መብረቅ ክፍል 54 | Mebreq episode 54

  Рет қаралды 138,277

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@gizekufu129
@gizekufu129 6 ай бұрын
ፋራይል ደስ የምል ሰው ቀብራራ ትግስተኛ ሃቀኛ ጠንካራ ሰው ነው 😍👍👌
@alwafi378
@alwafi378 4 ай бұрын
ወንዶችዬ እስኪ እንድ ፋራይል ኮራ ቀብረረ በሎ በፍቅር ታማኝ በነገር ትግስትኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadi_
@seadi_ 6 ай бұрын
ቃናወች ምናለ የኮሪያ ድራማም ብትለቁልን እዲለቀቅ የምትፈልጉ በላይክ አሳዩ እስኪ🤩
@emutube2300
@emutube2300 6 ай бұрын
አረ አጃጃለን ምንም ባይለቁ ደስይለኝነበር
@SadSad-qu2ze
@SadSad-qu2ze 6 ай бұрын
አላቀዉም ቆጃ ነዉ
@ifayadeta4224
@ifayadeta4224 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Fikrabebe8619
@Fikrabebe8619 6 ай бұрын
አወ የኮሪያ ፊልም ልቀቁ 🎉🎉🎉🎉
@EkuFano
@EkuFano 6 ай бұрын
እኔጃ ሁሌቱርክ አስጠሉኝአሁንስ😂
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 6 ай бұрын
ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ሰሞኑን ሞት በዝቶብናል 😭😭😭💔 በስደተኞች
@Fozeea-nk8hh
@Fozeea-nk8hh 6 ай бұрын
አሚን አላህ ይጠብቀን 🤲🤲
@AaAa-dl4gq
@AaAa-dl4gq 6 ай бұрын
Amen
@pkkhan17
@pkkhan17 6 ай бұрын
አሜን
@user-zehara
@user-zehara 6 ай бұрын
አሚንንንንንን ያ ረቢቢ
@DvhTyii
@DvhTyii 3 ай бұрын
አሚንን❤
@mercybayissa
@mercybayissa 6 ай бұрын
እንደ ኤቪረን ከሁለት ያጣ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🙏 ኤቪረን አበደ 👌👌👌
@emutube2300
@emutube2300 6 ай бұрын
የኔ ሚስኪን አቴሽ 😢😢 ወይማጣት መኪናሽ ነው ልጠብልሽ አላለም የሆክ አሳዛኝ ነገር💔💔💔💔
@X697Infinix
@X697Infinix 5 ай бұрын
😢😢😢
@JuuuiHahsje
@JuuuiHahsje 6 ай бұрын
ማነው እደኔ የኤልድዝድምፅ የማረከው❤❤❤❤❤
@ToybaMehammed-ol4yb
@ToybaMehammed-ol4yb 6 ай бұрын
ዬስደት እህት ወድሞቸ በያላችሁበት ሠላም ለናተ🌹🌹🌹🌹
@SadSad-qu2ze
@SadSad-qu2ze 6 ай бұрын
ላችም ዉዴ አጀቴን በላሽዉ
@HrhDff
@HrhDff 6 ай бұрын
ይልዲዝ እና ፋራይል አብረው ይሁኑ የምትሉ❤❤❤❤❤
@Andiealemnew
@Andiealemnew 6 ай бұрын
Yhonalu gn behola ymotal😢
@DjUg-mp6ge
@DjUg-mp6ge 5 ай бұрын
እኔ
@Cud3Dud-dq7ob
@Cud3Dud-dq7ob 3 ай бұрын
እኔ😊😊😊❤
@Lele-dk1pi
@Lele-dk1pi 6 ай бұрын
ተጋሩዋይ ፁሩያት ላይክ ግበርለይ ደቢርንዋ😢😢
@romanatsimu9460
@romanatsimu9460 6 ай бұрын
ኣይዞኺ
@GshShh-mz5xi
@GshShh-mz5xi 6 ай бұрын
ኣየዞሸ❤
@jggehgd6433
@jggehgd6433 6 ай бұрын
ኣጆኪ ❤❤
@lilitylility4864
@lilitylility4864 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏👏
@AynalemEfrem-c5u
@AynalemEfrem-c5u 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤የሀገር ልጆች ፈጣሪ ያሰባችሁትን አሳክቶ በሰላም ለሀገራቸው የበቃ ❤❤
@adad7914
@adad7914 6 ай бұрын
አሜን
@ፀጊየፍቅርቤት
@ፀጊየፍቅርቤት 6 ай бұрын
አየ ስደት ዉድችየ ቤት ላስጀምር ነዉ በሰላም ጨርሺ በሉኝ ❤🎉😂አሳቡ ይዞኛን
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 6 ай бұрын
አይዞሽ እንግዲህ ቤት ሰሪ ደም የለዉም ይባላል😂
@ZindFfgg
@ZindFfgg 6 ай бұрын
አይዞን እኔም ተባክ ተበድሪ ገዛሁ እዳውን ማደሚከፍለው አላውቅም ገና ታስበው ደሜ ከፍ ይላል😢😂😊
@ፀጊየፍቅርቤት
@ፀጊየፍቅርቤት 6 ай бұрын
😂😂😂😂ህረተይ ወየዉ​@@TigestWubea-je6yg
@HsedeVvnekj
@HsedeVvnekj 6 ай бұрын
አይዞሽ😢❤❤🎉🎉
@mekdi7550
@mekdi7550 6 ай бұрын
በለዉ ከ 5 ቀን በፊት ነው መኮመት የጀመራችሁት አረ እስክለቀቅ ጠብቁ 😂😂
@sefadinsport
@sefadinsport 6 ай бұрын
ኤሄ ተከሲስ በልብስ በጌጠጌጥ ምስቱና ልጆቹን ልየተሊል ይፈሊገል እቭራን የሚበለዉ ከይሲ ምስትና ልጆችህን ቲታ ዉሽመ ከመየዝ በፊት መሠብ ነበረብ አሁንም ተፃፂቶ ሰይሆን ጥቅም ፊለገነዉ ቤተሰቦቹን የፈለገቸዉ እንከፍ ፊልም መሆኑን እየወኩ በእቭራን ስራ ተቀጠልኩኝ
@መንታ
@መንታ 6 ай бұрын
መሲ የስደት እህታችን በመሞቷ በጣም ነው ያዘንሁት😢😢😢😢
@gugy385
@gugy385 6 ай бұрын
😭😭😭😭💔
@pkkhan17
@pkkhan17 6 ай бұрын
እኔየ ማርያምን 😢😢😢😢
@mhretmhret270
@mhretmhret270 6 ай бұрын
መሲ ማናት
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
ነብሷን ይማረው
@Bahar-i3e
@Bahar-i3e 6 ай бұрын
አይኦዛይ ታዉቀለህ እደማጠቢያ ማሽነህ አተጋሳወራ አእምሮየ ፍትዉ ይላልአላለም 🤣🤣🙈 የኔአዝግ ❤️
@KirosBeyene-ew9gk
@KirosBeyene-ew9gk 6 ай бұрын
የይልዲዝ ሙዚቃ ቢተረጎም አሪፍ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 6 ай бұрын
የዛሬ ደስ የምብል ቀን ነው☺️😇❤
@sefadinsport
@sefadinsport 6 ай бұрын
ኤሄ ጉመሬ የመሠለ ሰዊዬ እቭራን የመይረበ ተከሲስ ይልዲዝ ተደሰትኩ ስትል በደስተወ ወሃ ቸለሠበት ጉነች እንደ ተነገርከዉ ብጨርሰዉ ጡሩ ነበር
@aynadisadino
@aynadisadino 6 ай бұрын
አየ ማጣት ኡፉ አቴሽ የኔ የዋህ መኪናሽን ልጠብልሽ አለ😢😂
@fatmaa6926
@fatmaa6926 6 ай бұрын
ማነዉ እደኔ የቱርክ ፊልም እያየ ፍቅር ያማረዉ
@DhshHdhdj-q1m
@DhshHdhdj-q1m 6 ай бұрын
እኔም😅😅😅
@misbakmohammed5592
@misbakmohammed5592 6 ай бұрын
😂😂😂😢😢
@MubashirAhmed-gz9yr
@MubashirAhmed-gz9yr 6 ай бұрын
እኔ
@Belaywondmu839
@Belaywondmu839 6 ай бұрын
እኔ
@SadSad-qu2ze
@SadSad-qu2ze 6 ай бұрын
ገና ካሜት ተፃፈ እኔ በጣም ነም ያማረኝ
@uadh7751
@uadh7751 6 ай бұрын
አላህ ያሳበቹትን ሁሉ ያሰካላቹ ❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲
@TKYOT
@TKYOT 6 ай бұрын
ኣየ ኤቭረን ደስታህን ይቁረጠው ደስታቾው ኣጨለመው
@ቲጂዩቱብ
@ቲጂዩቱብ 6 ай бұрын
አቴሽ የኔ መልካም ሰው ቢራቢሮ አላለችም ኬሌቤክን😂😂😂😂😂😂
@Hanan-xw6zu
@Hanan-xw6zu 6 ай бұрын
ሰውለካ አጃቢው የሚበዛው ሢኖረውነው ይሊድዚ ስትሥቃይ ሥታሣልፍ ብቻውን ዛሬ ሄ ሁሉ አጃቢ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 6 ай бұрын
አቲሽዬ 😢😢😢 የኔ ደሀ ሲያሳዝን
@mekdi7550
@mekdi7550 6 ай бұрын
ፋራይል እእእእ... የምለው ነገር ስጨንቅ ግን 😂😂
@Sally-ef4py
@Sally-ef4py 6 ай бұрын
ለምን ግን 😂😂😂😂😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 6 ай бұрын
@@Sally-ef4py ችግሩ ከ አስተርጓሚው ነው ሰውዬ አይልም በእነሱ አይቸዋለሁ 😂😂😂
@Welela-q4m
@Welela-q4m 6 ай бұрын
​@@mekdi7550 እረ በናትሽ 😂😂
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ
@HASENTUBEሀሠንቱዩብ 6 ай бұрын
ፍቅር አለቀሠ ፍቅር አለቀሠ ሧፍት አቀብሉት😂🤣🤷‍♀️🙆‍♀️
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw 6 ай бұрын
ክክክክክ
@Ejej-hx5nd
@Ejej-hx5nd 6 ай бұрын
😂😂😂
@GjgDb468
@GjgDb468 6 ай бұрын
እረበሳቅ😂😂😂
@Salamawitgelo
@Salamawitgelo 6 ай бұрын
በምን ምክንያት አለቀሰ😮😢😂😂😂
@ካፒታል
@ካፒታል 6 ай бұрын
ኤቭረን በቅናት ተናድዶ ይልድዝን ሳያት እንዴት እንደሚሆነው😂😂😂
@mmn4535
@mmn4535 6 ай бұрын
አነ ትግራወይቲ እየ ❤💛🧐በል ክልካ😅
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c 6 ай бұрын
🤣♥💛🥰
@GshShh-mz5xi
@GshShh-mz5xi 6 ай бұрын
ኣነ ትግራወይቲ አየ😂😂❤❤
@HgdNdbd
@HgdNdbd 6 ай бұрын
Ane tgraweyti ❤❤❤😊
@feruza1355
@feruza1355 6 ай бұрын
❤💛❤💛❤💛❤💛❤😂😂
@aynadisadino
@aynadisadino 6 ай бұрын
ይልዲዝ ፋሪል ጋር ስትሆን በጣም ደስተኛ ትሆናለይ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
ግን እኮ ሌላ አግብታ ወልዳ እንደገና ፍቅር አለ እንዴ? የተጃጃሉ ይመስላል
@Cud3Dud-dq7ob
@Cud3Dud-dq7ob 3 ай бұрын
​@@tiruyeyilma8482አቴሽ የፋሪል ልጅ ነዉ እኮ
@Blood_is_tdf
@Blood_is_tdf 5 ай бұрын
እኔና ኣቲሸ ያለንበት ሁኔታ ኣንድ ማርያምን😢😢😢😢
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص 6 ай бұрын
ኣደኛ ነኝ የኦዛይ ኣፍቃሪ ላይክ ኣድርጉኝ ኦዛይን እድሰጣችሁ😂
@HrhDff
@HrhDff 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ኦዛይን የምወድለት አላራን ከአቴሽ ስላራቃት ተመችቶኛን ወሬውም ያስቀኛን ግን 😂😂😂😂 ቶኮለኛ ነው
@DvhTyii
@DvhTyii 3 ай бұрын
ምን አለ ዘፈኑንም በአማር ኛብታስተረጎሙልነ በነካጃቹህ❤😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ቃናዎች ግን 😂😂😂ደህናናችሁ እዴት ናችሁማታማታ አታጭሡ እባካችሁ😢😢😢😢😢
@RumanaEdris-nh1kz
@RumanaEdris-nh1kz 6 ай бұрын
የኔውድ አቴሽየ ማጣት ክፉስው አብሽር ያልፍል ወላ ውነት እስኪመስለኝ አጀቴን በላው😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@rtrt-oi7bq
@rtrt-oi7bq 6 ай бұрын
የይልድዝ ሙዚቃ ባላቀውም ድምፆ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@emebetfikadu5202
@emebetfikadu5202 6 ай бұрын
ቃናዎች ግን ችግራችሁ ምንድነው ከ5 ቀን ቡሃላ የሚታየውን የምትለቁት ለምንድነው ኧረረ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ኧረረረ ባካችሁ!!!
@sabir_moha
@sabir_moha 6 ай бұрын
MN aregu beseatu enedigebalachu eko nw mehaym hezb
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ
@የሚካኤልልጅነኝ-ሠ6ወ 6 ай бұрын
አቴሼ ጀግና ነህ ❤❤❤
@TareaRere
@TareaRere 5 ай бұрын
😢😢😢😢አግቶ ማጣት ከባድነዉ አቴሽዬመኪናሽንልጠብልሽአላለም
@SemiraSemira-b1t
@SemiraSemira-b1t 6 ай бұрын
አየይ ድህነት አቴሽ አሳዘነኝ መኪናሽን ልጠብልሸ አላለምወይ😢😂😂
@ያረቢበእዝነትህ
@ያረቢበእዝነትህ 3 ай бұрын
ፋሪል እእእ የሚላት ነገርስ😂😂😂
@AsefuBerhanu
@AsefuBerhanu 6 ай бұрын
እንኾን አደረሰቹ አደረሰን ውድ ቤተሰበቼ❤❤❤❤
@ESE-g8w
@ESE-g8w 6 ай бұрын
ፋሪል አስለቀሰኚ😢😢😢😢😢
@HawaHayru
@HawaHayru 6 ай бұрын
አቴሽ የገባበት ወርቅ ቤት ማነው የታየው ይሄ الله❤❤
@HayatHusan-ir6io
@HayatHusan-ir6io 6 ай бұрын
ሁሉም ቦታ አለ❤
@Difidh
@Difidh 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 6 ай бұрын
እናትህ እየመጣይነው ተለያዩ አላለም ኬሌብሌክ😂
@wowwow9366
@wowwow9366 2 ай бұрын
እንኘም አንድ ላይ ይሁኑ❤❤❤
@rtrt-oi7bq
@rtrt-oi7bq 6 ай бұрын
እ አ እ አ ፈሪል❤❤❤😂❤
@SaedaAlashehi
@SaedaAlashehi 6 ай бұрын
ዉይ አቴሽ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlisaA-np5tt
@AlisaA-np5tt 6 ай бұрын
ስምንተኛ ነኝ ላይክ ደሞ ኣዲስ ነኝ ተባበሩኝ😅😅😅
@ሶፊ-ጰ1ነ
@ሶፊ-ጰ1ነ 6 ай бұрын
አቴሽየ የኔ ፍቅር😁❤❤❤
@MdMd-k8i
@MdMd-k8i 3 ай бұрын
በሱ ፍቅር ተይዣለሁ
@Meskerm-qh9so
@Meskerm-qh9so 6 ай бұрын
ጥቁርፍቅርልቀቁልን
@sefadinsport
@sefadinsport 6 ай бұрын
እቭራን ፊቱ የሰዉ ፊት አይመሥልም ቱኩር ብለቹ እዩት እስኪ ጉመሬ የመሠለ ሰዊዬ
@aar4858
@aar4858 6 ай бұрын
😂😂😂
@امینه-د1ث
@امینه-د1ث 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@rahamhrahamh-y7h
@rahamhrahamh-y7h 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@Salamawitgelo
@Salamawitgelo 6 ай бұрын
😂😂😂😂😅
@natshoa
@natshoa 6 ай бұрын
ደስ የሚል ፍልም ነው ❤❤❤❤❤❤
@Beak54g
@Beak54g 6 ай бұрын
በጣምደስስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤
@sefadinsport
@sefadinsport 6 ай бұрын
ኬሌብሬክና ሀቴሽ ፊቅረኛ አጠመሪ ሆነቹ ቀረቹ
@aynadisadino
@aynadisadino 6 ай бұрын
እየህዳችሁ አለ ኬብሌንክ😂😂😂
@EdenSamuel-xl3tu
@EdenSamuel-xl3tu 6 ай бұрын
Wey sewoch sera lijemer hulunem amualche lekiray bir anesegn esti abederugn betamagnenet mekeflew
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 6 ай бұрын
የተረገመ ሰውየ
@zeyenbuzeyenb1591
@zeyenbuzeyenb1591 6 ай бұрын
ሙዜቃዎ ይተርጎምልን😮😮
@asteraster4785
@asteraster4785 6 ай бұрын
ፍቅርህን በልቤ አኑሪው ከእኔጋ ያደገው አሁን ትንሽ ቀረው ከአንተ አብሮ ሊያረጅ😂 ነው የሚለው ክክክክክ
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 6 ай бұрын
​@@asteraster4785💃💃💃💃💃💃💃💃😆😆😆😆😆
@Meskerm-qh9so
@Meskerm-qh9so 6 ай бұрын
እረጥቁርፍቅርንልቀቁልን
@sefadinsport
@sefadinsport 6 ай бұрын
ሡ በቅናት ልተብጂነዉ ወይ የኬሌብሬክን የቀደሞ ፍቅረኛ ከለገኜሁወት አልሽሰ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 6 ай бұрын
ለኤቭረን ልዘን ወይንስ ልናደድ አልገባኛም😂😂😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 6 ай бұрын
መናደድ ነው እንጅ
@heijejdhhh1034
@heijejdhhh1034 6 ай бұрын
ኣትሽየ የኔ ሞስክን 😢
@selamselamselam1641
@selamselamselam1641 6 ай бұрын
ስሜታችው ይቆረጥ ምንም አልልም ውይይይይ ሲያናድድ
@aynadisadino
@aynadisadino 6 ай бұрын
ኤብሬን ይህ ሰይጣን እፍር አይልም እኮ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 6 ай бұрын
አይ አቴሺ ስራሁላየምሰቅ
@MechweGebrekrstos
@MechweGebrekrstos 6 ай бұрын
adadis filmochi ye hnidi likekulun
@shetaye9352
@shetaye9352 6 ай бұрын
ኤብረን ጎዝደን ነዉ ይልይዝን ነዉ መፈልገዉ
@linamohammed9157
@linamohammed9157 6 ай бұрын
እኮ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 6 ай бұрын
የኔም ጥያቄነዉ😂😂
@MeskeremDemissie
@MeskeremDemissie 6 ай бұрын
❤በእውነት እኔም ንፍቅ ብለውኛል ኮርያዎች
@RAረህማ
@RAረህማ 6 ай бұрын
45 ነኝ
@OmmuMostura
@OmmuMostura 6 ай бұрын
እኔ የምለው ሰወች ልጀስ የሚለውን የትአረጉት
@zozoetheobya1853
@zozoetheobya1853 5 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@karkida-ln4lq
@karkida-ln4lq 6 ай бұрын
ስታናድዱ ማን ነው እሄን ሁሉ ጊዜ የሚጠብቃችሁ😢
@ethioedom8799
@ethioedom8799 6 ай бұрын
Please Brazil 🇧🇷 movies please 😢
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 6 ай бұрын
አደስ ፍለም ከሌ ጦቁሙኝ😩😍
@Welela-q4m
@Welela-q4m 6 ай бұрын
እሺ አለ😂😂 መብረቅ እና ስብራት😂😂😂
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 6 ай бұрын
@@Welela-q4m መብረቅ😜😳😂😂
@dagemmetsbiya4102
@dagemmetsbiya4102 6 ай бұрын
የአቴሽ አባት ፋራይል❤😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 6 ай бұрын
አይዴለም😮
@semiraahmed7670
@semiraahmed7670 6 ай бұрын
Ka ozay far yizonal
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 6 ай бұрын
እነዚህን 4 ልጆች ሳይ ሳቫሽ ናዝሊ አሊ እና ሰሊንን ያሥታዉሱኛል ኦዛይ ደሞ ኤምሬን ኢቭረን ሀሉግን 😂
@senyathgos8809
@senyathgos8809 6 ай бұрын
እዉነት ብለሻል
@YeEhr
@YeEhr 6 ай бұрын
ትክክል ብለሻል እደት አሠብሺው ግን
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ 6 ай бұрын
የእዉነት አወ
@romanatsimu9460
@romanatsimu9460 6 ай бұрын
በተክክል በጣም ነበርመወዳቸዉ
@Meri-Queen
@Meri-Queen 6 ай бұрын
​@@romanatsimu9460እኔም❤
@Ali-du8kw
@Ali-du8kw 6 ай бұрын
51 ሰዉ ተቀድሚለሁ 😂
@hadhahamzaw
@hadhahamzaw 6 ай бұрын
Evren ata denez
@DesiBdss07
@DesiBdss07 6 ай бұрын
አቴሽ ገዘቡን አትቀበልምዴ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 6 ай бұрын
ድሃ ትእቢተኛ ነው እኔም አናደደኝ
@Sabontushawaa
@Sabontushawaa 5 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@esmiz6439
@esmiz6439 6 ай бұрын
Uzay temechegn
@AymaNot-f9i
@AymaNot-f9i 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 6 ай бұрын
💝💝💝💝
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamamibrsahim
@tamamibrsahim 6 ай бұрын
እኔ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 6 ай бұрын
ኢቨረል ተበድሮ ስጣታ ሲገዛላቸው አቃጠሉት ሲያናድዱ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 6 ай бұрын
ጥሩ ነዉ ያረጉት ሊያታልላቸዉ ነዉ ይሄ ጉማሬ አስመሳይ
@RumanaEdris-nh1kz
@RumanaEdris-nh1kz 6 ай бұрын
ኤቪርን እርሜህን ባጭር🙃🙃🙃🙃😏😏😏😏
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 6 ай бұрын
❤❤❤❤😭😭😭
@FyfeYhf
@FyfeYhf 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SurprisedBirdwingButterf-nk4yh
@SurprisedBirdwingButterf-nk4yh 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 6 ай бұрын
💕💕💕😍😍😍😍
@SanaSana-qc9br
@SanaSana-qc9br 6 ай бұрын
😱😱😭😭😭😭💔💔💔💔
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 6 ай бұрын
👌👌👌👌👌
@seasea3347
@seasea3347 6 ай бұрын
ኤቭርን የተርገምክ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 6 ай бұрын
የይልድዝ ሙዚቃ ይተርጎምልን😂😂
@alzaem509
@alzaem509 5 ай бұрын
አቲሽ የኔ አሳዛኝ 😂
መብረቅ  ክፍል 55 | Mebreq episode 55
47:47
Kana Television
Рет қаралды 147 М.
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 45 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,2 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 26 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,5 МЛН
መብረቅ  ክፍል 62 | Mebreq episode 62
55:20
Kana Television
Рет қаралды 139 М.
መብረቅ  ክፍል 56 | Mebreq episode 56
46:56
Kana Television
Рет қаралды 143 М.
ሥንኩል ሕይወት ክፍል 5 | Sinkul Hiwot Episode 5
39:02
Kana Television
Рет қаралды 14 М.
መብረቅ  ክፍል 53 | Mebreq episode 53
46:25
Kana Television
Рет қаралды 147 М.
መብረቅ  ክፍል 64 | Mebreq episode 64
44:54
Kana Television
Рет қаралды 127 М.
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 45 МЛН