መምሕር ተስፋዬና ፓስተር ቢንያም ሽታዬ ላይቭ ተገናኙ የፓስተሩ ክስ የመምህር ምላሽ

  Рет қаралды 29,472

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 719
@MERAFMAMO
@MERAFMAMO 2 ай бұрын
መምህር ተስፍዬ ተባረክ ደስ የሚል አንደበት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ በቤታችሁ የፀሎት ቤት አዘጋጁ ፀልዩ የፀሎት ሰአታችሁን አክብሩ ንሰሀ ግቡ ቁረቡ ጠላታቸው ለይ ንቁ ከዚህ ውጪ የቤተክርስቲያን አስተምሮ አደለም እያላችሁ ለመቃወም ብቻ ለመጣ አዝናለሁ :: ጠቋር ሁሌም ደፋር እኔ ያልኩት ብቻ የማድመጥ እና ማስተዋል የማይችል ጮሆ ብቻ በጥቅስ ሊያደናግር የሚፈልግ ጥንጥዬ እንኳን የተግባር ህይወት የሌለው መምህር ግርማን ለመናገር አትችሉም ትምህሩቱን አልሰሙም የተግባር ህይወት ላይዜሮ ናቸው :: እነሱ የሚያወሩት እና እኛ የምንኖረው በጣም ልዩ ነው ::
@Miko-k4h
@Miko-k4h 2 ай бұрын
Memiher Beniyam ke akebrot gara bmegemerya yememirnochahenin temihert bemgmeriya temar
@NatanNati-g8w
@NatanNati-g8w 2 ай бұрын
Kale hiyot yasemalen memhirachin egziabher yenante aynetun yabzalen.
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
​@@NatanNati-g8wእዉነት ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 2 ай бұрын
መጀመሪ የመምህርን ትምህርት ገጠመኝ ስማ እራስህን አደን እሺ
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ 2 ай бұрын
እኔንም የገረመኝ ይሄ ነው ከኃላ የመጣ አይናወጣ አሉ ቢኒያም እነዚህን መምህራኖች የመተቸት ሞራሉም ድፍረቱም ሊኖርህ አይገባም
@tsehaymersha5504
@tsehaymersha5504 2 ай бұрын
ወንድም ቢኒያም ጥሩ ልብ አለው ስላልገባው ነው የሚሆነው። መምህር ተስፋዬ እባክህ በግል ተገናኙና ተወያዩ። በአደባባይ አይሁን። እድሜና ጤና ረጅም ያገልግሎት ዘመን ይብዛልህ መምህር።
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
ድሮስ ቢገባዉ እንዲህ የሚሆነዉ
@endex777
@endex777 Ай бұрын
ከዚህ በፊት ስለመናፍስ አለም አገልጋይነቱ ሲናገር የነበረው ቢኒያም ሽታዬ ዛሬ ለምን ደጋፊ ሆነ!!
@tedymamo3620
@tedymamo3620 2 ай бұрын
መምርህ ተስፋዬ ትምህርት እኔም ባለቤቴም ለቅዱስ ስጋው ደሙ በቅተናል
@wondmenehworku2121abeba
@wondmenehworku2121abeba 2 ай бұрын
ay yigerimal sewu gin min yemiketel ayawukim
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር በቃቹ እመብረሃን እንኳንም እረዳቻቹ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@yemisida
@yemisida Ай бұрын
እንኳን አበቃሽ ከአሁን ወዱህ ግን ስለክርስቶስ እንጂ ስለ አጋንንት ስራ አትስሚ ክርስቶስን ልትከተይ የሚገባሽ ፍቅሩ ገብቶሽ እንጂ ሰይጣንን ፈርተሽ ሊሆን አይገባም ተስፋይ እና መሰሎቹ አብዝተው ስለ አጋንንት ክፋት እየመሰከሩ አጋንንትን ፈርታቹ የእነሱ ተከታይ እንድትሆኑ አደርገዋችኋል።
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o Ай бұрын
ደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@sanaitoqbay7156
@sanaitoqbay7156 2 ай бұрын
መምህር ተስፍዪ ቃለ ሂወት ያሳማልን
@WelansaGachena
@WelansaGachena 2 ай бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የጠቋርመንፈስደፋርና አገልጋዮችንሳይቀር የሚያደባድብ ነዉ እኔ ይህንንም ሆነሌሎችን መንፈሶችና ሴራቸዉን ያወኩት ባንተ የማንቂያ ትምህርት ነዉ በጣም እናመሰግናለሁ ክብር ለስላሴ ቤተሰቤ በሙሉ ይከታተልሀል ለአንተም ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ አባታችን ቆሞስ አባሳሙኤል አባታችን መምህር ቀሲስ ሀይለመለኮት ባንተይሁን እንዲሁም ሌሎች አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝላቸዋለሁ ለደብተራዋች እድሜአለማቸዉን የእግዚያብሔር ድህነት 26:43 የሚቃወሙ እግዚያብሔርይቅጣቸዉ ልቦና ያስጥልን አልልም ምክንያቱም ሀብታም ለመሆን ብለዉ ስርይምሳሉ ቅጠል ይበጥሳሉ ሞኝ ናቸዉ እግዚያብሔርን የሚዋጋ ይደቃል እረፋ በጣምብዙሰዉ የዳነበትን ልታስቆሙ አትሞክሩ ከዚበዃላ ህዝቡ ሁሉ ነዉ የሚፋለማቸዉ በምህር እንደነሱ ስራፈት አይደለም 5ሰዉ10ሰዉ የሚሰራዉን ስራ እሱብቻዉንእየሰራነዉ ያለዉ እነሱ የሰዉንቤት ችግር ብዙዉን እነሱ ያሰሩትን እነሱ እየፈቱ ነዉ በእግዚያብሔር ሀይል ማለት ነዉ ስለዚ የቤተክርስትያን ቀንደኛ ጠላት የጭቃዉስጥ እሾኮች መድሀኒአለም የጃችሁን ይስጥልን ቢኒያም ገና አልተማርክም መማር ይቀርሀል መጀመርያተማር ይህሰዉዬ ለመናገር ይፈጥናል ግን አሁንም በደንብ አስረዱት ወንድማችን ዮሴፍ በጣም እናመሰግናለን መድረኩን ስላዘጋጀህ መምህራኖቻችን እኖዳችዃለን እናከብራቸዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዉነትነዉ መምህር ለተናገረዉ ነገር ሁሉ እኔ ምስክር ነኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BeltechBogale
@BeltechBogale 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን !እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@bsratchanal5065
@bsratchanal5065 2 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ለመምህር ተስፋዬ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እድሜእናጤናለመምህርተስፋዬእንቁየተዋህዶልጅኤ
@bmsm2183
@bmsm2183 2 ай бұрын
መምህር ተስፋየ ኣበራ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
@mulu1270
@mulu1270 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስምልን መምህርዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@ZufanKelelom
@ZufanKelelom 2 ай бұрын
መምህርየ እድሜ እናጤና ይስትህ እግዜአብሄር የኛ ትሁት መምህር ተባረክ🙏🙏🙏
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ (የመምህር ግርማ ፍሬዎች) ለኛ ግራ ለተጋባነዉ እናንተን ለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። መምህራችን ግራ በሚያጋቡንና መተት ከሚቀብሩብን ካህን መሳይ የበግ ለምድ ደርበዉ ዉስጣቸዉ ነጣቂ ተኩላዎች የንስሀ አባት አስመልጦኝ ለንስሀ እድሜ ለሰጠኝ ጌታ ይክበር ይመስገን አ ሜ ን !! መምህር ተስፋዬን ማግኘት የምችልበት እድል ቢኖረኝ ብዙ በህይወቴ ያሳለፍኩትን መከራና በመጨረሻ ማንም እንዲጠፋበት የማይፈልግ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅኢየሱስ ክርስቲያን ያደረገልኝን ተአምር ባዋይህ በጣም ደስተኛ ነኝ። ምናልባት ይህንን ካየህ ??❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@annahanna8932
@annahanna8932 2 ай бұрын
ይገርማል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት የቅዱሳን አምላክ አይነልቦናችንን ያብራል በእውነት🤲🎤መምህርዬ ዘመንህ ይባረክ በርታልን❤❤
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
አሜን የእውነት እኔ እራሱ ❤❤❤❤
@Tigstsentayehu
@Tigstsentayehu 2 ай бұрын
አሜን
@hanaUser-zp1wi
@hanaUser-zp1wi Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዩን ክፎ አይንካብን
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እንዴት ለጠላት ፊት ሰጥተህ አገልግሎቴን ትቼ ምእመን እሆናለሁ ያልከዉ በጣም አስደንግጦኛልም አሳዝኖኛልም። ሀዋርያት እኮ እስከ መጨረሻዉ የህይወት ጠብታ ድረስ አስተምረዉ ጌታ የሰጣቸዉን አደራ በፈተና ብዛት ደክመዉ ወደ ኋላ አልተመለሱም። ካሰብከዉ ይሄ ሰዉ አላማ ሊኖረዉ ይችል ይሆናል ብለህ ማሰብ ነበረብህ። ይሄንን ያህል ቦታም ልትሰጠዉ አይገባም ነበር። እሱኮ መናፍቅ የነበረ ሰዉ ነዉ። ቤተ ክርስቲያንም እዉነተኛ አገልጋዮችን ለህዝብ እንዳይሰሩ እያገደች ትናንት ተመለስኩ ብሎ ለመጣ ይሄንን ያህል መድረክ መስጠታቸዉ እጅግ ያሳዝናል።
@selamgebretnsae6880
@selamgebretnsae6880 2 ай бұрын
Ehte memhrachn eko mnm masreja endelelew lyaregagtlet felgo new enji be ketta endeza maletu aeydelem
@yemidemisi8458
@yemidemisi8458 2 ай бұрын
እስኮ ያለዉ የእዉነት ቅባ ሜሮን ተቀቡ ካልኩ መምህርነቴን ትቼ ምእመናን እሆናለሁ ነዉ ያለዉ። እሱ እንዳልተናገረ ኮንፊደንስ ስላለዉ ነዉ ምንም የሚያስደነግጥና የሚያሳዝን ነገር አይደለም
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 Ай бұрын
yeunet now yatemalesaw lela nager alow endet enawkalen
@ዜድ-ቐ4ፀ
@ዜድ-ቐ4ፀ Ай бұрын
እንዴህ ያለበትን ምክኒያት በደንብ የተርዳህው/ሽው አልመሰልኝም ሜሮን ተቀብ እያልክ ታስተምራለህ ሲለው እንዲህ እያልሁ የማስተምር ከሆነ ምመን እሆናለሁ ነው በደንብ እንድትረዳው/ጅው መልሶ ማዳምጥ ይሻላል ይቅርታ ወንድ ወይም ሴት እንደሆንክ/ሽ ስላላወቅ ሁነው
@ዜድ-ቐ4ፀ
@ዜድ-ቐ4ፀ Ай бұрын
የእኔ መምህሬ አስተማርየ ከቆሸሸ ህይወት የወጣሁብህ ወድ ወንድሜ አንተ የእኔ አይነቱን እያስተማርክ መልስ ጥቋር ልብ ከደፈነው ጋር ምን አዳረቀህ አንተን ልጆችህን ባጠቃላይ ቤተሰብህን የእግዚአብሄር ጥበቃ ለስከንድ አይለይህ ውውንድማለም ኑርልን ከንደዚህ አይነቱ ልብ አድርቅ ጋር ሰሀትህን አታቃጥል ስንት የምትመልሰው ነፍ አለህ
@banchiamlakwebe4709
@banchiamlakwebe4709 Ай бұрын
መምህር ተስፍ የእስራኤል ቅዱስ በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን
@NunetyWolde
@NunetyWolde 2 ай бұрын
መምህሬ ምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ካንተ ነው❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ አባት መምራችን ሺሺሺሺሺሺ አመት ንርልን ያንተ ፍሬ መሆኔ ተመስገን
@EyobYimer-uk8iw
@EyobYimer-uk8iw Ай бұрын
መምህር ቃለ ሒይወት ያሠሠማልኝ እንዴትነህ ከነቤቸሠቦችለህ ከክፉ ይጠብቅህ በፀጋው ይጠብቅ ከዚለህ በበለጠ ልትሠራው ይገባሐል አሜን አሜን አሜን ይደረግልህ
@GenetDesta-b3j
@GenetDesta-b3j Ай бұрын
መምህር ተስፍ የእስራኤል ቅዱስ በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን ❤❤❤❤
@NOOOOOOOOO-b6z
@NOOOOOOOOO-b6z Ай бұрын
Amen
@helenabebe3509
@helenabebe3509 Ай бұрын
What do u mean??
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Ай бұрын
ወንድሜ ዬሴፍ እና ሌሎች የመምህርራችን ፍሬዎች በጣም እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ስንቱ ነው እድሜና ጤና ለመልካም እገልጋዬች ለክፉዎች ማስተዋልን ያድልልን እሜን
@የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
@የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 2 ай бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏😍😍
@yemariyam1059
@yemariyam1059 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም ይባርክህ :እኔም በትምህርትህ ተቀይሬአለሁ በፀሎት እንድበረታ ያደረገኝ እና የዳንኩት በአሱ ትምህርት ነው ትምህርቱን ለጓደኞቼ ሰጥቼ ተቀይረዋል :መምህርዬ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤🙏🏾
@Kuskuam206
@Kuskuam206 Ай бұрын
ወንዱሜ እኔም ከአመት በፊት እንዲህ እንዳንተ ነበር የምከራከረው ጠላቴን ሳላውቅ ዛሬ በነ ምህርን ትምህርት ጠላቴን አዉቄ ዛሬ በከፍታዬም በዝቅታዬ በምስጋና አብሮኝ ይቃወም የነበረውን በክርሰቶስ ሰም እየቀጠቀጥኩኝ እኔንም ቤተሰቤን አሰመልጫለሁ መ ምህራችን እዱሜ ጤና ይስጥህ ልንፀልይላቸው ይገባል❤❤❤
@elsajefter5596
@elsajefter5596 2 ай бұрын
መምህራቺን መምህር ተስፋየ እግዚብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ እንደናንተ ያሉ መምህራኖች 🙏🙏🙏ፓስተር ቢኒያም ፈጣሪ ልቦናህን ያብራልህ እንግዲህ ምንግዜ መጥተህ ነዉ ለመቃወም ያደረሰህ ዪገርማል 😢
@rishane9576
@rishane9576 2 ай бұрын
ኣምላካችን ፈጣሪያችን ክብር ይግባው እና በኣባታችን መምህር ግርማ በመምህራችን ተስፋየ በነ መምህር ሄኖግ ሌሎችም ኣባቶች ኣድሮ እኮ ነው ስንት ነብሳት ከጥፋት መንገድ የተመለስን እና የምናውቀው እኛ ነን ጸጋ ይብዛላቸው ነገር ግን ከሃላ የመጣ ኣይን ኣውጣ ነው ነገሩ የቢንያም ነገር ስለዚ ጸበል ያስፈልገዋል ምክንያቱ ሰውን ሃሳቡ ኣያስጨርስም እሱ ብቻ ነው ሃሳቡ መናገር ሚፈልገው እና ገና ክፉ መንፈሰ እንዳለው ያስታውቃል እና ፈጣሪ ይማረው የሰው እንቅፋት ከመሆን በስመኣብ
@Aayayb
@Aayayb Ай бұрын
እናንተ ግን ምን አይነት ናችሁ ግን ምናለበት ቀኑን ብነግሩኝ ኖሮ ግን ለማኛዉም ደስ ሲል መልስ ስለሰጣችሁት ኡፍ የኔ እቁዎች እዴት ላርጋችሁ ❤❤❤
@MERAFMAMO
@MERAFMAMO 2 ай бұрын
እረ ወንድሞቼ ጌዜቹን አታጥፉ በዚሰው መምህር ተስፋዬ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
መምህርዬ እዳተ ያሉትን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ለኛም ሰምቶ ማስተዋሉን ያድለን አሜን መምህርን የምጠሉ ሰዎች ግን ደናናችሁ? ማርያምን እራሳችሁን ፈትሹ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
እናንተ እራሱ ሳትደማመጡ ሰው ልታስረዱ ትደክማላችሁ ዝተት
@bettychala
@bettychala 2 ай бұрын
በአባታችን በመላከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርት እና በመምህር ተስፋዬ ትምህርት እነ ሱን ሳላገኛቸው እቤቴ ውስጥ በመፀለይ ከካንሰር ነፀ ሆንኩኝ ልጅ አትወልጅም ተብዬ ልጅ ወለድኩኝ አንደኛው ልጄ ከልብ በሽታ ዳነ አረ እጅን በአፍ ዬምያስጭን ብዙ ነግር እግዚአብሔር አደረገልኝ ጠላቴን በማወቄ እኔ አይገባኝም ለምን እንደ ምቃወሙ እኛ በቤታችን ምን ስደርግ እንደ ነበር ዬምናቅ እኛ እናንተቤት ከሌለ ዝም በሉ አትቃወሙ ሰው ይዳንበት
@NatanTada
@NatanTada Ай бұрын
እኔም በነሱ ትምህርትን ተምሬ ከሰኳር በሽታ ድኛለሁ
@zewdimekonen7729
@zewdimekonen7729 Ай бұрын
Ehte enkan egzabher maresh des yemil new edet btseliy new egzabher yemaresh ene kanser yelegnim gn ke 12 amet befit edmtameme rase lay yihe hasb yimetagn mn abate larg betam new mferaw andande sasbew saltamem lk edamemegn asbe Aleksalew ena betdarem fetena alebgn mn larg edet new mttseluyu mtsegdu
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እንድህ እያመጣህ ፖስትልን❤
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 ай бұрын
ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዳዉ በከንቱ ጊዜሕን ከምትገድል መምሕርዬ ዝም በለሕ የሰዉ ነፍስ ብታድን ነዉ የሚሻለዉ ስንት መዳን የምትፈልግ ነፍስ አለች እነቢንያም አንድ ወር እንከራከር ብትለዉ ደስ ነዉ የሚለዉ ምክንያቱም ሌላ ምን ስራ አለዉ ዩቱብ ላይ ብቻ እና ብቻ ነዉ መምሕር ስንት ስራ አለዉ ተቆጥሮ የማያልቅ ከነርሱ ጋር ተኪ መለኪ ከማለት የአንድ ሰዉ ነፍስ ማዳን ይጠቅማል በተረፈ መምሕር ለኒ ብዙ ጠቅመሐኛል እግዚአብሔር በሚያዉቀዉ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን❤❤❤
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር። መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሞቻችን እህቶቻችንም ፀጋውን ያብዛልችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ።
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ዮሴፌ እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራንን መምህር ተስፋየ ፀጋዉ ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ለስጋዉ ደሙ በቅተናል ከባአድ አምልኮ ተላቀናል ተቃዋሞች ልቦና ይስጣቸዉ
@YetenayetMuluneh
@YetenayetMuluneh 2 ай бұрын
በመጠመቅ በሱባኤ ፈጣሪን ጠይቅ የፖስተሩ መንፈስ ከባድ ነዉ በፆም በፀሎት በስግደት ካልሆነ አሁንም በራሱ መንገድ እንዳያጉላላህ የእዉቀት መልአክ ቅዱስ ዑራዔል ፍንትዉ አድርጎ ይግለፀልህ
@senaitnegash-h5c
@senaitnegash-h5c Ай бұрын
የምን ፓስተር ነው?
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እኔ ቲክቶኬ አይሰራም እና አመለጠኝ ብዬ ነበር እናመሰግናለን ዮሲዬ😍
@tedymamo3620
@tedymamo3620 2 ай бұрын
ጠቆር
@Tibeyinmolla
@Tibeyinmolla 2 ай бұрын
ተባረክ መምህራችን
@meserettadesse6542
@meserettadesse6542 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት
@BelayErgosha
@BelayErgosha Ай бұрын
እድሜ ዘመን ከነ ቤተሰብ ተባረክ
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 2 ай бұрын
ብንያም ግን ምን ግዜው ተቋዋሚ ሆነ እግዝኦ ገና ፀበል ሳልጠመቅ ገና ቀኖናውንም ሳይጨርስ አየ ጠቋር
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ 2 ай бұрын
አይገርምም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KidusFantahun
@KidusFantahun 2 ай бұрын
ችግራቹህ ይህ ነው። ጠቋር ምናምን።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Ай бұрын
በጣም የገረመል❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
ተቀዠቀዠ እንጅ😂😂😂
@Adis-x9o
@Adis-x9o 2 ай бұрын
የኔመምህር ተስፍሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@yaredtesfaye558
@yaredtesfaye558 2 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ምዕመኑ ነቅቷል ዘመኑን ዋጅቷል የአምልኮ ህይወት አለው ይጩሁ ማንም አይሰማችውም በርታ ከጎንህ ነን እውነትን እየገለጡ መቀጠል 🙏🙏🙏🙏
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs Ай бұрын
መምህርእግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️✝️✝️
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 ай бұрын
መምህር ቃል ህይወትን ያሰማልን
@sintahayukebede
@sintahayukebede 2 ай бұрын
መምህር መንፈስ ቅዱስ ን ያብዛልህ ብዙ ህይወት አድነሐል ምንም ጥፋት አላየሁም ሴጣኝ ካዳመጡት ብዙ ያወራል አንተ ለህዝቡ ድህኀት ስትል በርታ
@janetareda2577
@janetareda2577 2 ай бұрын
መምህር ጸጋዉን ያበዛል ደብተራን ከምድረ ገጽ ያጥፋልን አሚን
@selamdura5936
@selamdura5936 Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ በርታልን እውነቱንና የእግዚአብሔርን መንገድ በትክክል የሚገልጥ ምን ጊዜም ልወደድ አይችልም :: እግዚአቢሔር በየመንደሩና በየቤተክሪስቲያኑ አልፎ አልፎ የተወሽቁትን ክፉ ደብተራ ጠንቋይ የዲያቢሎስን ሥራ ፈፃሚዮች እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋቸው አሜን::
@MebratGebru-r9b
@MebratGebru-r9b 2 ай бұрын
ወንድማችን መምህር ተስፋየ ተባረክ እድሜ ይስጥክ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@Sewemehon12
@Sewemehon12 Ай бұрын
ቢንያም በእውነት ትልቅ ስህተት ነው የተናገርከው ቅባ መሮን ተቀቡ በቤታችሁ ብለው አያውቁም በእውነት በስሜት ከመናገር ቀድሞ ማዳመጥ የተሻለ ነው በእውነት በእርግጠኝነት የምናገረው የመምህርንም ግርማ ይሁን መምህር ተስፋዮ ይሁን ቀሲስ ሄኖክ በፍጹም ቅባ ሜሮን ተቀቡ ብለው አያውቁም በፍጹም ተሳስትሀል ስሜታዊ አትሁን ዝቅ ብለህ ተማር ስሜታዊ ነት መጨረሻው መውደቅ ነው ።ክርክር ደሞ ጥሩ አይደለም ከክርክር ይልቅ ቀድሞ መማር ና ማዳመጥ መከታተል ይገባል።ታፍርበታለህ በእውነት ቢንያም
@Mihireyarsema
@Mihireyarsema Ай бұрын
የማገርም ነው ወይ ህይወት ኦርቶዶክስን ስንዱ ናት የምንለው በምክንዬት ነው ኑሩልን የተዋህዶ ልጆች ትህትናቹ ደስስስ ይላል የሚነቅፈንን መውደድ መዳኒቱን መስጠት በሽታውን ነግሮ የሚገርም ትምህርት ነው ቃለህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን ❤❤❤❤
@HenokeMitku
@HenokeMitku Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ፀጋውን እማ ታብዛልን
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu 2 ай бұрын
እንቁ መምህራችን መምህር ተስፋየ እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ለኛ ለሀፂያተኛዎች ❤❤❤❤አትንኩብን መምህራችንን ካልፈለጋችሁ አታዳምጡት እለፉት እኛ እንድንበታለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እንደ መምህር ግርማ፣ መምህር ተስፋዬን ሌሎችንም አባቶች የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በነሱ ነቅተናል ጠላታችንን አውቀናል መምህርን ለኛ ተውልን ቢንያም ከመምህር ተስፋዬ ጋር ለመነጋገር መጀመሪያ በደንብ የነመምህርን አስተምሮ ተከታተል።
@helenkiros8436
@helenkiros8436 2 ай бұрын
መህር ተሰፍይ ቃልህየሁት ያሰማልኝ
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
መምህር ቃለህወትን ያሰማልን
@Menber-qw7hh
@Menber-qw7hh 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ስለ ትህትናህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🎉
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ስለለቀቅህልን ይገርማል በትልቁ የተማርኩት በደንብ ስለማላቀው ነገር ማውራት የቱን ያህል ስህተት እንደሆነ ነው ማስተዋሉን ይስጠን
@ስፋንታስፋዬ
@ስፋንታስፋዬ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ማምህር ቃላ ህዮት ያሳማልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌
@Jermiahu444
@Jermiahu444 2 ай бұрын
መምህራችን የአንተን ትምህርት አናቋርጥም ተለውጠንበታል ❤❤❤
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Ай бұрын
መምህሬ የዘር ዘርህ ይባረክልን ፍሬዎችሁ ዘር ይሁኑልን 🙏መምህር ተስፋዬ ❤
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ኑርልን እማፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤
@CalmDachshund-ng5hz
@CalmDachshund-ng5hz 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህር የመንዝር ጌጥ ይለዋል ሐዋርያው ቅዱስ ጳዉሎስ
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
እማምላክ ምስክሬን የሰው ልጅ ሰይጣን የሆነበት ዘመን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቀን በተለይ ሰውን የምትጠሉ ሰዎች አምላኬ ሆይ እኔ ማነኝ ብዬ እራሴን እዳስተውል እርዳኝ ማስተዋሉን ያድለን ለሁላችንም አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@werkabebagebremariyamwerka9381
@werkabebagebremariyamwerka9381 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 Ай бұрын
መምህር የኔ ትሁት እንደው ኤግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልንንን
@KelemAwoke
@KelemAwoke 2 ай бұрын
መምህር ተስፍዪ ቃለ ሂወት ያሳማልን🙏🙏🙏🙏
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Ай бұрын
እኔም በመምህር ተስፋዬ ተለዉጨ አለሁ ኑርልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 2 ай бұрын
መምህሬ❤የኔ እንቁ
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀይሌ ብርታቴ ጉልበቴ ነው። ስለእርኩስ መንፈስ ሳይሆን ስለ ክርስቶስ ፍቅር አብዝተን እናሳስባለን እኛ የተዋህዶ ልጆች
@Zeritu-r8o
@Zeritu-r8o 2 ай бұрын
እኛ ደግሞ በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ አገልጋይ በመምሰል እድላችንና ህይወታችንን በመተት ለሌላዉ በሚያስተላልፉ መታች ደብተራዎችና አስመታቾችም መናገርና ማጋለጥ በፀሎት በስግደት በፆም በጌታ ስምና በቅዱሳን ስም ጠዋትና ማታ በመቀጥቀጥ አንተ ያልካቸዉን ወደ ጥልቁ እስከምንጥል ድረስ እረፍት አይኖረንም። አስመታቾችና መታቾች በፍፁም አያስቆሙንም። እንደነ መምህር ተስፋዬ የመሰሉትን ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይሁን ። አ ሜ ን ! 🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏
@AlmeAlme-r3b
@AlmeAlme-r3b 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤናይስጥልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልክ መምህራችን❤❤❤
@ethiomardiymom7302
@ethiomardiymom7302 2 ай бұрын
ውይ ጠቐር ድፍረት ብቻ ሳይሆን በቴክኒክ ነው ከ ጼንጤ ውደ ክርስትና ቀስ ብሎ መዳን ያለበትን መንገድ መቃውም። መፆም, መፅለይ, መስገድ, በፍፁም ትህትና ቅዱስቁርባን መቀበል። ስጋት ለቀቀባቸው!!!! መምህር ተስፍዬ እማፍቅር ትጠብቅህ።
@DfFfg-z4j
@DfFfg-z4j 2 ай бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ❤❤❤❤❤❤
@wlete.mekale
@wlete.mekale 2 ай бұрын
በውነት መምህር ተስፋየ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህርየ እዳተ አይነቱን ያብዛልን እግድህ የደረሰበት ያውቀዋን
@tsedale
@tsedale Ай бұрын
መምህሬችን አንደበትህ አይጠገብም ❤❤ ቃለ ሒወት ያሰማልን በማይጠፋው መዝገብ ይጻፍልህ 🤲🥰
@MemeBerhan-rb7ir
@MemeBerhan-rb7ir 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህራችን ተስፋዬ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤
@SlamhS-z1r
@SlamhS-z1r 2 ай бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤናይስጥልን ለኛ ለተያዝነው ለታመምነው ነው እናተን የሰጠንልኡል እግዛአብሄር ይክበር ይመሰገን
@KokobShife
@KokobShife 2 ай бұрын
እናመሰገናለን ዮሴፍ በርታ
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 2 ай бұрын
መምህር ተስፋየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አጋንንትን ቀጥቅጥልን።
@Emabatgezaw
@Emabatgezaw Ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በአንተ ምክንያት የብዙ ሰዎች ሕይወት ተለውጧል ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን
@ዘሩፋኤል
@ዘሩፋኤል 2 ай бұрын
መምህር ሁሌ ይህን ጌዜ ስጠብቀዉ ነበር እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን❤❤❤❤
@nigusdawit1904
@nigusdawit1904 Ай бұрын
መምህር አንደበተ ርዕቱ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@hanaUser-zp1wi
@hanaUser-zp1wi Ай бұрын
ልቦና ይሰጠን ቢንያም ወንድማችን አይፈረድብህም
@ndgsr2892
@ndgsr2892 Ай бұрын
*ሳይኮምት ማለፍ አልቻልኩም መምህርዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን❤❤❤🎉🎉🎉🥰 ወንድሜ ዮሴፍ ፀጋውን በረከቱን ያበዛልህ በዚ እየጫንክ እንድንማማር ስለምታድርገልን እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰*
@fretakfle-u4n
@fretakfle-u4n 2 ай бұрын
መምሕር ተባረክ
@TarikuKemal
@TarikuKemal 2 ай бұрын
በመምህር ግርማ የተፈወሱ ሰዎች ከጥቂት ጊዜ በኋላ አጥማቂ ይሆናሉ መምህር ተስፋዬ የዳነ ቢሆን ስለ አጋንንት ምስክርነት ልክ ነው አይልም ነበር አጋንንት ታስሮ ነው የሚናገረው ብሎ የሚሰብከዉ መታሰሩን በምን አዉቀህ ነው ፀጋ አኝ ወይም አላቸው እያልክ ከሆነ የእግዚአብሔር ፀጋ ያለው ሰዉ ፀጋ አለኝ አይባልም
@hananebuzayehu9253
@hananebuzayehu9253 2 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናግ ጋር ይስጥክ 🙏🙏🙏🙏
@TsedyBazezew
@TsedyBazezew Ай бұрын
መምህር ወንድሜ ክብር በልጆችህ ታገኛለህ ለቢኒያም ባአንተ አስተምሮ የነቃን የድንግል ማርያም ልጆች ብዙ ነን ይህ ማለት እኛለን ለኛ መድረክ አዘጋጅቶ ይጥራን!!!!!
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 2 ай бұрын
ቢንያም ጊን ይገርማል የህሂወታቺን ምሉ ያሳለፍንባት ቤተክርስትያን ባንድ ኣመቱ አኔ ነጅ ማውቅላቹ ማለቱ ያሳስባል በጸሎት ኣስቡት
@Zenash-g3w
@Zenash-g3w 2 ай бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤
@MageMage-qg7ve
@MageMage-qg7ve Ай бұрын
ጀማሪ ደቆን አሉ አባቶቻችን ይሄ ሰዉዬ ገና ከማምጣቱ ቅጣል ልበጥስ አሌ በሰላም ነዉ መምረዬ መልስህ የኔ ህንቁ መምህራን❤❤❤❤❤
@sirakdane698
@sirakdane698 2 ай бұрын
እዉነት ነው ወንድሜ የጠቋር መንፈስ ነው ቤተክርስትያንን የወረራት የብዙዎቻችን ንሰሀ አባት ወንጌልን አያውቁም በጣም አስቸጋሪ ነው
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 2 ай бұрын
እየቆረጡ ለቀዉት ነበር የዎሴፍ እናመሰግናለን ሙሉዉን ስለለቀቅህል
@yilma4711
@yilma4711 2 ай бұрын
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenkiros8436
@helenkiros8436 Ай бұрын
ምህር ተሰፋዬ ቃልህይወት ያሰማልን አሜን
@Getemeaza
@Getemeaza Ай бұрын
መምህር ተሥፋዬ እድሜህን ያርዝምልህ ከተኛሁበት አንቅተህኛል ከነ ቤተሠቤ ጠላት እንደተልባ ሲንጫጫ ሲቃጠል ማየት ደስ ይላል
@haya3088
@haya3088 Ай бұрын
ወድማችን እመ አምላክ ትስጥልን በዚህ አመጣህልን ቲክቶክ የሁላችን አይሰራም እናመሰግናለን መምህራችን የኛ እቁ እርጋታህ ብቻ አጥትን ሰብሮ እኮ ነው እሚገባው ሁሉም ትምህርቶችህ ትእግስትህ ብቻ አድ እርእስ ነው ለኛ ብዙ ትምህርት አለው ልቦናችነን ያብራልን ወደው አደለም ተይዘው ነው ❤❤❤❤❤
@hanahailu8956
@hanahailu8956 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ ልክብለሀል ፀጋዉን ይብዛልህ እንቅፋት አይንካህ
@tsionabate6609
@tsionabate6609 2 ай бұрын
የመምህር ተሥፋየ ትምርትን የሚቃወሙ ሠወችን ምንም የማያቁ ህፃን ነው የሚመሥሉኝ ምንም ያልገባቸው መናገር ሥለሚችሉ ብቻ ያወቁ የሚመሥላቸው እጅ የደረሠበት ነው የሚቀው ❤❤❤❤
@mulufetene6844
@mulufetene6844 2 ай бұрын
መምህርዬ የኔ ውድ ሁሌም መድሀኔዓለም ይጠብቅልኝ በርታልኝ አባቴ ተባረክልኝ❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም በጣም እያበሸቁኝ ነዉ ተመስገን እንደነሱ ስላልዶኖቆርኩ
ተራው ምእመን የመፈወስ ስልጣን ከየት አገኘ 3 የማያዳምጠው ተከራካሪ
1:19:34
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 8 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
መምህር ተስፋዬ ቢኒያምን መከረው
15:29
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 19 М.
🛑TikTok live ሰይጣንን ስለማናዘዝ እና ስለ ሰይጣን ምስክርነት
49:35
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 6 М.