Anchor Media ''ምርጫችን በሀገራችን መስራት ነበር። ግን ስላልቻልን፥ ተሰደድን'' ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ

  Рет қаралды 55,346

Anchor Media

Anchor Media

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Пікірлер: 157
@endrisfentahassen4112
@endrisfentahassen4112 16 сағат бұрын
ይህንን የመሰለ ትሁት እና የጋዜጠኝነት ሙያ ስነ ምግባር የተላበሰ ሰው አግቶ ያሰቃየው ስርዓት እድሜው ትንሽ ጊዜያትን ብቻ ነዉ ። አይዞን ወገን በርቱ።
@worededgier2604
@worededgier2604 18 сағат бұрын
አይዞህ ጀግናው ወንድማችን ለአማራ ህዝብ የተከፈለ ዋጋ ነው ውለታህን አንረሳም እንኝህን መሀይሞች እንኳንም ወጣህ ሚዲያህንም ይሁን ጎ ፈንድ ሚ ከጎንህ አለን አይዞህ::
@ቅድስትወዳጆ
@ቅድስትወዳጆ 18 сағат бұрын
አይዞን በላያ ይህም ያልፋል ድል ለአምሐራ🎉🎉
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 17 сағат бұрын
በላይየ የኛ ብርቱ ጀግና ከዛ መከራ በህዋላ ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ሎኛል እግዚአብሔር ባለህበት ሁሉ ጋሻ እና ጥላ ከለላ ይሁንህ ወንድሜ ለኛ ስትል የከፈልከው ዋጋ ስለሆነ ሁሌም በልባችን ነግሰህ ትኖራለህ ክበርልን ❤❤❤
@timharmon10
@timharmon10 18 сағат бұрын
በላይ እና በለጠን አብረው የምናይበት ጊዜ የቀረበ ይመስላል፣፣ ግፈኛው አገዛዝ ከባድ በደል በጋዘጠኞች ላይ እያደረሰ ቢሆንም፣ ጋዜጠኞቹ ከሀገር በመውጣት አገዛዙን ለመጣል በሚደረገው ትግል ታላቅ አበርክቶት ይኖራቸዋል። ድል ለ ጀግናው ፋኖ 💪🏼💪🏼
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 17 сағат бұрын
በላይ እና በለጠ አንድ አይደሉም ባላይ ጀግና በለጠ ባንዳ አስመሳይ
@timharmon10
@timharmon10 16 сағат бұрын
@@Sarah-kg6mb መከፋፈልሽ ነው?😂 አይ ብአዴን
@ميريالشمري
@ميريالشمري 6 сағат бұрын
​@@Sarah-kg6mbእረድድብና ኩመቱን አጥፈው አጥፌው
@akalhamer5959
@akalhamer5959 18 сағат бұрын
አንተ ታላቁ ጀግና ጋዜጠኛ; እንኩዋን ለዚህ አበቃህ
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 17 сағат бұрын
አይዞህ ወንድሜ ቀን ያልፍል ሌላ ቀንም ይመጣልና ድል ለአማራ ፋኖ።።።
@rejimuwenz1147
@rejimuwenz1147 18 сағат бұрын
በላይ ማናዬ እጅግ በጣም የማከብረው ጋዜጠኛ ነው ድምጹን ስለሰማሁት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል!! አይዞህ በርታ ለወገኖችህ ድምጽ ትሆናቸውስለህ ብየ አስባለሁ::
@meklitlemma42
@meklitlemma42 18 сағат бұрын
አይዞህ በላይ ለሁሉም ጊዜ አለው።
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 14 сағат бұрын
በላይ ትሁት ጨዋና ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። እንክዋን እግዚአብሄር ነፍስህን ይዘህ ጅቦቹ በልተው ሳይጨርሱህ ለመውጣት አበቃህ። አሁንም ራስህን ጠብቅ። ❤❤
@danielasamenew-ig9bl
@danielasamenew-ig9bl 18 сағат бұрын
በላያችን አይዞን ፣ ቅርባችን ወዳጆቻችን የነበሩ ፣ ጭምብላም የብአዴን ካድሬ ጋዜጠኞች አንተን ጭዳ አርገው ተረማምደዋል ። ግን እውነት አርነት ታወጣለች ። ሁላችንም ከጎንህ ነን ። በርታ ።
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 18 сағат бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 18 сағат бұрын
መሳይ መኮነን የጋዜጠኛ ውሀልክ በርታልኝ ወንድማለም🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 16 сағат бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ በላይ ማንዓየ እግዚአብሔር ንጹሀንን አይጥልምና እንኳን ለዚህ አበቃህ
@bezaamde6952
@bezaamde6952 16 сағат бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ እንጂ አይዞህ ቀን ይመጣና የምትወዳት አገርህ ተመልሰህ ህዝብህን ታገለግላለህ🙏
@namanekemti8556
@namanekemti8556 18 сағат бұрын
በላይ ማናየና ሌሎች የህሌና እስረኞች በተሰቃዩበት ሁኔታ አብይ አህመድም በህይወት ከቆዬ ይገባበታል።
@Awake.726
@Awake.726 17 сағат бұрын
ፋኖ ❤ፋኖ❤ፋኖ❤ አይዞን እዚህ ያደረሳችሁ እግዚአብሔር አለ!!! ድል ለአማራና ለኢትዮጲያ ህዝብ!!💪🏻🥰
@user-ll7oj5st7x
@user-ll7oj5st7x 15 сағат бұрын
ድልልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖ
@mimia7202
@mimia7202 18 сағат бұрын
ከዛ ሁሉ ስቃይ መትረፋችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@Beteseb4
@Beteseb4 16 сағат бұрын
Belay, you are my most favorite journalist and I am so glad to hear your voice: I was so worried for your life while you were tortured and imprisoned. I am sorry you had to leave the country you love but I now look forward to your return to the work you do so well.
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 17 сағат бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ መከራን ግፍን በማንነታችሁ ስቃይን አሳልፋችሁ በህይወት ተርፋችሁ ቃላችሁን መስማት በጣም ያስደስታል
@Befree-d7z
@Befree-d7z 18 сағат бұрын
Mesay tebark you are doing good job berta
@romiooo0193
@romiooo0193 10 сағат бұрын
ጀግኖቻቺን እንኮንም በስላም ወጣቺሀ ሁሉም ያልፋል በድጋሜ ወደሞያህ ትመለሳለህ. የኦሮሙማው መሪም ይወርዳል ድል ለነበልባሉ ፋኖ ነው 🎉🎉🎉🎉
@lakewkenttiba642
@lakewkenttiba642 14 сағат бұрын
Brother stay strong
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 17 сағат бұрын
Gezetegna Belaye Manaye❤️💪❤️💪❤️❤️💪❤️Ye Amhara Jegena💪❤️
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 18 сағат бұрын
ወንድማችን እንኳን እግዚአብሄር በህይወት ከአውሮ መንጋጋ አወጣህ። በላይ ማነየ እጅግ ጨዋ ስክን ያለ ጋዜጠኛ ሆኖ እያለ ይሄ ዘረኛ ሰው በላ ፈሪ አራጅ የማፊያ አገዛዝ ለምን ለግዞት እንደዳረገው በጣም ይገርማል።
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 17 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በላይ
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h 16 сағат бұрын
ያልፋል ወንድሜ የአዋሻረባ የመከራ ጊዜዎች አልፋችሁ ለዚህ ቀንመ መድረስ ቀላል ፈናን አልፋችሁ አሁንመ ለስደት ተዳረጋችሁ ብቻ ጠንካሮች ናችሁ አሁንም ጠንክሩ ወንድሞቼ ያልፋል ያልፋል ያለፋል
@TamratTamrat-zn7hw
@TamratTamrat-zn7hw 16 сағат бұрын
ሰላም የAnchor media ተመልካቾች አማን ናቹ ሰፈራችን ብታይ መሳይ ጠቅላላ ሰፈራችን የሚያድሩ ብዛት ያላቸውን መኪኖችን በማስነሳት በሰላም ሰራዊት ያሰማራቸው ትልቅ አባቶች አሉ እና እነሱንም ብርድ ላይ እያሰጣቸው ይገኛል አዲስ አበባ አጃኢብ እያልን ቀን እስኪመጣ እየጠበቅን ነው
@Awake.726
@Awake.726 15 сағат бұрын
ተደራጁ
@asmara3973
@asmara3973 18 сағат бұрын
እግዝአብሄር እንካን አተረፍህ አተረፋቹ ግን ኦሮም እሚባ የአማራ ህዝብ ቀደኛ ጠላት ፋሺሥት ናዚ መሁኑ መላው የአማራ ህዝብ ማወቅ አለበት ለትውልድ መተላለፍ አለበት።
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 17 сағат бұрын
በለጠ ካሳ አስመሳይ ባንዳ ባላይ ወንድሜ ጀግና ነህ እንኳን ተፈታህ እንወድሀለን
@saray766
@saray766 10 сағат бұрын
አይዞክ ወንድሜ አንተ ጀግናነክ እግዛብሄር በሄድክበት ሁሉ እሱ ይከተልክ 🙏🙏🙏
@atnafuabebe1074
@atnafuabebe1074 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ
@enanu7590
@enanu7590 11 сағат бұрын
አይዞህ ወንድምአለም እንኳንም የመከራው ጊዜ አልፎ በሰላም ወጣችሁ😢
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 18 сағат бұрын
የአማራ ህዝብ መርጦ አልተፈጠረም መከራዉን እግዛብሔር በቃ ይበለዉ😢😢😢
@SamreaMama
@SamreaMama 17 сағат бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 10 сағат бұрын
የተፈለገዉም ይህ ነዉ አማራን ያለ ጀግና ያለ ሙህር ማስቀረት እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ለተከፈለልን መሰዋት ሁሉ የቀሩትም በስቃይ ዉስጥ ያሉ በወጡና ቦታ በያዙ😢😢😢😢😢
@chanebeyene8656
@chanebeyene8656 13 сағат бұрын
I am so happy to see Belay Manaye
@SamreaMama
@SamreaMama 17 сағат бұрын
ወድማለም አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፍል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 16 сағат бұрын
አይዞህ ወንድሜ
@AberaAbate-pg7nd
@AberaAbate-pg7nd 18 сағат бұрын
በላይየ እንኳን በሰላም ወደሰዉ ሀገር ገባህ ድምፅህን ሰለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛልልልል❤❤❤❤
@HaymanotAmare-jl6md
@HaymanotAmare-jl6md 8 сағат бұрын
የኔ ጀግና ድምፅህን ስለሰማን ደስ ብሎናል አይ ኢትዮጵያ ያልታደልሽ ሀገር😭😭🙏🙏🙏🙏
@AlemBerhanu-q3j
@AlemBerhanu-q3j 4 сағат бұрын
ድምጽህን ሰለሰማው ደስ ብሎኛል ወንድሜ
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d 18 сағат бұрын
በሰላምመጠህ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 8 сағат бұрын
በላይ የስው ልክ ሁሌም አድናቂህ ነኝ ኑርልን
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 12 сағат бұрын
❤❤❤❤ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ
@mimia7202
@mimia7202 18 сағат бұрын
በጣም ያማል 💔💔
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 16 сағат бұрын
በላይ ማናዬ መልካም ዕድል
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 11 сағат бұрын
በላይ ትልቅ ሰው። ይቅናህ ወንድሜ
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 6 сағат бұрын
አግዚአብሔር ዪፍረድ ጥፋታችሁ አማራ መሆናቹሁ ብቻነዉ ጌታ ይፍረድ
@MudinBerta
@MudinBerta 18 сағат бұрын
መሳይ ሰላም ብለናሀል ኑርልን ወንድማችን
@alehegnbeza
@alehegnbeza 17 сағат бұрын
አዶልፍ ሂትለር አጅግ ጨካኝ፣ ዘረኛና ክፉ ሰው ነው። ስለሂትለር ብዙ አንብቢያለሁ። አብይ አህመድ ግን በዘረኝነቱ፣ በክፋትና በከፋፋይነቱ ከሂትለር በእጅጉ ይልቃል። ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ
@Awake.726
@Awake.726 15 сағат бұрын
ትክክል
@melessegessesse7603
@melessegessesse7603 12 сағат бұрын
እንኩዋን አየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ !
@zbeyne2688
@zbeyne2688 18 сағат бұрын
እኮን ለዚህ አበቃህ ወድም አለም
@GhionAbay-g5j
@GhionAbay-g5j 8 сағат бұрын
እንኳን በሰላም ወጣህ ወንድማችን
@user-is7ff5kz1s
@user-is7ff5kz1s 9 сағат бұрын
በላይ አይዞህ ይህም ያልፋል መሳይ ጀግናችን ነህ
@FanoMedia27
@FanoMedia27 18 сағат бұрын
ጋዜጠኛ በላይ ጀግና ነው። አብይ አህመድ ጫቅላው ግን ብቻው ቀረ😮
@LeyGeb
@LeyGeb 16 сағат бұрын
You are wonderful journalist may god be with you.
@febanlove2876
@febanlove2876 14 сағат бұрын
ሁሉም ሲቃይ ይቆማል ፍኖ ሲቆጣጠር
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 18 сағат бұрын
የተከበረው የጋዜጠኝነት ሞያ በኢትዮጵያ ምድር ወንጀል ሆኗል፣
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 15 сағат бұрын
በላይ እንኳን ከሰው በላው አብይ/ኦሮሙማ አረመኔ አገዛዝ በሕይዏት ወጣህ!
@ወሎየዉቀብራራው
@ወሎየዉቀብራራው 8 сағат бұрын
ብልፅግና ሰው በላ ነዉ ተባብረን እናጥፋዉ ተነሱ ኢትዮጵያን
@selamkidan3392
@selamkidan3392 5 сағат бұрын
አይዞህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል
@hko-ge5og
@hko-ge5og 43 минут бұрын
እንኳንም ከሀገር ወጣህ ስደት ክፉም ቢሆን አንድቀን ከሚገሉህ ስደት ይሻላል❤❤❤❤
@mustofa3933
@mustofa3933 7 сағат бұрын
ወንድሜ በላይ አላህ ይጠብቅህ።
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 18 сағат бұрын
ለምን ዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብት ድርጅት አዋሽ አርባን እስር ቤት እንዲጎበኘው አይደረግም? አይቻልም ወይ? ወይኔ ጎበዜ ሲሳይን ምን አድርገውት ይሆን ?
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 15 сағат бұрын
ያቺ ግዜ ስትመጣ እኔን አያርገኝ
@DebeshD-u1f
@DebeshD-u1f 10 сағат бұрын
ፀባየ ሰናዩ በላይ ማናዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 15 сағат бұрын
እንኳን ከጅብ መንጋ አወጣህ ወንድም በላይ ማናዬ ልቤን የሚነካ ጋዜጠኛ 😢😢😢😢
@tsedeke7
@tsedeke7 17 сағат бұрын
Egzeabher enkewan redachehu.
@akalhamer5959
@akalhamer5959 18 сағат бұрын
ይህ አራት ኪሎ የተቀመጠው ዘንዶ አንተን ማሰሩ በዓለም የታወቅህ ጀግና አድርጎሁአል ; አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጨምሮ ሁሉም ለአንተ ጮሀዋል
@zerfietifitu
@zerfietifitu 11 сағат бұрын
አይዞን ወገን ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤
@مريممحمد-ك8م2ظ
@مريممحمد-ك8م2ظ 11 сағат бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤
@aledwake
@aledwake 16 сағат бұрын
Messay❤❤❤thank you 🙏, congratulation Belay Mabaye❤❤❤ that you escaped from slaughter Abiy Ahmed Oromuma goverement
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 12 сағат бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 17 сағат бұрын
አይዟችሁ አለን.. እንኳን ከዘንዶ አብይ አፍ ወጣችሁ.
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d 18 сағат бұрын
አይአገር
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 15 сағат бұрын
ጋላ ጠላሁ! ሰው በላ ኣውሬዎች I just can’t believe how we as a society r quite about all this!
@zledeta
@zledeta 13 сағат бұрын
በላይ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@smertasefa4179
@smertasefa4179 10 сағат бұрын
በላይ አንተደከምክ ለፈህ ተንገላትህ ከሞት ባልተናነስ መካራተቀብለሃል እግዚአብሔር አትሙት ያለት ነፈስ ሆና ተረፈክ አምላክ ይመስገን ባለህበት ቦታሁሉ መድሃኔዓለም ይጠብቅህ አይዞህ በረታ
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 16 сағат бұрын
አይዞን ቤተሰብ
@hanakebede1351
@hanakebede1351 11 сағат бұрын
አይዞህ ሁሉም ያልፋል ይብላኝ ለበዳይ ?
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 11 сағат бұрын
ወንድም መሳይ እገታና እስር ብቻ ሳይሆን 'መታጎር' የሚለው ቃል የተሻለ ይገለጻል።
@خديجةجوجو
@خديجةجوجو 13 сағат бұрын
💔💔💔😭😭😭😭😭ያማልአይዙህወድማለምእግዛቤርአለ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 17 сағат бұрын
Belay Manaye, congratulations that you are free from Abbey Ahmed Oromuma racist administration prison. You didn't do anything except speaking out about the Amhara people genocide by Abbey Ahmed Oromuma racist administration. I wish uou a better life. You deserve happiness.
@AyalewZeleke-w3k
@AyalewZeleke-w3k 14 сағат бұрын
Jegnaw belay Ayzoh wondema !
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 15 сағат бұрын
ሰላም ወገኖች
@beleteasefa3490
@beleteasefa3490 14 сағат бұрын
በላይ፣ እንኳን ከዚህ ሰው በላ ስርዓት ሞት አመለጥክ፣ አንተ የጋዜጠኝነት ልክ ነህ።
@Selmmillion
@Selmmillion 14 сағат бұрын
ዘረኝነት + ጦርነት +ኑሮ ውድነት + መፈናቀል ስደት + መታፈን መታገት መታሰር + መገደል + ሁሉም የኛ ብቻ ነው = ኦነግ ብልፅግና
@aragiesisay908
@aragiesisay908 13 сағат бұрын
ይከታተሉዋቸዉ ከነበረ እንዴት ከሀገር ሊወጡ ቻሉ? ባላችሁበት ሀገር እራሳችሁን ጠብቁ
@haiatbmhto9849
@haiatbmhto9849 15 сағат бұрын
Belai❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@semegnlive9044
@semegnlive9044 15 сағат бұрын
,አይዞህ በላይ አንተን ትሁት ጋዜጠኛ አስሮ ያሰቃየ መሀይም ሁላ ነገ ሌላ ቀን ነው ዋጋቸውን ያገኛሉ
@akalhamer5959
@akalhamer5959 18 сағат бұрын
በቅርቡ ከሌላው ጀግና የስራህ ባልደርባ በለጠ ጋር አበረህ አትዮ ኒውስ እንደገና እንደምትቀጥል
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 17 сағат бұрын
በለጠ አስመሳይ ነዉ
@mamomamo-xt7kl
@mamomamo-xt7kl 6 сағат бұрын
በለጠ ብአዴን ነው
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 17 сағат бұрын
Amhara Teraraw Ayezone Tigelu eyaleke new yehen zeregna geday groups ende geshoo enewoketewalen👈🫵🫵🫵
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 13 сағат бұрын
እነኝህን ጋዜጠኞች እስርቤት ባሉ ውቅት ሁለቱም በስርቤት ያለውን ስቆቃ ለኢትዮጵያውያንና ለዓለም ማሳወቅ አለባቸው አይን ማየት ማመን ነውና ይህን መንግሥት ሥራውን ማጋለጥ ነው
@birhanafework9450
@birhanafework9450 17 сағат бұрын
Enkuan beselam tefetahi fetena lebego new ayizohi wendma enashenfalen dil begif lemechefechefewu amahara Fano wendm Mesay enamesegnaln edma tana yistih yenata yedngil maryam lig
@mimia7202
@mimia7202 18 сағат бұрын
በነዚህ ጋዜጠኞችላይ በማንነታቸው በአብይ አህመድ መራሹ አራዊቱ መንግስት የደረሰባችው ግፍ ልቤ ታመመ አብይ አህመድ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ሳትሞት በቁምህ ቃዥ ያሳብድህ😡😡
@ሞላሺ.አከለ.በየነ
@ሞላሺ.አከለ.በየነ 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teklegeyorgesargawe2464
@teklegeyorgesargawe2464 17 сағат бұрын
ብአዴን የውጭ ክንፍ አድርጎ ነው የላካቸው
@SebleMulu-pd9og
@SebleMulu-pd9og Сағат бұрын
የማይገባቸው የደንቆሮ ስብስቦች
@Mesirat
@Mesirat 7 сағат бұрын
❤❤
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Ethiopia - እነደብረፅዮንን ለማሰር...?
10:15
Feta Daily
Рет қаралды 12 М.
Anchor Media የጎንደር ወቅታዊ ሁኔታ
9:39
Anchor Media
Рет қаралды 61 М.
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН