መብረቅ ክፍል 73 | Mebreq episode 73

  Рет қаралды 103,450

Kana Television

Kana Television

24 күн бұрын

መብረቅ ዘወትር ከእሁድ እሰከ እሁድ ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Mebreq every day @8:00PM Kana KZbin channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kuzi_Guni #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 257
@kelsumi
@kelsumi 22 күн бұрын
አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ቅመሞቸ❤
@ssaa8309
@ssaa8309 22 күн бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-gm3pb5ec4i
@user-gm3pb5ec4i 22 күн бұрын
አሚን ❤❤❤
@user-zl7ej7ll9h
@user-zl7ej7ll9h 22 күн бұрын
አሚንንንንያረብ
@memetabast1601
@memetabast1601 22 күн бұрын
አሜን
@Hanna-kc4fi
@Hanna-kc4fi 22 күн бұрын
አሜን
@AyiAyisha-oy6wn
@AyiAyisha-oy6wn 22 күн бұрын
ነብሰ ጡር ሴት ያለችው በፈጣሪ እጅ ነው ስለዚህ ብዙ መመፃደቅ እዩኝ እዩኝ ማለት ቀድሞ ልብሶችን መገዛዛት ጥሩ አደለም ምክንያቱም ሰላም ነሽም ፈጣሪ ስለሆነ
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-np8pz3qj1i
@user-np8pz3qj1i 21 күн бұрын
ዋዉዉ ለመጀመርያ ግዜ ምርጥ ኮሞንት ኣየሁ👍👍👍😍✌
@user-ni8iu4si1s
@user-ni8iu4si1s 18 күн бұрын
እዉነት ብለሻል እህቴ❤🎉🎉
@user-fg7yg6yo9p
@user-fg7yg6yo9p 16 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@TigestWubea-je6yg
@TigestWubea-je6yg 22 күн бұрын
ፋሪል የሁሉም መከታ ነዉ❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 22 күн бұрын
አላህ ከስደት አውጥቶ በሀገራችን የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ 🤲🤲 ስደት መሮኛል
@ssaa8309
@ssaa8309 22 күн бұрын
አሚንንን
@shetunaser5362
@shetunaser5362 22 күн бұрын
አሚንንንን
@user-nr2ve4ly3k
@user-nr2ve4ly3k 22 күн бұрын
አሚን ያረቢ😥
@user-qq4jm3sh3c
@user-qq4jm3sh3c 15 күн бұрын
አሚን ያረብ
@user-ws8ck2bm4l
@user-ws8ck2bm4l 23 күн бұрын
አላህ የሁላቺንንም ሀጃ ይሙላልን አሚን
@ssaa8309
@ssaa8309 22 күн бұрын
አሚንንን
@user-rz8qf1vd2k
@user-rz8qf1vd2k 22 күн бұрын
አሚን
@user-vf5vu6fp2w
@user-vf5vu6fp2w 22 күн бұрын
አሚን❤❤❤
@medinayimami7160
@medinayimami7160 20 күн бұрын
አሚን
@HekmaAli-xu7jl
@HekmaAli-xu7jl 16 күн бұрын
አሚንንንንንን
@user-fv5kg8gx5o
@user-fv5kg8gx5o 22 күн бұрын
ማነዉ እደኔ 😢የደከመዉ ስደት
@user-oc6vv3hf9w
@user-oc6vv3hf9w 22 күн бұрын
አብሽሪ ወደ❤❤❤
@hawagetnet
@hawagetnet 22 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@MihretTilahun-zp8dd
@MihretTilahun-zp8dd 22 күн бұрын
Hulachinimii giniwodetii nihidiiwudee🥰🥰🥰
@azbehialu6407
@azbehialu6407 22 күн бұрын
እእእእእ እኔ ግን ምንም ማድረግ ስለማልችል ችየዋለሁ 😢😢😢😢😢😢😢
@hanan36617
@hanan36617 22 күн бұрын
😢
@lilitylility4864
@lilitylility4864 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏
@fatmaali7750
@fatmaali7750 22 күн бұрын
ወድ ልጀ ተደበቆነወ የሚያለቅሰወ የሚባለው ምሰኪን አትየሺ😢😢
@DhgVvxf
@DhgVvxf 24 күн бұрын
ዛሬ ሁለተኛነኘ ላይክ ላይክ የሚሉትን ግጩኘ🥰
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 22 күн бұрын
ገጨሁሽ
@Samitrghh
@Samitrghh 20 күн бұрын
ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም😅
@aar4858
@aar4858 22 күн бұрын
እጭ አሁንስ እርጉዞነኝ የሚል ብዛቱ ቱ እኛ አስረገዘኛችኋልዴ ላይክ አርጉ ምትሉት😂😂
@user-ib5zv8sk4y
@user-ib5zv8sk4y 22 күн бұрын
😂😂😂👍👍
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 22 күн бұрын
በየቦታው እርጉዝ ነን የሚል አልበዘም😅😅😅 ምን አስበው ነው
@uouo441
@uouo441 22 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@aar4858
@aar4858 22 күн бұрын
@@ErEr-wk3pw ምናቅላቸዋለሁ ያስረገዛት ትጠይቅጂ አኛን አዚህ ዘአጂ የሚያረጉት አየሰለቻቸውም አዴ የምር በቃ ኮመቱ ሁላ እረጉዝነኝ የሚልነው
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 22 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😁😁
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 22 күн бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችህ አሜን ❤️❤️❤️🙏
@mariyamariyi3077
@mariyamariyi3077 22 күн бұрын
Amen
@seasea3347
@seasea3347 22 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-ez2ox7xd3w
@user-ez2ox7xd3w 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@herh-jq4cr
@herh-jq4cr 22 күн бұрын
እባካችሁ እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ ምናም አትበሉ ሂዱና ወዳው ያስረገዘው ላይክ ያርጋችሁ እደ ምነው ሻዋ
@Mame12793
@Mame12793 22 күн бұрын
😂😂😂😂እውነት ያሥማማናል
@fafe-bd1hv
@fafe-bd1hv 22 күн бұрын
😂😂😂
@user-cq6ug7nj5q
@user-cq6ug7nj5q 22 күн бұрын
​@@Mame12793ኤኤኤኤፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕፕ ኤኤኤ ኤኤኤኤኤኤ ኤም ኤ ኤል ኤል ኤኤ ኤምባሲው ኤ ኤኤኤ ኤም ኤኤኤ ኤኤ ኤም ኤል ኤ ኤ ኤ ኤ ኤኤፕፕፔፕፔፔፕፔፔፔ ፕ ፕፕ ፔፔፕፔ ፔፕፔፔፔፔፕፕ ፕፕፕፕ ፕፕፕፕፔ ፔ ፔ
@selanch22
@selanch22 22 күн бұрын
እዳገባነ እኮ😂😂😂
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 22 күн бұрын
ክክክክክክ
@ErEr-wk3pw
@ErEr-wk3pw 22 күн бұрын
በዚህ ድራማ ምን ተማራችሁ ጎዝደ ሀብት ቁጅና ሁሉ ነገር ያበቃል መጥፎ ስራ ያው መጥፎ ነው ጥሩ ህሊና ይስጠን
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 19 күн бұрын
ሁሉምሠዉ የደበቀዉ የራሡ ሚሥጥር እዳለዉ ነዉ የተረዳሁት😍😍😔😌
@mekdi7550
@mekdi7550 22 күн бұрын
ፈጣሪ ይባርከው አለ ኬሌቤክ እውነቱን ነውኮ 4ቱ አይገናኙም ነበር ችግር ባይኖርባቸው ኖሮ ቦድሩም አይኖሩም አቴሽም ከዛች መሰረ 'አላራ' ጋር እያረረ ይኖራል ሱም ከዛ ሴታሴት ከመሰለ ልጅ ጋር ይጃጃሉ ነበር ያው 'ድራማ 'ቢሆንም 😂😂😂😂
@RAHMAOmar-sc6rp
@RAHMAOmar-sc6rp 22 күн бұрын
በትክክል
@mesitilahun8938
@mesitilahun8938 22 күн бұрын
😂😂😂
@linamohammed9157
@linamohammed9157 22 күн бұрын
እዉነት ግን እኮ አቴሽ ኦዛይን ማመስገን ነበረበት ከአላራ ስለገላገለዉ
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 22 күн бұрын
😂😂😂
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 19 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 22 күн бұрын
አቲሽ የኔ ሚስጊን አልቅሶ አስለቀሰኝ ለወዶች ለየት ያለ ክብር ነዉ ያለኝ ምክንያቱም ወዶች እደሴቶች አይደሉም እኛ ሴቶች ሲከፋን ሄደን ለምንወደዉ ሰዉ እንናገራለን ወዶች ገን ምንም ቢሆን እሳቱን በሆዳቸዉ ይይዛሉጂ አይናገሩም😢😢😢😢
@X697Infinix
@X697Infinix 20 күн бұрын
😢😢😢 ሳህ ሀቅ ነው
@lidujesuse910
@lidujesuse910 22 күн бұрын
ኦዛይዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤ሀቲሽ የኔ ምስኪን ዛሬስ አሳዘነኝ የምር
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo 22 күн бұрын
የማታ እንጀራ ይስጣቹ እህቶቼ
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 22 күн бұрын
የኔ ዉድ ጎዝዴ ታሳዝነኛለች የምር ምንታርግ የተረገመ ኤቬረን
@user-ix5ip1xz1c
@user-ix5ip1xz1c 22 күн бұрын
ጉድ ማን ባለ ትዳር ጋር ተሻለይ አላት
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 19 күн бұрын
ዩልዲዝ ደደብ ነቺ ጎርዴ ጠንካራ ነቺ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 22 күн бұрын
ኤቨረን የዘራውን እያጨደ ነው ኦዘን በጣም መልካም እየሆነለት ነው ለአስል
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it 22 күн бұрын
ስሙ ወራበል በዝ ሰምንት ማላት ነዉ ዉድች ስርግ እየሻታታኝ ነዉ የገበቹ ከለቹ እጅ ወደለይ ሰምታቹወል❤❤❤😂
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 22 күн бұрын
ፋርያል የአስሊ አባት ነው
@erahmetyassin8008
@erahmetyassin8008 23 күн бұрын
3ተኛ ነኚ ሥለዚህ ሦስት መቶ ላይክ እፍልጋለሁ
@BurqaAbdi-zq2cp
@BurqaAbdi-zq2cp 22 күн бұрын
ኩዚ ጉኒ ክፍል 187 ልቀቁልን
@seadaendris1969
@seadaendris1969 22 күн бұрын
ቴሌ ግራም ላይ አለ
@user-ow1du7kn7r
@user-ow1du7kn7r 22 күн бұрын
እረ የለም​@@seadaendris1969
@abosayeed9827
@abosayeed9827 22 күн бұрын
ዛሬ14 ነኝ ጭር ሲል አልወድም የት ናቹህ ቅመሞችየ❤😊
@user-zl7ej7ll9h
@user-zl7ej7ll9h 22 күн бұрын
አለን
@sassass6043
@sassass6043 22 күн бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሰብስክራብ አርጉ 🤭🤣በተረፈ ደህናናችሁ😁
@user-oy3re8tt9z
@user-oy3re8tt9z 22 күн бұрын
ማንን
@user-go7zw4fc5g
@user-go7zw4fc5g 22 күн бұрын
እሺ ተደረገልሽ😂😂
@tibaremu1357
@tibaremu1357 22 күн бұрын
ኦዛይ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 22 күн бұрын
የጉዝዴ ልጅ ወረደባት እንዴ😢የክፉ ሰዉ መጨረሻዉ አያምርም🥺ቦራ የእህቴ የእህቴ ልጅ ሲል አረፈዉ ዉይ ጉራዉ ደግሞ ሲያስጨንቅ😂😂😂ፋሪል ኦዛይ አስሊ ኬሌቤክ የኔ ዉዶች በጣም ነዉ እምወዳቸዉ🤗♥️♥️♥️
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 22 күн бұрын
ብወርድበት ይሸለት ነበር በዝህ ግግር ውጥ መፈጠሩም ጡሩ ለይሆ ይሆናል ግን ፈጠሬን ይቅርታ የአሱ ስረነው
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 22 күн бұрын
በጣም
@fetimoha9561
@fetimoha9561 22 күн бұрын
Bhonem gen y seznal
@AnwarMahmud-yh3lj
@AnwarMahmud-yh3lj 22 күн бұрын
አዎ ይወርድባታል
@DestaWase
@DestaWase 20 күн бұрын
አቴሸን በጣም ነው የምወደው
@aal2561
@aal2561 22 күн бұрын
የክፋት መጨረሻው አያምርም
@mahkgs8211
@mahkgs8211 22 күн бұрын
Ozayii 🥰🥰
@user-op4mt4tm8f
@user-op4mt4tm8f 22 күн бұрын
ኤቬረን እራሱጋር ማዉራት ጀመር 😂😂😂አቲሺ ቆፍጠን በል አትነፋረቅ😂😂😂
@micasfaw
@micasfaw 22 күн бұрын
Ahuns selechegn Nebsetur negn like Amrognal Ere tekeyesu
@semiraabrahim1264
@semiraabrahim1264 22 күн бұрын
ኡዛይ❤❤❤
@meimeiali9659
@meimeiali9659 22 күн бұрын
Uffffffff😢😢😢😢 atishi yene konjo ayizo atalqesi
@Fjy-fs3xr
@Fjy-fs3xr 22 күн бұрын
ok❤❤❤❤
@LobabaAhmed-dk7fp
@LobabaAhmed-dk7fp 22 күн бұрын
አሚንንንንንንን
@user-bx2vh4so5z
@user-bx2vh4so5z 2 күн бұрын
ኣትሺ ሲታሊቅሺ ኣታምሪም😅😅😅😅
@user-kk5yk4ip8j
@user-kk5yk4ip8j 22 күн бұрын
Ozayi❤❤❤
@Abdo-xg2pm
@Abdo-xg2pm 22 күн бұрын
ግን አዳነግር ለጥየቅቺሁ ግን ወድልጂ ፍልምየየል እዴ 😱😱😱😱😂😂😂😂😂😂😂😂ነግሩኝ
@diribediribe6892
@diribediribe6892 22 күн бұрын
Guzi ina guni yee Macrsha yelam eko likakut
@user-ix2qu2ov9o
@user-ix2qu2ov9o 22 күн бұрын
አቴሽ ሢለቅስ አሳዘነኝ😢
@user-ne3fh1xo4z
@user-ne3fh1xo4z 22 күн бұрын
ኣትሽ ኣሳዘንከኝ የኔ ውብ ❤❤❤❤❤
@birikiti-tube
@birikiti-tube 22 күн бұрын
በጣም ትገርማላችሁ ኩዚ ጉኒን ሳታስጨርሱን ምን አስባችሁ ነው 18ን ልቀቁት
@user-ms3oe8ie2j
@user-ms3oe8ie2j 22 күн бұрын
ለምንነውግንላይክግጩኝየሚሉአልገባኝምንገሩኝ😂😂😂
@LeliAbadi
@LeliAbadi 22 күн бұрын
ሱ የኔ ቆንጆ 💝💝💝💝💝
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 22 күн бұрын
❤❤❤
@henokGiniyes
@henokGiniyes 4 күн бұрын
ምን አይነት ድራማ ነው?
@Nbb532
@Nbb532 22 күн бұрын
❤❤❤❤
@HayatSeid-lj1bg
@HayatSeid-lj1bg 11 күн бұрын
አላህ ላገራችን ያብቃን
@GhGh-rf6dv
@GhGh-rf6dv 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 22 күн бұрын
Beewnet ozgi kemitwedeow sew mewked des yilenga ❤❤
@user-vq6qf8ds9m
@user-vq6qf8ds9m 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-bx2kr6ox5i
@user-bx2kr6ox5i 22 күн бұрын
አቴሽ እና ሱ😢😢😥 💔
@user-ln3zn1sd5s
@user-ln3zn1sd5s 22 күн бұрын
የአቲሽ አድናቂ❤
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj 22 күн бұрын
ኤብረን ሚሥኪን አሣዘነኘ
@Fatum-so3jx
@Fatum-so3jx 22 күн бұрын
ሳርግ ቦተለይ ሆኜው ያዮሁት ዛሬ😛😂😂💞💞
@LubabaShifawTube
@LubabaShifawTube 22 күн бұрын
ከፍቶኛል ከብሺር አለንልሺ. በሉኚ እህቶቸ
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z 21 күн бұрын
Good job keep it
@yenatwa
@yenatwa 22 күн бұрын
ፈጣሪዬ😢በኦዛይ ፍቅር ላብድነው እውይ የኔ ጌታ
@user-jr1do6eb4t
@user-jr1do6eb4t 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AhmedMd-wy1yk
@AhmedMd-wy1yk 22 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-jp7xf8vw5v
@user-jp7xf8vw5v 22 күн бұрын
😢እረ ይሱ የኔ ነው😂😮
@ayudawudtube
@ayudawudtube 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@seasea3347
@seasea3347 22 күн бұрын
ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 21 күн бұрын
ያኔ አቴሽ ❤
@GdhrNshyf
@GdhrNshyf 21 күн бұрын
እኔ እምለው ግን ከባላችሁ ነው ከውሽማችሁ የምታረግዙት🥺🥵😹
@X697Infinix
@X697Infinix 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@X697Infinix
@X697Infinix 20 күн бұрын
ኧረ ወይኔ ዘድሮ በሳቅ ማላቄ ነው
@kebron1921
@kebron1921 21 күн бұрын
kana new ende yemiyasrgizachu or youtub new😮
@MaliyopalMadisan-ru6qe
@MaliyopalMadisan-ru6qe 22 күн бұрын
አትየሽ የኔ ፍቅር😢😢😢😢😢😊
@SeliSol
@SeliSol 22 күн бұрын
አቴሽ የኔ ሚስኪን😢😢😢😢
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-fm2ub
@ZahraZahra-fm2ub 22 күн бұрын
Ozayi❤❤😊
@Asd-qi8wg
@Asd-qi8wg 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yj5cz1hk7s
@user-yj5cz1hk7s 23 күн бұрын
ልቀቁት❤❤❤
@fafe-bd1hv
@fafe-bd1hv 22 күн бұрын
አቴሺ ቀና ሡንሢወሥዳትኬሌቤክ😂😂😂😂😂😂😂
@FavenZerihun
@FavenZerihun 19 күн бұрын
Eweye Ozaye ❤❤❤❤❤❤
@user-cr7jl6mz9o
@user-cr7jl6mz9o 22 күн бұрын
ኩዚ ጉኒ ተቋርጦ ነው እዴ ቤተሰብ😢😢
@aat1882
@aat1882 22 күн бұрын
አቴሺ ሱ ሲያሰዚኑ😢😢
@HOPE_organazetion
@HOPE_organazetion 22 күн бұрын
yebekur leje leqequlen
@user-ij3uv2sf8q
@user-ij3uv2sf8q 22 күн бұрын
😢😢😢 uuff Atesh
@user-mh8vw7wo6x
@user-mh8vw7wo6x 22 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢❤❤
@ObseeTubeOfficial
@ObseeTubeOfficial 22 күн бұрын
Uuuufff
@mulububula4597
@mulububula4597 22 күн бұрын
ኡፍፍ ኣትሽ ያሳዝናል😢😢
@user-wz7jn6pt3b
@user-wz7jn6pt3b 22 күн бұрын
ሁሉም ላይክ ግጩኝ ይላሉ የቆመ ዛፍ ይግጫቹህ
@ssaa8309
@ssaa8309 22 күн бұрын
ክክክክ
@afariksa8127
@afariksa8127 22 күн бұрын
እውነትሽ ነው😂😂
@user-zp5pr5ln6b
@user-zp5pr5ln6b 22 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Fadela-im3fl
@Fadela-im3fl 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@micasfaw
@micasfaw 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 22 күн бұрын
እኔም ለው ስራ ም ንየ ነው የምጨርሱት
@user-dt2ol7mz4u
@user-dt2ol7mz4u 22 күн бұрын
አቴሽ አአአአ
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 3 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@BanchiMekash
@BanchiMekash 6 күн бұрын
የኮመንት ላይክ ጥቅሙ ምንድነው 😊
@user-pp8kb3el3w
@user-pp8kb3el3w 22 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@birtukaneadisalme2957
@birtukaneadisalme2957 6 күн бұрын
አቴሽየ 😥😥😥
@FikirteTashome
@FikirteTashome 22 күн бұрын
117 nya nenyi like❤❤❤❤
@user-hi7bl2hd9u
@user-hi7bl2hd9u 22 күн бұрын
ፋራዬን የፋኖ ደም አለበት ልበል ጀግና ነው
@Beriha567
@Beriha567 22 күн бұрын
Atish😢
@ayudawudtube
@ayudawudtube 22 күн бұрын
ኤቭረን ማንን ነዉ ና ወንድሜ የሚለዉ😂😂😂😂
@barkottesfaye2058
@barkottesfaye2058 22 күн бұрын
Ataishe😥😥😥
@SaraAlu-pt5mh
@SaraAlu-pt5mh 22 күн бұрын
ዉይ አተሽ አሳዘነኝ😢
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 22 күн бұрын
አቴሽ ሲያለቅስ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል
@user-og5gm7mm9k
@user-og5gm7mm9k 21 күн бұрын
እቴሽ አይዞህ አትለቅስ😢
@LidiyaHannis
@LidiyaHannis 22 күн бұрын
😂❤😢
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 3 күн бұрын
🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@helenjohanes2922
@helenjohanes2922 22 күн бұрын
Ye zendro erguzoch degimo like new ende miyamrachew😂
@Yoursoccertips
@Yoursoccertips 22 күн бұрын
ሰላም ቃናዎች እንደ እናትን ልቀቁልን 🙏
@user-po3ug4wu4n
@user-po3ug4wu4n 22 күн бұрын
አረካጋታይ ኤረዴኔት እንደትነህ😂😂😂ያማችንይላክብህ
@sambys4690
@sambys4690 22 күн бұрын
ያማች ኮቾባሊማ ቀብሮልኝነበር 😂😂😂
@ZeynebaMuhammedadem
@ZeynebaMuhammedadem 22 күн бұрын
ክክክክክክክክ😂
@Abdo-xg2pm
@Abdo-xg2pm 22 күн бұрын
uu
@user-bk2my2id5c
@user-bk2my2id5c 22 күн бұрын
ምስክን ሱ
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p 22 күн бұрын
ኢቭረን ኧረዴት ቻልክበት 😂😂😂😂😂
@HayatSeid-lj1bg
@HayatSeid-lj1bg 11 күн бұрын
እረ ኩረጃ
መብረቅ  ክፍል 74 | Mebreq episode 74
45:43
Kana Television
Рет қаралды 107 М.
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,6 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 19 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 28 МЛН
መብረቅ  ክፍል 95 | Mebreq episode 95
46:04
Kana Television
Рет қаралды 49 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 726 М.
መብረቅ  ክፍል 75 | Mebreq episode 75
45:40
Kana Television
Рет қаралды 105 М.
መብረቅ  ክፍል 68 | Mebreq episode 68
45:08
Kana Television
Рет қаралды 110 М.
መብረቅ  ክፍል 90 | Mebreq episode 90
45:48
Kana Television
Рет қаралды 89 М.
መብረቅ  ክፍል 70 | Mebreq episode 70
46:07
Kana Television
Рет қаралды 108 М.
መብረቅ  ክፍል 65 | Mebreq episode 65
46:04
Kana Television
Рет қаралды 110 М.
Мальчик Который Должен Тихо Ходить 😱🔥
0:57
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 3,3 МЛН
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36