''መጓደጃ አባቴ'' ፓስተር ሸዋዬ ዳምጤ /ሳሙኤል ንጉሴ /መስከረም ጌቱ /ኤባ ዳንኤል NEW ETHIOPIAN AMHARIC GOSPEL SONG 2020

  Рет қаралды 386,071

Ebba Daniel ኤባ ዳንኤል

Ebba Daniel ኤባ ዳንኤል

Күн бұрын

#Pastor_Shewaye_Damte ft. #Samuel_Negussie /#Maskerm_Gutu and #Ebba_Daniel
#EthiopanMezmur
Subscribe to My KZbin Channel to Get The Latest Songs
Click Here to Subscribe: / @ebbadaniel
Ethiopian Gospel Singer Ebba Daniel
Facebook : / officialebbadaniel
Unauthorized use, Distribution and Re upload Of This Content is Strictly Prohibited

Пікірлер: 244
@firaolgemechu6440
@firaolgemechu6440 4 жыл бұрын
እኔ ልበለፅግ ደህይቶ በበረት ያደረ ፍቅርን ትህትናን ለዚ ክፉ አለም ያስተማረ ህይወቴን በሞቱ ከጥፋት ያዳናት ያነፃኝ በነፍስም ስጋዬ ያረካኝ …………………………………………………………. እኔ እንድለብስ እሱ የተራቆተ ሳያጣ ችግሬ እንዲገባው ስጋ ለብሶ ምድር የመጣ ከዘላለም ስቃይ ያዳነኝ በኔ ፈንታ የሞተው ህያው ያደረገኝ የሱስ ኑው ……………………………………………………………. መጔደጃ አባቴ ጌታዬ በሓሩሩ ምድር ጥላዬ ደጀን ጦር ለኔ ተዋጊዬ ናዝራዊው ኢየሱስ ጋሻዬ መጔደጃ አባቴ ጌታዬ በሓሩሩ ምድር ጥላዬ ደጀን ጦር ለኔ ተዋጊዬ ናዝራዊው ኢየሱስ ጋሻዬ ……………………………………. የሚመካ(2x) ቢኖር የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የሚደገፍ(2x) ቢኖር የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ …………………………………………………………….……………………. ምህረት ማይገባኝ በደለኛ ሳለው ማፍቀሩ ለኔ ለወራዳው መውረዱ ከገናናው ክብሩ ይህ ነው የኔ ወዳጅ ስለኔ ነፍሱን ያሳለፈ ፍቅሩ አይምሮዬን አለፈ ……..…………………………………………………………….……………………. ዛሬም እለት እለት ገበታን በፊቴ ያዘጋጃል በለመለመ መስክ በእረፍቱ ውሃ ዘንድ ይመራኛል ጠላቴ ሲታወክ እኔ ግን በሰላም አድራለው ማዳኑን ጥዋት ማታ አያለው(2x) ……………………………………………….. መጔደጃ አባቴ ጌታዬ በሓሩሩ ምድር ጥላዬ ደጀን ጦር ለኔ ተዋጊዬ ናዝራዊው ኢየሱስ ጋሻዬ ……………………………………………….. የማይነቃነቅ (እእእ) ስፍራውን የማይለቅ (እእ) በዘመናት ሁሉ እያደር የሚልቅ እግዚአብሔር ነው ከማይጠፋው መዝገብ ሌባ የማይሰርቀው አሻግሮ ከማዶ መመኪያ ሚሆነው አስተማማኝ መዝገብ እግዚአብሔር ነው ከማይጠፋው መዝገብ ሌባ የማይሰርቀው አሻግሮ ከማዶ መመኪያ ሚሆነው አስተማማኝ መዝገብ እግዚአብሔር ነው
@asdesachalagaw7497
@asdesachalagaw7497 3 жыл бұрын
Hallelujah
@betymathiwos786
@betymathiwos786 2 жыл бұрын
Geta yibarkih
@Edina474
@Edina474 4 ай бұрын
Tebark❤
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 жыл бұрын
በጣም ረዥም አመት ወደኋላ ተመልሼ የእግዚአብሔርን ምህረት እንዳስብና ትናንትናዬን በምህረቱ ያሳለፈኝን ጌታ ለዛሬም ለነገዬም ታማኝነቱን እንዳሰላስል የእምነት ብትሬን አንስቼ ወደፊት እንድገሰግስግ አደረጋችሁኝ ተባረኩ እናንተን እንደዚህ አብራችሁ ስታገለግሉ ማየት እንዴት መታደል ነው ጌታ ይባረክ!
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
@እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 жыл бұрын
እቤታችን ቴፕ ስላልነበረ ፣ ይሄን ካሴት ይዠ ጎረቤት ሄጄ እሰማ ነበር። ፓስተር ሸዋየ ዳምጤና ሁላችሁም ያባቴ ልጆች ጌታ ይባርካችሁ። ልዩ ነው።
@abebeterore2116
@abebeterore2116 4 жыл бұрын
0
@pastorbinyamwaleministry5292
@pastorbinyamwaleministry5292 4 жыл бұрын
የሚመካ የሚመካ ቢኖር የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!ድንቅ መዝሙር ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ ቪዲዮ ድንቅ ስብስብ ሁላችሁም ተባርካቹሀል
@EbbaDaniel
@EbbaDaniel 4 жыл бұрын
Binyam Wale tanks biny
@mahk1467
@mahk1467 4 жыл бұрын
@@EbbaDaniel How can I download this song please!
@hanamulesa6141
@hanamulesa6141 4 жыл бұрын
Zemenachun molu tebareku bebzu
@warradaaksaa6565
@warradaaksaa6565 3 жыл бұрын
ምህረት ማይገባኝ በደለኛ ሳለው ማፍቀሩ ለኔ ለወራዳው መውረዱ ከገናናው ክብሩ ይህ ነው የኔ ወዳጅ ስለኔ ነፍሱን ያሳለፈ ፍቅሩ አይምሮዬን አለፈ ተባረኩ!
@Shalom12772
@Shalom12772 3 жыл бұрын
Yes Jesus
@bereketbekele8945
@bereketbekele8945 4 жыл бұрын
ለኔ ለወራዳው መውረዱ ከገናና ክብሩ 😭😭😭 ብሩካን ናችሁ 🙏🙏🙏
@ትረካStorytelling
@ትረካStorytelling 4 жыл бұрын
ትክክለኛውን የወንጌል እውነት አጥርተን ለማየት በተሳነን በዚህ ከባድ ግዜ ግልፅ እና ትክክለኛውን ወንጌል በዝማሬ ስላገለገላችሁን ልዑል እግዚአብሄር ያክብራችሁ !!!!............እናንተ በእውነት ለሚጠፋው አለም የክርስቶስ ብርሀን እና ጨው ናችሁ!!!!!!..........ብዙልን!!!
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 4 жыл бұрын
ፓስተር ሸዋየ ዳምጤና ሁላችሁም ያባቴ ልጆች ጌታ ይባርካችሁ!
@negaayelenege6049
@negaayelenege6049 4 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱሰ ፍቅር እንደት እንደ ምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@abcell2617
@abcell2617 4 жыл бұрын
መብራት እግዚአብሔር ዘመናችሁን ፈጽሞ ይባሪክልኝ እንደናንተ ያሉ ትዉልድ ጌታ ያስነሳ አመን አመን✋✋🖐🖐🖐🖐👋👋👋👐👐👐🙌🙌🙌👍
@sedelinazerawi3686
@sedelinazerawi3686 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አባቴ ሸዋዬ መዝሙሮችክ ተሰምተው የሚጠገቡ አይደለም መዘመር ብቻ ሳይሆን እድንኖረውም ጌታ ይርዳን ይህ ትውልድ እኔን ጨምሮ የለብ ለብ ህይወት ነው የምንኖረው በሞቀበት ሁሉ አንጠፋም ጌታ ማስተዋሉን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍
@mathssena3047
@mathssena3047 4 жыл бұрын
ይህ ነዉ በቃ ምስክርነት። ትማርካላቹ love you much be blessed.
@AklilAsefa-mk4nf
@AklilAsefa-mk4nf 15 күн бұрын
ዋው ድንቅ ነው ሌሎቹም መዝሙሮች እንዳዲስ ብትሰሩ በጣም ይባርካሉ❤❤
@zewdutadesse418
@zewdutadesse418 4 жыл бұрын
የሚመካ የሚደገፍ በሁሉ ላይ ሥልጣን ባለው መንገድ እውነት ሕይወት በሆነው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ይመካ!!!
@abebedoyore195
@abebedoyore195 3 жыл бұрын
የሚመካ የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ የሚደገፍ የሚደገፍ ቢኖር በእግዚአብሔር ይደገፍ! ግሩም መዝሙር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ሸዋዬ,ኤባ,ሳሚ,መስኪ ❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊይ የተረጋጋ መዝሙር ነው በእውነት መባረክ ነው ጌታ ይባርካቹሁ እጅግ ያብዛለቹሁ!!ሂያው አለልሻዳይ እጅግ ይባርካቹሁ።
@HMR2121
@HMR2121 4 жыл бұрын
This song is not new. I know it 40 years ago. I didn't know why they say New.
@habteg.hawariat7980
@habteg.hawariat7980 2 жыл бұрын
አቀራረቡ አዲስ ስለሆነና ቃሉም ሁል ጊዜ የሚሰራና አዲስ ስለሆነ
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
ማዳኑን ጧት ማታ አያለው መጓደጃ አባቴ ዋው እንዴት የተወደዳችሁ ነችሁ የተወደደው ኢየሱስ ይባርካችሁ
@haymanottesfaye5546
@haymanottesfaye5546 4 жыл бұрын
የማይነቃነቅ ስፍራውን የማይለቅ በዘመናት ፅኑ እያደር የሚልቅ እ/ር ነው፡፡ yes he is
@ሃሊሉያቲቪ
@ሃሊሉያቲቪ 4 жыл бұрын
ዋው ጌታ ዘመነችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ነው የምውደችሁ ለጌታ ኢየሱስ እውነተኛ አገልገዬች አሉ ቅሬተዎች
@biruktewolde3248
@biruktewolde3248 4 жыл бұрын
አሜንንንን የኔመደገፊያ ጌታዬ ዘመናችሁ ይባረክ እወዳችኋለው
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
ዋው በነፍስም በስጋም ያረካኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሕያው ያደረገኝ ጌታ ነው ናዝራዊ ኢየሱስ ወዳጅ በእግዚአብሔር ይደገፍ ኢየሱስ ያርካችሁ በራሱ ጌታ ይባረክ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 4 жыл бұрын
Pastor Shewaye may our Lord bless more and more. So beautiful song. Beautiful Harmony. እባክህ የድሮ መዝሙሮችህ ሁሉ እንደዚህ መቅረብ ቢችሉ ለምድር በረከት ይሆናሉ
@filmonak4584
@filmonak4584 4 жыл бұрын
#አስተማማኝ_መዝገቤ ================================ #መጓደጃ_አባቴ ጌታዬ በሀሩሩ ምድር ጥላዬ 10000t* #ኢየሱስ #ደጄን ጦር ለኔ ተዋግዬ ናዝራዊው ኢየሱስ #ጋሻዬ ============================= የማይነቃነቅ እ….ህ…….. ስፍራውን የማይለቅ እ….ህ……. በዘመናት ሁሉ እያደረ የሚልቅ እግዚአብሄር ነው፡፡ >>>>>መዝሙሩን የሚደግምበትን ቁጥር ባጣ በእራሱ በአባቴ ልክ ይሁን አለኩኝና ከፍት "10000 t* ኢየሱስ " ========================================== እወዳችኋለሁ Ebbayeko
@abenezertefera7927
@abenezertefera7927 4 жыл бұрын
በብዙ ተባርኬበታለሁ። በጣም። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@T_ZEMA
@T_ZEMA 4 жыл бұрын
" እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና። " (ወደ ዕብራውያን 2:18)
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 28 2፤ ወደ መቅደስህ ማደሪያ እጄን ባነሣሁ ጊዜ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን የልመናዬን ቃል ስማ።
@edenzewdu5025
@edenzewdu5025 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ፡፡ አንድ ላይ በጣም ነው የምታምሩት
@annatibebu7738
@annatibebu7738 Жыл бұрын
ዋው ሸዋዬ ዳምጤ ብሩክ የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት የተባረከ አገልጋይ።
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚማርክ ዝማሬ ፀጋውን ያብዛላችሁ ::
@redietlemma7878
@redietlemma7878 4 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ተትረፍርፋቹ ኑሩ
@kenatibebu1
@kenatibebu1 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ፖስተር ሸዋዬን ከወ/ም ቃለ አብ ጋር ደስ ይላል።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
መዝሙር ያለው በሱና በሱ እድሜ ባሉ ነው እድሜ ጤና ያብዛላቸው በተለይ ለዚህ አሰጨናቂ ዘመን ብቸኛ መተማመኛ መጠጊያ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው :: ከሱ ውጭ ምንም የሚያሳርፍ የለም
@fetiabera7609
@fetiabera7609 2 жыл бұрын
ፓስተር ሸዋዬ ዳምጤ እግዚአብሔር ይባርክህ ለምልም በጣም የምወድህ አገልጋይ ነህ ተባረክ
@loistilahun4669
@loistilahun4669 Жыл бұрын
እኔ ልበለጽግ ደይቶ በበረት ያደረ ፍቅርን ትህትና ለዚህ ክፉ አለም ያስተማረ ህይወቴን በሞቱ ከጥፋት ያዳናት ያነጻኝ በነብስም ስጋዬ ያረካኝ እኔ እንድለብስ እሱ ተራቆተ ሳያጣ ችግሬ እንዲገባው ሰጋ ለብሶ ምድር የመጣ ከዘላለም ስቃይ ያዳነኝ በኔ ፈንታ የሞተው ህያው ያዳረገ ኢየሱስ ነው መጓደጃ አባቴ ጌታዬ በሀሩሩ ምድር ጥላዬ ደጀን ጦር ለኔ ተዋጊዬ ናዝራዊ ኢየሱስ ጋሻዬ የሚመካ የሚመካ ቢኖር የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የሚደገፍ የሚደገፍ ቢኖር የሚደገፍ በእግዚአብሔር ይደገፍ ምህረት ማይገባኝ በደለኛ ሳለው ማፍቀሩ ለእኔ ለወራዳው መውረድ ከገናናው ክብሩ እሄነው የኔ ወዳጅ ስለ እኔ ነብሱን ያሳለፈ ፍቅሩ አምሮዬን አለፈ ዛሬም እለት እለት ገበታን በፊቴ ያዘጋጃል በለመለመውም መስክ በእረፍት ውሃ ዘንድ ይመራኛል ጠላቴ ሲታወክ እኔ ግን በሰላም አድራለው ማዳኑን ጥዋት ማታ አያለው መጓደጃ አባቴ ጌታዬ በሀሩሩ ምድር ጥላዬ ደጀን ጦር ለኔ ተዋጊዬ ናዝራዊ ኢየሱስ ጋሻዬ የማይነቃነቅ ስፍራውን የማይለቅ በዘመናት ሁሉ እያደረ የሚልቅ እግዚአብሔር ነው የማይጠፋው መዝገብ ሌባ የማይሰርቅው አሻግሮ ከማዶ መመኪያ ሚሆነው አስተማማኝ መዝገብ እግዚአብሔር ነው
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 4 жыл бұрын
ውይ ሸዋዬ የጥንት የጌታን አገልጋዮቹ ን ማየት ወደ ፊት ያራምዳል ተባረክ ወንድሜ
@marshetgijan8048
@marshetgijan8048 4 жыл бұрын
I can’t stop listening this song what wonderful and touching ❤️ I know before 7 years ago but now as a new. Blesssssssss you all. Pastor Shewaye God bless you.
@zionzion7109
@zionzion7109 3 жыл бұрын
መጎድጃ አምላኬ ጌታዬ አንተንተደግፌ በዘመኔ ስንቶን አረስንቶን አለፍኮ እንደአንበሳ መሄድን ያስተማርከኝጌታ !!! የሜመካማ በአንተይ መካካካካ!!!!
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
His love for me when he was guilty of not being merciful For me, the descent is from the glory of glory This is my friend who spent his life for me His love crossed my mind amen!! birukan tebarkulegn ufffffffffffffffff nebsen yemiyareseres zemare
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
ወደ ኤፌሶን 1 23፤ እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 32 1፤ መተላለፉ የቀረችለት ኃጢአቱም የተከደነችለት ምስጉን ነው።
@mintesnotmarkoss9285
@mintesnotmarkoss9285 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘላለማችሁ ይባረክ እንወዳቹሀለን
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
ትንቢተ ኢሳይያስ 40 31፤ እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።
@BenBaissa
@BenBaissa 4 жыл бұрын
Impressive production with beautiful music and powerful lyrics. I like how you brought various talents from different generations to sing for the glory of God. Pastor Shewaye is one of the old time pioneer gospel singers and it is great to see him still singing to the Lord with the new generation.
@EbbaDaniel
@EbbaDaniel 4 жыл бұрын
Ben Baissa tanks brother God bless you
@atoexodus
@atoexodus 4 жыл бұрын
Now this is a song! Great lyrics, great sweet vocals, sweet creative arrangement, playing and neat production! on loop here! God bless you guys!
@sirahbizuwsenbet4673
@sirahbizuwsenbet4673 2 жыл бұрын
ውድ ኤባ መቼም ሕይወትህ ከመዝሙር ጋር በጣም በጥልቀት የተሳሰረ ነውና የፓስተር ሸዋዬን ቀሪ መዝሙሮች ስለ መስራት ምን አሰባችሁ እያልኩ ጥያቄ ባስቀድምም ስራችሁ ድሮ በካሴት የተሰሩትን የፓስተር ሸዋዬ መዝሙሮችን እንደገና እንድፈልግ ያረገኝ ይህ ስራችሁ ነውና ፓስተር ኤባ መስኪ እንዲሁም ሳሙኤል ንጉሴና ሙዚቀኞች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@EbbaDaniel
@EbbaDaniel 2 жыл бұрын
አሜን እስቲ ጌታ በረዳን መጠን ለመስራት እናስባለን
@ebenezer2414
@ebenezer2414 4 жыл бұрын
Wow i can't stop listening😇😇 GOD bless you all!
@nuhaminyohannes3892
@nuhaminyohannes3892 4 жыл бұрын
Tebareku des Mil mezmur new
@yosephgirma3341
@yosephgirma3341 6 ай бұрын
ጌታ ያረስርሳቹ በእየሱስም
@kelkiyasalemu1365
@kelkiyasalemu1365 4 жыл бұрын
I can't stop listening to this blessing song! May God bless you Pastor and all the supporting singers!
@ebboonilammi4687
@ebboonilammi4687 4 жыл бұрын
Egzihaber yebarkchu! betm nw mwedachu
@raheldemisseraheldemise5778
@raheldemisseraheldemise5778 Жыл бұрын
Uffff...bisema alselech yalegne zmare nw beza lay degmo ergatachu endet des ende mile geta zemenachu yibark..❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@EbbaDaniel
@EbbaDaniel Жыл бұрын
Amen
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 жыл бұрын
ደሰ ይላል በጣም ቆንጆ ቅንብር ነው ጌታ ይባርካችሁ።
@salamerbeto4639
@salamerbeto4639 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመናቹ የተባረከ ይውን ተባረኩ
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
እሰይ አሜን አሜን ተባረኩ ወገኖቼ 🙏🙏👍
@philmongezaiyohannes1336
@philmongezaiyohannes1336 4 жыл бұрын
ቀንን የሚባርክ ድንቅ መዝሙር ። ተባረኩ ፓስተር ሸዋዬ ኤባ ሳሚ መስኪ
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 4 жыл бұрын
ዘመን አገልግሎታችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ
@koketjaffer1486
@koketjaffer1486 10 ай бұрын
በአሩሩ ግዜ ጥላዬ ናዝራዊዉ እየሱስ ጌታዬ
@NameOnPlanetWriter
@NameOnPlanetWriter 4 жыл бұрын
በየሱስም ተባረኩ
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር አስተማማኝ ዋስ
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝማሮ ዘመናቹ ሁሉ ይበረክ ተበረኩ አባቴች ከወጣቶች ጋር እንዲ ሲዘምሩ ደስ ይላል በዚው ቀጥሉ
@mesfinbekele3005
@mesfinbekele3005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ዝማሬ
@zemedetasha3894
@zemedetasha3894 4 жыл бұрын
Abatechin...shawaye tebekilign huli gize ye Chritos shita yelehu.zimerwoch...wustachinin tseriso yigebal...bichal nuroyin endih noru zendi lenezih letefokeker negedewoch nigerlign...GBU our father
@haileabayeleroba2245
@haileabayeleroba2245 Жыл бұрын
Asitemamagn mezgeb Igziabher new, Degmom yih mezgeb be shekila ika wust alen inam memekat beirsu new.
@therevivalsoundsproject9418
@therevivalsoundsproject9418 3 жыл бұрын
wow ; this is Amaizing : it carries the real presence of the Hollyspirit , Hallelujah
@asfachewmussie6873
@asfachewmussie6873 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ !
@aschalewmulugeta
@aschalewmulugeta 5 ай бұрын
eba bereketachin neh anten yesten geta yibarek tsega yibizalachu tebareku
@fkfiker562
@fkfiker562 4 жыл бұрын
You guys are blessed tebarku betam mibarek mezmur new yebzalachu ahunm Much love😍
@sosenawk5327
@sosenawk5327 4 жыл бұрын
Betam new mezemurochen yemewedachew getan yagegn ne hubet zemen lie neberu zemarwech yewetutena betam yebarekalun neber ahunem kes kes eyalek beter u zemenawi muzika zemerachew tebarek
@henokdejene9765
@henokdejene9765 2 жыл бұрын
wow tebarekuuuu
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 4 жыл бұрын
tebarekulegn brukan yamlak lijoch..!!!
@speaktruth7536
@speaktruth7536 8 ай бұрын
Amennnnn
@penielinternationalethiopi7665
@penielinternationalethiopi7665 4 жыл бұрын
The most inspiring song. Thank you Pastor Shewaye and his team.
@efriefrata8110
@efriefrata8110 4 жыл бұрын
Endet west zalko endamigeba dendana leb❤ yemiyakelt wangell zemenachu yebareekk👐🙏
@raheltadsse789
@raheltadsse789 4 жыл бұрын
Wowww i don’t have enough words about this song God bless you!!!!!
@muhieddinerakhan3493
@muhieddinerakhan3493 4 жыл бұрын
Ena lebletg dehyto bebert yader Fkiren tehetenan lezi kefu alem yastemar Hiwotan be motu ketefat Yadanat yanetany Be nebesm segaya yarekany Ena endelebes esu yeterakot sayata Chegera endigebaw sega lebeso meder yemeta Ke zelalem sekay yadaneny Bena fenta ye motew hiyaw yadergeny EYESUS new megadeja abata gataya Beharuru meder telaya Dejin tor lena tewagiya Nazerawew EYESUS gashaya Yemimeka yemimeka Binor yemimeka be egeziyabehar yemeka Yemidegef yemidegef binor yemidegef Be egeziyabehar yedegef Amen amen amen ufffffffffff segan menefesen des miyaseny zemera tebareku gata zemenachun yebar
@rahelrobi2055
@rahelrobi2055 4 жыл бұрын
Amen amen tebareku!enen lebelstge esu yedhay!nazrawo eysus geta !bezemenat hulu eydre yemyelke eysus new! Ememka be gezabher yemaka !
@ሳቢያዩቱብ
@ሳቢያዩቱብ 4 жыл бұрын
ዋውውው ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ተባርኩ
@SamsonMulugeta-z3u
@SamsonMulugeta-z3u 7 ай бұрын
❤❤
@wubitbenti9075
@wubitbenti9075 4 жыл бұрын
Geta zemanachun yibark yemineka mezmur new
@yshaktagesse8915
@yshaktagesse8915 Жыл бұрын
god bless u,,i wish longe life to our father
@kemamegudisa2981
@kemamegudisa2981 4 жыл бұрын
Beyesusim desih silih tebarekuliy !!!!!
@SamsonMulugeta-z3u
@SamsonMulugeta-z3u 7 ай бұрын
@feqerad5323
@feqerad5323 4 жыл бұрын
Amen , ye mimeka be egziabeher yemekkkaaa. Lelawe shembeqooo new...!!! Geta eyesus abzeto yebarkachew!!!
@e.m.r1124
@e.m.r1124 4 жыл бұрын
Agelglotachun geta yibark😭😭🙏🙏
@Eyuel1290
@Eyuel1290 4 жыл бұрын
Can't resist posting someone's words regarding this song and everything around it: "It’s so refreshing to see men/women of God staying true to the gospel message in their lives and ministries for all these years" D.
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 3 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜን ታበረኩልን
@abrihamgelchu3036
@abrihamgelchu3036 4 жыл бұрын
Geeta abzito yibaarkhi
@layenealem3043
@layenealem3043 4 жыл бұрын
Egzabeher Yebarekachu Denk Zemare New.
@FamilyChannel7-37
@FamilyChannel7-37 4 жыл бұрын
Where did I miss this spirit immersed song!!!
@lijcaleb2775
@lijcaleb2775 4 жыл бұрын
Pastorye Ebba Sami Mesiii Tasdenkalachu ewnet mesmat makom alachalkum!
@tigisttolosa166
@tigisttolosa166 4 жыл бұрын
እሰይ ተባረኩልን!
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 4 жыл бұрын
የምመካ በእግዚአብሔር ይመካ ።
@pastortsegayetenkolu1902
@pastortsegayetenkolu1902 3 жыл бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን
@nardosdaniel497
@nardosdaniel497 4 жыл бұрын
Amenn, ewnet nw
@manteamen9070
@manteamen9070 4 жыл бұрын
AMEN AMANNE god bless you pester is nice
@bayushtafa4898
@bayushtafa4898 4 жыл бұрын
Amen amen yes Jesus is Lord God bless you all
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 3 жыл бұрын
God bless you my brother's nice song big blessing
@zeraihadera1915
@zeraihadera1915 3 жыл бұрын
Wow!እንዴት የሚባርክ መዝሙር ነው!
@getachewgsilasie5322
@getachewgsilasie5322 Жыл бұрын
ዘመንአይሽሬዝማሬ
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Mewedede (መወደዴ) Kalab Tekil & Ebaa Protestant mezmur 2020
7:13
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,5 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 67 МЛН
አምነዋለሁ - ኤባ ዳንኤል Amnewalehu - Ebba Daniel [Official Video]
5:16
Ebba Daniel ኤባ ዳንኤል
Рет қаралды 2 МЛН
194 Pastor Shewaye Damte part 1
28:02
Aster Sabure
Рет қаралды 63 М.
"ኃይል የእግዚአብሔር " ኤባ ዳንኤል//Ebba Daniel (Live Record )
6:00
Ebba Daniel ኤባ ዳንኤል
Рет қаралды 20 М.
Selamnewe  ""ሰላም ነው" A New Ethiopian Gospel Song by Azeb Hailu
7:48
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 543 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 804 М.