Рет қаралды 82,060
አዲስ ጀማሪዎች መምረጥ ያለባችሁ የቴክኖሎጂ ፊልዶች
• አዲስ ጀማሪዎች መምረጥ ያለባችሁ የ...
************************
በዚህ ቪድዮ ላይ፣ ኮዲንግ/coding መማር ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነና፣ ካሉን ሌሎች አማራጮች ጋር ሲወዳደር በብዙ እጥፍ የተሻለ እድል ከፋች የሆነ አማራጭ ስለሆነ፣ ምን ያህል ትኩረት ልንሰጠው እንደሚገባ እናወራለን። ኮዲንግ/coding መማር እኔን አይመለከትም ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ፣ ይህ ቪድዮ በዋነኛነት ለእናንተ የተሰራ ነው።
** Connect with Evangadi **
Website:
www.evangadi.com/
FB: Ethiopia - ኢትዮጵያ
/ ethiopiansne. .
TW: @evangadi
/ evangadi
IG: @evangadiTech
/ evangaditech
YT: Evangadi Ethiopia
/ evangadiethiopia
**************