መሄድ እፈልጋለው ናፍቀውኛል😭😭

  Рет қаралды 121,383

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

25 күн бұрын

#abtube #habesha #family #habesha #abtube #marketube #love

Пікірлер: 2 200
@bekitube16
@bekitube16 24 күн бұрын
ሀይሚሻ ሁሉም ነገር ሚስተካከል ይሆናል
@EmoAlshamayleh
@EmoAlshamayleh 24 күн бұрын
❤❤❤❤🎉awo
@user-wn8do2tr6c
@user-wn8do2tr6c 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s 24 күн бұрын
ኣወ ቤክየ ኣይዞሽ በልዋት😢❤
@EhteBelachew
@EhteBelachew 24 күн бұрын
አዎ ተከባከባት❤❤❤
@EilifEil
@EilifEil 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@IkramAbdu-mr4nu
@IkramAbdu-mr4nu 24 күн бұрын
ሙቤ የወንድም ምትክ ነው ምትሉ
@AzizaDenbel
@AzizaDenbel 23 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ወንድም ነው ሙቢ
@biniamnebey4408
@biniamnebey4408 23 күн бұрын
Gashye ante mtke abrham n bulwal
@DelightsDelights
@DelightsDelights 23 күн бұрын
😢😢በጣም ምስኪን ሰው ነው
@netsanetabitew8708
@netsanetabitew8708 23 күн бұрын
100%
@AzizaDenbel
@AzizaDenbel 23 күн бұрын
የምር ግን ሙቢን ከልቤ ነው ምወደው አድራሻውን ብሰጡኝ ደስ ይለኛል
@Burte-mj1li
@Burte-mj1li 24 күн бұрын
ጋሽዬ ፍቀዱላት ትገናኝ ከወድሞቿ የምትሉ በላክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉እሷ ስታለቅስ ደስ አይለንም
@TaeKook-ep3rx
@TaeKook-ep3rx 24 күн бұрын
ሃይሚን ሲከፍት የሚከፍው ማነው እስኪ በላይክ😢😢
@BiniTube1212
@BiniTube1212 24 күн бұрын
ሀይሚዬ አይዞሽ እስኪ የጋሽዬ ልጆች አንድ ላይ ማየት የፈለገ
@TryH5DFG
@TryH5DFG 24 күн бұрын
Bini❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-vn7zy3ov1x
@user-vn7zy3ov1x 24 күн бұрын
❤❤❤😢😢
@HAYTA99-zt6lp
@HAYTA99-zt6lp 24 күн бұрын
❤❤❤
@Mara-uw9cz
@Mara-uw9cz 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@munajanuri5973
@munajanuri5973 24 күн бұрын
አብርሽ እና ሩታ ኤፍሬም ያለችብት ሄደው ያግኛት የምትሉ እስኪ 😢❤😢
@MazaNoor-hn9pk
@MazaNoor-hn9pk 23 күн бұрын
ተሂዲ❤❤❤❤❤❤ሀይምዬ
@AzizaDenbel
@AzizaDenbel 23 күн бұрын
ኧረ ልጅትዋን አታስለቅስዋት
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@BossBoss-p8c
@BossBoss-p8c 23 күн бұрын
❤❤
@BossBoss-p8c
@BossBoss-p8c 23 күн бұрын
​@iwd...AzizaDenbel
@user-ib2kn5xh3e
@user-ib2kn5xh3e 24 күн бұрын
ሙቤ ያንት ውልታ በጣም በዞ ነው ጌታ ውልታህን የክፍልክ ሁልጊዜ ጌታ የሚውደውን ሰራ ነው የምስራው 😢😢ጌታ የምችህ ውንደሚ 🥰🥰🥰🥰
@MetiWerku
@MetiWerku 23 күн бұрын
ብሩኬ እና ሀይሜ ሁሌም ይምጡልን የምትሉ 😢😢ሀይሜን ሲከፈት የማትወዱ በላይክ ግጭኛ 😢😢😢👍👍👍👍👍ሂደሽ እያቸዉ 😊
@user-vn4xm3zz5k
@user-vn4xm3zz5k 23 күн бұрын
አወ ይምጡልን ቡራየ ማነው እሠራልሃለሁ ኪ ባለፈው ያሣዘነው
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t 24 күн бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የማታ እጀራ የርፈት ኑሪ ይስጠን
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
አሚንንን
@AaEe-ct9vz
@AaEe-ct9vz 24 күн бұрын
አሚንንንንን
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 24 күн бұрын
የኔ ውድ ሄሉ በራሷ ቻናል መታለይ እይሏት ሰብክራይብ ላይክ አርጉ ሴት ልጅ ጥንካሬዋን ማሳየቶ አለባት
@user-qv2hi2qs2u
@user-qv2hi2qs2u 24 күн бұрын
አሚንንንንን።።🙏🙏🙏
@user-qv2hi2qs2u
@user-qv2hi2qs2u 24 күн бұрын
አሚንንንን።።🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wi6xf2fm6x
@user-wi6xf2fm6x 24 күн бұрын
ሀይሚ ስታለቅስ የክፋው ማነው እስኪ ላይክ👍👍👍
@BanchFkadi
@BanchFkadi 24 күн бұрын
😢😢
@destateferaa2626
@destateferaa2626 24 күн бұрын
😢😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤😢😢😢😢
@hibatube7723
@hibatube7723 23 күн бұрын
😢😢😢
@user-wi6xf2fm6x
@user-wi6xf2fm6x 23 күн бұрын
​@@BanchFkadi😢😢😢
@TeshayAyele-fe5zr
@TeshayAyele-fe5zr 24 күн бұрын
ማርያምን ከፋኝ እኔ እራሱ አይዞሽ ሀይሚዬ አንዳንዴ ህይወት ባሰብንው አይቀጥልም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንቺ ስስቂ እንጂ ስትከፊ ማየት ያስጠላል😭😭😭😭
@user-bt3lw5df2d
@user-bt3lw5df2d 23 күн бұрын
ሀይሜዬ ዝብለሸ ለሰዉ አትሰሪ አንቺ ደግ የዎህ ነሸ ሁሉንም እደወድሞችሸ ነዉ ምታይዉ እና እደምንም አትቢሸን አሳዲግ ሁሉም መቶ ሺ ገብተዎል እዉነት ነዉ ይደብራል ቢድዮ ሰርተሸ ወደቤት ቤት ይጨንቃል ሚያዝናናሸ አብረሸ ምታሳሊፊ ሰዉ ያሰፈልግሻል ❤❤❤❤ አሳዘሸኝ ብቻሸን ቀረሸ
@WiaTube770
@WiaTube770 24 күн бұрын
ሃይመ እና ቡራ ሁሌም በቪዲዩ ይምጡልን የምትሉ እስኪ በላይክ
@EmoAlshamayleh
@EmoAlshamayleh 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@NishanTamiru
@NishanTamiru 24 күн бұрын
አይምጡ
@dasuyetube
@dasuyetube 24 күн бұрын
​@Nishan😅😅Tamiru
@HayatHayat-fp6dl
@HayatHayat-fp6dl 24 күн бұрын
@@WiaTube770 👍👍👍👍👍💗
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 24 күн бұрын
ቡራኮ ሁሌም በራሡ ሢለቅ ደሥ ሚለው😅
@BipBip-bh5do
@BipBip-bh5do 24 күн бұрын
ሙቢ ምርጥ ወንዲም ነዉ የምትሉ ላይክ
@user-sr2rf6nn6n
@user-sr2rf6nn6n 23 күн бұрын
ሀይሚየ የኔ ቆንጆ እኛስ እርቀት አግዶን ናፍቆት አደንዝዞን ተቀምጠናል ሂጅ እና ወንድሞችሽ ጋ አሳልፊ ይፈቀድላት ጋሽየ ይፍቀድላት የምትሉ
@user-ou6bc3st2e
@user-ou6bc3st2e 24 күн бұрын
ሀይሚየ አችን ሢከፋሽ ማየት አፈልግም ሙባረክ የወድምነት ጥግ ❤❤❤❤😢😢
@Nora-p8n
@Nora-p8n 24 күн бұрын
አይሚ ስታለቅስ ማየት አንፈልግም የምቱሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤
@mimi.9272
@mimi.9272 24 күн бұрын
የራሷ ጉዳይ የማዳም ቅማላሞች
@user-jf7om3sd2j
@user-jf7om3sd2j 24 күн бұрын
አንፈልግም❤❤❤❤❤❤
@hhgg6781
@hhgg6781 24 күн бұрын
እኔ ወላሂ ውስጤ በጣምነው እሚወዳት ሲከፋት አብሮነው እሚከፋኝ😢
@User-bu8mt
@User-bu8mt 24 күн бұрын
አንፈልግም የኔማር እኔን ይክፋኝ❤❤❤❤❤❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 24 күн бұрын
አይሜቅመምአየዞሸቻይው
@user-ig8mx7sw9t
@user-ig8mx7sw9t 24 күн бұрын
ሀይሚን አችን ሲከፋሽ ማየት አልፈልግም እስኪ የምትውዶት በላይክ ግጩ 😢😢
@TryH5DFG
@TryH5DFG 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 23 күн бұрын
😢😢😢😢
@DelightsDelights
@DelightsDelights 23 күн бұрын
😢😢😢😢ደምርኝ
@burtukala6842
@burtukala6842 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@grguhvgftsgggjyg8885
@grguhvgftsgggjyg8885 23 күн бұрын
ሀይሚ ብሩክና ውቦ የወድም ምትክ ናቸው የምትሉ❤❤እስኪያልፍ ያልፋል አይዞሽ😢😢
@user-yn6fd2ez9z
@user-yn6fd2ez9z 24 күн бұрын
እረዳሻለዉ ሀይሚዬ ከሚወዱት ጋር መለየት ይከብዳል ፈጣሪ አንድ ያርጋቹ ሒጂና አግኛቸዉ እኔም ወንድሜ ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 24 күн бұрын
ሃይሚን ሲከፋት የሚከፋዉ ማነዉ እስኪ በላይክ
@TsegaAyele-hj5fc
@TsegaAyele-hj5fc 23 күн бұрын
Heluye yene ihit nifikinewu yalishign 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraalzahra4164
@zahraalzahra4164 23 күн бұрын
🎉
@DelightsDelights
@DelightsDelights 23 күн бұрын
😢😢እኔ በጣም ነው ስታዝነኝ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 24 күн бұрын
ሙቢ ግን ማርያምን ደስታክ እጥፍ ይሀንልህ በጣም ተከፍተህ እንኳን የምትስቀው ነገር በቃ የዋህነትህን ይገልፀዋል ሺ አመት ኑርልኝ ወንድሜ❤
@naemasaeid2355
@naemasaeid2355 24 күн бұрын
ሀይሚ እባክሽ የኛ ጥንካሬ አንቺ ነሽ እኛ ስደተኞች በናፍቆት የተጎደን ነን 😢😢😢😢አታልቅሽ አይዞሽ በጣም ነዉ ያስለቀሽኝ 😭😭😭
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 23 күн бұрын
ጀግኖች ወንድሞች አሉሺ አይምዪ የኔ ሚጢጢ አይዞሺ ሙቤም ከጎንሺ አልተለዩሺም❤❤ አዲሳባ ደግሞ ቅርብ ነዉ ሂጂ
@CharaMai
@CharaMai 24 күн бұрын
ሀሚ ስታለቅስ ያስለቀሰያችሁ እደኔ የኔ ውድ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ስታለቅስ ልውም ሀሚ የምትሉ እኔ በላክ❤❤❤❤😘😘😘😘💔💔💔💔👍
@user-ud9ed4zr7b
@user-ud9ed4zr7b 24 күн бұрын
እረ ሀይሚዬ አንችን ከፍቶሸ ማየት አንፈልግም😢😢❤❤
@Samri-Mi3ka7el12
@Samri-Mi3ka7el12 23 күн бұрын
አይዞሽ ማማዬ ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል የእዉነት ናፍቆት ከባድ ነዉ 😢 ሙቢ ደግሞ ዉሠዳት ቃልህን እንዳታጥፍ
@Zebu918
@Zebu918 24 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ነገር ተስተካክሎ እደሚመጡ እርግጠኛ ሁኚ ሙቢ የወድምነት ጥግ 😢😢❤❤❤
@HeluTube31
@HeluTube31 24 күн бұрын
መቼም እንድታለቅሽ እንዲከፋሽ አንፈልግም ሀይሚ ቆንጆ
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 24 күн бұрын
ትንሽዋዬ ለወንድሞችሽ ትልቅ ቦታ እንዳለሽ እናቃለን ግን ኣይዞሽ 😢❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ
@ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ 24 күн бұрын
ነብዩ ሠለላሀሂ አለይሂ ወሰለም አብዘሀኛው ሰዎችን ጀነት የሚስገባቸው ነገር ምድነው ?ተብለው ተጠየቁ #አላህን መፍራትና #መልካም ስነምግባርናቸው አሉ ሡለላሂ አለይሂ ወሠለም ፊዳከሩሂ አቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 23 күн бұрын
ሡለላሁአለይሂወሰለምም
@user-bh6kr1yc1m
@user-bh6kr1yc1m 23 күн бұрын
ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-em7lj6um7q
@user-em7lj6um7q 23 күн бұрын
Saw
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 23 күн бұрын
ሠለሏህ አለይወሠለም
@شمسيهاثيوبيا
@شمسيهاثيوبيا 23 күн бұрын
S,A,W🥰🥰🥰🥰
@FatimaChicken
@FatimaChicken 24 күн бұрын
ሀይሚ ስታለቅስ ማያት አንፈልግም የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@DelightsDelights
@DelightsDelights 23 күн бұрын
ደምርኝ ውዴ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 24 күн бұрын
ወንዶች ህይወት ከጀመሩ ቤተሰብ ትዝ አይሏቸውም ተረጋጌ ብቻሽን የትም አትሂጅ
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 23 күн бұрын
😢😢😢😢
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 24 күн бұрын
የሀይሚ ወዳጆች እባካችሁ ይህች የፕራንክ ቅመም ብቻዋን ሙሉ ሰው መሆኗ ይታወቅ 100 ሺ እናስገባት ይሄ ቪዲዮ በጣም እንዲታይላት ሼር አርጉላት ቪዲዮኑም በደንብ እዩላት አደራ ሀይሚ ምርጥ ልጅ ናት አበረታትዋት በላይክ አሳዩዋት ሙብዬ መከታ ነው ሲከፋሽ ይከፋዋል ስትደሰቺ ይደሰታል ሚቢዬ የኔ የዋህ እናመሰግናለን በጣም አደራ ሀይሚ ለሰከንድ እንኳን እንዳይከፋት አብረሃት ሁን አደራ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-si6uh2qy6l
@user-si6uh2qy6l 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@farahfarah4105
@farahfarah4105 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@AzebTekalgn-tr4oy
@AzebTekalgn-tr4oy 24 күн бұрын
ይገባታል የኔ ውድ አስተዋይ ልጅ ናት❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 24 күн бұрын
ሃይሚቲዬ እይዞሽ ያንችን ደስታሽን ንግግርሽን ጨዋታሽን ነው የለመድነው እንባሽን ማየት አንፈልግም አነአብርሽም ኤፍሬምም እናንተ ጋር የምትምጣበትን መንገድ አምቻቹላት ኤልዳዬ እንች ትሻያለሽ እባክሽን አይሚቲን እርጃት እንደበፊቱ ጠፍታ እንዳትምጣ ሃይሚትዬ እይዞሽ አታልቅሽ❤❤
@abukijemal6111
@abukijemal6111 24 күн бұрын
የእውነት ምርጥ እህት ነሽ የምር ትለያለሽ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 23 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@Bamni946
@Bamni946 24 күн бұрын
አንድ የረሳነው ነገር ሙቤ እኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡታጅራ የመጣው ሀይሚን አፍቅሮ ነው ሀይሚ ደስየምትል ልጅ ናት ሙቤ መልከመልካም እና አስተዋይ ልጅ ነው ።ብሩኬ በተመልካች ግፊት ነው የመጣው።ፍቅር ከልብ የሆነ ስሜት እንጂ ሰዎች ስላሉ ብቻ የሚሆን አይደለም ።ቡታጅራዎች እወደዋለሁ ❤
@zehara5198
@zehara5198 24 күн бұрын
ነበረ የሠውሚስጥር ታወጫለሽ😂😂😂
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 24 күн бұрын
ሁሉም ያወቀው እኮነው 😂ሚስጥር የለም​@@zehara5198
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 24 күн бұрын
በትክክል 😢❤
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 24 күн бұрын
Haymanotachew enji enem des yeleghal❤
@user-yh2qu3of4s
@user-yh2qu3of4s 24 күн бұрын
@@Bamni946 ቤካዬ በቃ ካንተጋ እናጣምራት መሰለኝ ብሩክ ጠበረብን 😏😉
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 24 күн бұрын
የኔማር ሀይሚ አቺ አገር ውስጥነሺ እኔን ባየሺ በስደት ሀገር በቤተሰብ ናፍቆት የምር ህመሜን ነው የቀሰቀሺው 😢😢
@user-bc4jg1dc1h
@user-bc4jg1dc1h 23 күн бұрын
በጣም
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 23 күн бұрын
​@@user-bc4jg1dc1h የምር እናቱ ገባያ የሄደቺበትና እናቱ የምተቺበት እኩል የለቅሳሉ የሚባሐው ነገር አይ 😢😢
@fkaduezaz8634
@fkaduezaz8634 24 күн бұрын
አይዞሽ ሃይምየ የሄ ብሩክ የምባል ከሰረ ከሰረ በኣኡነት አንዳንች አንካን ኣይገንም ተይው ይቅርብሽ የሄ ትብተኛ ክፉ ይስጠላል
@aysakacmi-dz7sq
@aysakacmi-dz7sq 23 күн бұрын
ብሩኬ ምን አርገ ዝብላቹ አዝባርቁ ምን አረገ በጣም ሰው አክባሪ ነው ወላሂተው በሰው መሀል አትግቡ
@kubranurye-ky3fk
@kubranurye-ky3fk 24 күн бұрын
የኔ ዉድ አይዞሽ አታልቅሽ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከልና በአንድ የምትሰባሰቡበትቀን ይመጣል ኢንሽአሏሂ
@user-si7ug2qm3m
@user-si7ug2qm3m 24 күн бұрын
ወላሂ ናፍቆት ከባድ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ እኔ አንድ ሙሉ ሳለቅስ ነበር 😢😢😢
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 24 күн бұрын
ሀይሚና ሙቢ ና ማርቆሴ ብአንድ ላይ ሂዱ የምትሉ ላይክ ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 23 күн бұрын
አዎ በእውነት 😢ይሁዱ ማርክና ሙባዬ ይህዱ😢😢
@user-qv2hi2qs2u
@user-qv2hi2qs2u 23 күн бұрын
​@@user-hi7kp8cv5u👍👍👍
@Userxyz123-g7f
@Userxyz123-g7f 23 күн бұрын
አዎ በጣም ጎበዝ አሪፍ አይዲያ ነው ያመጣሽው ግን ማርክ የሚመቸው ከሆነ ነው
@SwSw-hh7hl
@SwSw-hh7hl 23 күн бұрын
ሀይሚ ሲከፋት ማየት የማይፈልግ እሲኪ እደኔ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ ሀይሚዬ😢😢👍
@maryamsabt2468
@maryamsabt2468 24 күн бұрын
ሀይሚ ስታለቅሽ ማየት አንፈልግም እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
@SalamTamne
@SalamTamne 24 күн бұрын
ሀይም ሲከፍሽ መየት አንፈልግም የሚል እጅ ✋😢😢😢
@kadists9996
@kadists9996 24 күн бұрын
ሀይሚዬ አታልቅሺብኝ አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል❤❤❤❤❤
@FtimahFfyi
@FtimahFfyi 23 күн бұрын
አይዞሽ ሀይሚ ለሁሉም ጊዜ አለዉ አድ ላይ እምትሆኑበትን ቀን ቅርብ ያርገዉ❤❤
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 24 күн бұрын
ሀይሚ ምነው አብሺሪ እራስሺን ጠብቂ ብቻሺን አትውጪ እነሱም ይመጣሉ ጠብቄቼው ጠፉቼ የሚለውን እዳታስቢ ጥሩ አዴለም እነሱ ይምጡ በቃ ❤❤❤
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d 24 күн бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥 በሀገራችን እንምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲😥🥰
@user-uz2fp2bw8f
@user-uz2fp2bw8f 24 күн бұрын
አሚንንን ያረብብብብ
@selamasefa492
@selamasefa492 23 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-nt3oo8et3d
@user-nt3oo8et3d 23 күн бұрын
፥❤​@@selamasefa492
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 23 күн бұрын
አሚንንንን ያረብ
@user-og9uw9rw4p
@user-og9uw9rw4p 23 күн бұрын
አሚንንንን
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 24 күн бұрын
ሀይምዬ እኔን ይክፋኝ አይዞሽ ትሄጃለሽ ለአብርሽ ጠብቁኝ ብሎ በለቀቀው ላይ አደራ ብያለሁ አይዞሽ ታገኛቸዋለሽ ቤቱ ጭር ብሎብሽ ይሆናል ትንሽ ግዜ ነው ይስተካከላል ሁሉም ከቻልሽ ስልክሽን አስቀምጪልኝ አትብሽ አዲ ነብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmeHaAlemu-nf2gu
@AmeHaAlemu-nf2gu 24 күн бұрын
ኧር ሀይሜዬ ይህ የመሳሰሉ ጓደኙች እያሎሸ ይከፍሻል❓እኛ ብንረቅም የማዳም ጩክት እያዙረን ሀይሜ ማረያምን አታልቅሺ ❌❌❌❌ እሺ
@AmriaAmira-mn5su
@AmriaAmira-mn5su 23 күн бұрын
ዎድም ዎንድምኖ እኮ በጎደኝ በታ አይተከም🎉
@User-bu8mt
@User-bu8mt 24 күн бұрын
ከምሯነው እሩታንና ቤዚን ካገኙወድህ እሷን እረሷት አሳዘነችኝየኔድድ እኔን ይክፋኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede 24 күн бұрын
አረተይ ውዴ
@tezebet9417
@tezebet9417 24 күн бұрын
ሀይሚስታዝን ስትከፍማየትአንፈልግም አታልቅሽ አይዞሽ በላይክ አሳዩኝ
@hirutarga4704
@hirutarga4704 24 күн бұрын
ሀይሚ አይዞሽ ከጋሼ ጋር አውሬ እሺ አዎ ወንድሞችሽን እንደምትወጃጀው ትሄጃሽ እሺ ሀይሚ
@የአሜን
@የአሜን 24 күн бұрын
አይሚዬ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እሺ አታልቅሽ እሺ ትገናኛላቹ እሺ😢
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 24 күн бұрын
ጋሸዬ ጠይቂዉ ይፈቅድልሻል ናፊቀዉኛል በያቸዉ ሐይሚ ብቻሽን መንገድ እንዳትሞክሪይ በዙሪያሽ ምን እንዳለ እያወቅሽ እደዚህ አታሰብይ አይዞሽ
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 24 күн бұрын
አብርሽና ኤፍሬም ትገርማላችሁ እህታችሁ እደዝህ ስትሆንላችሁ ነይ የማትሏት ለምን
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 24 күн бұрын
ግን ወንዶች ሴት ማለቴ ስታገቡ እህቶቻችሁን እምትተዉት ነገር ይገርመኛል እኛም ቤት ስላለ😢😢😢😢😢😢😢
@haweymame5512
@haweymame5512 23 күн бұрын
​@@user-zx5ug1rq9cበትክክል የደረሰበት ያውቀዋል
@Mathina-bo2cw
@Mathina-bo2cw 23 күн бұрын
ወዶቹኮ ካፈቀሩ ማንም ትዝ አይላቸዉም 😂😂😂😂😂
@user-wc5sv2bg3y
@user-wc5sv2bg3y 23 күн бұрын
የምር ወንድም እኮ ሴት ካገኘ ሌላ ትዝ አይላቸዉም
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 23 күн бұрын
ወንድ ልጅ ሲያፈቅር እና ሊላ ሴት ካገኝ እህቶቹን ይተዋል
@user-bh6rl1gl7h
@user-bh6rl1gl7h 24 күн бұрын
የኔውድ የኔ አስተዋይ አቺን ከፍቶሺ ማየት አልፈልግም ሀይሚዬ
@DegnehTenkir
@DegnehTenkir 24 күн бұрын
አይዞሽ አንቺ ታድለሻል ጥሩ ወንድሞች አሉሽ ይረዱሻል
@Helen-jm6vn
@Helen-jm6vn 24 күн бұрын
የኔ ዉድ ቪዶዉ እራስሽን ችለሽ ስሪ እሽ ከሌላ ጋ እራሱን ከሚጋንን ሰዉ ጋ አትምጭ እሽ እራስሽ ነኝ የኔ ዉድ የኔ ቅመም የኔ ታዳጊ ብዙነገር ይጠብቅሻል እሽ ቅመሞ😢❤❤❤❤❤
@SameraAhmaad-kb9cu
@SameraAhmaad-kb9cu 24 күн бұрын
እረ ይሄ ጢባራም
@MekyaSeid-pn5cl
@MekyaSeid-pn5cl 24 күн бұрын
አሁንም ስለሰው ማውራት አታቆሙምዴ የተንቢ የተናገረችው አይገባችሁም
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 24 күн бұрын
ትክክል
@sarahabashi4167
@sarahabashi4167 24 күн бұрын
በትክክል እሳ ትበዛበት እንጂ ኣታንስበትም ቀመም የሆነች ልጅ ❤❤
@user-ok6xl4sv6j
@user-ok6xl4sv6j 24 күн бұрын
Weregna ahun selezih miwerabet seate new siyasetelu begedfikergna yehonu new
@hassen093
@hassen093 24 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ
@EmoAlshamayleh
@EmoAlshamayleh 24 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@HayatHayat-fp6dl
@HayatHayat-fp6dl 24 күн бұрын
😘
@HAYTA99-zt6lp
@HAYTA99-zt6lp 23 күн бұрын
😢 😢😢
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 24 күн бұрын
ሀይሚዬ አይዙሽ ከደህናገ የዋለ ደህናነው ከመጥፈገ የዋለ መጥፈ ነው ልጂቱ ለቤተሰብ ክብር ሲለላት እነሱን ልታበላሻቸው ነው ውዴሙችሽ
@EmebetMeles-qe4oh
@EmebetMeles-qe4oh 24 күн бұрын
አይዞሽ ሀይሚየ ሁሉም ይስተካከላል ለበጎ ነዉ የኔ እናት
@user-wc1lq4xm6q
@user-wc1lq4xm6q 24 күн бұрын
ለምድነው ወድሞቻችን ከጎናቹህ ሰው ሲለል ትከባከቡናላቹህ ደግሞ ሲኖር እክብካቤ የለም ለምድነው እህትህን የምታየው በሌላ ምገድ ሚስትህን የምታየው በሌላ ምገድ😢😢😢😢😢
@SaadSaad-gl1uz
@SaadSaad-gl1uz 24 күн бұрын
ሀይሚ ለወዲማቻ ትጨነቃለች እነሱ ግን ዝም አላት ለምን አይዞሺ ሀይሚየ❤
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 23 күн бұрын
ወንድ ልጅ እኮ ካዲ ነው ቤተሰብ ከመሰረቱ እራሳቸውንም ይረሳሉ
@seble6210
@seble6210 24 күн бұрын
የኔ ቅመም እኔ እራሱ ተናነቀኝ እንባ 😢የት ናችሁ እናብርሽ ውሰዷት😢❤❤❤❤
@hyati6334
@hyati6334 24 күн бұрын
ሀይሚዬ.የኔቅመም.አይዞሺ.አታልቅሺ,ፈጣሪ,በሠለም,ያገናኛችሁ,እንዴበፊቱ,ባንድ,እንድትመጡልን.እፈልጋለን.❤❤😢😢😢
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 24 күн бұрын
ሃይሚየ ናፉቆት ከባድ ነዉ ግን ብቻሽኝ ኣትሄዲ የጋሼ ልጆች መቀኛ በዝተዋል😢😢🙏🙏🙏
@user-gq1ms7mp3k
@user-gq1ms7mp3k 23 күн бұрын
😂😂😂😂በሳቅ
@user-qg5xe3rf2x
@user-qg5xe3rf2x 23 күн бұрын
በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 23 күн бұрын
​@@user-gq1ms7mp3kአዋ ውነታዋን ነው ሰምተሽዋል ብሩክ የመሰከራላቸው ስለዚህ እውነት ነው አያስቅምህ👊😂
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 23 күн бұрын
@@user-qg5xe3rf2x ኣያስቅም ዉዴ👊👊
@AlmasAlmas-ys6ff
@AlmasAlmas-ys6ff 23 күн бұрын
ምን ስለሆኑ ነው እሚቀናባችው
@AzebTekalgn-tr4oy
@AzebTekalgn-tr4oy 24 күн бұрын
አይዞን የኔ ውድ ሲከፋሽ ይከፋኛል ሙቢ ትለያለክ በማንኛውም ሰዓት ትደርስላታለክ ሲከፋትም ስትደሰትም ከጎኗ ነህ እንደምንም ብለክ ከወንድሞቿ አገናኛት ደስ ይበላት ሀይሚ ፍቅር😘😘
@AdenewTeru
@AdenewTeru 23 күн бұрын
አብርሽ ኤፋ ሀይሚን እዳይከፋት ቶሎ አግኗት ከፍቷቷል ❤❤❤ እና ሀይምዬ አይዙሽ ሁሉም ያልፋል እዳይደብርሽ
@msgjh3659
@msgjh3659 23 күн бұрын
እናብርሺነ ኤፈሬም ሴት በማሯሯጥ ተጠምደዋል ቤተሰብ እረሰተዋል የምትሉ ላይክ😂
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Tumorelo
@Tumorelo 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@wubet-fg6nw
@wubet-fg6nw 23 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 23 күн бұрын
😂😂😂😂ውነትሽን ነው
@Guragewa5270
@Guragewa5270 24 күн бұрын
ቅመምዬ ሀይሜ የኔ ውድ ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም ጋሽዬ በደንብ አውሪውና ትሄጃለሽ አይዞሽ ጣፋጭዬ ጉዞ ወደ ፊት ብቻ አይዞሽ ማን ነው እንደኔ የሚወዳት👍👍👈👈 ሙቢ እኮ ምርጥ ልጅ ነው የሰው ደስታ በጣም ያስደስተዋል
@Hhlfiya
@Hhlfiya 24 күн бұрын
የሚድያው ድምቀት ኡካን በሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 24 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@louatlouat8603
@louatlouat8603 20 күн бұрын
ሙቢእየ የኔመልካም ሀይሚን እድሁው አይቶወ ይረዳል መልካም ወድም ነው የምትሉው
@galhayelom7944
@galhayelom7944 23 күн бұрын
ኣይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ አትልቅሽ አይክፉሽ ብዙ ሰዉች በዙራሽ አሉ እኮ የኔ ማሬ❤🥺
@BreFekr
@BreFekr 24 күн бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሰወዳት ሀይሚ የሚትወዱ🔔🔔👍👍👍👍
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 24 күн бұрын
ሀይሚዬ😢
@fawziyaawal
@fawziyaawal 23 күн бұрын
አይምዬ ቪድዬ ራስሽን ችለሽ ስር ሁሉም ሊያድግብሽ ነው የሚፈልገው ከብሩክ ጀምሮ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 24 күн бұрын
አይሚዬ አይዞሽ ቅመም በሰላም ያገናኛቹ አታልቅሽ ❤
@Mubetube2
@Mubetube2 24 күн бұрын
አይዞሽ ትገናኛላችሁ በቅርቡ❤❤❤
@hayatjemal-co6ec
@hayatjemal-co6ec 23 күн бұрын
ሙቤትለያለህ ❤አይዙሺሀይሚ😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k 24 күн бұрын
ሲከፋሽ ማየት አፈልግም ውዴ አሁን ትምርትም ስለሌለ ይፈቅዳል ሔደሽ ታያቸዋለሽ ሀይምዬ የኔ ቅመም❤🎉
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 24 күн бұрын
ሃይሚዬ ቆንጆ አታልቅሽ በቅርቡ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆንና አንድ ላይ ትሆናላችሁ አይዞሽ❤
@Adisewonde
@Adisewonde 23 күн бұрын
ሀሚየ የኔ ቆንጆ አንች ጎበዝ ጠንካራ አስተዋይ ልጂ ነሺ አብርሺና ኤፍሬም ተርዶት እህታቹህን ጣል ጣል አታድርጎት እሺ
@sikosilo2484
@sikosilo2484 24 күн бұрын
ሀይሜየ አታልቅሽ ኤፋ አብርሽ ለጋሽየ አስፈቅዱላት ናፋቃችዋለች
@tigistbali4982
@tigistbali4982 24 күн бұрын
እረ ሀይሚየ አንችን ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም የኔ ዉድ❤❤❤❤አይዞሽ😢
@danatomso6651
@danatomso6651 24 күн бұрын
ሰለምሺ ይብዛልሺ የኔ ወድ እህት ሀይሚዬ አይዛሺ ሁሉም ነገር ይልፍል መይልፈ ነገር የለም እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ ❤❤❤❤
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 23 күн бұрын
ለከ አንድ መፀን ስለ ተወለደን ብቻ ወንምና እህት እንበለው እደዘ አይደለም ሙብን ስያይ ከወንድም በላይ ነው ❤❤❤
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 24 күн бұрын
ሙቢየ የኔ ደግ የዋህ እንዳንተ ይብዛ ዉድ ወንድም አባብሎ አረጋጋት አይዞሽ ሃይምየ የኔ ቆንጆ 🎉❤🎉የመቻቹ በፈረስ እሰይይይይ❤
@sojoogoj6399
@sojoogoj6399 24 күн бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ ጋሽዩን አሳምነሽ መሄድ ይሻላል እንዳልሽው የሚያደርስሽ ካለ ቀላል ነው ሀይሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 24 күн бұрын
አይዞሽሀይሚየ ይመጡልሻን አችማከቅርቡአይደለሽ እኛምንእናውራበስደትያለነው
@oneofi8726
@oneofi8726 23 күн бұрын
አይሚዬ አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ጋሼዬም ይፈቅዳሉ ሲከፋሸ አልወድም ውዴ
@netsanetabitew8708
@netsanetabitew8708 24 күн бұрын
የኔ ስስት የኔ ትንሽ ነገር አይዞሽ እሺ ማሬ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Cud-pf6bj
@Cud-pf6bj 24 күн бұрын
አይዞሽ የኒ ማር አንቺ ሥሢቂ እንጂ ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም😢😢😢😢😢😢😢
@ethiopialove8512
@ethiopialove8512 23 күн бұрын
የእኔ ንግስት አታልቅሽ ሰወድሽእኮ❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 24 күн бұрын
ሐይሚ አይዞሽ በሒወት አጋጣሚ መራራቅ እንደሚኖር አትዘንጊ ጠንከር በይ።
@JfhHrj-ut9ro
@JfhHrj-ut9ro 24 күн бұрын
አይዞሽ እኛም በስደት አለን እናት አባት እህት ወድም እየናፈቁን ወድሜ ከተያዘ ሁለት ወሩ አይደዉልም አይይይ ስደት
@mahi-yo6jb
@mahi-yo6jb 24 күн бұрын
ሀይሚየ ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም እኛንም እየጨነቀንነዉ የኔዉዲ አይዞሺልን
@mftube5344
@mftube5344 23 күн бұрын
የኔ ውድ ግን አታልቅሺብን😢😢😢😢😢 የኔስስት 😢😢❤❤❤❤❤
@haythayat6345
@haythayat6345 24 күн бұрын
ፈንድሻየ ታገሺ, ነገሮች ይስተካከላሉ አይዞሽ ታገሺ ስትስቂ እንጂ ስታለቅሺ ደስ አይለንም ❤❤❤
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 24 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ አብርሽም ጨከነብሽ ጋሽየን አንዴ ቢያስፈቅድልሽ አንዴ አይተሻቸው ብትመጪ ኡኡኡፍፍፍ❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Chapitosiki
Рет қаралды 4,9 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 12 М.
እንዳትገናኚ ተባልኩኝ,ወደመጣሽበት ተመለሺ🥹😱
21:11
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 125 М.
🔴ሞኒካ ዝፈፀመቶም ዘይተሰምዑ ምሽጥራት
8:01
ከ ሚስቴ ጋር በራሳችን ዩቱብ መተንላቹሀል
10:27
abel and netsi - አቤል እና ነፂ
Рет қаралды 87 М.
ተስፋ ቆርጫለሁ ተይኝ ህይወት በቅቶኛል😱😰
16:45
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 147 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН