መገረዝ እፈልጋለሁ ተስማማች😱

  Рет қаралды 75,111

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

#habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #natty #duet

Пікірлер: 1 300
@DagiTube123
@DagiTube123 Ай бұрын
ሰኑየ አታልቅሺ🥹❤️
@ወሎየዋ-ጘ6ቸ
@ወሎየዋ-ጘ6ቸ Ай бұрын
😅😅አተዋ
@SaraLalala-gp4ij
@SaraLalala-gp4ij Ай бұрын
አወ የኔ ዉዴ😢😢😢😢
@DygggGihhy
@DygggGihhy Ай бұрын
አወ ተከባከቧት ደስስትል ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AaqaMohamed
@AaqaMohamed Ай бұрын
😢😢
@narty46
@narty46 Ай бұрын
አንች የተመታሽ🤣🤣🤣🤣
@switi.galshre
@switi.galshre Ай бұрын
ሄለን ለሰኑ ሱጦት ትስጣት የምትሉ👍👍
@Nasema-y3u
@Nasema-y3u Ай бұрын
ማሻአላህ እዚህ ቤት ለሰራተኛ ክብር አላቸው ማዘርን በጣም ነው እማደቃት❤❤
@EmanAhmade
@EmanAhmade Ай бұрын
ደምርኝ
@TiGSTGUBSA
@TiGSTGUBSA Ай бұрын
ሂሉ ግን ምን አስበሺ ነው😂😂 ተኮልሺ ከዛም የራሥሺ ታሪክ ዘለቀ 😂❤ እና ብረጭቆ ትሰብሪ አለሺ አንችስ ሄሉ ክክክክ ለመስበር እኔ አደኛነኚ አባባል ነው
@MiliLove-y4x
@MiliLove-y4x Ай бұрын
ማዘር ግን ለሰራተኛ ያላት ክብር ዋው❤❤❤
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r Ай бұрын
Mom❤❤❤❤❤
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Ай бұрын
በጣም.ምርጥ.እናት❤❤❤😂
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
በጣም እሩጀም እድሜና ጤና ይስጣቸው ከልቧ እናት ናቸው❤❤❤
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Ай бұрын
አቤት ሄሎ አብድሻል አንቺ ተንኩልኛ ለሰናይት ስጦታ ስጫት በማሪያም 👌❤❤❤❤❤
@abebamuche186youtube
@abebamuche186youtube Ай бұрын
የሄሉ እናት ግን እናት ብላ ዝም ናት❤❤❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
በጣም ሰዉ መሳይ ሰዉ ሳትሆን እዉነተኛ ሰዉ❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
ማዘር መልካም ሠዉ በመሆነዋ ሠናይት ሠራተኛ አትመሥልም ጥሩነት ለራሥ ነዉ 😂😂😂😂ማዘርዬ እንደ ልጀዋ ትከባከባታለች ማዘርዬ ዉድድድድድድ❤❤❤❤❤
@ItCare-cg8pr
@ItCare-cg8pr Ай бұрын
ማርያምን የሂሉ እናት በጣም ጡሩ ነች ለሰራተኝ ክብር አላ የምትሎ በላይክ አስዩኝ😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሠሚራM
@ሠሚራM Ай бұрын
የምር ማዘርግን ጎበዝናት ክፉ ፊትካ አላሣየቻትም ይሠበር አለ ይች ናት ጎበዝ እናት
@EmanAhmade
@EmanAhmade Ай бұрын
ደምርኝ
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ Ай бұрын
ማሚዬ እድሚ ከጤና ይሰጥልን ለተማረበት ትልቅ ትምህርት ነዉ ኢትዮጽያ ላሉ መዳሞች ሄሉዬ ፖራክም ቢሆን ትልቅ ትምርት ነዉ የሰጠሸን የኔ ዉድ ሄሉዬ እወድሸ አለሁ❤❤❤❤❤❤
@Gyggghhh
@Gyggghhh Ай бұрын
የሄሉ ፕራክ እኮ ለየት ያለ ነው😂😂😂
@aas9162
@aas9162 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍😂😂
@KubraTofke
@KubraTofke Ай бұрын
ቀላል ይለያሉዉ😅😅😅😂😂😂😂
@gghj3321
@gghj3321 Ай бұрын
ተጋሩዋይ ላይክ እስቲ ሃባን❤️💛
@AluChanal
@AluChanal Ай бұрын
ሳብስክራይብ ግበርለይ ወለላይ❤
@KjgftBmmbzuzumulu
@KjgftBmmbzuzumulu Ай бұрын
አንች እብድ የሆንሽ ልጅ ለሰኑ ስጦታ ግዥላት ❤
@Aynu-b6e
@Aynu-b6e Ай бұрын
ለስኑ KZbin ይከፍት የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍🥹🥹🥹
@SurprisedAlien-eh4gj
@SurprisedAlien-eh4gj Ай бұрын
ይከፍትላት
@zanb6852
@zanb6852 Ай бұрын
መጀመርያ በደብ ትልመድ
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነው ጌታን ይካፋት 😘😘😘
@RahmaJabaly-t1q
@RahmaJabaly-t1q Ай бұрын
አረ ቆይ ትስራ ገና አድስ ናትኮ
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 Ай бұрын
እረ ምን ጉድ ናቹ አንቺ ለምን አልከፈትሽ እስኪ አፋቹን አትክፈቱ ዝም ተብሉ ይቱብ የከፈታል የክፍለሀገር ልጆች ምን ሰገጤ ናቹ
@محمدعبدالله-ج5ه8ج
@محمدعبدالله-ج5ه8ج Ай бұрын
ሄሉ ለማዘርና ለ ሰኑ ስጦታ ስጫቸው አሰቃየሻቸውኮ
@SaidSaid-ge3rp
@SaidSaid-ge3rp Ай бұрын
እናት ፈትለ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ የኔ ማር ምርጥ እናት
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Ай бұрын
ማዘርሺ ግን አደኛ እግዚብሔር ክብር አላቸው ለሰው❤❤❤
@ዩቲዬብ
@ዩቲዬብ Ай бұрын
ከነሄሉ የተረዳችሁት ነገር ቢኖር ጥሩ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤
@WarqiLelisa
@WarqiLelisa Ай бұрын
Kana akka koho hadhaa kana jaltuu jirra ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abershi5171
@abershi5171 Ай бұрын
Dhugaa waqa haattii nama gaarii Wayyiittii waaqayyoon urmiii Yaa dhereesuu ❤❤❤bayy'ee namatii toltii falee I love you mam ❤❤❤
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Ай бұрын
ምርጥና የተማረቭ እናት ነች ወላሂ ማሻ አላህ
@fanytesfaye
@fanytesfaye Ай бұрын
አይ የሄሉ ፕራንክ 🤣🤣🤣ልጅቱን ወደድኩት🥰❤️ማዘር ማፍቀኝ ነበረ 🤗አይቼ በሩጫ ነው የመጣውት🥰🥰
@mahletube
@mahletube Ай бұрын
ሂሉዬ የእኔ ውድ ለመሆኑ እንደ እኔ የሚወድሽ እና እየተዝናና ፣ ከጀርባው ያለውን ትምህርት ያእለምንም ክፍያ በነፃ የሚማር ማን ይሆን? የተረዳው ቢኖር 100% ተጠቃሚ ነው በዛላይ ለሥራሽ ያለሽ ታታሪነት በራሱ ለሁላችን ትምህርት ነው ስለሁሉም አንችን የመሰለች እህት የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ። እንወድሻለን ሁሉም ተሳክቶልሽ ሰርግሽን በቅርቡ ያብላነ አሜን ❤❤❤😁።
@BontuGemuchu
@BontuGemuchu Ай бұрын
@@mahletube እግዚአብሔርን በጣም ነው እምወደት በጣም ጎበዝ ልጅ ናት በጣም ነው መደንቀት ብዙ ነገር እንጣብቀለን ከሄሉዬ እኔ ደግሞ ተምሬበታለሁ ሄሉዬ እግዚአብሔር አምለክ አለምሽን ያሳየን ሁሉም ፀሎተ እና ምኞቴ ነው የኔ ወድ እግዚአብሔር ይርደሽ በሀሰብሽ በምኞትሽ ሁሉ 🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰😍😍😍🥰❤️❤️🥰😍😍🥰❤️❤️
@ZahraZahra-y6l
@ZahraZahra-y6l Ай бұрын
ሄሉ ፍራንክ እንደ እኔ የምወዴ ላክ ግጩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰኑየ አይዞሽ ቻይ በቃ አንዴ ተቀለቀለሸው ሄሉ ፍራንክ
@KadejaYbra
@KadejaYbra Ай бұрын
ወላሂ እናቲቱ ን እና ሰኑን በስጦታ ካሽ ብዙ ጌዜ ታስቸግሪያቸዋለሽ የዋህነታቸውን አትጠቀሚ ❤❤
@AmelewerkHailegebriel
@AmelewerkHailegebriel Ай бұрын
ማርያምን የሄሉየ እዳች ፕራክ የምወደዉ ፕራክ የለም ማሚየ በጣም ነዉ የምወድሽ ሠኑ ምሥጊን ሥታሣዝን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-wg5ht2ht7d
@user-wg5ht2ht7d Ай бұрын
አረ በአላህ የናቲቱ ወይኔ ጎጅ ልማዳዊ ድርጊት ነዉ ስትል ትልቅ ስጦታ ያስፈልጋታል ።
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Ай бұрын
በእስልምና ሴት መገረዝ እንዳለባችሁ ነብዩ ተናግረዋል እኮ
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa Ай бұрын
😅😅😅ወይኔ 🙆‍♀️ በሳቅ ሞትኩ ከኛ ሀገር ነውር ነው 😂😂😂😂😂😂ወይኔ 🙆‍♀️ እኛ በደናው ዘመን ከስሜት እርቀናል ጎጂ ባሀል ነው አለማወቃችን አሁን ላይ ለሴት ልጅ ትልቅ ተፅእኖ ነው ግርዛት የሚባል ነገር ።የኛ እናት አባት ሳያውቁ ዶማ አድርገውናል የአሁኑ ትውልድ እንኳን ነቂ ነው 😂
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም እኛንማ ጉድ ሰርተውን
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 Ай бұрын
Bitami😂😂😂enima yagaralhe eyalikuga bigedeniwa yatagirazakuta😢😢
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሞትኩ ወይኔ እውነት ነው በደለውቀን ተገረዘናል 😂😂😂😂😂
@ዙዙነኝተስፈኛዋ-ጠ9ጀ
@ዙዙነኝተስፈኛዋ-ጠ9ጀ Ай бұрын
😂😂😂😂
@hayemanotkasei
@hayemanotkasei Ай бұрын
ውይሄሉየበሳቅገደልሽኝ🎉😂😂😂😂😂😂😂😂🎉
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr Ай бұрын
ማዘርዬ ማሻላህ ያለዎት ፀባይ ማሻላህነው ለስእልጅ ያለወት ክብር ዋውው
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Ай бұрын
የተርገምሺ ልጀ የስራሺን ሂሉ ሠኑዪ የኔ ምርጥ ሂሉ አታስጨንቃት ሠኑን
@FgFgvgg
@FgFgvgg Ай бұрын
ሄሉትገረዝ ሚድያውን እየረበሸችነውምትሉ በላይክ😂😂
@woyay2095
@woyay2095 Ай бұрын
😂😂😂
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣😛
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Ай бұрын
😂😂😂😂
@MMistauel
@MMistauel Ай бұрын
ማዘርዬ የኔዉድ እናት ማነዉ እንዴኔ ምወዳት ትክክለኛ ክርስቲን ነችእኮ የኔእና እግዚቢሔር እንዳቸ አይነቶችን ደግ ያብዛልን የኔእናት❤❤❤❤😂😂😂 ሄሎ የተመታሽ እኮነሽ😂😂😂😂
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ Ай бұрын
ማዘር የኔ እናት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ በጠምነው ለሰው ክብር ይለሽ ሠኑየ አይዞሽ ከሠው ቤት ውተሽ የራስሽን ኑሮ ትኖሪያለሽ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Ай бұрын
አቤት ሄሉ ተንኮል ደሞ ግርዛት አልሽ?ሰኑን መሸለም አለብሽ ወይዘሮ ፈትለ መምህር ፈትለ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤እንደ አንቺ ሁሉም ሰው እቤት እሚያግዟቸውን ሰዋች እኩል ቢያዩ ደስ ይላል።
@saadcell6975
@saadcell6975 Ай бұрын
እናት ለሁሉም እናት ነው❤❤ በእውነት እግዚአብሔር ይባረክት ❤❤❤
@asterbede4961
@asterbede4961 Ай бұрын
መልካም መዳም ናት የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Ай бұрын
ክክክክክ😂😂😂😂
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Ай бұрын
አያልቅብሽ ውይይ አይኖን እይዛለሁ አላለችም አይሻልሽም እግሯን የኔ እናት እናንተ ከምትጣሉ እሽ አለች በይ ሄሉ ስጦታ ስጫት
@AaSend-jq8dt
@AaSend-jq8dt Ай бұрын
ሄሉ አምሮብሻል
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Ай бұрын
ዉይ ማዘር ደስስስስ ስትል እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ እናት ትክክለኛ እናትነት ለልጅቷ ያላት ነገር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 1000 አመት ያኑራት❤❤❤❤❤❤
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg Ай бұрын
ለ ሰኑ ብላቹ ለይክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Soso-by8qk
@Soso-by8qk Ай бұрын
ማሚዬ እግዚአብሄር ያክብርሽ ለሠራተኛ ያለሽ ክብር ሣላደቅ አላልፍም ሄሉ ደግሞ ልጅቷን አታሽቆጥቁጫት በሀይማኖት ትበልጥሻለች ❤❤❤
@KadejaYbra
@KadejaYbra Ай бұрын
ወላሂ የዋህነታቸውን እየተጠቀመችባቸውነው የኔየዋህ ሰኑ😂😂😂😂😂
@kerya649
@kerya649 Ай бұрын
አይ ሄሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣እናትሽ ግን ወላሂ የዋህ ናት🥺🥺የኔ ምርጥ ለሰዉ ክብር አላት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ♥️🥰🥰
@Eyutube-3rs
@Eyutube-3rs Ай бұрын
እናትዬዋ ግን ምርጥ እናት ነች❤🤗 ግን ሄሉ አስቢላት እያናደድሽ አንታታሳምሚት
@zadargosha
@zadargosha Ай бұрын
ማዘርዬ❤❤❤😂😂😂ሄሉ ነብስሽ አይማርም😅😅😅😅
@Messelove-qg5fi
@Messelove-qg5fi Ай бұрын
Sanayit youtb yikefeti yemitilu 👍
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Ай бұрын
ወይ ሄሉ😂 ሰኑዬ የኔ እናት ከማዘር ሃላ ተደበቀች የኔ እናት😂
@WarqiLelisa
@WarqiLelisa Ай бұрын
Dhugga rabii hadha jechuna kana❤❤❤❤
@ZinetHussain
@ZinetHussain Ай бұрын
ስጦታ ስጫት😊😊😊የተመታሺ 😂😂😂
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn Ай бұрын
ምርጥ እናት ነው ያለችሽ በእውነት አፈር ግጬም ብሰራ አይቀጭም ጌታ እንዲ አይነት አሰሪ አይገኝም❤❤❤
@zinetendris9240
@zinetendris9240 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አር ሄሉ ሆዴ ነፈር 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሄሉ ቨራክ የኢቶቢያ ኢቢኤሶችን ታበርክካቼዋለች
@EkerhamKonjo
@EkerhamKonjo Ай бұрын
ማዘር የምር ጀግና ይሠበር አለች የሠውን ልጂ ማክበር እንዲነው
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by Ай бұрын
ምርጥ እናት ወላሂ እረጅም እድሜ ማሚየ❤❤❤❤
@Fatema-bc3cp
@Fatema-bc3cp Ай бұрын
ዩብክፈችላት እናሳድጋት የመዳም ቅመሞች ምን ትላላችሁ በአገራ ትለወጥ😮😮😮😮😮 የሰው ቤት የሰውነው😢😢😢
@SamiraHusain-fg8je
@SamiraHusain-fg8je Ай бұрын
ስልክ ግዥለት
@Fatema-bc3cp
@Fatema-bc3cp Ай бұрын
@@SamiraHusain-fg8je ብችልደስይለኛል መከረኛስደት ስራ ጠፍቶ እራብልሞትነው እሪያድስራካለንገሩኝ
@halimahili1287
@halimahili1287 Ай бұрын
መልካም እናት ማዘር ❤❤❤አቤትየሄሉተንኮል😂😂😂
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ Ай бұрын
እረ አንቺ ሄሉየ የተረገምሽ የምታምጪዉ ሀሳብ የለሽምኮ😂😂
@ifhjdgjchj9007
@ifhjdgjchj9007 Ай бұрын
ማዘር አላህ እድሜና ጤና አብዚቶ ይስጠወት ለሰው ያለወት ክብር ❤
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ Ай бұрын
የኔ እናት የናህ ምርጥ እናት በጣም ነው ምዋድሽ የአክስቴ ትምሳሌ ነሽ ❤❤❤🎉🎉🎉ፈጣሪ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🥰🥰🥰
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ወየዉ የሄሉ ፕራንክ እኮ አያድርስ😂😂ሰኑዬ እኔን❤❤የሂሉ እናት ግን ትለያለች የምር❤❤❤
@ሀዩት
@ሀዩት Ай бұрын
መዛርዬን ያምትወዱ ቢቻ🎉❤ ሄሉ አችስ ታጋርዛሻል ወይ😂😂😂
@halfiya4173
@halfiya4173 Ай бұрын
😂😂😂
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr Ай бұрын
ኧረ ሄሉ😂😂😂 ማዘር ግን የምር ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤እናትነት💋💋💋💋ሰኒዬ አይዞሽ😢
@wellotube2
@wellotube2 Ай бұрын
ማዘር ይመችሽ ትመችኛለሽ❤
@amlshaamlsha
@amlshaamlsha Ай бұрын
የሄለን እናት እድመ እና ጤና ይስጣት ብእውነት ጥሩ ልቢ ያላት እናት ❤❤❤
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube Ай бұрын
ልጅቷ ስታምር የኔ ቅመም
@enanu87tazeze5
@enanu87tazeze5 Ай бұрын
ሄሉዬ እናትሽ ግን በጣም መልካም ሰዉ ነች እግዚአብሄርን የምትፈራ ለሰራተኛ ያላችሁ ክብር ደስ ስትሉ
@SamsulBdss-s6f
@SamsulBdss-s6f Ай бұрын
እዳይጣሉ እገረዛለሁ አለች የኔናት ስታሳዝን ልጅቷ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t Ай бұрын
😂😂😂
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ Ай бұрын
😂😂😂
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Ай бұрын
የሰኑ አፍ ሲጣፍጠኝ መኮላተፍዋ አይሄለን ወጄልሻለሁ ትገረዣለሽ አለች እንድዛሬም ስቄ አላውቅ መገረዝ ነውር ሆነ ተመስገን ሴቶቹን እየገረዙ ስሜተቢስ ያደረገዋቸው ዘመን ቀረ
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 Ай бұрын
Ye helu mother ❤️❤️❤️ melekam sew nat🙏
@saeedalderei541
@saeedalderei541 Ай бұрын
የሂሉ ብራንክ ግን ወላሂ ያስቃል 😂 ለፈላ ክብር ይገባታል የኔናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
@ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ Ай бұрын
አይሄሉ ማዘረየየተማረ ይግደለኝ የኔ ቆጆናት እገረዛለሁ ሰታሣዝን😂😂😂😂😂😂😂😂
@ToybaT_qv9zo
@ToybaT_qv9zo Ай бұрын
አች ተገርዘሻል 😂😂😂😂አልተገረዝኩም። እንዴት እንዳሳቀችኝ ደሞ የሰና አማረኛ ደስ ይላል❤ ሔሉ የተመታሽ😂😂😂😂😂😂
@ኣለኹብተስፋ
@ኣለኹብተስፋ Ай бұрын
ልጅቱዋ ግን ስታዛዝን ከማዘር ከውሃላ ከውሃላትሩጣለቺ ምስክን😢
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
ሰኑየ❤❤❤ ዛረመደሞ የለለ አምሮብሻል🎉🎉🎉 ሂሉየ የስራሸን ይሰጠሽ
@EmushTamrat
@EmushTamrat Ай бұрын
ሄሉዬ አምሮብሻል
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
ሁሌም እዳማረባት ነዉ
@yohena-m8d
@yohena-m8d Ай бұрын
የኔ እናት ለሰው ያላት ክብር እግዚአብሔር ያክብርሽ 🥰ሄሉ 😁
@dddd1717
@dddd1717 Ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@dddd1717
@dddd1717 Ай бұрын
2😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@damoursarah6
@damoursarah6 Ай бұрын
ሄሉ ዛሬ ዝንጥ ብለሻል ❤😂
@احمدمسر-ج6ب
@احمدمسر-ج6ب Ай бұрын
እግዚአብሔር ባርክሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ❤❤❤❤❤ ለሰው ልጅለአለሽ ክብር
@Ihg-jn7vd
@Ihg-jn7vd Ай бұрын
ፈትልየ የኔውእናት ሽአመትኑሪ❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Ай бұрын
ወይ ጉድ ዛሬ ደሞ ግርዛት ብለሽ መጣሽ የቀረ ባህል ነው ግርዛት😅😅😅😅
@Eyerus-g7q
@Eyerus-g7q Ай бұрын
አይ ሄሉ እብድ ነሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
@حوا-س7ل
@حوا-س7ل Ай бұрын
አሏህ ይሥጣችሁ እናታችን መልካምናችሁ የኔናአት❤
@Samri-jt5qv
@Samri-jt5qv Ай бұрын
ድሮ ሴት ልጅ ገና ህፃን እያለች ትገረዝ ነበር እችኮ ትልቅ ናት ገና ክርስትና ሳያልፍ ነዉ መገረዝ ያለባት 😂😂😂😮
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te Ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይ ሰኑ ማዘርየ አሏህ ያቆይሽ❤ሄሉ ተመቸሽኝ
@seni7092
@seni7092 Ай бұрын
አረ ሄሉ ዛሬ ደግሞ ምን ጉድ ይዘሸ ነዉ የመጣሹ😂😂😂
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv Ай бұрын
የኔ እናት ለሰው ያለሽ ክብር ይለያል❤❤❤❤❤
@AukelKmal
@AukelKmal Ай бұрын
ማዘር ምርጥ ሰዉ ናት 💞
@hiwettube7iv2rl1i
@hiwettube7iv2rl1i Ай бұрын
ሰኑዬ ወሪዋ ሲጣፍጥ ደስ ስትል❤
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr Ай бұрын
ልጅቱ ደስ ስትል አማረኛዋ ኩልትፍ ስትል ያምርባታል
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
በጣም😂😂
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ Ай бұрын
መገን ሄሉሻ ያች ፕራክ እኮ የለለ ነው የሣቄ ምጭ😂😂😂😂😂❤❤❤
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Ай бұрын
Helu ጠንቀቅ በይ ቤተ ሰብዋ ዘመዶችዋ ሊከሱሽ ይችላሉ ልጃችን ሜድያ ኣስወጥታ ያ ሁሉ ነገር ጠንቀቅ በይ በክብርዋ መጣቻት ብለዉ ክፉ ሰዉ ኣይቀርም ባንቺ የሚቀኑ መቸም ቢሆን ታዉቅያለሽ ተይ ተይ ኖርማል ፕራንኪ ስሪ ኣብረሻት ነገሩ ኣስተማሪ ነዉ በዛዉ ብትዘጊዉ ያምር ነበርደሞ ከሰራችዉ የዩቱብሽ ገቢ ስጭያት ወይም የሆነ ነገር ግዥላተት ።
@Nebyat564
@Nebyat564 Ай бұрын
የኔ ናት እንዴት ቆንጅየ ናት እንደ ታናሽ እህትሽ ተኸባከብያት እባክሽ❤
@TamiruMinychel-u6c
@TamiruMinychel-u6c Ай бұрын
የሄሉ እና የልጅቷ ሀይ የሚሉት ነገርሥ😅😅😅😅ትገረዝ😮😮😢😅😅
@HdrigebremedhhinGebremedhhin
@HdrigebremedhhinGebremedhhin Ай бұрын
😂😂😂😂
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm Ай бұрын
አያልቅብሺ ምን ትዝ አለሺ አሁን አይ ሄሉ😂😂😂እማ ሺ አመት ኑሬልን❤❤❤
@UaeUAE-uj7co
@UaeUAE-uj7co Ай бұрын
😅😅😅😅 እስቲ ማዘርዬ ሄሉም ትገረዝ ሚዲያውን እየረበሸች ነው ኢቺ የተመታች
@belchasheshoro4510
@belchasheshoro4510 Ай бұрын
🤣🤣
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ቁንጫቱዩብ
@ቁንጫቱዩብ Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅
@Jayda-tp9sz
@Jayda-tp9sz Ай бұрын
😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
😂😂😂😂 ሄሉ ባትኖር ሚድያዉ ይደብረዋል😂😂😂😂
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 Ай бұрын
የኔ ማዳም ተመሰላልች ከልጀዋ ገር ተጣላ ነበር እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይሰጣችሁ ማዘር
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف Ай бұрын
ለካ የመዳምን እቃ እምሰብረው ለዛነው እነግራት አለሁ በቃ😂😂😂
@ekramali-lp6py
@ekramali-lp6py Ай бұрын
ክክክክ እኔም ጨረስኩኝ ሰብሬ
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 Ай бұрын
😂😂😂
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MakiJowan-jd5ug
@MakiJowan-jd5ug Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@MartaTaddesee
@MartaTaddesee Ай бұрын
ሄሎ ተንኩልኛ ግን ምርጥ ፕራንክ❤❤❤❤❤ምርጥ እናት ነው ያለችሽ ዉድድድድድድድድ❤❤❤❤❤
@amhara74
@amhara74 Ай бұрын
ሄሉ😂😂😂ፈትለ ግን ምርጥ እናት❤❤❤
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 Ай бұрын
ቁጭ በይ ወፍጮ ድንገይ ለይ ኡኡኡ😂😂😂😂 ጌታን ሞቱኩኝ😮
@Sadaahusen-v7u
@Sadaahusen-v7u Ай бұрын
kolfan dhumne yaa jamaa😂😂😂😂😂
@bitybity4949
@bitybity4949 Ай бұрын
Ye Helen prank iko yomechale bexam asaqishgg😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤Fetlye degmo tlyalech❤❤❤
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
ለሁሉም ነገር ይቅርታ : ጥፋተኛው እኔ ነኝ 🥹
14:59
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 78 М.
ሰርፕራይዝ አደረግናት#duet
14:29
jerry Tube ጀሪ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 172 М.
የሚስቴን ስቃይ መሸከም እፈልጋለሁ::ባለ ታሪክ አንለይ ደረሰ::ክፍል 1
41:29
ልቧን ሰበርሩት ልጄን አሳዘኑዋት😱😭
18:48
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
1:00
Super Beauty team
Рет қаралды 68 МЛН
Can I solve in under a minute? #puzzlesolving #satisfying
0:34
NIKO ☻
Рет қаралды 11 МЛН
Как не носить с собой вещи
0:31
Miracle
Рет қаралды 1,2 МЛН