መደመጥ የሚገባው የህይወት ታሪክ

  Рет қаралды 18,492

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
አድርቃይ ላይ ፈሲል የሚባል አቃቢ ህግ ጓደኛየ ተገደለ ያልኩት ዳባት ላይ ስለሆነ የተገደለው ዳባት በሚል ይስተካከል
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 4 жыл бұрын
We lete me skel
@maryelove7751
@maryelove7751 4 жыл бұрын
ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል ሰብስክራይብም አድጊያለዉ እናመሰግናለን በዚህ ዘመን እዳተ አይነት እዉነተኛ ሰዉ ሰለኖረልን እባካቹህ በስልጣን ላይ ተቀምጣቹህ ልባቹህ ያበጠ ሰዎች ከወድማቹህ ተማሩ ልል እወዳለዉ ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ እዉነትን ይወዳልና
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
ተስፋችን በርታልን ፈጣሪ ሁሌም ይርዳህ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 4 жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ስልክህን መስጠት ከቻልክ ብትስጠኝ ደስ ይለኛል
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
በፀሎትህ አስበን ወንድማችን
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 4 жыл бұрын
እውነትን የያዘ ዘወትር እግዚአብሔር ይጠብቀዋል ተመስገን ይንን ሀሉ ነገር አሳልፎ ከዚህ ያደረሰህ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘለአለም አሜን በርታልን ወንድማችን 💐
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
መምራችን እዳልክ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ ሕግ ላይ መቀመጥ ያለባቸው እደ አንተ አይነት ቢሆኑ ሙስናና ቤተክርስቲያን መከራ ያቆም ነበር አቤት የጠንቋዩ ነገር ይገረማል አሁንም መድኃኒዓለም ያዋርዳቸው ከኢትዮጵያ ምድር ገጽ ያጥፍልን ።
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
@የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ
@ኤፍታሕእግዚአብሔርሆይተከ
@ኤፍታሕእግዚአብሔርሆይተከ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
@ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 4 жыл бұрын
ማንነትህን ያወኩት ዘግይቼ ቢሆንም በዚህ ዘመን ልሰማቸው ከምፈልጋቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ!"እግዚአብሔር እውነት ነው እውነተኞችን ደግሞ አይተዋቸውም::
@አለምፉቃደ
@አለምፉቃደ 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ እምነታችንና አገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
@አሸናፊየሩፋኤል
@አሸናፊየሩፋኤል 4 жыл бұрын
ወንድማችን እንዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለ እውነት ከቅርብ ጊዜያት ወደዚህ ለብዙ ዘመናት በኢትዮጵያ እና በእናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ ሲሰሩ የነበሩ ሴራዎች እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በአንድም በሌላም ለሕዝብ ይፋ እየሆኑ ነው ለምን ??? የኔ ግምት በእውነት ኢትዮጵያን እግዚአብሔር በጥፋቷ ውስጥ ፈፅሞ እንዳትጠፋ ሲጠብቃት እንደነበረ እና አሁን ግን ትንሳኤዋ መድረሱን ለትንሳኤዋም ምጥ ላይም መሆኗን ለመረዳት ችያለሁ
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ መልካምና ንፁህ ልብ ስላለህ ነው እግዚአብሔር የጠበቀህ የልብን ንፅህና እግዚአብሔር ይፈልጋል ። አሁንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን እንዳልክ ስለ ዎልድባ ገዳም በጣም የሚያሳዝን ነገር ነዉ ያባቶቻችን ፀሎት ነዉ ኢትዮጵያን የጠበቃት እግዚአብሔር ጠላታችን ጥንተጠላት ዲያብሎስን በቃህ ይበልልን አገራችንን ይታደግልን አሜን!
@shimekitarega9725
@shimekitarega9725 4 жыл бұрын
ውዱ ወንድሜ እንኳን አደረሰህ ጸጋ እግዚአብሔር ተትረፍርፎ ይደርብህ። በጣም አከብርሀለሁ።
@admasuabata785
@admasuabata785 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ይባርክህ ምርጥ ትምህርት ከሕይወት ታምሬለሁኝ አንድዪ ዘመንህን ይባርክ ያሰብከውን እምናትህን የጠልከው እግዚአብሔር ይሙለልህ
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን ወድማችን
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንናም ይጠብቅህ ወንድማችን እውነትን የያዘ ሰው አለማችን አትወድም እውነትን የያዘ ሰው መቼም አይወድቅም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@buzyabelacew8689
@buzyabelacew8689 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሒዉት ያሰማልን አሜን ፫
@biniamsirak5608
@biniamsirak5608 4 жыл бұрын
ወንድሜ!!! ፈጣሪ እግዚአብሔር እንኩዋን ከክፉ ነገር ሰወረህ,አምላክህ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባረክልህ የተቀደሰ ሕይወት ያድርግልህ,ወንድሜ በጣም ነው ማደንቅህ የኔ ጀግና በርታልኝ!!'''
@ju7867
@ju7867 4 жыл бұрын
አይዞክ በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋር ነው ለብር አትገዛ ለህሊናህ ተገዛ በፀሎትክአስበን እኛ ደካሞቹን
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 4 жыл бұрын
ስለእዉነት የከፈልከዉ መስዋዕትነት እግዚአብሔር ከአተጋር እደነበር ያሳያል የቺምድር ከባድ ናት አብሶ ለእዉነት ለሚኖሩ ሰዎች ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 4 жыл бұрын
Egzibher yetemsegne yhun memherach Kale hiwet yasamaln memherachn amen amen amen
@Mary-ic3xj
@Mary-ic3xj 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ጥበቃ አይለየህ ወንድማች በርታ።
@Kor-is1yt
@Kor-is1yt 4 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን እውነት ይገርማል ገዳሙ ውስጥም እዲህ አለ አቤቱ በምህረትህ ተመልከተን እውነትን የያዘሰው አይወድቅም። ቢወድቅም ወደቂያው የታወቀ ነው ያቆየህም እሄን ለኛ ልታስተምር። ይሆናል ለአለም መንግስት እዲህ በእውነት የተገዛህ ለምላክ እማ እዴታ እግዚአብሔር ወደሱ ፈልጎህ ይሆናል ብዙ ትምህርት ነው የተማር ነው አቤት ህግም እዲህ እረ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ለየትኛው ግዜ ነው ቀጣዩን እጠብቃለን እኔ ቤተሰብ ነኝ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 жыл бұрын
እግዚሃብሔር ይባርክ🙏
@hannadesta382
@hannadesta382 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኣንተን በጣም ነው የምንወድህ እና የምናከብርህ ጥሩ እያስተማርከን ነው በርታ
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የሂወት ተሞክሮህን ስላከፈልከን እኛም እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ጠብቆህ ነውጅ ከአንድ ጋይት ...አንድ። ይባላል
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድማችን በርታልን።
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራች ህወት ከባድ ናት መምህራችን እግዚአብሔር በቸሩነቱ እዝህ ላደረሰህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ዋጋዉ ተመስገን ነዉ
@sarahalex464
@sarahalex464 4 жыл бұрын
ወንድሜ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ እውነት ምድር ላይ ሁል ግዜ ትሸሻለች ነገር ግን የተደበቀች ብትመስልም ፍንትው ብላ ትወጣለች እውነትን ይዘህ ዋጋ ብትከፍልም የማያንቀላፋው ዘላለማዊ አባትህ ልዑል እግዚአብሔር ግን ካንተ ጋር በመሆኑ ይኸው ዛሬ ላይ አድርሶካል ተመስገን ነው። ልብህ ቅን ስለሆንክ ነው እመቤቴ ያልተለየችህ አሁምንም በርታ እመቤቴ ትጠብቅህ
@admasuabata785
@admasuabata785 3 жыл бұрын
እኔ ምደንቃኝ ለእግዚአብሔር በዘመን ሁሉ እንደቴ ለእውነት ህይወታቻውን ምሰውትን እግዚአብሔር አያጠም !እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ያሰብከውን ይሙለልህ
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 4 жыл бұрын
ስጠብቅህ: ስጠብቅህ!! የት ከረምክ?? ተባረክ!!
@ሶሊያናቅድስት
@ሶሊያናቅድስት 4 жыл бұрын
ወንድሜ ካተ ብዙ እንማራለን በርታልን
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@alemworku1254
@alemworku1254 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድም እንዳልክ እንኳን አደረሰህ ለብረሀነ መስቀሉ ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል!!!
@hanatesfaye2536
@hanatesfaye2536 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@felekefeleke2211
@felekefeleke2211 4 жыл бұрын
እንዳልክ መቼም ድንቅ ነገር ነው የነገከኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ ::
@Nwlulu
@Nwlulu 4 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ታሪክና ገጠመኝ ሐገራችንን ሕዝባችንን ኑሮአችንን እግዚአብሔር አምላክ ይመልከትልን እኔስ ተስፋ መቁረጥ ጀምሬአለሁ እዉነት የሚለዉን ቃል በተግባር ይህ ትዉልድ ያይ ይሆን?
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን ወንድማችን በርታልን
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
@እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ውድ ወንድማችኝ
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@DR-io9qq
@DR-io9qq 4 жыл бұрын
ብርቄዪው የኢትዮጵያ እውነተኛ ልጅ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በትልቁ እንጠብቃለን 🙌🙌🙌🙏🙋🙇🙇🙇። ስልክ ብዙ ሞከርኩኝ ላገኝህ አልቻልንም።
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ መዳህኔያለም የያዘ ሁሌ ያሽንፋል
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላደረሰህ ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ አሁንም
@tigistababu8141
@tigistababu8141 4 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እሚባል አለ ለምሳሌ እንዳንተ እግዚአብሔር ለምን እንዳስቀመጠህ አታውቀውም ለኛ ግን ትልቅ ትምህርት ነው አሁንም ቢሆን የያዝከው እግዚአብሔር እውነተኛ ስለሆነ አያሳፍርህም ይጠብቅሀል በርታ አይዞህ ቸሩ እግዚአብሔር ሀይሉንና ጸጋውን ያብዛልህ
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
ወድም እውነት ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት በጣም የምገርም ትምርት ነው እና መሰግን አለን
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
@ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን።እኔም ግራ ገብቶኛል ያለሁባቸዉ ሰወች ያጨሳሉ በጣም ከባድ ነዉ ሽታዉ
@ናኒ-ጰ1ኰ
@ናኒ-ጰ1ኰ 4 жыл бұрын
ትክክል ወድማችን ፍርድም ፍትም የለም ኢትዮጵያን
@tarikwameles8323
@tarikwameles8323 4 жыл бұрын
ወንድንማችን ቃለ ህይወት ይስጥልን እግዚሐብሔር አምላክ ይጠብቅህ እኔ አጥያተኛ እህትክን በፀሎት አስበኝ ወለተማርያም ብለክ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ
@እየሩስነኝየወንቅእሸቷ 4 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በዚችምድር እዉነተኛ ሰዉ ወንጀለኛ ነዉ
@shshshehsgsvsbdd9330
@shshshehsgsvsbdd9330 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ
@እምዬኢትዮጵያሰላምሽይብዛ
@እምዬኢትዮጵያሰላምሽይብዛ 4 жыл бұрын
ዘግናነህ ወድም
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን! ልኡል እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ! ልቡና ይስጣቸዉ።( ሀገረችንን) የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ በታዓምራቱ ይታደግልን!
@mahigrace1168
@mahigrace1168 4 жыл бұрын
እዉነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም። በርታ ወንድማችን።
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወድማችን ለብርሀነ፣መስቀሉ፣በእውነት ይገርማል ባድም በሌላም ተዋህዶን ለማፍረስ ነው እሚሰራው እግዚኦ
@freygiday
@freygiday 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ስለምክርህ አመሰግናለው እግዚአብሔር አገራችንን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን 👏
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 4 жыл бұрын
በእውነት እሚገርም ታሪክ፡ነው ሰለ እውነት መኖር ሰለእውነት መሞት ፍትህ ሁሉ ከላይ ነው ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን
@ሶልያናነይእመቤቴነይ
@ሶልያናነይእመቤቴነይ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የያዘ ስው መች ይወድቃል አብሮት አለና ። በእውነት ወንድማችን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ገብርኤል
@asteraster8219
@asteraster8219 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንደማችን አስተማሪ ትምህርት ነዉ በርታ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን
@hdu4612
@hdu4612 4 жыл бұрын
እንኳን፣ለብረሀነ፣መስቀሉአደረሰህ፣ወንድማችን
@senaithaile3790
@senaithaile3790 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@ተዋበችአይገፍ
@ተዋበችአይገፍ 4 жыл бұрын
ወንድማቺን እናመሠግናለን ፀጋዉን ያብዛልህ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ኤፍታህበለኚ
@ኤፍታህበለኚ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህልን
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 4 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳንም አተረፈህ ቀሪውን ዘመንህን የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ለእውነተኛ ሰው አለም አትመችም እውነተኞችን ያብዛልን ሙስናን ያጥፋልን ። ሀገራችን ላይ በጣም ተስፋፍቷል ምንም መንቀሳቀስ አልተቻለም ባብዛኛው ሙስና የሚቀበለው ደግሞ ክርስቲያን መሆኑ ሳስበው ይገርመኛል በርግጥ የሰጠም የተቀበለም ልዪነት የለውም በአንደኝነት ህብረተሰቡን እያበላሽ ያለው ከኢትዮጵያ ውጭ ያለ ሰው እና ጥቂት ባለሀብቶች ናቸው የደሀውን ህብረተሰብ ግን የተረዳው የለም በተለይ በተለይ ቀበሌ ላይ ያለ ፈተና ለታክሲ አጥተው በእግር የሚመጡ አሉ 2000 3ሺ አምጡ እየተባሉ 6 ወር አመት ያለመብራት እና ያለ ውሀ የተቀመጡ ቤት ይቁጠረው በስንት ግዜ አንዴ ለሚመጣ ውሀና መብራት ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እንጂ ተበላሽተናል ተጨካክነናል ።
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
Kalehewetin Yasemalin Kalebereketin Yasemalin Amen
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ እየጠበቀህ ነበር ለዚህም ክብር ምስጋና ይድረሰው! ወንድማችን በቅርቡ ከመምህር ተስፋዬ ጋር ያደረከውን ቃለ መጠየቅ አድምጬ ነበር እሱም በሌላ ግዜ ተመልሶ ካንተ ጋር እንደሚመጣ ነግሮን ነበር እስካሁን ግን አልቀረብክም .... እንደው እኔ በጣም ጉጉ ሆኜ ነው እባክህ ስለ ቅዱሳን መላዕክት ያየኸውን ፈቃደኛ ብትሆን እና ብርነግረን እኛ ያላየውን የሌላኛውን ዓለም ሁናቴም ጭምር ስለ ቅዱስ ሔኖክም እንዲሁ ... እግዚአብሔር በገለጠልህና አንተም በተረዳኸው መጠን ብትነግረን እጅግ ደስ ይለኛል እኔ በጉጉት እየጠበቅሁ ነው በተለይ ስለ ረቂቃን መላዕክት ለመስማት እጅግ ጓጉቻለሁ!
@yaredmengistu7828
@yaredmengistu7828 4 жыл бұрын
በእዉነት ተደምጦ የማያልቅ ታሪክ ነው ያለህ ሁሉንም በክፍል ከፋፍለህ አቅርብልን እባክህ ትምህርት ሠጪ ነው .በተለይ ጉቦ ሙሰና ለሚበሉ ኢትዬጰያ እንዳንተ አይነት ሰዉ ያሰፈልጋታል በርታ ሁሌም ካንተ ጋር ነን,
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ክክክክክክክክክክክክ የታባቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በእውነት ሙስና ይጥፋ እየተባለ እየባሰ ነው እውነት ነው በጣም እንዴት የሁላችንም ጥያቄ ነው እግዚአብሔር ያውጣቸው ዋልድዳን እንኳን ንፁህ አረጎ ያኑረልን
@ethiopia5644
@ethiopia5644 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም በጠና አደረሰህ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 4 жыл бұрын
እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን አገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅ ሃጥያታችንን ታግሶ እስካሁን የጠበቀን አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን🤲🏽
@alexmario1097
@alexmario1097 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በማገድክ ሁሉ ይሁን እንደቸርነቱ
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
ውድ ወድማችን በጣም የሚገርም ሂወት ነው ያሳለፍከው የሚገርመው አተ እንዳልከው እግዚአብሔር ባወቀ አብሮህ ነበረ በያዳዱ ሂወትህ አሁንም ወደፉትም አብሮህ ይሁን አሜን መታደል ነው እንዲህ ዪለ ጸጋ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን በርታ ምን አልባት ብዙ ሰው ታስተምራለህ ብየ አምናለሁ እመ አምላክ አትለይህ የኔ የዋህ ደግ ሰው 😍😘👏👏👏👏ምርጥ ሰው
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 жыл бұрын
እጊዚእቢሕር የመረጠው ማና ያቃወማውል ድንግል ማርያም ፍፃሜህን ታስምርልህ
@Adne_
@Adne_ 4 жыл бұрын
ለሁላችነም ማስተዋሉን ያድለን ልቦና ይስጠን
@ua21s24
@ua21s24 4 жыл бұрын
ተዋህዶ እውነተኝ እምነት ለሆነች ስለሆንች ባማኞች ፈተና ይበዛባታል
@ፋኖ-ነ5ጐ
@ፋኖ-ነ5ጐ 4 жыл бұрын
በእዉነት የሚደንቅ ታሪክ ሥለመጻፈ ሄኖክ በደንብ እደምትነገረን ተስፋ አደርጋለዉ በርታ !!!!
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም በጸሎት አሰብኝ እኔ ሰደተኛዋ እህትህን ወለተ ሰላሴ እያልክ በእምነቴ እጸና ዘንድ 😭
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 4 жыл бұрын
Ewnt nw Jesus Christus leysda mta andu yulu geta Jesus Christus
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
ለኔ ጀግና ነህ በስምአም እንዲህ ነው መሆን ያለብን ...እመቤቴ በብርሃን እጇ ትዳብስህ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
ፀሎትህ አይለየኝ ወንድማችን እንዳይልክ ወለተ ሰማእት እባላለሁ
@helenbultum3600
@helenbultum3600 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አሁንም ይጠብቅህ ወንድሜ
@worektadess1253
@worektadess1253 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኩዋን ደህና መጣህ ወንድማችን
@truthtube9326
@truthtube9326 4 жыл бұрын
በዚህ የግልህ ቲዪብ ብቅ ብለህ ድምፅህ በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል።በጆሲ ኢን ዘሃውስ ፕሮግራም ጄይ ቲቪ ቀርበህ ስለ መፅሀፈ ሄኖክና ስለ ስሞችና ድብቅ የሰይጣን ስራን በተመለከተ ተመስጨ ከማዳመጥ በተጨማሪ በነጮች ላይ የሰጠከው አስተያየት ዋጋ እንዳያስከፍልህ እጅግ ሰግቼ ነበር። ከመጠየቁ በሁዋላ ስትጠፋም እኔና ጓደኞቼ በጄይ ቲቪ በኩል ስለ ህልውናህ ለመጠየቅ ያደረግነው ጥረት አልተሳክልንም ነበር ዛሬ ባጋጣሚ በግልህ ቻናል ድምፅህ መስማቴ ደስ ብሎኛል። መፅሀፍህስ ምን ላይ ደረሰ የታተመ መፅሀፍ ካለህ እንዴት ማግኘት ይቻላል? እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ
@ድንግልማርያምሰላሜና-ዐ1ረ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጣብቅህ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ( ፫)
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 4 жыл бұрын
betsame Arif nawe gena bezu etsabekalhu betsame astemari nawe keleb amsagenalhu
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen wendmachen 🙏
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 4 жыл бұрын
WOW . Thank you so much 🙏🇪🇷🙏🇪🇷🙏🇪🇷🙏
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 жыл бұрын
እኛም እና መሰግናለን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይጠብቅ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
@ሙልቲወለተስላሴ
@ሙልቲወለተስላሴ 4 жыл бұрын
እንዳልክ እውነተኛ ተዋህዶ እግዚአብሔር ጥበቃው አይለይህ
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 4 жыл бұрын
Betam asetemare yehewot tarek naw egizabher Kate gar yehune
@hiruthseyoum5969
@hiruthseyoum5969 4 жыл бұрын
ተባረክ::
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
የሚገርመነው ነገር ነው ወድማችን
@hanatatte6155
@hanatatte6155 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
እግዚኦ ሰይጣን ስራ ለቆ ሰው እራሱ ሰይጣን የሆነበት ጊዜ። ለዚህ ሁሉ መከራ ተጠያቁዎቹ እኛ ነን። የሀጢያታችን ብዛት ይህ ሁሉ መከራ መጣብን። የሚገርመው እስካሁን አልተመለስንም
@አሰካለማረያምደምሴ
@አሰካለማረያምደምሴ 4 жыл бұрын
አዉነት ነዉ
@አዝመራቲዩብ
@አዝመራቲዩብ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@marogomarogo7322
@marogomarogo7322 4 жыл бұрын
Memeherachen qalehiwot yasemalen yagelgelot zemeneh yebarkelen Ethiopia amlak kenante gar yihun
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ወንድም እንዳልክ እበክህን በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ
@wosenageru9723
@wosenageru9723 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ ወንድሜ ሀሰተኛ መነኮሳት አሉ አዲአርቃይ ሰርቻለሁ አባ ዱሩየዉ የሚባል አባት ነበር ፡፡ፀጋዉን ያብዛልክ
@endalkachewbekatube4656
@endalkachewbekatube4656 4 жыл бұрын
አባ ማንችስርን አወ እውነት ነው
@wosenageru9723
@wosenageru9723 4 жыл бұрын
የሚገርምክ የስልካቸው መጥሪያ ቴዲ አፍሮ ነበር፡፡ እንዳልክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በፀሎትክ አስበኝ ወለተሚካኤል
ለምን ይሆን የሔኖክን መፅሐፍ ለማንበብ የማይገፋፋን ? ስንል ሚስጥር ስላለው ነው
1:41:33
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ዓለም ተጨነቀ
40:09
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 12 М.
הרב זמיר כהן - חנוכה 2023 -  האור שבחושך בימים ההם ובזמן הזה
1:01:17
הרב זמיר כהן - הערוץ הרשמי
Рет қаралды 29 М.
አካዕ ቤቃ የደራሲው ትረካ ማንኛውም ሰው ሊሰማው የሚገባው
46:50
Endalkachew Beka Tube እንዳልካቸው ቤቃ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 925 М.
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 260 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Հովհաննեսի հայտնություն գրքի քննարկում
1:04:30