ምግብ ቀርቦ ትዛዝ አወልን ትግስቱን አስጨረስኩት

  Рет қаралды 58,581

AWEL&SEADI

AWEL&SEADI

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 Жыл бұрын
አሚንንንን
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@tueb3879
@tueb3879 Жыл бұрын
አሚን
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💓💓
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 Жыл бұрын
አሚንያረብ
@susuethio-h3u
@susuethio-h3u Жыл бұрын
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የፊታችንን እንድንበላ አዘውናል የፊትሺን ብይ በፊት
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ Жыл бұрын
እረጉዝ ሰንሆን ሁሎ ነገረ ያምረናል በቃ ትብላ ጉሊ ማሻላህ
@FatumaMohammed-db7ro
@FatumaMohammed-db7ro Жыл бұрын
👍
@susuethio-h3u
@susuethio-h3u Жыл бұрын
@@ቃልየነኝ አይ እንግድህ አዛኝ አትምሰይ ድናችንን መተዋወስ የጥላቻ አይደለም በማያገባሺ አትግቢ
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ Жыл бұрын
@@susuethio-h3u አች የማረገዝን ሰሜት ሰለማታቂዉ ነው
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد Жыл бұрын
​@@ቃልየነኝ አረ ተይ ትመከርጂ የሚያጋልጠውን ነገር
@ffttt8353
@ffttt8353 Жыл бұрын
መሻአሏህ ትግስቱን ሳላደቀው አላልፍም 👌👌👌👌
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@بنتمحمد-ل4ذ
@بنتمحمد-ل4ذ Жыл бұрын
አወልኮ ወላሂ ሚስኪን ልጅ ነው አላህ ይጨምረልህ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
@ቲቲነኝአባቴንናፍቂ Жыл бұрын
ወላሂየኔምአጎት በልኩአመሉ አወልንቅርጥ ሡባሀንአሏህ😢
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
በጣም
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 Жыл бұрын
አሚን
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
ፕራክም ቢሆን አላህን ፍሪ ሰው እየበላ አይታዘዝም
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv Жыл бұрын
በትክክል
@lulunegn8825
@lulunegn8825 Жыл бұрын
ሚስኪን ሲዛዝን😢😊
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
ተመካክረው ነው አላምንም😂😂😂😂
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
ክክክ ከሆነ አላዝንም
@አላህከሪም-ዀ7ሠ
@አላህከሪም-ዀ7ሠ Жыл бұрын
ዉነትሽነዉ አሳዘነኝ ሀራም እርቦት በዛላይ የሌለዉም ምነዉ በኖረኝ ይላል ያላቸዉም ያሰቃዩ አቸዋል አይዱኒያ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
እንደ መዳም አመላለሰችው እኮ ተው ግን 100ሺ እናስገባቸው ❤❤❤
@mmayfano1297
@mmayfano1297 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@medi743
@medi743 Жыл бұрын
ወይኔ የአወል ፀባይኮ ይለያል ከምር እድለኛ ነሽ ሰአድ
@በቃ
@በቃ Жыл бұрын
ኧረ ዛሬ ያምሻልዴ አሁንስ አልነሣም አላለም ምርጥ ልጅነህ አላህ ይጨምርልህ
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
እንደማመር
@fatema6593
@fatema6593 Жыл бұрын
ወይ መከራየ አላለም ወላሂ ጎበዝ ነህ🎉🎉🎉🎉
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ኮሜታትሮች እሷ ያለችው እስኪ ትግሱቱን እፈትነው አለሁ ነው እናተ የምታወሩት ሌላ አጀብ ናችሁ ሰአዲየ ጎበዝ የሱን ትግስት ማሻአላህ
@smutyetube
@smutyetube Жыл бұрын
እስከዛሬ አታውቀውም ትግስቱን አብራ እየኖረች ? ሀራም አይሁንም ምግቡን እፈታቸው አስቀምጠው ሴጫወቱ ልክ እንደ ህጽን ፓራንክ ባይሆን ይቅር ቱ ይህ ዩቱብ ስንቱን አሳየን
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ Жыл бұрын
@@smutyetube ወላሂ
@zebiba_hussen_13
@zebiba_hussen_13 Жыл бұрын
የኔ አባት ወላሂ ምርጥ ባል ነው ያለሽ❤😊🤗👌
@mekdiyebarchehit247
@mekdiyebarchehit247 Жыл бұрын
ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤
@hayattube8821
@hayattube8821 Жыл бұрын
ወይኔ ሲሳዝን ሌላው ቢሆን በጥፊ ነበር የሚጠናግርሽ😂
@moonrise3291
@moonrise3291 Жыл бұрын
😅😅😅😂በጣም
@aaaa-or8jq
@aaaa-or8jq Жыл бұрын
ወለሂ በትክክል ዉዲ😢😢😢😂😂😂
@om_Ryane
@om_Ryane Жыл бұрын
ለምን በጥፊ እርግዝናኮ ብዙ ያደክማል እኔ ፀባየ ለራሱ ተቀይሮ ነበር ሰው አስጠልቶኝ አርግዠ ካለ ቢታዘዝም ግዱ ነው
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ነሽ እድህ ባመላልሰው እኔም አጀቴ አይችልም
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 Жыл бұрын
እኔለራሡ አጠናግራትነበርወላ አናደደችኝእሱለለፋው
@hayattube5371
@hayattube5371 Жыл бұрын
ዛሬስ እኔም አማርኛ እንደዚህ አይነት ትዳር ማሻአላህ ውዴታ እስቲ ጀነት
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ወንዲ ልጂ ለናቱ እና ለሚስቱ ቢታዘዝ መልካም ቢሆን እናትም ጀነት በእሮስሪ ነዉ ሚስትም የደስታዉ ምጭ ናት ወላሂ አወል ማሻ ቀላህ አለይክ ወዲሜ ፈቅራችሁን ከዱኒያ እስከጀነት ያሪግላችሁ ❤
@hawamohamed-ef8gz
@hawamohamed-ef8gz Жыл бұрын
እኔ ላገባ ነበር እናቴን አልለይም አለኝ አልቶዉ በጣም አፈቅረዋለሁ ምን እንደመረግ አላቅምእናቱን በጣም የወደል 😢
@መሸአላአሪፈነወ
@መሸአላአሪፈነወ Жыл бұрын
🥰🥰❤❤
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ Жыл бұрын
ዉዶ እህቴ ለቤተሠቡ ክሪ የለለዉ ወዲ ለሚስቱም ክብሪ የለዉም ስለዝህ አችም እናትሽን ምን ያህል ትወጃት አለሽ የባልሽንም እናት በናትሽ በታ አስቀምጫቸዉ ቤተሠብ እና ትዳር ቢለያይም ግን ልጠላቸዉ ወይም ልንሪቃቸዉ አይገባም እናቱን እደናቱ አሪገሽ እያቸዉ የዛቀን ታገኝዉ አለሽ ፍቅራቸዉ ዉነተኛ ፍቅር ታለ በሁለታችሁ መሀከል ቤተሠቦቻችሁ አጃቢወቻችሁ ናቸዉ አትጠራጠሪ እሽ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ Жыл бұрын
ሀቤብቲ የእዉነት የምትወዳዱ ከሆነ አግቢዉ እናቱን ያማይዎድ እህቱን የማይዎድ ለሚሥቱ አይሆንም የሰዉ ጥሩነቱ ደግነቱ ከቤቱ ነዉ የሚጀምረዉ ከሁሉም ግን አላህ ለንቺ ያላዉን ደግ ባል አባት ወንድም የሆነዉ ወንዲ ይስጥ እሱም ሊሆንልሽ ይችላል ከሁሉም ዱአ አድርጊ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ Жыл бұрын
​@@hawamohamed-ef8gz የኔ ውድ አግቢ ለናቱ ክብር ያለውና እናቱን እሚያከበር አችን አክብሮ ታዞ በፍቅር ነው የሚይዝሽ እኔም እዳችው አግብቸ ከናቱ ጋር ነን 6 አመታችን አልሀምዱሊላ አድ ልጅ አለን አማትና ምራት አንመስልም በጣም እንዋደዳለን አድ ቤት ነን እኔና እሱ እሌላ ቦታ ቤት ሰርተናል ከስደት መልስ አድሱ ቤት እገባለን ከናቱ ጋር
@emuseidtube9781
@emuseidtube9781 Жыл бұрын
..😂😂😂ኧረ ወል ጉድህ ፈላ ክክ 😅 ጭራሽ ከማዱ ተነስተህ ሰላጣ ክተፍ😅 ታስቦበት መሆን አለበታ ወዶች ሲደክማቸው መታዘዝ አደለም ስታናግሪቸው ይበሳጫሉ😂❤❤
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 Жыл бұрын
ማሻአላ አውል ትገሰትህ በጣም እወደዋለሁ ወይኔ ሰአዲ ግፍሸ ሀራም አሌኪ ደክሞኛል እያለሸ😅
@lailadubai8570
@lailadubai8570 Жыл бұрын
አወል ምርጥባልማሻአላህ እዳተያሉትንያብዛልን
@ያልተኖረልጅነት134
@ያልተኖረልጅነት134 Жыл бұрын
ውይ ትግስቱ አለማድነቅ አይቻልም ሰአዳ አበዛሽው ኧረተው ሴቶችየ ? በሉ 👍አርጓቸው
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@hayatabera3050
@hayatabera3050 Жыл бұрын
አወሌ ጨዋ ባል አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦቸ
@FantaFanta-i7f
@FantaFanta-i7f Жыл бұрын
ማሸአላአላህይጨምርልህጎበዚ
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Жыл бұрын
ኧረ ሰአድ ተይ አሳዘነኝ😢😢😢😢ኡፍ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
እኔም አሣዘነኝ ወላሂ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እደት ናቹ ሰላም በያለንበት ያረብ ሀገር ሰላም ይሁን በቅርብ ወደሀገር እገባለሁ ኢንሻአላህ በዱአ አትርሱኝ እናተንም አላህይወፍቃችሁ እረ ሰአዳ ጠብቂው ዝብላትከታለች ማሻአላህ ሀሀሀ በሰላም ውለጂ
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
አብሺሪውደ❤❤❤
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያስገባሽ
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
@@sus2475 አሚን ያረብ
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q Жыл бұрын
እኔም ኢንሻአላህ 20ቀን ቀርኝ
@ahgahg6633
@ahgahg6633 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@መሲየናቷልእልት
@መሲየናቷልእልት Жыл бұрын
ወላሂ ከምንም በላይ ነው የምወዳችሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ ያረብ ❤❤❤
@hayatramato9941
@hayatramato9941 Жыл бұрын
አረ አቺ አላህ ፊሪ ደከመኝ ኢያለሽ ልባልሽ ክብር ይኑርሽ አወል ትግስትህን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝ ነህ በጣም
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@mmkksara434
@mmkksara434 Жыл бұрын
እኳን አያቴና አባቴ አላዩሽ የሠው ልጅ ተጠራርቶ ሠው ፊት አይበላም በፊታችን እንኳ ቢያልቅ ወይ መጨመር ወይም አብረውን እሚበሉ ቆርሠው በፊታችን ካላረጉልን የነውር ነውር ነው አለማወቅ ከሆነ አሥተካክሊ እያወቅሽ ከሆነ 😢
@ToubaMohammed-l8t
@ToubaMohammed-l8t 4 ай бұрын
ክክክ
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ
@ሪችወሎየዋ-ጰ1ነ Жыл бұрын
የኔ ወድም አሰቃየችክ😢የኔ ትግስተኛ🥰🥰አወልኮ ወላሂ ዲሮም ሚስኪን ነው ያው አዳድ ተነስቶ ይመንገኝ ነበርጅ😂አድ ቀን ታላቅ ወድሜጋ ከብት እያበሉ እኔም ተከትየ ሂጀ ለራሳቸው ከጨፌው ተኝተው እኔን ከብት ሲያስመልሱኝ ዋሉ😢😅ሁለተኛ ከነሱጋ መሄደን አቆምኩ😅
@hawaHawa-o7p
@hawaHawa-o7p Жыл бұрын
ልምነዉ ከሱ ፊት የምትበይዉ ወይኔ ምን ጉዲ ነዉ ኢማን ይኑረሺ ስአዲ ተይ ጡሩ አይደልም ወንዲልጂ አታግላቺ😢
@amiyimamgo7198
@amiyimamgo7198 Жыл бұрын
እኔም ገርሞኝ ነበር እፊቷ ተጎዝጉዞ እሱ ፊት ቲሄዳለች😂
@ዜድነኝያላህባርያ
@ዜድነኝያላህባርያ Жыл бұрын
እኔምአለቀውም ግን አወል ማሻአላህ ምርጥሰው አላህ ይጨምርልክ ግን በዛልክ በጣም አሳዘነኝ😢😢
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ትግስተኛ ነህ ስይድ ጥሎብኝ ምግብ ቀርቦ ስጠራ አልወድም ሳዲ ምነው እረ ይብላበት አሳዘነኝ በራሴ ነው ያሰብኩት😢😢
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ወላሂ የኔ ባል ቢህን ያቀምሰኛ ነበረ 😂😂😂😂💐💐
@mesineguse7820
@mesineguse7820 Жыл бұрын
የኔ አይነካ ምግቡን ጥሎ ነዉ የሚሄደዉ 😅😅😅😅
@ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት
@ተምሬቢትአህመድየባሌሚሥት Жыл бұрын
ከከከከ
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
🤣🤣
@አሏህወኪል-ነ3ዀ
@አሏህወኪል-ነ3ዀ Жыл бұрын
@@mesineguse7820 እነዝህኮ ለብርነው የቤታቸውንአላህነውየሚያውቀው
@Amharafanokingfanoking
@Amharafanokingfanoking Жыл бұрын
የኔሥ አደይታገሠኛል ሁለተኛ ይናገረኛል በ3ተኛዉ ያጮለኛልክክክክክክ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
የኔ አባት አሳዘነኝ 😢😢😢
@hayat1500
@hayat1500 Жыл бұрын
ወላሂ ሲዛዝን
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je Жыл бұрын
ማሻአላህ አወል አላህይጨምርልክ በጣም ደስየምትሉ ጽዶቺ ሰአዴአላህ በሰላም ወልደሽ ሳሚ ማማዬ ሷሊህልይ አላህይወፍቃቹህ ፍቅራቹህን እስከጀነት አላህ ያዲርግላቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሀዉለትሰይድ
@ሀዉለትሰይድ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ አወሌ የኔ ሚስኪን ማሻአላህ የኔም ባል ሲቆጣ ወይ ጥጋብ ይለኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አሳዘከኝ ግን ሰአዳ ያመልኮ እልም አለ እሳ
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
መልክ መቼስ ረጋፊ አይደል ወልዳ ስትታረስ ይመጣል ከፈለገ ክክ
@አሚናቱዩብ-ዘ2ኸ
@አሚናቱዩብ-ዘ2ኸ Жыл бұрын
እርግዝናው ነው
@user-vn2pc4RICH
@user-vn2pc4RICH Жыл бұрын
ስአዲ ግን ስታዥው መጠበቅ ነበረብሽ ሌሽ ጥለሽው ትበያለሽ ለማንኛውም ብል አፍያ ብያለው አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😍😍
@Tsehayytbark
@Tsehayytbark Жыл бұрын
እደ አወል ያለ መልካም በል ይስጠን ለሁላችንም
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny Жыл бұрын
አሚን
@MouKharuy
@MouKharuy Жыл бұрын
እውነት እኛ ሤቶች እኮ እሽ እሽ ካሉን በረዶ ይቆላልን እንላለን 😅😅😅😅😅😅😅ብቻ ውድድ ምረጥ ጥዶች😅😅😅😅😅😅😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሣቄ ምጭ ናችሁ እናተን ሣይ ፍቅሬን የምናፍቀውሥ ነገር አላህ ሥደት ላይ ያለነውንአላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤አሚን በሉ
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
እረ እች ልጅ ተቁየረች ሚስኪን እርግዛናው ነውደ😢😢😢
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Жыл бұрын
በጣም አርጀች
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
@@baytaworwatube4556 ክክክክክክ
@om_Ryane
@om_Ryane Жыл бұрын
​@@baytaworwatube4556 😅😅እረ አይባልም ሀገር ስገቡ ታውት አላችሁ የኢትዮ ንፋስ በጣም ያጠቁራል በልተን እዳልበላን
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
ምን ሆነች ኦርጅናል መልኳ ነው የተመለስው ኢትዮጵያ ስገባ ሁላችንም እንቀይራለን እዚህ ፀሐይ አይነካን አይደል ታሺገን ደህና ናት ምንም አል ሆነች አላህ በስላም ሁለት ያደርገሺ ስአዲ
@የኔመንገድ-የ9ዐ
@የኔመንገድ-የ9ዐ Жыл бұрын
​@@om_Ryane ወላሂ አወ እውነትሺን ነው የኔእህት
@lubaba_15
@lubaba_15 5 ай бұрын
አወልዬ የኔትግሥተኛ የሀገሬልጂ አላህ ሱባነተአላ ይጠብቃችሁ ሠአዲ ኢተቂላህ አታገላችዉ ማማዬ በክብካቤ ያዥዉ❤❤❤❤❤
@zwelloyoutube3217
@zwelloyoutube3217 Жыл бұрын
እንደዚህ ደስስስ የሚልሂወት ይወፍቀን❤❤❤❤❤❤
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ
@ኢስላምነውሂወቴ-ደ4ደ Жыл бұрын
😅😅😅 ከዚያስ
@umumahir4222
@umumahir4222 Жыл бұрын
አወሌ አበሳ ሴት ልጅን ያከበር የተከበረ ነው አላህ ያክብርህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወንድሜ❤
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 Жыл бұрын
አትጨማለቂበት እናቱ😳 ሚስኪን ነፈር ሲያሳዝን
@تاازتنه
@تاازتنه Жыл бұрын
😂😂😂
@Ashaa-dv2qe
@Ashaa-dv2qe Жыл бұрын
ተመጨማለቅአለፈሺኧረ 🤣😂😂
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
አወል የዚህ ዘመል መልካም ታጋሽ ብየሀለሁ ለካሜራ ብቻ ከሜሽቃብጡት አይደለህም አላህ ይጨምርልህ ያከበረ ይከበራል
@HanaHan-vr9if
@HanaHan-vr9if Жыл бұрын
ማነው እደኔ ሳአዲ የተቀየረችበት❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
እርግዝናው ነው እና ያገራችን አየር
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
እኔም😢😢
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR Жыл бұрын
እኔ
@Hadiya-ek5zr
@Hadiya-ek5zr Жыл бұрын
​@@jameelajameela8867 ኢቶ ነውኮ ያለችው
@hawahawa792
@hawahawa792 Жыл бұрын
እርግዝናው ደሞ ያገራችን አየር ቅይር ነው እሚረገው
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Жыл бұрын
ሰአድዬ ተንከባከቢው አታሰቃይው በልጅነቱ እናቱን አጣቶል እደሚስትም እንደናትም ሁኚለት ያገሬልጅ ትግስተክን አድንቂያለሁ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Жыл бұрын
ወይኔ አወል አሳዘነኝ ተይ ስአድ እንደዚህ አታድርጊው
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 10 ай бұрын
ወይ የኔ ቆንጆ ትግስቱን አሰጨረሽው ማሻ አላህ ነው አወል አላህ የጨምርልህ
@Awollotube
@Awollotube Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ በጣም ትግስተኝ ነው👍
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤
@هاحم-ت5غ
@هاحم-ت5غ Жыл бұрын
እረ ሠአዲ ተይ አያሣዝንሽም እዴ ወይኔ ሢያሣዝን
@zobaidaramahi-wh9ub
@zobaidaramahi-wh9ub Жыл бұрын
ስወዳቺሁ ቶቶሎ ልቀቁልን የኔ ውዴ
@ኢስላምነውሂወቴ-ዘ2ገ
@ኢስላምነውሂወቴ-ዘ2ገ Жыл бұрын
ጠብቂውጂ ሠአዲ 😁ብቻሽን ትወጠውጫለሽ ማሻአላህ ፍቅራችሁ ይብዛ
@susubintbaba-d7h
@susubintbaba-d7h Жыл бұрын
😁😁
@ማሂራያ
@ማሂራያ Жыл бұрын
እረ ሰአዲ ግፍ ነዉ😂😢አሳዘነኝ አወል😅
@SeadaAwol-cn8jf
@SeadaAwol-cn8jf Жыл бұрын
እፍ የኔማር አሳዘነኝ ወላሂ ማር ነገር ናችሁ ውድድድድድድድ ነው እማረጋች 💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕❤️❤️❤️❤️💕💕💕❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@sameerasameera2483
@sameerasameera2483 Жыл бұрын
አወል ጡሮባልነው ሰአድ አታሰቼገረይአላህ ይጠብቅ አችሁ ሰአድ በሠላም ወልደሸ ስሞ❤
@guty1889
@guty1889 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም አሳቅሺኝ ስኣዲ ቲማቲም ሰላጣ ቁረጥና አምጣ አላለችም ደስ ትላላችሁ
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
አረዛሬ ያምሻልደ አላለም በጣም 😢😢😂😂😂😂😅
@godu4351
@godu4351 Жыл бұрын
ወይ መከራየ አላለም ሚስኪነ ስአድ ሀራም አለኪ ደሞ ደክሞኛል እያለሺ ታከራትችዋለሺ
@aminamametub694
@aminamametub694 Жыл бұрын
ሀራም😢😢❤❤
@myplaystar6593
@myplaystar6593 10 ай бұрын
ሚሥኪን ወላሂ አሣዘነኝ ትግሥትህ ማሻአላህ እኔ እየበላሁ ሢያዙኝዴክሞኝ ሢያዙኝ እብድነዉ እመሁነዉ ያናዱኛል😂😂
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ተይ አታበሳጭው አሳዘነኝ ወላሂ😢😢
@tiyabint
@tiyabint Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሀያቲ❤❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
አወል ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም 👌❤❤ ሰአድ ስርነስረአት 😏
@hananwerebabotube
@hananwerebabotube Жыл бұрын
እርግዝና እንድህ ክርፍፍ ያደርጋልደ ፈጠን ፈጠን ቀልጠፍጠፍ በይ ሰአዲ እኔ ገና ነኝ አላረገዝኩም ግን እናቶቻችን በእግዝና ግዜ ምጥ እንዳይጠና ብለው ቀልጠፍ በለው ይንቀሳቀሳሉ
@saadamohamed4307
@saadamohamed4307 Жыл бұрын
ቅሙአገበችላርገዘ ያማርኝንሁሊነው ማዘዘየምፍልገው😂😂😂😂
@FatumaTadesse-k9u
@FatumaTadesse-k9u Жыл бұрын
حل
@ሀያትወለየዋ-ረ6ከ
@ሀያትወለየዋ-ረ6ከ Жыл бұрын
ወላሂ ትግስቱ ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ😍😍🥰🥰🥰
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
አይይይይይይ አወል አሳዘነኝ 😢😢😢😢 ደሞ በጣም እርቦት 😢😢😢
@اللهمارحمني-ص6ض
@اللهمارحمني-ص6ض Жыл бұрын
አወል ምርጥ ባል ትግስቱን አድሎሀል ማሻአሏህ
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
ኸረሥአድአታገላችው፡አሣዘነኝወላሂ😂😂😂
@ሀሲነትyouTube
@ሀሲነትyouTube Жыл бұрын
የኔ ወድም አላህ ያክብረህ ሴትን ያከበረ የተከበረ ነው ረሱል ስላህዋሊሂ ወሰለም
@zehara5
@zehara5 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
ብራክባይሆን በጣምነዉ የምታናዲጂዉ ለራስሽ እየበላሽ ማሻአላህ ብላፊያ ግን ፍቅራችሁን ከካሜራ ጀርባ ያሳምርላችሁ እስ ጀነት ❤
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ወይኔ አወል ውይ መከራየ ስትል ነው ያሳዘንከኝ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
😂😂😂
@Zabida-g1q
@Zabida-g1q Жыл бұрын
ሀራም አለይኪ ቢያንስ ጠብቂው ወይም አጉሮሽው የፊቱን በልተሽ ጨርሽው
@ZahraZahra-gk1yv
@ZahraZahra-gk1yv Жыл бұрын
ለምን እደሆነ አላቅም አወል ግን ያሳዝነኛን በተረፈ ታምራላችሁ በርቱ❤❤❤ ስአዲ ግፍሽ 😂😂😂
@MouKharuy
@MouKharuy Жыл бұрын
ኡፉይ አወልየ❤❤❤❤ሠአዲ ሀራም አለይሽ❤❤❤❤❤ወላሂ አሠቃየሽ😅😅😅😅ሠአዲ ምን አሥበሽነው 😅😅😅😅
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 Жыл бұрын
እኔ እኮ ታሁን ታሁን በጥፊ አዛጋት እያልኩኝ ልቤ ፀጥ ሊል ሆ😀😀😀😀😀😀😀
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ Жыл бұрын
እዴ የሱንልጂ በሆዷይዛ እዴትይመታታል በዝህሰአትእህት
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 Жыл бұрын
@@ከሚላተስፋኛዋ እዴ አበዛችው እኮ
@MdRana-lf2yn
@MdRana-lf2yn Жыл бұрын
አወል ማሻአላህ የኔ ሚስኪን ሳአዳ ግፈኛ
@belayensheyemareyamleje5109
@belayensheyemareyamleje5109 Жыл бұрын
ወይኔ ትግሰቱ ወንድሜ❤
@hawwahawwa4094
@hawwahawwa4094 Жыл бұрын
ደክሞኛል ብሎ 😢😢😢 ሚስኪን የምር እንድህ አታድርጌዉ ሰአድ❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@hawwahawwa4094 ደምሪኛ
@خلخغخلخلة
@خلخغخلخلة Жыл бұрын
ሰላም ምርጦቸዋ ውድድድድድድድ 😅እረ ሰአድ ተይ አታመላልሺው መገን አወል ጉዱ ፈላሀሀሀሀሀ
@ሉባባነኝያላህባራ
@ሉባባነኝያላህባራ Жыл бұрын
መሽአላ ታምራላችህ 🌺🌺🌺❣️
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ሠብሰክራይብ አድርጊኝ❤❤❤
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz Жыл бұрын
ሚስኪን. ❤❤❤❤ጎበዝ. ነህ. ትግቱሰፊ ነው. ወላሂ. አላህ ይጨምርላቹህ
@መድሙሀመድሰብሰክራይብማር
@መድሙሀመድሰብሰክራይብማር Жыл бұрын
እንድዛሬው ሆደን በልቶኝ አያውቅም አወሌ😢
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀግና ነው ወላሂ 😍😍😍😍😍እዴት እዳሣቅሽኝ እደ ስሙኒ ቅቤ ጭምልቅልቅ አልሽበት ሯይ😃😃😃😃
@sadahussen6004
@sadahussen6004 Жыл бұрын
አር አታሰቃይው ቀጪ ብሎ ይብላበት በምግብ አትቀልጂ
@derasnmokil6741
@derasnmokil6741 Жыл бұрын
ግን እሱ አይጠረጥርም እዴ ካሜራ እዳለ ማለቴ ትሸፋፎናለች ባላ ሲመጣ ሁሌ ተሸፉና ይደብራል መጠርጠር ነበረበት ለምን ተሸፋፎንሺ ወድ የለ ብሎ መጠየቅ ነበረበት እደውሀ ቀጂ አመላለሰችው አወል ማሻ አላህ ጥሩ ፀባይ አለህ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Жыл бұрын
አረ ሲበዛ ያስጠላል አወል አንጀቴን ነው የበላው ኡፍፍፍ
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
በጣም ደሞ ደክሞት ነው የመጣው 😢
@rabduarabdua3173
@rabduarabdua3173 Жыл бұрын
ወላሂእኔምበጣምነውያሳዘነኝ እሷግንአበዛችው
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 Жыл бұрын
ደሞ አለማፈሯ ዝም ብላ ስታስነሳው እኔ ብሆን አፈራለሁ ፕራንክም ቢሆን
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Жыл бұрын
እኔራሡ አናዴዴችኝ
@Zynab07
@Zynab07 Жыл бұрын
ሀቢቢ አብልየ አድናቂህነኝ እዱኒላይ የሚስድስት ነገር ብኖር መልካም ትዳርነው አላህ ይወፍቀን ያርብብ
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ተተሽው ትበይ ታዳ ጨረሽው እኮ ሚስኪን አቦሉ 😢😢
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
ዳጊየ አይተሽልኛል ሚስኪን እሱ እዛ እዚህ ይላል እሷ ላጥ ላጥ
@mነኝእማዬንናፋቂ
@mነኝእማዬንናፋቂ Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔ ሴት ስወድሽ❤❤❤❤❤
@NuraMohammed-mr1ug
@NuraMohammed-mr1ug Жыл бұрын
ዳጊ ስወድሽ የኔ ታታሪ
@ٱمويسر
@ٱمويسر Жыл бұрын
ዳጊ ?????
@SamiraSamira-md8fj
@SamiraSamira-md8fj Жыл бұрын
ነብሠጡ ር ሤት እድህ አይባልም
@ስደተኛዋሻማyouTube
@ስደተኛዋሻማyouTube Жыл бұрын
ደሞኮ አጠብቀውም እንኮ ማሽ አላህ ትበላለች😂😂😂
@zizumohammed683
@zizumohammed683 Жыл бұрын
ያረብብብብ እረ የኔንም ባል እድህ ላሽከርክረው😢
@nejulove
@nejulove Жыл бұрын
😂😂😂
@nlegmskts9007
@nlegmskts9007 Жыл бұрын
አሜን 😂😂🙈
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
@Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ Жыл бұрын
😂😂😂😂ያረብብሎ ላሽከርክረው የከፋነው😂😂😂
@jemunani3128
@jemunani3128 Жыл бұрын
ቃሪያውን ትልልቅ አድርገህ ከትፈህ አቃጠለኝ አላለችም ሞትኩ በሳቅ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ Жыл бұрын
ኧረ የዚች ልጅ መልክ የት እየሄደ ነው 😂😂😂 ቆንጆኮ ነበረች 😂❤ ከእግር እስከራስሽ ተኮናንበሽ ፕራክ ትያለሽደ ተመካክረሽ ሆ
@zeynebahmed8570
@zeynebahmed8570 Жыл бұрын
ረግዝናው አልተስማማትም እናነው እህቶች አትፍረዶባት እርግዝና ለአንድ አንዱ ያሳምራል ለንዳንዱም ያከሳል ይጎዳል እኔ ቀምሸው አለሁ😢
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
@@zeynebahmed8570 እርግዝናውም ነው ግን በብዛት በፊት ካሜራ ነው ፊታቸውን ጥርት የሚደርጋቸው ሁሉም ዩቱብ የሚሰሩት በአካል ሌላ በዩቱብ ሌላ ናቸው
@Ashaa-dv2qe
@Ashaa-dv2qe Жыл бұрын
@@መድናmedina ሀሀሀሀሀ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
ሀራምአለይች፡የበላወውንአጠፍሺበትኮ፡ልጁን
@ዜድ-ኀ3ጠ
@ዜድ-ኀ3ጠ Жыл бұрын
ሰአዳ እርግዝናው ምንም አልተስማማሽም ከስተሻል ጠቁረሻል
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
በጣም😢
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 Жыл бұрын
አወል እሽ ከማለት ውጭ ሌላ አይልሽም ስለዚህ ይቅርብሽ እንድህ ያለ ነገር አትስሩ ሲበዛም ያስጠላል
@mkihahmed3531
@mkihahmed3531 Жыл бұрын
ሚስኪን ወይ መከራየ እያለ ይታዘዛል አይ አውል😂
@የኢብራሂምልጅነኝአባቴንመ
@የኢብራሂምልጅነኝአባቴንመ Жыл бұрын
😂😂😂
@rak7888
@rak7888 Жыл бұрын
እሺየኔእህት
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 Жыл бұрын
ሰአዲ ምነው እርግዝናው ነው ወይስ የሌለ ተቀየርሻል እራስሽን ጠብቂ ❤❤❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
እህት ኢትዮ እድህነውየማደርግ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Жыл бұрын
የቲምነው አላህን ፈሪ😢እየበላ
@tube-yi4nk
@tube-yi4nk Жыл бұрын
እደዚህ አይባልም
@seadamohammed2142
@seadamohammed2142 Жыл бұрын
😅😅😅😅 15አመት በላይ የቲም አይባልም
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 Жыл бұрын
@@seadamohammed2142 ማነሽ በይ ለምን አይባል ከሚስት የጎዴለውን እናት ትሞላለች እናት ተለለችግን ብታበላም ባታበላም እዛችው እክፉ ሚስቱ ነው የሚራበው ይግባሽ
@rakivrakiv8223
@rakivrakiv8223 Жыл бұрын
መሸአላህ አወል አላህ ይጨምርልህ
@areazz1754
@areazz1754 Жыл бұрын
እኔ መቸ ይሆን ባሌን የማሽከረክረዉ ናፈቀኝ ያረብ ቀን አወጣ ሞልቶ ለማይሞላ በስደት 😢
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Жыл бұрын
አድቀንክክክ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
አየ ክፍት😜
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እኔስ አለኝ ግን የሚያሺከረክረኝ ክክ
@WaleedLafi-qv9fl
@WaleedLafi-qv9fl Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😅
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
እኔ አግብቸ ታረግዝ ባሌን አላስቸግረዉም በጣም ነዉ የማዝንለት የምሳሳለት😂
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
ወላሂ አሳዘነኝ ሳዲ እንዴት አስቻለሽ ለማነኛው አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ
በጣም አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ
12:07
AWEL&SEADI
Рет қаралды 66 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ተበቀልኳቸው እግሬን መሳም ቀራቸው፣
17:10
ንግሶቷ  ሠብራይዝ ተዴረገች
7:37
ሙሐመድ አደም ዩቱብ
Рет қаралды 19 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН