መሀሉ ክፍት እንዳይሆን -የመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ድንቅ መልዕክት

  Рет қаралды 294,505

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

የመጋቢ ሀዲስ እሸቱ ድንቅ መልዕክት
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 186
@genettesema8908
@genettesema8908 3 жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥልን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ ምን ጊዜም የእርሶዎ ትምህርት የህይወት ስንቅ ነው።
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እንቁ የኢትዮጵያ ብርቅዬ የቤተክርስቲያን ልጅ አምላክ ይጠብቆት
@sadienur852
@sadienur852 3 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዚህ ሰዉ ትምህርት ይመቸኛል ምርጥ ኢትዪጲያዊ ነው
@habitamuaytenew9856
@habitamuaytenew9856 3 жыл бұрын
Tiru admach silehonkm/shi new !!! Berta / Berchi.
@ahmednur8223
@ahmednur8223 3 жыл бұрын
@@saraabebaw2984 was
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 жыл бұрын
Me too 👍👍👍
@tedadebebe1624
@tedadebebe1624 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ነው የሚባማሉት፡፡ የሃይማኖት አባት ስለሆኑ አንቱ ነው የሚባለው
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 жыл бұрын
በጣም! ያከበረ ይከበራል በጣም ማማዬ
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 3 жыл бұрын
መጋቢ እሸቱ አላህ እድሜህን ያርዝምል እጅግ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አላህ ይውደድህ ያክብርህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@denberemengistu816
@denberemengistu816 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen !
@gruhffvghgnn4782
@gruhffvghgnn4782 3 жыл бұрын
እህቴ አንቱ ቢትያቸው ባህላችን ነው
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 3 жыл бұрын
አሜንንን ማማዬ 🙏🙏🙏🙏
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ እሼቱ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት መልካም ትምህርት እየመገቡን ስለሆነ አብዝቶ እድሜ ይስጦት::
@almazkidane5140
@almazkidane5140 3 жыл бұрын
እንደርሶ አይነት አስተዋይ አባት ነዉ የሚያስፈልገን። በቀልን ዘረኝነትን የሚናገር ሁሉ እመቤታችንን ልቦና ትስጥልን
@Amanu122
@Amanu122 3 жыл бұрын
በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው መርሳትም ፀጋ ነው በተለይ ክፋትን በደልን ለመርሳት መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እመቤቴ ማርያም ፀጋውን ታብዛሎት🙏❤
@Amanu122
@Amanu122 3 жыл бұрын
በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።
@user-cn2ou7tu5l
@user-cn2ou7tu5l 3 жыл бұрын
@@Amanu122 ተሰምተው እማየቁ ከሆና ኬት አማጠሀቸው?
@Amanu122
@Amanu122 3 жыл бұрын
@@user-cn2ou7tu5l እሱንም ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።
@sefanit2960
@sefanit2960 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጦት👏🙏
@gfbh4631
@gfbh4631 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@damtewmekke2659
@damtewmekke2659 3 жыл бұрын
መሚህር በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው የምያስተምሩት በእውነት ትልቅ ክብር አለኝ
@dahab8362
@dahab8362 3 жыл бұрын
ስዎደዎት እኮ ሰሞኑን ጠፍተዋል ሁሌም ይምጡልን ወላሂ ዘና እያልን እንማራለን
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 жыл бұрын
ወላሂ ይህ ሰውየ የሚናገርው ነገር ሁሉ እውነት ነው
@etiopialove2890
@etiopialove2890 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር እረጅም እድሜ ይሰጦት🙏
@ye_ethiotsetsegayneh5539
@ye_ethiotsetsegayneh5539 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እድሜ ጤና ይስጥዎት እንደርሶ ያሉትን ያብዛልንንንንንን ኣሜን
@Amanu122
@Amanu122 3 жыл бұрын
በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።
@fekadugudeta5444
@fekadugudeta5444 3 жыл бұрын
ትክክል !!!መጋቢ አዲስ እሸቱ ፈጣሪ ረጅም እድሜ የስጥልን
@etsehiwotlakew3579
@etsehiwotlakew3579 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደረሱልን ለምን እረሳለሁ ብየ እጨነቅ ነበር ለካ ሰጦታችን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ያኑርልን
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ✟❤
@abebahailu1366
@abebahailu1366 3 жыл бұрын
ልበ ብርሃን ዕድሜና ጤና ብዝት ይበልሎት ፡፡
@mokelema3816
@mokelema3816 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 3 жыл бұрын
This guy is religious, he is preaching fairly for the sake of humanity. Thank you
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
Memeher You're Saying The Truth GOD Bless you Long Life 🙏👍
@hmama8191
@hmama8191 3 жыл бұрын
መምህራችን በእድሜ በጤና ከነሙሉ ቤተስቦቸው ኑርልን ውድ መምህራችን እንወድሃለን ሺህ እመት ኑርልን ለእኛ ለስደተኛች መፅናኛችን ሀይል ጉልበታችን ነህ ታስፈልገናለህ የአንተን ትምህርት በጉጉት እየተጠበቀ ነው።
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 3 жыл бұрын
መምህር የቅዱሰ አማኑኤል ልጅ እንዴት ነዎ እድሜ ይሰጥልን
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 жыл бұрын
ትክክል መርሳት ጥሩ ስጦታ ነው በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ
@nasserkemal27
@nasserkemal27 3 жыл бұрын
እኔም ሙስለም ነኝ የመጋቢ ሀዲስ አድናቂው ነኝ
@southethiopia9620
@southethiopia9620 3 жыл бұрын
like you
@getachewtedesse9187
@getachewtedesse9187 3 жыл бұрын
ⁿ5⅝⅝⅝yoo MN
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህራችን🙏🏾💚💛❤️ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን🙏🏾🥰💚💛❤️
@user-bg4db8cs7x
@user-bg4db8cs7x 3 жыл бұрын
በትክክል መርሳት በጣም ጥሩ ነው አሜን አሜን አሜን
@gebeyawgenet7
@gebeyawgenet7 3 жыл бұрын
እ/ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ትልቅ አባት ነዎት ምክርዎና ንግግርዎ ሁሌም ይመቸኛል፡፡
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 3 жыл бұрын
Megane Hades you are the river of wisdom
@etsehiwotlakew3579
@etsehiwotlakew3579 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን
@user-em8wb7iv7z
@user-em8wb7iv7z 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ጸጋውን ያብዛለወት
@hailshabyssinian6228
@hailshabyssinian6228 3 жыл бұрын
Big respect!!!
@gezahegngetachew1439
@gezahegngetachew1439 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር !
@jemsad2544
@jemsad2544 3 жыл бұрын
መርሳትም ፀጋ ነው (ጋሽ መጋቢ ሐዲስ) እናመሰግናለን!!
@tadelechbule8878
@tadelechbule8878 3 жыл бұрын
God bless you, and give you good health!
@aberalema2526
@aberalema2526 3 жыл бұрын
እውነት ብለዋለል !
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
MAY GOD BLESS you megabi hadis eshetu alemayehu thanks alot I was waiting for your speech thanks again
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
YES YES YES
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
YES YES YES
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
YOU SHOULD GIVE A LIKE FOR PEOPLE BEFORE YOU DUMP YOUR STUFF OK JUST LIKE KNOCKING DOOR TO LET U IN SOME ONE HOUSE ,,, YOU GOT IT
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
መሀጋቢ ሀዲስ እሸቱ እኛ ሙሥሊሞችም በፍቅር እንወደዎታለን
@hailshabyssinian6228
@hailshabyssinian6228 3 жыл бұрын
Big respect!!!
@sofebiruk9996
@sofebiruk9996 3 жыл бұрын
አሁን አገራችን ላይ የሚያስፈልገን እንዲ አይነት መኖር እንደምንችል እና ሠላምእንዲሰማን የሚረድን ሚድያ እና የእውቀት አባቶች ነው የሚያስፈልጉን እናተን ያብዛልን፡፡
@Amanu122
@Amanu122 3 жыл бұрын
በተለያየ የ አለም ክፍል ስላሉ ሀገራት እና ከተሞች አስገራሚ እና ተሰምተው የማይታወቁ እውነታዎች ለማወቅ ቻናሌን ይቀላቀሉ።እየሳቁ መረጃ ያገኙበታል።
@imebetlene7603
@imebetlene7603 3 жыл бұрын
Well done Megabi Hadis! 👍👍
@sodalomonmekonnen6018
@sodalomonmekonnen6018 3 жыл бұрын
God .....is working in this man ...thank you mega bi ha dish
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
መጋቢ ሓዲስ እግዛብሄር ይባርክህ:: Brilliant.
@QnSha1
@QnSha1 3 жыл бұрын
On point! Thank you for breaking it down!
@akinahomakinahom2647
@akinahomakinahom2647 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት❤️👏👏👏
@genetbreket3951
@genetbreket3951 3 жыл бұрын
Egzhber yimsgen kale eywet yasmleig brktaceu yidrbeig 🙏🙏🙏🙏🙏
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 3 жыл бұрын
መምራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
አባታችን የኛ እንቁ መምህር እናመሰግናለን
@user-xn8hk2tm5h
@user-xn8hk2tm5h 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን የቤተክርስቲያን ምሁር ልበ ብሩህ ሊቅ ሁሉን በጥበብና በምሳሌ የሚለግሱን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን
@dt3629
@dt3629 3 жыл бұрын
Megabi Hades you are an inspiration person . When we are lost you always show us the way . Ethiopians desparatly need a geniun religious teacher like you!
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 3 жыл бұрын
Too much advertisements. As always Interesting lecture. Thank you
@tomaswheaton15
@tomaswheaton15 3 жыл бұрын
So much wisdom
@hailemelekothailemichael3623
@hailemelekothailemichael3623 3 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎ ።
@burtukanonyoutube2804
@burtukanonyoutube2804 3 жыл бұрын
Wow ❤️ amen amen 🧡💖 tabarakiliny tsaga yicamar
@tebletshadish6379
@tebletshadish6379 3 жыл бұрын
Amelake yebarkote yedmy zemnewoten yebarkote
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Tikikilegna astemari! 🙏💚💛❤️🙏
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
ሶፍትዌራችንን አፕዴት የሚያደርጉልን ሰዎች ያስፈልጉናል ምክንያቱም ሶፍት ዌር ካልሰራ ሃርድዌር ብቻውን ምንም ስለማይሰራ መጋቤ ሀዲስ እድሜዎትን ያርዝምሎት
@hannahanna8651
@hannahanna8651 3 жыл бұрын
የኔ አባት ስወደወት
@ruthmime73
@ruthmime73 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ እሸቱ
@kidestkidu5634
@kidestkidu5634 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትከተሎት በጣም አስተማሪ ነው
@addisabebe6283
@addisabebe6283 3 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ ትምህርትህ ምግብ ነው
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 3 жыл бұрын
የት ብለህ ነው የተሳፈርከው የሚለው መልስ ተመችቶኛል፡፡ ስንሳፈር ያለምንበት ነውና የምንደርሰው፡፡ እግዚያብሄር ይስጥልን መጋቢ ሃዲስ!
@zelman202
@zelman202 3 жыл бұрын
እውነት ብለዋል መምራችን እግዚሐብሔር የአገልግሎት ዘመኖን አጨምርሎት!
@user-iv4uk5gs3l
@user-iv4uk5gs3l 3 жыл бұрын
መንግስት ድረስ ኧይ መጋቢ እድሜዎ ይርዘም ጤናዎ ሙሉ ይሁን
@kagnachawtsegaye9826
@kagnachawtsegaye9826 3 жыл бұрын
እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 3 жыл бұрын
ዋዉ ማዳም ቤት አስጨበጨቡኝ አባ
@user-jq9ru6nz3r
@user-jq9ru6nz3r 3 жыл бұрын
የተሰቀለዉን ኢየሱስ ክርስቶስ መስበክ የተዋህዶ ግዴታ ነዉ አባታችን ምክንያቱም ባለማወቅ ብዙ የጠፋነዉን ለመመለስ ስለሚያስተምር
@jordanojordano3860
@jordanojordano3860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮ
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክክል
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 жыл бұрын
Megabus Hadis Eshetu thank you ! and God 🙏 bless you!
@samuelmolla5521
@samuelmolla5521 3 жыл бұрын
ማሬዪዱክጡዻሽከዻሽኪ
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
MAY GOD BLESS YOU AGAIN AND AGAIN THANKS ALOT
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
YES YES YES
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
YES YES YES
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 жыл бұрын
Tnx waw
@aklilecheru6668
@aklilecheru6668 3 жыл бұрын
kale hiywot yasmalen
@samerjane5370
@samerjane5370 3 жыл бұрын
Kale.hiywten.yasemalen.yaseman.
@tarekegndeginet161
@tarekegndeginet161 3 жыл бұрын
Egziabher ybarkwot Betam enamesegnalen selam LaGerachn mtacetemru sewochn Egziabher Amlak ybarkachhu
@richirich2827
@richirich2827 3 жыл бұрын
ጥሩ መምህር
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍💯%you are right.
@abeldinku3499
@abeldinku3499 3 жыл бұрын
Hagerachen kaluat likoch mehal andu nachew betam makebrachew sew nachew egziabher tenawen tebebun yelegesachew amesegenalew Arts
@mulaemola7468
@mulaemola7468 3 жыл бұрын
love
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 3 жыл бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን ግን ምነው ባለፈው በነይገረምደጀኔ ዝግጅት ላይ ቀሩ ?????በጣም ቅር እንዳለን ልንገልፅሎ እንወዳለን :: ስለግብረሰዶም ብነበርው ዝግጅት ማለቴ ነው: : በተረፈ ትምህርቶ ወርቅ ነው ::
@kebedehabtegabriel936
@kebedehabtegabriel936 3 жыл бұрын
ከታየ ቦጋለ እንማር ።እንደሰው መሆን በቂ ነው።
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 жыл бұрын
❤🙏
@tarikuteshale3439
@tarikuteshale3439 3 жыл бұрын
Mersat Chilota new! Ameseginalehu, megabi Hadis Eshetu!
@azebgeremew4475
@azebgeremew4475 3 жыл бұрын
MEGABI FETARY EDMENA TENA YESETOTE POLITICA TACTONAL YEMETAW HULU WESHET YEZEW TRIKIT YEZEE NEW FETARY HULACHENM ETHIOPIAN YETEBEKI AMEN !
@addisasefa
@addisasefa 3 жыл бұрын
አሰተማሪ
@dahab8362
@dahab8362 3 жыл бұрын
ትክክል ስዎደዎት እኮ
@lidiyaregasa2239
@lidiyaregasa2239 3 жыл бұрын
Edeme yesitote
@hanualisho1496
@hanualisho1496 3 жыл бұрын
tikikil wellahi😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@aekkab4918
@aekkab4918 3 жыл бұрын
የዶር. አብይስ ህግ ምን ይባላል? ትመቸኛለህ በርታ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ልክ ነው በደላችንን መርሳት ጥሩ ነው::
@genethailu2603
@genethailu2603 3 жыл бұрын
ይቅር ባይ የመሆን አስፈላጊነት ማቴዎስ 18:21-35
@beshirdale2491
@beshirdale2491 3 жыл бұрын
Yih sewuye betam des yilegnal, phalaspha new
@semabera2485
@semabera2485 3 жыл бұрын
...✍💚💛❤🙏
@hamh3998
@hamh3998 3 жыл бұрын
እውነት ነው። ይቅር በይኝ ትግራይ የክብሬ ማህፀን።
@user-hx7xw7hi1g
@user-hx7xw7hi1g 3 жыл бұрын
መንገዱ አልተዘጋም መምህር
@manalalias2126
@manalalias2126 3 жыл бұрын
Hi
@user-ik6cs6yh1r
@user-ik6cs6yh1r 3 жыл бұрын
ጆሮ ባልጉዋል እውነት ነው
@amenabiy232
@amenabiy232 3 жыл бұрын
Wooooow ewenetm mastika🤔😂
@michaelg275
@michaelg275 3 жыл бұрын
Haymanot endayteyeq atir yemiyatru kesoch wushetamoch nachew. Haymanot yabeketat Hagere tasazinegnalech!!🇪🇹
@amenabiy232
@amenabiy232 3 жыл бұрын
Edmiyna Tina yeseteln memerachen
@sarahcalap633
@sarahcalap633 3 жыл бұрын
ተትምህርቱ ባሻገር ፈገግ እሚያደርገኝ ሰባኬ ቤኖር እርሰው በቻ ና ብቻ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 жыл бұрын
👍👍😂😂😂👍👍👌👌💪💪😊
@abebemechal8882
@abebemechal8882 3 жыл бұрын
እርሶን ነበር ጠ/ሚ ማድረግ
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН