ሁሉም እርጉዝ ሴቶች ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄ !!!

  Рет қаралды 22,841

EthioMedia

EthioMedia

Күн бұрын

ሁሉም እናቶች ሊያደርጉት የሚገባ ጥንቃቄ
በእርግዝና ወቅት የሚከሰቱ የጤና ችግሮች
የድህረ ወሊድ ድብርት/postpartum depression/
#ወሊድ #እርግዝና #ጤና #የጤና_ችግሮች #ድብርት #ድህረ_ወሊድ

Пікірлер: 56
@user-ms7bd8hh9l
@user-ms7bd8hh9l 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን አሁን የ7ውር እርጉዝ ነው እህቱች በፃሎት አስብኝ በስደት ላይ ነኝ።
@amaamm4231
@amaamm4231 3 жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@amaamm4231
@amaamm4231 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@user-qv4qz6jk1b
@user-qv4qz6jk1b 3 жыл бұрын
እህት፣በስንተኛው፣ወርነው፣የሚንቀሳቀሰው፣እኔአምስትወሬንልይዝነው፣ግን፣እንቅስቃሴየለውም
@user-np9sr3uq1l
@user-np9sr3uq1l 2 жыл бұрын
አብሽሪእህት4ወር15ሢሆንይቀሣቀሣል
@user-ms7bd8hh9l
@user-ms7bd8hh9l 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን እግዚአብሔር ከዝህም በላይም እንድታገልግይ እድሜየ ጠና ይስጥሽ የኔ አስተዋይ
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 жыл бұрын
አምስተኛ ወሬ ነው አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችው በሰላም ወልደን ለመሳም ያብቃን ለሁሉም እናቶች
@user-qq3ix4kt6b
@user-qq3ix4kt6b 4 жыл бұрын
አሚን
@user-gh5mt6iw3y
@user-gh5mt6iw3y 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mrshawon6547
@mrshawon6547 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
Amin Yareb
@solmaraki5787
@solmaraki5787 4 жыл бұрын
Amen
@tarekegndesalegn7180
@tarekegndesalegn7180 4 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
ሠላሕዶክተር እኔአራትወሬንልጨርስነው በዚህመካከል በየወሩ የወርአበባ ይመጣልአሁንግንሀኪምሂጅ መርፌ ሙሉምርመራወሰድኩ
@MohamedAli-yy2fh
@MohamedAli-yy2fh 4 жыл бұрын
አይኔ አሁን 3 ወሬ እየገባ ነው ግን ምግብ አልበላ ውሃ አልጠጣ ወደላይ ይለኛል ጦት ከእቅልፌ ስነሳ ያስታውከኛል ምንም አልቻልኩ
@hiwotedewaza5413
@hiwotedewaza5413 4 жыл бұрын
አይዞሽ 4 እና 5 ስትገቢ ይተውሻል እኔም እንዳንቺ ነበርኩኝ
@nema.mohmaed8342
@nema.mohmaed8342 2 жыл бұрын
አያዞሺ እህት ይሂውነው።የኔ ልዩ
@user-oy5zl8ou5b
@user-oy5zl8ou5b 3 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወድ እህቶች እና ወድሞቸ የ5ወር እረጉዝ ነኘ ዱአ አድረጉልኝ የእናተ ዱአ ያሥፈልገኛል
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 3 жыл бұрын
ውዴ እኔም እንዳንቺ ነኝ እና ላገኝሽ እፈልጋሻለሁ መልሺልኝ
@user-oy5zl8ou5b
@user-oy5zl8ou5b 3 жыл бұрын
@@nddnhdh9225 እሽ ቁጥሬን ልላክልሽ
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 3 жыл бұрын
@@user-oy5zl8ou5b እሺ ውዴ
@ሁሉንታዛቢው
@ሁሉንታዛቢው 4 жыл бұрын
ያረብአላህይርዳንእኔም4ውርገብቻለሁአላህይርዳን ለሁላችንም እኔ ሆድ በጣም ያም ብል ንቀት አለን የምግብ ፍላጎትየለኝም
@susuwellotube9765
@susuwellotube9765 4 жыл бұрын
እስኪ የምታቁ አሳውቁኝ ካረገዝን ቡሀላ የምንቆጥረው የታጠብንበትን ነው ወይስ በመምጫው ከቀረ ነው
@user-xv1bc8fp7f
@user-xv1bc8fp7f 4 жыл бұрын
እህት አላህ ይርዳሽ ወልዶለመሣም ያብቃሽ ማር እባልሽጋ ሥት ቀን እዳደረሽ ታወቅሽዉ ቁጠሪ ሥራ ተሆሽ ታቂዋለሽ ለኔም ዱአርጊልኝ 5 ወርሆኖኛል ወልጄለመሣም ያብቃኝ ያረብ
@susuwellotube9765
@susuwellotube9765 4 жыл бұрын
@@user-xv1bc8fp7f እሽ እህቴ አላህ ሁላችንን ወልዶ ለመሳም ያብቃን አብሽሪ
@amenahshafi3071
@amenahshafi3071 3 жыл бұрын
እኔም ልክ እንዳቺውነኝ አላህ በሰላም ይገላግለን ቅዋውን ይስጠን
@amenahshafi3071
@amenahshafi3071 3 жыл бұрын
@@susuwellotube9765 አሚን ለሁላችንም ወልዶ ለመሳም ያብቃን
@user-lg3ly7ox6v
@user-lg3ly7ox6v 3 жыл бұрын
ኧረ መላ በሉኝ ቆይ እርግዝና ግዜ ሆዳችን እየገፋ ሲሄድ ለውጡ የሆዳችን መተለቅ የሚጀምረው ከየት ነው ማለቴ ከእብርት በታች ወይስ እብርታችን አካባቢ ሆዴ ለውጥ ያሳየኝ ከእብርቴ ከፍ ብሎ ነው ያለው ተለቅ ያለነው በጄ ስነካው ደሞ ጠጠር ያለነው ግራ ገባኝ
@astedlulu5418
@astedlulu5418 2 жыл бұрын
Are mela belugn aune 4 were new gen keberita betach yamegnal wegebanem nem yamegnal men laderig besew ager new yalwt
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
ወስጀ ማታማታአሚዋጥከኒናአምስትቀን ለወርከኒናሰጡኝ አሁንአልሀምድሊላ አሁንደህናነኝ ግን በስተዛሬው ጥሱ ችግርያመጣል ብዙ ደምአይፍሠኝም አመኝም
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 2 жыл бұрын
የወራበባ ታይቶ ይረገዛል እዴ አር ንገሪኝ እኜም አስጨንቅኛል በአላህ የመቼ እንደሁ ባላቅም ታየሽው መልሽልኝ
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 2 жыл бұрын
ሀዋ አልኝ ንገሪኝ እቴ??እኜም በዚህ እየተጨነቅሁ ነው
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
@@user-cz6ev1pg9s አላህይድረሥልሽወደ ይላዘሣል. እኔምይፈሠኛል8ወሬ ነው.
@hayatali7158
@hayatali7158 2 жыл бұрын
@@user-cz6ev1pg9s አትጨናነቂ አላህይድረስልን ምንምአኮኒምአይዞሽ
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 2 жыл бұрын
@@hayatali7158 እኔ የምልሽ ለሳትባት ቀን አመመኝ እና የወር አበባዬ መምጫው ግዜ መጣ በፊት ለስባት ቀን ሲያመኝ እርግዝና ምልክቶችን ሁሉንም አቻለሁ አሁንም ሆዴ ክብድ ይለኛል ይቆርጠኛል ይጨንቀኛል እራሴ ን በጣም ያመኛል ግራ ያጋባኝ እንዴት ደም ፈሶኝ እርግዝና ይፈጠራል ብዬ ነው ለማንኛውም በውስጥ መገኛ ታለሽ አሳውቂኝ እስቲ እስደት ላይ ነኝ መቼም አንች እንዳልሆንሽ ብዬ ነው የምንልቀው ስዴት ነው ብዬ ነው እና አሜና መገኛሽን ??
@solomonjima3009
@solomonjima3009 3 жыл бұрын
Boy/girl
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 4 жыл бұрын
wey ena 8 wer gebchalwe betame tegelbtalche enkelfe atasetgnagme tanente kehone teru new gene alfo alfo ke tuta ser tewgalgnalce doktarene sengrate egra new alchgne EET selmkershe amesgnalwe
@meseret9915
@meseret9915 4 жыл бұрын
አረ ማህፀን ለሚያሳክክ መላ ካለ ንገሪኝ 8 ወር ጨርሻለሁ
@tghabtu2589
@tghabtu2589 4 жыл бұрын
እኔም የምጅመርያ ልጅ ስውልድ እንዳች ነብር አሁን ሁለተኛ አርገጃልሁ አላህ ይርዳኝ
@hyatehyate2922
@hyatehyate2922 3 жыл бұрын
ሃኪም ሂጂ ወይም ፈረማሲ ሂጂ እኔም እንደቺ ነበረኩሁ
@user-ce5zy8gu3w
@user-ce5zy8gu3w 3 жыл бұрын
እህት እኔ ማርገዜንም።አላቅም።ግን።ከምንምበላይ ያሳክከኛል።እህት ምዲነው።መፍቲሄው
@khanKhan-lx9gc
@khanKhan-lx9gc 3 жыл бұрын
ኧረ እኔም 9ወር ገብቻለዉ ግን መሐጸኔ በጣም ያሣክከኛል መላ የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ በአላህ
@gufg2304
@gufg2304 Жыл бұрын
እረ እኔም ልሞት ነዉ ዉይይይ እልቤ ገባ ምን ላርግ
@marammarem2168
@marammarem2168 3 жыл бұрын
እርጉዝ ከሆኑ ክንንል መወስድ ይቻላል ንገሩኝ
@nejatshemsu1475
@nejatshemsu1475 3 жыл бұрын
ሃኪም ያዘዘልሽን ብቻ ነዉ ምትወስጂዉ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 3 жыл бұрын
የጸጉር ቀለም እና የተለያዮ ነገሮችሥ መጠቀም ይቻላል ወይ
@tarekegndesalegn7180
@tarekegndesalegn7180 4 жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ከእንብርቴ በታች በጣም የሜኝል ምን ለድርግ
@ducgcvhcgx1302
@ducgcvhcgx1302 4 жыл бұрын
የስት ወር ነሽ
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
እኔም ከ እምብርቴ በታች ያመኛል የ3 ወር እርጉዝ ነኝ
@user-bb3pk5gn6m
@user-bb3pk5gn6m 4 жыл бұрын
እኔም ኣህቴ እንዳንቺ ነኝ እኔ ስድስት ወር ጨርሻለው ህመም ይስማኝ ነበር እና ሎሽን ወይም ዘይትሁን ካለሽ ስትተኚ ተቀቢው
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s 2 жыл бұрын
@@user-bb3pk5gn6m ምንድን ነው ምልክቱ ጡት መቼ ነው የሚጠቁርው ማለቴ በስንት ውሩ ነው ጫፉ የሚጠጥርው ከሰው ወደ ሰው ይለያያል እዴ እስቲ መልሱልኝ እህቶች ግራ ገብቶኛል??
@user-nw6fw5sw7r
@user-nw6fw5sw7r Жыл бұрын
እኔ 5ወሬ ግን አኪም አልሄድኩም ገና ልሄድ እያሰብሁ ነው ግን ብዙም አያመኝ
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 13 МЛН
ወደ እናቴ ቤት ልመለስ ነው
21:54
Liyu & Kidus - ልዩ እና ቅዱስ
Рет қаралды 393 М.
በአሜሪካ ምድር ባህሏን ጠብቃ ተሞሸረች!
8:44
📌#ሰበር  ዜና እሁድ ጳግሜ//3//2016#duet #new #video #ethioforumኢትዮፎረም #yetbitubeየተንቢ #ሰበር 8 September 2024
24:05
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 2,7 М.
My Best Life Advice For You | What  83 Years Of Living Has Taught Me | Life Over 60
16:56
10 min Exercises To Induce Labor Naturally at Home I How to Help Labor Progress I Activating Labor
14:06
ትዳር ፈላጊዎች ከየትኛዉም አለም
2:06:45
tutuka tube
Рет қаралды 5 М.
#ABtalks Untold Stories with Jasmin Ismail - مع ياسمين إسماعيل | Chapter 14
1:41:49
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1 МЛН