Пікірлер
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 24 минут бұрын
What are you talking you are confused?
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 24 минут бұрын
The solution is majority rule and minority right. .
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 37 минут бұрын
Man Haile Gebre Sellassie is pro Amhara Fano fanatic lay man in all aspects of life
@yestes12able
@yestes12able 43 минут бұрын
ሲሳይ መቸም ትንታኔህንና ዘገባህን መተቸት አይቻልም ግን የግድ መደገፍ ቢገባንም የሜሪካን መንግስትን እና በተለይ የዚህን አምባሳደር መርዛም ንግግር ብዙም ባታራግብለት ትልቅ ሴረኛ ነው
@miliroyaltube6586
@miliroyaltube6586 47 минут бұрын
ቀራፎ ቆዳ ነገር ነህ ፣ አላማህ ግልፅ ነው ፣ ፋኖን ማጣጣልና ብልፄን መካብ ነው። ጅል ፓለቱካ ዳይናሚክ ነው ከገባህ ። አማራፋኖ በትግራይ አክቲቢስት መደነቁና መሞገሱ አመመህ በጣም። ልቅምቅም ነው ሀሳብህ የሞተን ለማንገስ ።
@sabatrading4447
@sabatrading4447 2 сағат бұрын
የኢትዮጵያ የመከላከያ አዛዥ አይደለም ። ለባንክ ጥበቃ እንኳን የማይመጥን ሰው ነው
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 сағат бұрын
ሲሳይ አጌና ኦቦ ለማ መገርሳም ቄር ነበር በዛን ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድም ቄሮን ይመራ ነበር እኮ ኢትዮጽያን ከወያኔ ሕውሐት ቅኝ አገዛዝ ለማውጣት ኢትዮጽያን ከመፍረስ ለማዳን ጀዋር መሐመድ በቀለ ገርባ ዝም በሉና ተቀመጡ በድጋሚ እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ።
@BehiradinBasheer
@BehiradinBasheer 2 сағат бұрын
ግርግር ላሌበ ይማቻል 👍🙏long live our hero
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 2 сағат бұрын
አሁን፡ከ2ት አመት ቦኅላ፡ለምን ማንሳት ተሞከረ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 сағат бұрын
Thankes ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ጋዜጠኛ ሕሊናሕን ለገንዘብ የማትሽጥ በርታ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ ስለ እናት ሐገራችን እናም ጀዋር መሐመድ አንተም ታውቀዋለሕ በኢሳት በዛን ወቅት ጀዋር መሐመድ ምንም የሚያውቀው የለም ነበር ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ 😅 እመነኝ I'm know hem ታማኝ በየነም ha ha.
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 2 сағат бұрын
ምርኮኛ፡ብርሀኑ ጁላ አትዋሽ።
@Betsehaenyew
@Betsehaenyew 2 сағат бұрын
ብሬ ጭሷ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 сағат бұрын
ጀዋር መሐመድ በቀለ ገርባ እስክንድር ነጋ በሌላ ድሕረ ገፅ ፅፈናል መጋጋጥ እንጂ ምንም አያመጡም ጁዋር መሐመድ አይኑን የገለጠው በኢሳት Washington DC USA የሚኖረውም እዛው Menesota America USA እናም Jawar Mohammed ሐገርሕ ነች ኢትዮጵያ መግባት መውጣት ትችላለሕ ግን አሑነም ቀይ መስመር አትለፍ ተራ ስው ነሕ ።
@Ead77
@Ead77 3 сағат бұрын
Jula 🤣🤣two tongues in one head and the 3rd one is just growing 🤣🤣. Julia, the face of Ethi highest military, it is embarrassing 🤣🤣🤣
@uam9900
@uam9900 3 сағат бұрын
Sisay, please fix your camera. It is too close where your video is not the correct appearance. However, you are the best journalist and analyst. Jawahar’s comment was short sighted. It was ridiculous to generalize and say people are in state of suffering and individual farmers are not happy. In the matter of fact is to look the big picture about the systematic coordination of the growth of farming, installing power, seeking see gates, deploying and employing youth for corridor works, and feeding students 2 or 3 times a day etc. won't be enough for Jawhar to understand al these achievements and progress. If he cannot see them, bad luck for him!
@Ethiopia1285
@Ethiopia1285 3 сағат бұрын
ይሄ ሰውየ ግን የምርኮኞች አለቃ ነው ወይስ የአብይ ፖለቲካ ተንታኝ ነው??? የምርኮኞች እና የገዳዮች ስብስብ " የአብይ አህመድ መከላከያ"። ለታሪክ ይቀመጥ።
@isakmohamud
@isakmohamud 3 сағат бұрын
👍👍👍
@isakmohamud
@isakmohamud 3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@surafelhabte2394
@surafelhabte2394 3 сағат бұрын
ሲሳይ አሁን ይሆ ወዶገብ ባሪያ Facebook ላይ ለጠፈ ብለህ ዘገባ ትሰራለህ ?! አጉል ብሄርተኝነት ደስ አይልም ። አጁ በብዘ ንፁሀን ደም የታጠበ መሆኑን ረሳሀው !?
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 3 сағат бұрын
@jestsforall7040
@jestsforall7040 4 сағат бұрын
Thank you Sisay !!
@yitayehMulualem
@yitayehMulualem 4 сағат бұрын
ለፍኖ ብርሀኑ ጁላ ዲሽቃ አላስታጠቀም
@Amaanogate-sc2ql
@Amaanogate-sc2ql 4 сағат бұрын
❤❤❤
@brum9872
@brum9872 4 сағат бұрын
Sisay jib fit yeshermuta lij neh takalehu afinchah gin mndnw yetraktor goma yemeselew
@SoliAlex-y9b
@SoliAlex-y9b 4 сағат бұрын
SIS ETHIOPIAN KEMAGELGEL YEBELETE NEGER YELEMINA BERTA
@AbabiSisay
@AbabiSisay 5 сағат бұрын
ሲሳይ አጌና ህሊና ቢስ ሌባ 2 ቀጣፊ በጣም ቀጣፊ
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 5 сағат бұрын
We know USA 🇺🇸 start speaking when government take action against rebels
@lukassettena6220
@lukassettena6220 5 сағат бұрын
Thanks!
@ሰኢድከዱባይ
@ሰኢድከዱባይ 5 сағат бұрын
ጁሀርኮ ልክነው የተራበ ህዝብና ኑሮውድነት የለም የምትሉ ደቆሮች ቢመራችሁም ዋጡት
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 5 сағат бұрын
ሲጀመር ጁሃር ስለ ኢትዮጵያ እድገትም ውድቀትም አይመለከተውም ምክንያቱም ጁሃር በእቅድም በእምነትና በተግባር ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያልሞከረው ነገር የለም አሁን ውጭ ቁጭ ብሎ በመርዝ የተለወሰ የሚሰጣቸው ቱሪናፋ ለሚቀጥለው የምርጫ ዘመን የሚያዘጋጀውን በራሱ ሆላ ቀር አመለካከት ይሳካልኛል ብሎ ነው ጅሃር አርፈህ እዛው ባለህበት ጉንጭህን በጫት ሞልተህ ተክዝ
@HassenMacahnicu
@HassenMacahnicu 6 сағат бұрын
ባለጌ አትሁን ናታኒያሁን እርሶ ብለህ ።ነስረሏህን አንተ ማለት ማቅረብህ ነው።
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 6 сағат бұрын
አላህ ሆይ መቼ ይሆን አሜሪካ እሚባል አሳሞች አልቀው በሰማሁ
@soltamsolata2728
@soltamsolata2728 6 сағат бұрын
ወይ ሲሳይ የልቤን ነው የምታወራው እኮ። በጣም ብዙ ጊዜ ሳወራው የነበረውን ነገር ስላነሳህልኝ አመሰግናለሁ። ለወያኔ ወደ ግጭት በድፍረት መምጣት እንደኔ ዋነኛው ምክንያት የነጀዋር ቡድን (የሚሰራውን የማያውቀው ኦነግ) መንግስትን ለማዳከም በከፍተኛ መስራታቸውና ሀገር ሰላም እነዳትሆን ማድረጋቸው ነው። ይህ ሁሉ ኦሮሞ ከተቃወመና መንግስት ሳይደራጅ ካገኘነው እናሸንፋለን የሚል ድፍረት ለወያኔ አጎናፅፏል። በተጨማሪም በኦሮሚያ የሚኖሩ አማሮችን በመግደልና በማሳደድ ቀስ በቀስ ፋኖን ከመንግስት አጣልቷል።
@ማይሹም
@ማይሹም 6 сағат бұрын
የደርግ ፡ ዘመን ፡ ያስታውሰኛል ፡
@mandefro5229
@mandefro5229 6 сағат бұрын
የብርሀኑ ጀላ ኢንተርቪው ሁለተኛ ክፍል መቼ ነው?
@danieltadele4233
@danieltadele4233 6 сағат бұрын
እመኔኝ ኢት/ በከፍተኛ ናት የነቀዜ ጭንቅላት ካንሠር የገደል ማሚቱ ነዉ::
@fatoumata1440
@fatoumata1440 6 сағат бұрын
Selam sis ❤❤❤❤❤❤
@Tabotu-q2j
@Tabotu-q2j 6 сағат бұрын
FILD MARSHAL REGA YALKE CHEWA SEW NEH ,GAZETEGNAW GIN KIFU SEW. NEW ALWEDHIM
@Michael-kl4ty
@Michael-kl4ty 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 6 сағат бұрын
Yes it’s the best media.
@JohnTadese-k5h
@JohnTadese-k5h 6 сағат бұрын
ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን አደንቃቸዋለሁኝ ለኢትዮጵያ አንድነት የሚከፋሉትን መስዋእትነት ማድነቅ አለብን።
@Ethiopia278
@Ethiopia278 7 сағат бұрын
ጀዋር የሰራዉ ስራ አይረሳም😊የኦሮሚያ ክልልን ሲያብላላ እና ሲያስጨርስ የነበረ አርዮስ ሰዉ ነዉ። አቶ ሲሳይ አጌና እርስዎ ጎበዝ ጋዜጠኛ ኖት። እናመሰግናለን🙏🏽
@addpuppets9326
@addpuppets9326 7 сағат бұрын
😂😂😂😂!!! ወይ ጉድ! የትናንቱ ህወሀት የዛሬው ፋኖ በሳቅ ትንታ ሊገለኝ . . . ኸረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የጣለን?
@abebemulaw7759
@abebemulaw7759 7 сағат бұрын
The Best interview more more and more interview with tplf to
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 8 сағат бұрын
ከሚያስደስቱኝ ነገሮች አንዱ ብልፅግና ፋኖን በተመለከተ ቋሚ ትርክት ማንበር ተስኖት ሲክብ ሲንድ ማየቴ ነው። ፅንፈኛ ሃይሎች የሚለው አገላለፅ እስካሁን ገዥ ባለማግኘቱ ለባለቤቱ ጨፌ ኦሮሚያ ተመልሷል። DK ፈጣሪነቱን ለህወሓት በሰጠው ማግስት ጁላ ነጥቆ ለሦስቱ ገብሮ-አደሮች (ብአዴን፣ አብን፣ ግ-7) ሰጥቷቸዋል። ከዚያ ቀደም ብሎ አንዱ የሻቢያ ተላላኪ ሲል ሌላኛው የሶማሊያ ... ብቻ ባቢሎናውያንን የሚያስታውስ የአገላለጽ መደበላለቅ አለ። መንግስት ተሁኖ ተማኝ ካድሬ ማጣት - እንዲህ ያለ ነገር በዘራችሁ አይደረስ🤨
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 8 сағат бұрын
ሲሳይ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ ብልፅግናን መደገፍ ትችላለህ ነገር ግን ተራ አሉባልታ አታቅርብ ጀዋር 1000%የተናገረው ትክክል ነው ይሄን አይናችን እያዬ እንዴት እንክዳለን የኢትዮጵያ ህዝብ ፊቱ መገርጣት ብቻ አይደለም በልጆቻቸው ሞት የሟጨሩት ፊታቸው ደም በደም ሆኗል ሰላም ለኢትዮጵያ
@LamdaAlpha65
@LamdaAlpha65 8 сағат бұрын
የአስር አለቃ የሕወሓት ምርኾኛ፣ ሲሳይ አጊና - ህግደፍም፡ ጉንቦት 7ም፡ ግብፅም፡ ሶማልያም፡ ብልፅግናም፡ ፋኖም፡ ጀውሃርም ወዘተ አስተናግዶና ሰድቦ ዶላር መመንተፍ የሚያውቅበት አለሌ የደም ነጋዴ ነው።
@oromoohits4921
@oromoohits4921 8 сағат бұрын
Ya all talkimg a shit abt jawar the real hero Mn yehl nw ymtfrut gn😂
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 4 сағат бұрын
Who cares ur fake hero 😅
@oromoohits4921
@oromoohits4921 4 сағат бұрын
@solomonssebero9889 you care that's why you reply😂