🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket

  Рет қаралды 112,684

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

Пікірлер: 306
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan 19 күн бұрын
ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል ! ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።
@Dawit1992
@Dawit1992 19 күн бұрын
አባ አሁን አሉዴ? ቲክቶክ ላይ ውጭ እንደሄዱ አይቻለሁ?
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 19 күн бұрын
አድርጊያለሁ:: አባን ገደሙ ጋ ብመጣ አገኛቸዋለሁ ወይ?
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs 19 күн бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን
@selamTesfaye-s5k
@selamTesfaye-s5k 18 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ድንቅ የወንጌል ስብከት ስለምታቀርቡልን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጣችው🙏
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 19 күн бұрын
አባታችን እርሶዎን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 19 күн бұрын
እንኳን ለታላቁ መልኣክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና ኣደረሳችሁ ኣደረሰን ይፍቱን ኣባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!
@danmar8071
@danmar8071 19 күн бұрын
የእምነታችን ራስና ፍጻሜ የሆነና ተሳፋ የምናደርገው መመኪያ ኅይላችን ጋሻ መከታችን የሆነ ጌታችን መድኅኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም በመለኮቱ በሚያስፈራ ግርማ በተገለጠ ጊዜ ለአባታችን ሊቀ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን "ኑ የአባቴ ብሩካን አለም ሳይፈጠር ወደ ተጋጀላችሁ መንግስቴን ውረሱ" የሚለውን የህይወት ቃል ያሰማልን ዘንድ የአምላከ ቅዱሳን መድኅኒተዓለም በጎ ፈቃዱ ይሁንልን።
@fitihtigabu7820
@fitihtigabu7820 18 күн бұрын
ክብር አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን!! የትውልዱን ችግር ተረድተው የሚመርጡት ርዕስ እና ትምህርቱን እሚያቀርቡበት መንገድ እጂግ የረቀቀ እና ለመስማት እሚናፍቅ ስለሆነ ብዞዎቻችንን ትምህርቶት ከያለንበት እየጠራ አድምጡኝ የሚለን፣ከውድቀታችን እና ከድንቁርናችን ንቁ የሚለን፣ከጭንቀታችን እናርፍ ዘንድ የአእምሯችሁ ችግር መፍትው ይሄ ነው እያለ የሚያፅናናን ከሳኮሎጅም በላይ የሆነ ሳኮሎጅ ፣ከመድሃኒትም በላይ የሆነ መድሃኒት ነውና እግዚአብሔር ረዝም እድሚን እና ብርታቱን ይስጥልን።ብዙዎች ያልተረዱት የትውልዱን ህመም ነው።የዚህ ጊዜ ሰዎች የተጠቃነው አእምሯችን እንደሆነ እርሶ ደርሰውእበታል።ስለሆነም ስለሚለግሱን የመንፈስ ጥንካሬ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።አሁንም መርምሩን፣ ቁስላችን ከቀደመው የላቀ ለዩልን፣መድሃኒቱንም በቁስላችን ላይ አፍስሱ!!!!!!!.....
@asnakukebede7673
@asnakukebede7673 17 күн бұрын
ድንቅ ኮመንት❤❤❤❤
@mistertadele7181
@mistertadele7181 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 19 күн бұрын
እኳን ለአመቱ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ላይክ አትርሱ ቤተሰብ እይታውና ላይኩ አይገናኝም ላይክ እያረግን
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 19 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@selamezezwselam9719
@selamezezwselam9719 19 күн бұрын
@❤️እውነተኛ ታምር ልንገራችሁ ከ15 በፊት እናቴ መጥፎ አጋጣሚ ተፈጥሮ ዓይኗ አላይ አላት በጠና ታማ ነበር እናም እያለቀሰች ለልጆቻ ስታስብ ነበር ከተኛችበት አልጋ አጠገብየመላእኩ ገብርኤል ስእል ነበርእውነት አንተየሚሳነህ አለን ብላስእሉንነክታ አይኗ በራ ይህ በአጭሩነውብዙየምመሰክረውአለኝ🥰🙏
@hanagurmu3991
@hanagurmu3991 19 күн бұрын
Elelelelelel ❤❤❤❤❤
@tesfamariam5143
@tesfamariam5143 16 күн бұрын
@@hanagurmu3991 Egziabher yimesgen
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 19 күн бұрын
አባታችን፡እስከ፡6:00:ሰዓት፡ነው፡ያዳመጥኩት፡ነፍሴ፡ጥግብ፡አለች፡በእርሶ፡አድሮ፡አጥግቦኛል፡አመሰግናለው፡አባታችን፡እንደ፡ቅዱስ፡ጳውሎስ፡ሩጫዎትን፡በሰላም፡ያስፈፅሞት፡እኔንም፡ከስጋዊ፡ኅሊና፡እንድወጣ፡ገብረሥላሴ፡እያሉ፡ይጸልዩልኝ፡ሰላም፡ለኪ፡ያስደግሙልኝ፡ከሥጋ፡ሐሳብ፡እንድወጣ፡፡ስለ፡ድንግል፡ብለው፡አደራ፡አባታችን፡፡
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 19 күн бұрын
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻💒🤲አሜን🤲
@AsnakechDechassa
@AsnakechDechassa 19 күн бұрын
@AccurateTube
@AccurateTube 19 күн бұрын
እኔ ሁልጊዜ በእውነቱ የቤተክርስቲያን ልዕልና ያስደንቀኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባታችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይዎትን ያሰማልን!!! ፈውስ መንፈሳዊ ሚዲያ ይህ የቤተክርስቲያን እንደ ወንዝ ፈሳሽ የሚወርደውን ትምህርት ስለምታስተላልፉልን በጣም እናመሠግናለን❤❤❤
@tesfasami6189
@tesfasami6189 18 күн бұрын
አባ እርሶ ይለያሉ የምታስተምሩን ወንጌል ብቻ ሳይሆን ከሰዉ ጋር እንዴት ተግባብተን በሰላም እንደምንኖር ጭምር ነዉ።እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት በረከቶ ይደርብን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Nahutheking-vi5fk
@Nahutheking-vi5fk 19 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ
@aሰደተኜዋ
@aሰደተኜዋ 19 күн бұрын
እኳን ደህና መጡለን አባታችን🎉❤
@YariedEyasu
@YariedEyasu 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለመዳን ያብቃን !!!
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv 19 күн бұрын
እንዳኔ በጉጉት የሚጠብቅ አባቺንን ❤️ፋጣሪ ግን ጥባቡ ድንቅ ነው እኮ ባኚ አባት የናደ ሰው በዛቱ 🙏❤️የደንግል ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏❤❤❤❤
@Makesh97
@Makesh97 19 күн бұрын
ፀጋውን እጅግ አብዝቶ ያትረፍርፍሎት ድንቅ የቤተክርስቲያናችን እንቁ አባታችን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን አሜን። ቡራኬዎ ይድረሰን።
@genettewelde6372
@genettewelde6372 19 күн бұрын
አሰይ አባቴ እንኳን በሰላም መጡሉን ቆይተብን ነበር ሬጄም ዕድሜና ጤና ያድልን የምንውድት አባታችን❤
@MULUYEHABEL
@MULUYEHABEL 19 күн бұрын
ናፍቀውኝ ነበር አባታችን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany 19 күн бұрын
አባ እንክዋን ሰላም መጡልን የምንሰማውን ለፍሬ ያድርግንል በጸሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ አንድ አቡነዘበሰማያት ድገሙልኝ በቸርነቱ ለቅዱስ ስጋውና ለክቡር ደሙ ያበቃን ዘንድ ከነቤተሰቤ::
@hedidiahedidia5865
@hedidiahedidia5865 19 күн бұрын
❤ zare 1 negni Yenetan lemayet
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤🎉🎉
@ንግስቷነኝየንጉሱ
@ንግስቷነኝየንጉሱ 19 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 19 күн бұрын
እመቤተ፡ሆይ፡እኔን፡ምሪኝ፡እኔን፡ለእኔአትተይኝ፡ራሴን፡ለአንቺ፡ሰጥቸሻለሁ፡እና፡፡ይትባረክ፡እግዚአብሔር፡አቡሁ፡ለእግዚእነ፡ኢየሱስ፡ክርስቶስ፡ዘባረከነ፡በኩሉ፡በረከተ፡መንፈስ፡ቅዱስ፡ዘበሰማያት፡በክርስቶስ፡ኢየሱስ፡፡ከአሐቲ፡ድንግል፡መጽሐፍ፡ያነበብኩት፡፡
@ErmiasZenebe-x3t
@ErmiasZenebe-x3t 18 күн бұрын
እርስዎን የሰጠን አምላክ ተመስገን🙏
@aሰደተኜዋ
@aሰደተኜዋ 19 күн бұрын
የመጄመሪያ ኮማቺ ነኝ
@ዕጣንይእቲማርያም
@ዕጣንይእቲማርያም 19 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z5OVgpSVocSdgLssi=_pSQ1Uc5BIx8gTBB
@animalzoo19
@animalzoo19 19 күн бұрын
Hi
@animalzoo19
@animalzoo19 19 күн бұрын
Hi
@aሰደተኜዋ
@aሰደተኜዋ 19 күн бұрын
@@animalzoo19 👍👍👍
@animalzoo19
@animalzoo19 19 күн бұрын
@@aሰደተኜዋ you phone ስልክሽን
@meronkebede2709
@meronkebede2709 19 күн бұрын
Abatachin Egizabher Amilak rejim edimena Tena yadilot ❤❤❤❤
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 19 күн бұрын
እንኳን ለሊቀ መለአኩ ቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባል ለእናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን🙏🙏🙏
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርሰወን የመሰለ ወንጌል አርበኛ አባት የሰጠን ቸሩ ፍጣሪየ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን
@SebKun-k2s
@SebKun-k2s 19 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን ኑርልንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BirukKassie-oe4qq
@BirukKassie-oe4qq 19 күн бұрын
Mat God bless you our holy father ❤❤❤
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 19 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አብሳሪው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን🙏
@FantuKelecha
@FantuKelecha 19 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት የአሠማልን 🙏 እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍
@kirostasfu
@kirostasfu 19 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 19 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@የንስር
@የንስር 19 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን💒💒🙏🙏🙏💒👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርሁ🙏🙏🙏
@እስመበፈቃዱ
@እስመበፈቃዱ 19 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹህ ሕዝበ ክርስቲያን።አባታችን እንኳን ደህና መጡ።
@birukasressie4312
@birukasressie4312 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@MeleseNigatu
@MeleseNigatu 4 күн бұрын
#አባ እርሶ እኮ ሁሌም እዚሁ ከኔ ጋር ኖት። እኔ ግን ከዚህ የበለጠ ፀጋ ና ጥበብ እግዚአብሔር እንዲያድሎት እመኛለሁ። #የተሳሳትኩትን እንዲያርሙልኝ፣ያጎደልኩትን እንዲሞሉልኝም በትህትና እጠይቃለሁ።
@GechAf
@GechAf 18 күн бұрын
ስወዶት ቃለይወት ያሰማለን አባታችን
@lemlemkonjoo9050
@lemlemkonjoo9050 19 күн бұрын
የአባቴ❤❤❤❤❤❤
@wudiehaile6813
@wudiehaile6813 19 күн бұрын
Qale Hiwoten Yasemalen ❤️🌹
@stc6291
@stc6291 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቢሰማ ቢሰማየማጠገብትምህር አረጅም እድሜ እናጤናዎትን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 17 күн бұрын
አባታችን የሰጠን የዳዊት አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤ዕድመ ማቱሳያ ያድልልን ለእኛ ብሎ❤❤😊
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 19 күн бұрын
አባታችን ተሎ ተሎ ይምጡልን ❤❤❤❤❤❤ እረዠም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር በውነት ከኔ ቀንሶ❤
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ቡራኬዉ ይደርብኝ በፀሎቱሁ አስብኝ ወለተ ትንስኤ አባቴ ❤❤❤
@Asar-s4x
@Asar-s4x 19 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እኔ የጌታዬ የእየሱስ ክርስቶስ ቅመም ቤተ ክርስቲያን ለመሄድ ባይሳካልኝም ከመዳም ቤት የፀሎቴ ቦታ ቤተ ክርስቲያኔ ካህኑ ቄሱ ከዚያዉ ከቤቴ ምዕመን እኔ ኦ ወይ ጉድ ምን አይነት መታደል ነዉ❤❤❤
@Hayat-i7p5k
@Hayat-i7p5k 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@TesfayeGetu-qq7be
@TesfayeGetu-qq7be 19 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን
@sipara9224
@sipara9224 19 күн бұрын
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰነ አቡየ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለ እናተ አበዉ ብሎ ይማረን
@Yo-jo-g2z
@Yo-jo-g2z 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fggh6526
@fggh6526 19 күн бұрын
ኢሜን አሜን ኣሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በፀጋ በእድሜ ያቆየልን ልኡል እግዚኣብሄር ❤❤❤❤❤❤
@SenayWedi21
@SenayWedi21 19 күн бұрын
❤❤❤ አባ አእማደ ምስጢር ያስተምን።
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 19 күн бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያቆይልን አባ መምህር።
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 19 күн бұрын
Ameeen abatachin kale hiwet yasemalin yftun ybarkun ❤❤❤❤❤❤❤.
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን ።
@tiruwerkadugna4193
@tiruwerkadugna4193 18 күн бұрын
Amen amen amen 🙏 kalhewet yasemalen
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 19 күн бұрын
እውነት መሐሌ ዘሰለሞን እኮ እፅብ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን አባ
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይያርዝምልን ። የተማርነውን ትምህርት በልቦናችን ይሳልብን በተማርነው ትምህርት ፍሬ ለማፍራት ያብቃን ።
@AbdiDinka-f8p
@AbdiDinka-f8p 19 күн бұрын
Kalihywot yesmalin❤❤❤❤
@Nahutheking-vi5fk
@Nahutheking-vi5fk 19 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@hedidiahedidia5865
@hedidiahedidia5865 19 күн бұрын
Yeah 1 ene
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 19 күн бұрын
Glory to the Almighty God!!! Kale Hiwot Yasemalin Abatachin!!!
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 19 күн бұрын
የሐዋርያው፡ናትናኤልን፡ልብ፡የረታ፡ያሳረፈ፡እግዚአ፡መላእክት፡ወሰብእ፡ወእግዚአ፡ኩሉ፡ፍጥረት፡የኔንም፡ልብ፡ይክፈት፡ይርታ፡
@SolomonBekele-i8c
@SolomonBekele-i8c 18 күн бұрын
ካለ ሂወት ያሰማልን
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ አሜን
@FantuKelecha
@FantuKelecha 19 күн бұрын
እንኩዋን በደህና መጡሉን አባታችን 🙏
@Agenda-2016
@Agenda-2016 18 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን። መጥተህ/ሽ እይ/ዪ ማለትን ዛሬ ተማርኩ። በእርስዎ እያደረ እርሱን እንድናገኘው ያደረገን የናዝሬቱ ኢየሱስ፤ ክብር ምስጋና የባህሪው የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ::
@gannetSis
@gannetSis 19 күн бұрын
አባታችን አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@mkvivjvhhgohofh5976
@mkvivjvhhgohofh5976 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜዎት ይርዘም ከጤና ጋር
@mikdimymena301
@mikdimymena301 17 күн бұрын
የቅዱሳን አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ
@saratekle7627
@saratekle7627 18 күн бұрын
Thank you so mach may God be with you amen amen amen❤❤❤🙏🏿⛪🙏🏿💒🙏🏿⛪
@meronworku7473
@meronworku7473 18 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቃሉ እድናስተውለው የናዝሬቱን ኢየሱስ እድናየው ልዑል እግዚአብሔር ይፍቀድል
@ሠናይትማርያምእናቴ
@ሠናይትማርያምእናቴ 18 күн бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 18 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን❤ሺ አመት ኑሩልን❤
@AbebeTalema
@AbebeTalema 18 күн бұрын
አባታችን እርሶዎን የመሰለ አባትና አፅናኝ የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ፍፃሜዎንም ያሳምርልን ፡፡ ለእርሰዎ እውቀትን ጥበብን የገለፀ አምላክ ለኛ ለባሮችም የማስተዋል ልቦነናን ያድለን በረከትዎን ያድለን አሜን አሜን አሜን፡፡ ወልደ ትንሳኤ ብላችሁ አስቡኝ
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን እርስወን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ለዘልአለም 🙏🙏🙏
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 19 күн бұрын
ድንቅትምህሪትነዉመምህሪ❤❤❤🎉🎉🎉
@ddfghnjuyggg
@ddfghnjuyggg 19 күн бұрын
እኳን ደህና መጡልን አባታችሁን ❤❤ ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን በእዉነት
@genethailu4895
@genethailu4895 18 күн бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት፣ እርሶን በዚህ ዘመን ያስነሳልን እግዚአብሔር ይመስገን።።። እባክህን በፀሎቶት አስቡን፣ ከመጣው መዓት እንዲሰውረን!!!!
@momojojo5634
@momojojo5634 18 күн бұрын
🙏🙏🙏
@enatalemteklemariam8347
@enatalemteklemariam8347 18 күн бұрын
Amen amen amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@FithAdino
@FithAdino 19 күн бұрын
Abaye ❤❤❤
@natsnetshumay
@natsnetshumay 8 күн бұрын
Amla edmen tenan yhabkum nay agelgulot zemenkum ybark abona🙏🙏🙏
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 18 күн бұрын
አባታችን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kasakassa9572
@kasakassa9572 18 күн бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ 🙏❤️
@AbayMengistu-yt2dz
@AbayMengistu-yt2dz 18 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ምን አይነት የምጣፍጥ አደበት new የናዝሪቱ ኢየሱስን አገኘነው ጥዉም ስብከት 🙏🙏🙏🙏❤️❤️🤣
@FilaGold
@FilaGold 18 күн бұрын
ከቃላት በላይ ኖት እኮ አባታች ብቻ ድንግል ከእርሶ አትለይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tegegn-wb8yc
@Tegegn-wb8yc 19 күн бұрын
አባታችን ቃለህዯት አሰማልን
@usersams-mr1ml
@usersams-mr1ml 17 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኩቡር መምህራቺን 🙏❤️
@KowuraBerhe
@KowuraBerhe 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን በረከታቾው ይደረሰን 🎉
@GugGu-yy6us
@GugGu-yy6us 16 күн бұрын
በእውነቱ እጹብ ነው። ለአባታችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን አምላከ አበዊነ ቅዱሳን አስበ መምህራንን ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን ለሕይወት ለበረከት ያድርግልን
@Negash-z4q
@Negash-z4q 16 күн бұрын
Kale hiwot yasemalin abatachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakukebede7673
@asnakukebede7673 17 күн бұрын
እድሜና ጤና ያድልልን ❤❤❤❤
@TewodrosTesfaye-uz4vm
@TewodrosTesfaye-uz4vm 19 күн бұрын
Long live
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 18 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ ✝️🤲
@AbrahamKasste
@AbrahamKasste 18 күн бұрын
ቂለ ህይወት ያሰማልን አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@selamdayew
@selamdayew 19 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለሄወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 18 күн бұрын
❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
🔴 እምነት| ተስፋ | ፍቅር ይኑራችሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan Grma New sibket
1:15:57
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 244 М.
🔴New| ደስ ይበልሽ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket #eotctv #viral
1:24:57
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 219 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН