Lualawi ሉዓላዊ- “ ጄት እና ድሮን ብንታጠቅም የምንፈልገው ሰላም ስለሆነ፣ሌሎቻችሁም ተመለሱ”/አወዘጋቢው የመቀሌ ከንቲባነት/ የሸኔ ታጣቂዎች ካምፕ ገቡ

  Рет қаралды 19,756

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 117
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 3 сағат бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@mordecai4675
@mordecai4675 5 сағат бұрын
🇪🇹 ሲሳይ አጊና ጥንቅቅ ያለ ባለሞያ! ሀገር ወዳድ 🇪🇹 የሰው ልክ! ጨዋ! highly professional 👌
@danasegamo536
@danasegamo536 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!!! አደራህን ከአምላክህ ከፈጣሪህ ጋር ስትጣላ ዳግም እንዳትገኝ የምህረቱን እጅ የፍቅሩን ስፋት እያንዳንዱ ሴት ወንድ የሆንክ ኢትዮጵያዊ አስተውል ጦር ያነገብክ ወይም ሰላማዊ ነኝ የሚትል ሁሉ በየእምነት(ሃይማኖት) ጀረዳ የተደራጀህ ወይም በዘሪኝነትና በፖለትካ የተደራጀህ ይህን ዕድል አያመልጥህ በአሁኑ ጊዜ የተሰጠህ መሪ ከእግዚአብሔር መሆኑን በሚናገረውና በሚተገብረው በፍጹም ቅንነት መርምር እንጂ በውጫዊ አፍራሽ ኃይል አትደገፍ አትመናቸው።እግዚአብሔር የጀመረውን ራሱ የማስፈጸም ብቃት ለመሪው ይሰጣል።አሜን።
@kidistruga1619
@kidistruga1619 9 сағат бұрын
ሕዝቡ እኮ ጥላቻው በእግዚአብሔር ላይ ነው ይህ ሰው እግዚአብሔር እንደተከለው መረዳት እልቻለም እድሜ ይስጠን የእግዚአብሔር ክንድ መሆኑን መረዳት የምንችልብት ዘመን ይመጣል ምንም አልጠራጠርም!!!!!
@tadessebekele7847
@tadessebekele7847 9 сағат бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ሰላም ለሀገሬ የእናቶቻችን እንባ ሊቆም ነው
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 9 сағат бұрын
ከሐሰት ግንበኞች ራሱን አሮቆ÷በሙያው በሀቅ ሀገሩን እያገለገለ ያለው እውነተኛ ጋዜጠኛ ሲሳይ ÷ጤና እና ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ!! በርታ!!! ተራራን የሚያክል የሐሰት የትግል ግንብ እንደ ባቢሎን ቅፅር ፈራርሷል:: ከእውነት ጎን መሰለፍ ያስከብራል;: Much respect and Appreciaion.❤❤❤
@birukefenie9423
@birukefenie9423 8 сағат бұрын
እውነት ነው ሰላም ይቀድማል።
@tantekassa
@tantekassa 10 сағат бұрын
ሲሳይ እንኳ ደስ አለህ።የሸኔ ጉዳይ መፍትሄ በመገኘቱ።ምክንያቱም አገራችንን ቅርቃር ውስጥ የከተቷ የ ወያኔዎች ሴራ መሆኑን ሰለምታውቅ የኢትዮጵያ ጉዳይ በጣም ሰለሚያሳስብህ ነው።በርታ የኔ ጀግና!!
@TairTemui
@TairTemui 9 сағат бұрын
በቅርቡ ኢሳያስን አፈወርቂ በዩቲብ ይጠብቁት፤ በእነ መሳይ መኮንን ደስተኛ አይደሉም ሰውዬው…
@wardewarde9415
@wardewarde9415 6 сағат бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ ባለህበት blessed 🙏🙏🙏🙏
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 6 сағат бұрын
ሰላም ምንገድ ለሁላችንም የፈይዳል 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare 10 сағат бұрын
We we’ll be the winner with GOD , every thing well pass we pray.
@KENASEWGEZAHEGN
@KENASEWGEZAHEGN 8 сағат бұрын
sis, the real ethiopian.thankyou for your constructive and reliable information.keep going!
@daisyp7539
@daisyp7539 7 сағат бұрын
Bravo Lualawi Professional Media . 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MehamedFentaw-tz8zb
@MehamedFentaw-tz8zb 7 сағат бұрын
እንዴት ዴሥየሚል ድባብአውየእናቶች እባ ሊያቆም ነው
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 9 сағат бұрын
God's the God of truth. It sounds absolutely amazing 👏 and we should pray for our land. Thank you very much, Sisay! God almighty bless our land 🙏
@LulitTessema
@LulitTessema 9 сағат бұрын
You always stand with the truth! We appreciate what you do!!
@tesfayekassa920
@tesfayekassa920 8 сағат бұрын
congratulation. ለጒደኞችህ አዘንኩላቸው።ይቅርበላቸው
@robairess4147
@robairess4147 9 сағат бұрын
My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 2 сағат бұрын
ሲስ ❤❤❤ጀግናው የጋዜጠኝነትና የኢትዮጵያዊነት ልክ በርታ❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 9 сағат бұрын
ሰላም ወንድሜ ሲሳይ አንተ ሀቀኛ እና ጀግና ነህ ።
@tantekassa
@tantekassa 10 сағат бұрын
ሰለ ደናቁርት ስብስብ 'ፋኖ'ነን ባዮች ባይወራ ቢቀር ይሻላል።
@TairTemui
@TairTemui 9 сағат бұрын
በቅርቡ ኢሳያስን አፈወርቂ በዩቲብ ይጠብቁት፤ በእነ መሳይ መኮንን ደስተኛ አይደሉም ሰውዬው…
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 10 сағат бұрын
ሲሳይ ዘገባህ አሪፍ ነው ደስ ይላል ጦርነት እንታገልለታለን ለሚባለው ሕዝብ መከራ አመጣ እንጂ መልካም ነገር የለውም
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 9 сағат бұрын
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🙏
@teruneshray9966
@teruneshray9966 9 сағат бұрын
Well Said Sir, thank you Lualawi Media , . For speaking out the truth.☝️🇪🇹 One God One Ethiopia and One Leader Doctor Prime Minister ⭐️Abiy Ahmed. Only .🇪🇹☝️ We good Ethiopians are appreciated and grateful to our Leader .🇪🇹☝️ Highly respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air Forces and police officers 🇪🇹☝️
@tilahunwordofa
@tilahunwordofa 9 сағат бұрын
ሰላም ሲሳይ በሀገራችን ስለ ሰላም ስናወራ፣ለሰላም ዋጋ የተከፈለለት... ሰላም ሊያመጣ ፍንጭ ሲታይ ደስ ይላል።ሀይማኖት ስለ ሰላም ይፀልያል፣ሱባኤ ይገባል፣ለፈጣሪ ኡኡታ በማልቀስ ያቀርባል....።ፖለቲካ ደግሞ ስለ ሰላም ይወያያል፣ይደራደራል፣ይፈራረማል...ስለዚህ በኔ እምነት ሀይማኖትና ፖለቲካ አይገናኙም...ነገርግን ሀይማኖተኛ እና ፖለቲከኛ አንዱ በአንዱ ተጠባብቀው፣ተከባብረው፣ ተግባብተው ሊሰሩ ይችላል በኔ እምነት።ድል ለመከላከል ሠራዊታችን!!! ሰላም በሁሉም የኢትዬጵያ ክልል!!!
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 9 сағат бұрын
በርታልኝ
@anesukombera
@anesukombera 7 сағат бұрын
All what is important for us Unite and love! God bless Ethiopia!
@TilahunTilea
@TilahunTilea 10 сағат бұрын
አንጀት አርስ!!!!!!!!
@kedirkedir970
@kedirkedir970 10 сағат бұрын
Good morning
@salimselam9514
@salimselam9514 7 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ለሲሳይ ❤❤
@redwanekedir4529
@redwanekedir4529 9 сағат бұрын
አባቴ አብይ ማይደረስበት ሰው nw ከባድ ሚዛን sis ሃግራችን ከፍ ትላለች... አይቀሬ new
@libaxdhame1127
@libaxdhame1127 9 сағат бұрын
ጥሩ ነወ
@redwanekedir4529
@redwanekedir4529 10 сағат бұрын
Yes 🙏🙏❤️❤️❤️❤️sis....
@enyewmelesse5644
@enyewmelesse5644 3 сағат бұрын
God's plan ተስማምተን እርስ በራሳችን ተከባብረን መኖር ግድ ይላል። አለበለዚያ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሀቅም ገልበት አላት። ንግስት ደጋፊም አለው። እንደድሮው ያለ አይነት ጦርነት ቀርቷል አይኖርምም። ሰላም ለመላው ህዝባችን
@fatoumata1440
@fatoumata1440 5 сағат бұрын
Good job orme koo ❤❤❤❤❤❤
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 6 сағат бұрын
ወንድማችን ሲሳይ እድሜ ይስጥልን ከዚህ በላይ አንተ ካልከዉ ምን ማለት ይቻላል ቅንነት ማስተዋል ይስጠን
@አንዳርጋቸውመረብወንዝ
@አንዳርጋቸውመረብወንዝ 9 сағат бұрын
ሰላም ብለናል ሲሳይ
@shewalemmola
@shewalemmola 3 сағат бұрын
ሰላም የሃገሬ ሲሳይ የአማራዉ ጽንፈኛ ላለመደራደር ተማምለናል ስለሚሉ መሃላዉን እንዳያፈርሱ የፈጣሪን ቁጣ ፈርተዉ ይሆን ማሰቢያቸዉን ተቀምተዋል እርቅ የማይወድ አምላክ ዲያቢሎስ ብቻ ነዉ
@fatoumata1440
@fatoumata1440 5 сағат бұрын
Selam sis ❤❤❤❤❤❤
@AhmedMuhie-qh4eb
@AhmedMuhie-qh4eb 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondeaddis7
@wondeaddis7 10 сағат бұрын
ሰላም ሲሳያችን❤❤❤❤❤
@ibrihimseid901
@ibrihimseid901 6 сағат бұрын
Alihe agarane salime yargeleigh
@amentube4210
@amentube4210 6 сағат бұрын
ሲሳይ አጌና በሙያው የኢትዮጵያ ጀግና !!! እንዲህ ነው ለሙያ ስነ ምግባር መታመን ሚዛናዊነት አስተዋይነት ጠያቂነት አንጻራዊ እምትባለውን እውነትን ፈላጊ መሆን በርታ ከብዙዎች የሀገሬን ፖለቲካ ከሚተነትኑ አንተ የላቀ ሙያዊ መታመን ስብእናም እንዲሁ ኢትዮጵያን ትወዳታለህና በርታ በርታ በርታ
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 9 сағат бұрын
ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤❤️❤️
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@esayasmamo
@esayasmamo 9 сағат бұрын
ሢሥዬ❤❤❤
@christianeshale6621
@christianeshale6621 10 сағат бұрын
🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 6 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@girman60
@girman60 8 сағат бұрын
Thank you Sis! Truth is God, and with God. Go ob with the Truth! ❤🇪🇹✝️🛠⚖️⚓️🏆
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 10 сағат бұрын
🇪🇹👍🇪🇹✋
@wubalemlemma
@wubalemlemma 6 сағат бұрын
sisay magna
@kalyetebeq701
@kalyetebeq701 2 сағат бұрын
Thank you!
@teka1528
@teka1528 9 сағат бұрын
FETA, FOLLOW THIS MEDIA!!
@peacepeaceseyfu245
@peacepeaceseyfu245 3 сағат бұрын
Dear Sisay you are one person but you are worth as much as Million people in safeguard of Ethiopia from blinded people from their personal interest
@jirunega
@jirunega 10 сағат бұрын
Sis
@WondewossenBeyene
@WondewossenBeyene 7 сағат бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@user-hl7pj2ot5r
@user-hl7pj2ot5r 6 сағат бұрын
Sis you tube sila kefekt desbilognal👍👍👍👍👍🙏
@junefirst500
@junefirst500 7 сағат бұрын
እንኳን፡ ደስ፡ አላችሁ፡ በእሳት፡ ከላይ፡ ከታች፡ የቃጠላችሁ፡ ፊልድ፡ ማርሻልና፡ የመከላከያ፡ ጠቅላላ፡ ባለስልጣኖች!
@Mengistu-we9qs
@Mengistu-we9qs 9 сағат бұрын
1:02:57 1:03:1ሲሳይ የግለሰብ አምላኪ አይደለም የኢትዮጵያ ጠባቂ ነዉ መቼም አይወድቅም
@hiruthirut1395
@hiruthirut1395 10 сағат бұрын
የሰላም አምላክ ይመስገን ደታችን የላቀ ነው
@Cccccccccccvvvvvvvvvvvvvvvv
@Cccccccccccvvvvvvvvvvvvvvvv 4 сағат бұрын
Sis thank you
@ZenebeGudeta
@ZenebeGudeta 9 сағат бұрын
እነዚህ የተሻለውን መረጡ ፋኖ ተብዬዎችስ ምን ይሉ ይሆን
@TadelechYimer-w2v
@TadelechYimer-w2v 3 сағат бұрын
በርታ እውነት ያሽንፋል እግዛብሄር አምላክ ለቀሩትም ልቦና ይስጣቸው መገዳደል መፍቴሄ አይደለም እሄ ሁሉ ጀግና ካለምክንያት ካለአላማ የእሳት እራት ከመሆን እንዲህ አምሮባችሁ እውቀታችሁን ልምዳችሁን ለዚህ በመከራ ለተጠበስ ኦሮሞ ህዝብ ብሎም ለእትዬጵያ መፍትሄ መሆን ስትችሉ በ21 አንደኛው አለም በናቀው ጫካ ውስጥ ትግል መሞት ለሐገር ኪሳራ ስንት ልማት ስንት ደሐ ባለበት ሐገር ለእናቶች ልጄ ደረስልኝ ስትል ከስርዋ እየነጠቁ ዘላለምዋን እንደሱ እስክትሆን ማልቀስ ምን ይጠቅማል መወያየቱ መነጋገሩ እድል በተገኘበት ወቅት በቃቹ ይበለን ስላም ካለ ሁሉም አለ ዋጋው በምንም አይገመት ።
@addpuppets9326
@addpuppets9326 3 сағат бұрын
👍👍👍👍
@MS-dj8ms
@MS-dj8ms 3 сағат бұрын
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 сағат бұрын
ደብረ ሰይጣንን እኮ ለንጉስነት ያጏጉት እኛ ዻዻስ ላይቸግራቸው ወንበር ላይ አስቀምጠው የንጉስነት ዘይት ቀቡና ለቅዠት ዳረጉት😂😂😂😂
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp 4 сағат бұрын
9:13 9:15 ❤❤❤❤❤❤
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 сағат бұрын
ብራቦ ኦላ ጦርነት ከመደበኛ ጠላት ነው ማለትም ከረሀብ ከበሽታ እናም ከድንቁርና ብቻ ነው በወንድም በእህት ላይ መትኮስ ከሰባዊነት የወጣ ነው ሰላም ለአለማችን❤🎉።
@EndaleEteffa
@EndaleEteffa 9 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zewedemack7597
@zewedemack7597 2 минут бұрын
ሲሳይ እንኳን የኛ ሆንክ🙏🙏🙏♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TairTemui
@TairTemui 9 сағат бұрын
በቅርቡ ኢሳያስን አፈወርቂ በዩቲብ ይጠብቁት፤ በእነ መሳይ መኮንን ደስተኛ አይደሉም ሰውዬው…
@Mahanaan36
@Mahanaan36 4 сағат бұрын
ሲስ ድመቶች ባበሳ ሳይዋጡ ድነዋል ለዚነው ዘረፋ. ያሉት ይገረማአል ድል ለሐቀኛው የቁረጥቀን ልጅ ሲሳይ አጌና🇪🇹🇪🇹💐💐
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 4 сағат бұрын
Ke Dr.Abey Amerar gar wodefit
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 4 сағат бұрын
ሲስ ጀግናው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 сағат бұрын
ደብረሰይጣን 😢😢😢ምነው ቢነቅልህ አይ እናንተ!!!!! ደብርሽ ትግራይን ገንጥለህ ለኢሱ እግር ልታጥቢ ነው 😂😂😂😂??????
@temam1011
@temam1011 3 сағат бұрын
ብቸኛ ጀግና ከእውነተኛ ሀገር ወደዳድ ገዘጠኞች !!!
@ጌታጎንደሬው
@ጌታጎንደሬው 7 сағат бұрын
ሲስ አንተ ጀግና ነህ። የአማራ አሸባሪ ህዝብ የሚያሸብረው ሌባ ፅንፈኛ ጌታ አመል እንዲገዛ ልባቸውን ይመልስ
@selamabebe7552
@selamabebe7552 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@seifuatnafe3
@seifuatnafe3 5 сағат бұрын
Wuyit weyis tornet? Tornet khone dinkurna mehonu ayateyayikm. Wuyit khone tikikl new.
@AbiyKasaye
@AbiyKasaye 4 сағат бұрын
የሎኡሊ ሚዲያ ታየ ደንደአ በመንግስት መታፈኑን ዘግብ እሺ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 сағат бұрын
ይዘሜ 16 ሉክ ደብተር😂😂😂😂
@ZenebeGudeta
@ZenebeGudeta 8 сағат бұрын
ሲስ እዚያ ተቀምጠው ምን ትርጉም አለው የሚሉት እውነታቸውን ነው እሳቱ አይፈጃቸው ወይ አይሞቃቸው በምቾት ቀጠና ውስጥ ሆነው ። አንተ ግን እትድከም አለን ከሀሳብ ጎን
@samsonabebe9758
@samsonabebe9758 59 минут бұрын
Don’t forget tplf lost ,fano net yet
@YeabsiraDebebe-y4p
@YeabsiraDebebe-y4p 6 сағат бұрын
😅❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 сағат бұрын
ይዘሜ 16 ሉክ ደብተር😂😂😂😂እረ ሲስ ጨዋታ ጨምረሃል የህፃናት የንቅልፍ ተረት? 😂😂😂እውንትም
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 5 сағат бұрын
Sisay Agenba gine ya 6gna kill Science book lay yalewen ye Kromagennen sewe newe Eko mimeselew!
@tibletsgebremedhin7439
@tibletsgebremedhin7439 4 сағат бұрын
Va Al diavolo 😅😅😅
@YidnekachewSeleshi
@YidnekachewSeleshi 8 сағат бұрын
Yewerede gazeteya
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 7 сағат бұрын
ጃል ሲሳይ አንተ በሌለህበት ጃል ሰኚ አዲስአበባን ሲጎበኝ ዋለ ይህንን እንኳ ለዜና አይነግሩህም ???
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 6 сағат бұрын
ገና ባህርዳርን ይጎበኛል ! ምን ችግር አለው መስሪያውን አውርዶ በስላም እታገላለሁካለ! ብሔርተኞችና የሻብያ ተላላኪ ባንዳዎች ብታለቅሱም ህዝቡ ስላምን ጠይቋል! ስይፉ ስላምንና ጥሩ ማስብን ስላላስተማረህ እሱኑ ክስስው!😂
@7172-o3o
@7172-o3o 7 сағат бұрын
🙄🙄ሲሳይ ወንድሜ አንተም ታበዛዋለህ እራስህን እንደድሮ ለመሆን ሞክር ብልፅግና ብልፅግና አትሽተት‼️የብልፅግና ሆዳም ካድሬዎች በአብይ ትከሻ ተንጠላጥላችሁ የሕዝብን ሰቆቃ የምታበዙ ስርአት ያዙ‼️የአብይ መንግስትም በቃላት ብዛት ሕዝብን አትሸንግሉ ‼️ በተረፈ ሐገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን🙏🏽💚💛❤️🙏🏽
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 6 сағат бұрын
ምናልባት እናንተ በጭንቅላታችሁ የምታስቡትንና የምትመኙትን ነገር ግን እውነተኛነት የሌለው ቅዥትን መስማት ባለመቻልህ ይሆናል እርሱን የምትከስው! ሶሻል ሚዲያ ለውጥ; የአንተን ጆሮ የሚያረካ ትክክለኛ ሁኔታውን የማይገልፅ ቅዥት በስማት ትጠግባለህ::😊
@Ya.m.d-u7v
@Ya.m.d-u7v 10 сағат бұрын
ሲሳይ ብቸኛዉ የፕልፅግና እባብ ምላስ
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የሚወዱና ኢትዮጵያ እንድትቀጥል የሚፈልጉ በሙሉ የሲሳይ አጌና ተከታይ ናቸው! የሻብያ ተላላኪ ባንዳዎችና ህግደፍ መንድፉች ( የግብፅ ተላላኪዎች) ደግሞ የዚህ ሀቀኛ ስው ተቃራኒዎች ናችሁ!
@wondeaddis7
@wondeaddis7 10 сағат бұрын
Let's subscribe, share & like
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 2 сағат бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!!
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 10 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeskebede5482
@mekdeskebede5482 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@astergizaw2854
@astergizaw2854 Сағат бұрын
❤❤❤
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
hasan and nour shorts
Рет қаралды 12 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 139 МЛН