መብት ብሔር እና ቀለም የለውም / ልዩ ቆይታ ከአርቲስት እና የሰባዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጋር/ቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 612,539

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide​​​​
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide​​​​
Facebook: / ebstv​​​​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv​​​​ #EthiopianTvShow​​​​ #EBSTV​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​ #Your​​​​#1choice​​​

Пікірлер: 1 300
@rutdebele5163
@rutdebele5163 3 жыл бұрын
እንደኔ ታምኝን የሚወደው ከልቡ ሰው እኮ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 3 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ማኛ እድሜ ጤና ታማኝ በየነ።
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
በትክክል
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
yega jegena she amet nurulin
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
yega jegena she amet nurulin
@heuej3uuu680
@heuej3uuu680 3 жыл бұрын
በጣምምም ለሱ. ቃል የለኝም💘💘💘💘
@danielsolomon6415
@danielsolomon6415 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ። ቅንነቱን ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@lahmet5360
@lahmet5360 3 жыл бұрын
Please feel and think about your country. Struggle to free the Eritrean people from the modern slavery bondage. What are you saying here?
@user-cq5bf7mv5b
@user-cq5bf7mv5b 3 жыл бұрын
Erthrea wi eko le ethiopia ageru nechi ye Erthrea sewu fikire new wondime!! Your bro from ethiopia!!
@zinashfelekehabesha2089
@zinashfelekehabesha2089 3 жыл бұрын
@@lahmet5360 🤣🤣🤣🤣who is clonized ertriea what u taking about junta🤣🇪🇹
@zinashfelekehabesha2089
@zinashfelekehabesha2089 3 жыл бұрын
@@user-cq5bf7mv5b dont worry he is junta We love u ertriean gys😘🇪🇹❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤❤
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 3 жыл бұрын
ሰው ነኝ ነው የሚባለው ማንም ከየትም ቦታ መርጦ አልተወለደም
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነኝ ታማኝ አክባሪህ ነኘ። እንዳንተ አይነት መልካም ሰው ቢበዙልን ጥሩ ነው ። 100 ሰአት ብትሰማ አትጠገብም
@bethsene9129
@bethsene9129 3 жыл бұрын
የምርህን ነው ግን? ትግሬ ሆኖ ታማኝን የሚወድ ያለ አይመስለኝም ነበር
@selamawitseare2671
@selamawitseare2671 3 жыл бұрын
ይሀ ዉሸታም ኣስመሳይ, ትግራዋይ እንዳልሆንክ 99.9% እርግጠኛ ነኝ። 0.01% ምናልባትም ሆድ አደር ባንዳ ሊትሆን ትችላለህ
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 3 жыл бұрын
በበጎ ሕሊና ማሠብ የሚችል ዜጋ ታማኝን በመቃወም ሞራል የለውም፣ ሕውሐት በሐገሪቱና በሕዝባችን በተለይ በሁለት ወንድማማች ሕዝብ (በአማራና በትግሬ) ላይ ለደረሠብን መከራ የመጀመሪያ ተጠያቂው ሊቀ ሰይጣን ሕውሐት፣ሆዳሙ ብአዴን ሊቀ ጅኒው ኦነግ ነው፣፣የዛ ተቀጥያው ብልፅግና ኢሐዴግ ነው፣ ይሕም አብሮ በጋራ ሐገሩ በሠላም እንዳይኖር ያደረገው ዘረኛ ስርዓት ነው(ሕገ አራዊቱ ነው!!) ሁላችንም ከመንጋና ከሙት የደንቆሮ ዘረኝነት ወጥተን የመፍትሔ ሐሣብ ይኑረን፣ እንደ ታማኝ እና እንደ ጋዜጠኛ አርዓያ በማስተዋል እናስብ ማለት ነው !;! ሕውሐት የተረገመ ለሐገርና ለሕዝብ እርም በሆነ ድርጅት ነው!!!ሁላችንም ለሕዝባችን መከራና በደል የምናሥብ ትግሬዎች ነን፣ በመንጋ ማሠብ አይመጥነንም፣የታላቆቹ የሐገር መስራች አባቶቻችን የአማራ የትግሬ የሌሎችም ኢትዮጵያኖች ጀግኖች አባቶቻችን ልጆቾ ነን!!!
@eleleta5821
@eleleta5821 3 жыл бұрын
@@bethsene9129 ሰው ሁሉ የራሱ አመለካከት አለው እኔ ደግሞ የራሴ አይምሮ አለኝ በፕሮፓጋንዳ እንደመንጋ አልነዳም 3000 አመት እንደኢትዮጵያ አብረን ኖረን መንግስትን ጠላው ብዬ ኢትዮጵያዊን አልጠላም
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 3 жыл бұрын
እውነት ግን ታማኝ ተወልደህ ነው ..?! በእውነት ልዩ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ አባቴ በክብር ኑርልኝ ❤️✊🏻🙏
@liyutube5836
@liyutube5836 3 жыл бұрын
ታማኝ ዘመን ተሻጋሪ አርበኛ የሚስማማ ላይክ ያርግ
@lilibeza
@lilibeza 3 жыл бұрын
That’s True
@birukabate5455
@birukabate5455 3 жыл бұрын
EXACTLY, THANK U!!
@zd3507
@zd3507 3 жыл бұрын
ታማኝ ከእድሜና ጤናጋ ያኑርህ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
በትክክል
@hermutek6093
@hermutek6093 3 жыл бұрын
እንደ ስምህ ለኢትዮጵያ የታመንክ ሰው!! የኢትዪጵያ አምላክ ይጠብቅህ።
@bruktayetmanayeendale1796
@bruktayetmanayeendale1796 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው ይችን ቀን ማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ታማኝ ምርጥ ሰው እንወድሀለን 😁😁
@user-om4ug8wt3i
@user-om4ug8wt3i 3 жыл бұрын
ታማኝ አለችህ እናትህ እዉነት ነዉ የኢትዮጵያ ታማኝ ልጇ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@asna9396
@asna9396 3 жыл бұрын
ወይኔ ታማኝ ማስለቀስ ብቻ ሳይሆን ማሳቅም ትችላለህ ረዥም እድሜ ታማኛችን
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
በትክክል
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 3 жыл бұрын
E/r edime yiseteh,lela minim alil
@munaxxx1184
@munaxxx1184 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥህ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ታማኛችን የኛ ጀግና የኛ ኩራት አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥክ እደስምክ ታማኝ ነህ ስምን መላክ ያወጣዋል ሚባለው እውነት ነው ለካ አላህ ይጠብቅህ ባለክበት
@ranifikadu3168
@ranifikadu3168 3 жыл бұрын
ታማኝ አንተ ታድለሀል ስለሀገርህ ኢትዬጵያ ሀላፍትናህን እየተወጣህ ነው🙏 🏆🏅💐
@bluecandy6164
@bluecandy6164 3 жыл бұрын
በጣምምም በጣምም ነው የምወድህ ታማኙ ሰው ነህ ፍቅር ነህ ከምንም በላይ ኢትዮጵያዊ ነህ 💚💛❤️🙏
@melakudlnesa157
@melakudlnesa157 3 жыл бұрын
በጣም
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 3 жыл бұрын
በጣም ፉቅር ብቻ አይገልፀውም
@fitsumkebede7341
@fitsumkebede7341 3 жыл бұрын
Tamge lelgoch setle talked. .tebarke
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 2 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤💯💯💯
@ns8691
@ns8691 3 жыл бұрын
ታማኝ አተን ሳይ ሳዳምጥህ ለሀገሬ ያለኝ ተስፋ ይለመልማል እረዥም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@asnakechurgaha9809
@asnakechurgaha9809 3 жыл бұрын
Me too
@beletuasresa3873
@beletuasresa3873 3 жыл бұрын
ኦኢኦ
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥክ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 3 жыл бұрын
ታማኝዬ ፣ታማኝ ኢትዮጵያዊ ጌታ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው፡እግዚአብሄር ደግሞ የታማኞች አምላክ ነው በርታ።
@eth1h99
@eth1h99 3 жыл бұрын
100ሺ እንደታማኝ አይነት ዜጎች ቢኖሩን ኑሮ ጥላቻ እና ዘረኝነት ድራሻቸው ይጠፍ ነበር።
@ef6079
@ef6079 3 жыл бұрын
Exactly
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
ታምዬ እረጅም እድሜ ይስጥል
@lilimelkamu3319
@lilimelkamu3319 3 жыл бұрын
የምጊዜውም ምርጥ ሰው
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
💪💪💪❤🙏
@wxxxxxxx.5919
@wxxxxxxx.5919 3 жыл бұрын
Thanks
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 3 жыл бұрын
ታማኛችን 💚💛❤ነፍ አመት አላህ ያኑርልኝ አባቴ😘 ያረብ 🙏 ለታማኝ ለራሡ ሽልማት ይገባዋል የኛ አለኝታ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
ታማኝ፡እድሜህ፡ይርዘም፡
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 3 жыл бұрын
Yes
@zinshassefa4355
@zinshassefa4355 3 жыл бұрын
ታማኝ ሺ አመት ኑር
@mussiesolomon2307
@mussiesolomon2307 3 жыл бұрын
K kik(kik>kii>I iiii>ii>ii K hiii kik ki ii>I K>>lik>I K ii ur iu ki i>kiu Klum I kml multi ki u>>yuĺ>k>iii kml ki u>iiiuiijj N mmmmmmmmmmmmm. Zdx,,, ,,,,, , , ,,,,,,m. M. M m. M. M. M. M. M. M. M ? Mml ? ? N m ? ? ? M m ? M m m m m m m m m m m m mlm m m m m m m m ? M m m m. M ? M m m m mm m m m m m m m mm m m m mm ,rrorrorrrwwiwiiww8ww6282 is it still not send just
@ambaw1004
@ambaw1004 3 жыл бұрын
🙏ለአርቲስት ታማኝ ያለኝ ክብር እጅግ በጣም ብዙ ነው:: እንዲህ ያለ ወንድማችንን ፈጣሪ ያብዛልን:: ሕዝብ ለ ሕዝብ የባህል ቡድን በታሪክ መቼም የማይደገም አድርገው ነው ድንቅ አርቲስቶቻችን የሠሩት ክብር ለነርሡ ይሁንልኝ:: የኛ ትውልድ ስለ ሕዝብ ለ ሕዝብ ብዙ ጥናቶችን እናም ያንን ታሪክ መድገም ይኖርብናል::
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 3 жыл бұрын
We love you, Tamagne! You’re doing a great humanitarian job! Ethiopia needs more humble people like you! God bless you! 💚💛♥️. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹Thanks EBS.
@user-sy7oi1tv1t
@user-sy7oi1tv1t 3 жыл бұрын
ታማኝ እውነትም ታማኝ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
@ttcvvfdfffg1788
@ttcvvfdfffg1788 3 жыл бұрын
ወይኔ ከባድ እግዳ ነው የዛሪው እግዳ ታማኝ በየነ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@user-fj6sk9ho5y
@user-fj6sk9ho5y 3 жыл бұрын
በጣም!!!!!
@userdsd6088
@userdsd6088 2 жыл бұрын
በጣም
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 17 күн бұрын
Amen 🙏 Especially during this time of mischiefious activities going on?!
@tge4585
@tge4585 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ክረሰቶሰ ጠላትህን ከእግረህ በታች ያወረድልህ ቤተሰብህ ከክፉወች እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልህ መልካም ሰወ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
👉👉 ማንኛውም ሰው ሰው ነኝ ብሎ ከማውራቱ በፌት እራሱን በታማኝ ሚዛን ይለካ የኔ ጀግና የኔ ሰው ታማኝ እወድሀለው🙏
@user-lu1sf9fu4d
@user-lu1sf9fu4d 3 жыл бұрын
ታማኛችን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እድሜና ይስጥህ እደስምህ እናት ወልደዋል ታማኝ በየነን
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
እውነት
@MGN73
@MGN73 3 жыл бұрын
Rahma Ks
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 3 жыл бұрын
ታማኝ ሰምን መላክ ያወጠዋል እውነትም ታማኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ ጀግና
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
❤እውነት
@tigid9886
@tigid9886 3 жыл бұрын
እውነትም ታማኝ የሰብአዊነት ተምሳሌት, የኢትዮጵያ ውድ ልጅ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን! እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከመላው ቤተሰብጋ ይስጥህ 🙏
@emmyt311
@emmyt311 3 жыл бұрын
ታማኛችን እንወድሀለን! ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ያለምልመው!!💚💛❤🙏
@hayatassefa2675
@hayatassefa2675 3 жыл бұрын
ታማኝ እውነትም ታማኝ ምርጥ ኢትዮጲያዊ
@sarachuchu5887
@sarachuchu5887 3 жыл бұрын
ታአማኝ ስምህ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮዽያም አንድ ብቸኛ ታአማኝ ወንድ ልጇ ነህ🇨🇬🙏🇨🇬
@userdsd6088
@userdsd6088 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍❤
@lijdannyb3669
@lijdannyb3669 3 жыл бұрын
Thank you Tamagn Beyen!!! 💚💛❤️
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 3 жыл бұрын
EBS ጨምሮ ዪስጣችሁ። በጣም ነው ያኮራችሁን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 3 жыл бұрын
ታማኝ እንወድሀለን big respect as for you !!
@solocmc8117
@solocmc8117 3 жыл бұрын
በሕይወትህ የምታስበውን የሚናገርልህ ስታገኝ ደስ አይልህም ታማኝ ማሉት ያ ሰው ነው Ato Tamagne keep up the good work much love brother
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 3 жыл бұрын
አገራችንን ብትመራ የት በደረስን! ረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሀለሁ! 🙏
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 жыл бұрын
ልጅነቱን ለኢትዮጵያ የሰጠ ምርጥ ሰው!!
@user-dv8st7rh8e
@user-dv8st7rh8e 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ታማኝ ያተን አይነት ሰዉ አላህ ያብዛልን ሀገርህ ትወዳለህ
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 жыл бұрын
ታማኝ ይህ እንደዚህ የምትሆንለት ህዝብ አልፎለት ሀገርህን ትንሳኤዋን አይተህ ማምሻውን ብትሞት እኔ ታማኝ ሞተ አልልም ነበረ 💖💖💖💖💖
@zewditutessema3567
@zewditutessema3567 3 жыл бұрын
እጅግ ሐገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ታማኝ በየነ ቃላት አይገልጸውም ያንተን ለኢትዮጵያ የከፈልከው ዋጋ በአጭር ሊገለጽ የሚችል ቃላት የለም ግን ታሪክ ለዘለአለም አይረሣሕም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ከነ ቤተሠብሕ።
@getubest5016
@getubest5016 3 жыл бұрын
ማንም ይሁን ለሀገሩ ለኢትዮጵያ! ፍቅር ያለው ክብር ይገባዋል ታማኛችን! ሁሌም ክብር ይገባሀል ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን! 🙏💚💛❤
@hewanmoges6442
@hewanmoges6442 3 жыл бұрын
እምባ የሚፈሰው ቀና ልብ ሲኖር ነው እናመሰግናለን ጀግናው ወንድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ
@titeymbatalij4004
@titeymbatalij4004 3 жыл бұрын
ለሞለው የክርስትና ህዝቦች ሁሉ እንኳን ለአብዩ ፁም አደረሳቹሁ ፁሞ ለመግደፍ ይብቃን አሜን
@tigisttade6649
@tigisttade6649 3 жыл бұрын
Tame yen konjooo betam new yemwdek yemkbrk
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ታማኝን።የሚጠላትግሬብቻነው።ምክነያቱምትግሬፕያማራጠላትነው።ትግሬን
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
ትግሬያማራጠላትነው።
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 3 жыл бұрын
@@tigisttade6649 ታማኝተጽኖፈጣሪ ጀግናነህ።
@kanaseries4464
@kanaseries4464 3 жыл бұрын
ታማኝ እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ! ኢትዮጵያ💚🇪🇹💚
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ታማኝ በየነ ዉሌም እንኮራብሃልን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ዛሬ ታማኝ ማቅረባችሁ ትልቅ መልከት ነው ለትውልድ ያስተላለፈው። ,EBS ሌላው ጥሩ ምሳሌ ለሁሉም እኩል ማሰብ። ፍቅርና መተዛዘን ካለ የመጣውን ችግር እናሸንፋለን።
@fano4177
@fano4177 3 жыл бұрын
Thank you Tamagn beyna you are Pure Ethiopian we are Proud of you💚💛❤️
@andargachewpetros6867
@andargachewpetros6867 3 жыл бұрын
የሀገራችን ቅንና መልካም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እንድህ አይነት ሰው አይበረክትልንም እግዝሃብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
@serkalmabebe5633
@serkalmabebe5633 3 жыл бұрын
Ethiopia need more people like you Tamagn.
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ የሀገር ዘማሪ እድሜኔ ጤና ይስጥህ
@Selamawit-fw5ns
@Selamawit-fw5ns 3 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ሰው ኑርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@senaitgobeze3834
@senaitgobeze3834 3 жыл бұрын
ታማኝ እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን 💚💛❤️👌👌
@pomitekle4608
@pomitekle4608 3 жыл бұрын
Ethiopia need few more of Tamagne who are always ready for helping others regardless of any situation. I am so proud of for all you have done. Thank you kind one . 🍀🌼🌹
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 3 жыл бұрын
ደጉና ለሰው ልጅ ችግር ደራሽ ብሄር የማይለየው ታምኝ በየነ ሁሌም ኑርልኝ!!! ኢትዮጵያን ስለምትወድልኝ ሁሌም እወድሃለሁ ልክ እንደ መምህር ታዬ ቦጋለ፣ ኦባንግ...
@muluworkwoldemariam1689
@muluworkwoldemariam1689 3 жыл бұрын
እባካችሁ እንደ ታማኝ እውነተኛ ሰዎች ሁኑ Ebs አዘጋጆች እባካችሁ ትውልዱን አንፁ ህፃናትን እንደምትጋብዙ ወጣቶችን ጋብዙ በሀገራችን ላይ ትውልዱን አንፁ ታማኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-wo1dd4iw2x
@user-wo1dd4iw2x 3 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ሰዎች ብንበዛ ሃገራችን ባረፈች ነበር። አንተ ቅርሳችን ነህ ታማኝነታችን ተባረክ የምታልማትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃ። እንወድሃለን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 3 жыл бұрын
ተማኝ ወገናችን እግዚአብሔር አምላክ የሰጠህን ሁሉ ይባርክልህ አንተ ቅን የዋህ ኢትዮጵያዊ እመአምላክ ትጠብቅህ ወንድማችን ልጆችህ ከፍ ያለ ደረጃ የድርስልህ ይጠብቅልህ አንወድሀለን
@kemiyoutube417
@kemiyoutube417 3 жыл бұрын
ታማኝ ታማኝ የእውነት ታማኝ ኩሩ ኢትዮጲያዊ ሽ አመት ኑርልኝ
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ታሜ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ከልብህ ሰው ነህ ከልብህ ኢትዮጵያዊ ነህ ታማኝ ታማኝ ታማኝ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-wy6rw5wl8b
@user-wy6rw5wl8b 3 жыл бұрын
ታማኝ የኛ ጀግና💚💛❤💚💛❤
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 3 жыл бұрын
ታማኝ እኔ ከአንተ በላይ ነው ደስ ያለኝ። በነፃነት በሀገርህ በመሆንህ። አሁን የፈለክበት መሄድ ለምሳሌ ጠላ ቤትም መግባት ትችላለህ ያለ አጃቢ። አይዞህ እግዚአብሔር ነው ጠባቂ።እንወድሀለን።❤️❤️❤️❤️❤️
@kelifaali400
@kelifaali400 3 жыл бұрын
በጣም እምወድህ በጣም እማከብርህ አርቲስት እና የሰባዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ሀገርን መውደድ አውርተህ ሳይሆን ደጋግመህ ተግብረህ ያሳየህ እውነተኛ የኢትዮጲያ ልጅ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሁሌም በልባችን በክብር ትኖራለህ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@addisengidayehu5826
@addisengidayehu5826 3 жыл бұрын
Am proud to live in a land of yours mr tamagn beyene
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
ታማኛችን 💚💛❤️💚💛❤️አይ ደጉ ጊዜ ፍቅር መተሳሰብ መተዘዛን ያችን ኢትዮጵያ ይመልስልን ለልጆቻችን መማር ብቻ ትርጉም እንደሌለው በዚህ ዘመን አይተናል ጥሩ ልብ ይስጠን ❤️❤️❤️❤️
@adenshirega6478
@adenshirega6478 3 жыл бұрын
You are a true icon! You've stood in a high ground from early on....much respect!
@misslubab7610
@misslubab7610 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
የሰው ልክ ይሉሐል ይሄ ነው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሥወድሕ ፐርሰንት የለኝም ቤቲ ትሙት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እረጅም እድሜና ጤና ከነሙሉ ፋሚሊወችሕ🇪🇹😘
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 жыл бұрын
ታማኝ ትለያለክ የእውነት አንተ ማለት በቃ ስው ነክ እግዚአብሔር እድሜ. ከጤን ጋር ተመኝውልክ ኦቦሌስ ኮ ሲቻለሀ ኑጅራኡ
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Tamagne Beyene edmena tena yistihi shi amet nurilin ye Ethiopia Anbessa 💚💛❤️👏👏👏👏👏
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
ታሜ የኛ ሰው አክባሪ😍😍ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር
@netsanet5533
@netsanet5533 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ከምር አምላከ ቅዱሳን ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መልካምነት ለራስ ነው😍😍😍
@birhankebede786
@birhankebede786 3 жыл бұрын
ታማኝዬ አንተ ራስህ ለኢትያ ህዝብ እዲሁ ላገራችን ሽልማት ነህ ኑርልን የኔ ሩሩህ የናት አንጀት እፍፍፍፍፍ ኑርልን...........
@jojolove791
@jojolove791 3 жыл бұрын
ታማኝ በጣም ነው የምሳሳልህ አምላክ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ይከልልህ አትጠገብም እኮ የኔ የሀገሬ ጥላ🤗❤🙏
@alesales5715
@alesales5715 3 жыл бұрын
ትክክል
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 3 жыл бұрын
We love you Tamagne, you are sooo special!
@ahmedinahmedin8847
@ahmedinahmedin8847 3 жыл бұрын
ለሀገር ዉለታ ከሚሰሩት ሰወች ቀዳሜዉ ነዉ
@user-oy9dg4lp9k
@user-oy9dg4lp9k 3 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል በጣም ምረጥ ሰው ነህ በዚኸው በደግነትህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኛለሁ የኢትዮጸያ ፖረዝዳንት ብትሆን ደስታችንን አንችለውም ክፉ አይካህ ።
@hudahuda4671
@hudahuda4671 3 жыл бұрын
ስምን መላህክ ያውጣዋል!እንወድሀለን ታማኝ💚💛❤
@fitseethio
@fitseethio 3 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 жыл бұрын
በትክክል
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ ስወድህ እኮ በሠላም በጤና ኑርልኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@yibeyibe389
@yibeyibe389 3 жыл бұрын
As always i say getting people like TAMAGN is difficult now a day. Long live....
@totalmedia84
@totalmedia84 3 жыл бұрын
ሚያሳዝኑኝ ግን ቅዳሜ ከሰአት ላይ ከጀርባ ተቀምጠው የማይንቀሳቀሱ የማይናገሩ ሰዎች
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ሀሀሀሀሀሀ
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 3 жыл бұрын
ከከከከ እኔም ሁሌም እላለሁ
@user-mp6hm3rp2i
@user-mp6hm3rp2i 3 жыл бұрын
እውነት፤ነው፤ከጀርባ፤የተቀመጡት፤ጤኔኞች፤ናቸው???
@adi-my1cq
@adi-my1cq 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@azizaassen2427
@azizaassen2427 3 жыл бұрын
ዉድ ወንድማችን ክቡረ ታማኝሀቢቢ ሺአመት ኑረልን እራስህን ጠብቅ
@user-qx8uy6qd3g
@user-qx8uy6qd3g 3 жыл бұрын
ታማኝኮ ነብስ ነው በቃ ስሙና ምግባሩ አብሮት የተሰፋ ንፁህ ሰው
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በተግባር። ታላቅ ስራ ነው። እናመሰግናለን። ለአዲሱ ትውልድ አርአያ መሆንን የመሰለ ነገር የለም።
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 3 жыл бұрын
ታማኙ ቅኑ ታታሪ ምርጥ ወንድማችን እድሜህን አላህ ያርዝመዉ
@samiramohammad7223
@samiramohammad7223 3 жыл бұрын
ታሜ ሰው በቃ ሰው አረጅም አድሜና ጤና ከኔ ቤተሰቦች
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 3 жыл бұрын
ታማኝ በየነ አላህ እዴሜ ይስጥህ ውፕንድም አለም
@user-wm9um4nu8q
@user-wm9um4nu8q 3 жыл бұрын
መቸም የማይቀየር ለሀገሩ የሚለፋ ታማኚ በየነ ከልቡ ሠዉ ነዉ የኛ አበሣ አላህይጠዝቅህ ሀቢቢ
@ejigayehuyemanebirhan9984
@ejigayehuyemanebirhan9984 3 жыл бұрын
ዋው ታማኝ ምርጥሰው ጌዜ የማይቀይረው ወንድማችን ወለታህን መቺም አንረሳው ኑርልን ፈጣሪ እድሜና ጤናውንሰቶ እምትመኛትን ኢትዮጵያ ያሳይህ
@asnakechurgaha9809
@asnakechurgaha9809 3 жыл бұрын
It is true God bless and your family
@bututesfaye3526
@bututesfaye3526 3 жыл бұрын
ታማኝ ለህዝብ ታማኝ ለትዳሩ ታማኝ ለኢትዮጵያያያያያያ!!!!!!
@tesfayemengistiezewde1890
@tesfayemengistiezewde1890 3 жыл бұрын
When I HEAR THIS MAN my dream for Ethiopia START TO LIVE AGAIN .Please God Please make our country hopeful for all of us
@EskuEdan
@EskuEdan 3 жыл бұрын
አንተ ውስጥ ያለው የኢትዮጵያዊነት ስሜት ምን አለ ሁሉም ሰው ውስጥ በኖረና ሀገራችን ሰላም በሆነች እድሜና ጤና ይስጥ ታማኝ በየነ ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ ስምና ተግባር ለሀገር እንደመታመንና ለሀገር እንደማገልገል ምን ደስ የሚያሰኝ ነገር አለ ኢትዮጵያችን ለዘላልም ኑሪልን
@emebetdemsash950
@emebetdemsash950 3 жыл бұрын
ክበርልኝ ታማኝ ወንድሜ የኔ መልካም ሠው!
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 3 жыл бұрын
BETAM EMEBETEYE MY SISTER ENE ERASE SEWEDEWE EZGIYABER YEBAREKEW SEW NEW EZGIYABER EDEMENA TENA YISTEW💚💛❤
@emebetdemsash950
@emebetdemsash950 3 жыл бұрын
@@yonatanteshome6800 አሜን ሆዴ
@user-vb1su9hg9u
@user-vb1su9hg9u 3 жыл бұрын
የኔ ሆደ ቡቡ አንጀቱ የእናት እውነት ፈጣሪ አንተ ምታስባትን ኢትዮጲያን ያምጣልንና አንተም ደስታህን ያሳየን
@user-gr3cs8gd6o
@user-gr3cs8gd6o 3 жыл бұрын
ይገባዋን እውነትም ታማኝ እድሜ እና ጤና ተመኘሁ
@eteneshaugereau3246
@eteneshaugereau3246 3 жыл бұрын
ታማኝ አንተ ማለት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ኢትዮጵያ ማለት ራሱ አንተ ማለት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀሳብህን እግዚአብሔር አምላክ ይሙላልክ ስላንተ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ለሁላችንም ያንተን አይነት ልብ ይስጠን አሜን ፡፡
@kokobakokoba1162
@kokobakokoba1162 3 жыл бұрын
የምወድህ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮ ታማኝ ከኒጨምሮ እደሜ ይሥጥህ❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@silve1247
@silve1247 3 жыл бұрын
ጀግናው ታማኝ በየነ የነፍጠኛውልጂ እዲሜናጤና ይስጥህ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
በሞቴ ትግሬዎች / ወያኔዎች ግን ታማኝን የምትጠሉበት ምክንያታችሁ ምንድን ነው!? ምክንያቱም እሱ እንደናንተ በብሂሩ ሳይሆ በኢትዮጵያውያዊነት እና በአንድነት የሚያምን ድንቅ ልዩ የሆነ ስው ነው!! እር እናንተስ ስይጣናች ናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!!
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 3 жыл бұрын
ታማኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ጌታ ይባርክህ!!!
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
ትክክለኛ የስፖርት ማሽኖች አጠቃቀም
10:52
New Business Ethiopia
Рет қаралды 4,8 М.
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 344 М.
#ethiopia #መንግስት የለም ወይስ? #ethiopianews #may 6, 2024
54:06
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 130 М.
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 39 МЛН
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,5 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 7 МЛН
tom with Jerry 😱 #funny
0:12
Nemi Shorts
Рет қаралды 11 МЛН
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 2,5 МЛН