መድሃኒት ውጬ እየሳኩ | አርቲስት ባዩሽ ከበደ | ሙሉ ክፍል | ሁሉም ታሪክ አለው ከሰለሞን ሙሄ ጋር

  Рет қаралды 76,260

Solomon Muhe

Solomon Muhe

Ай бұрын

Welcome to the KZbin channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm

Пікірлер: 161
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf Ай бұрын
ሰሌ ሚስቱን ያቅርብልን የምትሉ
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Ай бұрын
ትቅረብልን ...ለፍርድ😂
@SADORATUBE
@SADORATUBE Ай бұрын
ለኔ ገራሚ አርቲስት ነች። የባዩሽ ከበደ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@EphremBekele-it6db
@EphremBekele-it6db Ай бұрын
ሶል በጣም እሪፍ ፕሮግራም ነው በርታልን ወንድማችን ባዩሽም በጣም ጨዋ ስነስረዓት ያላት አርቲስት ናት
@Amharawit787
@Amharawit787 24 күн бұрын
ይሄ ቤት በጣም ነው የተመቸኝ ቁም ነገርም አለበት በዛውም ዘና እያደርገ ምርጥ እንተርቪ ነው ሚጡዬ ሶልዬ እወዳችሁ አለሁ የኔ እቁዋች ❤
@YHC123
@YHC123 Ай бұрын
Wow ከምትሰራው 'ፊልሞች' በላይ በጣም ለዛ ያላት ናት ። I really like her more ❤❤❤
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 Ай бұрын
አቦ ስለሃይማኖትሽ ተደመምኩኝ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ያክብርልን ሁሌም ለሃይማኖቴ የሚቆረቆር ሳይ ደስስስስ ይለኛል
@dib_anbesa
@dib_anbesa 29 күн бұрын
Atsasat egzabher ye maryan amlak new enji enatu aydelecchm!!
@NahomYuhanes-bj8kf
@NahomYuhanes-bj8kf 12 күн бұрын
​@@dib_anbesa አቤት እውቀት እግዚአብሔር ይማርህ
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
የምወድሸ አርቲስት ነሸ በቤተክርስቲያን ማደግ ጥቅሙ ይሄነው በቤቱ ያኑርሸ
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
እግዚአብሔርን የምታከብር ሴት ሁሌም ስኬታማ ነች ❤
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Ай бұрын
እምነቷን ምታከብር ትከበራለች ተባረኪልኝ እህትአለም
@hayu684
@hayu684 Ай бұрын
ሚጡ ሚጢጡ ❤❤❤ሚጣ እያልን አዝለን ያሳደኳት የጎረቤት ልጅ ነበረች ምን አልባት አስራአምስት አመቷላይ አገኘዋት እና ሚጣ ብየ ብጠራት አኮረፈች😂😂 ሰሌ የደሬ ቀጣይ የለውም እንዴ ሽምግልና ብቻ አውርቶ ነው ያለቀው ቀጣይ ይኑረው በተላይ ከሀብትሽ ጋር እያለ የሰራውን ጊዜ ያስታውሰን ጥራው ድጋሜ ሚስትህንም እንግዳ አድርገህ አቅርብልን የምትስማሙ ለይኩ
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w Ай бұрын
ህፃናትን፣ሴቶችን፣እናት፣አባቶችን እየፈጀ ራሱን ፃድቅ በሚያደርግበት ዘመን እንዳንቺ በጌታ ፊት ምህረትን የሚፈልግ ሰዉ ሲገኝ ተባረኪ ከማለት ዉጪ ምን ይባላል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
ስታምሩ እንደዚህ ሳቂታነሽ እጀ ኮስታራ ትመስይኛነበር አቤት አለባብስሽ በጣም ያምራል እደአርቴስቶች አትገላለጭም ከዚች ተማሩ የሴትአርቴስቶች❤❤❤
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs Ай бұрын
ሶልዬ በጣም እምወድህ ድንቅ ተዋናይ ነህ ባዩሽዬ (ሚጡም )አድናቂሽ ነኝ የኔ ባለ ማህተብ ሁሌም ከነ ቤተሠቦችሽ ድንግል ማርያም ከነ ልጆ አትለይሽ 🙏🙏🙏🙏
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Ай бұрын
አሜን አሜን ሚጣዬ የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@Biruk511
@Biruk511 Ай бұрын
በቃ ሙሉ ሴት ።❤❤❤ መጨረሻውንም ያሳምርልሽ
@henokalemu9130
@henokalemu9130 Ай бұрын
ባዩሽ ፍቅር የሆነች ልጅ።
@s0lomon150
@s0lomon150 27 күн бұрын
ሶልዬ ሚጡዬን ሥለቀረብክልን, ደስ ብሎኛል እናመሠግናለን❤❤❤❤
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወደሽ ደስ የምትይ ምርጥ ተዋንያን ነሽ በዛ ላይ ስለሀይማኖትሽ ያለሽ ነገር ውድድ ነው የማረግሽ
@jhonidee2065
@jhonidee2065 Ай бұрын
ድሮ መርካቶ ራጉኤል፣ አባ መሸ በከንቱ የሚባሉ አባት በነበሩ ጊዜ የማውቃት ልጅ ነበረች። ይገርማል እድገቷ!
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b Ай бұрын
ባዩሺዬ የኔ ዉድ በጣም ነው እምወድሽ የኔ ደርባባ የልጅ አዋቂ በርችልኝ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን የኔ የዋህ ❤❤❤❤
@endeshaw527
@endeshaw527 Ай бұрын
ድንቅ አርቲስታችን፤ ሰሌ ምርጥ ሰው እንኳን አቀረቭክልን።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 Ай бұрын
She is one of the actresses i love to see them in any drama or movies. Thanks Sol to have her in your show.
@SaraSara-gk4fy
@SaraSara-gk4fy Ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም እወድሻለሁ ሶልየ የኔ ውድ በጣም እውድሀለሁ አከብርሀለሁ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@Se_lamG
@Se_lamG Ай бұрын
በጣም ደስ ትይኝ ነበር አሁን ደግሞ ይበልጥ ውድድድ አደረኩሽ ምርጥ እንግዳ በምርጥ እንግዳ ተቀባይ (nice host nice guest) ሚጡ ሰሌ አክባሪያቹ አድናቂያቹ ነኝ 👍👍👍
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Ай бұрын
ሁለት አንደኞች እንኳን ደህና መጣችሁ ሶል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ጀምረሀል በርታ
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 Ай бұрын
እኔም እንዴት እንደምወድሽ እና እንደማደንቅሽ ብታውቂ ኖሮ አሪፍ ነበር አንቺ ታላላቆችሽን የምታከብሪበት መንገድ እራሱ ስራሽን እንዴት እንዳስወደድሽልን እራሱ በራሱ ይገልፃል ምርጥ አርቲስታችን ነሽ ጀግኒት ሆይ በዚሁ ቀጥይ!!!🎉🎉🎉❤❤❤
@user-ty4ds3kl8y
@user-ty4ds3kl8y Ай бұрын
ምንአለበት አሁን እኔ ከማየቴ በፊት ከ36k በላይ ታይቷል ካያችሁ በኋላ ፎሎው ብታደርጉት እና ፎለወሩ ቢያድግለት ምን ችግር አለው
@user-bw3jb9rz9j
@user-bw3jb9rz9j Ай бұрын
ምወዳት ልጅ
@scooterific2335
@scooterific2335 Ай бұрын
She is so amizing.actual I like you guys both nice talk ❤❤❤
@kassahuncherkos4527
@kassahuncherkos4527 Ай бұрын
የእስከካሁኖችን በጣም ወድጃቸዋለሁ እንደ አንድ ተመልካች ከሁሉም የአርት ዘርፍ ብትጋብዝልን መልካም ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
ብርቱ ሴት እኔ በ17አመቴ የት ነበርኩ እያልኩ የነበርኩበት ትዝ ብሎኝ በሳቅ ሞትኩ 😂
@RabiyatRabiyatshafi
@RabiyatRabiyatshafi Ай бұрын
በጣም የምወዳቹህ አርቲስቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll Ай бұрын
ደስ የምትሉ የጥበብሰውች እዳሁኖች ወጣሁ ወጣሁ የማትሉ ደስ የምትሉ አርቲስቶች ሰለሞን አድናቂህነኝ በርታ
@user-ii3tq1qu5z
@user-ii3tq1qu5z Ай бұрын
በጣም የምወድህና የማደንቅህ ሶልዬ በፖድካስት ስለመጣህ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርታ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Sol you are perfect this program we glad to see you doing good congratulations batame yamadankate artist Acrabekelene
@user-bemin
@user-bemin Ай бұрын
እንደዚህ ገራሚ ጎበዝ ሰው መሆንሽን አላውቅም ነበር. ቀጥይበት
@seneasma8282
@seneasma8282 Ай бұрын
ባዬሽ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ የተባረክሽ የእግዚአብሔርን ስው ስለሞን አይዞህ በርታ
@SofanitWorku
@SofanitWorku Ай бұрын
ሶልዬ እንኳን ደህና መጣክ ሶል እግዚብሔር ይመሰገን በል እንደ ፖለቲከኛ ፈጣሪ ይመሰገን ?? ይከብድል አንተ የመድዬ ልጅ እኮ ነህ ወንድሜ አሰተካክል በተረፈ በርታ ከዚህ በላይ እንዳይክ እፈልጋለው አቀራረብክ አሰተማሪ ነው በተለይ እንግዶችክን እንዲያወሩ የምታረግው ነገረ አሪፍ ነው ባዩሼ አስተያይት የምትቀበይ ጨዋ ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ሶሻል ሚዲያ ላይ ጓደኛዬ ነሽ ስወቅሽም ሳደንቅሽም መልስሽ የጨዋ ነው አሰተዳደግሽን ያሳያል በሃይማኖትሽ ፅኚ በርቺ እንወድሻለን❤❤❤
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds Ай бұрын
በጣም ጨዋ እና ጎበዝ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤
@natanteshome4275
@natanteshome4275 Ай бұрын
Wey seneserate❤❤❤
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Ай бұрын
የምወዳት ጐበዝ አርቲስት። እንኮን ጋበዝክል ሰሌ፡ በርታ ሰሌ።
@californa6827
@californa6827 Ай бұрын
ስታምሩ ስልዬ እንወድሃል ሚጡ እውነትም ሚጡ ደስ ነዉምትይኝ ዘመን አዲስ አድማስ አይ ቅዳሜ አለፈ ቢመለስ ሽራተን ኢልተን ዝም ብለን ሄደን ስዓት ሜሳለፈ
@talilamagarsahteshome7278
@talilamagarsahteshome7278 Ай бұрын
አርቲስቶች የሚወዱህ ጥሩ አሪፍ አርቲስት ነህ በርታ
@ephronkinfe3416
@ephronkinfe3416 Ай бұрын
ቅዱስ ራጉኤል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Yemareyame21
@Yemareyame21 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ሶልዬ እኖድሀለን በርታ🙏💕💕
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Ай бұрын
ሰሌ ይችን የሴት ፈርጥ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን❤ ሳቃችሁ ደሞ ይጋባል😅
@sisaydersomengesha9093
@sisaydersomengesha9093 Ай бұрын
Thank you, Sol, for hosting #Bayush❤. She is so cleaver and resilient. Bertu
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm Ай бұрын
❤️❤️❤️ የኔ (ምርጦች) በጣም ነው ማከብራቹ ውድ ድ ማደርጋቹ 🙏🙏🙏
@weynishetfantahun
@weynishetfantahun Ай бұрын
ስነ ስርአት ያላት ሴት 👍👍👍👍👍
@user-vl3ts4pn5b
@user-vl3ts4pn5b Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@KibatuGirma
@KibatuGirma Ай бұрын
ሰሌ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በረታ ሌላ አርቲስት ባዩሽ በጣም ምወዳት አርቲስት ናት በቃ የሴትነት ባህሪ ያላት አርቲስት ናት በተለይ ከቤተክርስቲያን ያላት ነገር በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያጽናሽ
@Dagi-man
@Dagi-man Ай бұрын
ሚጣዬ ነብስ ነገር🙏
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Ай бұрын
She is Gifted lady, ኩንጅና + ክህሎት
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 Ай бұрын
የአቤላ እህት ደስ ትይኛለሽ ስርዓት
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 Ай бұрын
ደስስስስስስስስ ስል እናተው
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 14 күн бұрын
ባዩሽ በጣም የምወዳት ተዋናይ ነች ሶልዬ ስላቀረብክልን አመሰግንሀለው ላንተም አድናቆቴ ይደረስህ ❤❤❤❤❤
@user-qz2we9po8z
@user-qz2we9po8z 27 күн бұрын
ደስ ስትሉ በማርያም. በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ❤❤❤
@mulufanta5130
@mulufanta5130 Ай бұрын
በጣም ነው እማከብርሸ ዬምወድሸ ዬኔ ፍልቅልቅ ሰሌ በርታ ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን አርቲሰት ብቻ ሳይሆን ዬተለያዩ ሰወችንም አቅርብልን አመሰግናለሁ።።
@abiygetachew11
@abiygetachew11 26 күн бұрын
ባዩሽ በጣም ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ ለብዙ ሴቶች አርያ የምትሆኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ወደነዋል🔥🔥🔥🔥 ሶል ቆንጆ አቀራረብ ነው የሰው ሀሳብ የምታስጨርስበት በጣም ደስ ይላል 🔥 አንድ ነገር ግን መናገር እፈልጋለው ካሜራ ማኑ አስተካክል ወይም ቀይረው ሌላው video editing ላይ ያንተ እና የእንግዳው ከለር በጣም ይለያያል አንተን ሲሳይ ፈዘዝ ይላል። በተረፈ video ጥሩ እይታ እንዲታይ Instagram እና tik tok ላይ ትንሽ ተቆርጦ ቢለቀቅ አሪፍ ነው እንደምታነበው ተስፋ አረጋለው🔥
@mesfinsebaga
@mesfinsebaga Ай бұрын
Sol be brave,brother you are doing Your best!!!
@yonasteshale
@yonasteshale Ай бұрын
Oh Sol thank you keep it up.
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 Ай бұрын
Umm interesting!
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic Ай бұрын
በሳቅ ፍርስ ነዉ ያልኩት ጌታንkkkkkk
@selamawittasfaye8711
@selamawittasfaye8711 Ай бұрын
We respect you sol
@user-fx2kn7np7k
@user-fx2kn7np7k 29 күн бұрын
ሶልዬ❤
@tsiadoydidya5116
@tsiadoydidya5116 26 күн бұрын
ሚጡየ የኔ ሴት ሶል እርጋታክ ደስ ሲል እንደልባ ስታወራ ኣንድም ሳያቃርጣት ደስ የሚል ንግግር
@solomonkirubel255
@solomonkirubel255 Ай бұрын
ባዩሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ😍😍😍
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ሶልባዮሽ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Egzeabhre bahaemanoteshe yasanasghse you have a bright life God will shine you all the way
@blitzer9628
@blitzer9628 Ай бұрын
ሶል በርታ
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Ай бұрын
Bayushi, Mitu , i am your fan
@mesfinayalew1851
@mesfinayalew1851 Ай бұрын
በጣም ለዛ ያላት ናት ።
@solohay6986
@solohay6986 Ай бұрын
ሶል በርታ ቆንጆ ፕሮግራም ነው። ካሜራ ፎከሲንግ ላይ ይታሰብበት!!!!!
@NebaAsrat-hd7eb
@NebaAsrat-hd7eb Ай бұрын
ባዩሽዬ እድለኛ ነሻ የምትወጂው : የነብስሽ ተጋሪ የሆነውን ሙያ በልጅነትሽ አጋዥ ወይም ገምጋሚ ነበረሽና (እማይዘነጋ ችሎታዎች አሉሽ ባለቤቱም ነሽ ) ለዚህ ነው ከፍታሽ የናረው ሚጡዬ ሁሌም ከፍታሽ ይኑር እወድሻለው እህቴ ። ሶል ደምፅክ ትንሽ ጥያቄህ ላይ የአክቲንጉ ሙድ ይወስድብሀል ልበል ? ይቅርታ እስኪ ሶል ገምግመው ወንድሜ
@asnaafinae4506
@asnaafinae4506 Ай бұрын
Sole yemwdk tewanaye baush woww baushem gobez tewana tewanay
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 Ай бұрын
እኔ በጣም እወዳታለሁ ።ሚስቴ እሷን ብትመስል ደስ ይለኛል ።
@Haregi849
@Haregi849 Ай бұрын
ስወዳችሁ ❤
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g Ай бұрын
Konjo ena smart woman!🎉
@23-jj3qi
@23-jj3qi Ай бұрын
ሶል በርታ🥰🥰🥰🥰
@ChachiKonjo
@ChachiKonjo Ай бұрын
Gobez 😍😍😍
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 3 күн бұрын
ፈሪሃ እግዚአብሔርን በልቡ ያሳደረና አንባቢ ሰው ከአነጋገሩ ያስታውቃል።
@bizuyewamnuel
@bizuyewamnuel 28 күн бұрын
❤❤ባዪሼ አስተዋይ ጨዋ ሴት ሶል እናመሠግናለን❤❤
@Maramawit222
@Maramawit222 Ай бұрын
Wow anegager mtgerm set ❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Ай бұрын
ባይሹዬ ስወድሽ❤❤❤
@edenhailu2852
@edenhailu2852 Ай бұрын
💖💖
@tsadekkibamo9480
@tsadekkibamo9480 Ай бұрын
Wow bayuish merx Artest ❤❤
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 29 күн бұрын
ሶል ማኛ በርታ ባዩሸ እንወድሻለን
@DD-oh5fu
@DD-oh5fu Ай бұрын
እችን ልጅ ስወዳት ባታገባ ኑሮ ዲልልል ባለ ሰርግ ነበር ማገባት፡ እስኪ ፈተሽ አግቢኝ
@derejeasfaw6297
@derejeasfaw6297 Ай бұрын
Betam new yemwedsh ❤❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 Ай бұрын
wow sol😍 youtube kefeteke 👏
@molla-ol5sv
@molla-ol5sv Ай бұрын
ባዩሽ ከበደ ቃል ኪዳን ጥበቡ ናርዶስ አዳነ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ የምር 😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤
@WeynaEjera
@WeynaEjera Ай бұрын
❤❤❤❤
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Ай бұрын
እንዴት እደምወድሽ ማርያምን
@makis1623
@makis1623 Ай бұрын
ስወዳት ❤❤❤ ባዩሽ
@engineerbaba-jw7eq
@engineerbaba-jw7eq Ай бұрын
betam konjye nesh
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-bc2qn9dn6r
@user-bc2qn9dn6r Ай бұрын
❤❤❤
@user-qt6zo3uv8j
@user-qt6zo3uv8j 23 күн бұрын
❤❤
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 Ай бұрын
Bartulene wandemachene.
@natuwinta
@natuwinta Ай бұрын
❤❤❤ sol and mitu
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 192 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ ቃለመጠይቅ!!! |#time
24:49
ከማግባታችሁ በፊት ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ || EP1
40:23
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 95 М.
когда повзрослела // EVA mash
0:40
EVA mash
Рет қаралды 1,3 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 6 МЛН
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,7 МЛН