''ሁሉም ሴቶች ጥንካሬን ከ''ማዳም ቅመሞች'' መማር አለባቸው!'' የድምፃዊት ማን አልሞሽ ዲቦ እህት የኤሚ ዲቦ ልብ የሚነካ ታሪክ.. /20-30/

  Рет қаралды 157,585

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#20-30

Пікірлер: 649
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ቅመሞች የት ናችሁ የኔ ጀግኖች የኛ ጀግንነት ገና በአለም ላይ ይታወቃል ቅመሞችን የምታደንቁ በሙሉ ላይክ√ እንኳን አላህ አተረፍሽ የኔ ከርታታ
@zdethiopian499
@zdethiopian499 Жыл бұрын
አለን
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
ጉድ ቅመም ሁነን ቀረን ክክክክክ
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
አለን እህቴ
@aburash6947
@aburash6947 Жыл бұрын
አለን በትክክል እዉነት ነዉ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 Жыл бұрын
ሳህ
@meronfsyoutube9879
@meronfsyoutube9879 Жыл бұрын
ስደተኞችን ክፉ አይንካህን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤ ጀግና ነሽ እህቴ ❤❤
@betelehemfeyissa8730
@betelehemfeyissa8730 Жыл бұрын
ሀይ ሜሬ ቤተሰብ እንሁን
@Kal8454kal
@Kal8454kal Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይጠብቀን 🥰
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsawoldemichael8606
@elsawoldemichael8606 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር በአረብ ሀገር ለሚሠሩ ጀግኖች እህቶቻችን
@user-vs7nj7ks6m
@user-vs7nj7ks6m Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ የመዳም ቅመሞች ጀግና ነን አላህ ባለንበት ይጠብቅን ለሀገራችን ያብቃን ከቤተስቦቻችን አላህ ያግናኝን
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 Жыл бұрын
አቤት የጥንካሬ ጥግ አሁንም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያጠንክርሽ ህልምሽንም ያሳካልሽ
@emraatusolihatube5904
@emraatusolihatube5904 Жыл бұрын
ከዚች ልጅ እንማር አረብ ሀገር እምኖሩ ሰወች እራሳችሁን ጠብቁ አረቦችን ከማማረር ጥንቃቄ አድርጉ ከፈጣሪያችሁ ጋር ጡሩ ግንኙነት ይኑራችሁ አላህ ነዉ ጠባቂዉ
@shew985
@shew985 Жыл бұрын
አረብ ቤት የምንሰራ ልጆች እመኑኝ ጀግኖች ናቹሁ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
አው እኔ ለራሴ ጀግና እደሆንኩነው የማቅ
@user-qo7nk8by4o
@user-qo7nk8by4o Жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው አረብ አገር ያላችሁ እህቶቸ እራሳችሁን ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጠብቀን ከባድ አደጋነው😢
@mohammedj1700
@mohammedj1700 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ባላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤🙏
@hababoomargaa6377
@hababoomargaa6377 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen Ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
አሜን ሁላችንም ይጠብቀን የኛ ፈተና አያልቅም ❤🙏
@njahn1676
@njahn1676 Жыл бұрын
አሚንንንን
@alemtshayabebe371
@alemtshayabebe371 Жыл бұрын
አሜንንንን🙏
@user-dc9hs7sh9b
@user-dc9hs7sh9b Жыл бұрын
አሚንንን
@tube8677
@tube8677 Жыл бұрын
እድሜ ለአብዲ ወስላታው የመዳም ቅመሞች ብሎ ስምአውጥቶልን ኢቤኤስ ላይ ስማችን በዚህ እንኳን ስለተጠራን ወስላታው ወንድማችን እናመሠግናለን ለአብዲ ወስላታው ኢቢኤስ እንድቀርብልን ኮመንት ፃፎ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😎😎😎😎😎
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 Жыл бұрын
ያረብ አገሯ ሴት🕯️#የኔ ቅመሞች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ::በሰላም ለሀገራችንም ያብቃን💚💛❤ # እህቴ እኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የኔ ብርቱ ሴት♥️
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አይ የመዳም ቅመሞች ስቃያችን ቡዙነው ግን ቡዙም ቢሁን አንድቀን ለማንም ችግራችንን አንናገርም ደህናነሽሲሉን ፈገግብለን አልሀምዱሊላህ የምንልነን አሁንም አልሀምዱሊላህ ሁሉምያልፋል ኢሻአላ ቅመሞች አብሽሩ
@namamobark8577
@namamobark8577 Жыл бұрын
ትክክል ተደፍኖ በፍታችን ወጣ
@wttwsyyww9636
@wttwsyyww9636 Жыл бұрын
😭😭😭alhamdulillah
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
@@seada9327 አብሽሪ ሁላችንም ወደዛውነን አላህ ጀነተልፊሪዱስይወፍቃቸው አብሽሪ እሺ 😥
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
የ እውነት ጀግና ነሽ 😢🙏🏿 ብርቱ ነሽ በጣም 💪🏿 አዎ የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት 💪🏿 እኔ ኢትዮጵያ 11ዓመት ሰው ቤት እንዲሁም አረብ ሀገር ይሄው 8ዓመት ሆነኝ 😥በጠቅላላ 19ዓመት ሙሉ ሰው ቤት ነኝ 😭ቀን አለን ለእኛም 🤲🏿🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🥺🥺🥺🥺
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዛብሄር ቀን አለው ብቻ ጤና እንሁን
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
አይዞሽ የማያልፍ የለም አንቺ ሥራ በጀመርሽበት ዓመት እኔ ከአስራሁለት ዓመት በሁዋላ በህልም ያሳየኝንም ጉድጉአድ ተቆፍሮ የወጣሁ ያክል የተሰማኝ ዓመት የስኬት መጀመሪያ አመቴ ነበር ከወራቶች በሁዋላ ለአሥራሁለት ዓመት አብራ ዘመድ, ጉአደኛ መስላ ስታቆስለኝ እንዳልነበር እራሷን ልትገል መስሎኝ ነበር ጌታ ይመስገን ባለችው የሚቀር መስሎዓት ስንት ተዳረስን በሜዲያ ለማውራት ቢያደርሠኝ ቀን እየጠበኩኝ ነው አሁንም ቀናተኛ አይጠፋ ባለፈው የእግር ስብራቴ ተጠግኖ አምስት ወር ሰራሁ ታእምር ሆነብኝ ስልሽ ወዲያው ወይ ዛሬ ወይ ነገ ትሞቺያለሽ ከተባልኩኝ ዛሬ 20 ቀኔ አለሁኝ የሰው ዓይን እንኩአን ሰው እንጨት ይሰብራል ዓሉ ከክራንች በ 1 ሱቅ ውስጥ ለሰራ መሰላል ላይ መውጣቴ ሲገርመኝ,ሲገርማቸው በሃያ ቀን ውስጥ 2 ቀን ብቻ ነው የሰራሁት እሱንም መሰላል ላይ በመውጣት እግዝያብሔር የተመሰገነ ይሁን ከኃላፊ -ሰራተኞች አዝነው ወደ ስራው መለሱኝ ባይሆን በሳምንት 1 ቀን ለ 5 ሰዓት ብቻ ለመስራት በራሴ ፈቃድ ተገደድኩኝ የበጎ አድራጎት ሥራ ስለሆነ ከ 1 ቀን ሥራ ወደ አራት ቀን ሥራ ከዛ ቁልቁል,ዜሮ አሁን የ6 ወሬ ኮንትራት የዛሬ ሳምንት ያልቅ ነበር ግን?? ማን??ቢያስጨርሰኝ ስድስት ወሩን ለማጣጣትም ከዛም አልፎ እሰራለው ብዬአለው እኔ ሞት አልፈራም የት እና እንዴት መቼ እንደምሞት , እናተም እንደምትሞቱ እግዝያብሄር ነው አዋቂው ብያቸው ለራሷም ከ 91-2003 አስራሁለት ዓመት ሙሉ ጥፋተኛ ተብዬ አሁን በ 11-12-2003 መኖሪያ ፈቃድ በእጄ ገብቶ ሲስቁብኝ,ሲሳለቁብኝ የነበሩት አፍረው ከዛ ወዲህ ቢኮረኩሩዋቸውም አይስቁም 19 ዓመት ሊሆነኝ ነው ውነት ከወጣልኝ በሁዋላ ምን ፈልጌ ሞት አልፈራም ብያት እነሱም ልክ ነሽ አዎ ግን ማናት እንዲህ ያለችው?? ዓሉ ማን ቢነግራቸው ምንስ ለውጥ ሊያመጡልኝ ሞት በኔ ላይ አይሰራም እያልኩኝ መቀጠል ነው እንጂ በ 2014 ከመምህር ግርማ ጋር ከመጣሁኝ አንስቶ ባለፈው ዓመትም በ 2021 ከነብይ ሄኖክ ግርማ ጋር ከመጣሁኝ አንስቶ ጠቅላላ 8 አመቴ በትሞቻለሽ ጆሮዬ ደነቆረ ሞት በኔ እንንደተጀመረ!
@sawgnatube4917
@sawgnatube4917 Жыл бұрын
አብሽሪ የማያልፍ ቀን የለም
@ahmedinlapiso3065
@ahmedinlapiso3065 Жыл бұрын
አይዞሽ የመያልፍ ቀን እና የመይነገ ሌሊት የለም ብቻ በለሽበት ፋጣር ይጣብቅሽ ምኞትሽን አሰክቶ ለእናት ሀገር የብቃሽ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ከዚም በላይ ጥንካሬ ይስጥሽ እውነት ነው እኛ በአረብ ሀገር ያለን ልጆች ብዙ ውጣ ውረድ እያሳለፍን ነው የምንሰራው ይህንን የሚያቀው ፍጣሪ ብቻ ነው ሰው አይረዳንም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ጤና ና ሰላማቹ ይብዛ በርቱ
@miruethio3059
@miruethio3059 Жыл бұрын
እንኳን በህይወት ተርፈሽ እንዲህ ለህዝብ ብዙ ትምህሪት ሰጪ ሆንሽ የኔ ቆንጆ ፣ አንቺ ጠንከራ ሰዉ ነሽ ብርቅዬ ሴት!
@user-re3pn6jq4o
@user-re3pn6jq4o Жыл бұрын
የፀናት ተምሳሌ ነሽ የመዳም ቅመሞች ብዙ ነገር እናሳልፍለን ብቻ አልሃምዱሊላህ አብሽሩ እህቶች
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አሚን እህቴ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ። ቀሪ ዘመንሽን ባርኮልሽ የእህትሽን ልጆች ስኬት ያሣይሽ።
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын
የሀረብ አገር ሴት ማለት ለኔ ጀግናዬ ናት🙏🙏🙏👍👍👍👌👌👌
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አንቺ ትለያለሺ ያሁሉ አልፎ ታሪክሺን ለመናገር ላበቃሺ ፈጣሪ ምስጋና ይገባው የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ ነሺ🤗😘😘 ቅመሞችዬ አላህ የርፈት እንጀራ ይስጠን ከመዳም ቅመም ወደ ራሳችን ቅመም ይቀይረን ሀገራችን ናፍቃናለች ውዷ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🤗
@hawaadam609
@hawaadam609 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሽ አሁንም ፈጣሪ ጥንካሪሽን ይጨምርልሽ
@ethiojole
@ethiojole Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እንተባበራት በስማችን ሬስቶራንት ይከፈት (የመዳም ቅመም ሬስቶራንት )🌭🍔🍟🍝🍜🍲🥗🥘🥪🌯🌮🍕🥂🍻🍺🍹🍸🍽🥣🥡🥄🥢🍴🥃🍶🧂🍝🍔🍔🥫🥪🥘🍛🍲🥗🥞
@masetewal6914
@masetewal6914 Жыл бұрын
የኔ እናት በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
የኔ ዕሮል ሞደል በርችልኝ የሂወት ፈተና መብዛቱ
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች እናመሰግናለን እኛ የማዳም ቅመሞች እኛ ጋ ተስፋ መቁረጥ የሚባል ነገር አይታወቅም ታታሪ ሰራተኛ ጀግኖች ነን ደከመን ሰለቸን የማንል ነጋችንን የምናስብ ለምንም ችግር እጅ የማንሰጥ ፈጣሪያችንን ተወክለን ሰማይ ጠቀስ ህንፃ ወተን ወርደን የማዳምን ፀባይ ችለን የምንኖር በዛላይ ለታመመ ለተቸገረ ደራሶች ኧረ የማዳም ቅመሞች ታሪክ ተዘርዝሮ አያልቅም ብቻ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ጀግኖች እናንተ እኮ ትለያላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር አተርፈሽ እህቴ ዋናው መትርፈሽ ነው እኛ የመዳም ቅመሞችህ ስንቱን ችለነዋል እግዚአብሔር ብቻ የክፍ አሳልፎ አይስጠን በሰላም ወደ አገራችን ይመልሰን ክፍን ያይነካን ደጉንም ሳያመልጠን
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
በጣም የኔ ውድ አላህ ያጠንክረን የበለጥ
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ጥንካሬሽ ቢያስደስተኝ ታሪክሽ አስለቀሰኝ እኔም እህቴ ሥትሙት አድ ልጅ ነበራት እሱን አደራ ብላኝ ሞተች እኔም አደራዬን ተቀብዬ እሳደኩ አስተማርኩ አሁንም እሶ እራሱን እስከሚችል ብየ አረብ አገር ነው ያለሁት በጤናየግን እግዝአብሄር ይመስገን የደረሰብኝ ነገር የለም ለዛም ፈጣሪ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏
@user-bv1bi6ft5k
@user-bv1bi6ft5k Жыл бұрын
ጀግናዬ አይዞሽ ሁሉ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሻል። አወ አረብ ሀገር ያለች ኢትዮጵያዊ ሴት ጀግና ናት ችግሯን ለሰው የማትነግር ሁሌም በፈጣሪዋ የምትደገፍ ያላትን ሁሉ ሳትሰስት የምትሰጥ ለጋስ የዋህ እሩህሩህ የመሰዋዕት በግ ናት።
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አሚን የኔ ውድ
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын
የኔ ጀግና እህት ጎበዝ ክብር ለማዳም ቅመሞች👌💖👍
@tube6107
@tube6107 Жыл бұрын
😭😭😭😭 በሰመአብ ጥንካሬ ዛሬ ላይ ያቆመሽ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 Жыл бұрын
አይዞሽ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ለእኛም ፀልይልን ለሀገራችን እንዲያበቃን
@leyamenga1464
@leyamenga1464 Жыл бұрын
በምንም ቃል ልገልፅሽ አልችልም 🥺በቃ ጀግናዬ ነሽ🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
@subads9191
@subads9191 Жыл бұрын
ኢናሊለሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ሱብሀንአለህ ትራፊ ያለት ናፊስ አለህ አወቅ ናው ቸይ ናው
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube Жыл бұрын
በምገርም ሁኔተ ነው ስለ አረብ ሀገር የለውን የገለፂሽን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 Жыл бұрын
ጀግናሴት በርቾልን ስብሕናሽምሁሎም ውብ ነሽ😍😍😍❤❤❤❤❤
@ethiojole
@ethiojole Жыл бұрын
ደምሪኝ የባድ ወልድ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
በትክክል
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube Жыл бұрын
@@ethiojole ፈየን
@ethiojole
@ethiojole Жыл бұрын
@@Maleehat-Tube ደምሪኝ
@seadamohamed1929
@seadamohamed1929 Жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ እየቆየ ሲሄድ ይጠፋል ደግሞም ዋናው ጤና ነው ሰውነት ባዳ ነው እኳንም ተረፍሽ አሁንም ቆንጅየ ነሽ
@adamsalameh2017
@adamsalameh2017 Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ ጀግናችን ነሽ የኛም ስቃይ ባንቺ ታየልን
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z Жыл бұрын
በጣም ይገርማል አረብ አገርን ብዙወቹ አይገባቸውም አረብ አገር መኖር በራሱ ፈተና ነው ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 Жыл бұрын
አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል በጣም ጎበዝ እና ቃል ጠባቂ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@SakkaHome
@SakkaHome Жыл бұрын
አቤት ጥንካሬ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ 😭😭❤❤❤❤❤
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
እንኳንም በህይዎት ተርፍሽ እህቴ አይዞሽ ሁላችንም እያሳለፍነው ያለ ነገር ነው የተናገርሽው ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን ያልፋል በሚል እየሰራን ነው በጣም ጠንካራ ሴት ሆነሽ ሁላችንም ብዙ ነገር በህይዎታችን ላይ አልፏል ጥሩ ትምርት ነው የሰጠሽው ❤👍
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Amen thank you .I have learnt a lot.god bless you.
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mazahagos3913
@mazahagos3913 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳካልሽ የኔ እህት አይዞሽ
@tamirathailu7379
@tamirathailu7379 Жыл бұрын
Thank you for sharing your life. May God continue helping you to flourish.
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Жыл бұрын
በጣም የኔውድ እድሜችንን ጨረስን. አሏህ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን. በጣም በጣም ጀግናነሽ
@mominamomina1142
@mominamomina1142 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ ቆንጆ
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w Жыл бұрын
ብዙ ተማሪ አለው በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይጥብቅሽ የኔ እህት ቆንጆ ነሽ
@bintsied6276
@bintsied6276 Жыл бұрын
አይ የኛ ነገር አቤትትት ስቃይ አቤት መከራ እደዉ ሌላ ምንም አልልም አላህ ባለንበት ቦታ ይጠብቀን ያበርታን የኔ የሁልግዜ ጀግናወች የማዳም ቅመሞች ናቸዉ አቦ እንጀራ ይዉጣልን ምንም አይንካን
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-or7cd1eq6g ደምሩኝ
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Жыл бұрын
She is so amazing love you girl 💕
@sarausef3889
@sarausef3889 Жыл бұрын
እዉነት❤❤❤
@yemartikosljinatyemedamkme9052
@yemartikosljinatyemedamkme9052 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@semutewolde5897
@semutewolde5897 Жыл бұрын
እድሜና ጸጋ ይሰጥሽ እህቴ 🙏🌹❤️
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራነሽ ከመከራ ሁሉ ያደነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@meseretandargie8610
@meseretandargie8610 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በጣምነው እምንወድሽ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት እኮ ነሽ ለብዛችን ሴቶች ጥንካሬ ነሽ ፈጣሪ ያብሽውን ያሳካልሽ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@sitraa1326
@sitraa1326 Жыл бұрын
አትሙች ያላት ነፋስ ሱብሀን አላህ እኳን ተረፋሽ የኔ ጀግና ቅመሞቸ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
በእዉነት በጣም አደንቅሻለዉ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🌷
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s Жыл бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞች እወዳችዋለው የኔ ቅኖች እኔም ከናንተው አንዷ ነኝኔ አላህ የለብችን መሻት ይሙላልን ቤተሰቦቻችንም ይጠብቅልን
@toybayoutube5808
@toybayoutube5808 Жыл бұрын
የኛ ጠንካራ እህት አብሽሪ በሀገራችን ላይ ሰርተሽ እንድምታሳይን ተስፍ አለን 😍😍😍
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያረብ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች ያርብ
@selamselam115
@selamselam115 Жыл бұрын
አሚን😢😢
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 Жыл бұрын
Wow betam tenkara sew nesh Egzabher yasebeshewen yasakalesh jegna nesh 👏
@gy8086
@gy8086 Жыл бұрын
You’re just amazing woman 👩 🙏your to strong 💪🏾!
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነው የገለጥሽን የኔ ቆንጆ
@user-xe9jv8wn5y
@user-xe9jv8wn5y Жыл бұрын
የኔ እህት አንች በጣም ጠካራ ነሽ ለኛም ጥንካሬ ነሽ💔😭አላህ ይጠበቅሽ አወድሻለሁ❤
@aminathussen8595
@aminathussen8595 Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ በርች አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ጀግና
@tirualemeyihunatube4621
@tirualemeyihunatube4621 Жыл бұрын
የሚገርም ጥንካሬ በርች እህት እግዚአብሔር አምላክ ህይወትን ይቀይርልሽ እማ
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳንም አላህ አተረፈሽ በጣም ጠካራ ነሽ ጎበዝ የመዳም ቅመሞች 🥰🌹 አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
እድነን እኛ የማዳም ቅመሞች የኔውድ በርችልኝ ❣️❣️❣️❣️❣️
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@hasethussain6002
@hasethussain6002 Жыл бұрын
አንቺን አየምገልጽበት ቃል የለኝም ❤❤❤❤እግዚአብሔር አተረፈሽ
@mzuzuethio2415
@mzuzuethio2415 Жыл бұрын
አግብተው የፈቱ ሴቶች ያሉበት ቤት መስራት በፈቃደኝነት አማኑኤል ሆስፒታል መግባት ማለት ነው ::
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
የመዳም ቅመም በመሆኔ እያሳፈረኝ ሳይሆን እያኮራኝ ነዉ .::የኔ ቢጤ የመዳም ቅመሞችየ ባላችሁበት የስደት አለም የፈጣሪ ሠላምታ ይለያችሁ አይለየን🙏💕💞💓💓💞💕🌹🌹💋💋💋
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@user-pj2yk6gz3k ደምሩኝ
@user-gk8dc3ne1s
@user-gk8dc3ne1s Жыл бұрын
ቃል የለኝም ጀግኒት ክበሪልኝ አካባሪዎቿ እናከብራችኋለን እናመሰግናለን
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
እኛ የመዳም ቅማሞች ጀግና ጠንካራ ታታሪ ናት ክብር ይገባናል እናመሠግናለን
@user-vv5uk1ki9k
@user-vv5uk1ki9k Жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ከባድ ነው
@zebibshuk6769
@zebibshuk6769 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
Oh what a lovely woman 👩
@abdallahsaleh5653
@abdallahsaleh5653 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ከምርጧመዳም በመምጣቴ የመድና ቆንጆብያታለሁመዳሜን አሏህያቆያት ዱአአድርጉላት ያአኸዋቲ ምርጥስለሆነች መምርጥምርጥዱአ አድርጉ
@zemzemmustefa5012
@zemzemmustefa5012 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርላት
@mesiiyoutube1970
@mesiiyoutube1970 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇨🇬🇨🇬⛪️ የመዳም ቅመሞችየ ❤ ማነው እንደኔ የመዳም ጭቅጭቅ ስልችት ያለው😭 እፍፍፍ
@tirhastekle7190
@tirhastekle7190 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው
@milkiigurmuu6421
@milkiigurmuu6421 Жыл бұрын
Jegna nat! Strongest woman love you😍🙏
@tsebaygelagay5158
@tsebaygelagay5158 Жыл бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ እህቴ 💚💛❤️
@lubabayyimer
@lubabayyimer Жыл бұрын
በጣም ጀግነሽ የኔውድ
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ጥንካሬሽ ጥግ ድረስ ነው ለአብዛኞቻችን ደሞ አስተማሪ ነሽ ❤
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ጠንካራ ነሽ አላህ ብርታቱን ሰጠሽ የእኔ ቆንጆ የአላህ ስራ ይደቃል
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y Жыл бұрын
አላህ ያጠክርሽ
@giontube5039
@giontube5039 Жыл бұрын
የጥንካሬ የፅናት የተስፋ ምሳሌ ነሽ የኔ ውድ በጣም የሚገርም ቃል አትፈትነኝ አልልህም አፅናኝ ማለት ትልቅ ነገር ነው የኔ ልዩ እንስት እግዚአብሔር የልፋትሽን ዋጋ ይክፈልሽ ልጆችሽ ያሰብሽበት ይድረሱልሽ
@yoditgezaheng1574
@yoditgezaheng1574 Жыл бұрын
ጎበዝ ፈጣሪ ቀሪ እድሜሽን ይባርክልሽ ዘመንሽ በጤና ይሞና ውይ ስደት አይኑይጥፋ
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 Жыл бұрын
ሚገርመው ካገርዋ ሰዎች ይልቅ የሰው ሃገር ሰው ተቀበልዋት ግን እኛ ለምን እንዲህ ተጨቃቀንን ?ጀግና ጀግና መልካም ሴት መሆንሽ ቃልሽን ለመጠበቅ መጎዳትሽ አይክፈሽ በርቺ አላህ የበለጠውን ይስጥሽ በርቺ ወላሂ ወደድኩሽ ምኞትሽ ይሳካል
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Жыл бұрын
እውነት በጣም ኮራሁብሽ ለእኔ ጥንካሬ ሆንሽኝ ለብዙ እህቶች ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑርሽ❤❤❤❤ይህ ሁሉ ስቃይ አልፎ መሣቅ እንደሚቻል አሣየችን።❤❤❤❤❤
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@tittttittt8380
@tittttittt8380 Жыл бұрын
ጠንካራ ኣይገልፅሽም እህቴ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
የኔ ጠንካራ ሴት ጀግና ነሽ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
የአረብ ኑሮ ያየውን ነው ሚያቀው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጠካራ ነሽ
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት በርችልኝ እኛ የመዳም ቅመሞች ጀግኖች ነን♥።አላህ የወጣንበትን አላማ ያሳካልን😭👈
@hanatlatibalu5054
@hanatlatibalu5054 Жыл бұрын
እግዚአብሔ መልካም ነገር የስጠሽ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 Жыл бұрын
ባክሽ አንቺ ጠካራ ብቻ ነሽ ብይ ልገልጽሽ ቃላት ያጠርኛል አነሰብኚ አንቺ እኮ እናት ነሽ እህት ነሽ ድጋፍ ነሽ አንቺ እኮ ያለሽ የውስጥ ጀግንነትሽ ከመገድ ያገኚሽ የጀግኖች ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አላማ አለው ባንቺ ላይ የኔ ጀግና አንቺ ገና ብዙ ታስተምሪያለሽ ትሰሪያለሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር በምትሽው ነገር ላይ ከፊት እዲቀድምሽ ሁሌም ጸሉቴ ነው እህቴ አልምይ😘😘
@abdibme4429
@abdibme4429 Жыл бұрын
Yisakalsh yene wud!!!
@grandfor6092
@grandfor6092 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስፀገዉን ያብዛልሸ ጀግናነሽ
@fikrisalamdessifikrisalamd6689
@fikrisalamdessifikrisalamd6689 Жыл бұрын
የኔ የሴት ጀግና እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ በእዉነት አንቺ ልዩ ሴት ነሽ አክባሪሽ ነኝ❤️
@semiramohammed5378
@semiramohammed5378 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው ያላት ለብዙዎች ምሳሌ ናት የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና እውነት ትለያለች የኔ ብርቱ ጠንካራ እግዚአብሔር በመልካም በደስታ አገርሽ ላይ ያሳርፍሽ መልካም ሀሉ ይግጠምሽ ውዴ ለኔ ልዩ ነሽ ቃላት የለኝም ውድድ ነው የማደርግሽ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 114 М.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 31 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,7 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 33 МЛН
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 95 М.
የልጅ ልጃቸውን የሚያሰቃዮት አያት
31:09
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 7 МЛН
ҚАЙНОНАСИГА ПРАНК 😨
0:15
BOBUR ALI
Рет қаралды 6 МЛН
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 7 МЛН