ሞኝነት ሆኖ አይደለም (Mognenet Hono Aydelem) Bereket Dejene - cover song ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል(daniel amdemicael)

  Рет қаралды 636,652

Bereket Dejene official

Bereket Dejene official

Күн бұрын

Пікірлер: 366
@senaitdesalegn4953
@senaitdesalegn4953 8 күн бұрын
ስለ አንተ ጌታ ይባረክ በተለይ ሉአላዊ ብለህ የዘመርከው መዝሙር ውይ ነፍስ አልቀረልኝም ተባረክ
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 3 жыл бұрын
በዚህ እድሜህ ጌታን ማክበር ማወቅ ስለተሰጠህ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ሉአላዊ በሚለው ዝማሬ በጣም በጣም ተባርኬአለሁ ጌታ ዘመንህን በቤቱ ይጨርስለህ እናት ነኝ ደስ ብሎኝ በእናትነት በረከት ባረኩህ አኔም አንዳንተ በዚህ እድሜው ጌታን የሚያከብር ልጅ ስላለለኝ የእናቶችን በረከት ባረኳችሁ በዚህ ዘመን ጌታን ስለምታከብሩ ወጣቶች አኛን የመታ አንቅፋት አያግኛችሁ ተባረኩ ልጄ ዝማሬህ ባርኮኛል ተባረክ
@christintadele1767
@christintadele1767 3 жыл бұрын
Ameen, ye mibariku yibarekalu. Anchim lijochishim be Eyesus Kirstie sim be barekiushi bereket Etif be betishi yigiba. Yetelatochishin deji wureshi. Ye Egziyabher melkaminet betishin hiwetishin yimulawu. Tebarkeshal.
@wisdomht1230
@wisdomht1230 3 жыл бұрын
መልካም እናት ነሽ። ስለባረክሽው አንቺም ከነቤተሰብሽ ተባረኪ።
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@desalegn1234
@desalegn1234 2 жыл бұрын
ለዘለአለም የጌታን ልጆችና አገልጋዮች ስትባርኪ ኑሪ። እኔንም ባርኪኝ የእግዜአብሄር ሴት!
@mekdesseda800
@mekdesseda800 14 күн бұрын
አጃቢዎችም ዘማሪውም ባራኪዎችም ሁላችሁም ተባረኩ ለበረከት ሁኑ:
@tsigebalcha892
@tsigebalcha892 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በወጣትነት ጌታን እንዲህ ማገልገል እንዴት ያስደስታል ከዚህ የሚበልጥ ነገር ምን አለ፡፡ ቀሪ ዘመንህንም ጌታ ይርዳህ
@tizitatilahun2481
@tizitatilahun2481 3 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል እንደዚህ የተረጋጋ መዝሙር መስማት ጌታ ይባርክህ!!
@alemdamtew1763
@alemdamtew1763 2 жыл бұрын
Bless you more 🙏
@liyumeshesha3527
@liyumeshesha3527 Жыл бұрын
tggvbhjjmmopokikkkiiokookoiiiiuyuyttyugugyttyuyhuhgjhjjuyilppplokkppplllmmkkkkkkkklkķklocxxxxxxxxxxxzzzzzzzzzzzzzzzzxxzzzzzzzzzzzzzzvvcvvvcc
@meseretfeleke1236
@meseretfeleke1236 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ጌታ ይባርክህ ውንዴዴሜ❤❤❤
@YadBorif
@YadBorif Жыл бұрын
Emnetnew
@ezrayishak3732
@ezrayishak3732 7 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ ረጋ ያለ መዝሙር መስማት ደስ ይላል ጩሀት እና ግርግር በሞላበት ዘመን ተባረክ
@chalanegewo8717
@chalanegewo8717 2 жыл бұрын
አላውቅም እሄንን አምልኮ ስንት ጊዜ እንዳየሁት። ባየሁት ቁጥር ግን በእግዚአብሔር መንፈስ ውስጥ ምን አይነት ሰላም እና ደስታ እንዳለ ሳስብ ሁል ጊዜ ይደንቀኛል። እግዚአብሔር እራሱን ከእኛ ጋር ስላደረገ ስሙ ይባርክ🙏😍።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሄርን ማገልገል ምንኛ መታደል ነው::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💕
@yilfashewazewdu4068
@yilfashewazewdu4068 3 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም በጣም ደስ የሚል ውስጥን ዘልቆ የሚገባ ዝማሬ ነው ተባረክ
@fikruteklemariam8375
@fikruteklemariam8375 Жыл бұрын
❤አረበጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@tsegatsega3592
@tsegatsega3592 Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤
@wondimukiflekifle9006
@wondimukiflekifle9006 Жыл бұрын
ስንቴ ነዉ የሚሰመው አይሰለቼኝም ድንቅ መዝሙር ድንቅ ድምፅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ማንእደየሱስ
@ማንእደየሱስ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤ተባረክ ዘመን ይባረክ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@MahiYegetalij
@MahiYegetalij 3 ай бұрын
Tebarekln yemr betam nw bemezmuroch mbarekewu...🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@China-qp5ck
@China-qp5ck 2 жыл бұрын
ተባረክ በወጣትነት ብዙ ምርጫ እያለ ያን ሁሉ ንቀህ እግዚአብሔርን መርጠህ መኖርህ እግዚአብሔር ረድቶህ ነው የረዳህ እግዚአብሔር ይባርክ
@AwurariSebeb
@AwurariSebeb 3 ай бұрын
ሉዓላዊ የሚለው መዝሙር በጣም ተመችቶኛል።ደግሞ ፀጉርክን ስትቆረጥ በጣም ታምራለህ!!
@tgzeena8267
@tgzeena8267 3 ай бұрын
Betam newu miniwodhi geta zemenihin yibarikewu betam new Desi mitilewu tebarek❤❤❤
@ኢየሩየጌታልጅ
@ኢየሩየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ለእኔ ጥበብ ነው ኢየሱስን ማወቄ 😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭
@hanaweba1541
@hanaweba1541 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፡ ሰምቼ ፡ ማቆም ፡ አቃተኝ ፡ ረጋ ፡ ብለህ ፡ ስለዘመርከዉ ፡ ዉበት ፡ አለዉ ፡ ተባረክ ፡
@batigach6670
@batigach6670 Ай бұрын
ሞኝነት ሆኖ አይደለም አባ እኔ አንተነ ማመልከው
@ferhiwotjcbm5902
@ferhiwotjcbm5902 4 жыл бұрын
ሞኝነት ሆኖ አይደለም ፍቅሩን ቀምሼ ነው አሜንንንንን ኢየሱስ የኛ ጌታ ከሁሉ ይበልጣል
@BereketDejeneofficial
@BereketDejeneofficial 4 жыл бұрын
amen
@AynalemHaile-ck5zo
@AynalemHaile-ck5zo 5 ай бұрын
አሜን አሜን ተመስገን ኢየሱስ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የግል አምልኮ መሠዋትንም ማደስ በዘመኑ ላይ ጥበበኝነት ነው።
@ناصرالعنزي-س6
@ناصرالعنزي-س6 2 ай бұрын
Amennnn geta zemenihn yibarekw des yemil amleko tebarek bro
@bettyalex6541
@bettyalex6541 3 жыл бұрын
Zmenh ylemlm👍👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌yeabate lj more blessd
@abiyottirfe6640
@abiyottirfe6640 Жыл бұрын
ሀ ሌ ሉ ያ......😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የኢየሱስ ፍቅር ስንቱን ያስጥላል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
አአአአአአሜን አአአአአአሜን ዘመንህ ይለመልም ሞኝነት አይደለም አባዬ ማወቀ አሜን
@tsiyonmokona9373
@tsiyonmokona9373 9 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን❤
@friotestory2335
@friotestory2335 3 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 ай бұрын
ጠዋት ስራ ስሄድ ሁሌ እሰማዋለው ይሄን መዝሙር ❤❤
@genetwudineh4967
@genetwudineh4967 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@desalegn1234
@desalegn1234 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሰው፡ አዘማመርህ፡ መንፈስህ፡ ለየት ብሎ የሚወጣው የድም ቅላጼ፡ I love everything about your songs. Stay blessed forevermore. You are a blessing to us all. We will expect more from you. From Asmara, Eritrea.
@hanamohammed8068
@hanamohammed8068 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@hajavhag4249
@hajavhag4249 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ዘመንን ገታ በት ይልቅ
@beza8707
@beza8707 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እርካታ የለ መዝሙር ቤኪዬዬዬዬ ታባረክ አንቴ ብሩክ ነህ🎵🎵🎵🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎹🙏🙏🙌🙌🙌🙌♥♥♥
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 4 жыл бұрын
አሜን ሞኝነት ሆኖ አይደለም ቅሩን ቀምሼ ነው
@areyoureadyfortherapture7726
@areyoureadyfortherapture7726 2 жыл бұрын
JESUS UNDERSTANDS OUR EVERY WEAKNESS, Hebrew 4:15-16
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 жыл бұрын
ውይ መኣረ ጎይታይ የሱስ ዘመንካ ይባርክ ውድድድድድ🥰
@tenajesus7515
@tenajesus7515 3 жыл бұрын
ስምሕን፡ቀይረው፡በእየሱስ፡ስም ይቀየር
@kukutsione8246
@kukutsione8246 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እየሱስ እዬብን በባረከው በረከት አንተን እና ቤትህን ይባርክልን
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 3 жыл бұрын
Wowowoow Amennn
@meskeremgirma5267
@meskeremgirma5267 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@aselefechnana2799
@aselefechnana2799 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@hasetasefa4049
@hasetasefa4049 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
Edlgna nh ya eysusi kirstos muonh❤❤god pilsid you❤❤tankyu Gisus
@meheretutsige7
@meheretutsige7 6 ай бұрын
Ewunetim ye GETTA YESUS lij neh yene Lidge!!!
@senaitsemere1505
@senaitsemere1505 2 жыл бұрын
Amen kbri namlak ende dawit yqah wendme esey elelelelel 🙏❤🌹
@ኢየሩየጌታልጅ
@ኢየሩየጌታልጅ 3 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🍇🍇🍇🙌🙌🙌
@stellanalwoga8618
@stellanalwoga8618 2 жыл бұрын
From Uganda 🇺🇬 ♥️♥️♥️♥️ feeling blessed to work for you my boss.
@abetube6101
@abetube6101 2 жыл бұрын
Amen Haleliuya Yihen Mezmur Sifeligew Sifeligew
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 3 жыл бұрын
Wow ሃሌ ሉሁያያያ👏👏👏🙌🙌❤
@buretamati5338
@buretamati5338 Жыл бұрын
Ellllllllllllllll wow Essssyaayi Amen 🙏🏻Amen 🙏🏻❤Tebarek beExife❤🙌🙌🙌🙌🙌📖💪📖💪📖🤲🏼🛐🤲🏼🛐🤲🏼
@prophetbekademisie
@prophetbekademisie 3 жыл бұрын
ባብዬ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክልኝ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ለዛዉን ጠብቀህ ስለዘመርከዉ ዳኒ አይቶት ደስ እንደሚለው አምናለሁ
@መዳንበኢየሱስብቻነው-ዐ5ጀ
@መዳንበኢየሱስብቻነው-ዐ5ጀ 3 жыл бұрын
Ammmmmmmennn ammmeeen zemenkh yibreki bereket geta eysus yibrkh😍😍😍😍😍😍😘😘😘🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇firama hun tsega yabzalh
@hayatfekadu5975
@hayatfekadu5975 2 жыл бұрын
Silante Geta yibarek Beki.
@ajealajeal
@ajealajeal 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን
@betatube6745
@betatube6745 2 жыл бұрын
geta brek yargh, gena lig behonm lbarkh, may God save you like Neman, may Gad be with you like Esrael, i can't say any thing gest be blessed🥰🥰🥰🥰🥰
@zenimulugeta7955
@zenimulugeta7955 3 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ብርክ ብርክርክ ያድርግህ
@edenkebede4260
@edenkebede4260 3 жыл бұрын
Your worship is full of spirit zemeneh yelemlem you are a blessing.
@emebetteshala7000
@emebetteshala7000 2 жыл бұрын
አሜንንን ሞኝነት ሆኖ አይዴላም ፍቅሩኑ ቃምሼ ሃሌሉያያያያያ ታባራክልኝ ወንድሜ ጌታ ዘመን ዘላለምህ ይባርክ በቤታ አፅንቶ ያኑርህ ጌታ ይክባርብህ አሜንንንንንንንንንን
@የጌታንስምየሚጠራይድናል
@የጌታንስምየሚጠራይድናል 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይብርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@YemsirachGerito-y3h
@YemsirachGerito-y3h 4 ай бұрын
Geta Abesto yebarki wowwwww
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 2 жыл бұрын
አሚን ሀሌሉያ ተባረክ
@girll5077
@girll5077 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ 💓💓💗
@robelbehailu6773
@robelbehailu6773 3 жыл бұрын
Egziabher yibarkh
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
ይብዛልህ ዋውውው አሜንንንንን
@selamethiopia2102
@selamethiopia2102 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ታባረክ በጌታ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😌😌😌😌😌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞👆🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@daguyyegetaaliji150
@daguyyegetaaliji150 3 жыл бұрын
Amen Amen amen Amen amen tabareki Geta yibarekih tsaga yicamrlikih tabareki ba Eyesus Sim tabareki ✝️🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@Habesha-r6v
@Habesha-r6v 2 жыл бұрын
Amen praise God❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉💕💕💕💕💕💕💕
@makbelmillion6534
@makbelmillion6534 Жыл бұрын
ሞኝነት ሆኖ አይደለም ፍቅሩን ቀምሼ ነው ና ሲለኝ የተከተልኩት ነፍሴ ተማርካ ነው ጠቢባን ያላዩት ዕውቀት ለእኔ ተገልጦ ነው የጌታን የማዳን ሚስጢር ነፍሴ ተረድታው ነው ከወርቅ ከዕንቁ በልጦብኝ ነው ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው የቱ ነው ታዲያ ሞኝነቱ ለእኔ ጥበብ ነው ጌታን ማወቁ ኤሄሄ (፪x) አምላኬን ማወቄ አምላኬን ማወቄ አሃሃ/ኦሆሆ አምላኬን ማወቄ (፪x) እኔስ መድኃኒቴን ተስፋ አደርገዋለሁ እኔስ ኢየሱሴን ተስፋ አደርገዋለሁ ቢጐድልም ቢሞላው በእርሱ እታመናለሁ እርሱ አይለየኝም ይህንን አውቃለሁ ድንቁን አይቻለሁ በሕይወት ዘመኔ ከኢየሱሴ በቀር ጌታ አላውቅም እኔ ሞት ያላሸነፈው አምላክ እርሱ ብቻ ዘመን የማይሽረው ነው የሌለው አቻ አዝ ምስክር ነኝ እኔ ኢየሱስ ያድናል ከኃጢአት እሥራት ከደዌም ይፈታል ሰላሙ ብዙ ነው እረፍትን ይሰጣል ተስፋ ለቆረጡት ተስፋቸውን ያድሳል ኃያላን ነን ያሉ በእርሱ ላይ ቢነሱ ወድቀው ተረሱ እንጂ ለአፍታም አልታወሱ የእኛ ግን ኢየሱስ በልባችን ያለው ፍቅሩ የማይጠገብ ዘለዓለማዊ ነው አዝ ዓይኔ በርቶልኛል ጌታን አውቄያለሁ ከዚህ በላይ የለም ምን እፈልጋለሁ የዘለዓለም ሕይወት በነጻ አግኝቻለሁ በእርሱ ተመርጬ በፊቱ አዜማለሁ እዘምራለሁኝ አልታክትም ሁሌ ስለ እርሱ ዝም ልል ከቶ አልችልም እኔ የማዳኑን ወንጌል በዜማ አወራለሁ ኢየሱስ ያድናል እመሰክራለሁ አዝ Menu de navigation
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 2 жыл бұрын
Be geta iyesus sem zemen agelgiloteh be bezu tebarekilgn yilemlmlgn wude ye egeziabiher sew
@bezamamuye2661
@bezamamuye2661 2 жыл бұрын
agote sizemrew yihen mezmur "mogninet hono aydelem..." libe yinekal yasleksegnal. aymro tamami new gen nefsu amlakun kemebarek wedehuwala atelem. 😔💔 this song means more than lyrics and melody. God bless!
@hananmaskan4068
@hananmaskan4068 4 жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ነው ተባረክ 🎸🎸🎸🎸🎸
@abewada4784
@abewada4784 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN bekye
@kidistyitbarek5559
@kidistyitbarek5559 2 жыл бұрын
ዘር ትውልድህ ይባረክ
@adissababa8528
@adissababa8528 3 жыл бұрын
ዘመንሕ ሁሉ የተባረከ ይሁን ,,,
@solomontesema1
@solomontesema1 Жыл бұрын
❤️ God bless all your coming years ❤️ Tebarkeh kir 🙏🏼
@እትዮጵያለዘላሌምትኑር
@እትዮጵያለዘላሌምትኑር 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ እይይይይይይ አሜን እግዚአብሔር ይባረክ እደት ይማርል መዝሙር
@saratt2323
@saratt2323 3 жыл бұрын
ዘበን ሁሉ የተባረኸ ይሁን ወንድም 🙏🏾🙏🏾🙇🏽
@saifsdf6768
@saifsdf6768 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን,ተበረክልኝ, የአባቴ ብሩክ
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@user-dp4yz8fy3e22
@user-dp4yz8fy3e22 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen teberaki wondemachin
@chalanegewo8717
@chalanegewo8717 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያባርክህ በሬ!
@tshaybim5355
@tshaybim5355 3 жыл бұрын
Tebarek kezih belay tsegaw yibzalk
@areyoureadyfortherapture7726
@areyoureadyfortherapture7726 2 жыл бұрын
Tebarek, Tilik dereja lay tidersaleh. berta
@nimcomaxamed5078
@nimcomaxamed5078 Жыл бұрын
Getaa yibarki 🙏🙏🙏❤️❤️
@ephremmekonin-ew2wp
@ephremmekonin-ew2wp Жыл бұрын
Tebarki keante bizu ngr temirenal❤😍
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን ተባረክ
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 Жыл бұрын
Be blessed my beki😘by more blessings u are our gift 🎁 🙏
@LidyaYonas-sv6sj
@LidyaYonas-sv6sj 10 ай бұрын
Geta egazabiher zemenihn yibarkewu legnam tsiliyiln
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
@fikrteteklu1473
@fikrteteklu1473 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
@zinetadem7648
@zinetadem7648 3 жыл бұрын
አሜንንንን ዘመንል ይባረክ
@deborayegtalij969
@deborayegtalij969 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለበረከት ሁን
@daguyyegetaaliji150
@daguyyegetaaliji150 3 жыл бұрын
Yes yes haleuyaa haleuyaa elelelelel ilililiilil God bless you ✝️🥰♥️
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 3 жыл бұрын
አሜን እልልልልልል እልልልልልል በእጥፍ ተ ባረክ
@sofiyaali4598
@sofiyaali4598 Жыл бұрын
ተባረክ ይህ መንፈስ ይብዛልህ
@jh2500
@jh2500 3 жыл бұрын
God Bless you አዎ መድሃኔ ውድ ነው።
@saliem-J-mati7721
@saliem-J-mati7721 3 жыл бұрын
Gbu my blessing brother
@godwithusemmanuel3939
@godwithusemmanuel3939 2 жыл бұрын
geta yimsgan enedet dase endmil geta abezeto yebarekhe
@seseta
@seseta 2 жыл бұрын
ሁሌም ምሰማህ
@millimulue8995
@millimulue8995 3 жыл бұрын
Aseyyyy blessed 🙌
@elizabethzemedkun6224
@elizabethzemedkun6224 3 жыл бұрын
Thanks a lot .I love your songs.Always looking forward for worship with your song
መንፈስህን   በረከት ደጀኔ MENFESEHEN   BEREKET DEJENE
13:04
Bereket Dejene official
Рет қаралды 95 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
ቀድሞ ያወቀኝ
19:47
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 779 М.
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,7 МЛН
ልቤ ተቀይሮ
14:03
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 871 М.
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 468 М.
ሞኝነት ሆኖ አይደለም
6:49
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 96 М.
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН