መጋቢ ቢኒያም ሽታዬ አዲስ መገለጫ ሰጡ!!!

  Рет қаралды 2,755

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@karebu8195
@karebu8195 2 жыл бұрын
ባለመግለጫም ሆነናላ. እረ የቃል አጠቃቀም እንወቅ.
@azmarinopress9628
@azmarinopress9628 2 жыл бұрын
ዚብርቅርቅ ብሎብሃል
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 2 жыл бұрын
የዘመነችን ጀግነ ሰው ነህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍
@eyeruslegesse1081
@eyeruslegesse1081 2 жыл бұрын
እዳትረዱት መጀመሪያም ወደ እናንተ የመጣው ለዚህ ነው።
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይረዳሃል አይዞህ እውነት የሚናገር ስውን እግዚአብሔር የልብን መሻት ይፈፅምለታል
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
ብንያም ወንድማችን ስላንተ ቃል የለኝም ከአፍህ የማትነጥላቸው ቅድስት ስላሴ በቀኝ ያቁሙህ ተስፍ መንግስተሰማያት ያውርሱልን ትለያለህ🥀🥀
@aseminew7144
@aseminew7144 Жыл бұрын
አሜን
@مريمسيف-ش7ب
@مريمسيف-ش7ب 2 жыл бұрын
አይዞን ይሣካል ከእግዚሓብሔርጋ
@ashenafigetachew1726
@ashenafigetachew1726 2 жыл бұрын
ሌቦ አይ ዘዴሽ አንተን ብሎ አቀራራቢ የወንድሞች ከሳሽ
@tilahuntadesetale65
@tilahuntadesetale65 2 жыл бұрын
ፖስተር ቢኒያም ያሰብከው ሁሉ ይሳካልሀል ምክንያቱም እውነትን ስለያዝክ በርታ
@mars-t3i
@mars-t3i 2 жыл бұрын
ክክክ ይሁዳ እራሱን የሸጠ ሠው
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 жыл бұрын
ፔንጤ አይሳደብም አላላሉም እንዴ ለኬ አንቺን አለየው ሁነውነው
@kennaaabebe309
@kennaaabebe309 2 жыл бұрын
Bemerhagibru meseret!! mihretab yigizalih🤣💐💐💐💐💐
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 жыл бұрын
በርታ በርታ በርታ ገና ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ሰው ነህ…………… አይዞህ ከጉንህ ነን ትልቅ ሰው ከምር እንደወድሀለን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ
@shimelesl7854
@shimelesl7854 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ፈጣሪ ይርዳህ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 жыл бұрын
ዳስተር ቢኒያም ሸተተ እጅ እና እግር አለህ አይደል ሰርተህ ለምን አትበላም ❓❓❓
@ashenafigetachew1726
@ashenafigetachew1726 2 жыл бұрын
ዘመናዊ ለማኝ
@mars-t3i
@mars-t3i 2 жыл бұрын
ሆን ብለህ ለማጣላት ሚታደርገው ነገር አቁም አንተ የውሸት አባት ነህ
@canixelarts
@canixelarts 2 жыл бұрын
Selam Pastor
@ኢትዮጵያትኑር-ጰ6ሰ
@ኢትዮጵያትኑር-ጰ6ሰ 2 жыл бұрын
ምዕመን ሳይኖርህ ፓስተር ነኝ ማለትህ ራሱ ሀጢያት ነው። ጋሼ ቢኒ። ቅፈላው ወንድሞችን ለመክሰስ ቤተ ክርስቲያንን ለማንቋሸሽ ስለሆነ ዋጋ ትከፍላለህ። ኦርቶዶክስን ለመስበክ ከሆነ መብትህ ነው።
@aseminew7144
@aseminew7144 Жыл бұрын
ቢኒ የተዋህዶ ልጅ ነኝ አንተ ከሃሰተኞ ነብይ ሳትሆን ሐገር እንዳትፈርስ የቆምክ ዘብ ነሄ
@solomonyimer-dz8ob
@solomonyimer-dz8ob Жыл бұрын
ወንድም ቢኒያም ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ይሔንን ስልህ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው ይሔንን አገልግሎት የሰጠህ ጌታ አይደለም መርምር መንፈስ ቅዱስን ካልገፋህ በስተቀር መንፈስ ይመሰክርልሐል የጌታ መንፈስ የወንድሞችን ስተት /በደል በአደባባይ የሚገልጥ አምላክ አይደለም እንደዛማ ቢሆን ኖሮ ከአንተ ሊጀምር ይችል ይሆናል ግን እርሱ ማንንም የማሳቀቅ /የማሳፈር እሳቤም ፕሮግራም የለውም እግዚአብሔር የሰዌችን ሸራፋ ፈልግ ብሎ አልሰጠህም ይልቁንም የወንድሞችህ ጉድፍ አጥርቶ እንዲታይህ የራስህን እይታ አጥራ አይ እኔ አገልግሎቴ ሸራፋ መፈለግ ነው ካልክ ደሞዝም አክሊልም ለሌለው ነገር ከምትለፋ ቢያንስ ለልጆችህ ለወላጆችህ ዳቦ መግዣ እንዲሆንህ ኮካኮላ ወይም ሞሐ ፋብሪካ የጠርሙስ ሸራፋ መፈለግ ብትቀጠር ያዋጣሐል ቢያንስ ዳቦ መግዣ ታገኛለህ እኔ ጌታን ባወኩበት ዘመኔ ሁሉ የገባኝ ጌታ የሰዌችን ገበና ሲሸፍን ሲምር አንተ ከየትኛው መፅሀፍ ቅዱስ እንደተማርከው አላውቅም እኔ ቃሉን በተረዳሁት ቁጥር የገባኝ ያገልጋዮች ስኬታቸው ስኬቴ ውድቀታቸው ውድቀቴ ነው ለምን ብትለኝ ውስጣቸው ያለው የጌታ መንፈስ ሲወድቁ የሚስቅ የሚሳለቅ ሳይሆን የሚያዝን የሚመክር የሚመልስ የሚያነሳ ነው በውድቀታቸው በስተታቸው የቲቪ ፕሮግራም ማዘጋጀት ሳይሆን በጓዳህ ወድቀህ መፀለይ ነው ይህን ብታደርግ ላንተ እልፍ የሚፀልዩ ልህ ሰው ይሰጥሀል ይህን ባታደርግ በሰዌች ላይ የተናገርከው በእጥፍ ባንተ ላይ ይሆናል ይሔ ምክር ለበጎች ሳይሆን ለግልገሎች ነበር ነገር ግን!!!!!ልብ በል
@yohannesbogale3230
@yohannesbogale3230 2 жыл бұрын
ወሬኛ ነገር ነህ።
@tamratketema6926
@tamratketema6926 2 жыл бұрын
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 54 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 62 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 88 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,4 МЛН
🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ አፈረጠው በቃ ተገላገላችሁ
37:44
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 102 М.
🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ስለ በጋሻው እውነቱን ዘረገፈው
30:28
የበጋሻውን የአዳራሽ ወጪዎች የሸፈነው ማነው? ነጭ ነጯን ከፓስተሩ ጋር
16:10
Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign
Рет қаралды 56 М.
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
1:54:37
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 102 М.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 54 МЛН