መብረቅ ክፍል 47 | Mebreq episode 47

  Рет қаралды 129,908

Kana Television

Kana Television

Ай бұрын

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 377
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks Ай бұрын
ስደት አመጣህ 9 አመቴ ነዉ አይሳካ ብሎኛል ይሳካልሽ ብላችሁ ከልባችሁ መርቁኝ😢
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi Ай бұрын
እኔም የምር አሁንስ ምርር ነው ያለኝ የምር😢😢😢😢😢
@Asdaf-mf8jf
@Asdaf-mf8jf Ай бұрын
ሁላችንም ጋር ነው ዋናው ጤናችን ነው አይዞሽ ደግሞ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 Ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሺን መሻት ያሳካልሺ😢
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Ай бұрын
እኔም ያንቺው ቢጤ ነኝ ያሳካልን ውዴ🙏🥹
@user-qp1np2um9t
@user-qp1np2um9t Ай бұрын
ያሳካልሽ እህት
@EtopeEtope-kg3zg
@EtopeEtope-kg3zg Ай бұрын
አቴሽ ደስ ሲል ለናቱ ያለው ፍቅር😢❤
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p Ай бұрын
ኤቭረንን የሚጠላ🙋‍♀️🙋‍♀️
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m Ай бұрын
Efff እኔ
@user-de4ue7bt7j
@user-de4ue7bt7j Ай бұрын
am one of them
@ToybaMehammed-ol4yb
@ToybaMehammed-ol4yb Ай бұрын
🙋‍♀️😂
@user-id9es4wk3x
@user-id9es4wk3x Ай бұрын
እኔ😂😂
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i Ай бұрын
ኤቭረንን የሚጠላ😏🤣 አቤት አባትነት ስብርት ላይ የነኩምሩ አባትና የነአቴሽ አባት ሲወዳደሩ😢😏
@user-ur3os1bh2c
@user-ur3os1bh2c Ай бұрын
ሰማይና መረት😢
@asas5990
@asas5990 Ай бұрын
😂😂
@HrhDff
@HrhDff Ай бұрын
ሰማይ እና መሬት❤❤❤
@HrhDff
@HrhDff Ай бұрын
ደሞኮ በጣም ነው የማቃጥለው ጨጋራየ ተላጠ በኤቭረን
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
በፈጣሪ ምንም አይገናኙም እሄ ኤቭረን የተረገመ እራሥ ወዳድ ነዉ የኩምሩ አባት በጣም ነዉ የሚያሣዝነኝ😢😢😢የተረገመች ሚሥቱ በመሞቷ ደሥተኛ ነኝ😊
@user-oc3lz6nh1h
@user-oc3lz6nh1h Ай бұрын
አስሊ ,አቴሽ,ኬሌቤክ,ሱ,ፋሪል,ዩልዲዝ,ኡዛይ የኔ ምርጦች ናቸው። ኤቭነር ,ጎዝዴ,አላራ ጠላቴ ናቸው😅😂😊
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd Ай бұрын
እኔም እፍፍፍ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
ኦዛይ ለኔ አንደኜነዉ😂😂😂😂የሣቄምንጭ
@ElduErsumo
@ElduErsumo 9 күн бұрын
Lenemi 😢 inezi gundanochi😂
@DghDgh-sb6df
@DghDgh-sb6df 7 күн бұрын
እንደኔ. ወላሂ. 😂😂😂😂
@vcjffygghjf1960
@vcjffygghjf1960 Ай бұрын
ይህን የመሰለ ልጅ በዛ ደደብ ይወለድ አላለም ሲያስቅ😂😂😂
@hayat7487
@hayat7487 Ай бұрын
😂😂😂
@fourplus8716
@fourplus8716 Ай бұрын
😂😂
@GfGc-lf5pn
@GfGc-lf5pn Ай бұрын
እኔ ምለው ምድነው አረገስኩኝ ላይክ አማረኝ ምናምን እምትሉት እዴ ሁሌ ተመሳሳይ ኮመት አረሼም ነው😮😮😂😂😂
@user-sx1sr1jk7c
@user-sx1sr1jk7c Ай бұрын
😂😂😂👍👍
@GfGc-lf5pn
@GfGc-lf5pn Ай бұрын
ቆሽቴ እኮ ተላጠ በእውነት😁😁
@user-ms9tg7ld8f
@user-ms9tg7ld8f Ай бұрын
😂😂😂😂 እኔማ ተቃጠልኩ
@GfGc-lf5pn
@GfGc-lf5pn Ай бұрын
@@user-ms9tg7ld8f 😁😁😁😁
@HgUg-fq1rt
@HgUg-fq1rt Ай бұрын
እኔ ደሞ የሚገርመኝ ኮሜት ለማኞች ነው ምን ጥቅም አለው
@gondrewa
@gondrewa Ай бұрын
አቲሽ እናቱን አቅፎ እወድሻለሁ ሲላት 😢😢😢
@Dani_Tube598
@Dani_Tube598 Ай бұрын
ኧረ ተው ወገን ይከ ሥለፊልሙ አሥተያየት መሥጫ እንጂ ችግር መዘርዘሪያ አደለም ተው ተማሩ 😅😊😅
@tiduf8991
@tiduf8991 Ай бұрын
በትክክል😂😂😂 በፊልሙ መጨነቃችን ሳያንስ በነሱ ችግር ማሰብ😅
@saraarega6235
@saraarega6235 Ай бұрын
ተያቸው ይተፍሱ
@tiduf8991
@tiduf8991 Ай бұрын
@@saraarega6235 😃😃
@user-ms9tg7ld8f
@user-ms9tg7ld8f Ай бұрын
እኔማ ግርም ይለኛል ወላህ
@AhmedMd-wy1yk
@AhmedMd-wy1yk Ай бұрын
ምን.ቺግርአለው.እሚያወሩት.ሰዉ.አተው.ከሆነስ
@user-tt2uo8ke7f
@user-tt2uo8ke7f Ай бұрын
የአቴሽ እናት ያዛነችው😢😢😢ማነው እደኔ😢😢😢ኡፍፍፍፍ😢😮😮😮😮😮😮😮
@user-dh2hw6jq4h
@user-dh2hw6jq4h Ай бұрын
አረ ሐበሻ ስንባል ስለ ፊልሙ አስተያየት😅 አንሰጥም ስለ ችግራችን ነው እጅ
@Melat____
@Melat____ Ай бұрын
እና ችግራችን የት ሄደን እናውራው 😂😢
@selam284
@selam284 Ай бұрын
እና ምን እናድርግ ስጨንቀን ነው እኮ 😅😅😅
@user-dh2hw6jq4h
@user-dh2hw6jq4h Ай бұрын
ልክ ነሽ ግን ሁላችንም ስለ ፊልም አስተያየት ስለማንሰጥ እኮ ነው😂😢​@@Melat____
@user-ms9tg7ld8f
@user-ms9tg7ld8f Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@vcjffygghjf1960
@vcjffygghjf1960 Ай бұрын
እረ ወይኔ ፋራል በሳቅ ገደለኝ ልጅ መሆን እዴት ድስ ይላል አላቸው😂😂😂❤❤❤
@Helenuser-wn1eb5rs
@Helenuser-wn1eb5rs Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰላማቹ ይብዛ እናም ስደት መውጣታቹ ላይቀር ለቤተሰብ እያላቹ ብራቹ ኣታባክኑ ቤተሰብ መቼም ኣይቀየሩም እኛ ግን እንለወጣለን እኔም መዳም ቤት ነበር የምሰራው ግን ጥሩ ስለሆኑ ወደ ለንደን ወሰዱኝ እዛም ቀረሁ ኣሁን ጥሩ ሁኔታ ነኝ ግን ቤተሰብ የለኝም ኣያቹ ኣንዱ ሲሞላ ኣንዱ ይጠፋል ሂወት እንዲ ናት 😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
😢😢😢 የኔ ውድ እህት አሳዘንሽኝ 😢 በጣም አንዱ ሲሞላ አንዱ ይጎላል ብቻ ማመስገን ነው የፈጣሪ ስራ ነው እኔም የምፈልገውን ነገር አሟልቸ አለሁኝ ግን አባት የለኝም አባት ባላቸው ሰወች እቀናለሁ 😢😢
@heyattub88
@heyattub88 Ай бұрын
Ene demo enatem abatem alu yemejemeriya ljachew negn gn aywedugnm tizm allachew😌😌😌😌😌😢😢
@hiwot_mamaye_vloge
@hiwot_mamaye_vloge Ай бұрын
😢
@wulltamene235
@wulltamene235 Ай бұрын
በናትሽ ውሰጅኝ ወይም መንገዱን አሳይኝ ምርርርር ብሎኛል
@Helenuser-wn1eb5rs
@Helenuser-wn1eb5rs Ай бұрын
@@heyattub88 ምንም ቢሆን ወላጅ ናቸው ግን ኣይዞሽ እማ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@seasea3347
@seasea3347 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@user-ol9pi4ex1u
@user-ol9pi4ex1u Ай бұрын
ይሀ ቤት ና ችግረቹ ሰለቹኝ ኣላለም ኤብረን😂😂 ምን ይመስላል ድዝዝ
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
እራሡ የፈጠረዉን ችግር😂😂😂በሺተኛ የሆነሠዉየ አቃጠላኝ😂😂😂😂😂
@user-sg2pf8zm5l
@user-sg2pf8zm5l Ай бұрын
ሴቶችዬ ቅምጥ ለመሆን እዳታስቡት😢😢😢
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Ай бұрын
ትክክል እህቴ መጫወቻ ነው የሚያደርጉን እኔስ የረበሹኝ ባለትዳሮች ናቸው ስሸሻቸው እየቀረቡኝ ታከተኝ እፍፍፍፍ🥺
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Ай бұрын
​@@seadifkr12342በደንብ ራቂያቸው ውዴ ።
@alialdhouri
@alialdhouri Ай бұрын
ስልጤዎች አላችሁ እስቲ አዋሩኝፈልጌ ነው ጉራጌዎችን እስቲ ጉራጊኛ የምታውቁ መልስልኝ በምንከመፈየከመ በምኑስራ ፈየከመ አሁን ደግሞ ስልጤዎች ፈየኩሙአይነኮኩም አለሙ ወይ በተረፈ ደግሞ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ እወደቹወለሁየመዳን ቅመሞች ውድድ መማላቀ ዉ❤❤
@fateyhmead6309
@fateyhmead6309 Ай бұрын
ስልጤነሽ
@ahmedomer135
@ahmedomer135 Ай бұрын
የበድ ወልድ
@alialdhouri
@alialdhouri Ай бұрын
አው ነኝ ስልጤ ጉራጌ ሁለቱም ነ ኝየበድ ወል ፈየኩም
@zzzaa45
@zzzaa45 Ай бұрын
ገረ በምንሽ ፈያምንሽ ❤❤❤
@fateyhmead6309
@fateyhmead6309 Ай бұрын
ገረጀሽ ወይ እዉጂኝ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Ай бұрын
ወንድልጂ ለእናቱውነው የምግዘው ሚሲኪን አታሽ
@HelenSeyifu
@HelenSeyifu Ай бұрын
❤❤
@JerjEijrr
@JerjEijrr Ай бұрын
አየ ኦዛይ ባገባሽማ እሞታለሁ አላለም
@user-em6rz4wj1z
@user-em6rz4wj1z Ай бұрын
ውዶች ለጥርስ ህመም መፍቴ ምታቁ ሹክ በሉኝ ልሞት ነው 😢
@zhsh3178
@zhsh3178 Ай бұрын
ቅርፉድ ወይም ውሀ ለብ አርገሽ በጥረጨው
@heyattub88
@heyattub88 Ай бұрын
ነጭ ሽንኩርት ሞቅ አድርገሽ ንከሽበት ጨው ንከሽበት
@a.cb7th
@a.cb7th Ай бұрын
አላህ ይማርሽ እኔም ጥርስ እምም ለሞት ነው እውነት ከባድ ነው
@user-ke1ow8ih6n
@user-ke1ow8ih6n Ай бұрын
ቁርፈድ ፈጪተሺ እማምሺላይ አድርግሺ ለግማሺ ሰአት አቆይው አላህ ያሺርሺ
@mahbubanuru5611
@mahbubanuru5611 Ай бұрын
በ ሸብ ያዢበት
@AynalemAsefa-ml8fo
@AynalemAsefa-ml8fo Ай бұрын
በርቱልኝ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ
@brektyw
@brektyw Ай бұрын
Esey
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k Ай бұрын
ወይኔ ኦዛይ❤❤❤❤
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg Ай бұрын
ሀቴሽ እና መቴ ይመሣሠላሉ አይደል 😂
@changelifemidas7142
@changelifemidas7142 Ай бұрын
Yess❤
@noonoo3732
@noonoo3732 Ай бұрын
😂😂😂❤❤❤ ሁለቱም።ከአንገታቸው በላይ 😂😂❤ በእንቅስቃሴ ነው የሚያወሩት።ሲሲቁ😂❤ እዲሁም ሲኮሳተሩ😊😊😊😊
@KalkidanBirhanu-tt2kx
@KalkidanBirhanu-tt2kx Ай бұрын
መቴ ማነው ውዴ
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg Ай бұрын
@@KalkidanBirhanu-tt2kx ማእበል ላይ ሚሰራዉ ወየም ያማች የኛ ሰፈር
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg Ай бұрын
@@noonoo3732 ለእናታቸዉ ያላቸዉ ፍቅር እራሡ እና ከአባታቸዉ ጋር ማይስማሙበች ነገር ያመሳስለቻዋል😃
@RehimaKendu
@RehimaKendu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-sg2pf8zm5l
@user-sg2pf8zm5l Ай бұрын
ወይኔ ኦዛይ ፈዘዘ😂😂😂
@memetabast1601
@memetabast1601 Ай бұрын
ይለቀቅ
@aishaali6195
@aishaali6195 Ай бұрын
❤❤❤
@lamlamlamlam8880
@lamlamlamlam8880 Ай бұрын
❤❤❤❤
@asdqw2351
@asdqw2351 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@YedesdesSolomon
@YedesdesSolomon Ай бұрын
አቴሽ ጀግንነቱ ስወደዉ
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@user-bw4bn9po9b
@user-bw4bn9po9b Ай бұрын
😮😮😮❤❤
@user-xc9wj5ut6t
@user-xc9wj5ut6t 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SanaSana-qc9br
@SanaSana-qc9br Ай бұрын
😢😢😢😢
@ToybaMehammed-ol4yb
@ToybaMehammed-ol4yb Ай бұрын
ያቴሽ አድናቂወች ብቻ🙋‍♂️❤
@MmMm-ky1hc
@MmMm-ky1hc Ай бұрын
አይዉዛዬ😂😂😂በሳቅ😂😂😂
@lababalababa2710
@lababalababa2710 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tu2nv9vb1c
@user-tu2nv9vb1c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-np5vt1ib4w
@user-np5vt1ib4w Ай бұрын
ኦዛይ ጠላትኮ አላራን ክፍ ስራ ክፍ ነው አስጠላችውኮ
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k Ай бұрын
አቴሸ አይዞህ አባትህ አይደለም አቪርን 😢ፈልሪ ነው አባትህ 😢🎉🎉🎉🎉🎉
@user-id9es4wk3x
@user-id9es4wk3x Ай бұрын
❤️❤️🥰🥰🥰
@fitwimilash5148
@fitwimilash5148 Ай бұрын
🎉🎉❤❤
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
ኦዛይ ስወደው የኔ እብድ 😁😁😜😜
@user-wf3jt7xi6h
@user-wf3jt7xi6h Ай бұрын
እኔም ስወደው😂😂
@NardosNardi-wy9fw
@NardosNardi-wy9fw Ай бұрын
Yelekek🎉🎉🎉
@user-xm2cw1mw4u
@user-xm2cw1mw4u 11 күн бұрын
አይይይይበተሳሳሙ ቁጥር ከፈሬን ነክሸሞኩ❤
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Ай бұрын
እንተኛ እ እንተኛ አለ ኦዛይ😂😂😂
@user-qi1ri6ql9s
@user-qi1ri6ql9s 10 күн бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሳካልሽ😢❤❤😢
@SeliSol
@SeliSol Ай бұрын
ኦዛይ የኔ ፍቅር❤❤❤❤
@seadifkr12342
@seadifkr12342 Ай бұрын
ኬሌቤክየ ፎንቃየ😜😋😋
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds Ай бұрын
ኦዛይ 😂😂😂😂
@hdhdbcjd7485
@hdhdbcjd7485 Ай бұрын
ክክክክክክክ
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 Ай бұрын
አላራና ኦዛይ😂😂😂
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 Ай бұрын
🤩🤩🤩
@uadh7751
@uadh7751 Ай бұрын
ኤልዲዝ ያኔ ውድ ስዋዳት እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-mh8vw7wo6x
@user-mh8vw7wo6x Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😮😮
@MeronMeri-un1zn
@MeronMeri-un1zn 7 күн бұрын
ኦዛይ❤❤❤❤❤
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h Ай бұрын
Su ena kelebik 😂😂❤❤
@MeronMeri-un1zn
@MeronMeri-un1zn 7 күн бұрын
አላራ ሰፌድ ፊት ኦዛይ Handsome boy
@MamadseidMamadseid
@MamadseidMamadseid Ай бұрын
ኦዛይ ዝሆን ነሺ ደ አላለም 😂😂
@smirahussain3227
@smirahussain3227 Ай бұрын
ኦዛይ በሳቅቅቅ😂😂😂
@user-xp7ml8dx9p
@user-xp7ml8dx9p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ko6ys7yo7b
@user-ko6ys7yo7b Ай бұрын
አላራ ድፍጥጥ😂😂😂😂😂😂
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 Ай бұрын
ኦዛይ❤❤😂😂😂
@brektyw
@brektyw Ай бұрын
Me
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 28 күн бұрын
ባገባሺ እማ የማብድነዉ የሚመስለኛ አለ ኦዛይ😂😂
@fyorigezae6810
@fyorigezae6810 Ай бұрын
Gn lemndnewu kegmashu yemtakerbut ayut ama bemaryam endezi chrash ayche alewukm are wendm besnesraat lkekewu enji
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z Ай бұрын
አቴሽ ገን እደኔ መት የሚመስለዉ አለ😮😢😂
@user-sx1sr1jk7c
@user-sx1sr1jk7c Ай бұрын
በጣም❤
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
በዛ በበጋ ላይ እና የኛሠፈርላይ ሠርቷል
@mekyimekyi7584
@mekyimekyi7584 Ай бұрын
እንካን ደህና መጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናም ያህገሬ ልጆች የዎንዜ ልጆች የወሎ ልብስ ግዙልኝ ፕልሲ ያምር😢😢😢😢😢😢አምሮኛል እሩጉዝ ነኝ😢😢😢😢😢
@asdcdfc3499
@asdcdfc3499 Ай бұрын
እራስሽ ግሽ እባክሽ ምንድነው መለመን
@user-vf5vu6fp2w
@user-vf5vu6fp2w Ай бұрын
እኮ😅​@@asdcdfc3499
@user-tx6ei4wo9g
@user-tx6ei4wo9g Ай бұрын
ደግሞ በጀመርያ ማን አርጊዢ አለሽ እኛ ምን አገባን
@tsedekewoldemichael8344
@tsedekewoldemichael8344 Ай бұрын
ያስረገዘሽ ሰውዬውስ
@sdadmoon737
@sdadmoon737 Ай бұрын
😂😂😂​@@user-tx6ei4wo9g
@YosanFilimon
@YosanFilimon Ай бұрын
😂❤❤😂😂
@user-lv4jl8bx8h
@user-lv4jl8bx8h Ай бұрын
ይልዲዝ የኔ የዋህ😢😂
@ifrahwallagga2661
@ifrahwallagga2661 Ай бұрын
Ayi kelebek minen alalem😂😂😂
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg Ай бұрын
ስሜሀለሁ😂ምኔን ጉጭህን ነዋ😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
ኦዘይ አንደዴ ብተነደኝም ግን በጠምነዉ ምተዝናናኝ አንዱወን አጠገቡ አስተኚቶ አንዱወን ይጀነጅናል ኦዘይ የፊልሙ ድምቀትነዉ
@user-wk8sd7nn9r
@user-wk8sd7nn9r Ай бұрын
😂 የፋራይል ንግግሩ በሳቅ 😂😂😂😂
@rofnal6789
@rofnal6789 Ай бұрын
Gn Faril leggy Asli legnat
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኦዛይ😂🎉😂😂😂😂
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT Ай бұрын
ateshe seyazazene
@fatimamohammed2223
@fatimamohammed2223 Ай бұрын
ozay ene wud tekatele 😂😂
@user-ev7ts5mt4c
@user-ev7ts5mt4c Ай бұрын
የኣትሽ ኣባት😢😢😢😢 😢😢 በ
@MeronKbreab
@MeronKbreab Ай бұрын
ከሊቢክ ምትወዱ like ኣርጉ😂
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u Ай бұрын
አቴሽ ሀቢቢ እሄን ሰይጣን ሰው አበረረልኝ ደህና አላራ ተጃጃለች አሁንስ ኢጭ
@MasaretMasaret-wc6fg
@MasaretMasaret-wc6fg Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@appapp5138
@appapp5138 Ай бұрын
Farail wuste new
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg Ай бұрын
ኤቭረን 😂ማሳዘኑ ኩርችች አለ😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu Ай бұрын
መሥሎሻል መቼም ከጥፋቱ አይማርም😂😂😂😂የተረገመ ገና ያቃጥለናል
@hiwot_mamaye_vloge
@hiwot_mamaye_vloge Ай бұрын
የኬሌቤክ አፍቃሪወች ደምሩኝ
@user-gf4iq3nq2j
@user-gf4iq3nq2j Ай бұрын
Faril ❤❤❤❤❤ and kelebek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@whcgcvh7409
@whcgcvh7409 Ай бұрын
ኦዛይን ያሳቀዉ 😂
@bereket591
@bereket591 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ asli
@DghDgh-sb6df
@DghDgh-sb6df 7 күн бұрын
አስሊ. እና. አቴሽ. እስከሚፍቀሩ. ለማየት. በጣም. ሰጠብቀው. ነበር. ግን. አሁን. ኡፍፍፍ. አሁንስ😢😢😢
@user-ez2ox7xd3w
@user-ez2ox7xd3w Ай бұрын
አይኦዛን ዝሆነሻይ አላለም
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg Ай бұрын
ወድ ልጅ ተፈተነ ኦዛይ😂
@EkuFano
@EkuFano Ай бұрын
ኡዛይ ራሱ ሲግማ ሆነ😂
@user-eg1ww6sv1w
@user-eg1ww6sv1w Ай бұрын
@SaidAbdo-fo7io
@SaidAbdo-fo7io 2 күн бұрын
Su የሚወድ
@user-qk3mw2ou4v
@user-qk3mw2ou4v Ай бұрын
እዉነታቹሁንነዉ ሰለፊልሙ ነዉጂአሰተያየት መሰጠትነዉጅያለብነዉ አዳደቹችግሪቹህንነዉየምታወሩት
መብረቅ  ክፍል 48 | Mebreq episode 48
45:53
Kana Television
Рет қаралды 118 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 6 | Eta Fenta epsiode 6
44:07
Kana Television
Рет қаралды 4,4 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 5 СЕРИЯ
27:21
Inter Production
Рет қаралды 595 М.
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 788 М.
መብረቅ  ክፍል 83 | Mebreq episode 83
46:48
Kana Television
Рет қаралды 16 М.
ስብራት ክፍል  19 | Sibrat episode 19
41:14
Kana Television
Рет қаралды 20 М.
ቅጣት ክፍል 91 | Kitat episode 91
46:08
Kana Television
Рет қаралды 10 М.
መብረቅ  ክፍል 46 | Mebreq episode 46
43:31
Kana Television
Рет қаралды 122 М.
ስብራት ክፍል  18 | Sibrat episode 18
40:22
Kana Television
Рет қаралды 62 М.
As aventuras de Tatá e Decinho 275
0:14
Tammy e Sarayva
Рет қаралды 11 МЛН
ДЖОХАН 2 | толық фильм
1:25:26
Жахан Утаргалиев
Рет қаралды 685 М.
Серебряное яйцо 😱   #спорим #физика
0:50
Polinka_girla (Полинка и Оператор)
Рет қаралды 1,3 МЛН
Секретный Прием Джиу-джитсу Пошел не по Плану
0:27
Секретный Прием Джиу-джитсу Пошел не по Плану
0:27