No video

እመቤታችን ከጌታ ጋር የተቀመጠችበት አስደናቂው ዋሻ ድሮንካ ገዳም

  Рет қаралды 22,192

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

የግብጽ ገዳም ጉብኝት ቁጥር 5

Пікірлер: 86
@zuriashworkzu
@zuriashworkzu Жыл бұрын
መምህር በረከታችሁ ይድረሰን እናመሰግናለን ለኢትዮጰያዊያን ምእመናን ሰለ ሰጋና ደሙ በደንብ ማብራርያ የተሞላበትን አስተምሮ ብትሰጥልን እላለሁ የድንግለጅ ዘመንህን ይባርከዉ አሜን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
መመረጥ ነው በዚህ የከበረ ቅዱስ ቦታ መገኝት እኛም እንድናየው ዘንድ ድግል ማሪያም ትርዳን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማይትን ያዋርስልን ❤🙏
@naodagere8210
@naodagere8210 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።2000 ዓመት ወደኋላ ሄደን ከበረከቱ ስላሰተፉን እናመሰግናለን ።
@frehiwotamdie6525
@frehiwotamdie6525 Жыл бұрын
ወላዲት አምላክ እናቴ ድንግል ማርያም በችግሬ ጊዜ መሸሸገያዬ የማዋይሽ ሰላሜ እማ ምነው ዝም አልሽ እኮ ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን የአስራት ሀገርሽን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን እያሳወቁን ወላዲት አምላክ ትጠብቆት ረጅም አገልግሎት ዘመን ይስጥል፡፡
@derebamara8649
@derebamara8649 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጂነትሽ ረደት በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@netsanetgetachew5718
@netsanetgetachew5718 Жыл бұрын
እመቤታችን ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስብያት በግብፅ እንደ ተገኘሽ
@netsanetgetachew5718
@netsanetgetachew5718 Жыл бұрын
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n Жыл бұрын
ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህር ብዙ ተምሬበታለሁኝ ❤
@dfopgop1775
@dfopgop1775 Жыл бұрын
Almaz. መምህር እናመሰግናለን በረከትዋ ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን
@user-lx7fz6zm9h
@user-lx7fz6zm9h Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን አማላጅነት ረድኤት አይለየን
@wubitteklu815
@wubitteklu815 Жыл бұрын
መምህር ደስታህን ማየት ራሱ ያስደስታል። ለበለጠ በረከት ያድለን። የድንግል ምስጋና ይቀጥላል። ለሚቃጠልም እኛ የፍቅር ልጆቿ ምህረትን እንለምናለን። ቤተክርስቲያን አራተኛ የስላሴ መንበር የላተም። ስላሴ አንድም ሶስትም ናቸው ብላ አትማበታለች። ከዚህ ያለፈ ግን ከክፉ ነው።
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
አሜን ቅድስት ወላዲት አምላክ ሆይ በረከትሽ ይድረሰን🙏🏽
@bashatufiqadu5043
@bashatufiqadu5043 Жыл бұрын
ከ አንድ እስከ አሁኑ ክፍል 5 ደስ በሚል ሁኔታ በሀሳብ ደመና እየጎበኘዉ ነብር ከቦታዉ በረከትና ረድኤት ያሳትፈን
@nataliwimundu8666
@nataliwimundu8666 Жыл бұрын
መታደል ነው ይህንን የተባረክ የተቀደሰ ቦታ መርገጥ እመቤታችን እረዴት በረከተሸ አይለየን ❤️🙏
@sarasebsibe9405
@sarasebsibe9405 11 ай бұрын
በዚህ የከበረ ቅዱስ ቦታ መገኝት መመረጥ ነው !!! የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከትሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሠግናለን መምህራችን፡፡
@mogesiebiazin71
@mogesiebiazin71 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በረከትሽ ይድረሰን
@woineshetlemma3322
@woineshetlemma3322 Жыл бұрын
መጋቢ እረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ይሁንልዎ
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይድረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን::
@getachewyimer7164
@getachewyimer7164 Жыл бұрын
በእወነት መምህረ እናመሰግናለን ይሄን ሁሉ ነገረ ሰላሳዬን
@simegntsegaye6381
@simegntsegaye6381 Жыл бұрын
እንዴት ታሪካዊ እና መንፈሳዊ ቦታዎችን በጥንቃቄነ‍ኣ በክብር መያዝ እንዳለብን ከግብፅ መማር ይገባናል የእመቤታችን በረከት የደረብን ሀገራችንን ሰላም ታድረግልን ❤
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@iamthankfull7125
@iamthankfull7125 Жыл бұрын
ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 Жыл бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይድረሰኝ። እመቤቴ ሆይ አስቢኝ የልቤን መሻት
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! መምህራችን እናመሰግናለን !!!
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ወላዲተ አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያ የአስራት ሀገርሽ እጅጉን ታማለች ድረሽላት ከልጅሽ ጋር።
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
የአረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ እና የቅድስት ሰሎሜ በረከታቸው ይደርብን
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፣የእናታችን ድንግል ማርያም ብርክት ይድረሰን።እኛም ለደጇ ታድርሰን እናመሱግናለን፣መምህራችን🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹
@user-vr5ld3bh7d
@user-vr5ld3bh7d Жыл бұрын
አሜን/፫ ቃለሕይወት ያሰማልን የእመቤታችን የንጽሕተ ንጹሐን የቅድሰተ ቅዱሳን እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ምልጇዋ ቃል ኪዳና አይለየን 🤲🤲🤲 ቤተ መቅደሱ እራሱ በጣም ደሰ ይሏል ። እመቤታችን በሰላም ወደ ሀገራችሁ ትመልሷችሁ❤ ሰለ ቢዶው እናመሰግናለን
@abrehamaddis939
@abrehamaddis939 Жыл бұрын
የኔታ እናመሰግናለን ። በምናብ በመጻሕፍት የምናውቃት ግብፅን በአካል አሳይታችሁናል።
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 Жыл бұрын
እረ ዶክተር ለኛም ፀልዩልን ለዚክ ቅዱስ ቦታ እንዲያበቃን አደራ በስመ አብ እንዴት እራሴን ልቆጣጠር ፍፁም ህይወት የኮነ ቦታ ቸሩ መዳኒዓለም ቅዱስ ስሙ ይባረክ እናታለም ድንግል ማርያም ፀሎት በርከታ ይደርብን አይለየን ቃለህይወት ያሰማልን ዶክተር ሮዳስ
@user-wz1kz4ut4p
@user-wz1kz4ut4p Жыл бұрын
የዘላለም ሕይወት መጋቢ ሀዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እጅጉን ውብ ፕሮግራም ነው። ማንኘውም ክርስቲያን ባየው ብዬ እመኛለሁ።... እመቤታችን ያከበረችዎ የከበሩ ተወዳጁ መምህር ስሜ ''ገብረ መስቀል'' ነው፣ እመብርሃን በረከቷ ታድርብኝ ዘንድ ይባርኩኝ። እለምንዎታለሁ ይባርኩኝ መጋቢ ሀዲስ! ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@sumeltaye4067
@sumeltaye4067 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@user-cq8vt2lk7e
@user-cq8vt2lk7e Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ለደጆ ታብቃን መምህረ ከመቤታችን በረከት ይደርሰኝ ዘንድ በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ ❤
@tadessealemnew9151
@tadessealemnew9151 Жыл бұрын
የእመቤታችን በረከት ይድረሠን
@helinaabebe5223
@helinaabebe5223 Жыл бұрын
ድል ነስተው ወደ ዘላለማዊትዋ ሀገራቸው የሄዱት አባቶቻችን እንዴት ታድለው።ይህን video ሳይ በምድረ ገነት እየዘመሩ መኖር ነው ያስናፈቀኝ።አብሮ መጸለይ መበርታት መትጋት ከዛም ወደደ ማያልፈው መንግስት መሄድ።አምላካችን ባየናቸቸው ቅዱሳን ሁሉ ምልጃ ልባችንን ይቀይር።እንደ ሀዋርያት የበርታን እሱን ብቻ ምናስብ ያድርገን። “የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው።” - 2ኛ ቆሮ 4፥17-18
@Yk-xg8xq
@Yk-xg8xq Жыл бұрын
አንቺ የአምላክ እናት እመቤቴ ስምሽን በምስማበት ቦታ ሁሉ አጠገብሽ እንዳለሁ እንዳስብ አስቢኝ እኔ ሀጢአተኛ ባርያሽን የአለም ንግስት ድንግል ሆይ
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
መምህራችን መጋቤ ሀዲስ እነኚህ ቪዲዮዎች በአንድሮሜዳው ቻናሎት ቢለቀቅ የበለጠ ብዙ ተመልካች ጋር ይደርስ ነበር። እንደ አስተያየት ነው። እጅግ ተደስተናል እንዚህን የከበሩ ቦታዎች በቪዲዮዉ እንድናውቃቸው ስላደረጉን በአካል ለመርገጥ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እና እናቱ እመቤታችን ለኛም ይፈቀዱልን!
@bayusheyedingelmariyamweda3071
@bayusheyedingelmariyamweda3071 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Yedingel mariyam Bereket yederben 🙏🙏
@user-tx6vc4kj8w
@user-tx6vc4kj8w Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@tewodroskassaye2434
@tewodroskassaye2434 Жыл бұрын
የእመቤታችን የእናታችን በረከት ለሁላችንም ይድረሰን
@kidistandye7421
@kidistandye7421 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@alemayehutamru1870
@alemayehutamru1870 Жыл бұрын
Enqu menihrachin tsegawun yabizalot
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን
@newshem
@newshem Жыл бұрын
ለቦታው ያብቃን
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sosinatilaye2276
@sosinatilaye2276 Жыл бұрын
🙏በረከቷ ይደርብን እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር 🙏
@abebaasayehen2023
@abebaasayehen2023 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስመልን መምህር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@pomyfikr8581
@pomyfikr8581 Жыл бұрын
ልቤ ሊሄድበት ከሚሻው ቦታ አንዱ ነው ከእየሩሳሌም ቀጥሎ። መምህር በጣም እናመሰግናለን ስላሳየኸን።
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብቃሽ ያሳካልሽ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
በእውነት ነፍሴ ልምልም አለች
@zelalem1602
@zelalem1602 Жыл бұрын
መምህራችን በርቱልን
@kidistandye7421
@kidistandye7421 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ።
@sarasara4658
@sarasara4658 Жыл бұрын
Emebrhan rejim edme tistilen lememihirachin
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የበረከት ስፍራ
@laylaathyopia2149
@laylaathyopia2149 Жыл бұрын
ሠላም መምሕረዬ
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 Жыл бұрын
Thank you Doctor!
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
የእመቤታች በረከታዋ ምልጃዋ ይደርብን
@bereketyamlakneh8906
@bereketyamlakneh8906 Жыл бұрын
እውነት ነው በቁንር መፃፍ ይከብዳል ማለቂያ የለውም እረቂቅ ነው የእመቤታችን ተነግሮ አያልቅም አባታችን ፍቅሮ ይደርቦት ሀ ፭ 5 ❤❤❤❤❤
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 5 ай бұрын
የእናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም በረከቷ እረዴቷ ምልጃና ፆለቷ የልጇ ቸርነት ይደርብን አሜን አሜን
@sisayyekoye107
@sisayyekoye107 Жыл бұрын
መምህራችን እ/ር ይስጥልን በረከቱ ይድረሰን ለሁላችን፡፡
@efremefar7819
@efremefar7819 Жыл бұрын
AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN betseltu yasbun gebre silase bilachu memhirachin kale hiwet yasemalin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💛 EMEBETACHEN KIDEST DENGEL MARIAM TETEBEKEN 🙏💛🙏
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@mekdistube
@mekdistube Жыл бұрын
መታደላችሁ ሊቁ በርከታችሁ ይድርሰኝ በአካል ያየውት ያሀል ነው የተሰማኝ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እሆን ቦታ እንዳይ ፍቀድልኝ
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zewdueshetu1121
@zewdueshetu1121 Ай бұрын
Emeyie enatachen, Welde - Wahed getachenena Abatachen ; enna Qedus Yoseph Abatachen lezelalemu kkeberulegn temesgenulegn, Amen!!!
@tesfamichaelawoke1343
@tesfamichaelawoke1343 Жыл бұрын
በአጭሩ እግዚአብሔር ይስጥልን !!!
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Egziabeher yestachehu, ewnetachewen new enatachen ersu kalfekede mereget ayechalen. Ersu lehulachen yefekede. Bereketachew yedereben. Asegobegnewochu Egziabeher yesetachew.
@zerafiychrenate7109
@zerafiychrenate7109 Жыл бұрын
ትክክል
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም በርከትሽ ምልጃሽ አይለየኝ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Egziabher yimesgn Egziabher lezih berket bota lemergte abkagne des sile kale hiwot yasemalen
@makerma3853
@makerma3853 Жыл бұрын
Amen amen amen breketish ydresena
@efremefar7819
@efremefar7819 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 4 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን እፌ እፌ ግሩም ነው ። "እንኳን ለክፍመንፈስ ያደረሰው "ለድሃዎች ጨርቅ እንድንሰጥ አደራ እንበል አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤። ❤❤❤። ❤❤❤❤❤። ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤።
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Жыл бұрын
Minew enem edilun agniche, Emebetschin yeregetechiwn midir betessalemkut...
@zelalem1602
@zelalem1602 Жыл бұрын
እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solomongetahun1521
@solomongetahun1521 9 ай бұрын
Egezabeher yemesegen
@saranemera5605
@saranemera5605 Жыл бұрын
Quxerachun efalgalew
@alemayehubitew7356
@alemayehubitew7356 Жыл бұрын
Amen❤❤❤
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Жыл бұрын
Yemebete berketwa yederben
@saranemera5605
@saranemera5605 Жыл бұрын
Pls ename guzowen mehamd efalgalw E Pls
@alemababe6100
@alemababe6100 Жыл бұрын
Embta ladgesh Endbka Ergege Ebkesh
@user-oc5zb8zt3y
@user-oc5zb8zt3y 3 ай бұрын
አሜን ፤፤❤❤❤
ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ
53:22
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 118 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 32 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 33 МЛН
የአባ እንጦንስ ገዳም፤ የነበሩበት ዋሻቸውን አየሁ ተደንቄያለሁ
22:52
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 25 М.
ተራራው ወደ ላይ የተነሣው አስደናቂው የስምዖን ገዳም
14:06
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 27 М.
የአባ ሙሴ ጸሊም ሰውነትን ነካሁ፤ ገዳሙ ልዩ ነው፤  የግብጽ ገዳማት ቁጥር 10
22:19
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 29 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН