እመቤቴ - Ethiopian Movie Emebet 2022 Full Length Ethiopian Film Emebaete 2022

  Рет қаралды 771,162

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

2 жыл бұрын

እመቤቴ - Ethiopian Movie Emebet 2022 Full Length Ethiopian Film Emebaete 2022
Join this channel to get access to perks:
/ @netsebraqmedia
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 563
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
ማነው የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀዉ😭😭😭
@fatihaali389
@fatihaali389 2 жыл бұрын
Hulachinem
@medi9725
@medi9725 Жыл бұрын
እኔም ውድ 😭😭🇪🇹🙏
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Ай бұрын
እኔ እኔ ነኝ
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i 2 жыл бұрын
እስክ የመዳም Wife እድሜው ይርዘም የምትሉ ስንቱን አሳየን
@hgyr6297
@hgyr6297 Жыл бұрын
You know the meaning of the wife 🙈🙈🙈😂
@hgyr6297
@hgyr6297 Жыл бұрын
Wifi melat neberabish my sister ketesesatkugn sorry ye agare lijoch😍😍
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 9 ай бұрын
Yes konjo wifi balweltecin nw
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እፃን መቅደላዊት ስወድሽ የኔ ቅመም ጋሽ ሞኬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤️
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 жыл бұрын
ማነው ይህንን ፊልም ለማየት የጓጓ 😍😍😍😍
@sarasa9939
@sarasa9939 2 жыл бұрын
እኔ
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u 2 жыл бұрын
እኔ
@user-bo9hr8rl8u
@user-bo9hr8rl8u 2 жыл бұрын
እኔ😲😲
@user-pw7xp4ko6c
@user-pw7xp4ko6c 2 жыл бұрын
እኔም እህቴ
@tsebaotayalew5458
@tsebaotayalew5458 2 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሔኖኬን በጣም ነው የማደንቀው የምወደው ምርጥ ተዋናይ ነው የሚሠራውን ፊልም ሁሉ በፍቅር ነው የማየው ሞኬ የፊልሙ ንጉስ ነፍ አመት ኑርልን ትልቅ ሠው😍 የኔ ማል ትንሿን ልጅ ስወዳት ችሎታዋ ገራሚ ነው
@yabatwa
@yabatwa 2 жыл бұрын
ልክነሽ እደሰው ወሬቢሆን ኖሮ ራሱን ያጠፋነበር በጣም ጠንካራና ብርቱ ወንድነው ይመቸው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
@@yabatwa በጣም እንዳውም በጥንካሬው አፋቸውን አስያዛቸው ከምር ጎበዝ ነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
👍👍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💞💞💞💞💞አሪፍ ፊልም ነዊ በጣም ደስ ይላል ከጅምሩ እስከ መጨረሻዉ ይመቻችሁ ሟኬ እድሜ ይስጥልን የኛ አንደኛ
@liyucinema
@liyucinema 2 жыл бұрын
አዎ ሔኖክ ምርጥና ትሁት ሰው ነው ...ከእኛ ጋር ከቨር ፍቅር የሚል ፊልም ሰረተናል እና ትንሽ ትልቁን እሚያከብር የማይኮፈስ በጣም ትሁት ሰው
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ሞኬ ከተናገርካት የቀረልኝ እግዚአብሔር የኛ ያልሆነውን ይወስዳል የኛ የሆነዉን ይሰጠናል እርጎየ እንዴት እንደተዋጣልሽ ሄኒ ጎበዝ መቅዲ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቱ !!!
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn 2 жыл бұрын
ዋው ፊልም ይሉሀል ይህ ነው እምነታችን እንዳንረሳ እንድህ ቀጥሉሌላ ፊልም እና ሙዚቃ ልባችን አትፍቶናል እናመሠግነለን🙏🙏
@ABBE88911
@ABBE88911 2 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ሆኖ የተራቡት ጠግበው ሳዉዲ ያሉት የነፃነት አየር ተንፍሰው ለማየት የብቃን አሜን ሰብ እንደራረግ ለረጋቹኝ በሙሉ መልሻለሁ
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️❤️❤️
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@liyucinema
@liyucinema 2 жыл бұрын
Amen
@dalueshe2024
@dalueshe2024 2 жыл бұрын
ሄኖክ በሰራው ፍልሞች ለይ ኤሄ አንደኛ ነው 🤱💕❤💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈጣር ለሁለችሁም የራሰችሁ የሆነውን የስጣችሁ🤱 🇪🇹💞❤
@HaniHani-dg5ze
@HaniHani-dg5ze 2 жыл бұрын
ሞክየ በጣም ነፍቀህኝ ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሁል ጊዜ የምሰራቸዉ ፊልሞች አስተማሪወችነቸዉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
ይህንን ፊልም በተስፋ ስጠብቅ ነበር 😀👌የማዳም ቅመሞች ታአሉ የላ ሥራ
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
መጣሁልሽ የመዳም ቅምጥል
@user-ev9bv4ej1m
@user-ev9bv4ej1m 2 жыл бұрын
🤣🤣
@roroed9946
@roroed9946 2 жыл бұрын
ታሉ ተፈወሱ።ጡዙኩም
@user-tp8yz3el1m
@user-tp8yz3el1m 2 жыл бұрын
🏃🏃
@msratmm365
@msratmm365 2 жыл бұрын
ወይነው🙄
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! የሔኖክ ድንቁ ምርጥ ስራ የምር ይቺ ቅመም የሆነች ልጅ እና አባ መኮነን ስዎዳቸው
@user-rj5sm1iu5q
@user-rj5sm1iu5q 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራነው ሁሌም እደዚህ አይነት ፊልም ብትለቁልን አሪፍ ነው
@hdhsjehhexhjshshhdue729
@hdhsjehhexhjshshhdue729 Жыл бұрын
ያላያችሁ እውት በጣም ደስ ይላል አላህ እምዬ ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ጭፈራየለውም በሀይማኖት የተደገፈፊልም ነው በጣም አሪፍነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ።ለኛለደካሞች የሀይማኖት ፊልሞች ሲቀላቀሉልን በሀይማኖት እድንፀናና ይጠቅመናል
@elsakassahun5555
@elsakassahun5555 2 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ስራ በጣም አመሠግናለሁ ኢትዮጵያዊ ጥበብ ችሎታ ብቃት ያካተተ በርቱ ተዋናዮቹን አመስግኑልኝ 😍😍😍😍
@regeobalcha6995
@regeobalcha6995 2 жыл бұрын
waoo…wawoo…wawo…weldone guys! ኢሄ ፊልም ብቻ አይደለም ፥ ኢሄ …የእውነት ጥላ ነው !
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ልልልልልል ከአጀማመሩ እስከ መጨረሻዉ የሚያጎጎ እና አሪፍ ፊልም ነበር በጣም አሪፊ አጨራረስ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ አደራ 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐
@ummuremastube
@ummuremastube 2 жыл бұрын
የሚጣ አድናቂነኝ ❤❤❤
@marymikel565
@marymikel565 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው ምርጥ ጥሩ አስተማሪ ነው
@serwohaymanot6450
@serwohaymanot6450 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ሁሉም አክተሮች ዋው ናቸው ትንሻ ደሞ ዋው ዋው ናት የኔ ጣፋጭ
@user-yk6yz8cc8o
@user-yk6yz8cc8o 2 жыл бұрын
ሀገርማ ስላለኝኮነው ባለ ሀገር የተባልኩት😘 የኔ ቅመም ቆንጆ አባባል❤ ይድረስ አወቅን አወቅን ለሚሉት🙄
@adugetanh3424
@adugetanh3424 7 ай бұрын
በጣምደስይላል❤❤❤ የገርመኝ ኮሜቴር ኦርቶዶክስ ላይያተኮር መሆኑ አናዷቹህአል በጣምይገርማል ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀታትኑር❤❤❤❤❤
@user-up1ir3wo7q
@user-up1ir3wo7q 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩና አስተማሪ ነዉ ከድርሰት እስከ ተዋናኝ በርቱልን
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
የሄኖክ ፊልም ጎበዝ እኔ ምለው ሚስቱን ለሌላ ሰቶ ብር እንድታመጣለት ሲመጣለት ሚኮራባት ወንድ 😂😂😂አይ ጊዜ እኮራብሻለሁ አላለም ራስን መሆን ጥሩ ነው የሰው ከመንጠቅ
@user-bz8sk5bu2z
@user-bz8sk5bu2z 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስይል ነበር ሴትልጅሁሌም ብልህናት ልክ እንደ መቅዲአይነት ምርጣ ፊልም ነዉ ኢትዩጵያለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 2 жыл бұрын
ልጂቶ ግን የከተማ ልጂ ናት ወይ ብዙ የገጠር ስትስራ በልምድ የመጣ ሳይሆን ያዴገችበት ይመስላል ምርጥ ልጂ ናት ቀጥይበት
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 2 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቆንጆ ፊልም ነው እንደ ማክቤል ጎበዝ የሆነች ልጅ ነች💞💞💞🙏🙏🙏
@NaNa-wc9zo
@NaNa-wc9zo Жыл бұрын
Are tbeltatalech
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ፊልም ብሎ ዝም ነው እናመስግናለን ለገባው ሰው ካስተማሪም በላይ ነው ይህ ፊልም ሄኒ ገና አሁን ፊልም ሰራህ አባቴ
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
ዋው ሄንየ ድንቅ ስራ ነው ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ግን ፀሎት እየተቋረጠ አይወራም በተረፈ ሀሪፍነው
@roziroze411
@roziroze411 2 жыл бұрын
የድንቁ ልጅ እኮ ዘንድሮ አልተቻለም👌👌👌
@hgyr6297
@hgyr6297 Жыл бұрын
Oh tilobign afekerkugn what's bette for me🙈
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
00:36 ምግብ እየበሉ ያለው ንግግር ተደግሟል 01:15 እዚህ ጋ ያለው ኮንቲኒቲ ትክክል አይደለም 01:19 ያለው አብረው እያሉ ሴቷን የቀረፁበት አንግል አግባብነት የለውም 01:21 ላይ ያለው የልጅቷ ትዝታና አሁን ላይ ሆና የምታወራው ልብሷ ተመሳሳይ ነው:: በጣም ደስ ያለኝ ምስር እየለቀመች የምስራች ሲላት ምስር ብላ ያለችው ፓርት 😂 በተርፈ ሄኖኬ በዝግጅትና በዳይሬክተር መምጣትህ 👌🏾🙏🏾
@LematTube
@LematTube 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ምልከታ
@effortmedia3337
@effortmedia3337 2 жыл бұрын
በፈጣሪ ተዋናይቷ በጣም ነው የምታምረው፣ የምር
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g 2 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ይመችህ መቅደላዊት ደሞ ረጋ ያለች ልጅ ሚጣየ አንድ የሰዉ በግ አለ አለች ክክክክክክክክክ ስወዳት ይመቻችሁ አባም ሽአመት ይኑሩልን በርቱ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
ኦዉ ደስ ይላል ፊልማችሁ በተወሰነ መልኩ እየተስተካከለ ነዉ ኢትዬጲያዊ መልክ እያዘ ነዉ በርቱ ።
@fffme9427
@fffme9427 2 жыл бұрын
Wawww Tinishiw Temecheshign
@fisehanega8525
@fisehanega8525 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ ። የዉሰደኩበት እናመሰግናለን ።።።።።።
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 жыл бұрын
Henok tank you best professional ethiopian movie don't give up appreciated for all actress 👍 see you another movie god bless ethiopian people all tank you again 💜 🙏
@thdshf755
@thdshf755 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምጥ ፊልም ሄንየ በጣም እንወድሃለን😘😍
@qonjo6613
@qonjo6613 2 жыл бұрын
ሄኖክ አሪፍ ድርስት ነው በርታ ደንቅ ስራ ነው የሰራሀው 😍ደራሲ ሄኖክ ድንቁ 🥰
@apall8110
@apall8110 2 жыл бұрын
ዋው መጨረሻ ላይ ሄኖክ በመንቃቱ በጣም ደስ ብሎኛል አሪፋ ፊልም ነው
@selamawitbirhanu6374
@selamawitbirhanu6374 2 жыл бұрын
ኧረ ባካቹ በመስቀልና በጥምጣም ፊልም አትርሱ ለሀይማኖቱ ክብር ይኑራቹ
@yabsarlema7216
@yabsarlema7216 2 жыл бұрын
እኮ የመስቀሉ ነገር ገርሞኛል ሌላ አይዲያ አያመጡም አልተመቸኝም እውነት የውሽት ማሳለም አለ እንዴ በእውነቱ አለም ስለዚህ መስቀል ባታስገቡ ይመረጣል
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
ጥሩን ነገር አስመልክተዉ መሆኑ ደስ ይላል እንጂ
@elieli6323
@elieli6323 2 жыл бұрын
ምን አለ ጥሩ ነገረ ቢኮምቱ 😏😏😏
@yabsarlema7216
@yabsarlema7216 2 жыл бұрын
አትቅለይ ማን መጥፎ ኮመተ የተሰማንን ነገር የመኮመት መብታችን ነው
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
እኔም ገርመውኛል እኮ
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
አላየሁት ማየትም አልፈልግም መሥቀል ማለት ለናንተ ምን ማለት ነው ጥምጣሙም የራሡ ክብር አለው ፊልማችሁን እንደፈለጋችሁ ተጨማለቁ ሀይማኖታችንን ላይ ግን አትቀልዱ
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d 2 жыл бұрын
ወሬ
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 10 ай бұрын
ተመሥገን ነው እንዲ ወዝ ያለው ስራ ስላቀረባችሁ።።ቀጥሉ🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሄኒ እናመሰግናለን በሌላ በጥሩ እና በበለጠ እንጠብቃለን።
@emaema2459
@emaema2459 Жыл бұрын
እንደኔ ኩሜንነት አብቡ የሚይ ማነው ደስ ይላል ብላችሀል እጀማመሩም ደስ ይላል
@hiyabsolomon81
@hiyabsolomon81 2 жыл бұрын
Wow its amazing move i love it.
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ሄኒያችን በርታ😍👌
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Жыл бұрын
the young girl is magnificent. sauper star. i love her acting. God bless
@munamohammed3334
@munamohammed3334 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅረኛዬን ወሰደብኝ ና ውረድ ምናምን እያላቹ ከፈጠራቹጋ አትሳፈጡ ፊልም ሰሪዎች ሆ ሚስማር አታዘንቡብን🙄🙄
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እኮ አይገርምሙም እረ እንኑርበት 🥲
@user-fi4we7pd8d
@user-fi4we7pd8d 2 жыл бұрын
@@blackhabeshawit5954 ና ውረድ እንነጋገር ብላ ርፍ ዛፍ ላይ የተሰቀለ ጦጣ አረገችውኮ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@user-fi4we7pd8d 😁😁😁ይቅር ይበላት ይበለን እረ እኛ ምስኪኖቹ እንኑርበት ግዴለም ሚስማር ሊያዘንቡብን ነው 🙄እንጂ ጭራሽ የልጅቷ ካራክተር ዲያሎግ አያምርም 😒
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
@@user-fi4we7pd8d አነጋገርሽን ብታስተካክይው
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
እኔም በጣም አናዳኛለች ንግግር እኮ አያውቁም ንግግራቸው ስርአት የለው ከፈጣሪ ጋር እንደዚህ መነጋገር ፎ
@user-dd5yu6jo1j
@user-dd5yu6jo1j 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምክራዊ የሆነ ፌልም ደስይላል
@eduderiba8484
@eduderiba8484 2 жыл бұрын
ሄኒዬ ጠንካራ በጣም ያምራል አትን አለማድነቅ አይቻልም 😍
@hgyr6297
@hgyr6297 Жыл бұрын
Of course he is the best man 👍👍
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 жыл бұрын
Yasemalen asetemarim newu fetari yefekedew yehonal Amen Amen 🙏
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 2 жыл бұрын
ዎውውው በጣም ምርጥነው የሀገራችንን መልመጃ ማየት ትቸ የቱርክላይ ተለከፌአለሁ ሄኖክ በጣምነው የምወድህ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በልባችን ነህ ዴቨዬ እወድሀለሁኝ
@hwhw3510
@hwhw3510 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ሰላማቹ ይብዛ😍😍
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 9 ай бұрын
#ይህን ፊልም ስመለከት እንዴት ደስ እንዳለኝ በማርያም ? ለምን ብትሉኝ #ትሁቷ ፣ #መካሪዋ ፣ #ጋይዳንሷ ፣ #ቴራፒስቷ ፣ በአጠቃላይ ሔኖክ እንዳለው #ሸክላ ሰሪዋ #የቤት ሰራተኛዋን እኔ እንዳሰብኳት ወደ መጨረሻው አካባቢ ከአጭበርባሪዋ ጋር ሲገናኙ ስታዝን እጅግ ብከፋም ፣ በስተመጨረሻ #እውነትና ንጋት እያደር ይጠራልና በአባታችንና በእውነት አማካኝነት #አጭበርባሪዋ ሌባዋ በክፉ ስራዋ እንዲህ ካሰበችው ሳትደርስ መዋረዷና #የእኔን ምርጫ #ካውንስለሯን ታገቢኛለሽ ስላለልኝ #ከእርሷ ይልቅ እኔ #ጮቤ እንድረግጥ አድርጎኛል ።
@ferashyoutube5377
@ferashyoutube5377 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@Emanloveyoutube
@Emanloveyoutube 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው
@almazgebreigziabher1749
@almazgebreigziabher1749 Жыл бұрын
You guys you’re doing great job
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሞኬ አፍህ እየተስተካከለ ነው አላህ ጨርሶ ይማርህ
@alemequbay8696
@alemequbay8696 2 жыл бұрын
Sami አሪፍ ትወና ነዉ...ናቲን በጣም ነው የምወደዉ።
@amyam2368
@amyam2368 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንናእዝባችንይጠብቅልን
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
በጣም አስተማራ ነዉ
@feridslowmusics
@feridslowmusics Жыл бұрын
መቅዲን ሆና የተጫወተቺውን አርቲስት በጣም ነው የምወዳት
@Maleda223
@Maleda223 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ታሪኩ ጥሩ ነው 👍
@sooqusabya2166
@sooqusabya2166 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም
@frifrometopia2902
@frifrometopia2902 2 жыл бұрын
waw lemayet yeguwaguwahut film❤❤
@hahahanabehani7820
@hahahanabehani7820 2 жыл бұрын
Des yeml naw thanks a lot 🙏 💓 💕
@user-er5zk7vh8n
@user-er5zk7vh8n 2 жыл бұрын
እዉነት በጣም ደስ ይላል
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g 2 жыл бұрын
ውረድ ውይም ፍረድ ይሉታል እግዜርን ልባቸው ሲቆስል ቢወርድ ፊቱ ቆመው የሚይዩት ይመስል ቢፈርድ ይፀድቁ ይተርፉ ይመስል....
@aman_love
@aman_love 2 жыл бұрын
በጣም😥😥😥😥
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ውብ ፊልም ሚጣዬ ስወድሽ❤️
@maheletethio1154
@maheletethio1154 2 жыл бұрын
Thanks henok film endtela selargehgi
@beletutigistu6991
@beletutigistu6991 2 жыл бұрын
Betma des yelal nice filma 🥰😍😍🥰🥰🥰
@ekizee533
@ekizee533 2 жыл бұрын
Arif filim Newu 👍👍
@_sun4859
@_sun4859 2 жыл бұрын
የክርስቶስ መስቀል እንዲሁ ዝም ብሎ አይጨጥም ፈቃደ እግዚአብሔር ያስፈልጋል
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
ለመሰቀሉ ክብር ይኖራችሁ እንዴት ፊልም መሰራያ አይደለም እሺ ምነው ሀይ ባይ አጣችሁ ድሙ እኮ የኛው ናችሁ እያወቃችሁ የምታጠፍት
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w 2 жыл бұрын
Woww ..
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
አገር ስላለኝ መስሎኝ ባላገር የተባልኩት አለች ቅመሟ እውነት ነው
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ በርታልነ
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
ሔኖኬ በጣም አሪፍ ድርስት ነው በርታ.የሰው አፍ እንደ ሮኬት ነው ያስፈነጠረህ.በርታ ወንድም፡፡i like የሰው በግ
@asugualkeshi2082
@asugualkeshi2082 2 жыл бұрын
እኔ አልገባኝም የሄኖክ ድንቁ ፊልም ብለው ደራሲ ተስፋዬ አባቡ አሉት እንዴት ነው?
@user-in8gk4qg3e
@user-in8gk4qg3e 11 ай бұрын
Henok,des,yemilegh,slsew,aychenkem,habesha,degmo,sera,kemsrste,were,mawrate,yewdale
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል በርቱ
@abrhamwodaje5207
@abrhamwodaje5207 2 жыл бұрын
ጥሩ ፊልም ነው።
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@kerya5102
@kerya5102 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም
@almazgebreigziabher1749
@almazgebreigziabher1749 Жыл бұрын
wow Amazing movie
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 жыл бұрын
አይ ሄኖክ አቃጠለችህ ልጅህ 😂😂😂ደስ ስትሉ ስትጨቃጨቁ😍😍😍😍😍
@cghxggdgh6735
@cghxggdgh6735 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላን አስተማሪ ነው
@gemechubosho732
@gemechubosho732 2 жыл бұрын
I recommend everyone to enjoy this movie
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
Thank you🙏 I'm going to..
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
የትወናው ድምቀት ሂኖክ ድንቁ ዋው በርቱ አሪፍ ነው
@bedriseni1934
@bedriseni1934 2 жыл бұрын
ይህንንነበር ተከታታይ ፊልም መስራት ደስይላል
@user-qy3sh6pv6u
@user-qy3sh6pv6u 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ጥሩ ነው ሞኬ ቄስ ሆኖ መስራቱ ተመችቶኛል ግን በመሃል ፀሎትን ሚያክል ነገር እያቃረጥክ ሰው ምታወራው ነገር ልክ አይደለም ከእኔ በተሻለ ስለእምነቱ እውቀት አለህ ብዬ አስባለው እሄ ስተት ነው በጣም የተመቸችኝ ደሞ ህሊና በጣም ነው የወደድኩት ትወናዋን እርጋታዋን ለፍቅር ምትከፋለው ዋጋ ለሰው ስሜት ምትጨነቀው እያንዳንዱ ቃላቱሃ ልብን ሚያድስ አይምሮን ሚያነፃ ድንቅ ትወና ነው መቼ ነው ግን መጥፎ ሰው አድርጋቹ ምታሰሩሃት በጣም ነው ምወድሽ ኪዳነምህረት እናቴ ለበለጠ ስኬት ታብቃሃሽ፡
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
waw betam arif new
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 2 жыл бұрын
Wowwu bateme daseyelale ❤️❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ዝም ብላቹ ቤተክርስቲያንን አታቆሽሹ የማይሆን አልባሳት ለብሳቹ 😒በዛ ላይ ምን አይነት ክርክር ነው ከፈጣሪ ጋር ሆይ
@shdh7287
@shdh7287 2 жыл бұрын
ምን ድነው ጉዱ
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc 2 жыл бұрын
ዋውውው
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h 2 жыл бұрын
ምርጥ ይመስላል የገጠር ነገር ያለበት ደስ ይለኛል💋
@yosepheyehdego1589
@yosepheyehdego1589 2 жыл бұрын
OWNER OF THE REALITY. THANKS FOR YOUR POST THIS MOVIE. LIFE IS PRINCIPLE US THE SAME WAY LIFE IS LEARNING FROM EACH OTHER. BUT THERE IS A TWO DIFFERENT PEOPLE EVENTS ARE DIFFERENT THAN THE REAL REASON IN LIFE. BUT THE REALITY ALL WAYS TAKE TIME AND EDUCATION. I JUST WONDER WITH ONE IS HONEST. IS HONEST IS A REALLLY. THE ANSWERS I DON'T KNOW. BECAUSE I NEVER BEEN IN THERE LIFE. . BUT O IS NO LONGER THAN A NUMBER. THANKS VERY MUCH VERY GOOD MOVIE BROTHER FROM ERITREA USA
@beletumamo6159
@beletumamo6159 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም 👌👌👌
@tadeletesfaye1774
@tadeletesfaye1774 2 жыл бұрын
Best movie
የልጅ ቁማር  - Ethiopian Movie Yelij Qumar 2023 Full Length Ethiopian FilmYelij Kumar 2023
1:35:24
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 369 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 61 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 23 МЛН
ማርሽ ቀያሪው - Ethiopian Movie Marsh Qeyariw 2020 Full Length Ethiopian Film Marsh Keyariw 2020
1:46:00
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 944 М.
ፍርድ ቤት የዘረፈው ሌባ
5:59
Aliz-media
Рет қаралды 1,2 М.
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 279 М.
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21