ወደ ቤተሰቦቼ ልመለስ ነው ፍቅረኛህን አስተዋውቀኝ🥺

  Рет қаралды 71,148

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@fatumaomer7966
@fatumaomer7966 Ай бұрын
ሄሉእንዴዚህ ጠንከርነዉ ማለትያለብሽየምትሉ በላይክ
@Zainab-o5o
@Zainab-o5o Ай бұрын
አውቆ እዲትርቀው ስለፋለገ ነው እጂ ፍቅርን የለውም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
በትክክል ፍቅር አለበት
@Gsgg-ub6ie
@Gsgg-ub6ie Ай бұрын
በትክክ ብኖረው እዲህ ሲለጣጠፍ ባልከረመ
@RdMeer-jq4tr
@RdMeer-jq4tr Ай бұрын
ትክክል
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd Ай бұрын
በትክክል
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 Ай бұрын
እወነት ነው
@GebrealAbata
@GebrealAbata Ай бұрын
አይዞሽ በርች ቆፍጠን በይ ውዷ
@JdhKdf
@JdhKdf Ай бұрын
ተመለሺ ደስታ ሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው ሰው ወረተኛ ነው እኛም እንድትመለሺ ነው ምንፈልገው ጠንካራ ሁኚ
@HadeenKaleen
@HadeenKaleen Ай бұрын
እኮ አረ ምንይሻላል ሠው ሁሉ ወረተኛ ሆነኮ
@HanaMulualema
@HanaMulualema Ай бұрын
እውነት ነው ወደ ቤተሰብ መመለሷ የተሻለውን ይስጥሽ ሄሉ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኘ🎉
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ Ай бұрын
መቼም አቺ ልብ አትገዥም ማርያምን እራስሽን አስከብሪ😢😢😢
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
ደሞ ምን አጠፋች ለምን አቀፈቺው ነው እዴ😂😂😂
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ Ай бұрын
​@@ገብሬሏyoutubeኖ እደዛ ሳይሆን ሁሌም ልቦን አሳልፋ ትሰጣለቺ ከዛ ያዙኝ ልቀቁኝ😂😂😂
@assistanthome578
@assistanthome578 Ай бұрын
አረ ይች አሰዳቢ እኔማ አናደደችኝ እኛ አለችበት ወንደ ልጅ ደሞ እኳን እደዚህ ሁነውለት
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 Ай бұрын
correct, i agree
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 Ай бұрын
​@@ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘውነትሽነው ወድ ለምኖምአይሆን እኳን ተለምኖ
@masi4244
@masi4244 Ай бұрын
እዳልክ እኮ ግን የሚወዳት ይመሥለኛል ❤❤❤❤እየገመታት ነው የምትሉም በላይክ አሣዩኝ😂😂😂😂😂
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 27 күн бұрын
አወ እዳልክ ድራመኛ ነው 😂😂😂 በዚአኛው ስራው እደት እደማወጣጣቸው ነበሪ 😂😂😂😂
@Amen-pf
@Amen-pf Ай бұрын
ለምን መተዋወቅ አስፈለገሽ ሄሉ ጠንካራ ሁኝ ውዴ😊
@SitraOumer-x2k
@SitraOumer-x2k Ай бұрын
የጨነቀለት😢
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Ай бұрын
@@SitraOumer-x2k 😁😁😁
@TMO-c6d
@TMO-c6d Ай бұрын
😢😢😢😢​@@SitraOumer-x2k
@sabatuumzghi7795
@sabatuumzghi7795 Ай бұрын
አሁንስ ምን እያደረጋቹ ነው? ይልቅ እሱ ያንቺ አይደለምና ቶሎ ንቂ :: ከሱ ጋር ያጠፋሽው ጊዜሽ ይቆጭሽ:: ወደ እራስሽ ተመለሺና አገርሽ ገብተሽ በርትተሽ ሥሪ:: ያ ያንቺ የሆነውን ጌታ ያመጣዋል:: ልጅ ነሽ; ቆንጆ ነሽ:: መልካም ልብ ካለሽ የቀረው ትርፍ ነው:: ይህ ሁሉ የምትለፈልፊው በውስጥሽ ያለ መውደድ ነው እንጅ አንድ እውነት የለውም:: እንደሱ ዓይነት ወንዶች ልባቸው አይገኝም:: አሁንም ንቂና ካጠገቡ ጥፊ:: ልተዋወቃት እያልሽ አትጃጃይ:: ያንቺ አይደለም ካጠገቡ ጥፊ:: ያ በሽተኛ አባትሽንና ጎበዝዋን እናትሽን አስቢ::
@sarakirstyantube4811
@sarakirstyantube4811 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ማክ ልክዋን ነው የነገርሻት ዝም ብላ ሊያፈቅራት ከማይችል ወጠጤ ጋር መለጣጠፍ ፣ ልክ ስታገኘውማ እንዴት እንደምታቅፈው አይታችሁዋታል ? ምንድን ነው መጣበቅ ??? በቃ ሀይለኛ ፍቅር አንደገባላት እኮ ታስታውቃለች ግን እውድካለው ብቻ ነው የምትለው ከአጠገቤ አትራቅ የኔ ብቻ ሁን ማለት ምንድን ነው ትርጉሙ ?? ....ያው እሱም ገብቶት እንዳልገባው ይሆናል ...እስኪ ሴት ልጅ ሆቴል ሩም ይዛ ከማይሆናት ወንድ ጋር መጃጃል ፣እግሩ ላይ መውደቅ ፣ ምን ይሉታል? ቤተስብ የላትም እንዳይባል ሁሉንም እናውቃቸዋለን ፣ ምስኪን እናትዋ ጎን ብትሆን ፣ ያ ታማሚ አባትዋን አስታማ ብትመረቅ ፣ ...ለወላጆችዋ የሚገባውን ዋጋ ክፍል ብትባረክ ፣ ምን ነበረበት ????...መቼም ከ ------- ምን ይጠበቃል ? ዳሹን ሙሉት
@leltNegus
@leltNegus Ай бұрын
ሄሉ ሴት ሁኚ ያውም ጠንካራዋን ለብዙ ሴቶች አርአያ የምትሆኝ ሴት ሁኚ ተይው ሂጅ መጀመሪያ ራስሽን አድኚ የኔ የዋህ ዳግም ተጎድተሽ ማየት አልፈልግም። እሱ የራሱን ህይወት ጀምሮል አንቺም የራስሽን ህይወት ጀምሪ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Ай бұрын
አወ ይሻላታል
@TigistGemechu
@TigistGemechu Ай бұрын
በትክክል እላፊ ለወንዱ ቦታ መስጠት ለነሱ ኮራት ነው እና ቀጥ ብላ አርባምንጭ ትሂድ ።
@A-c3b
@A-c3b Ай бұрын
በጣም አስመሳይ ሰው ጥሩ ሰው ለመምሰል ይሞክራል በውጭም ጠብ እርግፍ ይላል ግን ልብ መስጠት ሲጀመራቸው ሁሉም ነገር ይታይባቸዋል ጥሩ እሚመሱሉ ሰወችን በትንሹ መፍራት ጥሩ ነው እንዳውም ፈለፊት ሁሉንም እሚናገር ሰው በጣም ጥሩ ሰው ነው
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 Ай бұрын
በጣም ወላሂ😢😢😢
@Mirati.dabalo
@Mirati.dabalo Ай бұрын
ባትክክል
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
አይ አበሻ ነገር ከያዘ አይለቅም በቃ ይቅር ተባብለዋል አታካብደ
@heywet
@heywet Ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
@@A-c3b በጣም ደሞ በፍቅሩ እንድትጎዳ ይፈልጋል አንቺ ሌላ በመያዜ ምንም አልመሰለሽም ይላል ሄሉ መልካም ልብእዳላት አዉቆ ይጫወትባታል
@AsreqAsce
@AsreqAsce Ай бұрын
በናትሽ ጥለሽው ሂጅ አትለጠፋ ወድልጆ
@HyweteHywete
@HyweteHywete Ай бұрын
Jeli sitasixala lela wondi yelami ehani hayili mitilaminawi baqa fiqiranga kale hije
@نبننبوبتنب
@نبننبوبتنب Ай бұрын
ወላሂ ልክብለሻል
@HalimaMohammed-m7t
@HalimaMohammed-m7t Ай бұрын
እረጉድ ደስ አላለሽምደ የሳ መለጠፉ ወይ ጉድ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
መች ትሠማለች ሄሉ እኮ የሠዉ ፍቅር አላት ማንም መርጣ ማግባት ትቸላለች እንዳልክ እባብ ነዉ የሄሉ የዋህነተዋ መልካምነተዋ አይቶ ሰራላት ሄሉ እኮ የፀይም ቆንጆ ናት
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጆ የኔ ጠበለል ቁጥርሽ እፈልጋለዉ በጣም የሚያፈቅርሽ ልጅ አለ ከአሜሪካ❤
@taytuminilk
@taytuminilk Ай бұрын
እንዳልክ 100% ፍቅረኛ የለውም
@saadasadada505
@saadasadada505 Ай бұрын
ሳህ❤
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
እደለለዉግልፅነዉ😂😂😂😂😂😂 ምኔእደምትልለማወቅይመሰለኛል እጅ ፍቅረኛ ካለዉ በዜህልክ መለጣጠፍምን አሰፈለገ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
????
@TsegiDemise-o9b
@TsegiDemise-o9b Ай бұрын
አዎ
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ Ай бұрын
የለውም ፕራክ እያረጋት ነው😅
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Ай бұрын
ብትለያዪ ነው ሚሻለው እንዳል ግን አይደብርህም ፍቅረኛ ያልካት ሴትስ ከሄሉ ጋር አስሬ ስትለጣጠፋ አይደብራትም እንዴ ፍትህ ለእህቶቻችን ። ሁሉም ነገር ልክ ስኖተው ነው ደስ የሚለው ሄሉ በርቺ ጠንካራ ሆነሽ ያለ ማንም መቆም እንደምትችይ አሳይ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
@ብርቄገብረኤል
@ብርቄገብረኤል Ай бұрын
እዳልኬ እማታገባት ከሆነ አትለጣጠፍባት ሄሉዬ እዳትጓዳ ልቧ ስስነዉ😢❤❤❤
@MarelaNEWAYMarela
@MarelaNEWAYMarela Ай бұрын
ሄሉ ሒጂ አትጃጃይ የማያፈቅርሽ ወንድን እሹሹ ማለት መለጣጠፍ ትርፉዉ መጎዳት ነዉ።
@Muna-o3t
@Muna-o3t Ай бұрын
በትክክል
@TiruworkBokan
@TiruworkBokan Ай бұрын
እዉነት
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
ዝብለሽ አትዘባርቂ መልካም ነገር ተናገሪ
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 Ай бұрын
እኔ ሥገምት ግን ሄሉን ነው ያፈቀረው😅 መጨረሻ ላይ አንችን ነው ያፈቀርኩት ክላላት ግምት ላይ ሠነፍ ነኝ ማለትነው😅😅
@miftahitube12
@miftahitube12 Ай бұрын
Awo endeza new😮😮​@@zmzamzmzam9253
@saAda9387
@saAda9387 Ай бұрын
ግን እኮ እዳልክ ይወዳታል የፈተናት ይመስለኛል እኛኮ አንጠርጥር😂😂😂😂❤❤😂😂😂
@mrabdula5342
@mrabdula5342 Ай бұрын
ትክክል ❤❤😂😂😂
@warkuhaayaliw386
@warkuhaayaliw386 Ай бұрын
እኔም ብየለሁ❤
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b Ай бұрын
Inirasuu😂😂😂😂🎉🎉🎉
@seadaseadaalhamdu3046
@seadaseadaalhamdu3046 Ай бұрын
ይመስለኛል እኔ እራሱ በሆነ ግን
@kksakksakksakksa8165
@kksakksakksakksa8165 Ай бұрын
እኔም ግን ጠሪጥረለዉ😂😂
@BetiBeti-yo6eg
@BetiBeti-yo6eg Ай бұрын
❤ሄሉ ጠንካራ ሁኚ ስታለቃቅሺ እንዳላይሽ
@Bleanzd
@Bleanzd Ай бұрын
Fkeruna lemen atekebelem
@Hayah99-c8c
@Hayah99-c8c Ай бұрын
አረ እባክህ ቱምን ይመስላል የማከብርህን ያክል
@semutueb1304
@semutueb1304 Ай бұрын
@@Hayah99-c8c እሱኮ አይደለም😂
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 Ай бұрын
አይሆናትም
@Merc_youtube
@Merc_youtube Ай бұрын
Comment saderig የመጀመሪየ ነው ጎበዝ ጠንከር በይ ኤራስሽን ውደጅ ከዛ ቦሀላ ሁሌም ተከትሎሽ ይመጣል❤❤❤❤❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Ай бұрын
ሄሉዬ ሰውን አትግፊ እንጅ ተገፌ ወድ የተሻለ ይመጣል 🥰🥰🥰🥰
@seble4004
@seble4004 Ай бұрын
እንዳልክ መልካም ሴት ለባሏ ዘወድ ናት ተባለ እንጅ መልከመልካም ሴት ለባሏ ዘውድ ነች አልተባለም እውነት እግዚአብሔር ነው በእውነት ልንገርሕ እንደ ሔሉ ያለች የዋሕ ለፈቀረችው የምትጎዳ ሴት የለችም እኔ የምፈራው ይቆያል እንጅ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
ሰብሊ ሁሌ የልቤ ነው የምትጽፊው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቤተሰቦችሽንም አንቺንም መልክትሽ ሁሌ ሳነበው ልቤ ይነካኛል ልብ ያለው ልብ ይላል
@heywet
@heywet Ай бұрын
60,/90,000 hizb new ye alew + Egzeabeheren
@tigisabebaw7194
@tigisabebaw7194 Ай бұрын
ጥሩዉሳኒ ነዉ ከዚህ በላይ ጠንካራ ሆነሽ ማየት ነዉ የምፈልገው❤❤❤❤
@FrehiwotGirma-le2wz
@FrehiwotGirma-le2wz Ай бұрын
ሄሉዬ ጎበዝ በብዙ ከመጎዳትሽ በፊት መወሰን መቻልሽ ደስ ብሎኛል።አይዞሽ አንቺ ምርጥ ሰው ነሽ እሚጎዱሽን ነገሮች ሶልቭ ማድረግሽ አስደስቶኛል ደግሞ ጥሩ ነገሮች እንደሚገጥምሽ እርግጥ ነው አንቺ ለሁሉም ነገር ስ ስ ነሽ ሰውን እንዲህ ቶሎ መልመድና ልብን መስጠት ይቅርብሽ ሄሉዬ በተረፈ እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ ባሁን ጊዜ ንፁህ ልብ ያለው ሰው እንደዚህ በቶሎ አይገኝም እንዳልክ ደግሞ ከጅህ ውስጥ ወርቀ ነው ያመለጠህ ልጅቷ የዋህ ሰው ነች ያንተ አባባሎች በጣም ጎጂዎች ናቸው ይሄ መለጣጠፍ ነው ይህን ያመጣው ስትላት በጣም ነው ያዘንኩብህ ልክ አይደለህም።
@MehubaYimer
@MehubaYimer Ай бұрын
ግን የለኝም ብሎ አልነበር አይ ወንዶች ሳሙና ናቸው
@heywet
@heywet Ай бұрын
Leba new
@asterkebede9886
@asterkebede9886 Ай бұрын
Ewnetem samuna 👌
@marydt8819
@marydt8819 Ай бұрын
hahahaha
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md Ай бұрын
esu helu ga stay anduwa afkariw tegegnita nw esuwan tebso new😂😂😂
@MarelaNEWAYMarela
@MarelaNEWAYMarela Ай бұрын
ሳሙና ብቻ ሳይሆን ላርጎ ናቸዉ😅😅
@rossross6520
@rossross6520 Ай бұрын
እባክሽ ሄሉ እንደ እህት ልምከርሽ ሰውን አስገድደሽ የራስሽ ለማድረግ አትሞክሪ ቅን ልብ አለሽ የምር በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ያንቺ አዳም በራሱ ጊዜ ይመጣል❤❤❤❤
@Hiwitub
@Hiwitub Ай бұрын
ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነዉ ደስ የሚለዉ ላንቺ ያለውን ፈጣሪ መቼም ቢሆን አያስቀርብሽም ታገሺ❤😊
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምረኝ🎉
@Atala-wn4os
@Atala-wn4os Ай бұрын
አይ እኔ ባየሁበት አይን ብታያት እምታምር እንቁ ልጅ ነች ቀረችብህ ተመለሽልን የኔማ
@etatu-ul5cl
@etatu-ul5cl Ай бұрын
ሄሉሻ ታግሰሽ ጠብቂው ዝብዬ ሳየው አውቆ ይመስላል አንቺ እንድትለወጪ ይመስላል ለማንኛውም ጠንክሪልን
@TeskaTeska-p8s
@TeskaTeska-p8s Ай бұрын
Yelweme
@GebrealAbata
@GebrealAbata Ай бұрын
አውቆ ይመስለኛል ግን ሄሉዬዬዬዬዬ በናትሽ አትለማመጭ ቁፍጥን ጭክን በይ የሴት ልጅ ክብሯ ይኼ ነው ውዴ
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 Ай бұрын
ወንድ ልጅ ሴት ሰትለማመጠዉ ኩራት ይሰማዋል ቆፍጠን ሰትል ግን ገጎንህ አይርቁም ሰለዚ በርቺ ልብሸን ለቀረበሸ ሁሉ አትሰጪ ሄሉ ቆጅየ ጠካራዋ ሴት ሁኚ❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
እዳልክ ፍቅራኛ ከሌላክ ከሄሉዬ ጋ ይጣማሩልን😢😢ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉😂😂
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Ай бұрын
አረ ይቅርባት
@IfjtDjv
@IfjtDjv Ай бұрын
የተቀበላት መሥሎኝነበር ተቀቢየሻለሁ ብሎት አልነበር😳😳😳😳
@SikoSilo-zm6gm
@SikoSilo-zm6gm Ай бұрын
እንደዚህ አትበሉ በግደታ አይሆንም ከሁን ቆፍጠን ብላ ብጠነክር ነው የሚሻለው
@gicucicgicicj4492
@gicucicgicicj4492 Ай бұрын
እሡዋን ቢያደርገኝ ዞር ብዬም አላየው ይሄ እኮ ከግድያ አይተናነሥም ቆም ብሎ ላሠየው ሠው ባለፈው እኮ ብኋላ ትርቀኛለህ እኔ እጎዳለሁ ሥትለው በፍቅር እንደማይፈልጋት ካወቀ መራቅ ነበረበት አሁንም ከበፊት የባሠ ትዝታን ጣለባት እኮ😮😮😮😢😢
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
ይቅርባት
@saraha5240
@saraha5240 Ай бұрын
እኔም ከናንተ ፍቅር ይዞኛል ሁሌ በጉጉት ነው የሚጠብቃቸሁ ሄሉዬ የኔ ፍቅር l love you so much 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@mhirat
@mhirat Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ ፍቅር እኮነሽ ይማችሽ ጨዋነሽ.❤❤እግዝሐብሄር የአንች ያለው የትም አይሄድም ❤
@ሰአዲያ
@ሰአዲያ Ай бұрын
ሄሉዬ እንዳልኬ ዪወድሽል አቺነሽምሰል ፍቅረኛዉ አዉቅነዉ እንደዛእሚለሽ❤❤❤❤🥰🥰🥰
@HaWa-u8d
@HaWa-u8d Ай бұрын
ሄሉ ለወንድ እንዲ አትሁኝ ቆፍጠን በይ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ትክክል,,ደምሪኘ
@TigistTemteme
@TigistTemteme Ай бұрын
ስታለቅሽ እንዳናይ ቶሎ ተመለሽ እንዳልክም ስላልፈለገ እንጂ ጓደኛ የለውም ሄሉ ቁረጭ እንዳልክ መሄድ ስለፈለገ ነው በቃ ተይው ቶሎ መጂድ ሀሳብሽን እንዳትቀይሪ ግንኙነታችሁ በጣም ያምር ነበር ግን አልሆነም በቃ ተይው የመጣው ከሱ ነው ተይው ልጅቷንም መተዋወቅ አያስፈልግሽም አርፈሽ ሂጅ ሄሉ በፀሎታችን እናስብሻለን ደሞ ሄደሽ እናትሽን እንዳታስሸግሬ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሔልዬ ጠካራ ሁኚ በናትሽ❤❤❤ ለወዶች ቦታ አትስጫቸው በቃ😢 ክርስቶስን እመኚ በቃ ወንድ በሰአቱ ይመጣል ጠካራ ሆነሽ ስራሽን ስሪ አሸናፊ ሁኚ ለወዶች ቶሎ ስሜታዊ አትሁኚ😢❤❤
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
ኤሉዮ ጠንካራ ሁኝ በጣም ነዉ የምወድሽ እራሱን የማዋድድ ወንድ ያስጠላኛል ኤሉየ ጠንካራ ሴት ሁኝ እሽ ታሳዝኝ ኛለሽ ደሞ በጣም ጠንካራነ ጎብዥ እሽ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንች አትለማመጪውጂ በራሱ ግዜ አለሽበት ይመጣል ሄሉዬ ምንም ያልመሰለሽ ደስተኛ ሁኝ ቆራጥ ሴት መሆን አለብሽ አንች ተፈላጊጂ ፈላጊ አትሁኝ እንዳልክ ደግሞ ልብህ አይወላውል እንድርቀው አይፈልግም😂በሀሳብ የምትስማም ደብሩኝ የመዳም ቅመሞች❤
@karimahmohamed7610
@karimahmohamed7610 Ай бұрын
ሸቀለባት እኮ ለዛነው
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Ай бұрын
እንዳልክ ፍቅረኛ በርግጠኝነት የለውም ሄሉ ያለችበት ሁኔታ ስለገባው አስቀድሞ እንደዛ አለ እንጂ ፍቅረኛ ቢኖረው ንሮ ቀድሞውኑ ይነግራት ነበር
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
ሄሉ እውነት ጨክነሽ ጥለሽው ልትሄጂ ነው ፍቅረኛሞች ብትሆኑ እንዴት እንደምታምሩ እዳልክ ውበትክ ሄሉ ናት በቀን ስንቴ እንደምናይክ ብታቁ አሁን እራሱ ሶስት ግዜ ነው ያየዋቹው ሁለታችሁም ልባቹውን አዳምጡ
@heywet
@heywet Ай бұрын
Ewnetun mech ataw? Egzeabeheren endegefa bektrew new lek.
@MaryHaile-s6b
@MaryHaile-s6b Ай бұрын
እኔን ለማከም ትላለህ እረባክህ አትጫወት. አንተቃቀፍ ብለሀት ነበር ለምን ታቅፋታለህ በጣም ለውጥ አለሽ ትላለህ በጣም ትገርማለህ. እኔግን በጣም።እያመምከኝ ነው የምርወድህን. ያህል ጠላሁህ ንግግርህ ያማል ምን ጉድ ነው. ይችልጅ አገሯ ከሄደች በሐላ እንዳታገኛት አደራ በቃ እራሷን ታስታምም እሱላይ ተጠንቀቅ
@zimzim-v1y
@zimzim-v1y Ай бұрын
ሄሉዬ እኔ ፈርቻለሁኝ ቢቀርብሽና ብትመለሺ ባይ ነኝ
@hana1614
@hana1614 Ай бұрын
ሄሉ ልጅ ልብሽን ይጎዳሻል እሱ Youtbun ሊያሳድግ ነው የተጠጋሽ እንጂ ምንም ጋደኛ የለውም እኔ ቤተስቤ ጋር ኤደሽ የልብ ጋደኛዬ እንደ ሆንሽ ንገርያቸው ሲል ሊለይሽ እንደፋለገ ገምቻለው ካንተ እንደዚህ አንጠብቅም ነበር ሄሉ አንቺ ጀግና ሁኚ በራሱ ጊዜ ጌታ የፈቀደው ይሆናል
@mgive626
@mgive626 Ай бұрын
ያልገባኝ ነገር ውጭ አገር የቀረህበት ምክንያት አፍቅረሀት መሰለኝ። አሁን ምን ነካህ ሀሳብህን የቀየርክበት ምክንያት???😂😂😂😂አሁንም ድራማ
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Ай бұрын
Yeneam tiyake nw
@zmzamzmzam9253
@zmzamzmzam9253 Ай бұрын
የኔ ግምት እሧን ነው ያፈቀረው 😂😂😂😂 ነገ ይነግራታን ጠብቁ😅😅
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
እረ ነገረኛ አትሁኑ
@KsghdKxhsj
@KsghdKxhsj Ай бұрын
ወላሂ በሇነላት ውይ ሣሥብ የሚወድትን ሠሀው ቀርቦ እንደ ማጣት ክፉበሽታየለም 😢😢😢​@@zmzamzmzam9253
@ZeinaRababah
@ZeinaRababah Ай бұрын
😂😂​@@zmzamzmzam9253
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
ለዉጥ ምናምን አትበል ድሮም ቆንጆ ጎበዝ ናት
@MeseretYitayih
@MeseretYitayih Ай бұрын
ሄሉ ዋናዉ ያንች መጠንከር ነዉ ምንም አልጎደለብሸም ጥሩ ቤተሰብ አለሸ በጣም የሚወድሸ ተመልካች አለሸ እማትፈለጊበት ቦታ አትኑሪ ህይወትሸን ኑሪ በጣም ደሰ ብሎኝ ነበር ስቀሸ ሳይሸ ተለዉጠሸ ሳይሸ አሰተቃቅፉ እንኮን አንችን እኔን ያስደስተኝ ነበር ግን እግዛብሄር የልብሸን የሙላ አይዞሸ በርች በርች እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Ай бұрын
አይዞሽ ሔሊ ስለ ራስሽ አስቢ እንዳትጎጂ ወንድ ልጅ ምንም የዋህ ቢሆን ለራሱ ነው ብልጫ የሚሰጠው የዋህነነትሽን በመጠኑ አርጊው
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p Ай бұрын
ሄሉዬ የኔ የዋህ በጣም ነው የምወድሽ ግን አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ የሀበሻ ወንድ ማለት አብስትራክት ናቸው መቼም አይገቡሽም በተለይ እብዛኞቹ መስለው እንጂ ሆነው የማይገኙ አሉ ተጠንቀቂ እውነት ለመናገር እንዳልክ ፍቅረኛ የለውም።። ላንቺ ጥያቄ ራሱ ቀጥተኛ መልስ እየሰጠሽ አይደለም ስለዚህ ሄሉዬ ከእንደዚህ አይነት ወንድ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ አምልጭ....እኛ ላንቺ ተሳቀን አለቅን እግዚአብሔር አምላክ የምትወጅውን ሳይሆን የሚወድሽን ልብሽ እርፍ የሚልበትን አዳም ይስጥሽ እኔ ላንቺ ደከመኝ። እንዳልክ ከዚህ በኃላ ከሄሉ ራቅ በክብር....
@heywet
@heywet Ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅100%
@BeltechBogale
@BeltechBogale Ай бұрын
በትክክል
@AddisAbu-wg5sg
@AddisAbu-wg5sg Ай бұрын
ሄሉ፡እንዳልክን አከብረዋለሁ እወደዋለሁ እውነቱን ስነግርሽ ተይው ሁለተኛ ከእርሱ፡ጋር አትተቃቀፊ ጥሩ ጓደኛሽ ነው የራስሽን አዳም እግዚአብሔር ይስጥሽ በቃ ኮፍጣና ሴት ሁኚ ሄሉዬ አፍቃሪ ልብ፡አለሽ አትልፈስፈሺ የውሳኔ ሰው ሁኚ ሄሉ በቃ
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 Ай бұрын
አተ ሠውዬ ጤና የለህም ልጅቱን እየመጣህ እየህድክ አትጉዳት 🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@gkxgxkitxigx5599
@gkxgxkitxigx5599 Ай бұрын
ምን ያራጋት ታድያ🙄🙄🙄
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ Ай бұрын
😂😂😁😁😁​@@gkxgxkitxigx5599
@ታዛቢዋ
@ታዛቢዋ Ай бұрын
​@@gkxgxkitxigx5599እኮ😂😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
የፍቅርዬ ደጋፊ ሁሉም ለእዉነት የቆሞ ናቸዉ❤❤
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ Ай бұрын
እየገባቹ ሠብሥክራብ አንሡ ኢሄ እባብ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
እዉነትም ጠንካራዋ ጎበዝዋ እናትናት ዬወለደችሽ?????!!!!!!!
@semutueb1304
@semutueb1304 Ай бұрын
እመኑኝ የዳልክ ፍቅርኛ ሄሉነች 😳ሊገምታትነው ስትስመው እኮ ውስጡበደስታየለም😮omg አልቀርብህም ማንነውእምሸውደው😂እዳልክ😂ተነቃብህ
@yoditjesus4679
@yoditjesus4679 Ай бұрын
እንዳልክ በእውነት በጣም ነው የምታምሩት አተዋት እባክህ አብረሀት ሁን ከልቦ ነው ያፈቀረችህ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 Ай бұрын
እባክሽ ሄሉ እንደህት ልምከርሽ ጠንካራ ሴት ሁን ራስሽን በንባብ or therapist ካር ሄደሽ ራስሽን ለራስሽ እንዳለሽ ራስሽን መውደድ ተማሪ ለራስሽ ፍቅር ራስሽ ስጭ ከሰው መወደድን አጠብቂ ሄሉዬ self love and self respect በጣም ወሳኝ ነገር ነው ደግመሽ እንዳትጎጂ KZbin ላይም ብዙ ራስን መውደድ የሚሰጡ therapist አሉ
@ትግራይኣምላክየሓልኪ
@ትግራይኣምላክየሓልኪ Ай бұрын
ተዝይፍቅረካ ወዲ ቀስ እልካ ምርሓቅ እዩ ዝሐሽ ሄሉ ግን ኣይትቆርፅን ትምስል
@rahwastella9352
@rahwastella9352 Ай бұрын
@@ትግራይኣምላክየሓልኪ እወ ሕጂውን ኣይትቆርፅን ዘላ😂
@ትግራይኣምላክየሓልኪ
@ትግራይኣምላክየሓልኪ Ай бұрын
@@rahwastella9352 😂 እሞ ተግንያ
@ማምየዓለመይ
@ማምየዓለመይ Ай бұрын
​@@rahwastella9352እሞ እሱኸ ንምንታይ ይሓቅፋሎ እንድሕር ዘየፊቅራ እጥብቅ ኣብሉ ኮዩኡ ዝሕዛሎ ❤😢
@ትግራይኣምላክየሓልኪ
@ትግራይኣምላክየሓልኪ Ай бұрын
@@rahwastella9352 ዝፍትዋለ መስል ክምርምራ ደልዩ ከይኮን ባሓደ ኮይንና ንርኡ😀
@melattmelatt9105
@melattmelatt9105 Ай бұрын
እንዳልክ ይወዳታል ሄሉን ሊፈትናት መሆን አለበት ፍቅረኞች ከዚህ በላይ ምን ያሳዩናል ሚዲያ ላይ መቸም አልጋ ይዞ አንሶላ ውስጥ ገብቶ የለቀቀ አላየንም እስካሁን😂😅
@ritahailu9143
@ritahailu9143 Ай бұрын
እንዳልክ ፍቅረኛ ከያዘ በሐላ አስጠልቶኛል ከምር ።ሄሉዬ አንቺ ልበ መልካም ሴት ነሽ ያማረ ነገር ይጠብቅሻል።ድጋሚ ከእንዳልክ ጋር አትቅረቢ
@ChuBera-h3x
@ChuBera-h3x Ай бұрын
ምንም ብትይ ባንቺ የተነሳ ጠልቸዋለሁ እንዳልክን
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل Ай бұрын
ሔሉ ከዚህ በኋላ ከተቀመጥሽ ትጎጃለሽ ስለዚህ ሒጅ እቤተሰቦችሽጋ ጠንከር በይ እንዳልክ በፍቅር የሚወድሽ ከሆነ ከሔድሽ በኋላ ነው የሚታወቀው አሁን ማወቅ አይቻልም
@heywet
@heywet Ай бұрын
✅✅✅
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
ሲጀምር ፍቅረኛ እያለው እንደዚህ ሚሆን ወንድ አለ ብዬ አላስብም😂😂 እኛ ሴቶች እናቀዋለን ፍቅረኛችንን አደለም ስለጣጠፍ ይቅርና ሌላ ሴት ሲያይ እንዴት እንደምንሆን ለዛውም ፎንቃችን ከሆነ 🤣🤣
@SamerraSamerra
@SamerraSamerra Ай бұрын
እዳልክ,ግን,ያሥመሣዮች,1ነህ,ከዚቡሀላ,አተቤት,ድርሽ,አልልም,ሄልዬ,ሠላም,ግቢ,ውዴ
@መድናእድረሥ
@መድናእድረሥ Ай бұрын
እኔም ካችጋረረነኝ
@መድናእድረሥ
@መድናእድረሥ Ай бұрын
አልመጣም
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 Ай бұрын
ቤቱ እኔም ድርሽ አልልም ሄሉ ስትሄድ እኔም ሄጃለሁ
@ماريفةبنتحبشي
@ماريفةبنتحبشي Ай бұрын
ግን እደኔ ሄሉየ ግንኙነታችሁን በልኩ ይሁን ትጎጃለሽ ቀን በቀን ከመገናኘቱ ሌላ መተቃቀፉ ጥሩ አደለም አብራችሁካልቀጠላችሁ ባች ቦታ ሁኘ ሳስበው ቶሎ አይለመድም😢
@frehiwotgurmu5373
@frehiwotgurmu5373 Ай бұрын
❤ሄሉዬ❤ ቁረጭ ማለት አልገባሽም በዐለም የተፈጠረ እንዳልክ ብቻ ነዉ እንዴ በቃ እንዴ መጀመሪያ ስትገናኙ መለጣጠፍ አይበቃም እንዴ ሲነግሩሽ አትሰሚም በጣም ታናድጃለሽ አስቀያሚ ሴት እንኳን በጣም ቆንጆ ወንድ እምታገባዉ ለራሷ ቦታ ስትሰጥ እና ኩሩ ስትሆን ተፈላጊነቷ ይጨምራል አየሽ አዳምጭዉ ዉስጥሽ ሌላ ዉጭሽ ሌላ ሲልሽ አሁንም ትወጅለሽ እያለ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሰዉ ነዉ ይግባሽ ጨረስኩ
@Enat-i9x
@Enat-i9x Ай бұрын
ትክክል አቦ ይመችሽ ❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Ай бұрын
ትክክል ❤❤❤እኔም አናዳኝ አለች
@HamedaSeid
@HamedaSeid Ай бұрын
እኔ ግን እደምትወደው እውቅ እየፍተናት ነው ይሚመስለኝ እኔ በጣም ግራ ነው የገባኝ
@RamanRaman-l5z
@RamanRaman-l5z Ай бұрын
እኔ ስመስለኝ ከዝህ በፍት በድንጋት ተነስታ ስላ ሄዳች ተነዶሃል
@haluhalume2077
@haluhalume2077 Ай бұрын
ምንም አይገባትም ደደብ ና
@MaryHaile-s6b
@MaryHaile-s6b Ай бұрын
ሄሉዬ የኔምስኪን. ተይውና ሂጂ. እሱ በጣም።እያብራራህ ነው ለምን ይመስልሻል የፊቱን እያመቻቸነው. እንደዚ አትሁኝ. በቃ ራቂ. እባክሽን. በዚደረጃ ስውን. ማስቃየት ምን ይጠቅምሀል። እረተው እንደዚ አታስቃያት. አስናብታት
@LulapaNugus
@LulapaNugus Ай бұрын
ሄሉ በቃ ዋጋ ለሚሰጥሽ ብቻ ኑሪ ይበቃን አትጎጆ እሱም የራሱን ኖሮ ይኑር ድጋሜ አታልቀሽ
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d Ай бұрын
በጣምከባድእኮነውእስዋሰውንታምናለች😢😢
@LulapaNugus
@LulapaNugus Ай бұрын
@@Fafi-l6d አወ ታሳዝናለች ግን ምን ይደረግ ሰዉ አስመሳነዉ
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d Ай бұрын
@@LulapaNugus በጣም
@semutueb1304
@semutueb1304 Ай бұрын
ሌሁ ቆፍጠን በይ😡😳የምትሉ እስኪ አላበዛውም እዳልክ😳 እመኑኝ ድሸቱነውፍቅርኛየለውም ሊገምታትነው😂ውሸትነው100%
@giza-e5w
@giza-e5w Ай бұрын
ሌሁ😂😂😂😂
@MkGaming-ye8mk
@MkGaming-ye8mk Ай бұрын
እውነት ነው እኔምእድደዛነው የማስበው
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
በትክክል
@semutueb1304
@semutueb1304 Ай бұрын
@@MkGaming-ye8mk በይቤቴንእይልኝ👏
@semutueb1304
@semutueb1304 Ай бұрын
@@ገብሬሏyoutube ደምሪኝ የምወድሽቅመም🥰
@ahlamMuhhammed
@ahlamMuhhammed Ай бұрын
አሁን ላይ ደብሮኛል ዝም ብየ ነው ማያችሁ😊😊
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk Ай бұрын
አይዞሽእህቴ
@YirefBasazin
@YirefBasazin Ай бұрын
አይደብርሽውዴአለንልሽእንኳንላቺለነሱእተርፋለን❤❤❤
@Zehara244
@Zehara244 Ай бұрын
እኔም በፊት ሰፍ ብዬ ነበር የምከታተላቸዉ አሁን ግን😢😢😢😢😢
@YoditGoitom-y1d
@YoditGoitom-y1d Ай бұрын
💯👌
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Ай бұрын
😂😂😂😂
@terngoasefa7139
@terngoasefa7139 Ай бұрын
ሲጀመር ካንቺ ለመራቅ እንጂ የሚያፈቅራትም ሴት ሆነ የካናዳ ፕሮሰስ አልጀመረም እና አንቸ ወደ አገርሽ ተመለሽ ላንቺ ያለውን መቼም አታጨውም ሁሉም ነገር ለመልካም ነው የሚሆነው አይዞሽ በርቺ እንወድሻለን
@ealsa
@ealsa Ай бұрын
ሄሉሻ የፈተለ ቆንጆ ምርጥ አይዞሽ ሸበላ የሆነውከች ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንዳልክ ግን ተበላህ ምክንያቱም ከእጅህ አወጣሀት አልማዜን ኣንቁ የሆነች ልጅ ፀበዬ ሰነይ
@luladayfanta460
@luladayfanta460 Ай бұрын
ዉብ ነሽ በእዉነት ነገ ላንቺ በጣም ዉብ ነዉ ጎበዝ አፍቃሪ ነዉ የሚያለቅሰዉ እኮ ሳላዉቅሽ ዉድድ
@TinebebTegegne-ce5ns
@TinebebTegegne-ce5ns Ай бұрын
ሄሉ የኔ ውድ ያንች ያለው የትም አይሄድም ጠንካራ ሁኝ እንዳልክ ግን አመለጠችህ የምር ይቆጭሀል
@AlexTube472
@AlexTube472 Ай бұрын
ወይ ጉድ እንዳልክ እተማመንብህ ነበር እውነት እንዳለህ ግን ፍፁም ከ እውነት የራቅክ ሰው ነህ ሄሉ ግን ምን እየሆንሽ ነው block new migebaw
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 Ай бұрын
ማሽላ እየተቃጠለች ትስቃለች አሉ ሀይዞኝ ሄሉ
@ABbyT-b4e
@ABbyT-b4e Ай бұрын
እንዳልክ በናትክ ልባችንን አታንጠልጥል በናትክ በናትክ ሁለታችሁም ማንም ገር እንድትሄዱ አንፈቅድም በናትክ ሄሉም አንተም በጣም ትዋደዳላችሁ በናትክ ንገራት በናትክ ሴት ስለሆነች ነው እንጂ እንደምታፈቅርክ 1000% በናትክ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
እንዳልክ ግን መጀመርያ ፍቅረኛ እንዳለክ ለምን አልነገርካትም ነበር ሔሉ ጒደኛህ ከሆነች ይሔንን ያክል ከደበካት ምን ጒደኛናችሁ ታዳ?? ጒደኛ እንደዚ ነው ታዳ??? ሔሉን ለማጠከር ካለችበት ስሜት ለማውጣት ከሆነ የቀረብካት አንተ ፍቅረኛ እንዳለችህ ለሔሉ አስቀድምህ ብትተግራት ኖሮ ሔሉ በፍቅር ልቧ አትቀርብህም ነበር ወንዶች ግን ኡፍፍ ምናችሁም አይገኝም😢😢
@Lijfozi
@Lijfozi Ай бұрын
ሄልዋዬ ቆፍጠንበይ ወዶችየሚለምናቸውንአይወዱም በተረፈ እወድሻለሁ ❤😮
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db Ай бұрын
ግን እኮ መለኛዬታችሁን ማሰብ አልፈልግም ለትንሺ ግዜም ቢሆን በጣም ለምደናችሁ ነበር እኔ ዩቱብ ማዬት ነው የመረኝ ሁሉም ፍራክ በሆነ
@elizabethkomiago67
@elizabethkomiago67 Ай бұрын
እረ እረ.. ሄሉዬ ስወድሽ ውጪ ሂጂ ከዚህ ልጅ እባክሽን 🙏ፍቅረኛ ያለው አይመስለኝም በዚህ በአጭር ጊዜ ... እስቲ በሂደት እናያለን....
@redeitselemon216
@redeitselemon216 Ай бұрын
😂😂
@hayathasan2939
@hayathasan2939 Ай бұрын
You Tube እምገባው እናንተን ለማየትነው አትለያዩ የምር በጣም ነው እምታምሩት 😢😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Ай бұрын
ነፍራቃ ስትሄድ ስትመለስ ፍቅር ከሌለህ ተዋት አንቺም ህይወትሽን ኑሪ ቤተሰብ አታሰድቢ ምነው ወንድ ልጅ እንደዚህ ከሆንሽለት ነገ ጭንቅላትሽ ላይ ቁጢጥ ልበል እንደሚልሽ ነው በዛ በእውነት ቤተሰቦችሽን አታሰድቢ ።።።።።
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን Ай бұрын
እዳልኬ ሰትል ሄሎዬ ሲያምርብሸ የኒ ወርቅ እዳልከ ግን ሰረአትን ያዝ አሰተቃቀፍከ ደሰ አላላኝ ይሁዳም አቀፎ ነው ።።።።።።።።
@mulubelete9336
@mulubelete9336 Ай бұрын
አይ እንዳልክ ውበትህ ሌላ ሴት ሳትሆን ውበትህ ሄሉ ነበረች በዚህ ዘመን እንደ ሄሉ አይነት የዋህ ቅን ግልጽ ሰው ማግኘት ከባድ ነው እንዳልክ እግዛብሄር የሰጠህን እንደኔ እነደገፋህው ነው ሚሰማኝ ሄሉየ❤የኔ ቅን ጠንክረሽ በርትተሽ ማየት እንፈልጋለን እግዛብሄር ምስክሪ ነው አንችን ያገኘ ሰው የታደለ ነው ሄሉየ ዘና በይ ሁሉም ለበጎ ነው ሁሌም ሳቄልን ውድድድድ በውሳኔሽ በጣም ተደስቻለሁ ❤❤❤ይመችሽ❤❤
@AmeenaBadru
@AmeenaBadru Ай бұрын
ክክክክክ
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
ዝብላቹው አትዘባርቁ እሱ እንደ ሚመስለኝ ለሱ ያላት ቦታ ለማውቅ ይመስለኛል እንጂ ፍቅተኛ የለውም ፍቅርን ቢኖረው ወትፍ አድርጎዎ ያቅፋታ እንዴ.
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 Ай бұрын
ሔሉዬ የኔ ቆራጥ ወደ ቤተሰብ መሔድሽ በጣም አሪፍ ነው ጠንክሪ ሔሉዬ እንዳልክ ግን ሔሉን እንደዛ በማለትህ ቅር ብሎናል😢
@SITIAhmedSITIAhmed
@SITIAhmedSITIAhmed Ай бұрын
ግን ይወዳታል እየደለላት ነው
@hhfhfhj4432
@hhfhfhj4432 Ай бұрын
😂😂😂😂Eko machs wendwch fku nachu ena
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube Ай бұрын
በትክክል ልቧን ለማውቅ ይመስለኛል
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف Ай бұрын
አአ
@muktaraballa5643
@muktaraballa5643 Ай бұрын
💪💪💪
@MartiLove-k7d
@MartiLove-k7d Ай бұрын
ደምሩኝ
@AmeleGoshu
@AmeleGoshu Ай бұрын
ለቀጣይ ህይወትህም አስቢ ሚዲያ ላይ እየመጣሽ ክብርሽን እና ቤተሰብሽን አታሳንሺ እናትሽ አሳዘነችን መውለድ ከባድ ነው አትዝረክረኪ ወዶሽ ሲንከራተት የነበረ አብሯ አደግ አልነበር እኩያሽ ጋር ሂጂ
@MehbubaAwol
@MehbubaAwol Ай бұрын
እዳልክ እንዲ እያቀፍክ ነው የሳት አደጋ ቀስቅሰህ ከባድ ነው እኔ ግን ሄሉን ይወዳታል እየፈተናት ይመስለኛል ምንም አልተዋጠልኝ መፈተኑ ያው ስራውም አይደል 😂😂😂😂😂😂አይዞሽ
@sssssdsccf
@sssssdsccf Ай бұрын
እኮ ፓራኝክ መሰለኝ😮😊
@MkGaming-ye8mk
@MkGaming-ye8mk Ай бұрын
ትክክነሽ ምናቆፍጠንብትል
@ZedZed-t9l
@ZedZed-t9l Ай бұрын
ስቱን ሰው ፈተነው መሰለሽ
@GgdsdGhgsdd
@GgdsdGhgsdd Ай бұрын
ፍቅርኛ ይለውም ፍቅር እንድያዘሽ ስላወቀ ንው እራስሽን ጠብቂ
@HabasiZinnad
@HabasiZinnad Ай бұрын
ቆፍጠን በይ አትርመጥመጪ እንኮን አንች እኔም ወልጀ ትቸዋለሁ😂😂😂😂
@ዘጸአት-ግሬሰ
@ዘጸአት-ግሬሰ Ай бұрын
😂😂😂😂
@tube-yeraswatube
@tube-yeraswatube Ай бұрын
😁😁
@ገነትዩቱብ-ተ9ኀ
@ገነትዩቱብ-ተ9ኀ Ай бұрын
😅😅😅😅
@ffttt8353
@ffttt8353 Ай бұрын
😂😂😂 ትክክል
@محمد-ك1ش2ص
@محمد-ك1ش2ص Ай бұрын
😅😅😅😅
@ABEBECHSEIFU
@ABEBECHSEIFU Ай бұрын
ሄሉዬ ጠንከር በይ እንዳልኬ አንተም ወሥንና ያለውን ነገር ተነጋገሩእባክህ የሤት ልጅ ልብ በጣም ስስነው እንዳትጎዳ😢❤❤❤❤
@Akram-u5u7k
@Akram-u5u7k Ай бұрын
ስታምሩእኮ ወላሂልዩ ነበራችሁ ❤❤❤❤አይለያችሁ ያረብ
@Serkush-dz1ey
@Serkush-dz1ey Ай бұрын
ጥያቄ አለኚ ግን እንዳልኬ ደሰተኛ ነሺ ጠንከር ብለሻል መተዋወቅም ፈልገሻል ምናምን የምትለው ግን የኡነትህን ነው የውነቷን ነው የሚመስልህ ምንም አማራጭ ስለላት እጂ ደግሞም ሰለምትወድህ ተከፊተህ ተደብርህ ወረውረሀት ስለሄድክ ለምን ላስገድደው ብላ እንጂ ጠፈቶህ አይደለም
@yenugabru8186
@yenugabru8186 Ай бұрын
መለያየት ይብቃ በቃ ማርያምን ተለያይታቹ ማየት እንደሚችል እወቁ እንዳትሄጂ ሄልዬ
@Artcrave33
@Artcrave33 Ай бұрын
እንዳልክ ከካናዳ ሄሉ በልጣብህ አልነበር። የእዉነት ተጣመሩ። እኛም እንደሰት እናንተም በእዉነት መንገድ ሂዱ ❤❤❤❤❤❤❤
@RahelLema-v7k
@RahelLema-v7k Ай бұрын
ተሎ ህጂ እማእነዛ መልካም ቤተሰቦችሽ የተጣለለ ጊቢሽ ጎርደድ በይበት ተሎሎሎሎኦ
@samritube645
@samritube645 Ай бұрын
*ሄሉ ጠንከር በይ ልብሽን አዳምጭ ሲቀጥል ለቪድዮ ይሆን ትክክለኛ ፍቅር ይሁን አልገባኝም መቼም ዩቱብ በሙሉ ሰው ሂወቱ ድራማ ሆንዋል ማንንም አላምንም😂*
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሄሉዬ ና እንዳልክ ሰላም ናችሁ ሄሉዬ ጠንክሪ ዉዴ አቃለሁ ሴት ልጅ ቶሎ ትጎዳለች አይዞሽ ላንቺ ያለዉ የትም አይቀርም እፍፍ እኔ እራሴ ጨነቀኝ ይህንን ፍቅር ስላየሁት አይዞሽ የንቺ አለ መጠንከር አለብሽ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤
@TvLine-j7j
@TvLine-j7j Ай бұрын
ፕራንክ መሆኑን ነገ ይነግራታል የምትሉ
@elizabethbalcha3751
@elizabethbalcha3751 Ай бұрын
አይ እንዳልክ እንደዚ አይነት ሰው አትመስልም ነበር
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ድራማ,ነው ቤተሰብ,አርጊኝ🎉🎉
@HvHh-i6i
@HvHh-i6i Ай бұрын
ምን ታድርግ ሁሌነው የሚከፋት ታዛዝናለች ሄሉዬ አይዞሽ ጠንከር በይ መልካም ልብ አለሽ❤❤❤❤❤❤
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Ай бұрын
እውነት ነው ውስጧ አንተን ነው የሚለው የውነት ሴት ልጅ ስለሆንኩ እረዳታለሁ ውሸቷን ነው እንጂ ታፈቅርሀለች❤
@fetyasima4593.
@fetyasima4593. Ай бұрын
የሄሉ ደሥታ ሚያሥደሥተው እሥኪ አሣዪኝ❤❤❤❤❤
@AsterAstu-p1r
@AsterAstu-p1r Ай бұрын
የትም ብትሄድ ሄሉን የመሰለ ሰው መቼም አታገኝም ህፃናቶቹ አሉኝ ያልከው መልክት ነው አልገባህም
@heywet
@heywet Ай бұрын
Endeh aynet wendoch melekt ayawekum besemetachew new
@NurJahan-h9l6t
@NurJahan-h9l6t Ай бұрын
ከፈጣሪ የተላከ መልክት በእፃናት ተመስሎ የመጣ
@FirehiwotAlemu-v2z
@FirehiwotAlemu-v2z Ай бұрын
ደሞ አለማፈሩ አስተዋውቅሻለው ይላል የካናዳውም ጉዞ ወሸት ነው ፍቅረኛመ የለውም
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
26:32
Helu Tube
Рет қаралды 70 М.
ይዘኸኝ ጥፋ 🥺
30:17
Helu Tube
Рет қаралды 67 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !
18:42
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 86 М.
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 219 М.
ሄሉ ከፍቅረኛዬ ጋር አስተዋወኳት
23:30
Endalk Tube
Рет қаралды 92 М.
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН