ከኢህአዴግ ካምፕ የተገኘው አውሬ ምን ነበር?| ታገል ሰይፉ ስለ ቀድሞ አለቃው ሴኮ ቱሬ የሰጠው ምስክርነት| Tagel Seifu |Sekuture Getachew

  Рет қаралды 83,892

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 104
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ገጣሚ እድሜና ጤና ይስጥህ ታገልዬ ውድድድድ
@aderutilahun5316
@aderutilahun5316 3 жыл бұрын
ታገል እውነተኛ እና የፍቅር ሰው በመሆንህ አከብርሃለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
@lemlemyacob6628
@lemlemyacob6628 3 жыл бұрын
ውይ ይሄ ጋዜጠኛ እንዴት ደስ ይላል።ዝም ብሎ ነው የሚያዳምጠው።የሰው ሀሳብ አያቋርጥም።በጣም የሚመስጥ ፕሮግራም ነው።በርታ ተባረክ
@melkamaschalew8715
@melkamaschalew8715 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲያድል ስለእውነት መኖርና የሕሊና ነፃነት መስጠት እንዴት ደስ እንደሚል፤ ለካ በተፈጥሮ የተሰጠንን ዕድል ፈንታችንን ሁሉ ነው ተቀምተን የነበርን እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ደስ የሚል ውይይት ነበር ሁሉም ሰው ሊማርበትና በጊዚያዊ ጥቅም ተታሎ የሕሊናውን ነፃነት እንዳያጣ ጥሩ መልዕክት ያስተላልፋን ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን ።
@girmabe9959
@girmabe9959 3 жыл бұрын
ታገልዬ ለድርጅት ፍቅርና ለሀገር ፍቅር መስራት ወይም መሞት ይለያል ህዋት ለድርጅት እንጂ ለሀገር ፍቅር የላቸውም።
@truthprevails4141
@truthprevails4141 3 жыл бұрын
Abby new yalew wey brhano nega yager fikir yalew esti yenaten hager fikir yalew party nigerign??
@yoseftadesse6915
@yoseftadesse6915 3 жыл бұрын
ታገል በጣም ብስል መልከቶች ነዉ ያስተላለፍከዉ ሌዋታን እናነበዋለን አሁንም በለዉ ፓለቲካ ተሳትፎ ብታደርግ ጥሩ ነዉ !!❤🙏
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 жыл бұрын
ታገልየ፣ግብዝነት የሌለብህ፣ሰው ወዳጅ፣ ሰው አክባሪ ጀግናየ።
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 жыл бұрын
ታገልዬ እስኪ በሀገር ፍቅር ያበዱትን የህውሃት ታጋዮችን ጥቀስልን👀🤔
@Mirkuzz
@Mirkuzz 3 жыл бұрын
That must be the joke of the century.
@yosefberhe5302
@yosefberhe5302 3 ай бұрын
Colonel Demeke zewdu
@samuelfeleke220
@samuelfeleke220 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እይታነው።
@alemwara4071
@alemwara4071 3 жыл бұрын
በዚህ ሰአት ሕውሀት ብሎ ሀቅ መናገር ይቻላል እንዳንተ አይነቱን ይብዛልን
@esayasmulugeta7435
@esayasmulugeta7435 3 жыл бұрын
ግሩም ውይይት!! በተመስጦ ነው የተከታተልኩት !! በዉጭ ለምንኖር መፅሐፍህን እንዴት እናግኘው? በተረፈ በርታ።አዘጋጁም ምስጋና ይድረስህ!!!
@fekadukassahun4134
@fekadukassahun4134 3 жыл бұрын
እውነት ነው ይህን ስለአውሬው የተፃፈውን መለስተኛ መፀአፍ ድሬደዋ ላይ ከጎደኛዬ ተውሼ አንብቤታለው ። ትዝ ይለኛል እንፃው ውስጥ የተፈጠረው ነገር ። ከአንብ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ........ወ ዘተ ትዝ ድጋሚ ቢታተም አሪፍ ነበር።
@abayalemayehu8349
@abayalemayehu8349 3 жыл бұрын
ታገል የሚገርም ደፍር ደራሲ ነው ! ስላቀረባችሁት እናመሰግናለን
@haileseifu8035
@haileseifu8035 3 жыл бұрын
He speaks his mind and has the right to speak what he believes and experiences there is no 1 true only there is alternative facts how you see it eg number 6 and 9 where you see it from. Appreciate Tagele
@eleniewnet168
@eleniewnet168 3 жыл бұрын
ታገልዬ እኩያዬ ልጅነትህን ስወደው ስቀናብህ ነበር እድሜ ጤና ይስጥህ
@zerudesalegn5461
@zerudesalegn5461 3 жыл бұрын
ጎበዝ እግዚዓብሔር ያክብርህ....
@merci1093
@merci1093 3 жыл бұрын
27:10"በረከትን አከብረዋለሁ " አልክ ወራዳ ድሮም እናቅሀለን መለስ የሞተ ጊዜ ጀግና፣ አንበሳ፣የልማት አርበኛ እያልክ በግጥም ስታሽቃብጥ ወራዳ የጁንታ እርዝራዥ የድሮ ስራአት ናፋቂ
@mahishallom1369
@mahishallom1369 3 жыл бұрын
አዋቂና አስተዋይ አይጥፋ!!
@yosefdesta7963
@yosefdesta7963 3 жыл бұрын
ታገል ችሎታክ አያጠራጥርም ስለወያኔ ዎች አቀኞች ነበሩበት ለሕዝቡ የታገሉ ነበሩበት ያልከው የትኞቹ ናቸው አገር የሸጡት ሕዝብ የገደሉት ማለትክ ነው ወይስ ባለቤት ወያኔ ስለሆነች ከወያኔ አንድም ጥሩ ሰው የላቸውም
@havenmama5865
@havenmama5865 3 жыл бұрын
Enante eko beka titach new yetemola chenkiltachu kehadwechu hunachu enji agere askeburo yekoye huwahite new
@heresteethiotube8803
@heresteethiotube8803 3 жыл бұрын
JUST SIMPLY LOVE ETHIOPIA!!!
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 3 жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ነው
@nebiyougirma2367
@nebiyougirma2367 3 жыл бұрын
ግሩም ትንታኔ በእጄ እስኪገባ በጉጉት እጠብቃለሁ::
@astergudu4723
@astergudu4723 3 жыл бұрын
Thanks tagele
@012345678952645
@012345678952645 2 жыл бұрын
ጥሩነትና መልካምነት ግለሰባዊ ቢሆኑም ይኼ አቋም በነፃነት የሚካሄድ ሳይሆን በፓርቲ እምነት ስለተቀየደና የወያኔ አባሎችም በነፃነት አስበው የሚከውኑት ሳይሆን የአለቆቻቸውን ፊት እያነበቡ ስለሆነ ከአለቆቻቸው ጋር አብረው ገደል እንዲገቡ ግድ ነው ። በነፃነትና በእምነት ያልተደረገ ነገር ሁሉ መልካም ሊባል አይችልም ። መልካሞቹና ትክክለኞቹ ሥርዐቱን ጥሰው ወጥተው መከራውን በቆራጥነት የተጋፈጡት ብቻ ናቸው ። ቀሪው ሲያቃጥል በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጁ የሚበላ የአድርባይ ጠባይ ወራሾችና አስፈፃሚ ግለሰቦች ብቻ ናቸው ።
@asterweldesilassie9109
@asterweldesilassie9109 3 жыл бұрын
ብርቱና እውነተኛ ስው ነህ አከብርሃለሁ ማን ይፈታው ይሆን ይህን ጥልፍልፍ ? እውነቱን ፍንትው ያለነው
@MohammedMohammed-nd7qe
@MohammedMohammed-nd7qe 3 жыл бұрын
ታገል ትክክለኛ ነው ሁሉን መወንጀል ትክክል አይደለም
@eshetegessese7238
@eshetegessese7238 3 жыл бұрын
Gazetegnaw betam assafari new. Yalanebebewen mestehaf derasi lemaweyayet seledefere betam yegermal lewdefitu sayaneb yemeta gazetegna bayekerb.
@kkenso7571
@kkenso7571 3 жыл бұрын
ታገል ምን እያልክ ነው? እነሱ ድርጅታቸውን ቢወዱ ለኛ ምን ትርጉም አለው? ህዋሃት የሌባ ጥርቅም ነው።
@zeze7103
@zeze7103 3 жыл бұрын
Restate gebrab is Ethiopian Eritrean look how nice he valued ur writing if they knew what he was doing helping u he could end up in Tplf prison. Thank God I are ok and after refugee life I hope he is ok too.
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
You see it all in positive thoughts. You really understand what's going on. But my thoughts the previous government is a party they don't care for humanity. Right now tiraybal which is dangerous.
@kidanucheru1480
@kidanucheru1480 3 жыл бұрын
Weriam
@zehabeshamedia-7086
@zehabeshamedia-7086 3 жыл бұрын
Tagay Tagay bilegn motik I think u r one of the hidden TPLF cadre.
@girmakirose6696
@girmakirose6696 3 жыл бұрын
So what ?
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
"ሌዋታን" !አልገባ ብሎኝ ተናድጄ ደጋግሜ ሳነበው ግን ታገል አሁን የገለፅከውን መጠራጠሬ እራሴን አደነቅሁት
@ababetefera1607
@ababetefera1607 3 жыл бұрын
ታገል ሰይፉ ፣የስምረት ሰይፉ የደረጀ ፣ወንድም ነህ ወይ፣እናትህ አልማዝ ትባላለች ፣ወይ አንተ የድሬደዋ ልጅ ነህወይ፣ከሆንክ ፣የስምህ ፣አናትህ አንተን አርጉዝ ፣ሆና አበትህ ከጦር ሜዳ፣መመሞት፣ስትሰማ ፣ስምህን ታገል ሰይፉ ፣ተባልክ፣እኔ ፣አበባ እባላለሁ፣የአምስ ልጆች አናት ነኝ፣በካናዳ ነው የምኖረው ፣ሰላም ሁን።
@genetkebede2736
@genetkebede2736 3 жыл бұрын
Tagel yadesaba leje nawe yeledata safere leje nawe atawekwemw ehete yalaweme enatume alemaze atebaleme.
@markoswldyes6035
@markoswldyes6035 3 жыл бұрын
የታማኝ ታናናሽ ወድሞች
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 3 жыл бұрын
we love u
@nahusenaymetaferia4587
@nahusenaymetaferia4587 3 жыл бұрын
እውነትን የሚወድ ታገል ሰይፉ ስምን መልአክ ይወጣል ይባላልና እውነትን ለማስተማር ታገል::
@awegechewbelachew1786
@awegechewbelachew1786 3 жыл бұрын
እይ ታገል ለካ ለመኖር ብለሽ ከአውሬዎቹ ጋር አብረሽ አሸርግደሽ አሳርደሻል በተዘዋዋሪ ግን በዚህ አጋጣሚ ግን ምንም ያልተነካካ ምርጡን በእውቀቱን አደንቃለሁ
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
Tegele, I respect your personal opinions. But to the best of my judgment TPLF members didn't/don't fall in love with Ethiopia. They are falling in love with TPLF and they are loyal slaves for TPLF. TPLF came and exist for a certain period of time and died, became history. But Ethiopia continues to survive. Ethiopia is more than a political party.
@KingMaster-xe9wk
@KingMaster-xe9wk 3 жыл бұрын
U have edited a lot of staffs....just to make ur bosses happy
@yisehaktadesse5687
@yisehaktadesse5687 3 жыл бұрын
ስለ ገጣሚ ሙሉጌታ" እውነት በመንበርህ የለህማ" ደራሲና ርእሱን ልስት እችላለሁ ሌሎች ግጥሞች የምትለው ካለ
@davidorsa4406
@davidorsa4406 3 жыл бұрын
Why glorify the people who did the unthinkable to Ethiopian and Ethiopia for last 27 years. So sad.
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 жыл бұрын
100% TPLFites are Tigray nationalists without love of country. This gay does not know what he is talking. TPLFites's emotional response may range from lenient to cruel, but they operate with the same psychological make-up.
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
Guy not Gay Abate 😎
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 3 жыл бұрын
ውሻ በበላበት ይጮሀል ሆነብኝሥሳ። የህውሀትን የሌባ ጥርቅም ዛሬም ታጋይ እያልክ ከጠራህ ችግር ያለበት ህውሀት ሳይሆን አንተ ነህ።
@alemwara4071
@alemwara4071 3 жыл бұрын
አንተ የሚበልጥሕን ሰው አትናገር
@marakibahta9168
@marakibahta9168 3 жыл бұрын
Tawerhal 100% libh tawrol
@havenmama5865
@havenmama5865 3 жыл бұрын
Haki snegerchu ekoi atewedum nefezechu
@marakibahta9168
@marakibahta9168 3 жыл бұрын
Eiiiiii warki labidra titar
@danielamare6704
@danielamare6704 3 жыл бұрын
Tagelye aybalim. If you want to show your love to him show him private but here behave like a professional and address him with his normal name.
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 жыл бұрын
መቸ ነው የወያነ ታጋይ ዉይ ዘር ጥሩ የሰራ ? መጻሀፍህን ቀድሞ ብትጽፎው ኣሁን ስትናገር መስተካከል ነበረብህ እነሰኮትሪ መቸ ጥሩ ሰርተው ያውቃሉ ? ያንን 45 ደቂቃ ኣጠፋነው ያለ ነው ይገርማል
@joy-yb1ph
@joy-yb1ph 3 жыл бұрын
YOU DAMEN
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 3 жыл бұрын
wawo tagley.wenet.tagele
@afeworkseifu66
@afeworkseifu66 3 жыл бұрын
👍🙏👌
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 3 жыл бұрын
አረ ታገል እውነቱ ኣስታወስከን ትክክል ነበር ገራሚ ትውስታ
@user-od8ws1ov2s
@user-od8ws1ov2s 2 жыл бұрын
ለመስማት ይቀፋል ፣ መቼ ይሆን የምትጸጸቱት ? ንስሃ ግባ ። የገዛ ወገንህን አሳርደሃል ። ስሙን መጥቀስ አልፈልግም ነገር ግን በ 27 አመት የትኛው ብሔር በጣም እደተጎዳ ማንም ኢትዮጵያው ያውቃል ። አንተ የሚያዩ እንዴት ያፍሩ ፣ በተለይ ካንተ ዘር የመጡ ።
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
ዉድ የዚህ ኮመንት አነንባቢዎች ለጀማሪ አካዉንቲንግ ተማሪዎች የሚጠቅም ቪዲዮችን እያዘጋጀሁ ስለሆን ቻናሌን እየጎበኛችሁ ቪደዮ በማየት ሰብስክራይበ ላይክ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ አበረታቱኝ
@genetresom2380
@genetresom2380 3 жыл бұрын
I think you have to put the #link. Hope so
@8888kal
@8888kal 3 жыл бұрын
እናንተ ኢትዮጵያውያን ተው ግን አፈምሱኝ ቻናሌን እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ በእናቴችሁ 🥰🥰
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
Ok
@8888kal
@8888kal 3 жыл бұрын
@@user-xc9gd2el6v ❤️❤️❤️
@fetehferede4682
@fetehferede4682 3 жыл бұрын
Ehie lijj yededeboch astemari neew. Look him. He thanked Bereket Simon, He also appreciated many woyaneis because he didn’t see and understand their mega plan to destroy Amhara ethnic group. Good Luck dukeet!
@sitemonk4368
@sitemonk4368 3 жыл бұрын
የንፁኀንን ደም መፍሰስን ተባብረን እናቁም:: ባለሥጣናት እና ቁማርተኛ ፖለቲከኞች የሥጣን ዘመናቸዉን ለማራዘም ሆን ብለው ህዝቡን በብሔር ስለሚያጋድሉን ከአሁን በኃላ የአንድ ሰላማዊ ሰው (ገበሬ) ደም ሲፈስ የአሥር ባለሥጣናት እና ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ደም ይፈሳል::vvxx
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 3 жыл бұрын
Tagele sefu appriciate your idea that the best leader is the one who appriciate and learn from the success of your previous leaders .I am the founder of New Generation party( NGP ) in Ethiopia if you can access the poltical program of the NGP you definetly find your idea the strength part of King 🤴Hilesilelasse,,Col.Mengistu Hailemariam, Meles zenawi. And you find the pictures of Atse Teyodros, Atse Yohanes, King Minilk 🤴 and writings which said > NGP is functional party currently in ethiopia 🇪🇹 but I am now in America 🇺🇸.
@zeze7103
@zeze7103 3 жыл бұрын
I mean TESFAYE GEBRAB when I type put rehab sorry.
@mussedolshi3129
@mussedolshi3129 3 жыл бұрын
Tageliy yen wed tnx lewneth
@genetdagem2409
@genetdagem2409 3 жыл бұрын
ባፍጢምህ ተደፋ የኢሀዲክ ትራፌ
@alemwara4071
@alemwara4071 3 жыл бұрын
እንቺ ቀድመሽ ተደፊ የሱ ጭቅላት ይፈለጋል
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
አቺ ቅል እራስ አቺን ይደፍሽ። ታገል ማኛ ነህ
@aliseaid
@aliseaid 3 жыл бұрын
Ante shermuta sheba ahunem mashqabetken altewekem kit atabi woyane agame slagebah nw
@messilove8657
@messilove8657 3 жыл бұрын
Doma
@andualemeneyew1583
@andualemeneyew1583 3 жыл бұрын
የድርጅቱ:አባል:ነበርክ:አትቀባባት
@ermiasmekonnen6421
@ermiasmekonnen6421 3 жыл бұрын
did he said he was 16 or 17 years old? WOW he is full of himself!!!!!!!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 жыл бұрын
He's that young.
@netsanetberhanu1398
@netsanetberhanu1398 3 жыл бұрын
የምትሳደቡት እራሱ ግልበቭ እና ገለቫ ናችሁ ሰው ሁሉ አንድ አይነት ነው እናት አና አባትም እኮ አንድ አይነት አደሉም ከንፍሮም ጥሬ ይገኛል አብሮ ተቀቅሎ
@Mohamedali-dk4wy
@Mohamedali-dk4wy 3 жыл бұрын
ዋናው ሽብርተኛ ታገል ሠይፉ
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 жыл бұрын
ለምን
@hagereethiopia3276
@hagereethiopia3276 3 жыл бұрын
Kemehamed ali yekefa ewer shbertegna yelem.
@Mohamedali-dk4wy
@Mohamedali-dk4wy 3 жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ጭንብሉ ያባቱ ልጅ
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 жыл бұрын
@@Mohamedali-dk4wy ምክንያትህን ንገረና
@ze-yohanes4220
@ze-yohanes4220 3 жыл бұрын
@@Nani-pq6ff ምክንያት የለውም በጭፍን የእውቀት ድህነት ነው
@mulamula6167
@mulamula6167 3 жыл бұрын
Leyetgnaw hager new yemotut?
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 жыл бұрын
ሆድ አደር ስለሆንክ ነዉ እንጂ "ሃገሪቷን" ጠልተው ህዝብዋን ሊወዱ አይችሉም ‼ አፍርሰዋታል ወንድሜ‼
@samuelfeleke220
@samuelfeleke220 3 жыл бұрын
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 жыл бұрын
የሙቀጫ ልጆች ኢትዮጵያን ወደው አያውቁም!
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 3 жыл бұрын
Well, TPLF killed those good ones. That's why we never got to know them.
@meskisaron4583
@meskisaron4583 3 жыл бұрын
ስታወራ ግራታጋባለህ አርከበን ለምሳሌ እንወደዋለን ስም ጥቀስ
@addisuasamnew8596
@addisuasamnew8596 3 жыл бұрын
አይይይ አንተ ሙት ወቃሽ:: አሳፋሪ ነህ
@girmakirose6696
@girmakirose6696 3 жыл бұрын
እሺ ኢህአደግስ እንደ አውግቸው አይነት ግለሰቦች ለይተው አትቅረቡ አታናግሩ ይል ነበር እንበል ምነው ብልፅግና ጁንታ እያለ ድፍን ትግራዋይ ማፈኑና መጨፍጨፉስ ?
@yitayishmekonnen1872
@yitayishmekonnen1872 3 жыл бұрын
ጭፍጨፋውን ማን ጀመረው? እናንተ ስትገሉ ጀግንነት ስትገደሉ ደግሞ ጭፍጨፋ ይባላል አይደል?ባህላዊ ጨዋታችሁን ተሸነፋችሁ!!! አለቀ።
@genetdagem2409
@genetdagem2409 3 жыл бұрын
ባፍጢምህ ተደፋ የኢሀዲክ ትራፌ
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 жыл бұрын
አንጋጦ መዘርጠጥ አለ እንዴ ? ኧረ የከበደ ሰው ነው ! የሰውን አመለካካከት እናክብር እባካችሁ !
@mussedolshi3129
@mussedolshi3129 3 жыл бұрын
Kemsadeb ewntun mawek hagere meche nw yetemar yemitakebrew
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
POV: Your kids ask to play the claw machine
00:20
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН