"መዳኔ"//Medane//Hanna Tekle//Aug' 23/ 2023

  Рет қаралды 367,332

Hanna Tekle Official

Hanna Tekle Official

Күн бұрын

Пікірлер: 514
@HannaTekleOfficial
@HannaTekleOfficial Жыл бұрын
የመዳኖች ሁሉ መዳን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የስቃይ ሞት ያገኘነው የህይወት መዳን ነው! እጃችን ላይ ስለገባ መቼም የማይቀልብንን ይህንን ውድ መዳን ከየት እንደተነሳንና ከምን እንደወጣን እለት እለት እያሰብን መገረም መደነቅና ማመስገን የኛ ድርሻ ነው! ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?"እንደሚል ቅዱስ ቃሉ በክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ላመንነው ሁሉ ሞትና ሲኦል ዳግም ላያስፈሩን በድል ንጉሱ ኢየሱስ ድል ተነስተዋል!ክብር ለኢየሱስ ይሁን! "ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።" የዬሐንስ ራእይ 1:5-6
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go
@ArtistHaregewoinAssefa-vq1go Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሐንዬ
@TEMAL-c6z
@TEMAL-c6z Жыл бұрын
Tebarekilin lemlmilin🙏🙏🥰
@kaleb7014
@kaleb7014 Жыл бұрын
በምክኒያት እኮ ነው ምወድሽ
@Mahider-q9d
@Mahider-q9d Жыл бұрын
Hani yetebarksh ahunem yechmerlsh ❤❤❤
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 Жыл бұрын
መዳኔ ይገርመኛል ይደናቀኛል ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን ክብር ይሁን በሞቱ ላነሳን ጌታ🙏🙏 ሀኒቾዬ ተባረኪ በብዙ የእኛ በረከት ነሽ እንወድሻለን
@kalkidandeneke1253
@kalkidandeneke1253 Ай бұрын
ስወድሽ እኮ🥰 እውነት ነው የመዳናችን ዜና ሁሌም አዲስ ሊሆንብን እና ልንደነቅበት የሚገባ ጉዳይ ነው። መዳኔ ይገርመኛል🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@taliladereje
@taliladereje 11 ай бұрын
Geta Yesus Sile Hana Thank you
@Gladi-i69
@Gladi-i69 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ሀና በዚህ ምድር ለይ በዚህ ሰአት ከልቤ ከማደምጣቸውና እየተባረኩኝ ካሉ መዝሙሮች ውስጥ እሄ ከጥቂቶች ውስጥ ነው እንወድሻለን ተባረኪኪኪኪኪ❤❤❤ እግዚአብሔር ፈቅዶ ደግሞ ወይ አርባምንጭ ወይም ሆሳዕና ከመጣሽ ላይሽ እችላለሁ❤❤🙏🙏🙏 አንዴ ሆሳዕና እናት ቃለህይወት መተሽ ነበር ግን አልተገኘውም ነበር ብቻ ግን በርቺ ዘመንሽ ይባረክ ከዚህም በላይ ተገለጪ
@johnesku8772
@johnesku8772 Жыл бұрын
“ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ?” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥55
@EphremBerhan-nv4el
@EphremBerhan-nv4el Жыл бұрын
እሱ ካልቀባ እና ካልሰጠ በስተቀር ሰው እንዴት መዝሙሩ ሁሉ ይጣፍጣል??? much luv n big respect hanichoye
@samiayana7712
@samiayana7712 Жыл бұрын
ሃኒዬ ባንቺ ዉስጥ ሁል ጊዜ ለመታነጻችን ሰለተገለጠው የጌታ ጸጋ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አንቺ የእዉነት የትዉልዴ በረከት ነሽ ጸጋ ይብዛልሽ
@betsiabe8232
@betsiabe8232 Жыл бұрын
የህወትን ምዕራፍ ቀየረው ጌታዬ በደሙ ክብር ይሁን ለስሙ
@HenonHmichael
@HenonHmichael Жыл бұрын
ሀኒዬ ብርቅ እኮ ነዉ ምትሆኚብኝ❤😍😘
@b4aman151
@b4aman151 Жыл бұрын
አንተዉ ወደሀኛል 💯💯💯
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 Жыл бұрын
ዛሬም ስለመዳናችን በአዲስ ቅኔ እግዚአብሔርን እንድናመሰግን ስላረግሽ.. ብርክ በይልን ፀጋ ይብዛልሽ ሀንዬ እወድሻለው❤❤❤
@menayemeskele3090
@menayemeskele3090 Жыл бұрын
ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።"🥰🥰💚🙏🙏👏👏
@SesayalemuMena-uc2of
@SesayalemuMena-uc2of Жыл бұрын
Waw hanicho tebarki.በክርስቶስ ያገኘነው የደህንነት ስራ ሊቀልብን አይገባም
@Singermajanofficial
@Singermajanofficial Жыл бұрын
ብሩክና ዕንቁ ዘማርት ሃና አንቺ ማለት ለምድራችን ብቻ ሳይሆን ለዓለም ሁሉ በረከት ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርክሽ ያብዛሽ ትውልድሽ ሁሉ ለአምላካችን ይዘምር🙏 በመዝሙሮችሽ በብዙ ተባርከያለሁ የጌታ በረከት በመዝሙሮችሽ በኩል ደርሶኛል ስላንቺ ጌታን እጅግ እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ🙏 ❤&🙏
@lomi6959
@lomi6959 Жыл бұрын
አሜን !!! እዎ መዳኔ ለኔ ከምንም በላይ ነው! ክብር ለዘላለም ለእግዚአብሔር ልጅ ለኡየሱስ ክርስቶስ!!! በውርደቱ ላከበረኝ፣ በሞቱ ላዳነኝ፣ በመገረፉ ቁስል ለፈወሰኝ!!! ክብር ለአብ፣ ክብር ለወልድ፣ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ፣ አንድ እምላክ እግዚአብሔር !!!
@Zato2810
@Zato2810 Жыл бұрын
ሀኒቾ አንቺ ዝም ብለሽ ዘምሪ መዝሙሮችሽ ያፅናናሉ ያበረታሉ እንዲሁም ከጌታ ጋር ቀጥታ በትንሽ ደቂቃ ያገናኙናል ብርክ በይልን አንቺም ቤተሰቦችሽም ተባረኩ
@NetsaneteErimeyas-
@NetsaneteErimeyas- Жыл бұрын
Hanicho aniche yaalem kmm nesh Tebarake♥️♥️♥️ tsaga yabizalishe♥️♥️♥️♥️
@brukelias9564
@brukelias9564 Жыл бұрын
Catholic እምነት ተከታይ ነኝ ሃና የአንች መዝሙር በመስማት ብዙ አትሪፍያለሁ ተባረክ 🙏🏻🙏🏻
@ethiconicmedia
@ethiconicmedia 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤ Hanich ከተማ አግዘኝ-መሰዋዕት ይሄዉ ❤❤
@ephraimabate6821
@ephraimabate6821 Жыл бұрын
ኮተት(ቁሳቁስ አገኘሁ፣በሃብት በለፀግሁ...ወዘተ) አልባ የሆነ እና እንዲህ የወንጌልን ማዕከላዊ መልዕክት እና የጌታችንን ድል በመንሳቱ ያገኘነውን ትሩፋት የሚያጎላ ቅኔ ወዝማሬ እንዲህ ስላንቆረቆርሽልን ተባረኪ!!! እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር በመንፈሱ በቅኔ ስለባረከሽ ይህንንም ስላስተላለፍሽልን🎉
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ተባረኪ መዳናችን እየሱስ ዋጋ ከፍሎበታል እንኳን ከዚች ከቆሻሻ አለም ከምንም ጋር አይወዳደርም ጌታ ይባረክ ስላሰመለጠን
@1factfor
@1factfor 11 ай бұрын
The salvation of all salvation is the salvation of life that we got through the suffering death of our Lord Jesus Christ!💯💯💯💯💯
@EK_lecture
@EK_lecture Жыл бұрын
ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሃ I love ittttt ❤❤❤❤ be blessed
@HibretesebDegu
@HibretesebDegu Жыл бұрын
እሴይ መዳኔን ወደድኩት ፡፡ ተባረኪ እህታችን፡፡
@melcamutadele5576
@melcamutadele5576 Жыл бұрын
egzabiher zenishin Yebark Ehit hana Be geta betam ewodishal hulem Zemir geta bemezmuer berkoshal eshi
@ሩሃ
@ሩሃ 2 ай бұрын
ስለዚህ ድንቅ መዳን እግዚአብሔር ይመስገን ሀሌሉያ ጸጋ ይብዛልሽ ሀኒዬ❤
@afee7194
@afee7194 Жыл бұрын
ሁሌም የጌታን የመስቀል ላይ ስራ በሞቱና በትንሳኤዉ ድል በመንሳቱ ያገኘነዉን የከበረ መዳናችንን እንድናስብ ስለምታድርጊን ተባረኪ!!! ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን!!! The Best is yet to come by His Grace!!! God is always faithful!!! You are Blessed my sister!!! IJMN!!!
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Жыл бұрын
ተባረኪ ሀኒ መዳኔ ይደንቀኛል ክብር ለአዳነኝ ለእየሱስ ይሁን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን። ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን። “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ሃና ቤተሰብሽና ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@hewanayalew395
@hewanayalew395 Жыл бұрын
የምትገርሚ ሴት ዋው ድንቅ ዝማሬ የማይጠገብ ኡፍ ተባረኪ
@nebiyoumengesha
@nebiyoumengesha Жыл бұрын
ሞት ሆይ መውግያህ የት አለ ?? ጳውሎስ በ 1ኛ ቆሮ 15:55 ሞትን ከመውግያ ባለፈ የመግደያ አቅምና ሃይል ጭምር አድርጎ ይገልፀዋል:: ሞት በመላው ፍጥረተ-ዓለም ላይ እንዲፈነጭ ያስቻለው ይሄ ሃይሉ ነው:: ነገር ግን መንደፊያውና መርዙ በክርስቶስ ኢየሱስ መክኖ ሃይሉን እንዲያጣ ሆኑዋል:: በዚህም ምክንያት በሞት ላይ መንገስ ለጌታና በጌታ አምነው ለዳኑቱ ሆኑዋል:: #ምስጋና ሞትን በትንሳኤ ለሻረልን ለጌታችን ይሁን!!
@bekawakjira
@bekawakjira Жыл бұрын
የወረደ ልቤን ከፍ አረገልኝ! እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@tsehaineshtekle6154
@tsehaineshtekle6154 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ ለበረከት ሁኚ እንደ ሁል ግዜ በረከታችን ነሽ
@TinsaeKebede-yg2lu
@TinsaeKebede-yg2lu Жыл бұрын
ሀና ለምድራችን የተሰጠሽ በረከታችን ነሽ በዝማሬሽ እንባረካለን
@YebneshGetu
@YebneshGetu 2 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@hannahmathewos5100
@hannahmathewos5100 Жыл бұрын
Song that truly refreshes the joy of salvation!! Since childhood I've always looked up to you and the songs God gives to you!!! I thank God for you!!
@getchenhoyena7513
@getchenhoyena7513 Жыл бұрын
ዕብራውያን ፪፣፻ 10 ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ሲያመጣ የመዳናቸውን ራስ በመከራ ይፈጽም ዘንድ፥ ከእርሱ የተነሣ ሁሉ በእርሱም ሁሉ ለሆነ፥ ለእርሱ ተገብቶታልና።
@zelalem_eyob
@zelalem_eyob Жыл бұрын
መዝገብ አለኝ ከወደላይ ከምድሩ ማይተያይ!!! ሃሌ ሉያ! መዳናችን ኤረ እንደት ይደንቃል! ያዳንከን ክብር ይሁንልህ!!
@MangeGuye
@MangeGuye 2 ай бұрын
Amenee God bless you Hani and l like you song ❤❤
@mesaygetachew9634
@mesaygetachew9634 Жыл бұрын
Hanicho Eg/r Amilak yibarekish!!!!
@tech_photography1
@tech_photography1 Жыл бұрын
በክርስትና ሕይወት ውስጥ የሁሉም ትምህርቶች ራስ የሆነውን ድነትን ስለዘመርሽ ሌላም ርዕስ ስለሌለሽ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረኪ ሀኑ !
@selamfikir8454
@selamfikir8454 Жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@beki_tilahun
@beki_tilahun Жыл бұрын
ሀናዬ ጌታ ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል
@kelemargaw6040
@kelemargaw6040 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ይህ ብቻነው መነገር ያለበት መዳናችን ተባረኪ❤
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
Elelel… ማምለጥ ሆነ ከሲኦል በረሃ አቤት በረከት የየሱስ ፍስሃ What a blessed song! መዳናችንን እያሰብን እንድንደነቅ ታደርጊናለሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
@Yakob50
@Yakob50 Жыл бұрын
Amen hanicho medanachin dinki new enieodishalen❤😍😍🙏🙏
@selamu27.7
@selamu27.7 Жыл бұрын
እውነተኛ የወንጌል መዝሙር the real Gospel's song ❤❤❤❤❤❤❤❤ love and respect be belessed Hana
@yadenbirhanu7177
@yadenbirhanu7177 Жыл бұрын
ሁል ግዜ መዳኔ ይደንቀኛል ከዚህ በላይ ምን ድንቅ አለ ሀንዬ ዘመንሽ ይባረክ አንቺ ስጦታችን ነሽ
@HabKok78
@HabKok78 Жыл бұрын
ተባርከሻል ሀንቾ!!!
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Жыл бұрын
አሜን መዳኔ ይገርማል ሁልጊዜ የሚደንቅ ነገር ነው ሃንዬ ተባረኪልን እንወድሻለን❤️❤️❤️❤️❤️
@Melka-mmv
@Melka-mmv 3 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነው ! አንችን የሰጠን ጌታ ምስጋና ይግባውና !
@OseboGirma
@OseboGirma Жыл бұрын
Yezamanuw special song hanney our blessing keep it shining I can't stop Haring this song blessed much more hanny❤❤❤❤❤❤❤❤
@MusicListen-p2x
@MusicListen-p2x Жыл бұрын
Hanisho God bless you. It is real blessing to have you in Ethiopian church community!
@SamuelFikadu-vf2ro
@SamuelFikadu-vf2ro Жыл бұрын
ባንቺ ውስጥ ይህን የከበረ ጸጋ ያኖረ እግዚአብሔር ይመስገን። ስለ ክርስቶስ ስራ የሚዘምሩ ዘማሪዎችን ጌታ አሁንም ያብዛልን።
@asratermiyas-zt7uz
@asratermiyas-zt7uz Жыл бұрын
Hanicho geta zemenishin yibarek tsegawun yabizalish!!!!!!!
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል❤ መዳኔ ሁሌ ይገርመኛል ክብር ላዳነኝ ለኢየሱስ ክርስተስ ለጌታዬ ለንጉሴ ለእግዚአብሄር ልጅ ይሁን አሜን!! ሀኒዬ የኔ ብሩክ እህት ጸጋ ይብዛልሽ እወድሻለሁ❤
@buraqa698
@buraqa698 Жыл бұрын
ክብር ይሁን ለስሙ ❤❤❤❤
@adanechyirga272
@adanechyirga272 Жыл бұрын
ተባረኪልኝ ሃኒ!!! መዝሙር ቅጡን ባጣበት መዝሙርና ዘፈን ባልተለየበት ኪራይ ሰብሳቢዎች የቆረጦ ቀጥሎች መኖሪያ ገበያው በደራበት በዚህ ጊዜ የኔ ጥም ቆራጭ ብቅ በማለትሽ ደስ ብሎኛል፡፡ ለነገሩ አንቺ ሁሌም እንደዚህ ነሽ በዝምታ የምትናገሪ👋👋👋👋
@eljh2585
@eljh2585 Жыл бұрын
ህያው የሆነው ህያዋን አረገን ክብር ይሁንለት ለስሙ አሜን❤❤❤❤❤
@MeserakLama
@MeserakLama Жыл бұрын
እዚህ መዝሙርላይ የተሳተፈቹ ሁሉ ተባረኩልኝ ሀንዬ ለምልሚልን
@FasilKassu
@FasilKassu Жыл бұрын
በደሙ ሸፍኖ ያዳነን የሚያድነንም ውቡ አምላካቸን መድኀኒታችን ኃይላችን ያህዌ ክብር ከዘላለም እስከ ዘላለም ይገባዋል። እርሱን ይበልጥ መረዳትና መቅረብ ይሁንልን። ❤Glory to God!and peace to Israel!!!!
@mekdesdebebe4098
@mekdesdebebe4098 Жыл бұрын
Hanisho geta eyesus zemeneshen yibarekew.medane hule yasgermegnal!yesemay fesaha
@abonke
@abonke Жыл бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@ZekararsiChamiso
@ZekararsiChamiso 6 ай бұрын
ሃና ታበረክ ፀጋ ይብዛሺ 🥰🥰🥰
@KaleabKassaye
@KaleabKassaye Жыл бұрын
ሃንዬ፣ ሰነበትኩበት ሳምንቱን ሁሉ። እንዴት ይባርካል በኢየሱስ ስም ! መንፈሱ የቀዘቀዘ ሰው ካልሆነ በቀር በመዳኑ የማይደነቅ ማነው ? ለምን እንደዳንን ብቻ ሳይሆን እንዴት እንዳዳነን ስናስተውል በአዳኛችን ፍቅር ተሞልተን በምሥጋና እንትረፈረፋለን። ስለበዛልሽ ጸጋና ድንቅ መንፈስ ጌታ ይባረክ።
@christian_motive
@christian_motive Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚልን !!!Our blessing❤❤
@demes12
@demes12 Жыл бұрын
መዳኔ ይገርመኛል🙏 የት እሆን🧭 እንደነበር ሳስብ ደግሞ እደነቃለሁ😮🎉ክብር ይሁን ለስሙ👏👏👏🎸🎺🎻🥁
@emanu908
@emanu908 Жыл бұрын
Be blessed hanichoye betame new mewedesh keber legeziyabeher huleme yehunelete😊🥰🥰🥰
@mercysabir8424
@mercysabir8424 Жыл бұрын
አሜን!! አቤት መታደላችን , መታደሌ መመረጥ መታደል አባባ እየሱስዬ !! ፀጋ ይጨመርልሽ በሰላም ጨረሱ ከሚባሉት ጌታ ያድርግሽ
@TesfahunTagesse-o5n
@TesfahunTagesse-o5n Жыл бұрын
Tebareki
@makdaissak-he1og
@makdaissak-he1og Жыл бұрын
ሃኒቾ የተባረክሽ የየሱስ ልጅ።አሁንም እየሱስ እስኪመጣ ስለመዳንሽ እለት እለት እየተደነቅሽ ኑሪ ዘምሪ ይብዛልሽ❤
@lidyateshome95
@lidyateshome95 Жыл бұрын
Nothing is Exciting as my SALVATION. What God has done for us is EXCEPTIONAL that any human does not deserve. Love this song ,God bless you Hani
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh Жыл бұрын
Yes we should embrace it
@gospelsingertsiontesfaye5815
@gospelsingertsiontesfaye5815 Жыл бұрын
i feel the word የሰማይ ፍሰሀ ሀሌሉያያያ እልእልእል 💃💃💃
@betsegawmarkos5769
@betsegawmarkos5769 Жыл бұрын
Hanicho #enatachen adrgo egziabher bezi zemen lalen wexatoch selesexen destegnoch nen.... Zeweter megb banchi zend aytaxa ybzalesh❤❤
@worshiptime724
@worshiptime724 Жыл бұрын
Our blessing❤❤
@amarechamyhaile1427
@amarechamyhaile1427 6 ай бұрын
Setotachin❤❤❤ birik beyilin!🙏🙏
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል!
@MimiNegash-w3w
@MimiNegash-w3w Жыл бұрын
Ye hiwoten aktacha askeyrhe yerashe yaderkgne selam tsetta erefte yesthegne geta simehe keffff yebel hanicho zemareshe sibket selehone tebareki ❤❤❤
@fandisha288
@fandisha288 Жыл бұрын
መዳኔ ይገርመኛል ይገርመኛል ይገርመኛል መዳኔ ይደንቀኛል ይገርመኛል ይገርመኛል Wow God bless you abundantly!
@amansimon5281
@amansimon5281 Жыл бұрын
ክብር ይሁን በደሙ ላነፃን የለምና ከዚህ በላይ መዳን blessd hanichoo
@tsitajohn2315
@tsitajohn2315 Жыл бұрын
"ከሲኦል በረሀ..."የእውነቴን ነው ሐናዬ ስለ አንቺና ባንቺ በኩል ስለፈሰሰው ሰማያው መዋለ ዜማ እግዚአብሔር ቅዱስ የዘላለም አምላካችንን አመሰግናለሁ። It is heart felting Gospel oriented song. Great Admirations! May Holy God Bless you with more wisdoms and providence In Jesus Christ Name.Amen. Thank you 💕 Gospel Singer Hannah T. With Respects and admirations.
@ErmiasendaleLona-rg3pv
@ErmiasendaleLona-rg3pv Жыл бұрын
Hanicho i thank god always about you ሁሌም እባረካለሁ መዝሙሮችሽን ስሰማ ❤❤❤
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Жыл бұрын
ክብር ለአዳነን ለኢየሱስ ተባረኪ ❤❤
@serkalemyirga639
@serkalemyirga639 Жыл бұрын
Thank you lord Jesus Christ!!!!! Amen Amen Amen 🙏🏽
@melakukassa6978
@melakukassa6978 Жыл бұрын
የተወደድሽ ሀንዬ ፤ አሁንም በአፍሽ ቅኔን ይሙላ።
@matiey9620
@matiey9620 Жыл бұрын
CONGRA 100K🎉HANICHO
@lanketame3214
@lanketame3214 Жыл бұрын
ለዘላለም ተበራክ ሃና ሁለም ተበራክ ሃና ሃና
@nebyujohn470
@nebyujohn470 Жыл бұрын
My best respect 🙏❤️🙏❤️❤️❤️ you
@fritinahi9684
@fritinahi9684 Жыл бұрын
We are blessed hanicho to have I love you much bless you more and more !!!!!
@miheretdana3527
@miheretdana3527 Жыл бұрын
My best gospel singer Hanichye, zemenesh bebetu yeleke lemeleme.
@yonasnegasa4493
@yonasnegasa4493 8 ай бұрын
Waaqaayyoo ammayyuu ayyanaa isaatiin dachaa sihaa eebbisuu!!!!!! Baayyeen si jaalaadha...Kennaa Waaqayyoo Si keessaa kaa'efimmoo Waaqayyonan Galateefadhaa!!!!
@Nicosielove
@Nicosielove Жыл бұрын
❤ from South Africa
@facilbekele8282
@facilbekele8282 Жыл бұрын
God bless you its better comment.
@konjubalu7886
@konjubalu7886 Жыл бұрын
Ameen Hana egizabhr abizeto yebarekishi yen wudii betami iwodishalo❤❤
@MetshetMesele
@MetshetMesele Жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ዘመንሽ ይለምልም
@ZekararsiChamiso
@ZekararsiChamiso 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሃና ፀጋ ይብዛሽ ታባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maranata893
@maranata893 Жыл бұрын
ኣንቺ ሴት የተባረኽሽ ነሽ ፡
@minasteferra4137
@minasteferra4137 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ብር ር ር ር ክ ያርግሽ🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@HighLove-y1q
@HighLove-y1q Жыл бұрын
ብሩክ ነሽ ዘመንሽ በጌታ ስም ይባረክ
@beimnetleulseged
@beimnetleulseged Жыл бұрын
yelemna kezih belay medan....❤❤❤
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 384 М.
9.አልተረሳሁም//Alteresahum//Hanna Tekle//Nov'2024
7:42
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 343 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
Hana Tekle   Leyet Yilal Dink New
5:42
Biruk vision
Рет қаралды 34 М.
HANNA TEKLE|| Amazing worship
4:01
Bikila Mekonen official
Рет қаралды 517
Temesgen (Live)
9:26
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 23 М.
Workneh Alaro vol 3 | Hulun Tawkaleh| ሁሉን ታውቃለህ  Full Album
59:05
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 78 М.
Track 19 Yemiyamir Kal  | የሚያምር ቃል | Aster Abebe Vol 2
5:58
Aster Abebe Official
Рет қаралды 404 М.
Addisu Worku & Hanna Tekle   Mahlet Recognition Event
8:32
Mahlet Channel
Рет қаралды 708 М.
1.በማለዳ//Bemaleda//Hanna Tekle//Nov'2024
5:58
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 947 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН