መምህር ታዬ ቦጋለ እና ብርጋዴር ጀ/ራ ካሳዬ ጨመዳ "ለቅጥረኞች ሲባል እየተጫረስን ነዉ" Taye Bogale Ethiopia | Fikre Selam

  Рет қаралды 44,923

Fikre Selam

Fikre Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@bonnyzed
@bonnyzed 4 ай бұрын
በዚህ ወቅት ይህን መስማት እንዴት ደስ ይላል። ቁስሌ ተፈወሰ እንባዬም ታበሰ ለካ ሀገሬ ልጆች አሏት !!!!!!!
@Fikir-fj7nv
@Fikir-fj7nv 2 ай бұрын
ልብ ልይክክልልልልል
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 2 жыл бұрын
ክብር ለመከላከያችን ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و Жыл бұрын
የሚገርም ኢትዮጵያዊነት የታየበት እጅግ ደስይላል
@semiramohamed3924
@semiramohamed3924 Жыл бұрын
ክብር ለሀገራችን ኢትዮጵያና ሰራውይቷ ይሁን!!!እንደናንተ ያለ አስተሳሰብና ግልፅነት ያለው ወገን ቢኖር ኖሮ እስካሁን ሀገራችን የት በደረሰችና ከባርነትና ስደት በታደግን ነበር!!!!እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሽ አመት ኑሩልንንንንንንን
@giorgiota7495
@giorgiota7495 Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ቁምነገርና ሀቅ የተገለጸበት የውይይት ፕሮግራም ነው ኢትዮጵያ ሀገራችን ምን ያህል በርካታ ጀግኖች ልጆች እንዳሏትና ሁሌም በልጆቿ ጠንካራ ትግልና ከአባቶቻቸው በወረሱት የጀግንነት ባህላቸው በአንድነት ፀንተው የውጭ ጠላቶቻችንና የውስጥ በንዶችን በመዋጋት ሀገራችንን አስከብረዋል ወደፊትም ይቀጥላሉ በዚህ እንኮራለን ። ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለባንዶችና ከሃዲዎች ።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
ባጠቃላይ ካሳዬ ጨመዳ ታዬ ቦጋለ እቡሽ ዘለቅ ቦረናዎች በናንተ ኮራሁ ተባረኩ
@nahusenaymetaferia5749
@nahusenaymetaferia5749 Жыл бұрын
ይህንን ሐሳብና ምክር በአፉ ብቻ ኢትዮጵያ እያለ ሕዝብን ለስልጣኑ ሲል እያሰጨፈጨፈ አንድ ሚልዮን ተኩል ኢትዮጵያዉያን ተጋድለዋል።
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ስብስብ ስወዳቸው እኮ ብርጋዴር ካሳዬ ጨመዳ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
እደራ መምህር ታዬ የኦሮሞና የትግራይን ወጣቶች እስተምርልን የሸመገሉና የጃጁ ሰዎችን እንዳይከተሉ
@bekelewoldegizaw5108
@bekelewoldegizaw5108 Жыл бұрын
ታዬ ቦጋለማ በተናገረ ቁጥር እምባዬ ይመጣል፣ ብርቅዬ የማቀየርና ፍፁም ኢትዮያዊ ምሁር ነው። መገኛ ቦታው እየተቀያየርብኝና እርጅናው ተጫጭኖኝ እንጂ ብገናኘው እወድ ነበር። ብቻ እግዜር ከመላ ቤተሰቡ ጋር ጤናና እድሜ ይስጠው።
@asdd4185
@asdd4185 2 жыл бұрын
ክልል ይፍረስልን ክፍለ ሃገር ይመስረት
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 жыл бұрын
We do campaign for that, must be replaced, the so called crippled constitution must be done with it.
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
እቤት ኢትዮጵያ የልጆችሽ እይነት እበዛዙ ግርም ይላል
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
ልክ ነህ መምህር ታዬ ቦጋለ ለሀቅ የቆምክ ታማኝ ኢትዮጵያዊ
@lulut9267
@lulut9267 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊንን በማየታችን ሀገር አለን
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 жыл бұрын
ኮር ዳዊት እናመሰግናለን አላህ ሁሌም ይርዳህ ይጠብቅህ አሚን ።
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 2 жыл бұрын
🇪🇷👹🇧🇴😭😭😭😭👈☝️☝️☝️☝️
@telaynehadugna4352
@telaynehadugna4352 2 жыл бұрын
BIG RESPECT TO THESE PRECIOUS ETHIOPIANS !!!!
@workuhiruy356
@workuhiruy356 Жыл бұрын
ለሁላችሁም እግ/ር ኣምላክ የጤንነትና የእድሜ ፀጋ ያብዛላችሁ💚💛❤️
@worldnews7448
@worldnews7448 Жыл бұрын
Dear Mr Taye I like very much what you speak out about the ancient and great country, Ethiopia. You are a hero man who always speaks the truth, who stands against those who are going to dismantle this country. Best wishes
@trengomasresha4457
@trengomasresha4457 2 жыл бұрын
እምወዳችሁ ጀግኖች ምነው የፋኖን ውለታ እረሳችሁት።
@lulafares8305
@lulafares8305 Жыл бұрын
ውድ እትዮጵያዊያን ይመቻችሁ እግዚአብሔር ለዘላለም ትኑር
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 2 жыл бұрын
ክቡር መምህር ታየ የዚህ ሁሉ ምስቅቅል መንስኤውን ለምን ማንሳት ተሳነዎት የዚህ ሁሉ ችግር ቁልፉ ህገ መንግስት የሚሊት ስለሆ ይህ እንዲቀየር ለምን አታነሱም
@ይህምያልፋል
@ይህምያልፋል 2 жыл бұрын
ይህ ክልል እሚባል ነገር ፈርሶ ምን አለ አንድ ብንሆን
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 2 жыл бұрын
ክልልማ ቢፈርስ ሰላም ይሰፍንነበር
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ.ለዘላለም.ትኑር
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
አቶ.ታዬ.ቦጋለ.እናመሰግናለን
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
እግዚእብሄር ይባርክሽ ደስ ብሎኛል
@assefajudah8559
@assefajudah8559 2 жыл бұрын
We like you so much, stand United and let God be with you. The main purpose of education is to solve problems. It looks in our Ethiopia, rather in the business of creating them. The Ethiopian intellectuals all need to ask questions, how to solve our problems, we all die sooner or later, let us think for tomorrow and later...God help Ethiopia and it's people!!!
@tsegehi1510
@tsegehi1510 Жыл бұрын
እድሜነ ጤነ የስጠልን አበቴ አሜኔ
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ሲሰብክ እዴት ደስ እደሚለኝ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
እገዚአብሔር ይባርክዎ፣ ንግግርዎ ኃይል ስላለው በተሳታፊና በዜና ማሳራጫ በኩል ልባቸው ውሰጥ ገብቶ አነደሚለወጡ እገምታለሁ።
@gizawaster7184
@gizawaster7184 2 жыл бұрын
THANK YOU 👍👍👍👊💘👊❤
@getnetmeshesha5930
@getnetmeshesha5930 2 жыл бұрын
Thanks all presenters
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 жыл бұрын
በኮር ዳዊት ሰብሳቢነትና አስተዋፆ የተደረገ የህዝብ አንድነትና የሃገራችን ኢትዮጲያ ግንባታ አንድነት ማበልፀጊያ መሆኑን መላው ህዝብ ይወቅ በዚህ አጋጣሚ ኮር ዳዊትን እያመሰገንኩ ኮር ዳዊትን ለማታውቁ በዩቱብ በማዕበል ወይም በአቢሲንያ ሚዲያ ቀጥታ ስርጭት እንዲሁም በቅርቡ በቴሌብዥን ታገኙታላችሁ ለ14 ዐመት ለኢትዮጲያና ሕዝቧ አንድነት የሰራ ድንቅ መመኪያ ዜጋችን ነው ።
@shunumii7214
@shunumii7214 2 жыл бұрын
መምህር ታየ የደቡብ ህዝብ አጼ የውሃስን የሚያውቃቸው አይመስለኝም። ምክንያቱ የዛሪቱ ኢትዮጵያ ከሳቸው ንግስና በኋላ ነው የተመሰረተችው።
@gizawaster7184
@gizawaster7184 2 жыл бұрын
ARAYA THANK YOU 👍💪💚💛❤
@አብዱጉማታው
@አብዱጉማታው Жыл бұрын
እዉነት ነው
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
ይሄ የአንድነት ስሜታችንን ዘረኝነትን ማጥፋትንና ግብረገብን በጣም በወጣቱ እና በጎልማሳው ላይ ሊስሰራበት ሊሰበከክ ያስፈልጋል መንግስት በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ ገብቶ እንደ አንድ ሳብጀክት ሊሰጥ ያስፈልጋል በየቋንቋው ሁሉ የተመረዘውን ጭንቅላት ማፅዳት ማጥራት ያስፈልጋል።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
እስይ ዶር እዳሙ እድሜና ጤ ና ይስጥህ እርእያማ ስምን መልእክት ያወጣዋልና እርእያ ተብለሀል
@AdenaDegu
@AdenaDegu Жыл бұрын
ያሉት የኢትዬጵያ ባለስልጣኖች ሀይማኖት የሌላቸው ናቸው ምንም ፍርሀተ እግዚአብሄር የሌላቸው ።
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
EGZABEHAR ZAMNACHEHUN YEBARKELN AMEN 🙏.
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
አላርሲ.ስወድዎት
@enactfaa
@enactfaa Жыл бұрын
የምትናገሩት ሁሉ እውነት ነው።ግሩም ነው። ግን ምን ያደርጋል የምትደክሙት በሃሳብ ከእናንተ ጋር አንድ ለሆነ ሰው ነው።ጽንፈኛውን፣ደንቆሮውን ፣ዘረኛውን ፣ገዳዩን እና ፣ገንጣዩ ን እንዴት ታገኙት።??
@alebachewworku8505
@alebachewworku8505 2 жыл бұрын
Taye Bogal please elaborate what do you mean others organization is weather they are based on constitutional or not
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Жыл бұрын
እውነት ምንግዜም አይዳፈንም
@hidayasolomon7502
@hidayasolomon7502 Жыл бұрын
ምነው መምህር ታየን አላያቸውም እነሱ ጋር ለመሥራት
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 2 жыл бұрын
እናንተ የኢትዮጵያ ኩራቶች አንድ መድረክ ላይ ስትታዩ ኩራት የማይሰማው ሰው ማን ነው ?
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 2 жыл бұрын
እማ!!! እዬነጋ ነውውውውውውው!!!!!!!
@AdenaDegu
@AdenaDegu Жыл бұрын
አብይ የሚባል ጭራቅ አገራችን መቀመቅ ከተታት የህዋት የማደጎ ልጅ ጌታ ይገላግለን ።
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 3 ай бұрын
Thank you ,betem korahubachihu . TPLF wareda ye Tigray lijochem dem tetital,wedefitim eskalu dires yitetalu.
@gizawaster7184
@gizawaster7184 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@gizawaster7184
@gizawaster7184 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
Ebakehe muhur Taye le gazetengawa ynegerkaten hulu be oromenga qayerak tenager. Please.
@bisratabraham1421
@bisratabraham1421 2 жыл бұрын
ጽሩይ ንቁሕ ቆቋሕ ዘኾነ መሞህር አደ መን ጥዕናን ይሀብካ ቆቋሕ በአማረኛ ?
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 жыл бұрын
Is this translated for Oromoes youth to learn? It will stop them from hating and killing unarmed 👪 families of Amharas in Welega.
@gizawaster7184
@gizawaster7184 2 жыл бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏
@mohdjameel7148
@mohdjameel7148 Жыл бұрын
እውነት ተናጋሪ አታሳጣን
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 Жыл бұрын
ምን ጊዜም ታዬ
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 жыл бұрын
Africa think rich. Eradicate poor minded terrorists like tplf and work to prosper. Love and peace to the world from Ethiopia.
@gizawaster7184
@gizawaster7184 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙋🙋
@mulatgetaneh8476
@mulatgetaneh8476 Жыл бұрын
hirut bekle music
@dandiduga7009
@dandiduga7009 Жыл бұрын
ጨቅላነትህንና ሮሆቦትነትህን ስትገልፅ "የትግሬው ተወላጅ ምኒሊክን ስለተቸብኝ፣ ምንም ጥሩ ቢሠራ ዮሃንስን አላሞግሰውም" አልክ። ይህ የልጅ ሥራ ነው። የሰለጠነ፣ የበሰለና ፍትሃዊ አስተሳሰብ ያለው ሰው ማንም ቢሆን በስህተቱ/በወንጀሉ ይተቸዋል፤ ያወግዘዋል። በትክክለኝነቱ/ በፍትሃዊነቱ ያደንቀዋል፤ ይደግፈዋል። "መምህር" ሳይሆን "አደናግር" ታዬ ቦጋለ ድጋፍ-ተቃውሞው በውለታ ነው። "ይህን ስታደርግልኝ እኔም በተመሳሳይ አደርግልሃለሁ" እያለ ከመሰሎቹ ጋር ሲጮህ፣ ሲያደነቁርና ሲያደናግር ውሎ ያድራል። አጯጩሁ አሃዳዊያን " ወደ ፊት ጠ/ሚኒስትር እናደርግሃለን" ያሉት ያስመስለዋል። አሃዳዊያን ሰውን ለሥልጣን ሲያጩ ችሎታውንና ፍትሃዊነቱን አያዩም። ለእነርሱ ቲፎዞና ተላላኪ ከሆነ በቂ መመዘኛቸው ነው።
@shewalemayteko5301
@shewalemayteko5301 Жыл бұрын
Tekkeel brigade Kasey chamde and memhr tey bogle hulthchm egzabhar zerachn yebrkh
@yunusesmail4061
@yunusesmail4061 2 жыл бұрын
አንተ የሆንክ....................ፍቅር ሰው ስወድህ
@gizawaster7184
@gizawaster7184 2 жыл бұрын
UNITY 4 ETHIOPIA PEACE FOR ALL ETHIOPIA PREVAILS
@astergizaw2854
@astergizaw2854 2 жыл бұрын
💚💛❤️🦾🦾🦾
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 Жыл бұрын
Enazhe weshoch 😅😅👌
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
እነሱማ ምንሊክ ጡት ቆረጠ ብለው የውሽት ታሪክ የሚያስተምሩ እንደ መራራ ጉዲና እይነቶች ተፈጠሩ
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
በቀለ ገርባ እማራ ተርቦ መጥቶ ነው ወለጋ ስፍሮ ህብታም ሆኖ መሳሪያና መኪና ገዛ ብሎ የዋሸው በኢትዮጵያ ድርቅ ገብቶ ደርግ በግዳጅ ነው ከየክልሉ ስፈራ ብሎ ያስፍራቸው እንጂ በግል ሄደው እልስፈሩም
@wisamBoss-n2v
@wisamBoss-n2v 2 жыл бұрын
Ewenat mayet mamenew
@teaeaw3895
@teaeaw3895 Жыл бұрын
ssemi joro yalew yisma ante yetebelasheh twuld sma ewunetu yih new .
@hanaabgaze
@hanaabgaze Жыл бұрын
እውር እውርን እየመራ የሚሞጋገሱ በጥላቻ የታወሩ ተመራማሪ ተብዬና ጀነራል
@tekebawoldeselassie4214
@tekebawoldeselassie4214 Жыл бұрын
Please listen carefully and comment donot be ignorant
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
እንዱ ልጅሽ ሲገልሽ እንዱ ሲዘርፍሽ እንዱ ሲያክምሽ እረ ስንቱ ሆድ ይፍጀው
@tesfa4608
@tesfa4608 2 жыл бұрын
You're killing tigrians and you declare you love them. What a conundrum Sligh idea
@nizanyohannes
@nizanyohannes Жыл бұрын
የደደብ ስብስብ
የወለጋ (ቢዛሞ) የአማራ ፋኖ ውስጠ-ሚስጥር!
1:14:47
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2,4 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
КАК РЕАГИРОВАТЬ НА АГРЕССИЮ ТУТ🫶
0:16
Виктория Аноприкова. Ключ к изобилию
Рет қаралды 4,9 МЛН
الرجل العجوز أرعب الجمهور علىAGT…#americasgottalent #magic #miracle #agt  #americagotalent #333
0:27
الـمواهـب العالميـة_GLOBAL-TALENT
Рет қаралды 37 МЛН
Дед угнал машину 😂 👴🏻 🚓
0:42
Kruzak Shorts | Лучшие Авто Видео со всей России
Рет қаралды 2,4 МЛН
Неправильно поняли😆
1:08
 Режу Кадры
Рет қаралды 3,3 МЛН