መድኃኒዓለም | Medhanialem || የዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ የመዝሙር ምርቃት

  Рет қаралды 20,030

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 8 ай бұрын
ሲስተር እኔ ደሰ ያለኝ የአንች የለፋሸበትን መዝሙር ሲመረቅ አንች እንደኔ የተደሰትሸ አዪመሰለኝ ጌታ እሱ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ልጆቹ ሲዘምሩ ከመደስቴ አልፎ አለቀሰኩኝ አንዳንዴ ደሰታ ያሰለቅሳል እመቤቴ ቤታችሁ ትባርክ ልጆቻችሁን በፀጋ ያሳድግላችሁ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ተባረኩ ተባረኩ እንወዳችሆለን ።
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤ እግዚአብሔር ቢፈቅድለኝ ዘማሪት መሆን ህልሜ ነዉ ይሳካልሽ በሉኝ😥😢
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ 😢😢❤
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
@@meticar4025 አሜን አሜን አሜን😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ህልምሽን ያሳካልም መልካም መመኘት መልካም ነው
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
መልካም ምኞት ጸሎት ነው ይላል አንድ ወዳጄ እግዚአብሔር ከኃጢአት በስተቀር የልብሽን መሻት ያከናውንልሽ
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
@@ፅጌማርያም-21 amen😍
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 6 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን❤❤❤
@mekuriyaeshetu5171
@mekuriyaeshetu5171 Жыл бұрын
መድሃኒዓለም ምን ይሳንሃል አንተ ለሃገራችን ሰላምን ስጣት አሜን ፫።
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@richrich1556
@richrich1556 Жыл бұрын
Men yesanehale yena geta Ellllllllllll
@liyuyeabata484
@liyuyeabata484 Жыл бұрын
ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይባርካችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እርጋታሽ ድምፅሽ እንዴት እነደሚያምር ተባረኪ የኔ እህት
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ስላደረስሽ ለመዝሙርሽ ምርቃት ❤ ከመላው ቤተስብሽ ከእትዮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መመናን/መመናት ሕዝበ ክርስትያን ጋር ❤ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለቤተክርስትያን ጽኑ ስላምን አምላከ ቅድሳን የቅድስት ድግል ማርያም ልጅ መዳኒዓለም /አማኑኤል ስላምን ይላክልን ያምጣልን ስለእመቤታችን ስለ እናቱ እናታችን ብሎ ስላም ፍቅር አድነትን ይስጠን ያምጣልን አሜን !!!
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬውን መደኀኒያለም ይቀበለው አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያብዛላቹሁ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ Жыл бұрын
አሜን 🙏🖤⛪️🖤🙏🌹የድግልጅ መዳንያለም አማኖኤል 🌹🙏 የሚሳነው የለም ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🌹❤
@lidialidu-je4sg
@lidialidu-je4sg Жыл бұрын
እሰይ ተባረኩ ዝማረ መላእክት ያሰማልኝ
@wudeyamariyamlij943
@wudeyamariyamlij943 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማርመልክት ያሰማልን
@andrewshado4777
@andrewshado4777 Жыл бұрын
Fantastic Mezmur ohhh....
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@kid2087
@kid2087 Жыл бұрын
እውነት ነዉ መድሀኒአለም የለም የሚሳነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት መታደል ነው ምስጋናችሁን ይቀበለልላችሁ የተባረካችሁ ቤተሰብ በረከታችሁ ይደርብኝ እወዳችዋለሁ ሁሌም ሁላችሁን እንዲህ ነጭ ያልብሳችሁ እመብርአን አትለያችሁ ❤❤❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@እስመበፈቃዱ-1221
@እስመበፈቃዱ-1221 Жыл бұрын
kalehywot yasemaln
@Tech-eo1cu
@Tech-eo1cu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልሊ❤❤❤❤
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ Жыл бұрын
ዕልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤🤗😍👏
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የኔ የተዋህዶ እንቁ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እማየ
@nahomaddisu4191
@nahomaddisu4191 Жыл бұрын
Zemarae melakten yasemalen
@kidyedegel5784
@kidyedegel5784 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 zemare melaketen yasemalen ehetachen egzabehir keze belay tsegawun yabezaleshi❤❤❤❤❤❤❤
@Nigusu821
@Nigusu821 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለሁላችሁም ❤❤🎉🎉 አቀራረጽ ምርጥ ነው👍👍👌👍
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
መድሐኒያለም የሚሳነው የለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💒💕🌹
@muluneshteshome3811
@muluneshteshome3811 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሄር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaleul9109
@abebaleul9109 Жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare meleakte yasemalen
@etalembefekadu5080
@etalembefekadu5080 Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን❤❤❤
@ziondezay4686
@ziondezay4686 Жыл бұрын
መላእክት ዝማሬ ያሰማልን ❤️❤️❤️
@hanaabebaw
@hanaabebaw Жыл бұрын
Zemare melakt yasmaln
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Жыл бұрын
Enkwan Egziyabiher asakalish ye Hasabishin! Zimare melaikit yasemalin
@DagnewMebratu-y8m
@DagnewMebratu-y8m Жыл бұрын
እልልል
@lelina2127
@lelina2127 Жыл бұрын
ፀጋውንውን ያብዛልሽ❤❤❤
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ 13:19
@MdEt-sp6pn
@MdEt-sp6pn Жыл бұрын
አሜን3
@hiwuthiwut5375
@hiwuthiwut5375 Жыл бұрын
❤❤❤እልልል
@MdEt-sp6pn
@MdEt-sp6pn Жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስስ
@masimasi2725
@masimasi2725 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲💒💒💒✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@surafelhabte
@surafelhabte Жыл бұрын
ኩሉ ዘይከውን በጊዜሁ
@emebeteyaye3316
@emebeteyaye3316 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@richrich1556
@richrich1556 Жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@ደወልትዩብDewelTube
@ደወልትዩብDewelTube Жыл бұрын
ጌጥ ብቻ።።።። ማነው ካባውን ያለበሳት??? ለመሆኑ ስለ ካባ ምን ታውቃላችሁ??? ራሳችንን ሳይሆን ክርስቶስን ብንሰብክ ይሻላል።
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የኛ ንፁህ ሠዉ ጥሩ እየመሠላችሁ አትለፍልፍ እሽ ስለእሷ ምንነት የት ታዉቃለህ አይይይይይይ ሠዉ መሆኔን ጠላሁ ዘማሪት ሲስተር እንወድሻለን በርችልን
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
ለመሆኑ ካባ ለጌጥ ነዉ እንደ የሚለበሠዉ አንተ እራሡ ቢጠይቁህ አንድ አትመልስም ነዉ የዮናታን ቡችላ ነህ እባክህ
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
ምነው ጻድቅ ነኝ አልክ???? እሲ የእህየታችንን ያክል ጸጋ የተጠው ማነው ??? በሄድችበት ባለችበት ፈጣሪዋን የምታመሰግን ምን ለበጥ ልታወጣላት ብትለብስ ምን ይጎድልባታ ምን ያንሳታ???? ዝም 😷😷😷😷😷
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 Жыл бұрын
ክርስቶስን የያዘ ሁሉ ይከብራል እንኳን ካባ ገና ሰማያዊዉን ልብስ ትለብሳለች ።የሆሳእና እለት እንኳን አህያዋ ጌታን ስለተሸከመች ልብሳቸውን እያወለቁ አንጥፈውላታ ።
@ደወልትዩብDewelTube
@ደወልትዩብDewelTube Жыл бұрын
@ጽጌ ሐና ቲዩብ ስለ ብክር ትርጉም ታውቅያለሽ? ካባን ማልበስ የሚችለው እና የሚለብሰው ማን እና ምን ያደረገ ሰው እንደ ሆነ ታውቅያለሽ? ታርክን አንቢቢ ወይም ሊቃውንትን ጠይቂ። ሰዎችን ሳይሆን ክርስቶስን ለመከተል ሞክሩ።
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
❤️ አዲስ ዝማሬ " ገና በልጅነቴ " ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ @-mahtot
7:24
ድንቅ ጉባኤ ከ ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተረፈ ጋር
9:11
ብፁዕ ቲዩብ Bitsue Tube
Рет қаралды 157
🔴በቤተልሔም ድንግል ወለደች || በዘማሪ ዘ-ፋኑኤል አለቃ @21media27
13:27
የመልካሞች መልካም || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27
15:14
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 137 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН