KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ለልጆቼ የማልናገረው ሚስጥር አለ " ከደቡብ አፍሪካ እስከ ታይላንድ ምን ተፈጠረ?#abbaytv #ebstv #seyfuonebs
45:37
#ባንቺ የመጣ ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ 2021 Ethiopian Comedy (Episode 20)
8:59
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
እመቤት ምስጥሯን አወጣች | ባሌን አልወደውም
Рет қаралды 216,340
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 27 М.
Tameshow
Күн бұрын
Пікірлер: 881
@ethiojago7171
3 жыл бұрын
እመቤትን ከጓዳ ያወጣ አምላክ የተደበቁትን እህቶቻችንን ከጭቆና ከሰው ቤት ከማጀት ያውጣልን አሜን እመቤት ስለ አንቺ እኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ
@ሚላየማዳምቅመምነኝ
3 жыл бұрын
በፊት ምን ሁና ነበር ኣካፊይኝ
@hirutsubscr9312
3 жыл бұрын
ቤተሰቦች እንሁን
@ኡሙያህያቱዩብ
3 жыл бұрын
እንደማመር ውዴ
@hirutsubscr9312
3 жыл бұрын
@@ኡሙያህያቱዩብ እሽ ነይ
@hirutsubscr9312
3 жыл бұрын
@@ኡሙያህያቱዩብ ደምሬሻለሁ ነይ
@ኤልሲየልጇናፋቄ
3 жыл бұрын
ወይኔ እሙዬ በሳቅ ገደልሽኝ ልቤሽ ነጭ ወረቅት ነሽ አችን ያገባ ታድሎ ዘና ነው የምታደርጊዉ
@ኡሙረዋኡሙረዋ
3 жыл бұрын
Wdia dmrghe
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@freym.8929
3 жыл бұрын
Betam
@gddfds520
3 жыл бұрын
እመቤት የዋሀዋ ብዙ ግልፅ አትሁኚ ከሰው ጋ ግንኙነትሽ ብዙ ሚሰፉው አንቺ ውስጥ ሚቀመጥ ነገር ሲኖር ነው የሆድሽን ጨርሰሽ አታውሪ ለሰው እስከ ጥግ ማንነትሽን አታሳውቂ ጠካራ ሁኚ ብዙ ገራገር አትሁኚ እህቴ
@ንፁህዘርበቀለ
3 жыл бұрын
ትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍 የሆድን መዘርገፍ ያስንቃል
@mhsenailmhsenail2098
3 жыл бұрын
እውነት ነው በትክክል
@ለይላኡምጁናይድ
3 жыл бұрын
Hulun kawerut hod bado ykeral kkkkk
@አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
3 жыл бұрын
እሥኪ እመቤትን እንደኔ የሚወዳት እና የሚደቃት እጂ ወደላይ
@lztoutube8165
2 жыл бұрын
እንዛመዱ በቅንነት
@zedhabesha1808
3 жыл бұрын
አቤት ድፍረት አቤት ግልፅነት 🥰አድናቂሽ ነኝ
@ሀናየአሰላልጅ
3 жыл бұрын
የመጫራሽ ግልፅኢኮ ናት እዴትእንዳምወዳት ኢኮ
@ሀናየተዋህዶልጅ
3 жыл бұрын
በጣም ማርያምን
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
ግልፅነት።እድናቂሽነኝ።የኔማ ር
@mg9950
3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@hanit9315
3 жыл бұрын
እሙ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ተናፍቀሻል እውነት ልቤ ቆሰለ በሳቅ በቃ አንች የህድሽበት ሁሉ ፈታ እኮ ነው የምታረጊው አረ አትጠፊብን የኔ ፍልቅልቅ የእሙ አድናቂዎች ላይክ
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne a
@sadawloiwa718
3 жыл бұрын
ውይ የመቤት የስራሽን ይስጥሽ በሳቅ ገደልሽኝ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 жыл бұрын
እመቤት ግልፅ በእውነት ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ክክክክክክ ህንድ የውበት መለኪያ ስናደርጋቸው ይገርመኛል የእውነት ግን ቆንጆ ያለ ሀገራችን ነው እናመሰግናለን
@muniramunira6205
3 жыл бұрын
ኡፍ የልበን ነገርሽ በጣም ነዉ የምጠላቼዉ እኔዝህ ግሞች በአገራችን ቆንጆ ስናይ ሕንድ ትመስላለች ዉይ ይመስላል እንላለን ቆንጆ በአገራችን ቀሬ
@asna9396
3 жыл бұрын
ደስ ሲሊ ጋዜጠኛው ያዳምጣታል ሁሌም አብራቹ ብትሰሩ
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@ሰብለደርበ
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እርጋታህ ደስ ይላል ወዳወድ ነህ ማድነቅ ይቻላል አይደል?
@ኡሙያህያቱዩብ
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
@@ኡሙያህያቱዩብ wude subscribe aedrgigne sis
@katihalala3201
3 жыл бұрын
@@ኡሙያህያቱዩብ እንዛመድ
@katihalala3201
3 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 እንዛመድ ቃል
@Zenat-nb6zp
3 жыл бұрын
አችን የለወጠ ፈጣሪ እኛንም ይዳብሰን ጓደኞቼ ዱአ አርጉልኝእስኪ ውስጤን የሚሠብርነገርገጥሞኛል
@ademmuhammed7858
3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም በለናል የልብሽን አይቶ አላህ ይድረስልሽ
@ኡሙረዋኡሙረዋ
3 жыл бұрын
Absheriy wdia dmrghe
@hananhanan-ql8zc
3 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ
@ተስፋየእምየናት
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህትአለም እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@zd5125
3 жыл бұрын
yuimtsbraiwda
@cintayo9997
3 жыл бұрын
እመቤት። ሰላምሸ። የብዛ እባክሸ። ሜካፕ። አትቀቢ። ካንቺ። ፌትጋ አይሔድም መልክሸ የሳባ። መልክ ነው። አየሰፈልግሸም በቂ መልክ አለሸ።
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እሷ ስትስቅ እኔም አብሬ ፍርፍር ብዬ መሳቄ ለራሴው ገረመኝ
@zeynebmd1065
3 жыл бұрын
Kkkkk
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@tyfxh97
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@mastawoshanegash6502
3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@zebibaabate4026
3 жыл бұрын
እኔም ነኝ ወላሂ
@taibah6535
3 жыл бұрын
ወላሂ አሣቅሽኝ የኔ ቆንጆ ብቅ ብቅ በይ አትጥፊ ሁለታችሁም እንወዳችሁለን
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@merongirma6247
3 жыл бұрын
የኔ ማር ሁላችንም እንዳንቺ የዋህ ብንሆን ኢትዮጵያ የት በደረሰች። እግዚአብሔር ልብሽን አይቀይረው! ሀገራችንን ይጠብቅልን ፈጣሪ💚💛❤️
@haymiwt4453
3 жыл бұрын
ታሜ በጣም ነዉ የማደንቀህ የ ኢቲቪ ድምቀት ነበርክ ደስ ብሎኛል ስላየሁክ 😍
@Love-ej5tp
3 жыл бұрын
እሙ የኔ ፍቅር ❤️❤️❤️ደስታሽ ሳቅሽ ደስ ይላል ግን ትንሽ ቀነስ አድርጊያት ብዙ ግዜ ኢንተርቪ ስትደረጊ ቆፍጠን በይ እርግጥ ተፈጥሮ ከባድ ነው ግን ሞክሪ!
@burtey6105
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ን እመቤት ደሥ እምትለኝ ነገር ግልጥ ነች ምንም ነገር አደብቅም የእውነት በጣም ነው እማደንቅሽ
@tenad7309
3 жыл бұрын
እሙዬ እውነተኛ የህይወት ታሪክሽን ስታወሪ ደስ ይላል:: አይዞሽ በርቺ ልጅሽንም በደንብ ተንከባከቢ::
@Love-ej5tp
3 жыл бұрын
ልክ የጋዜጠኛው አይነት ከለር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሲያምር እኮ ወንዳወንድ 👌100%❤️❤️❤️❤️ጥቁር ቸኮሌት 🍫
@elsaasle9409
3 жыл бұрын
እችም እንደኔ አይተሽዋል
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
3 жыл бұрын
ምርጥ የሀበሻ ከለር ♥😍
@ayniyetamirat2613
3 жыл бұрын
Esu erasu mokotal 😊😅
@Love-ej5tp
3 жыл бұрын
@@ayniyetamirat2613 😂😂ለምንድነው የሞቀው እሱ ደሞ 🙄😳😂
@ayniyetamirat2613
3 жыл бұрын
@@Love-ej5tp lamin ayimokewum ehen hula mogesa setesh chocolate sayker😋😅
@habihabi6834
3 жыл бұрын
የኔ የዋህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@ydhdhfjf8798
3 жыл бұрын
እሙን የለወጠ አምላክ የአረብ ሀገር እህቶቸን በደስታ ሙላልኝ አሜን አሜን አሜን
@bestone4161
3 жыл бұрын
አሜን
@nattyendrias9679
3 жыл бұрын
Emuye konjo tsegur ayayaz alebabes kesew koriji eshi
@soshitube7215
3 жыл бұрын
አሙየ😂❤ሰወድሸ አኳ ፍልቅልቅ እንደኔ የምትወዳት like ጉጩኝ
@tenad7309
3 жыл бұрын
ወይ እሙዬ ሳቅ በሳቅ ነሽ ፍፄም እግዚአብሔር ይባርከው እሱም ከነቤተሰቡ እዚህ አሜሪካን ነው:: እሙዬ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ አገኝሻለሁ እሙዬ ሰላም ሁኚ ከነልጅሽ🙏🏾
@lifeasmommyhabesha
3 жыл бұрын
እሙዬ የኔ የዋሕ ውስጥሽ ንጹ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ደስ የሚል ተፈጥሮ አለሽ ኑሪልን ቤቢዬን ሳሚልኝ።❤❤❤
@evalove5042
3 жыл бұрын
ሙይ ስዋድሽ ሰቅሽ እረሱ ደስ ይላል እግዘቤሄር የሰው መውደድ ሰቱሽል ሰው ሲስቅ ዘንብሎ የነድደኛል የንቺ ግን ስትሰቂ ደስ ትየላአሽ ግን ብዙ ግልፅናት ደስ ይላል ግን ደሞ አንደንድግዜ ይጉደል እህቴ በርች በተረፈ ይመችሽ
@eskedarrobel4449
3 жыл бұрын
እመቤት የኔ ፍልቅልቅ ቆንጆ ነሽ በጣም ♥️♥️👍👍🌺🌺
@ኡሙረዋኡሙረዋ
3 жыл бұрын
Wedia dmrghe
@jonsiinnat7835
3 жыл бұрын
❤❤💕💕💕
@baladbalad1719
3 жыл бұрын
አመቤት አደንሸ የኔ ቆንጆ ♥♥👍👍👍
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@mg9950
3 жыл бұрын
ደምሩኝ
@ቤቴልእናኒነኝ
3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን ጥረትሽ አድኒቃለሁ የዋህ
@Beba873
3 жыл бұрын
እሙየ ስወድሽ ስታወሪ እጅሽን ለምዶብሻል ማወናወን ለመተው ሞክሪ
@አለልኝአባቴመድኸን
3 жыл бұрын
እሙየ ሳቅሽ በቃ ከጭንቀት ያላቅቃል ጋዜጠኛ ጥሩ እረጋ ያልክ ቀጋ ነኸ በውነት ረጋ ያለ አደቃለሁ
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@ሢሐምነኝየወሎ
3 жыл бұрын
ይሄን በቤተሰብ ግፊት ያለ ጋብቻ እኔም አወግዛለሁ እናም የኔን ህይወት እስከእድሜ ልክ ውሉ የጠፍ አድርጎታል ።
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@belly7301
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስር አመትሽ ነው
@tigistkoyas7640
3 жыл бұрын
በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት። እሙዬ ስወድሽ እኮ🥰😍
@anat8977
3 жыл бұрын
የኔውድሳቅሸ
@amilamil1889
3 жыл бұрын
የእኔ ፍልቅልቅ ልዩ ስወድሽ እኮ የጎጃሞ ማር ሙሉ መቤት ❤🌹👍⏳ ብዙ መስራት ትችላለች እኛንም ተቆጣጥራናለች በሔደችበት እንከተላታለን በፈጣሪ እርዶት ሰርታ ትደሰት
@dxbdxa3547
3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ፈታ ያረግሽኝ ሰላምሽ ይብዛ የታችኛው መንደር
@ወሎገራገሩ-ጨ7ዸ
3 жыл бұрын
የኔማር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የዚህ ምንገድ መሪ የማለዳ ኮኮቦች ፍፄ እግዚአብሔር ቤተሰብክን ይባርክ ልክ
@rahemaliali4737
3 жыл бұрын
እመቤትየ እኔም ሐቸይሆን በቲሊቤጅን የምታየዉ 🤔🤔😍የኔየዋህ በርች
@ፉኖ
3 жыл бұрын
ዋውውው ግልፅ ሰው ስወድ ማርያምን ገና ብዙ ትሰራለሽ ምርጤ ሙዚቃው እስ ከምን ደረሰ❤️😍
@ydhdhfjf8798
3 жыл бұрын
በስላሴ ስትይ ደስ ይላል በእምነትሽ ያለሽ አቋም ቀጥይበት ምርጤ❤❤❤❤
@salem4086
3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ በጣም አደንቅሻለዉ እኔ ክፈላገር እያለዉ ደራማ ጰፊም እሰሰራም ነበር አደሰ.አበባ መጥቼ የት ቦታ እንደሚጀመር አላወኩም ደራማ መሰረት መጰፈም ስጦታ ነበረት የሚረዳኝ አጥቸ ሰጦታዬ ላይ ሳልሳተፊ ቀራዉ እ|ር ይመስገን ድራማ መሰረት ብቀርብኝም አገር እያቆራረጥኩ አሁን አሜረካ ገባዉ ታዳ እስከ ዛሬ በዉስጣ እተመኘዉ የቀራ በቸሎታዬ ባለመስራተ አዝናለዉ ሁለ አንቸን ሳይ የእኔን ሕይወት ጋራ ይመሳሰላል እወድሻለዉ በርቸ
@mularmular8721
3 жыл бұрын
እሙዬ እውነተኛ ታሪክ ነው።ደስይላል።እሶንስላቀረብክልን እናመሰግናለን በድጋሜ አንዳንድነገር አየጠየአካት አቅርባት ብዙዎች አድናቂአላት። እሙያ እወድሻለሁበልሌኝ።
@kebrealmeysamsung9772
3 жыл бұрын
ጎበዝ ቃዜጠኛ ነህ እምየ የኔ ቆጆ በርትተሺ ስሪ ጠክሮ መስራትነው ሰውን ሰው እሚያደርገው ማማየ
@קסנשקסנש-פ9מ
3 жыл бұрын
ሰው ተመሬት ነው ሚነሳው ጎበዝ በርቺ ጋዜጠኛው እርጋታህ ደስ ይላን
@user-uh6sm4oe6v
3 жыл бұрын
ኧረ በይማ እመቤት ህንድ አላለችም ይቅርታ እኔ ምንም ዝጆሮ ቢመሥሉም እንዴኢትዮጵያዊያን የሚሥበኝና የሚያምረኝ መልክ የለም ሥለዚህ የሀገሬ ልጆች ለኔ ዉብ ናችሁ እወቁልኝ የኔ ምርጦች💚💛❤
@Menelik27
3 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ቅን ዋጋ ካልተከፈለ ምንም አይገኝም ይኸው አንቺ አሳየሽ እኮ። በሳቅ ነው የገደልሽኝ የኔ ቅን እንዴት እንደምውድሽ ከየት አገኘሃት?እግዜር ይከተልሽ እውነት ንፁህ ሰው ነሽ ለዚህ ነው ጌታ የሚከተልሽ።ሌላው ደብቆ ያማል አንቺ በግልፅ ስለምታወሪ ነው እንጂ ሁሉም ያወራል
@ethioalmechannel1527
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደልቡ የሁንሽ ልጅ ይምችሽ ማማየ😍😄😄😄
@TechTalkWithAwel
3 жыл бұрын
ታምዬ እናመሰግናለን ክፍል ሁለት ሶስት አቅርብልን እሙን
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
3 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ኡፍፍፍፍ በሳቅ ገደልሽ ልጁም አጠገብ ሳትፈሪዉ ማዉራትሽ እራሱ ደፋር ነሽ
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@adanechshlbiru1495
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እሙ ቆንጆ እግዚአብሔር ጥበብ ጨምሮ ይስጠሽ ወንድምህን እናመስገናለን
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
3 жыл бұрын
ታሜ ድምጽህን ስወድልህ የምወድህ ጋዜጠኛ እና እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ
@alamalam1545
3 жыл бұрын
እረ ታሚ አለህ እዴ ሚዲያ ላይ ጠፍትክ አላይክም ነበር ሥላየወክ ድሥብሎኛል ታሚ
@שבעראוטר
3 жыл бұрын
የጠፍተህ ነዉ እንኳን ደህና መጣህ💓💓💓👍👍👍
@lolethio5526
3 жыл бұрын
My God she is so sweetheart ❤ and honesty. She is so funny 🤣
@lovegrace1303
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሰጥሀል ይላል የእግ/ቃል ።
@ዮወርዳኖስከወሎ
3 жыл бұрын
እመብርሃን የእመቤትን ድፍረት ለእኛ ለሸቃሎችም አድለን የእኔ የዋህ የታችኛው ያለውስ መች ጠቀመሺ እሙ ጋዜጠኛው ደግሞ ስወድህ እርጋታህ ደስ ይላል።ሚስት ከሌለህ ላስቸግርህ🙄❤
@fevantaddese3496
3 жыл бұрын
ድምፀ በጣም ነው የምወደው እና እንድ ድሮው tour ላይ በትሰራ ድሰ በጣም ድሰ ይለናል በረታ
@Black-lioness
3 жыл бұрын
She can use her platform to do good unfortunate she is stuck in a place..
@ABBE88911
3 жыл бұрын
አገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ኑና ከች በሉ የውንዶች ፀጉር አቆራረጥ ተማሩ
@ኡሙረዋኡሙረዋ
3 жыл бұрын
Wdia dmrghe
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
ነይ እንደማመር
@danydan6662
3 жыл бұрын
Organic human heart with all the liberty @it's best 😍😍😍 TEWEDAJ NECH BETAM. EGZIABHER YIBAREKSH
@anaztm192
3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ፊልም በኢተርቪ የእዉነት እሙዬ አንቺ ላወራሺ እኔ ተሳቅሑ ግን የሣቅ ምንጯነሺ ቨርቺ
@lala-o2z
3 жыл бұрын
የኔ የዋህ በዚሁ ቀጥይ ሰው የፈለገ ቢልሽ የዋህነትሽን አትልቀቂ
@totot2437
3 жыл бұрын
እመብት፡እወድሻለሁ❤💋💋💋💋የኔፍልቅልቅ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@zebrayoutube1972
3 жыл бұрын
ስታስቂ የኔ ህት እንደዚህ ፍልቅልቅ የሚል ሰው እወዳለሁ የእውነት
@rahmaqueen7333
3 жыл бұрын
ታምየ ወንድሜ ሰዉን አደማመጥህ የሌለ መሳጭ ነህ በርታ ራህማን ነኝ ስደተኛዋ እህትህ
@ዝናሽ-ለ4ሸ
3 жыл бұрын
ወይ የታችኛው መንደር በጣም አሳቅሽኝ ፈታ አደረግሽን ሳቅሽ ደስ ይላል አናመሰግናለን
@emanmohammad8844
3 жыл бұрын
እሙየ በጣም አሳቅሺኝ እኔም የመጀመረያ አዲሳባ ጠፋቸነበረ የመጣሁት ፈጥጥሜ 4ቀን ሲቀረዉ ነበረ የጠፉሁት። 75 ብረ ነበረችኝ ክክክክክክ እኔ ግን እናቴ አረብሀገረ ሁናብኝ ነበረ አጎቴነበረ አዲሳባ አሱ ተቀበለኝ አለማግባት ፈልጌ አባቴ አስጨነኩት ይቅረ ይበለኝ እሚገረመዉ ስለማናቅ አንፈራም አሁንግን እፈራለሁ። አዲሳባ ብቻየን
@alemalex7382
3 жыл бұрын
Yena konjo yena yewahe egezhabehar kasebeshebat yaderseshe.
@hannahanna204
3 жыл бұрын
እሙ የእኛ። ዉድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል።
@טפטהיוסף
3 жыл бұрын
እመበት በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሌም ፈገግታሽ
@susutube360
3 жыл бұрын
እመቤትን ይህንን ድፍርት የስጠሀት ጌታ ለእኔ ትንሺ አካፍለኝ😂 እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ይህንን እንኳን ልድፍር😌
@ሠላምእናሠላም
3 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@beshir3468
3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ሀናየአሰላልጅ
3 жыл бұрын
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ እንደው አንችን ሳይሽ የማልገበት የላም አንችን ለመየት የኔ ኑፁ ልብ የኔማርርርር ሳይከፋሽ ኑሪልኝ የኔፈንዳሻ ወድድድድድድድድድ
@genetkinfe1276
3 жыл бұрын
Marrr eko nesh....endi... mn..alebet..hulu endachi..behone... tebarki
@KISANETGALERI
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ያምራል (ማድነቅ እወዳለው)
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@umu8704
3 жыл бұрын
@@kidanyoutube2469 እንድማመር
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
@@umu8704 eshi wud demregn
@selamselam9188
3 жыл бұрын
ስቃ ታስቀኛለች እሙ😁😁😁🙈🙈🙈ሁለተኛ ፖርት የለውምዴ 😁ተመስጫ ስሰማ ከመቼው እዳለቀ
@ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና
3 жыл бұрын
አይ እመቤ አቦ አሣቅሺኝ ይመችሺ
@betitube12
3 жыл бұрын
እሙ ገራገሯ እጅሽን መች ነው ማውናጨፍ እምታቆሚው ስላምሽ ብዝትትት ይበል ::
@bettyyoutube5806
3 жыл бұрын
Tame konjo berta arif nwe ::emue demo amrebesahle
@geraratube12
3 жыл бұрын
"ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው። በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው። አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!! ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ እና ለወጣቶች አነቃቂ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@yesalalewatube4540
3 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ውድ እንደ አድስ ሳኩኝ የምር😂😂😂😘😘
@nanamoon2774
3 жыл бұрын
እሙ እወድሻለሁ እህቴ በጣም ጎበዝ ጣካራ ሴት ነሽ አንቺ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
3 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ ሀሀሀሀ በሳቅ እሙ የኔ ውደ ጀግና ነሸ አልሀምዱሪላሂ ደሰ ብሉኛል እዚህ ደርሰሽ
@Black-lioness
3 жыл бұрын
She is the exemplary of woman’s strength and courage❤️
@warqeweeeweyeewee347
3 жыл бұрын
ደስየሚልግዜነበርበርታ
@nardinardi9385
3 жыл бұрын
አረ በሳቅ 😂😂😂
@eritreanfan2773
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነች ብዙ ሰዎች ይወዱሻል በርቺ
@ልኑእአላህእደፈቀደልኝ
3 жыл бұрын
ጎበዝ ግን መቸነው ሙዚቃሽን የምለቄው
@salem4086
3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚወደሽ የእኔ ቆንጆ ግልጰ ናት
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
3 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@መሲየማርያምልጅነኝ
3 жыл бұрын
ወይ የታችኛው መንደር 😁😁😁 አምሮብሻል እመቤትዬ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
3 жыл бұрын
መሲ 👈ዝብለሽ አዳምጭ😁😁😁😁😁😁😁😁
@ተስፋመላኩዩቱብ
3 жыл бұрын
እመቤት የኔፍለቅለቅ በጣም ነው የምወድሽ የኔቆንጅ አችናልጀሸን ያሳድግለሽ ወዶች እነደመር እኔ ተደምሬለሁ
@ፈቲሀወሎየዎ
3 жыл бұрын
ወይኔ ጋዜጠኛው ከለሩ ሲያምር ምርጥ የኢትዮጵያውይ ከለር 😍😍😍😍😍😍
@nohmuller2248
3 жыл бұрын
እሙየ ፍልቅልቅ 💚💚💚💛💛💛❤❤
@kidanyoutube2469
3 жыл бұрын
Wude subscribe aedrgigne sis
@masiyakokeb8365
3 жыл бұрын
Gezetignewu konjo negera Naw melikefe iyechelime
@hawamuhamadendris4439
3 жыл бұрын
የኔ ፋልቅልቅ አላህ ይጨምርልሺ ሳቅሺን
@manahloshteddesse983
3 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ኣምሮብሻል እንደ ኣማረብሽ ይኑር ስወድሽ
@እሙነኝ-ደ8ጨ
3 жыл бұрын
ኡፊፊፊፊፊፊ እውነት ነዉ አትሞችም ውዴ ሞሺኬ እግዚአብሔር በፍቀዳነው ምሳጣሽ እነቴ ውዴ ስውድሽ ኡኡኡኡ 😭😭😭👍🙆
@tigistgirma575
3 жыл бұрын
Yena fiker setamer demo yewah yegeter sew ende new 😘😘😘😘😘
@ጀማልየዜድከታሪወንድም
3 жыл бұрын
አረ ወይኔ ህንድነዉ የሚመሥለዉ
@ወለተማርያምየተዋህዶ-ዠ6ኈ
3 жыл бұрын
እመቤትየ የኔ ፍልቅልቅ እምር ብሎብሻል ግን ሜካፕ ብዙ አትጠቀሚ የተፍጥሮ ውበትሽ ይበቃሻል ሁሌም ይመርብሽ
@waynstakaiflwe2383
3 жыл бұрын
አረ አደው የመጨረሻው በጣም ያሰቃን ፍድሻ የሀነች ልዝ ሰሐምሽ ብዝቶ የበል😘😘😘
@genetredae9691
3 жыл бұрын
Amuye yene yewh Enkan lezak Abkesh
@Tube-vd6ib
3 жыл бұрын
እሙዬን የኔ ዉድ ሰብስክራይብ አርኩህ
@qwqw8190
2 жыл бұрын
zemenesh yebarek
45:37
"ለልጆቼ የማልናገረው ሚስጥር አለ " ከደቡብ አፍሪካ እስከ ታይላንድ ምን ተፈጠረ?#abbaytv #ebstv #seyfuonebs
Tameshow
Рет қаралды 57 М.
8:59
#ባንቺ የመጣ ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ 2021 Ethiopian Comedy (Episode 20)
GETSI 21 Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 7 МЛН
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 84 МЛН
00:22
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
00:32
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 83 МЛН
23:55
ባለቤቷን ፍራቻ ልጇን ሽንት ቤት ጨመረቻት! እልህ አስጨራሹ የህይወት አድን ሙከራ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 336 М.
23:17
እኛ ድራማ |ትንሷ ማዳም| Igna Ethiopian Sitcom Drama EP 5
Sile HiwotTV
Рет қаралды 1 МЛН
9:27
የጋዜጠኞቻችን ጥያቄ 🤔የ ሃና ገጠመኝ 😂 ተሞሸሩ 👍
Meru Melona
Рет қаралды 1,9 М.
45:59
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
Soliyana show
Рет қаралды 401 М.
19:13
Ethiopia: Qin Leboch (ቅን ልቦች) | አስደናቂ ስጦታ ለእመቤት - ከሲያትል አሜሪካ Big Surprise from Seattle, USA.
Qin Liboch
Рет қаралды 456 М.
13:15
"ማንም የፈለገውን ይበል እኔ ጀግና ነኝ" አርቲስት የትናየት የሀብት ምንጫ ?#ebs #seifuonebs#ድንቅልጆች #አንዲትእናት#እናት #ethiopianfilm
Tameshow
Рет қаралды 33 М.
1:04:07
የመጀመሪያ ቀን ቀጥሪያት ጠፋሁ! #love #lovestory #fashion #design #cameraman #surprise
Donkey Tube
Рет қаралды 569 М.
28:42
ለባሌ ቤት ያዘጋጀሁት ጣፋጭ ኬክ! |ከእነ አዘገጃጀቱ| how to make carrot cake?
wube & nahi
Рет қаралды 135 М.
51:42
ለ24 ዓመታት የተደበቀ ሚስጥር // ስለ ባሌ ሳይሆን ስለ ልጄ ነዉ የምጨነቀዉ // ዛሬ እጅግ ከባዱን ሚስጥር ተነፈስኩት // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 64 М.
53:08
ያለ ሽምግልና ማግባቴ ጎድቶኛል : ለኮሜዲያን እሸቱ አልነገርኩትም ነበር #abbaytv #ethioforumኢትዮፎረም #ebstv #seyfuonebs
Tameshow
Рет қаралды 3,1 М.
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 7 МЛН