
እኔ
@MeklitYohannes
@MeklitYohannes 6 ай бұрын
Me
@abenezernewcreation4020
@abenezernewcreation4020 6 ай бұрын
Ask 2025
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 5 ай бұрын
Me
@Mercy777-y7x
@Mercy777-y7x 27 күн бұрын
ማነው ይሄንን መዝሙር 2025 የሚሰማ❤😂🎉😅
@wisdomht1230
@wisdomht1230 3 жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ካልሆነ በቀር ሰው እንዲህ ብሎ መዘመር አይችልም። ይህ ከውስጥ ማንነት ተቆርሶ የወጣ ቃላት እጅግ ብዙዎችን እንደሚያበረታ አምናለሁ። ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ወንድሜ ታሞ ነገር በከበደኝ ሰአት ላይ ነው ባለፈው ሳምንታት ይህን መዝሙር አግኝቼ የተበረታታሁት። አሁንም ይህ መዝሙር ሀሳባችን ተቃንቶ ጌታ ላይ ብቻ እንድናተኩር ይረዳናል። ጌታ አሁንም በምህረቱ ብዛት ሸፍኖ ዘመንህን ሁሉ በብዙ ቅባት እንድታገለግለው ይርዳህ።
@sarasare7242
@sarasare7242 2 жыл бұрын
ወነትነው
@ashagredage6216
@ashagredage6216 2 жыл бұрын
😪እውነት ነው አሜን
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
እዉነት ነው
@kiyaaman3684
@kiyaaman3684 Жыл бұрын
Kkfs
@tsegayeagozi1710
@tsegayeagozi1710 Жыл бұрын
@famouspersonalitys3094
@famouspersonalitys3094 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን በማልፊበት ፈተና ውስጥ ይሄ መዝሙር ደጋግሜ በሰማሁ ቁጥር ውሰጤ በጣም ተቀይራል አግዚአብሄር ዘመንህ ሁሉ በደሰታ ይቀይረው እግዚአብሄር ልአላዊ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏
@KalkidanKalkidan-tc2jy
@KalkidanKalkidan-tc2jy 5 ай бұрын
Aman 🎉🎉❤❤
@hannamengistu8257
@hannamengistu8257 3 жыл бұрын
በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና በየለት ውሎዬ ሳልፍ በጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከዛስ እንዴት ለማ መቼ በማ ቀጣዩስ ወዴት በዚ ሁሉ ነፍሴ ስትጨነቅ ያረጋጋል አንድ ነገርን ማወቅ ሉዓላዊ ብቻህን ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም ሉዓላዊ አንተን ደርሶ ሚጠይቅ የለም ሸማኔው አንተ የህይወቴ ሸማኔ ሸክላ ሰሪው አንተ የሕይወቴ ሸክላ ሰሪ ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ ኦሆኦሆኦሆ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሕይወት ሉዓላዊ ነው ሉዓላዊ ብቻህን ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም ሉዓላዊ አንተን ደርሶ ሚጠይቅ የለም
@tiruworkayele738
@tiruworkayele738 3 жыл бұрын
በረከት ተባረክ ። በመንፈስ ምሪትና በፀጋ ቅባት ከፀባኦት የተሰጠህ እዉነተኛ ከሕይወት የተቀዳ የብዙዎች መፅናኛ የሚሆን ዝማሬ ነው። ለኔ ባለሁበት ሁኔታ ትክክለኛ ከጌታ የተላከልኝ መልዕክት ነው።
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
እህታችን ሃኒ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🏽
@martamebrahtu1240
@martamebrahtu1240 3 жыл бұрын
Waaw bless you
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 3 жыл бұрын
Thank u Hanna be blessed 💖
@helendenbel9698
@helendenbel9698 3 жыл бұрын
Wawa bless you brother
@natshoa
@natshoa 7 ай бұрын
ማነው 2024 እየሰማ ያለው ✝️
@MeklitYohannes
@MeklitYohannes 6 ай бұрын
Ene
@yohannisgenie
@yohannisgenie 5 ай бұрын
❣❣❣❣❣💕💕💞💓💗
@blackmoodruball
@blackmoodruball 5 ай бұрын
ene
@blackmoodruball
@blackmoodruball 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤✝✝✝✝💖
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 4 ай бұрын
እኔ እኔ በጣም በዚህ መዝሙር እየተጽናናውበት ነው በቃ ሉአላዊ ነው እንድል አድርጎኛል ጌታ በስራው አይሳሳትም ወንድማችን ዘመኑ ይለምልም
@selamawitthomas1689
@selamawitthomas1689 Жыл бұрын
ህይወት ሲደክመኝ; ባዶነት ሲሰማኝ; ተስፋ ስቆርጥ; ዙርያው ሲጨልምብኝ; ይሄን መዝሙር ስሰማ እበረታለሁ በቃ መንፈሴ ነዉ ሚታደሰዉ እንባዬን እያፈሰስኩ ነው ማዳምጠዉ❤ እዉነት ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ🙏 ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@Lateratesfaye
@Lateratesfaye Жыл бұрын
Why are you subscribed to The Weeknd, Selena Gomez and other earthly people.. haaa???
@abebaweshetu6156
@abebaweshetu6156 4 ай бұрын
😮
@abdiradi5087
@abdiradi5087 3 ай бұрын
አንድ ቀን አዲስ አበባ አቶ ፕስተር አካባቢ ሰው ቀጥሮኝ እየጠበኩት ነበር ባጋጣሚ ከአንድ መጽሐፍ ቤት ተከፍቶ የሰማሁት እኔ የሙስሊም እምነት ተከታይ ብሆንም ይህንን መዝሙር በሚሰማበት ሰዓት አንድ ትልቅ የደስታ ስሜት ትሰማኛል
@sitoosirchoo3898
@sitoosirchoo3898 3 ай бұрын
🎉come to Jesus sister ❤
@top5withmati
@top5withmati 2 ай бұрын
you will be safe if you trust him
@DawitDinku
@DawitDinku 2 ай бұрын
3 ሶስት ቤተሰቦቼን በ20 ቀናት ውስጥ በሞት አጥቻለው😭😭😭😭 በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ካልሆነ በቀር ሰው እንዲህ ብሎ መዘመር አይችልም በጣም የሚርገርም መዝሙር ነው እኔ በጣም በህይወት ውስጥ ትልቅ ቦታና ስፍራ ያላቸው 3 ሶስት ቤተሰቦቼን በ20 ቀናት ውስጥ በሞት 😭😭😭😭 እግዚአብሄር ሉዓላዊ ነው፡፡ እግዚአብሄር ሉዓላዊ ብቻህን ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ ለምን እንዲ አደረክ አንተ አትባልም ሉዓላዊ አንተን ደርሶ ሚጠይቅ የለም
@Mihre-ol3bk
@Mihre-ol3bk 2 ай бұрын
I'm sending my prayers and love! አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናናህ ወንድም!
@israelelnathan6435
@israelelnathan6435 11 ай бұрын
የሚወዷትን ልጃቸውን ያጡት የስራ ባልደረቦቼ የልጅነት ባሏን ያጣችው ጓደኛዬ እግዚአብሔር ሉዐላዊ ነው ብላችሁ ከእርሱ ጋር መስማማት ይሁንላችሁ!!!! መንፈስ ቅዱስ ያፅናናችሁ!!!እርሱ እግዚአብሔር የደስታን ምንጭ ያፍልቅላችሁ!!! ሀዘናችሁን አስረስቶ ከፊታችሁ ታላቅ ፍስሀን ያዘጋጅላችሁ!!!እግዚአብሔር ይካሳችሁ!!!የሀዘን ማቅ ይገፈፍ!!! ይስሐቅ ይሁንላችሁ!!! ቤታችሁ በክብሩ ይሞላ!!! ጌታ ደስ ያሰኛችሁ!!! ዘመናት አልፈው የእግዚአብሔርን ማፅናናት በአደባባይ የምትመሰክሩ ያድርጋችሁ!!! ቤታችሁ በፍፁም ሰላምና እረፍት ይሞላ!!!! ለክብር ሁኑ!!!በጌታ በእየሱስ ስም አሜን!!!
@ብልፅግናለኢትዮጵያ
@ብልፅግናለኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
እኔ ሺሮና በርበሬ ሲጎለኝ እግዚአብሔር ለይ አጉረመርማለሁ, ዘማሪዉ ግን በግል ህይወቱ በከባድ መከራና ሀዘን እያለፈ "ብቻህን ልዓላዊ ነህ" ብሎ ሲዘምር ማየት ለእንደኔ አይነቶቹ ቆም ብለን እንድናስብ ያስተምረናል, ያከበርከዉ ጌታ ይባርክህ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 3 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር የብዙዎችን የውጣ ውረድ የህይወት መንገድ ጥያቄዎች የሚመልስ ሰማያዊ ዝማሬ ነው God bless you guys Thanks!!!!!
@jusesmylord914
@jusesmylord914 3 жыл бұрын
Amennnnnn 100%
@Beya92693
@Beya92693 Жыл бұрын
Betkkl
@yodahetube
@yodahetube 3 жыл бұрын
ታውቃለህ ቤኪ ያንን የሀዘኑን ጊዜ አስታወስከኝ እናቴ ስትሞት ከእ/ር ሀይለኛ ነገር ውስጥ ገብቼ ነበር ምክንያቱም ገና 20 አመቴ ነበር ለምን በዚህ ጊዜ ልትወስዳት ፈለክ ብዬ ግብግብ ገጠምኩ ግን በጣም ሚገርመው ቶሎ መለስ እላለሁ ባንተ የህይወት ካልሉሌተር ውስጥ ልክ ነው ስሌቱ እላለሁ ከዛ ደግሞ ሲከፋኝ ደግሞ ለምን እላለሁ አንድ ቀን ግን እ/ር ሁሉንም ነገር አስረዳኝ ከዛ በሃላ ለምን ብዬ መጠየቅ አቆምኩኝ የእናቴን ሞት ለምን ሚለውን ትቼ በሱ የጊዜ ላልኩሌሽን ውስጥ ሁሉ ነገር እንዳለና እ/ር ማንንም ሰው ያለ ምንም ነገር እንደማይተው ገብቶኛል የሆነ ነገር ሲቀማን በምክንያት ነው ግን ለበጎ ነው እሱ ሁሌም ሉዋላዊ ነው ለምን ተብሎ አይጠየቅም ምክንያቱም ሁሌ እሱ ልክ ነው አውቃለሁ ለምን ብለን ምንጠይቀው ካለንበት ነገር የተነሳ ነው ግን እሱ ሁሌ ልክ ነው በስራው ይሄ ገብቶኛል በህይወቴ ብርክ በል ቤኪዬ እ/ር ይህንን የእውነት ብርሀን ስላበራልህ ደስ ይበልህ ይሄ ከሰማይ ካልተሰጠ በስተቀር ሉአላዊ ማለት በችግሮቻችን ላይ ከባድ ነው ብርክ በል ዘመንህ ይባረክ
@amaremekonnen2226
@amaremekonnen2226 2 жыл бұрын
የዛሬ አመት ወንድሜ ታሞ ሆስፒታል ተኝቶ አብረን ይሄን መዝሙር እናዳምጥ ነበር ዛሬ እሱ የለም ነገር ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ::
@birukashamo4346
@birukashamo4346 8 ай бұрын
😢😢
@اياحبي
@اياحبي 6 ай бұрын
ayzoshi awo egzabher awaki new😢😢
@bereketteshome3434
@bereketteshome3434 6 ай бұрын
I'm sorry brother
@DawitDav-g7k
@DawitDav-g7k 2 ай бұрын
እግዛቢሄር አዋቂ ደው
@marthadamena8103
@marthadamena8103 Ай бұрын
እርሱ ሁሌ ትክክል ነው😢
@Mercy777-y7x
@Mercy777-y7x 3 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም የእግዚአብሔር መንፈስ የፈሰሰበት መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ በብዙ ተባረክ ወንድሜ!!
@helen4526
@helen4526 3 жыл бұрын
እኔም ሙሉቀን ነዉ ምሰማዉ ::
@እየሱስጌታነወ
@እየሱስጌታነወ 3 жыл бұрын
እውነት
@abelabrham4565
@abelabrham4565 3 жыл бұрын
Za mar brak egzabher ybarkh Amen
@romantekle2662
@romantekle2662 3 жыл бұрын
Betam ymwedew zemari ye ene na ye beteseben heywetachen zemerkew
@chalianageso466
@chalianageso466 3 жыл бұрын
NMFHGH
@tikurfert7665
@tikurfert7665 3 жыл бұрын
ፈራጆች ብዙ ይላሉ ግን ህይወት ከ ሚሰጠው ክርስቶስ ጋር ሰኖር መልሱ እሱ ብቻውን ፃድቅ ነው ሉዓላዊ ነው እግዚአብሔር ብቻውን አዋቂ ነው ተባረክ ለምለም የ እግዚአብሔርን ታላቅነት የ ታየበት መዝሙር
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 3 жыл бұрын
ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሕይወት ሉዓላዊ ነው
@emukassa2910
@emukassa2910 Жыл бұрын
ይህ ሉአላዊ አምላክ ዘመን ዘላለምህን ይባርከው ❤ እኔን እንደ አጽናና ሌሎችንም ነክቷል መንፈስ ቅዱስ ክብር ለጌታ ይሁንለት !❤
@emuade7833
@emuade7833 3 жыл бұрын
ያለማቋረጥ ለቀናት እያዳመጥኩ ነው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው ደስ የምል ዝማሬ😍😍🙌🙌
@Tarekukeshtuwa
@Tarekukeshtuwa 11 ай бұрын
😍
@fikirtetufer7798
@fikirtetufer7798 6 күн бұрын
ተባረክ ከማለት በቀር የምለው አስጠፋህብኝ❤❤❤❤❤❤ እግዚአበሔር በእውነት ልዋላዊ ነው ይክበር!❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestilahun2886
@mekdestilahun2886 3 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም የእግዚአብሔር መንፈስ የፈሰሰበት መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ፀጋው አሁንም ይጨምርብህ !!
@redasirak5608
@redasirak5608 15 сағат бұрын
ኡኡኡኡኡኡ ተባረክልኝ አንበሳዬ !! ግራ ብንጋባም መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው።
@wisdomht1230
@wisdomht1230 3 жыл бұрын
In addition I want to say this song is ‘song of 2021’ for me, if it is say yes! ለእኔ ይህ መዝሙር '"የ2014 ምርጥ ዝማሬ" ነው። የምትስማሙ አዎ በሉ።
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
Yes indeed
@makdayohannes8422
@makdayohannes8422 3 жыл бұрын
absolutely agree!! such faith affirming, Goodness of the Lord declaring, unfailing Love of God proclaiming, grace imparting...indeed most blessed bless you
@senaityimam142
@senaityimam142 3 жыл бұрын
Yessssssssss
@helinazewde8135
@helinazewde8135 3 жыл бұрын
በትክክል
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
Yes✅
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 жыл бұрын
በውነት እሄ ልጅ ሲዘምር ፊቱን ባየሁት ቁጥር የእውነት እምነት የእውነት ፍቅር ለእግዚአብሔር ያሳየኛል ውስጤ ለእግዚአብሔርበጣም ይጨምራ እግዚአብሔርይብርክህ🙏❤️
@kiyaaman3684
@kiyaaman3684 Жыл бұрын
Ggkkp
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 4 ай бұрын
ዘመንህ ይለምልም አሁንም ድረስ እየሰማሁት ነው ከከባድ ሀዘን ጭንቀት ግራመጋባት ውስጥ እንድወጣ ያጽናናኝ ያበረታኝ ዝማሬ ነው እየሱስዬ ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለአንተ ይሁን
@zamamarossa7931
@zamamarossa7931 4 ай бұрын
Inemi😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@kebronmihretu
@kebronmihretu 7 ай бұрын
couldn't contril my tears ትዳሬ በሀሰት ወሬ ፈርሶ በነበረበት ሰሀት እግዚአብሔር አምላኬ በዚህ መዝሙር አፅናናኝ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር አመታት ቢያልፈውም ህይወቴ ሲያሽቆሎቁል ጌታ ሆይ ለምን ስል መልስ ያማገኘው በዚህ መዝሙር ነው አይኔ ብቻ ሳይሆን ውስጤ ያለቅሳል እንደገና ወደ ጌታ ፍቅር እመለሳለሁ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ወንድሜ ከዚህ በላይ ጌታ ይጠቀምብህ ድንቅ መፅናኛ ዝማሬ ❤❤❤❤❤
@helenabebe280
@helenabebe280 2 жыл бұрын
ኦክቶዶርስ ብሆንም ልቤን የነካ መዝሙር ከዚህም በላይ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የማማርበት ነገሮች ሁሉ በአንተ እጅ እንደሆነ ገብቶኛል
@danayttesfay-gg2ze
@danayttesfay-gg2ze 4 ай бұрын
አሜን እሱ ሁሌም ሉዐላዊ ነዉ ሀሌሉያ ተባረክ ወንድሜ ይሄ መዝሙር ልቤ ነካው 😢😢😭😭😭🙏🙏🙏🙏✝️✝️ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን
@SelamMarkon-y4d
@SelamMarkon-y4d 7 күн бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ይነዝረኛል ሉዓላዊ እግዚአብሄር ሉአላዊ
@TATARI1499
@TATARI1499 3 жыл бұрын
እውነት ነው በዚህ ዘመን አንደዚህ አይነት ዝማሬ መዘመርም ሆነ መስማት መታደል ነው ይህ ፀጋ ይጨመርልህ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 ай бұрын
እንዲህ እርግት ያለ መልዕክት ያለው መዝሙር ስትዘምሩ ደስ ይላል የማንኛውም እምነት ተከታይ ያዳምጠዋል እግዚአብሔር ይባርክህ:: ሌሎች ካንተ ይማሩ ከዳንስ ይሄ ልብን ስብር ያደርጋል በተመስጦ ይዘመራል
@teigereda01feisa
@teigereda01feisa 11 күн бұрын
ልክ ነህ ምን አይነት ዝማሬ ነው መዝሙሩን ሥሠማው የሚሠማኝን አላቀውም በመንፈሥ ቅዱሥ የታጀበ ዝማሬ ተባረክ ወንድሜ
@kidmealemgetachew1922
@kidmealemgetachew1922 3 жыл бұрын
ወንድሜ ከዚ መዝሙር ፍቅር ይዞኛል ሱስ ውስጥ ነኝ መላቀቅ አልቻልኩም መላቀቅም አልፈልግም። ይሔ አንተ ብቻህን አደለም የዘመርከው ግጥሙ፣ ዜማው፣ አረንጅመንቱ .... ሁሉም ነገር ውስጥ መንፈስ ቅዱስ አለበት እሱ መርቶሀል አጣፍጦልሀልም። ተባረክ!!!
@tzusightseer2054
@tzusightseer2054 2 жыл бұрын
Struggling with depression ... Still trying to belive God is sovereign I'm ma life ...after all am Still alive with his mercy , so I will wait for him .
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 жыл бұрын
በልጅነትህ የዘመርህለት አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ, እድሜህን ሁሉ ለጌታ እዪሱስ ዘምርለት። ተባረክ ጌታበእጥፍ ቅባት ይቀባህ!!
@Jesus-l2r5g
@Jesus-l2r5g 24 күн бұрын
Still listening 😭😭😭 ሉአላዊ እግዚአብሔር 😭🙌🏽🙌🏽
@rahelmehari5263
@rahelmehari5263 3 жыл бұрын
ይህንን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም..ከጥያቄ አውጥቶ ለምስጋና የሚጋብዝ ድንቅ መዝሙር ተባረክ.....በሁኔታዎች አሳልፎ ከራስህ አልፈህ ለህዝብ ልብ ማረፊያ የሆነ ዝማሬ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወንድሜ....አንዳንዴ ሂወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋ ነው .....ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሂወት ሉአላዊይ ነው።
@lijalembayu1572
@lijalembayu1572 2 жыл бұрын
በማልፍበት መንገድ በህይወት ጎዳና በየለት ውሎዬ ሳልፍ በጎንበስ ቀና ሊገቡኝ አልቻሉም ለምን ከዛስ እንዴት ለማ መቼ በማ ቀጣዩስ ወዴት....... መዝሙሩ የኔ ታሪክ ነዉ፡፡ ጌታ ዘመንህን ያለምልም
@top3days285
@top3days285 3 жыл бұрын
እስካሁን ኧሄን መዝሙር 132 ጊዜ አዳምጫለሁ ግን ቅንጣት ያህል አልጠገብኩም። ......ብገባኝም ባይገኝም በኔ ሕይወት ሉዓላዊ ነዉ።
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
እኔ ደውሎንድ አድርጌ ሁሌ ነው የሚያዳምጠው በረከታችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይጨመርልህ ከዚህም በላይ ኢየሱስ ክርሰቶስ የማያልቀውን ፀጋውን በላይህ ላይህ ያፍሰስህ🙏🙏🙏 እወድሃለሁ ቤኪ
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
Audio kailes lakileg
@gemechuwakuma6902
@gemechuwakuma6902 Жыл бұрын
ከህይወት የተቀዳ መዝሙር : ወንድሜ በመኪናው ሰው ገብቶበት በሰው ሀገር ታስረው ይህን መዝሙር ስሰማ ነበር ስጽናና የነበረው ። ለአመታት ሰምቼ ደግሜ ደጋግሜ በየማለዳሁ እንደ አዲስ ምሰማ መዝሙር ❤❤❤ God bless you bekiye .... u r blessing of the whole generation
@eliashabte3841
@eliashabte3841 12 күн бұрын
Yetebareke lege
@hana-jh1ub
@hana-jh1ub 3 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ !!! ደጋግሜ እየሰማሁ ተባረኩበት ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏የወይኑ ቦታ ዝማሬህን ደግመህ ብትዘምረው መልካም ነው ትልቅ መልእክት አለው!!
@habibikoshaga462
@habibikoshaga462 2 жыл бұрын
አሜን ወንድም ይባርክ አግዚሕር ሎዊነህ
@jerrymelaku
@jerrymelaku Жыл бұрын
እወድሀለው 😲
@abebaweshetu6156
@abebaweshetu6156 9 ай бұрын
ኦክስጂን ነው ይሔ መዝሙር ለህይወቴ
@Marthi723
@Marthi723 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ🙏
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ይባርክህ የሰማሁት በዚህ ሳምንት ነው እያለቅስኩ ነው የሰማሁት በምን ነገር ውስጥ እልፈህ ይሁን በጌታ ፊት አቀረብኩህ እኔም አንተ ፃድቅ ነህ በስራህ አትሳሳትም ብዬ የተፅናናሁባቸው ብዙ ብዙ አሉ አምላካችን ሉአላዊ ነው አሜ ን!
@AbinetTadesse-hq4uj
@AbinetTadesse-hq4uj Жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መዝሙር ነው
@edensolomonmonisho887
@edensolomonmonisho887 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በልቤ የተሰማኝ ከባድ ነው ለማቆም ተቸገርኩኝ ስንቴ ሰማውት ከኔ አልፎ ለብዙ ሰው ጋበዝኩኝ አንድ አንዴ ህይወት እንዲህ ነው.........ተባረክ በዘመን አገልግለው
@helentsehaye88
@helentsehaye88 2 жыл бұрын
ጌታ ብቻውን የታየበት መዝሙር ከ4 ወር በሁዋላ ያገኘሁት መዝሙር ይገርማል ደጋግሜ ነው የስማሁት ጌታ ድብቅ ስራዊት አለው ግዜውን ጠብቀው የሚወጡ ጌታ እየሱሰ ይባርካቹ 🙏🙏🙏
@tigistdegife82
@tigistdegife82 3 жыл бұрын
ኦህ እንባዬ ግድቡን ጥሶ እስኪፈስ ድረስ ነፍሴ ሀሴት ያደረገችበት ዝማሬ። ደጁ እና አስኒ አብይዬ እኑና ሚጢጢዬ እንኳን ደስ አላችሁ።ቤኪዬ ልዩ የጌታዬ ልጅ በርታልኝ።ሰሰትኩህ በደሙ ቅጥር ይሸፍንህ
@rutdaniel1317
@rutdaniel1317 3 жыл бұрын
የምናልፍበት መንገድ ብዙም ቢሆንም ነገር ግን በእግዚአብሔር ሉዐላዊነት ሁሉም ይታለፋል ለምን ?እንዴት ?ወዴት ?በማን ?ስለሚሉት ጥያቄዎች ሁሉ መልሱ እርሱ ጋር ነው። ስለዚህም በሚገባ መልዕክት ያስገርማል።ለምልሙ ከነ ቤተሰቦችህ 👏👏❤️❤️❤️😍😍
@shalommandefro927
@shalommandefro927 2 жыл бұрын
አውነት ነው። እያለቀስኩኝ ነው የምሰማው። እግዚአብሔር ብቻውን ሉዓላዊ ነው። እንደ እኔ የተፈተነ በመከራ ውስጥ ያለ ሰው ያለ እስከማይመስለኝ ድረስ ነው የማልፈው በጣም ከባድ ነው። ነገር ግን በዚህ መዝሙርህ ማስተዎልን አገኘሁበት። እርሱ ያለው ብቻ ነው በቃ የሚሆነው። ተባረክ። የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛልህ ወንድሜ!!!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 11 ай бұрын
አኔ ገና አሁን መስማቴ ነው ሁሉ ነገር ችግር የለም አልጋ በአልጋ ነው በሚባልበት በዚህ ዘመን ይህ መዝሙር በጣም አስፈላጊ ነው ሁሌ አየሰማሁ አባረክበታለሁ ክብሩን አግዚአብሔር ይውሰድ አንተም በጣም ተባረክ አሁንም ይጨምርልህ ፍጻሜህን ያሳምረው !!!!
@mesi6213
@mesi6213 3 жыл бұрын
Such an amazing song ለብዙ ጥያቄዎቼ መልስ ያገኘሁበት ሰማያዊ ዝማሬ ሆኖ አግኝቼዋለው። ተባረክ ወንድሜ እንዲሁም አብረውክ የዘመሩ ኳየሮች ይባረኩ። Thank you and keep going more and more
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 7 ай бұрын
እዮብና አፅናኞቹ መጨረሻው ጌታሲገለጥ እሱ ሉአላዊ ሆኖይታይሃል
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
ውስጤ በታመበት ሰአት የዳኩበት መዝሙር እውነት ልዋላዊ እግዚአብሔር ልዋላዊ
@loved4412
@loved4412 Жыл бұрын
የወጣ ሰሞንበጣም የተባረኩበት መዝሙር ነበር ።ዛሬ ደግሞ ዶ/ር ወዳጄነህ ስለ መዝሙሩ ሲናገር ስሰማ መንፈስ ቅዱስ እኔን የጋበዘ ነው የመሰለኝ።እጅግ ግራ በተጋባሁበት ሰአት የእግዚአብሔርን ልዋላዊነት ማወጅ እንዳለብኝ ተሰማኝ። " ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴ ነከስኩ 3:39min" አሃ🤔 ለካ ጥርስ ይነከሳል ጌታ እስኪጨርስ :ባይሆንልኝም ግን በሀሳቤ ቅብጥብጥ ከምል በጭንቀት ከምሟሟ እግዚአብሔር ልዋላዊ ነው ብዬ ጥርሴን ንክክክስ ላርጋት ።ተባረክለኝ ወንድሜ እንዴት ደስ እንዳለኝ!
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
በሁኔታወች አሳልፎ ከራስህ አልፈህ ለህዝብ ልብ ማረፊያ;የሆነ ዝማሬ የሰጠህ እግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏በርታ አንዳንደ ሂወት እንድህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሂወት ሉአላዊይ ነው
@EphrataAssefa
@EphrataAssefa 10 ай бұрын
Lord God is Lord. I can't stop the tear that flowing from my heart not from my eyes. Amazing song , Brother u song exactly my life. But Lord God is sovereign . Bereket Lord Jesus bless u and ur beloved one. YES Lord God is sovereign.....sovereign........sovereign Hallelujah
@tsionS
@tsionS 3 жыл бұрын
ህይወቴን ነዉ የዘመርከዉ። በብዙ ሁኔታዎች ዉስጥ ሆኜ ስሰማዉ ልቤን እርፍ የሚያደርግና የሚያፀናኝ መዝሙር ነዉ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ! !!
@NATNAELKEBEDE-ld6fq
@NATNAELKEBEDE-ld6fq 3 ай бұрын
ምን ይባላል ድንቅ ስለሆነ ስጦታው ጌታ አመሠግናለሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 жыл бұрын
ጌታ ኡየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ። በጣም ተባርኬበታለሁ።
@mimitamire3649
@mimitamire3649 3 жыл бұрын
ከሕይወት የማነጨና የጌታ ኢየሱስ መንፈስ የለበት ነው ሁሌ ስሰመውአይሰለቸኝም
@SintayehuGezu
@SintayehuGezu 20 күн бұрын
ጌታ ይከበር ❤❤❤❤
@nigatudawit
@nigatudawit Ай бұрын
የምወደው መዝሙር ነው አድንቄሃለው ።❤❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ጌታችን እየሱስ ክርሰቶስ በመስቀል ላይ እንደደሞተልህ አአምነነህ ስትድን ከሁሉም አይነት የሰይጣን ስራ ነነፃ ትወጣለህ ሌላው ሁሉ ጊዜያዊ እንጂ ዘዘለለቄታዊ መፍትሔ አይሰጡህም
@allemtsegayesara986
@allemtsegayesara986 7 ай бұрын
እኔ በማልፋበት መንገድ ሁሉ እግዝአብሄር አዋቂ ነዉ
@Saron202
@Saron202 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የእውነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ቅዱሳን እውነተኛውን ገፅ ላይክ ሼር በማረግ እናበረታታው ማቆም አልቻልኩም አይጠገብም
@djcoolgang
@djcoolgang 2 ай бұрын
Yaateeh ( Hello) I am Navajo (Dine') from the Navajo Nation Arizona in the United States. . My family and I used to live in Phoenix AZ for 30+ yrs we met a wonderful family from Ethiopia the Abdella's through my daughter friend from grade school to think day Friends but mostly sisters. Both us family adopted each other's family as our own. The universal language family and love . Even though our culture is different we are family. Monday morning my daughter Terise called me and told me my son Abdella passed away I took it very hard to hear of his passing. Going to miss my son. Hagoonee Shi' Yazhi Abdella. Ayoo aniinishni Shi' Yazhi Abdella. Good bye farewell my son Abdella I love you my Son Abdella. Your Navajo (Dine') mother. I dedicate this song to you and the family. Very beautiful and voice and choir. If it weren't for my loving family I would have heard the beautiful songs. Lifting up the name of our Lord and Savior Jesus Christ.
@rashenafi7
@rashenafi7 3 жыл бұрын
We start the day with this song since we heard it the first time. Thank you holy spirit for this anointed Man and song.
@እትዮጵያለዘላሌምትኑር
@እትዮጵያለዘላሌምትኑር 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ተባረኩኩኩ ዘመናቹ በኢየሱስ ስም ይባረክ
@edenalemayehu3438
@edenalemayehu3438 3 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ተባርከንበታል ወደነዋል ፀጋው አሁንም ይጨምርብህ እንወድሀለን ❤
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m 7 ай бұрын
በዶር ወዳጄነህ አማካኝነት ነው ይሄን መዝሙር የሰማሁት። በከባድ ድባቴ ውስጥ ሆኘ ነበር የሰማሁት ። በመዝሙሩ ፈውስ አገኘሁ፣ ተረጋጋሁ የክርስቶስ ሰላም በውስጤ ሰፈነ። ሉዓላዊ ነው፡።
@AbeiAbenizr
@AbeiAbenizr Жыл бұрын
ይሄን መዝሙር በሰማውት ቁጥር አለቅሳለው በጣም ነው የወደድኩት ተባረክልኝ
@abiyzeleke806
@abiyzeleke806 3 жыл бұрын
ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም። የእግዚአብሔርን ሉአላዊነት እያሰብኩ ነፍሴ እፎይ አለች። ተባረክ ባባዬ።
@simiretfola-ni4kh
@simiretfola-ni4kh 2 ай бұрын
ሉዓላዊ ብቻህን ሉዓላዊ ነህ ሉዓላዊ አግዚአብሔር ሉዓላዊ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ShewitBokre
@ShewitBokre Ай бұрын
Bless you
@stiffzewge
@stiffzewge 2 жыл бұрын
I thank God for this song doesn't matter where I am, what situation I am dealing with, it screams the full sovereignty of God. And let's me rely upon his ways forever. God bless you Bereket.
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 3 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ነው እውነት አንተ በህይወታችን በዘመናችን ሉአላዊ ተባረኩ
@redietarage436
@redietarage436 3 жыл бұрын
ዝማሬው ለኔ ትልቅ መልእክት አለው ተፅናንቼበታለው ተባርኬበታለው ባጠቃላይ በየቀኑ ነው የምሠማው የጊዜው መልእክቴ ነው ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏❤❤
@rebeccablessed7214
@rebeccablessed7214 3 жыл бұрын
Oh Holy Spirit thank u , I can't stop listening to this song , my bro Berie may The Almighty God bless u richly & all The living water choir . Love u all ❤🇪🇷💖
@semharhaile2431
@semharhaile2431 Жыл бұрын
U really didn't need de flag bro
@eeeee2022
@eeeee2022 Жыл бұрын
God bless u dear
@MartaEyesusawit
@MartaEyesusawit 3 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ ከህቶቼ ጋር እየሰማሁ ነው መን ፈሳዊ ነን
@AlemayehuIdaoo
@AlemayehuIdaoo 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልሱ ጌታዬዬዬዬ ገ ነው
@Ra.com65
@Ra.com65 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!! ከዘመኑ አስመሳይና ቀዥቃዣምንፍስ ይጠብቅህ ቅባቱ ይጨምርልህ
@rebeccaazeze5499
@rebeccaazeze5499 3 жыл бұрын
Amen
@tedashi-qu1hn
@tedashi-qu1hn 7 ай бұрын
Last year I got post in my Hause that my be loved husband have another life with 2kids we have 2 kids as well My heart was broken 😡 I was asking a lot of questions to him but he never gives me a good reason to start new life so one day My mind is about to explode i found this song when i listen to i get my Answer and i let go It's really helping me to recover I am not even Catholic. Since that day when I have bad days I always listen to it I’m thankful for that ❤❤❤
@RobelHisekel
@RobelHisekel 11 ай бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesis.h.d.s.k8157
@mesis.h.d.s.k8157 3 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ሁላችሁም ተባረኩ
@TarikuBayan
@TarikuBayan Ай бұрын
የእዉነት እግዚአብሔር ይባረክ እሱ የእውነት ሉዋላዊ ነው
@AskalaWidano
@AskalaWidano Жыл бұрын
Des yemil mezmure
@girum420
@girum420 3 жыл бұрын
God is SOVEREIGN over ALL things. Blessing! God alone is all-knowing (1 John 3:20). አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሕይወት ሉዓላዊ ነው ! Amen! Blessed!
@rb2782
@rb2782 3 жыл бұрын
Wow what an amazing song, I wish I could give 1000000 likes, ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 በጣም በጣም እጅግ የሚባርክ የማይጠገብ መዝሙር ነው፡ ቤኬ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቃላት የለኝም ምን እንደምል 🙌🙌🙌🙌🙌
@abiyzeleke806
@abiyzeleke806 3 жыл бұрын
Bless the singer by sharing to your frienda and suggesting to subscribe, like and share this personal channel. Bless you.
@aynalemgetahun7689
@aynalemgetahun7689 2 жыл бұрын
ILOVE
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
መዝሙሩ ምንም እከን አይወጣለትም ለሌላ ግዜአችው ግጥም ስትፅፍው እግዚአብሔር የሚለውን በህዝባር አትፆፍ የመድሀኒታችንን ስም ❤❤❤❤
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 2 жыл бұрын
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ! እግዚአብሔርን የማምለክ ምክንያት ያድርግህ። ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ሊመለክ የሚገባውን እግዚአብሔርን ማምለክ ታድለሃል። ለኔም ይሁንልኝ ዘመኔን ሁሉ ማምለክ።
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 3 жыл бұрын
የሙዚቃ አቀናባሪዎቹን እጅግ ተባረኩ በሉልኝ። የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች አይደለሁም።ነገር ግን ተፈጥሮ የለገሰኝ የጥሩ ቅኝት አዋቂ ነኝ። እንደው ለአምላኬ የዜማ ቅኔ በውበት ሲፈስ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች።
@coffeeprincerestaurant
@coffeeprincerestaurant 3 жыл бұрын
ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ ኦሆኦሆኦሆ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው መልሱ እግዚአብሔር ጋር ነው ቢገባኝም ባይገባኝም በኔ ሕይወት ሉዓላዊ ነው ሉዓላዊ (4*)
@DEGINETDANIELNENKO-on2nv
@DEGINETDANIELNENKO-on2nv 10 ай бұрын
Thank you Jesus for giving us a blessing to the world❤🎉
@mahdergenet6054
@mahdergenet6054 Жыл бұрын
ገና ዛሬ ወደውስጥ ገብቼ ሰማሁት እና ተፅናናሁበት እውነት ነው ብቻውን ልዋላዊ ነው የኔ ጌታ❤❤❤❤
@ELoRaDH
@ELoRaDH 2 жыл бұрын
ፈረዱ ሊረዱ የወደዱ አሰቡ ምክንያት ሰበሰቡ ዝም አልኩኝ ኦሆኦሆኦሆ እንዳሉኝ ሆንኩኝ ለበጎ ነው ቢሉኝ አሜን ብዬ ጮህኩኝ አጥፍተሃል ቢሉኝ ማረኝ ማረኝ አልኩኝ ጠላት ነው ያሉኝ ለት ቆምኩኝ ለጦርነት የሰው ክፋት ጠቆሙኝ አድነኝ አልኩኝ ጮህኩኝ ሊሰራህ ነው ታገስ እሺ አልኩኝ ጥርሴን ነከስኩኝ እምነቴን አበረታሁ ቆምኩኝ በረታው ፀናው
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
УЛИЧНЫЕ МУЗЫКАНТЫ В СОЧИ 🤘🏻
0:33
РОК ЗАВОД
Рет қаралды 7 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2,6 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН