🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 6 "ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።"

  Рет қаралды 88,058

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 273
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 жыл бұрын
የኛ የዘመናችን ትክክለኛ ሠባኪ ቃለህይወትያሠማልን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@alainall6304
@alainall6304 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩንና ለመከሩን እንዲሁም ለገሰጹን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@teshomeworku4470
@teshomeworku4470 Жыл бұрын
Amen
@አፀደማርያምኤፍታህ
@አፀደማርያምኤፍታህ 2 жыл бұрын
እእእእእእእእ. ህህህህህህህህህህህህ. ነው. የኔ. ውድ. አባት. እናመሰግናለን. ለውነት የቆሙ. አባት
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
በጣም በእውነት። እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
እድሜዘመንወት ይባረክ መምህር
@ቤዛYouTube-q3g
@ቤዛYouTube-q3g 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን የኢትዮጵያ ሰላሙን አምጣል
@yriga
@yriga 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ይስጠን ምሕረቱን ይላክልን ለመምህራችን ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@welatamedinmaryam1520
@welatamedinmaryam1520 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን እግዚኦ ማረን ስለናትህ ብለህ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እውነቱን የሚናገን ትክክለኛ አባት ያብዛልን አሜን
@የዝናየድንግልማርምልጅ
@የዝናየድንግልማርምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለህዉት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ሰላም ያድርግ በስደት ብንሆንም በአባቱቻችን ትምህርት እንፅናነአለን አሜን የድንግል ማርም ልጅ ይክበረ ይመስገን
@jonnyhelu6776
@jonnyhelu6776 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 2 жыл бұрын
እውነተኛ አባት እንዲህ ነው ስብከት ሰውን የሚቀይር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት እውነት ነው ወደ ፈጣሪ መመለስ ነው
@ክርስቶስሕይወተነው
@ክርስቶስሕይወተነው 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን የእናንተ ፀሎት እንባ ሀገራችን ይማርልን የቀድሞውን ክብር ይመልስልን እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን ይማረን አሜን🙏🙏🙏
@beliyukassa8854
@beliyukassa8854 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ 🤲🤲🤲😭😭😭🙏🙏🙏ላግራችን ያበቃን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ላስተማረን ለገሰፀን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረታችን
@ይሔምያልፋል
@ይሔምያልፋል 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን✝️
@meseibraham6226
@meseibraham6226 2 жыл бұрын
መምህራችን ትክክል ነው የኛ ሰባኪ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-ፈ7ወ
@ቃልኪዳንቃልኪዳን-ፈ7ወ Жыл бұрын
በእዉነቱ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንንይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ወስበሀት ለእግዝአብሄን አሜን
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የሀገራችንን ጥላት ከእግሯ ስር ይጣልላት💚💛❤🙏😭
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የኔ አባት 😢😢😢 እፍፍፍ ምን ልፃፍ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን ፫ 😢😢
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻😭😭😭
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 2 жыл бұрын
በእውንት መምህራችን ቃለህውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜንን
@vhhcgte8668
@vhhcgte8668 2 жыл бұрын
የዘመናችን የወንጌል አርበኛ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልኝ
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 2 ай бұрын
amen amen amen kalehyoet yasemalen abatacen ❤❤❤
@belaymulugeta5552
@belaymulugeta5552 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የእናንተ ፀሎት እንባ ሀገራችን ይማርልን የቀድሞውን ክብር ይመልስልን እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን ይማረን አሜን
@yemariyamneng387
@yemariyamneng387 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን በረከቶት ይድርብን 🤲🤲🤲
@utugfhfuff5184
@utugfhfuff5184 2 жыл бұрын
የዘመናችን እንቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@platclient6033
@platclient6033 Жыл бұрын
አሜን፡ አሜን፡ አሜንን፡ አባታችን ቃለ፡ ህይወት ያስማለን፡ በእወነት ፅገዉን ያብዛላወት፡ ✝️🙏🙏🙏🍀🌾🌼💐🌷🍀🌹🌹🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እደነዚህ ያሉትን አባቶች ያብዛልን 🙏✝️😥❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘የሀገራችንን ሰለም ይመልስልን 🥰🥰🥰🥰💔😥
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አቤቱ፣ጌታሆይ፣የምህረትህን፣የይቅርታ፣እንደአጢያታችን፣ሳይሆን፣እንዳንተቸርነት፣አባታችንቃለህይወት፣ያሠማልንእድሜናጤናይስጥልን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን የምገርም ስቦከት ነው የልበን ነው የሰበኩት በረከቶት ይደርብን🌼🌻🌻😥🥰
@ማርያምእናትናት
@ማርያምእናትናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ምመህራችን 🤲🤲🤲😢
@hdjjd9131
@hdjjd9131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታቺን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን 💒😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 2 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር ብለህ ዘመናችንን አድስ ማስተዋሉን ስጠን አውነት ነው መፍትሄ ከላይ ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ::
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 10 ай бұрын
እመቤተ ማርያም የልጇን የገታየን የመዳኒተን የእየሱስ ክርስቶስ ቃሉን አብልጣ ሰማች አባተ ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@azab7250
@azab7250 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር እድሜ ከጤና ያድሎት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
✝️✝️✝️አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ኢትዮጵያ አልቅሶ የምያስለቅስ አታለች በነገር እየተናቆርን በለ እዳ ሁነናል ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚገስፅ አባቶች ያስፈልጉናል ለንስሐ ያብቃን 🤲🤲🤲
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏😭😭😭
@mulu5487
@mulu5487 2 жыл бұрын
አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት በአምባ የሚሰማ ትምህርት እቤቱ ጌታየ ሆይ ይቅር በለን ኣሜን አሜን አሜን አባየ ረጅም አድሜ ይስጥልን
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን🙏🙏ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ላክልን በጣም ከባድ ነው ህዝቡ እያለቀ ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን በኛ ሀጢአት እናቶ አባቶች ህፃናት ተሰቃዩ ሞቱ
@ዛሬምተመስገንአሜን
@ዛሬምተመስገንአሜን 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ከክፉ ይጠብቅልን ሰላም ለእናት ሀገራች
@meseledebo
@meseledebo Жыл бұрын
መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምል የነብስ ዋጋ ያድርግልን ፈጣሪ አምላክ አገራችንን ከአዘን ከመከራ ያውጣልን
@jiji4749
@jiji4749 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ዕድሜ ይስጥልን ኣባታችን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕🕯
@wgag8923
@wgag8923 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
ፀሎት ልመናችሁ ይለየን 💒 አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አባታችን. ቃለህይወትን. ያሰማልን. ጴጋው. ያብዛለን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 2 жыл бұрын
ቃለእይወት ያሰማልን በስደት ሳለ ቃሉን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ይመስገን
@امسلامةالشامسي
@امسلامةالشامسي 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachini Kalehiyiweti Yasemaleini Yenanimi Zemeni Enide Kedimo Yadisilini
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ለመምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 жыл бұрын
አሜን በእውነቱ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen amen amen amen
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ተመስገንአምላኬ-ረ9ወ
@ተመስገንአምላኬ-ረ9ወ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 💒🤲
@likelike8094
@likelike8094 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭💔🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
የኛ ክፋት ልቦና ይስጠን
@samrawitalemayehu6036
@samrawitalemayehu6036 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehewoten yasemalen memehirachen egziabher amelak erajem edemena tenane yadelelen yaqoyelen
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
አሜን፫ አቤቱ ጌታቸው ሆይ ማሪን
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 2 жыл бұрын
ወየልሺ ነፍሼ እግዚአብሔር ሆይ ለነሠሀ አብቃኚ💔💔💔😭
@meretdustyY
@meretdustyY 2 жыл бұрын
አቤቱ. ጌታሆይ. ማረን. ይቀር. በለን. አደበደላቼን. ሳይሆን. አደምረተህ. የሁን
@hoasd1511
@hoasd1511 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
ስለሀገራቾን እንፀልይየቀደመውን ዘመን ይመልስልን አምላኬ እንደመልካም ፍቃድህ ይሁን ሁሉን ላንተ አሳልፌ ሰጥቻለው
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
እግዚእ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ መለረን አምላካች ስለናት ብለ ስለድግል ማርያም ስለጭንቅ አማላጇ ብለ በቃለን ማረን እርቅን አምጣል የፈሰሰው ደም በዝናበ ምህረትክ እጠብልን እራራልን ማቱን መንስልን አተ ሩሩክ እና ጨካኞች ሆን በጥፋታችን የመጣብን ማት እደ ይቅር ባይ አባትነት በቃ በለን ስለ እፃናት ብለ ማረን አባ ➕🕯🕯🕯➕😭😭😭😭😭😭
@ቲጅየ
@ቲጅየ 2 жыл бұрын
ባንተላይ አድሮ ቃሉን ላሰማን ቸሩ አምላካችን ይክበር ይመስገን 🙏🙌🙏🙏🙇
@tehay.redicho415
@tehay.redicho415 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እጅግ ጥዕም ስብከትነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራች ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግል እኛም ስደተኞቹንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን አድሮ ያስተማረን የገፀፀን ክብር ምስጋና ለለድንግል ማርያም ልጅ 🤲🤲🤲🤲🤲 መምህራችን አባታችን ባህታዊ በእውነት የሐዋርያት የቅዱሳን የሰማህታት አምላክ እንዲህ እውነትን እንደመሰከሩ እደሰበኩ እንደገፀፁን የእውነት አምላክ ቅድስት ስላሴ የህይወትን ቃልን ያሰማልንክርስቶስ መልካሙ እረኛዬ ይበሎት በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኛንም ልቦናችንን ከፍቶልን ሰው ሆነን እንደሰው እንድሰራና እድናስብ ያድርገን የአስመሳይነት ክርስትናችንን አውልቀን የክርስቶስ ትክክለኛ ትጉ ክርስቲያን ያድርገን አሜን 😭😭😭😭 በእውነት እንደቸርነቱ ይማረን ሰሚ እንጂ ተግባሪ አይደለንምና ስለ እመብርሃን ብሎ ልባችንን እሊናችንን ወደእርሱ ይመልስልንንን😭😭😭😭
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
አዩ ! ምን ያህል ህዝብ እንደአርስዎ ሰብከት እንደተጠማ እንዴት አድርገው እንደሚያዮት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏። አሜን እንደማቱሳላ እድሜዎን ያርዝመው ይፍቱኝ አባቴ!!!
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv 2 жыл бұрын
Amen 🤲😥Amen 🤲😥Amen 🤲😥 abatachin kale hiwoti yasemalin 😍😍😍🥺💒😭💘✝️💝🙏
@maryamalmaktoom2516
@maryamalmaktoom2516 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልብ ያለው ይስማ ድንቅ ትምህርት
@sahratashpe2489
@sahratashpe2489 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሽአመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@zuriashbiremka740
@zuriashbiremka740 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ
@zebenayabebetube8156
@zebenayabebetube8156 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታቸን ቃለ ህይወት የሰማልን አባታችን
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሳማልን እናንተንም ቁማችሁ ቃሉን የሰማችሁ
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በደግ ይመልከታችሁ ለዋጋ ያድርግላችሁ
@alainall6304
@alainall6304 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚሐብሔር ኢትዮጵያን ይማርልን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔርን ማስተዋል ያድለን የምህረት አይኑን ይላክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hidarnesh7981
@hidarnesh7981 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማረን አባታችን እርሜን ጤና ይስጥልኝ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማል🙏
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
አባቴ የዘመኑ ሀዋርያ ሀቀኛ እግዚአብሄር ደባርኮት ይጠብቆት ምንም አርተፊሻል ያልሆነ ንግግር ህዝቤ ይሰማል ዞር ሲል ያፈሰዋል ልቦና ይስጠን ይማረን ንጹህ ልብ ይስጠን! አንደእርስዎ ያለ አባት በመላው ኢትዮጵያ ቢኖር ምንኛ በተለወጥን እርስዎንና ጥቂት አባቶችን ይጠብቅልን እንደናንተ ጠንካራ አባት አገራችን ያሰፈልጋታል እድሜ ይስጣችሁ ታስፈልጉናላችሁ በርቱ
@hanatekle3410
@hanatekle3410 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@mememiti2587
@mememiti2587 2 жыл бұрын
አሜን መጪዉን አዲስ አመት በይቅርታዉ በምረቱ ይማረን ይቅርም ይበለን
@አማላጀድንግልአማላጀ
@አማላጀድንግልአማላጀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏 የኢትዮጵያን ችግር፣የአባቶችን መፈናቀል፣ የእናቶችን መገደል ፣የህፃናትን ስቃይ፣ እና የእኛን የስደተኞችን ህመም እና መጎዳት የተረዳን አባታችን መምህራችን ናቸው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ክብር ያድልልን 🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️💒⛪️✝️🤲👏
@eliejabra654
@eliejabra654 2 жыл бұрын
Amen, amen, amen, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👌👌
@እመንጂአትፍራ-ጀ4ዠ
@እመንጂአትፍራ-ጀ4ዠ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ ቃልሂወት ያሠማልን መምህራችን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 2 жыл бұрын
ውድ መምራችን ቃለ እይወት ያሰማልን እውነት አርነት ያወጣል ጦርነት እንቃወማለን የሚገዳደለው ማእተብ ያሰረነው ወንድም ወንድሙን እየገደለ ጀግንነት የለም ይኤንን እንደርሶ የአይማኖት አባት ቢያወግዙ ይኤውሉ መከራ ባልመጣ ቅዱስ ዩሐንስን ያሳረደው እውነት ሰለተናገረነወ ዘመናችንም እውነትን አምርራ ትፀየፍአለች ጌታ ኦይ አስበን
@nahombiniam3063
@nahombiniam3063 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስል።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
የእኛ ልዩ አባት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን
@balaynesh2144
@balaynesh2144 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭
@desta.21.27
@desta.21.27 2 жыл бұрын
አባታችን በእወነት ፀጋወን ያብዛለወት ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@selammergia173
@selammergia173 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት እንዴት እሚመስጥ ስብከት .❤ እግዛብሄር ሆይ ማረን 😢 ሀጥያታችን በዝቷል እግዚአብሔር ይቅር በለን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዲስ ዘመን አዲስ ልብ ❤ ይስጠን 🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 Bless amen Kalehiwet yasemalin Amen ameseginalhu
@نىنل-ح3ض
@نىنل-ح3ض Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏 ኢ/ያ መቸይሆን ሰላምሽን የምትገኝው አየ ሀገሬ😭😭😭😭ስቃይ ይብቃን መድሀኒያለም ሆይ ይቅር በለን😭😭
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 27 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
በማህደረ ሰብሐት ልደታ ማርያም ልዩ መርሐግብር 💚💛❤
53:19
🛑LIVE ማህሌተ ጽጌ እንደቀጠለ ነው ! የዛሬዉ ደማቅ ነው  !  በሊቃውንት አሸብርቋል
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 15
ስለቡና የመጨረሻ መልስ..| በአባታችን አባ ኪዳነ ማርያም
29:10
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 999 М.
🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 5 " ወደ እኛ ተመልከት አለው።"የሐዋርያት ሥራ3፣4
1:13:11
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 149 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН