መዲናችንን አውሮፓ ያስመሰለውን አስደማሚ ፕሮጀክት አብይ አበሰሩ

  Рет қаралды 14,819

Hulu Daily

Hulu Daily

Күн бұрын

Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
**************************************

Пікірлер: 57
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm 2 ай бұрын
You are the strongest leader God bless you!!!!!
@mesganadesalegn4813
@mesganadesalegn4813 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይርዳህ
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 2 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያ የራሳችን ማንነት ያለን ኩሩ ህዝቦች ነን እንጂ የሰውን ለማስመሰል አንሰራም ኢትዮጵያዊ ውበታችንን መላበስ ነው የምንፈልገው የአብያችንም ጥረት ያ ነው ። የራሳችንን ስራ እራሳችን እናድንቅ መምሰል ይቅርብን ኢትዮጵያን እንሁን ።
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 ай бұрын
አንተ አለቅላቂ ሰው ሰውይም ይህንን ነፍሰ ገዳይ ሰው እየካብክ ከምታወራ -ሐቅ ሐቁዋን ብትናገር አይሻልም ነበር ። እስከ መቼ ድረስ ነው የዚህ የአፋኝና ነገዳይ የአሸባሪዎች አለቃና የሕዝብ ደሕንነቱን በስልጣንኑ ሰር ያደረገ በዚህም የብዙ ኢትዮጵያውያንን ህይወት አደጋ ለይ የጣለ የጦር ወንጀለኛውን ሰው በምን ሞራል ነው ስለሱ አፍሀሰን ሞልተህ የምትናገረው አሰቋዋላጭ አቃጣሪ ፈታላ የአብይ ካድሬው ጊዜህን ጠብቅ።
@bayisagada684
@bayisagada684 2 ай бұрын
May God Bless all Ethiopians contributing to the Ethiopian's leadership and financially!!! May God Protect our PM and DF!
@sirajMohammedMuusa
@sirajMohammedMuusa 2 ай бұрын
ከፍተኛ ግርምትን የፈጠረ ሥራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@teklemariamabdi8880
@teklemariamabdi8880 2 ай бұрын
እድሜና ጤናን እንዲሁም ሰላምና ፍቅርን እመኝልሃለዉ እድሜ ልክህን መሪዬ እንድትሆንልኝ የዘወትር ምኞቴ ነዉ።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 ай бұрын
አብቹ አብቹ አብቹ የፍቅር መሪችን የዮሴፍ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና በርታልን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@AhmedLemma-qh4nz
@AhmedLemma-qh4nz 2 ай бұрын
Wonderful project 👌 This's great Example , for real mind 🎉 for Abichu, I can't say anything Only I can say Abichu you are our gift... Thank you
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ፡ ኢትዮጵያን ፡ ይጠብቃት ፡ ተበረክ ፡ ጤናን ፡ ለመላው ፡ ቤተሰቦችህ ፡ እመኛልሀለሁ ፡
@tchaka35
@tchaka35 2 ай бұрын
Excellent job!!!
@user-ky1ni7is8t
@user-ky1ni7is8t 2 ай бұрын
ደግ፡ ስራ፡ነው፡ በርቱ፡አገራችን፡እያደገች፡ነው።
@idil3211
@idil3211 2 ай бұрын
በጣም ያማረ ስራ ነው
@user-bv4sm3uz3g
@user-bv4sm3uz3g 2 ай бұрын
ዓቢይ ያለውን የሚያሳካ መሪ ነው !!
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 2 ай бұрын
ማሻላህ በጣም ያምራል በርታ
@hirutgodu8385
@hirutgodu8385 2 ай бұрын
God bless you PM and everyone working with you on this project. It is beautiful!
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Ай бұрын
Antane yamasala mareyane almamasegane nefegenate nawe ❤❤❤❤❤❤❤yamatesalane edema kanabatasabeke yeseteke abehe ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@Brightside.J
@Brightside.J 2 ай бұрын
Excellent ❤wow 👌 👏
@arronyississo3242
@arronyississo3242 2 ай бұрын
Absolutely all might is with you
@user-cu3cg6ys7q
@user-cu3cg6ys7q 2 ай бұрын
Thank you for this! Will you please work hard for peace? Let the defense force out from Amhara region .
@SurafelMesfen
@SurafelMesfen 2 ай бұрын
በርታ መሪያችን ❤❤❤❤
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 2 ай бұрын
Outstanding work ❤
@mesganadesalegn4813
@mesganadesalegn4813 2 ай бұрын
ጎበዝ !!!!!!!
@user-yf7ki6py3n
@user-yf7ki6py3n 2 ай бұрын
አቡቹ አቡቹ የአንደ ቤሄር ጀግና የኢትዮጲያዊያንነቀርሳ ኢትዮ እየተሠራች ሣይሆን እፈረስ ያለህ አጋንት ነክ መጀመሪያ ውብ ሰፍራ ከመስራት ሣይሆን ለኢትዮ ውብ ሠላም ይቀዲማል እኔም በመጨረሻ ያለኝ መልእክት ለአቡቹና ለመላው ዩው ቲበሮች ከአውቶቡስ ፌርማታ የልቅ የሀገራዊ ቀውስ ፌርማታ ቢደረግለት
@user-yo7uh3ei2o
@user-yo7uh3ei2o 2 ай бұрын
እትዮጵያ ወደ ፊት ከአሮፓ ትሸለላች ሀገር እትዮ ሰለም ሲቶን ብቻ ናዉ❤
@QwerQwer-no9qq
@QwerQwer-no9qq 2 ай бұрын
አቢቹ አናመሠግናለን ባለቤት መሆንህን ነገርከን በርታ ከጎንህ ነን❤
@15sec70
@15sec70 2 ай бұрын
አንተ ሰው ረጅም እድሜና ጤና አመኝልሀለሁ
@ahmedinahmed2158
@ahmedinahmed2158 2 ай бұрын
አብቹ መንግስትም ንጉስም ነህ የኔ ጀግና ወለሂ ዝም ብዬ ስለ አንተ ሳስብ ኢትዮጲያ ሙሉ በሙሉ የ ገጠሩንም ከተማውንም ጎሣውንም አየሩንም ከነ ፀባያቸው አቅማቸው ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ለማሞገስ አይደለም የምሬን ነው ወላሂ ያንተን ያክል ግንዛቤም ፓለቲካም ፍቅርም የሚችል ሰው ነህ። እንዴት አወክ አትለኘም ? 1ምሣሌ እስኪ የትኛው ሚዲያ ምሁር የትኛው ባለስልጣን የቅርብም የሩቅም የቱ ነው በትክክል 1ንዴ እንኳ ያንተን አካሄድ ማን ነው መተንተን የቻለው ማንም መተርጎም የቻለ የለም 100ባለሙያ ቢኖር 100የተለያየ ነገር ነው የሚያወሩት ። ፈርቶ ሳይሆን ስላልገባቸው ነው ትክክል ያልሆኑት። ክቡርነቶ ጠቅላያችን መሪያችን ንጉሣችን አብያችን አላህ ይርዳህ ይጠብቅህ ከመላ ቤተሠብህና የሥራ ባልደረቦችህ ጋር የብልፅግና ዘመን ላንተም ለኢትዮጲና ለህዝቦቿ እንዲሁም ለአለማችን ሠላም ይሁን ይሁንልህ። ።ሀገረ የምትመራው በፍትህ ነው የጀመርከውን የሀብት ምርመራ ቀንና ማታ ስራበት አደራ በተለይ በህግ ስም የተሸሸጉትን አደራ።
@sadammehammedyasinsadammehamme
@sadammehammedyasinsadammehamme 2 ай бұрын
wow wow wow abichu እድሜ ከጤና ቆነጆዋ አዲስ አበባ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 ай бұрын
It is good to have a nice road .improving the daily lives of its citizens in providing jo opportunities, food and shelter is a priority than to build a road and park.This is the pricele of priority
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 2 ай бұрын
Stop whining. Be appropriative when you see good things. I guess your life is full of negative energy.
@eliasabebe4410
@eliasabebe4410 2 ай бұрын
@EternalLife-fu6nk I am trying to show you the meaning of priority. Foos and shelter ,peace, and stability are a priority in Ethiopia, not cosmetic changes. I am not against road construction
@simonbelay5749
@simonbelay5749 2 ай бұрын
Adenekialew.....Masefat ena maseketelun and metebekun le lela akal asawekalew.
@zekybekele5339
@zekybekele5339 2 ай бұрын
አውሮፓ አርጅትዋል እንዲህ ብልንግ ብልንግ የሚል መንገድም ሆነ ፎቆች የሉም ዱባይ እያላችሁ ቀጥሉ። አውሮፓ የሰደተኞች አገር ሆናለች። አሳዛኘ የኑሮ ሁኔታ እየተከሰተ ነው።
@sidiiqmaxamed-pg6nm
@sidiiqmaxamed-pg6nm 2 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 from soomalilnd 💚🤍❤️ Abiye axmed Muuse biixi
@user-bv4sm3uz3g
@user-bv4sm3uz3g 2 ай бұрын
አይ ውበት !
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ አበሻ እንጂ አውሮፖ እንድትመስል አብይ ብቻ ነው ሚፈገው ለምሳሌ : ተዋህዶን ገፍተህ ፕሮቴስታንትን አቅፈህ ስንደቅ አላማ ገፍተህ ባንዲራዋች ፈጥረህ አሳቅፈህ አንድነትን ነቅፈህ ልዮነት ፈልፍለህ ግብረገብነት እና ፈጣሪ ከተማሪ ቤት አባረህ " ዲሞክራሲ " መብት ተክተል ብለህ የምትገነባት ሀገር ስሟ ኢሮጵያ ትባላለች እንጂ ኢትዮጵያን ገነባሁ አትበል
@farismuhammad8421
@farismuhammad8421 2 ай бұрын
እሚገርመው ግን እዚችው አዲስ አበባ መብራት በሳምንት ሁለት ቀን የለም ውሃማ በሳምንት አንድ ቀን ብቻ የሚመጣባት አዱስ አባ ናት እዚሁ ፒያሳን ከፍ ስትሉ አዲሱ ገበያ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ምስቅልቅል እያመሳት ለዜጎቿ ሲኦል የሆነችን ከተማ ሳርና ብልጭልጭ ነገር እያሳየህ አውሮፓ ቅብርጥሴ ብትል ትርጉም የለውም!
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ай бұрын
😂ተመስገን በል እንደወያኔ ቅሊትህን አላከናነበህም እየታገሰህ ዋ!
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 2 ай бұрын
አንተ እና አንተን የመሰሉ ሰዎች ናችሁ የተመሰቃቀላችሁ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
@@sultanahmedin1524 እናውቃለን ጥቂት ለአንተ አይነቱ ሌባ እና ቂጥ ላሽ እንደተመቻችሁ ያ ደግሞ አይዘልቅም!
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ ቅዠታም ሂድና ምታስፈራራውን አስፈራራ!
@sidiiqmaxamed-pg6nm
@sidiiqmaxamed-pg6nm 2 ай бұрын
❤❤❤ from soomalilnd 💚🤍❤️
@SoliyanaEnate-tf1zf
@SoliyanaEnate-tf1zf 2 ай бұрын
Selam
@SoliyanaEnate-tf1zf
@SoliyanaEnate-tf1zf 2 ай бұрын
How are you
@adisnazim
@adisnazim 2 ай бұрын
bertu ke gonachu nen
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 2 ай бұрын
Which country in Europe? አዲስ አበባን የሚመስል አውሮፖ የለም አዲስ አበባ የምትመስለው ራሷን ነው
@robeltsegaye6991
@robeltsegaye6991 2 ай бұрын
meseratu teru gen yetenesut sewoche melay wedeku
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 ай бұрын
ሰውን እየፈጀህ-ይሔ ለስልጣኔ ስጋት ነው እያልክ -የሰውን ልጅ ውድና ክቡር ህይዘት ታጠፋለህ። ሰውን አየገደሉ -በምቀኝነትና በተንኮል ይሔ ከእኔ ይበልጣል ብለህ የምታስበውን -ወይም የሐሳብ ልዩነት ያላቸውን ሰዎች በጠላትነት እየፈረጁ መግደል በሕግም ቢሆን በፍትህ ስርዓቱ አንተ ከሕግ የምትበልጥበት አንዳችም ምክንያት የለም።
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 2 ай бұрын
ወረኛ አንተ ምን ሰርተሀል መጀመሪያ እንደዚህ እንድታወራ ያደረገህ እሱ ምስልን መጀመሪያ ልክህንም እወቅ
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 2 ай бұрын
Safety first!!! People are starving and dying for no reason because you, this is not a right time to announce . First thing is FIRST!!
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i 2 ай бұрын
አይ ጨቅላው
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 44 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39