Lualawi ሉዓላዊ-ዶ/ር ጌድዮን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ/ግብጻወያን ስለኢትዮጵያ መሬት መንቀጥቀጥ /የሐማስ መሪ መገደል/መሬት መንቀጥቀጥ እና ፖለቲካ

  Рет қаралды 7,560

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 70
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሁሌም ከእውነት እና ከኢትዮጵያ ጋር በፅናት የቆምክ 🙏🙏🙏
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 сағат бұрын
መርሃባ ወንድማችን ሲስነት ስላምህ ይብዛልህ ባለህበት ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 21 минут бұрын
CONGRATULATIONS , WE WISH THEM ALL THE BEST . THANKS LUALAWI AND PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK .
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 2 сағат бұрын
I'm very happy for Gediyon, good luck 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 сағат бұрын
አሁንም ተገቢው ሰው በተገቢው ቦታ ተመድቧልና አብያችን እናመሰግናለን ።
@Fikru1948
@Fikru1948 14 минут бұрын
The new appointees are too young who has no experience on the field❕️ Oh. My goodness All appointees are inexperienced. ⚠️
@Fikru1948
@Fikru1948 7 минут бұрын
Ethiopia should not start war with Somalia and Egypt. ⚠️
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 4 минут бұрын
@@Fikru1948 WE DON'T NEED WAR WITH ANY ONE .
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 2 сағат бұрын
ሲሳይ አደራ ሙስጠፌን ኢንተርቪው ብታደረግለት ብዙ ትምህርት እናገኝበታለን
@SameeraSameeraetiyopia
@SameeraSameeraetiyopia 2 сағат бұрын
ኢትዮጲያ ሀገሬ ሠላምሽ ይቡዛ የመሬት መንቀጥቀጥ ያኣላህ ማሥጠንቀቂያ ነው ህዝቤ ንቃ
@NatnaelWoldetensay
@NatnaelWoldetensay 20 минут бұрын
አለም ላይ ሙሉ ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ ነው ሚውለው በለኝ
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 56 минут бұрын
አሐ ነገር አለ ማለት እነሱ ናቸው ማለት የኢትዮጵያ መንግስትና ሕዝብ ሊጠነቀቅ ይገባል ግብጽ የሰራችዉ ወይም የምታውቀዉ ነገር አለ ማለት ነው በገደምዳሜ እየነገረችን ነው
@mulughiwot4508
@mulughiwot4508 3 сағат бұрын
በርታ እናመሰግናለን
@Mitiku-c3v
@Mitiku-c3v 3 сағат бұрын
ሠላም ሠላም ሲሱና የሉዓላዊ ሚዲያ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 сағат бұрын
ከመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ እርስ በርስ ግጭቶች ጦርነቶች አላህ ይጠብቀን ሠላም መረጋጋት እርቅ ፍቅር ይስፈን በሀገራችን በአለማችን ሁላችን እንፀልይ
@RASI-r9n
@RASI-r9n 2 сағат бұрын
ሲስ ጀግና አገር ወዳድ ጋዜጠኛ ፣ዘርና ጎጥ ያልተበተበህ ፍፁም ኢትዮጵያዊ .....
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 47 минут бұрын
Thank you Sisayachn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@cocococo5920
@cocococo5920 2 сағат бұрын
ግብፅ ሆይ አትፍሪ መፃፋ የሚለዉ ወንዙ ይደርቅብሻል ነዉ እንጂ ያጥለቀልቅሻል አይደለም።ኢሳ 19፣5-10
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 58 минут бұрын
🌷🇪🇹🌷🇪🇹 የምታቀርበዉን ሳይሰሙ መዋል የአእምሮ ረሀብ ያስከትላል
@danielamare3078
@danielamare3078 2 сағат бұрын
👍👍👍🙏 Nice to be continued ....
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@mulumebetconte5813
@mulumebetconte5813 41 минут бұрын
Don't worry about Ethiopia my brother, God is in control, we will be praying and nothing will happen.
@yordanos1852
@yordanos1852 26 минут бұрын
Thank you sis
@samri1215
@samri1215 3 сағат бұрын
❤❤🙏🙏🙏
@semung2513
@semung2513 2 сағат бұрын
GEDEON is the right choice for MFA
@samikoalte-nc3lz
@samikoalte-nc3lz 3 сағат бұрын
ብልፅግና ነው ያንቀጠቀጠው ሳይሉ ይቀራል???
@YeNigusLijNigus
@YeNigusLijNigus 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የሚወድ ኣንተን ያለ መውደድ አይችልም
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 52 минут бұрын
ሲሳያችን በርታልን😍😍😍😍😍😍
@MeseretAschallow
@MeseretAschallow Сағат бұрын
የቁርጥቀን ወረት የሌለህ በርታ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 2 сағат бұрын
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤
@LulitTessema
@LulitTessema 2 сағат бұрын
In almost every country, people stand with their governments at a critical time; but in Ethiopia, the opposite happens. It is sad and it is a curse!
@letashuffo6350
@letashuffo6350 58 минут бұрын
Egypt and Sudan must pray sincerely than the Ethiopians for the repeated earthquake throughout the world and particularly in great Rift valleys.
@amsalubedemo8164
@amsalubedemo8164 3 сағат бұрын
GERD Distance from AA is about 700km and total from earthquake area is about 860kms
@mohammedsuleiman1966
@mohammedsuleiman1966 2 сағат бұрын
Pls give us some information re the foreign minister.
@جلالشمس-س2م
@جلالشمس-س2م Сағат бұрын
ሲስ ወሳኝ 👍👍👍
@WeyniYemenu
@WeyniYemenu Сағат бұрын
👍👋🙏🇪🇹🇪🇹
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 54 минут бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና
@bekii-h9j
@bekii-h9j 2 сағат бұрын
Lealem selam yemihonew huletu yeslam tenkoch yediabilos lijch saynoru new benitsuan elkit ena sekoka abtchew dejalen eygbru yeminoru aganentoch
@junefirst500
@junefirst500 2 сағат бұрын
ወጣቶች፡ አየር፡ መንገዱ፡ የሌላ፡ አገር፡ ቢሆን፡ እንኳን፡ ሊቃወሙ፡ ደምፃቸውን፡ አያሰሙም፡ ነበር፤ ንቀት፡ ትዕቢት!!!
@AwelGemalKemal
@AwelGemalKemal Сағат бұрын
ቆይ ግን ፈኖ 4ኪሎ ቢገበ የመሬት መንቀጥቀጥ አይከሰት ይሁን?
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 54 минут бұрын
ሰላማዊ ሰው ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና
@Fikru1948
@Fikru1948 22 минут бұрын
Wow, guys, do you know Egypt has 650 - F 55 Fighter - Jets❕️
@bekii-h9j
@bekii-h9j 2 сағат бұрын
Kosh bale kutir kensu yemaybara segbegbnet ansar new gibsochu yemiyayut earth quiknem keza ansar
@mahome8623
@mahome8623 3 сағат бұрын
Working with egypt is the ethiopian banda expriace,like tplf eplf and olf for half a century.
@sofoniasGesesse
@sofoniasGesesse 2 сағат бұрын
ስሳይ ይዘግብ
@AbeniBelay-q4l
@AbeniBelay-q4l Сағат бұрын
የሽግግር መንግስት ይዘጋጄ
@samri1215
@samri1215 3 сағат бұрын
Gibtoch abdewal, yenesu cuht Ethiopia tikklegna menged new yeyazechiw malet new .
@berhan6851
@berhan6851 2 сағат бұрын
Frequent and constant reshuffle of cabinet is a true sign of a dictator leader.
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 59 минут бұрын
አንተስ መቼ ነው ሚኒስትር የምትሆነ?
@YosifTekelemariyam
@YosifTekelemariyam 2 сағат бұрын
ሲሳይ መጋኛ የስራህን ይስጥህ እደዚህ የቀጥክ ሰው መሆንህን አላውቅም ነበር
@davehm1825
@davehm1825 Сағат бұрын
ትክክል ነህ ለእንደናንተ አይነት ወሽካቶች እውነተኛ መጋኛ ነው! ገና ምን አይተህ? 😂
@PR2024-n8s
@PR2024-n8s 2 сағат бұрын
አርፋጁ የኮሬ ነገኛ አሽከር ሲሳይ አጌኛ ምን ትላለህ 😅 All top authorities of Ethiopia: Pri minister, Foreign minister, Army chief of staff, A.A mayor = OPDO 😂🤣
@davehm1825
@davehm1825 Сағат бұрын
በናንተስ ጊዜ 100% ወያኔዎች አልነበራችሁ??? ዱቄት!
@AwelGemalKemal
@AwelGemalKemal 58 минут бұрын
አነተ መንደርተኛ መጀመሪያ ከመንደር ውጣ
@destaergano3121
@destaergano3121 56 минут бұрын
ኢትዮጵያ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቲዎስ ትክክለኛ ቦታ አስቀመጣች።
@yoha1998
@yoha1998 3 сағат бұрын
ሰው ኢንተርቪው ተደርጎ ተሙቷል የሆንክ በረት አፍ
@davehm1825
@davehm1825 Сағат бұрын
ተባለ እንዴ? ወሬኛ! ታድያ እዚህ ምን አመጣህ? ዱቄት!
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 3 сағат бұрын
ምን ይመስላል ይሄ ሠውየ ሞቶ የተነሳ ሰው ይመሥላል ያለው ማነበር
@davehm1825
@davehm1825 Сағат бұрын
ያው ጥላቻችሁን መደበቅ አትችሉም ዱቄቶች! አይዞሽ ገለቴ! 😂
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤
Midday News in Tigrinya for October 18, 2024 - ERi-TV, Eritrea
24:14
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 724
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 57 МЛН
EMS Eletawi ሹመት እና የቀጠለው ጦርነት Fri 18 Oct 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,8 М.
የኢትዮ ቴሌኮም የአክስዮን ሽያጭ ጅማሮ
11:45
Fana Television
Рет қаралды 2,1 М.
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56