#መሀይም_ቀሳዉስት

  Рет қаралды 40,912

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 555
@astewalemulaw
@astewalemulaw Күн бұрын
በርታልን ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ Күн бұрын
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ ለካ እውነት በብዙ ይፈተናል 👏👏👏👏👏👏👏
@FikralemFikr
@FikralemFikr Күн бұрын
እውነት ስለሆነች እኮ ነው መዋጥ የሚከብዳቸው፡ለሁሉም ሰው የማትመች የዘመናት ታራክ ያላት ለሀገር ታላቅ መሰራት ያላት ፣ፉደል እና ካላንደር የአበረከተች።ኦርቶዶክስ ለሆዳሞች ሰዎች ፈፅሞ ልትገባቸው አትችልም ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን ገንዘብ የላትም አትሰጥም የምትመግበው የህይወት ምግም የመንፈስ ገንዘብ ነው የምትሰጠው።
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 Күн бұрын
@@ሶልያና-ጸ5ዀ awo
@GetahunTsegaye-w9q
@GetahunTsegaye-w9q Күн бұрын
ነጋሽ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ፣አቤት፣እውነተኛ፣የኦትቶዶክስ፣ልጅ፣ሃይልና፣ብርታትን፣ይስጥህ፣የሰራዊት፣ጌታ፣
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Күн бұрын
ነጋሽዬ ኦርቶዶክስ እውነተኛ መንገድ ስለሆነች ፈተና ይበዛባታል። ኦርቶዶክሳውያን ሁል ጊዜ ደስ ይበላችሁ ተብለናል.....ሲሰድቡንም ደስ ይበለን!!
@berhanudagnew4402
@berhanudagnew4402 Күн бұрын
የዲያብሎስ ልጆች ከአባታቸው የወረሱትን ስድብና ማንቋሸሽን ይተፋሉ ፣ የእግዚአብሔር ልጆች ግን የሚያደርጉትን አያውቁም እና አቤቱ! ይቅር በላቸው እያሉ ወደፊት ይገሰግሳሉ ። ይህ አፉ እንደመቃብር የተከፈተ የተማርኩ ነኝ ባይ ግን አገር ሲያገማ እንጅ አንዳችም መልካም ነገር ሲያደርግ አላየነውም ። ብዙ ማለት ይቻል ነበር ። ነገሬን ላሳጥረውና ዝንቦች የንቦችን ቀፎ ባይነካኩ ይሻላላቸዋል።
@mercymulugeta9835
@mercymulugeta9835 Күн бұрын
አንተ ማህይም ሽማግሌ
@Zenayiheyis-kt5wx
@Zenayiheyis-kt5wx 16 минут бұрын
አንተ ደንቆርሮ ዘነበ መኣት ይዝነብብህ
@honeyselametube
@honeyselametube Күн бұрын
መጨረሻዬን አሳምርልኝ🙏
@user-kt8tz1cu3m
@user-kt8tz1cu3m Күн бұрын
እሱ ራሱ መሃይም ስለሆነ የ ሌላዉን ማንነት አይገባዉም ሰዉ ወደ እዉቀት ሲደርስ ራሱን ዝቅ አድርጎ የሌላዉን ማንነት ይረዳል
@EthiopiaN-z7t
@EthiopiaN-z7t Күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እድሜና ጤና የድግል ልጅ ያድልህ።በርታልን ዘነበ ዘላ ማለት የማያዉቀዉን የሚቀባጥር ሰካራም መሀይም ነዉ።በሱ ቤት መፅሀፍ ስለጻፈ ያወቀ መስሎታል ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነዉ ነገሩ
@EdenQueen
@EdenQueen Күн бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏እነሱ በሁለት ሰይፍ የተሳሉ ናቸው ይሄ ሰውዬ ተልኮ ሳይሰጠው አይቀርም አዳማጭ አለኝ ብሎ ነው እንደዚህ የሚናገረው እንዴት አይነት ድፍረት ነው 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw Күн бұрын
ወይ ነጋሽዬ ጉድ ነው
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Күн бұрын
ሰውዬው ባለጌ ስለሆነ ሽቅብ አዳልጦታል። ያ ሽርክት አፍ ልጁ በየሜዳው ይቀደዳል ለካስ የባለጌ ልጅ ሆኖ ኖሯል።
@jemberkufa2417
@jemberkufa2417 Күн бұрын
ኦርቶዶክስ ለማወቅ ጥልቅ እውቀት ያስፈልጋል
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Күн бұрын
በጣም !!!
@Anatolean4801
@Anatolean4801 Күн бұрын
ኦርቶዶክስን ለመረዳት 20 ደቂቃ አይፈጅም
@Hagere739
@Hagere739 Күн бұрын
ኦርቶዶክስ ኤድስ ነው
@NebiyyUj
@NebiyyUj 18 сағат бұрын
No no Pls Hayimanot atisadebu...atiwuredu...be hasabi temuagetu...Hayimanotin alemakiberi meqileli newu...duriyineti newu...yesewochuni hasabi inde hasabi degifu or mogitu ...inde aredadachu
@Hagere739
@Hagere739 18 сағат бұрын
@@NebiyyUj ግሞች ጳጳሱ አረቄ እየጨለጠ ሀሺሽ እየሳበ ሴት እየደፈረ ቢራ ቢራ ትላላቹ ጠግባችሗል
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Күн бұрын
Thanks very much brother information
@fekadueshetu3555
@fekadueshetu3555 20 сағат бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከዚህ የበለጠ ቤተክርስቲያንን የምታገለግልበት ጤና ይስጥልኝ ክበርልኝ እግዚአብሔር ያክብርህ
@Sasaw-pt6on
@Sasaw-pt6on Күн бұрын
ማስታዋል ይስጠዉ ነጋሽ ሜዲያ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@MahaduEstfo
@MahaduEstfo Күн бұрын
እድሜ ከጤና ያድልልን ወንድሜ ❤❤ ሀገር የምትፈርሰው በእንደነዚህ አይነቱ አወቅን ባዮች ስለሆነ እንዲህ ልካቸውን መንገርና ባይኮት ማድረግ ተገቢ ነው
@seblewengeldessie1551
@seblewengeldessie1551 Күн бұрын
ታማረኩ ብለህ የአእምሮ ድሀ ነህ ከቤተክርስቲያን እጅህን አነሳ እንፋረድሃለለን
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Күн бұрын
በእውነት ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@derejeabebe9454
@derejeabebe9454 Күн бұрын
ሀ ሁ ብለው ፊደል ቀርፀው ያስተማሩ ቀሳውስት አባቶቻችን ናቸው እንኩዋን ምድራዊውን አለማዊዉን ነገር ይቅርና ሰማያዊዉን ሚስጥር የሚመሰጥሩ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው አባቶቻችን ናቸው ካልገባው አርፎ ይቀመጥ እንደ ጉማሬ በአፉ በልቶ በአፉ ይፀዳዳል ።
@debrework-wx1kl
@debrework-wx1kl Күн бұрын
ስም: ዘነበ አባት: ወላ አያት: ዋይ ዘነበ ወላዋይ
@haimont9075
@haimont9075 Күн бұрын
😂😂😂😂
@tizitanegash8132
@tizitanegash8132 Күн бұрын
😂😂😂
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Күн бұрын
😂😂😂😂😂
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 Күн бұрын
😂😂😂
@GorzeGorze
@GorzeGorze Күн бұрын
OMG 🤣😂🤣😂
@Xuruwatqabirarar
@Xuruwatqabirarar Күн бұрын
እዉነትህን ነዉ እኒህ ሰዉትክክኛ ሞስሊም አይመስሎኝም ልብይስ ጣቸዉ ስለቢራዉ አለመጠጣት በቃማ ቆም መስበር ምንአመጣዉ ክርስታን መሆን በራሱ ስነምግባር ነዉ ❤ቅዱስ ወርጊስ❤ መጠያስጠላችሁ ወድማችን ኖርልን አሜን❤አሜን
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Күн бұрын
ጥፋቱ የሱ አይደለም የኛ ነው መማሪያ ብናረገው ደስ ይለኛል
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሃ ክቡር ለሆነው ስጋና ደሙ ያብቃህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ሰላምን ፍቅርን ፀጋውን ያልብስ እንዲህ ለእናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶና ለእውነት የምትቆም የተዋህዶ እንቁ ወንድማችን ነህ ከክፉዎች ከተንኮለኞች አይን እጅ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ እንዲህ ነው ለሃይማኖት , ለአገር, ለሰንድቅአላማ, ለወገን ለእውነት መቆም ማለት መታደል መመረጥ ነው ታድለሃል እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ያበርታህ ያጠንክርህ እማምላክ እመብዙሃን በመጎናፀፊያዋ ትሸፍንህ ወንድሜ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼. በዚህ በዘመናችን አሉ ደግሞ አንዳድ ተምረው እንዳልተማሩ የሆኑ መሃይም የእድሜ ባለፀጋ ሆነው ደግሞ እንጭጭ ህፃን የሆኑ አሉ እግዚአብሔር እንዲህ ከመረገም ይጠብቀ ከመዋረድ በቁም ከመሞት ይጠብቀን
@ZebeneKiflemariam
@ZebeneKiflemariam 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሕ እንደነዚሕ አይነት የተማረ መሐይም በተጠራበት የቅልዉጥና መድረክላይ በተሰጠዉ አበል የቀረሸዉን ተወዉ ሲፈልግ ይላሰዉ ወንድማችን አንተን እግዚአብሔር አንደበትሕን ይባርክሕ
@yalemzewdendashaw-gn9gd
@yalemzewdendashaw-gn9gd Күн бұрын
ዘነበ ወላ ቤተክርስቲያናችን እኮ ፊደል ቀረጻ ያበረከተች ቤተክርስቲያ ነች መሐይም ቀሳ ውስት የሉኑም ያውም አንተ አሁን የደረስከበት ደረጃ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የፊደል ገበታ ውጤት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ለስድብ ባታደርገው መልካም ነው
@biruktayitsisay4751
@biruktayitsisay4751 20 сағат бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዜአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ዘንዶው እና ልጆቹ ገና ይሳደባሉ እኛ የተዋህዶ ለጆች ደሞ ገና እንዘምራለን እናመሰግናለን ፡፡በርታ ወንድማችን እንዲ እያደረግህ ለተዋህዶ ልጆች መረጃ ስጠን ፡፡
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ዘነበን ያከበርክበት ጥግ ደስ ሲል አቦ ቤተክርስቲያን ያንተ አይነት ልጆች ስላሏት ልንደሰት ይገባናል ወንድሜ። እድሜ ዘመንህ ይባረክ በጣም አከብርሃለሁ።
@fetlemekonnen4347
@fetlemekonnen4347 Күн бұрын
በርታልን ነጋሽ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን::
@AsterabebeAwek
@AsterabebeAwek Күн бұрын
ወንድሜ ነጋሺ ሰላምህ ይብዛ በርታልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@absraagumas5200
@absraagumas5200 23 сағат бұрын
ነጋሽ እመ ብረሐን ትጠብቅህ❤❤❤ ,ለዘነበ ማስተዎሉን ይስጥልን ,,,ብሩክ ወንድማችን ይፈታልን!!!!
@YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
@YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina Күн бұрын
ወንድም ነጋሽ እግዚአብሄረ ይጠብቅህ ብርታትን ይስጥህ!!!!!
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 16 сағат бұрын
ነጋሽ ወንድሜ ተዋቸው እግዚአብሔር ፍርድ አለው
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Күн бұрын
ድንጋይ የሆነ ሰወዬ ከራሳችን አልወረድ አለ
@Edya-k6h
@Edya-k6h Күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እራስህን ጠብቅ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tzitagebra-b2i
@tzitagebra-b2i Күн бұрын
በርታልን ነጋሸ ወንድሜ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 Күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@tizitanegash8132
@tizitanegash8132 Күн бұрын
Well said, Negash 👏🏽 👌 👍🏽
@hanawodajo6804
@hanawodajo6804 Күн бұрын
NEGASHI EGZIYABHER YABERTAH 🙏🙏🙏
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Күн бұрын
Bless you brother
@mamotemeche7222
@mamotemeche7222 Күн бұрын
ወንድማችን በርታ ቤ/ክርስቲያናችን ስድብን አላስተማረችንም እና ለአባታችን እንፀልይለት እግዚአብሄር ልቦናውን እንዲመልስ።
@Kirubel1221
@Kirubel1221 22 сағат бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እድሜና ጤና የድግል ልጅ ያድልህ።በርታልን ዘነበ ዘላ ማለት የማያዉቀዉን የሚቀባጥር ሰካራም መሀይም ነዉ።በሱ ቤት መፅሀፍ ስለጻፈ ያወቀ መስሎታል ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ነዉ ነገሩ በርታልን ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@user-yc2cl7dk4x
@user-yc2cl7dk4x Күн бұрын
Keep it up let God be with you 🙏
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
አገሬን፡ የማደንቃት፡ ጽንፈኛ፡ እስላሞች፡ ቦታ፡ ስለሌላቸው፡ ነው! ፍቅር፥ ክብርና፡ መቻቻል፡ በኛ፡ አለ። እስልምና፡ ከዩሁዲ ጋር፡ ይቀራረባሉ፡ በእምነታቸው!!! ኢየሱስ፡ ለክርስትያኖች፡ ጌታ፥ ነብይና፡ ካሕናችን፡ ነውና፡ ፍክክር፡ ይቅርብን!!!
@jesusking3536
@jesusking3536 Күн бұрын
Egzabhar yea agelglot zemenhn ybarklh amen amen amen
@mulubirhanassefa-wd5xm
@mulubirhanassefa-wd5xm Күн бұрын
ነጋሽ ደስ የሚል ገለጻ ነው።ይህ ሰው ስሙን መጥራት ስለማልፈለግ ነው ከፍ ብለው ከተቀመጡበት ከክብር ስፍራቸው በገዛ እጃቸው ወርደው ከተፈጠፈጡ ሰዎች መሃከል አንዱ ነው ለእኔ።አንተም አንዳልከው እውቀት እንዲህ ከሆነ ለዘላለም ሳላውቅ ልቅር ያሰኛል።በሰፊ አዝመራ ውስጥ ፍሬ ያዘለ የስንዴ ዛላ ራሱን ዝቅ ያደርጋል የትህትና ምሳሌ ነው።ይህ ሰው ግን እዩኝ እዩኝ እንደሚለው የትእቢት ምሳሌ እንደሆነው እንደ እንክርዳድ ነው ነሆነብኝ።ምን አስቦ ነው ግን? ልብ ይስጠው።
@adanechdinka210
@adanechdinka210 21 сағат бұрын
እንኳን እርቶዶክስ ሆንኩ ተመስገን ሁሉም ቀኑን ይጠብቅ መልስ ከእግዚአብሔር ይጠብቃለን
@yeshimar7589
@yeshimar7589 Күн бұрын
ያንተ አይነት ሰው ይብዛልን ❤❤❤
@user-qt6wq6jl6p
@user-qt6wq6jl6p 15 сағат бұрын
God blessed you!! You told him if he has a mind to confess
@FelekeZerihun
@FelekeZerihun Күн бұрын
ዘነበ ወላን ሳየው እውቀት 40 አመት መፅሃፍት ማንበብና መጻፍ ብቻ እንዳልሆነ ተረዳለሁ። በዘነበ ወላ ንግግር በጣም አዝኛለሁ።
@AbebeGenet-h1v
@AbebeGenet-h1v Күн бұрын
Egziabher yitebkih ye tewahido alegnita wendime Negash❤❤❤
@user-te1jj7pz6g
@user-te1jj7pz6g Күн бұрын
ይህን የእንጨት ሽበት "ጋሽ ዘነበ" ብሎ መጥራት ድንጋይን ማክበር ይሆናል። ከመጣው ሥርአት ጋር ራሱን እየለዋወጠ ለመንግሥት ጆሮ የሚጥምና ህዝብና አገርርን ሲያናንቅ የኖረ ባለጌ፣ ውዳቂና ከርሳም አሳማ ነው።
@merd24
@merd24 Күн бұрын
Negash በዛሬ ንግግርህ እጅግ በጣም አመስግኜሃለሁ እኔ ቅዱስ ጊዎርጊስ ቢራ መጠጣት ያቆምኩት ከአስር ዓመት በላይ ሆኖኛል። የቅዱሱን ሥዕል ካወረዱ ልጠጣ እችላለሁ አልያ ግን እስክሞት ድረስ እልጠጣም።
@meskeremtefera
@meskeremtefera Күн бұрын
ባይጠጣስ ከናካቴው
@Yisahak12
@Yisahak12 Күн бұрын
ለምን ሌልችንስ ትጠጣለህ ካልተጠጣ አትችልም?
@yade716
@yade716 16 сағат бұрын
ይህንን challenge የየትኛው ቢራ ነው sponsor ያደረገው?
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Күн бұрын
ማወቅ ድንቁርና ከሆነ እንኳን አልተማርኩ አቤት ዘነበ ፈጣሪ የእሳት ጎርፍ ይጠብቅሐል ምን አለች በለኝ
@makimimi3650
@makimimi3650 15 сағат бұрын
ተመስጌን ጌታ
@Bretanssa
@Bretanssa Күн бұрын
ዘነበ ወላ ፤ አለማየሁ ገላጋይ፤ በውቀቱ ሉሱፈር ስዩም፤ ስብሀት ገብረዘላብድ ወዘተ ፀረ ኦርቶዶክ ናቸው። መከበር በይቅርታና በልምምጥ አይደለም ይልቅስ 👊 👊👊👊👊
@TinsaeGetie
@TinsaeGetie Күн бұрын
Negash bedada Emebete mogesin kibrin tagonatsfih edmie & tena tsiteh kedejwa tanurih mirt sew ❤❤❤❤❤❤
@maedotzorthodox5839
@maedotzorthodox5839 Күн бұрын
በርታልን!
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 18 сағат бұрын
በርታ እግዚአብሔር ያበርታክ አንዳንድ ሰዎች በቁመታቸው እና በዝናቸው እንዲሁም በእውቀታቸው ልክ ወርደው ይታያሉ
@assefahora4689
@assefahora4689 23 сағат бұрын
Dear Negash, may God bless you more!! You are doing great job. Thank you so much!!
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Күн бұрын
ልጀ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይብቅህ እነዚህ አውቀናል ባዮች ስራቸው ህዝብን ከህዝብ ማባላት ነው ይህ ሰው ማለት እራሱ ነው መሀይም
@MuluMekasha
@MuluMekasha Күн бұрын
አቶ ዘነበ ኦርቶዶክስ ለማወቅ ጥልቅ እውቀት ያስፈልጋል አትዘባርቅ
@user-yc2cl7dk4x
@user-yc2cl7dk4x Күн бұрын
Thank u Negash❤❤❤❤❤
@abidbersina9437
@abidbersina9437 Күн бұрын
Egziabher yetbkh ❤❤❤ Egziabher tela kelela yehun
@ermi7983
@ermi7983 Күн бұрын
ዘነበ ወላን ተውት የፍቅር Fiction ቤቱ ተደብቆ ሲያነብ እድሜውን የጨረስ ሼባ!! ስንቱ ለሀገር በፈጠራ አስተዋትፆ ያደረገ ምሁር በተደበቀበት ራሱን እንደ ሙሁርሲቆጥር መታመሙን ያሳየናል!!!!!!! !!!!!!!!!!!!!! !!!
@genetwoldeselassie-jh1uw
@genetwoldeselassie-jh1uw Күн бұрын
እንዴ ምን ጉድ ነው ይሄ የተባረከ ደፋር የተዋህዶ ልጅ ካልተሳሳትኩ በቅርቡ ያገባ ልጅ ነው እግዚአብሄር ከጎንህ ነው አይዞህ እኔ እፀልይሀለሁ የሚኖረው ካናዳ ነው አጠገቤ ስላሴ ቤተክርስትያን አለ ተስያለሁ አይዞህ የጌታ ባሪያ ነህ
@GirmaSerani
@GirmaSerani Күн бұрын
በአንድ ቃለ መጠይቅ ላይ አባቱ የማይረባ አባት ስትል ሰምተነዋል የስጋ አባቱን ያላከበረ ዘነበ መንፈሳዊ አባቶችን ሊያከብር አይችልም ከአስርቱ ትዕዛዛት አንዱ እናትህን አክብር ይላል
@ተዋህዶ-ፐ2ዐ
@ተዋህዶ-ፐ2ዐ 23 сағат бұрын
Gobez❤
@eliashailemichael4814
@eliashailemichael4814 Күн бұрын
በእኔ ይህ ጉሬላ የሚመስል የ70 አመት ሰውየ በአንዲት የፃፋት ውዳቂ መጽሀፍ ስሙን ለማግነን የሚሞክር አናሳ ግለሰብ ነው፡፡
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 Күн бұрын
NEGASHE BETEKEKEL METETATE MAKOME NEWE ❤❤❤
@gashawmolla9949
@gashawmolla9949 19 сағат бұрын
ነጋሽ መንድም እግዚአብሔር ይባርክ
@adanchdessie2491
@adanchdessie2491 20 сағат бұрын
ኦርቶዶክስን መንካት ከባድ ነውና ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት ይቅር ይበለው ወንድማችን ግን በርታልን አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@YeabSra-l7y
@YeabSra-l7y Күн бұрын
አብሮ በመኖ ብቻ ብዙ ያውቃሉ ወደታች ሳይሆን ወደላይ ይወድቃሉ ተንጠራርተው እንኳን የማይደርሱባትን ሊነቅፉ ይነሳሉ ሳያውቋት ትንታኔን....
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Күн бұрын
ዘነበ ወላ አይምሮውን ስቶል አብ ኖርማል ስለሆነ ከፍቱ መገመት ይቻላል እብድ ከገዳማዊያንና ከአባቶቻችን ቀሳውስት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነታችላይ የምትከፍተውን ልቅ ለፈደድ አፍህን ሀሳብህ አትልቀቅባት ለአማኑኤል ሆስፒታል ቅርብ ነህ ምትኖረው አዲስስ አበባ ነው ከእስልምና እምነት ድጋፍና እርዳታ ለማግኘት ብለህ ነው እደቸገረህ ያስታውቃል ዝም ብለህ ለምን እናት ቅድስት ቤተክርስትያንና የገዳማዊያን አባቶቻችን እናቶቻችን ወድምቻችን እህቶቻችንን ቀሳውስት አባቶቻችንን ስድበህ ነቅፈህ አይደለም እይታና እርዳታ የሚትለምነው የአባቶቻችን አምላክ የቅድስት ቤተክርስትያን አምላክ በክፉ የሚያዮት የሚያስቦትን ሁሉ አደብታቹን ይዝጋው እውቀታችሁን አምላክ ይውስድባቹ እነሱን ማይም ያልካቹው አይምሮና የተናገርክበትን አፍህን የጻፍክበትን እጅህን ሽባ ያድርገው ጌታ አምላክ የጉልበተኛን የጥጋበኛን ኃይል የሚያሳጣ አምላክ ያሳጣህ ።
@junefirst500
@junefirst500 Күн бұрын
ወገኖች፤ ፈጣሪን፡ አትድፈሩ! አገር፡ መጠበቅ፥ ማሕበራዊ፡ ኑሮን፥ ባሕልን፡ ማስቀጠልና፡ ክርስትያን፡ መሆን፡ ትልቅ፡ ልዩነት፡ አለው! በክርስትና፡ ቅዱሳን፥ ኃጣን፡ አብረው፡ አሉ፡ አለ፤ ኢየሱስ፤ ስንዴና፡ እንክርዳድ፡ ብሎናል!
@chuchubelay
@chuchubelay 20 сағат бұрын
berta wendeme 🙏🙏🙏
@yilmagebrie476
@yilmagebrie476 Күн бұрын
አዋቄ መሳይ መኃይም ነህ ፊደል የቆጠረ መኃይም እርሱ ነው። ወንድማችን በርታልን ለእውነት መቆም ተገቢ ነው። በርታልን
@nigusayehubelayhun6161
@nigusayehubelayhun6161 Күн бұрын
Abeba ayesh weye new gn eni yetenarkut abeba ayeh weye new tarik selehone besetekakele ye solomon ena ye makeda tarik selemiyeze bay negni 🎉🎉🎉
@asnakemaru2811
@asnakemaru2811 22 сағат бұрын
Negash tebarek zenebe tewew jezba ashqabachi honoal
@alemneshhadi5315
@alemneshhadi5315 Күн бұрын
Negash egezyabhir rejem edeme ena tena yestelen kale Hiwet yasemalen
@QoleAlbasy
@QoleAlbasy Сағат бұрын
ታሪክ የሌላቸው ታሪከዌቷን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ለማዋረድ ሲጋጋጡ መታየተቸው የራሳቸውን ወራዳነት ነው የሚያሳየው ለወረዳ ፀረ ኦርቶዶክሳዊት እምነት ላላቼው ግለሠቦችም ሆነ ቡድኖች ክብር መስጠት ያሰፈልግም
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 Күн бұрын
Little knowledge is dangerous, it's my message for Ato welaaa.
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Күн бұрын
Correct brother
@Merongosa19
@Merongosa19 15 сағат бұрын
Yeh chelma shimagile
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 16 сағат бұрын
በጣም እማከብረው የነበረ ሰው ወረደ
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t 23 сағат бұрын
በቤተክርስቲያን መሐይም የሚባለው የእግዚአብሔር ቃል ያልተመሩ ናቸው ።እንጂ ካህናቶቻችን መሐይም አይባሉም እነሱጋር ያለውእወቀት ባለማዊ እውቀት እይለካም።
@SamuelMulugeta-d3u
@SamuelMulugeta-d3u Күн бұрын
ከድሬ፡ኦርቶዶክስ፡ተዋህዶ፡በርታልን፡አካልዓለም።
@solomontadele2023
@solomontadele2023 23 сағат бұрын
ነጋሽ ጀግና ነህ በርታ
@user-zq9ht9dt9k
@user-zq9ht9dt9k Күн бұрын
በርታልን ወንድማችን ድንግል በልመናዋ አትለይህ
@egualetsiyon7088
@egualetsiyon7088 Күн бұрын
የዘነበ ወላዋይ መፅሐፍ በጅህ ያለ ለመስቀል በዓል ችቦ አርገው የኦሾ ትምህርት ነው
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Күн бұрын
ነጋሽዬ የተዋህዶ አርበኛ በርታልን ይሄን ጅብ ፊት ልክ የሚያስገባው ሰው ይጥፋ ፈጣሪ የመዋረጃውን ሠአት እያፈጠነለት ነው እንዲህ ያንቀዠቀዠው
@ephraimbayou7193
@ephraimbayou7193 Күн бұрын
ከተማረ መሀይም ያልማረ ው ይበልጣል ። ምሳሌ ዘነበ ሆላ ሆላ ሆላ
@Eden-b4b
@Eden-b4b 23 сағат бұрын
በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
@GetachewLema-yc5uo
@GetachewLema-yc5uo 19 сағат бұрын
አባት እኮ እግዚአብሔር ነው ፡
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 17 сағат бұрын
Kosasa hodam zenbe welwala newe
@EhiteAbera
@EhiteAbera Күн бұрын
እህተ ማርያምንም ሲኖዶስ ሊያወግዝ ይገባል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Күн бұрын
ለምን? ይህማ እንደ ድርጅት እሷን ማወቅ ነው።ደሞ ጠንቋይ ስለሆነች እህተማረያም አትበላት፤በስሟ ትግስት ማለት ነው። ትግስት የመንደር ጠንቋይ ማለት ነች።
@merd24
@merd24 Күн бұрын
ሲኖዶስ ለመንደር ጠንቋይ ውግዝና በየሰፈሩ እየሄደ አያወግዝም
@BirtukanTenaw-vg4kj
@BirtukanTenaw-vg4kj 22 сағат бұрын
Tebarek
@abidbersina9437
@abidbersina9437 Күн бұрын
Wendme Egziabher deme ketena gar abzto yesth Egziabher keante gar yehun ❤❤❤❤❤
@Flower-b9h
@Flower-b9h Күн бұрын
ነጋሽዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ሰለ አቶ ዘነበ ለመናገር እኔ ድሮም እንኮን መፅሃፉን ላነብ በጣም የምጠላው ሰው ነው ጭራሽ በሃይማኖቴ መጣብኝ አሁን እድሜውን ሲጨርስ በማያውቀው እምነት ምን አስቀባጠረው እግዚዖ እግዚአብሔር ይማርህ የኦርቶዶክስ እምነት ሊቆችን ስለማታውቃቸው ነው በአለማውይ ትምህርት በሚሰጠው ደረጃ ከዲኘሎማ እስከ ፕሮፌሰር እንደምንለው በዖርቶዶክስም ከዲኘሎማ እስከ ፕሮፌሰር ሊቅ የሆኑ ምሁራን ያሎት ናት አንተ ስለ ለፈለፍክ ያወቅህ መስሎህ ነው ይፈቀድልሃል ግባና መርምር ግን ይከብድሃል አትችልም
@halema4253
@halema4253 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YordBira
@YordBira Күн бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስን ያቀለለ መስሎት ነው አይዞ ወንድሜ ለእንደዚህ አይነት ቦታ የላትም ።
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Күн бұрын
ውይ ቡርኬ ታሰረ ወይኔ ፈጣሪ ይቁምለት
@selamzewude9029
@selamzewude9029 Күн бұрын
አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🙏 አወቅሽ አወቅሽ ሲላት … አሉ አድናቂው ነበርኩ ለካ አዪ አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል! አሁን አወቅሁህ😡ማን በቀረፀው ፊደል ነው የምትጠቀመው አፍሬብሃለሁ , ግን አባቶቻችን ቀለም በጥብጠው ብራና ፍቀው ባዘጋጁት ዛሬ አንተ …???በርታልን ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 31 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 41 МЛН
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
#ለዘነበ ወላ ምላሽ ተሰጠ @NEGASHMEDIA
11:11
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН