No video

"እመቤታችን ማማለድ አይደለም አፍርሳ ልትሰራን ትችላለች" በዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ | በኛ ቤት | ክፍል 2

  Рет қаралды 202,104

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

የመምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ዩቱብ ቻናል ነው ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉት : / @henokhaile-officialch...
follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 1 600
@LijBiniTube
@LijBiniTube 3 жыл бұрын
ክፍል 3 የምትሉ እስኪ 👍
@Amenkeneni21
@Amenkeneni21 3 жыл бұрын
ቢቻል ሁሌ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 3 жыл бұрын
ቢኒሻ ይቀጥል ፓርት ፫ ግን ከአንዴም ሁለቴ ዲያቆን ዮርዳኖስ የህሊና ጸሎትን አትጸልዩ እንዲህ ብሎ ጸሎት የለም ሲል አስተምሯል እናም ጸሎቱ በጣም ሲበዛ ፈታኝ ነበር እውነቱን ለመናገር እኔ በግሩፕ ብቻ እንጂ በብቻዬ አላደርስም እፈራለሁ እንዴት እንዲህ ብሎ ይጸለያል እል ነበር ዛሬ ግን በደብ ተብራራልኝ እኔ የሄድሁበት መንገድ ስንጥቅ ሀሳብ ነበር አንድ ሰው ሰውኛውን ሁለት ጠላታችን ዲያቢሎስን ግን ወስኘ እዚህ ላይ ማለት እስኪያቅተኝ
@samuelgetachew8241
@samuelgetachew8241 3 жыл бұрын
ክፍል 3300 ቢሆን ደስ ነው የሚለን ቢኒያም ወንድማችን
@samuelgetachew8241
@samuelgetachew8241 3 жыл бұрын
ዲያቆን ዮርዳኖስንም አቅርብልን
@solomonayalew3741
@solomonayalew3741 3 жыл бұрын
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4፥7 ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን እመቤቴ ምስክሬ ናት ትምህርትህን ፍፁም አዳምጬ አልጠግብም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃለ ህይወትን ያሰማልን🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@LijBiniTube
@LijBiniTube 3 жыл бұрын
የመምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ዩቱብ ቻናል ነው ግቡና ሰብስክራይብ አድርጉት : kzbin.info/door/OaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g
@alemyadengilmaryemliji4936
@alemyadengilmaryemliji4936 3 жыл бұрын
Koyawu kadrkut biniyee
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 жыл бұрын
*Eshi*
@user-ze3lt5vu4d
@user-ze3lt5vu4d 3 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ ዲ/ን ዬርዳኖስ አበበ ይቅረብ
@nardosgonderawayoutube24
@nardosgonderawayoutube24 3 жыл бұрын
እሽ
@nardosgonderawayoutube24
@nardosgonderawayoutube24 3 жыл бұрын
ልጂ ቢኒ መምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን አቅርባቸው
@user-ji2bs5hm5s
@user-ji2bs5hm5s 3 жыл бұрын
ከአይን ያውጣህ ድንቁ መምህራችን በአንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@weinitueshetu2233
@weinitueshetu2233 3 жыл бұрын
Edmena tenawn yadlih fetari yagelglot zemenihin yibarkew tsegawn yabzalih fetari
@woseneyeyis12
@woseneyeyis12 3 жыл бұрын
መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የድንግል ማርያም ወዳጅ የአገልግሎት ዘመህ የተባረከና የተቀደሰ ይሁን።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏
@destashiberu1273
@destashiberu1273 3 жыл бұрын
አሜን
@mekdesmekdid9701
@mekdesmekdid9701 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 жыл бұрын
አሜን
@marthamartha6198
@marthamartha6198 3 жыл бұрын
Amenamenamen
@user-mg8jc3pc3x
@user-mg8jc3pc3x 3 жыл бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ድያቆን ሄንክ ለኔ ምን ልበል በቃ በትምህርቱ ብቻ ኣማረኛ የቻልኩት በጣም ነው የምወዶው
@LijBiniTube
@LijBiniTube 3 жыл бұрын
እነሆ ተዳጁ በኛ ቤት ፕሮግራም ዛሬም ዝግጅቱን አጠናቆ ብቅ ብሏል:: ከእናንተ የሚጠበቀው ላይክ እና ሼር እንዲሁም ማንኛውም የምንለቀው ፕሮግራም እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው::
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 3 жыл бұрын
አልከፍትልኝ አለ ልጅ ብኒ
@user-gy6jr6vl1z
@user-gy6jr6vl1z 3 жыл бұрын
@@tirualemeyihunatube344 ገና ነው እንጠብቅ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እሺ እየጠበቅን ነው
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 3 жыл бұрын
አይከፍትም ቢኒ
@mintamezigebu6296
@mintamezigebu6296 3 жыл бұрын
Esh entabikalenn
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 3 жыл бұрын
መምህር ግርማ ወንድሙ ይቅረቡልን የምትሉ እስቲ በላይክ ቅለፁልኝ ❤
@tube-ey3fg
@tube-ey3fg 3 жыл бұрын
ስለ ወላዲተ አምላክ በሰማሁ ቁጥር ልቤ በዕረፍት ይመላል ! እመ አምላክ ትጠብቃችሁ !
@melatmequanint1541
@melatmequanint1541 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamawit7917
@selamawit7917 3 жыл бұрын
Amen
@kidestethiopiawt1668
@kidestethiopiawt1668 3 жыл бұрын
amen amen amen
@user-hd5ik8sl8k
@user-hd5ik8sl8k 3 жыл бұрын
አሜን ❤
@hosenayenahosi2397
@hosenayenahosi2397 3 жыл бұрын
መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ የድንግል ማርያም ወዳጅ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከና የተቀደሰ ይሁን
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መምህር ስለተሰጠነ ፈጣሪያችንን እናመስግን በእጅ የያዙት እንዳይሆንብን እንጠንቀቅ እንፀልይላችሁ ❤❤❤
@meklitchernet8346
@meklitchernet8346 Жыл бұрын
ማርያም እግዚአብሔርን እራሱን ሆናለች አትሉኝም? ዕረ እሷ ባለማዕረግ ናት ልጇን አምላኬ ብላ የምታመልክ የወንጌል አርበኛ ናት በሕይወቷ ዋጋ የከፈለች :: ማርያምን ባልዋለችበት አታውሏት ያልጠየቀችውንም አትስጧት:: እሷ ያለችው ልጄን ስሙት እሱ ደሞ ያለው ኑ ወደ እኔ :: ይህን ማድረግ ነዉ ማርያምን ማክበር ::
@user-tr3vv3lo6w
@user-tr3vv3lo6w Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nathenaelmintesnot8341
@nathenaelmintesnot8341 3 жыл бұрын
ዝግጅት ተደርጎ በየሳምንቱ ቢመጣም አይሰለችም። ፀጋና ክብሩን ያብዛልን! ለመምህር ለይጌ ለልጅ ቢኒ ቃለህይወትን ያሰማልን!!!
@natiasefa4863
@natiasefa4863 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው መምህር ነው። ነገሮችን የሚያገናኝበት መንገድ እራሱ ያስገርመኛል፤ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@erilove215
@erilove215 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@azebteklie6574
@azebteklie6574 3 жыл бұрын
መምህር: እመቤቴ: ጨምራ: ታብራልህ: ተቀድቶ: የማያልቅ: ምንጭ: ነህ: መድሐኒያለም: ከክፉ: ይጠብቅህ::
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@genidereje1848
@genidereje1848 3 жыл бұрын
ቀጣይ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው ይቅርብ የምትሉ በlike
@user-bf4ti1tv5r
@user-bf4ti1tv5r 3 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@AGAPEERI
@AGAPEERI 3 жыл бұрын
ድያቆን ያርጋል ይቅረብልን የሚትሉ ላይክ ኣድርጉ።
@abebatefera1234
@abebatefera1234 3 жыл бұрын
ዘማሪ ይገረም ደጀኔ እና ዲ /ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ጤናውን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏💚💛❤
@mekedemlema2387
@mekedemlema2387 3 жыл бұрын
ዘማሪ አደለም አርቴስት ነው እሼ
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen
@jejejerusa5786
@jejejerusa5786 3 жыл бұрын
ይሄንን መስማት ስለቻልኩ ታድዬ ,,,እመቤቴ እንደወደድካት ትውደድህ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ለወጣቶች የሰበከው የወጣት ህይወት ከጋብቻ በፊት ከጋብቻ በኅላ የሚለውን ሰምቼ አልጠግበውም እባካችሁ ፈልጉና ስሙት እጅግ ጠቃሚ ነው
@uaeuae5318
@uaeuae5318 3 жыл бұрын
ሊቀ መዘምራን ቴውድሮሰ የሴፍ ይ ቅርብ ልን ቢኒ💚💛💜💒🙏
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
እኔ ቃላት የለኝም የኛ መኩሪያ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ።ቢኒዬ በማርያም part 3🙏
@natiasefa4863
@natiasefa4863 3 жыл бұрын
በቀጣይ ደሞ ዘማሪት ምርትነሽን ወይም ሊቀ መዘምራን ቴዲን ብታቀርብልን የምትሉ እስቲ
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ስወድህ አቤት ትምህርት ፈትፍቶ ማጉረስ እኔስ ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ ሁሌም ይርበኛል እመብዙሃን. ትጠብቅህ እኔ ቃላት የለኝም አንተን ለመግለፅ. ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የድንግል ልጂ አማኑኤል ሆይ ያንተ ያደረከኝ ክብር ምስጋና ይድረስህ !!!!
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ተባረክ።ዘማሪ ገ\ ዮሐንስ ገብረፃዲቅ አቅርብልን በእመቤታችን ይሁንብህ👏👏❤❤❤❤
@user-br5ur2qe6d
@user-br5ur2qe6d 3 жыл бұрын
የሁሌ ጥያቄየ ነበር
@thayemulu3637
@thayemulu3637 3 жыл бұрын
@@user-br5ur2qe6d Redyo abisnya
@user-pj3vh1vx3i
@user-pj3vh1vx3i 2 жыл бұрын
ይቅረብልን አዎ
@user-qt8kh4gj9f
@user-qt8kh4gj9f 6 ай бұрын
❤❤❤
@ferysalm613
@ferysalm613 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ፀጋ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናልን ።ስለእመቤቴ ስትስብክ ሁሌም ውስጤን እያስደስትከው በእንባ ነው የማዳምጥክ ።ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@user-yp2qh5di1w
@user-yp2qh5di1w 3 жыл бұрын
አቤት ትንታኔ እንደት ደስ ይላል ተሰምተው አይጠገቡም😍 ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን ሁላችሁንም እናመሰግናለን 🙏
@user-uv1fe3ft9f
@user-uv1fe3ft9f 3 жыл бұрын
የዲያቆን ሔኖክ ትምህርቶች ሳልጀምር ነዉ የሚያልቁብኝ ዘመናችሁ ይባረክ የተዋህዶ አርበኞች
@shambleapptube
@shambleapptube 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 жыл бұрын
ለሁላችሁም ይሕን የመሰለ ትምሕርት እድንሰማ ስላረጋችሁን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@orthodoxtewahdoethiopia7281
@orthodoxtewahdoethiopia7281 3 жыл бұрын
It's not a joke we need part 3, am about to cry😔😔😔😔😔😔😔😔
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 3 жыл бұрын
Yes🙏🙏
@W_e_n_g_e_l_a_w_i_t
@W_e_n_g_e_l_a_w_i_t 3 жыл бұрын
Yes please nfelgalen
@user-pw3qq9fl8i
@user-pw3qq9fl8i 3 жыл бұрын
me too
@emebettekletsion1993
@emebettekletsion1993 3 жыл бұрын
መምህር ዲ/ን ሄኖክ እንተ የኦርቶዶክስ እንቁ ነህ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bp4id2xz5d
@user-bp4id2xz5d 3 жыл бұрын
በውስጤ የሚመላለስ ጥያቄ ነበር የጠየከው እግዚአብሔር ይስጥልን ተዋህዶ ሚስጥር ናት
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
አቤት የቅዳሴ ድምፅ ናፍቆኝ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗
@welansam
@welansam 3 жыл бұрын
እኔም
@user-fe7dz8bm5l
@user-fe7dz8bm5l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን እኛም በሰማነው30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፍትልን አሜን
@meseratyegzaw9205
@meseratyegzaw9205 3 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያ ኩሩኣት እንውዳቹሁ አለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን😘😘😘
@TheNameOffathare
@TheNameOffathare 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ሀይል እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የነፍሴ መጋቢ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ቢኒዬ ያገልገሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን እቁዎቻችን።
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 жыл бұрын
ለመምራችን ዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የማያልቀውን ፀጋ አትረፍርፎ ይስጥልን ትትናውን ያጎናፅፍ እመብርሃን ከፊት ከኃላ ከቀኝ ከግራ ትቅደምልህ ትምርቶችህ ነፍስ ይዘራሉ 🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒💒💒ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር
@user-hl7wy2lg2o
@user-hl7wy2lg2o 3 жыл бұрын
ቢኒየ እግዚአብሔር እድሚ ከጤና ጋ ይስጥህ በእውነት እነሱንም አተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@welansam
@welansam 3 жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን እድሜህን ያርዝምልን በእዉነት ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልን እንዳንተ ያለዉን ፈጣሪ ያብዛልን ልጅቢኒ ፈጣሪ ይባርክህ ክፍል ሦሦትን ደግሞ በተሥፋ እንጠብቃለን በርታልን ወንድማችን
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
ስወደዉ ይሄ መምህራችን ትምህርታቸዉ ብሰማዉ አይጠገብም ኡፍ ደሞ ይገባኛል እረጋ ብለዉ ስሚያስተምሩ ሲያስረዱም የማቱሳላ እድሜ ይስጦት መምህሬ😍😍😍😍
@user-ph4jk8jj5t
@user-ph4jk8jj5t 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እንወድሃለን በጣም እናመሰግናለን ቢኒዬ እና ይጌም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ኑሩልን በጣም ታስፈልጉናላቹ
@merkebabera1988
@merkebabera1988 3 жыл бұрын
መምህር ደ, ን ሄኖክ ኃይሌን በጣም ነው ምወድህ ለመበታቺን ያለህ ፍቅር ልዩ ነው አግዚአብሔር ይባርክህ አመቤቴ ትጠብቅህ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜንን ትጠብቅልን
@brtkwanhailu8757
@brtkwanhailu8757 3 жыл бұрын
Ewnetegna eregnachin Egziabher
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ልጅ ቢኒ ቲዮብ እናመሰግናለን:: ይገረም ደጀኔ እግዚአብሔር ያክብርህ::
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
የህች ጸሎት እኔም ግራይገባኝ ነበር ተመስገን አምላኬ ባንድም በሌላም ያስተምረናል ለጠያቂውም ለመላሹም እግዚያብሔር ያክብርልኝ እድሜውን ጤናውን ይስጣችሁ
@user-ou8py6xy1k
@user-ou8py6xy1k 3 жыл бұрын
በጣም ውደ
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
መታደል መመረጥ ነው!መምህራችን ረጅም እድሜ በጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን.. እንቁ ወንድማችን 🙏
@tesfatesfu2672
@tesfatesfu2672 3 жыл бұрын
ይሄኔ ፖለቲካ ቢሆን ኖሮ ያገር ሰው ነበር አይኛ ሰዎች
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
በጣም ♥️
@user-mo6ge8dd2b
@user-mo6ge8dd2b 3 жыл бұрын
በጣም😍
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
ትክክል
@weyniweyni9586
@weyniweyni9586 3 жыл бұрын
መምህር ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቢኒ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ 🙏
@TheNameOffathare
@TheNameOffathare 3 жыл бұрын
ቢንዬ እባክህ አቤል ተፈራን አቅርብልን ፍኖተ ወንጊል የሚል የዬቱብ ቻናልም አለው በታየው ገብተህ ብታስተዋውቅለት ድፍረት ካልሆነብኝ ውንድምዬ
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 3 жыл бұрын
ወሳኝ ነገር ነው ❤❤❤
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
አወ እውነትነው እሱም ጥሩ የተዋህዶ ልጂነው
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
የዩቱብ ገፁ ምን ይባላል
@user-br5ur2qe6d
@user-br5ur2qe6d 3 жыл бұрын
አወ ይቅረብልን
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 3 жыл бұрын
@@user-gw4up6qw7n ፍኖተ ወንጌል ነው እህት
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ይሰማልን ለመምህራችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
አቤት አገላለፅ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላህ የመብርሀን ወዳጅ መምህር በጣም ነው ምናክብርህ
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ። ፀጋዉን ያብዛልህ። በቤቱ ያጽናህ መምህራችን።
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን የተዋህዶ እንቁዎች መምህራችን ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 💐💒
@meronmace1941
@meronmace1941 2 жыл бұрын
መምርዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከትትናጋር ብዙ ተምርያለው ለብዙውች ትምህርት ነው 🙏
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 3 жыл бұрын
አይኔን አብሼ እየጠበቅሁ ነው ቢኒ ለመስማት ዝግጁ ነን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
እድሜውንና ጤናውን ያብዛልህ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን በርቱ🙏🙏💞💕
@a.m5875
@a.m5875 3 жыл бұрын
መምህር ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር በረከትዎን ፀጋውንም፥ ክብርን ያብዛልን። መምህራችን የእመቤታችን ወዳዲ ፍቅሮን እንደገለፀችልህ ለኛም ትግለፅልን።
@user-rg4ho5xc8v
@user-rg4ho5xc8v 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ያስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያባርክልን (ያርዝምልን)
@user-nd8ie6xr1y
@user-nd8ie6xr1y 3 жыл бұрын
ዘማሪ ይገርም ዳጀኔ በርታ ወንድማችን ስላዘጋጀህልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥህ ግን ነጠላ ብትለብስ ጥሩ ነዉ ዉበታችንም ነዉ ነጠላ
@user-jp4lr3ff4n
@user-jp4lr3ff4n 3 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ፀጋውን ጨምሮጨምሮ ያብዛልክ ዕንቁ መምህራችን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🕯🕯🕯🕯🕯🕯❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@toryatorya8322
@toryatorya8322 3 жыл бұрын
እሽ የተዋህዶ እቁ ወንድማችን በጉጉት እየጠበኩ ነዉ
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ምናይነት ማብራራት ነው ፈትፍተህ እንደማጉረስ መታደል
@tenagoshu1422
@tenagoshu1422 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋው ብዝትትት ይበልልዎት አባቴ አምላኬ ሆይ እንሂን የመሰለ አባት አለን ልባችንን ክፈትልን እግዚብሄር ይስጥልን ውንድማችን ቢኒ
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ልጁ ቢኒ በጣም እናመሰግናለን እንዲሁም ይጌ እግዚአብሔር ያክብርልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@selamawitdesalgenselamawit591
@selamawitdesalgenselamawit591 3 жыл бұрын
amen amen🙏🙏🙏
@user-og8gu1ct6r
@user-og8gu1ct6r 3 жыл бұрын
በስማም መምህራችን አንደበት ጡዉም ነዉ
@helohai1104
@helohai1104 3 жыл бұрын
በሰመአብ ነወ በስማምአደለም
@helohai1104
@helohai1104 3 жыл бұрын
በሰመአብ ነወ በስማምአደለም
@eritrealove7981
@eritrealove7981 3 жыл бұрын
ዲያቆን ወንድማችን ሄኖክ እግዚኣብሄር አማላካችን ዕድሜ ከ ጤና ጋራ ይስጥህ። ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ። ልጅ ቢኒ ሶስተኛ ክፍል እንጠብቃለን። በቃ ዝም ብሎ ያስተምር።🙏🇪🇷🇪🇹🙏
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ፀጋን እድሜን ጨምሮ ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@EnkuBahri
@EnkuBahri 8 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአቢሄር ይመስገን ድያቆን ሄኖክ ወንድማችን እግዚአቢሄር እድሜ ጤናህን ይባርክ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@saharaetupia4706
@saharaetupia4706 3 жыл бұрын
የተዋህድ ልጆች ባላችሁበት እግዛአብሔርይጠብቃችሁ በተረፈ ዉድድድድድድድ አርጋችኸለሁ
@W_e_n_g_e_l_a_w_i_t
@W_e_n_g_e_l_a_w_i_t 3 жыл бұрын
when I heard his teaching always I get something new and then I understand how far we are to know about God's work.......it's keamro belay new kbr legieta smu lezalalem yetemesegene yhun!!!!!!!!! Lij bini please live akrblen beqetta enteyko pleaseeeeee pleaseeeeee
@user-gb6kx2ns7q
@user-gb6kx2ns7q 3 жыл бұрын
ሁላችሁም እናመሰግናለን በቀጣይ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ብታቀብልን ልጅ ብኒኒ
@betelhemglory44
@betelhemglory44 3 жыл бұрын
It took me long time to comment this video because im out of words, it's so amazing, thoughtful, knowledgable.... እመብርሀን በ ፀጋ እና በ ብርሃን ትጠብቅህ🤲✝️
@daniya4773
@daniya4773 3 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
@selamwaldearegay2187
@selamwaldearegay2187 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💚💛❤ ⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒⛪️
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 3 жыл бұрын
እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅህ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ
@tomace9241
@tomace9241 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እመቤታችን ትጠብቅሕ፣ ረጅም እድሜና ጤናይስጥህ
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እመቤቴ ትጠቅህ መድማችተን ዳይቆን እዴት ነፍስን ደስ ያሰኛ ስለእመቤቴ ሲተነትን በእዉነት✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒👈👏👏
@nardosgonderawayoutube24
@nardosgonderawayoutube24 3 жыл бұрын
እህቴ እንዛመድ
@kuwaitstar751
@kuwaitstar751 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 24 ሰአት ብታስተመር የማትሰለች ነክ በደምስሬ ወስጥ ነው ስታስተመር የመገባው ድንግል ማርያም መፈስ ቅዱስ የማላችክ በተለይ ስለ ድንግል ማርያም ስታስተመር ትምርቱ ማር ማር ነው ሚለኝ እማምላክ ትጠብቅክ ከነ ልጃ
@adenaadena7867
@adenaadena7867 3 жыл бұрын
እመቤቴን ትናት አርብ በመስሎኝ ስጠብቅ ስጠብቅ እንኳን ደና መጣችሁ የእውቀት መምህሬ ኑርልን
@elsamengesha701
@elsamengesha701 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ይገረም እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም ደስ ይላል ግን እኔ ብዙ ጊዜ መልስም ሆነ ትምህርት እሰማለሁ እና በጣም ደስ ይላል ግን አንዳንድ ሰዎች አሉ ምልስ ሲሰጡ ባይሳደቡ ባይተቹ ደስ ይለኛል ልክ እንዳንት ለምን አይመለሱም ከይቅርታ ጋር አመላለስህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያክብርህ በቤቱ ያፀናህ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን
@greatcommandde642
@greatcommandde642 3 жыл бұрын
“ከሠሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። ጭቃ ሠሪውን፦ ምን ትሠራለህ? ወይስ ሥራህ፦ እጅ የለውም ይላልን?” - ኢሳይያስ 45፥9
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 2 жыл бұрын
በእውነት ዲያቆን ሔኖክ በጣም በጣም ውድድድድ አደርግሃለው እመ ብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያጽናህ ወንድሜ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ !!!
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@mastewalbalew1205
@mastewalbalew1205 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያኑርህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ዘማሪ ይግረም እንዲሁም ቢኒ ሁላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑራችሁ
@meselechketema7990
@meselechketema7990 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ፤ በዕምነት በሃይማኖት ያጽናችሁ፤ነጣቂውን ያርቅልን። አሜን።
@user-sf9zu2ug6b
@user-sf9zu2ug6b 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የምንወድህ የምናከብርህ መምህራችን 👏የሚደንቅ ትምህርት 👏
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ስጠብቅ የንበርው ጥያቄ እኔማማለዱዋን በደንብ አውቃለሁ ግን ስለሱዋ ሺ ግዜ ብስማ በዲያቆን ሄኖክ እፍ አልጠግብም ሁሌም ስለሱዋ ቢያወራ እመኛለሁ
@kelemyoutube5895
@kelemyoutube5895 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እረክን እዴሜ ይስጥልን መምህራችን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ሄኖክ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hannamolla4437
@hannamolla4437 3 жыл бұрын
አልፍና ኦሜጋ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! እናንተን የመሰለ ምርጥ የቤተ ክርስትያን ወንድሞችና መምህራን በዚህ ዘመን የሰጠን ዲያቆን እድሜና ፀጋ ጥበብ ከዚህ የበለጠ ይስጥልን አሜን!!!
@azebteklie6574
@azebteklie6574 3 жыл бұрын
ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: ፀጋውን: ያብዛልህ:
@hirutnebyu7069
@hirutnebyu7069 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በስማም ምን አይነት መልስ ከትትና ጋራ በውነት ቃለይወትን ያሰማልን እርስወ እንዳሉት ፀጋውን ያብዛልን
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 3 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 3 жыл бұрын
ከቡር ወንድማችን መምህራችን ሰለ ድንቅ ቃላትህ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ህይወትን የሚመግብ ትርጉም ቃላት ያለው ትምህርት ነው የተማርነው ቀጥሉበትየናንተው ቤተሰብ በመሆናችን እግዚአብሔር ይመሰገን መታደል ነው እመአምላከ ከከፉ ሁሉ ትጠብቃቹህ
@user-hy1gp7qx7w
@user-hy1gp7qx7w 3 жыл бұрын
በሥደት ላይ ሆነን ይንን ትምህርት እንድንማር የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ለምመህራችን ና ለምታስተላልፉልንም ወንድሞች እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ጋር ይስጣችሁ
@bemnetfeker6009
@bemnetfeker6009 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏
@teklemaryamabrha5813
@teklemaryamabrha5813 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሂወት ያስማልን። የተሰማ በርግጽ ትንሽ ኣደለም ግን ሆኖ ብዙሑ ስንሰማ ንለወጥ ኣለን የምል ተስፋ ኣለኚ እባኩት ወንድሞቼ ይቀጥሉ🇪🇷🇪🇹 ።
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 3 жыл бұрын
_ተዓምር ነውኮ ለማስረዳት የሚያስተሳስርበት ሐረግ ገራሚ ነው ፍትፍት ፈትፍቶ ብሉ ብቻ ሳይሆን የማጉረስ ያክል ነው በእውነት ለሁላችሁም የህይወትን ቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ በእውነት ከዚህም በላይ የምታገለግልበትንና የምትገለገልበትን ጸጋ ያብዛልህ ቢኒሻ ይጌ እናመሰግናለን_ ይቀጥል ይቀጥል ይቀጥል
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የሚታደርጉ ሰዎች ግን ጤኖኞች አትመስሉኝ
@TM-ku3or
@TM-ku3or 3 жыл бұрын
አጅሬው ያለባቸው 🦹‍♂️ ናቸው ወይም ጁንታዎች ናቸው 2 ሰባት ያስፈልጋቸዋል
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 жыл бұрын
@@TM-ku3or 😁😁😂😂😃😃😃😂😘😘😘😁😁😂😂😘😘
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 3 жыл бұрын
@@user-mw4jg4ft9i እውነት ነው አየስቅም እንዲያው3 ሰበት የስፈልጋቸዋል
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 жыл бұрын
@@user-gf8lx3wu7x 😁😁😍😍አባባሉያስቃል
@user-ou8py6xy1k
@user-ou8py6xy1k 3 жыл бұрын
@@TM-ku3or ወቅሽት ገብሬኤል ቢገቡ በ 1ይለቃቸው ነበር
@alamserkalem6175
@alamserkalem6175 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን በምህረት በቸርነቱ ይጠብቅልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ የተዋህዶ እንቁ
@nadiezarga9816
@nadiezarga9816 3 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር
@rehimamisbah8372
@rehimamisbah8372 3 жыл бұрын
መምህር እውነት ቅድስት ድንግል ማሪያም ምቶዳት መጨረሻህን ታሳምረው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 39 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 10 МЛН
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
1:09:23
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ || ሽምግልና  @arganon
8:39
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 53 М.
10 ጥያቄዎች ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
43:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 192 М.