#ሁሉም

  Рет қаралды 85,439

The Christian News

The Christian News

Күн бұрын

#ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ #ከሰጋ_ስጋ_ነስቶ ለሚለው ትምህረት የተሰጣ #አስደናቂ ምላሽ #ምን አይነት መገለጥ ነው? #የነብይ ጥሌ አስገራሚ ገጠመኝ
ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our channel subscribe now
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
FACEBOOK ⏩⏩www.facebook.c...
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023: #TheChristiannews
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_Newsወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News
Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our channel subscribe now
Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
Subscribe Now ⏩ / @thechristiannews
FACEBOOK ⏩⏩www.facebook.c...
Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021: #TheChristiannews
#በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ
#The_Christian_News

Пікірлер: 119
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 Жыл бұрын
እየሱስን በደንብ አስተዋወከኝ!!!!!! ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 8 ай бұрын
የሁሉ ባለቤት ጀግናው ኢየሱስ ይባረክ ❤❤ጥሌ❤ዘመንህ❤❤አገልግሎትህ❤ቤተሰብህ ❤❤የተባረከ ይሁን❤❤በሰሙ❤ሰልጣን❤❤
@alemneshadgeh
@alemneshadgeh 5 ай бұрын
ጌታ የሱስ ዘወትር የቃሉን ፍች ይግለፅልህ፡፡
@የኔየኔ-በ3ቘ
@የኔየኔ-በ3ቘ Жыл бұрын
ነብይ ዘመንህ ይባረክ
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu Жыл бұрын
ጥልዬ ጌታ እየሱስ ቤተሰብህን ዘመንህን ይባርክ።
@desalegnemekonne5256
@desalegnemekonne5256 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@hermib6845
@hermib6845 Жыл бұрын
Our gift we love you.❤
@Christ-Atmosphere
@Christ-Atmosphere Жыл бұрын
❤❤😂Dish
@tigist3038
@tigist3038 Жыл бұрын
እንዴት ያስቀናል ባደባባይም በጒዳም የሚስብ ሂወት ያብዛልህ ስጦታችን ነህ።
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ሰው አይባልም ፣ ለእኛ ሲል ስጋ ለብሶ በሰው አቅም ተመላለሰ ። ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር በልብህ ብታምን ትድናለህ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ።
@metasebiaatnafu4104
@metasebiaatnafu4104 Жыл бұрын
ዋውውውው ጥልዬ ተባረክ ደስ የሚል መረዳት ሰባኪዎች ህዝቡን ግራ እያጋቡ ያለው የራሳቸውን አመለካከት ለመደገፍ ቃል ጠቅሰው እያስተማሩ ነው
@dastedaste7363
@dastedaste7363 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁንላት 🙏 ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ፀጋሁ ይብዛልህ 🙇♥️♥️💞💞
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Жыл бұрын
ጥልዬ ዘመንክ ቤትክ ይባረክ 💞💞💞🙏🙏🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️✝️
@HannaGetachew-i7x
@HannaGetachew-i7x Жыл бұрын
Anet ye egezihaber sew tebarek
@houston-ethio3842
@houston-ethio3842 Жыл бұрын
I watched his message very nice bless you pastor
@abigailnigusse4460
@abigailnigusse4460 Жыл бұрын
Weyne geta hoy tilye ene siwedh nefsem ayqerilgn eko ...
@SosoMoh-fl4ei
@SosoMoh-fl4ei Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ኃልሉይህ ተባርኩ 🍇🍇😘💞💞💓ፕስቴር ዛምንህ ይባረክ 🍇🍇
@hymihymi9531
@hymihymi9531 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ተባረክ
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 9 ай бұрын
❤ endiet yetebareke Family new beyesus dem ytebeku
@celacela893
@celacela893 9 ай бұрын
Wow wow eyesus teabrki ❤❤🎉🎉
@filatebekele5160
@filatebekele5160 10 ай бұрын
ተባረክ
@milcahephrem9540
@milcahephrem9540 Жыл бұрын
Yes my bro. U told us the pinpoint !! bless u !
@ሩትየደሙፍሬ
@ሩትየደሙፍሬ Жыл бұрын
እውነት ነው ስጋ ለብሱ የመጣ አምላክ የሆነ ጌታ ሆኑ ንጉስ የሆነው አሜንንን የእግዚአብሔር ቃል በኛ ውስጥ ያድራል💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
ስጋ ለብሶ አልመጣም ከማርያ ስጋ ነስቶ ነው የመጣው አትፍሩት እውነቱን
@ሩትየደሙፍሬ
@ሩትየደሙፍሬ Жыл бұрын
@@henokkebede1783 የትኛ መጽሐፍ ላይ ከማርያም ስጋ ነስቶ ነው የምለው ?
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
@@ሩትየደሙፍሬ አይ የናንተ ድንቁርና ታድያ ስጋና ደሙን ከየት አመጣው መቼ መፅሀፍ ቃል ነበረ እንጂ ስጋ ደም ነበረ አይል ያለመረዳታችሁ እኮ ጥላቻችሁ ለመንኛው ቀለሜ ማነው ፓስተር ትዝታው ጠይቂው ከማርያም ይልሻል ተስማሙ መጀመርያ ለመቃወም
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
@@ሩትየደሙፍሬ ወይስ እንደ ፓስተር ዮናታን እግዚአብሔር መሀፀን ተከራይቶ ነው ያስቀመጠው እንዳትሉን
@ሩትየደሙፍሬ
@ሩትየደሙፍሬ Жыл бұрын
@@henokkebede1783 እኛ አላማችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመንና መክቴሊ ነው እንጂ ክርክር አይደለም እሽ የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል መሰለክ የዮሐንስ ወንጌል (1:14 ::1ኛ ዮሐንስ (4:2:3)አንብቡ
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
Your blessed
@messyhale9040
@messyhale9040 11 ай бұрын
Ameeeeennnn
@NaodAbebe-rr3wp
@NaodAbebe-rr3wp 7 ай бұрын
Stay blessed tlahun ❤
@tigistketema6695
@tigistketema6695 7 ай бұрын
ተባረክ ጥልዬ ትክክል የዕብራዉያን ፀሀፊ ምዕራፍ 9 ላይ ሲያብራራዉ ተካፈለ ሚለዉ ከኛ እንዳንዱ ሆነ ለማለት ነዉ እንግሊዘኛዉ partaker ይለዋል እንጂ ኢየሱስ ከማርያም የወሰደዉ ስጋ ና ደም የለም ያም ማለት በማህፀን ማንኛዉም ልጅ ከናቱ ስጋም ደምም ወደ ልጁ አያልፍም ዘርን ይወስድና(Chromosomes) የራሱን ሰጋ ደም ያዘጋጃል፣ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከድንግል ማርያም ሲፀነስ የአብረሀም የይስሀቅ የ ያዕቆብ የዳዊት 42 ትዉልድ ድረስ ያለዉን ያዘ በዘር ተካፈለ መንፈስ ቅዱስ ስለፀለየበት የዘር ሀጢያት አላገኘዉም ። ኢየሱስ ፍፁም ሰዉ ፍፁም ጌታ ነዉ። ኢየሱስ በራሱ ስጋ በራሱ ደም ነዉ ተሰቅሎ ያዳነን።የ ኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ ያድናል።
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
የምወድኸ የማከብርኸ ውድድድድድድድድድድድድድዶድዘመናቹሁ ሁሉ ይባርክላቹ
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
AMENNN AMEEEEEEEN 🙏🙏🙏❤❤❤
@tamiruchena6866
@tamiruchena6866 Жыл бұрын
May God bless you bro.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ብሩካን ናችሁ
@kidistfeyisa6651
@kidistfeyisa6651 Жыл бұрын
አውነት በ አግዚአብሔር ፍቅር አንወድ ሀለን ጌታ ዘመንህ ን ይብርክ!!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
God bless you beautiful family
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ Жыл бұрын
you are the best gbu
@senitgebrhiowt7894
@senitgebrhiowt7894 Жыл бұрын
ተባረኩ
@elizabethhadgu7186
@elizabethhadgu7186 Жыл бұрын
Blessed family we love you Tilye
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ Жыл бұрын
ተባረክ በብዙ 🙏
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
Goodnew
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ኢየሱስ ከኃጢአት ውጭ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው
@biliseute
@biliseute 8 ай бұрын
wow getachin eko yileyal
@astergezawe191
@astergezawe191 Жыл бұрын
ቡሩከ ሁንልኝ
@yordanosgetachew6665
@yordanosgetachew6665 Жыл бұрын
Blessed
@amenolej6622
@amenolej6622 Жыл бұрын
Geta Eyesus kerstos Zemnhen Yibark
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 Жыл бұрын
ክርስትና ከሌሎች እምነቶች ልዩ የሚያረገው ቃለኣብ ከሰማይ ወርዶ በድንግል ማርያም ኣድሮ ከሥጋዋን ሥጋ ነስቶ የተወለደ ብቻውን ጌታ የመሰረተው ነው።
@amanueladdisu3766
@amanueladdisu3766 Жыл бұрын
Great
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንጌል ይሄ ነው
@messyhale9040
@messyhale9040 11 ай бұрын
❤❤❤😍😍😍😍😍🥰🥰
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
ጥልዬ ስወድህ
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p Жыл бұрын
አልነሳም ካልን እማ ሰው አልሆነም እያልን ነው ግን ፍፁም ሰው ነው ፍፁም አምላክ ነው “ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን በሞቱ ኀይል እንዲደመስስ ነው፤” - ዕብራውያን 2፥14
@teddyinchrist3678
@teddyinchrist3678 Жыл бұрын
አምላክነቱን እንዴት ነው የተረዳኸው ? ሠውነቱንስ ?
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p Жыл бұрын
@@teddyinchrist3678 ያለ እናት ከአብ ተወለደ ያለ አባት ከማርያም ተወለደ ፍፁም ሰው ፍጹም አምላክ ነው ከ ሀጥያት በቀር ሁሉም እንደ እኛ የተፈተነ እንደ ሰው
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
@@SARAKZbin-c1pyes exactly
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p Жыл бұрын
@@honey-gs9lh ዘመንሽ ይባረክ 💞
@tigistketema6695
@tigistketema6695 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ጥልዬ በስጋ በደም ተካፈለ ማለት ከኛ እንዳንዱ ሆነ ማለት ነዉ እንግሊዘኛዉ partaker ይለዋል እንጂ ከማርያም ደም እና ስጋ ወሰደ ማለት አደለም በማህፀንም ሰዉ ከናቱ ምንም አይነት ደምም ስጋም አይወስድም ዘርን ተካፍሎ የራሱን ስጋና ደም ያበጃል እንጂ ኢየሱስም የአብረሀም የይሳቅ የያዕቆብ የዳዊት 46ትዉልድ እስከ ማርያም ተቆጥሮ ዘርን ተካፍሉአል ለዛነዉ የዕብራዉያን ፀሀፊ ምዕ 9 ላይ እያብራራ ሚፅፈው ቁ17 ላይይ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባዉ የሚለዉ።ኢየሱስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ነዉ።
@lecoo3334
@lecoo3334 Жыл бұрын
ስጋን መካፈሉ ፍፁም ሰው ነው። ደግሞም ፍፁ አምላክ ነው።
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 Жыл бұрын
Geta zemenhen yebark kenbtseb be denk ye kerstsen temhert eyntskn newGBU🙏
@salemkibreab9842
@salemkibreab9842 Жыл бұрын
Ok if
@genetshimekt5390
@genetshimekt5390 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sphonetastic1965
@sphonetastic1965 Жыл бұрын
ቢሩሁካን ናቹሁ
@gelilaalebachew
@gelilaalebachew Жыл бұрын
Geta Abizito yibarikihi
@semi4072
@semi4072 Жыл бұрын
Invite him more often
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ማንም አብን ልያብራር አይችልም እርሱ ከለባራልህ 👉እግዚአብሔር አምላክ ለኛም በራልን መዝ118:27 የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው? ሮሜ 11:34 ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው?
@עםישראלחי-כ6ה
@עםישראלחי-כ6ה Жыл бұрын
የአብርሃምን ዘር ያዘ ብለህ ካወራህ Genetically he is from Abrham's decendants which likely is St mary.ጥላሁን እወድሀለሁ ሀቁን ግን አትሸፋፍነው። ሰውንነው ወይስ እግዚአብሔርን የምታስደስተው???
@danielbedane4056
@danielbedane4056 Жыл бұрын
ከሰው ሲወለድ (ከድንግል ማርያም ) ፍፁም ሰው ሆኖዋል ። ከስጋና ከደም ተካፍለዋል , የአብርሃምን ዘር ይዞዋል፥ በስጋ ከዳዊት ዘር.... ፀንሳለች ። እናት ና ልጅ ሆነዋል ። ለዘላላም ፈፁም አምላክ ነው ። ይህን የማይናገር መንፈስ ጌታ ይገስፀው።
@tarekegnhaileofficialchann9937
@tarekegnhaileofficialchann9937 Жыл бұрын
ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ነስቶአል ካልን፣ ድንግል መለኮት ወለደች ከሚሉት ጋር አይጣረስም?
@melkamumola214
@melkamumola214 Жыл бұрын
ዳር ዳር አትበል ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ከሆነ ስጋን ነስቷል አለቀ
@muluyeeyesus
@muluyeeyesus Жыл бұрын
ቢርክ በሉልኝ 🙏❤❤❤❤
@aebrae4896
@aebrae4896 Жыл бұрын
ግልፅ ነዉ እኮ ቅዱሳን መንፈስ ቅዱስ ፀልሎ የማርያም ስጋ ተቀድሶ ከጥንተ አብሶ አንፅቶ ስጋ ነስቷል የአብርሃም ዘር የዳዊት ዘር ነው ።
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
በአምላክነቱ አልተገለጠም ወይም አምላካዊ ሃይሉን አልተጠቀመም ፣ሰይጣንን አሸንልፎ እኛን በሰይጣን ላይ ድል እንድናገኝ ያደረገው በሰው አቅም በመንፈስ ቅዱስ እየተመራ ነው የተመላለሰው ።
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
Amlaknet eko manenetu new
@TakeleTeshale
@TakeleTeshale 8 ай бұрын
ለምን ዋናውን ሀሳብ ዘለልከው ከማሪያም ስጋና ደም ነስቷል ወይስ
@melkamumola214
@melkamumola214 Жыл бұрын
በለበሰው ስጋ ተርቧል ታሟል ሞቷል በልቷል ስለዚህ የስጋ ባህሪን ባህሪው አድርጓል ስለዚህ ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሳ
@meskiyerosen
@meskiyerosen Жыл бұрын
@melkamumola214 ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሳ የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ታሳየኝ? እስከማውቀው ነፍስን የሚሰጥ አንድ እግዚያብሔር ብቻ ነው። የማርያም ነፍስ በአምላኳ በእግዚያብሔር የተሰጣት ስለሆነ ነው በጊዜዋ የሞተችው!
@jobtesfagiwergis9664
@jobtesfagiwergis9664 Жыл бұрын
the Quetion is is his flesh from the soil or from above or heavenly flesh !!
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
Not from heaven don’t get confused
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
Endegna sew hono fitsum
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንት በአስተምሮት አይስማሙ አንዱ ከአንዱ ቸርች ፓስተር ይለያያል ግን ኦርቶዶክስ ን ለማጥቃት አንድ ይሆናሉ ለምሳሌ ፓስተር ካሳሁ ነሳ የሚለውን ቃል መስማት አይፈልግም
@ruthkebede755
@ruthkebede755 Жыл бұрын
መልሱን ይመልስ ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ስጋን ነስቷል ወይንስ አልነሳም ???ቀጥተኛ ምላሽ ይሠጥበት አልነሳም የሚሉ ወንጌል አማኝ መሳይ ሲፋቁ only jesus የሚወጣቸው የሰባልዮስ ምንፍቅና የተጠናወታቸው እንዳሉ አንዘንጋ።
@wbrstzafwork5390
@wbrstzafwork5390 Жыл бұрын
መዕሀፍ ቅዱስ ያላብራውን ነገር ምን ተብሎ ይብራራ?የሚጠቅመን ተፅፋል።የሚያስጨንቅ ነገር አደለም ይሄ
@melakubogale
@melakubogale Жыл бұрын
Eyesus kirstos gitmmmm adrgo kemaryam siga nestwal ehite Ruth
@tamirumathewos4032
@tamirumathewos4032 Жыл бұрын
እሺ ሰጋ ነስተውል ካልን የእኛን መንፈሳዊ ህይወትን ይቀይራል ወይ or ሰጋን አልነሳም ካልንሰ ምን ይቀንሳል ወደ ዋና ሀሳቤ ሰመለስ ኢየሱስ ከማርያም ሰጋ ነስቶታል ግን የእኛ መዳናችን ታአምር ነዉ !!
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
በግልፅ እንዳይናገረው ኦርቶዶክሶች ይበልጥ ይጠፋሉ ብሎ ነው:: የኢየሱስን በሙሉ ለማርያም እየሰጡ እንጂ ደምና ሥጋ ነስቱአል::
@HabtamuLedamo
@HabtamuLedamo 9 ай бұрын
1 ቆሮንቶስ 11:1-34 ??????
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ኢየሱስ ከማርያም ስጋ ወስዷል ፣በሰው አቅም በመንፈስ ቅዱስ በመሞላት የአምላክነት ክብሩን ትቶ ተገለጠ ብንል በቂ ነው ።
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
No fitsum amlakem new
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
@@honey-gs9lh ጌታማ በአምላክነቱ ሲገለጥ በአፉ እስትንፋስ እንደሚያጠፋው መፅሃፍ ቅዱስ ይናገራል ። በሰው አቅም ስለተገለጠ ሰይጣንን አሸንፎ እኛን በእርሱ ላይ ባለ እምነት ሰይጣንን እንድናሸንፍ ነው እቅዱ ። አዳም በሰይጣን ስለተሸነፈ እርሱ ሁለተኛው አዳም ሆኖ በስጋ ተገለጠ ። ልጅ ሆኖ የተገለጠው እኛን የእግዚአብሔር ልጅ ለማድረግ ነው ። በእርሱ የሚያምን የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ። እርሱ በመወለድ ልጅ ሆኖ መጣ ፣እኛ ደግሞ በእምነት ልጅ እንሆን ዘንድ ለምናምን ለእኛ ስልጣኑን አስተላልፎ ወደ ክብሩ ሄደ ። ይህ ነው የጌታ አላማ ።
@melkamumola214
@melkamumola214 Жыл бұрын
አይ ደንቆሮ የሰማለት ያብዳል ይላሉ አባቶች ስለዚህ ማሮያምን ማዋረዳችሁን አቁሙ
@goitommeasho2469
@goitommeasho2469 Жыл бұрын
Brother, you didn't answer the question
@henokkebede1783
@henokkebede1783 Жыл бұрын
ማርያምን ከእየሱስ ለመለየት ስምንት መጥራት እንካን ይፈራሉ ስጋ ከለበሰ ስጋውን ከየት አመጣ በማን መሀፀን ውስጥ አደረ
@meharat
@meharat Жыл бұрын
የሌለውን ውዴ ማኖሪ የምያማጣው አምላክ ስጋን ከየት አማጣ ይበለል? ቃሉን አንብብ
@meharat
@meharat Жыл бұрын
1ኛ የዮሐንስ መልእክት - ምዕራፍ 1 2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
@meharat
@meharat Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 1 1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
@meharat
@meharat Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 1 14 ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
@meharat
@meharat Жыл бұрын
እነም ስጋ ከየት ማጣ ለምትሎው እንዴቃሉ ማሰርት ቃሉ ርሱ ነው ስጋ የሆኔው
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
መናፍቃን
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 Жыл бұрын
አንተ ነህ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
ነህ እንጅ
@meselechabebe4571
@meselechabebe4571 Жыл бұрын
Beka sle EYESUS krstos yemiyawera menafk new bantebet ena sle arsema yawra min yimeslal
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 Жыл бұрын
አያያያያ ጥልሽ የእግዚአብሄር መጠቀሚያ ምንው !ምነው? ፈራህ: ሃቁን ተናገር ዳር ዳር ተው ሥጋና ደም ነስቱአል በለው እንጂ
@samuelbanti6614
@samuelbanti6614 Жыл бұрын
ከድንግል የተወለደዉ እየሱስ ብቻ ነዉ ስትል ተሳስተሀል.... ከእየሱስ ሌላ ከድንግል የተወለዱ የሚባሉ ብዙ አማልክቶች አሉ ( look it up) and besides, እየሱስ ከማሪያም ስጋ ነሳ ከተባለ እየሱስ ሀጥይት ኖሮበት ስለሚወስድ ነዉ the Immaculate Conception of Mary idea የመጣዉ( look it up)
@getahooymaren5616
@getahooymaren5616 Жыл бұрын
የትኞቹ ናቸው? አስቲ አብራሩልን
@samuelbanti6614
@samuelbanti6614 Жыл бұрын
@Geta hooy maren ጥቂቶቹን ልግለፅልሽ(ህ) 1. የባቢሎን god ታሙዝ( Tammuz) 2. በግሪክ ደግሞ Hercules, Bacchus, Perseus, Romulus and Remus 3-Zoroasters 4- Mithra ወዘተ...Actually, የእየሱስ ከድንግል መወለድ እራሱ ከሌላ ታሪክ የተቀዳ ነዉ ብለዉ የሚናገሩ አሉ
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ኢየሱስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ኃጢአት አያዉቀውም ፍፁም ሰው መሆኑን ዮሐ1:1………እስከ 14 ፍፁም አምላክ ቆላ 2:9
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
@@samuelbanti6614 አንተ ደግሞ ደትዝዛሃል
@samuelbanti6614
@samuelbanti6614 Жыл бұрын
@@malakcellmalak4433 ደንዝዘሀል ማለትህ ነዉ? ሰጐን አዳኝ ስታይ ጭንቅላቷን መሬት ዉስጥ ትቀብራለች እንደሚባለዉ አባባል አንተም አዲስ እዉቀት ስታይ ጭንቅላትህን ሀይማኖት ዉስጥ ትቀብራለህ!
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 2,4 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 7 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 67 МЛН
ዓመተ ዓለምን ዓመተ ምህረት አረገው!
1:26:57
ነብይ ራሲሞ አገልግሎት ጋብዘውኝ ሲያዩኝ ደነገጡ በጣም አዘንኩ 22 September 2024
1:07:32
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 2,4 МЛН