ይህ ሰው በጣም የሚገርም ጠምዛዥና ጠማማ አንደበት ያለው ስለሆነብኝ በዚህ ለጊዜው ዘግቼዋለሁ

  Рет қаралды 43,417

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@milextravelagent3659
@milextravelagent3659 2 ай бұрын
መምህር እኔ በቅርብ በርሜል ሄጄ ነበር 70%የሚሆን ሰው በናንተ ትምህርት ተለውጦ በርትቶ ሲፀልይ ሳይ በጣም እግዚአብሔርን አመሰገንኩት ያን ያህል እንዳልተገፋቹ በዚ ደረጃ ህዝብ ተለውጦ ሳይ በጣም ደስ አለኝ ። ገና ብዙ እናያለን እነዚህን ተዋቸው ዝም ብለው ያውሩ ተራ የሰፈር ወሬ ነው።
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤍🤍
@CoolMIME885
@CoolMIME885 2 ай бұрын
@@milextravelagent3659 እግዚአብሔር ይመስገን
@dramboo
@dramboo 2 ай бұрын
ምስክር እንዲህ ነው
@Nebiyatdejene-i3j
@Nebiyatdejene-i3j 2 ай бұрын
@alemineshwamlak3179
@alemineshwamlak3179 2 ай бұрын
Memiher tewachew neger yesenetekal neger menfesu sigalet yawekal wedo ayidelem
@asedMariyame
@asedMariyame 2 ай бұрын
የመምህርዬ ትህትና እና ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም❤ የመምህር ፍሬ በመሆኑ ደስተኛ የሆነ እንደኔ በላይክ ያሳየኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sdcvsc36
@sdcvsc36 2 ай бұрын
እኔም♥️
@Freta-nn7om
@Freta-nn7om 2 ай бұрын
እኔ በመምህር ተስፋዬ ትምህርት በጣም ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@werkneshgunfa3848
@werkneshgunfa3848 2 ай бұрын
የትኛው ትህትናው ሌቃውንትን የሚሳደብ አቅሙን የማያውቅ ችስ
@werkneshgunfa3848
@werkneshgunfa3848 2 ай бұрын
ስለነቃብህ ነው እንዲህ የሚያርግህ አተደፋር ሊቃውንትን ስትሳደብ ነው ያነተ ነገር የበቃኝ ደፋር አቅምህን የማታውቅ ነህ
@asedMariyame
@asedMariyame 2 ай бұрын
@werkneshgunfa3848 እየሄድክ ፈሪሳውያን ናችሁ እራሳችሁን እምታፀድቁ ምን አገባችሁ ምን አቃጠላችሁ እሚጠቅመንን እኛ እናማራለን ካንተ እና ከመሰሎችህ ምን እናማር ስድብ ቅናት ተንኮል ምቀኝነት😏መምህር ተስፋዬ የዘመናችን እንቁ ሐዋሪያችን ነዉ ከላዩ ላይ ወረድ በሉ የዲያቢሎስ ግብረ አበሮች ቅጥል በሉ
@snkehsregass5041
@snkehsregass5041 2 ай бұрын
መምህር እባክህን ብዙ ቦታ አትስጠው ይለፍልፍ አንተ ፍሬ በረከትህ ላይ አተኩር ወንድሜእሺ
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 2 ай бұрын
Betkkl❤❤
@zekariaseyabe3818
@zekariaseyabe3818 2 ай бұрын
የኔም አሳብ ነው ብዙም ቦታ መስጠት አያስፈልግም ።።።
@mahiletghiwot6377
@mahiletghiwot6377 2 ай бұрын
መምህር ምናሰብኩ መሰለህ ያንተ ተማሪዎች በሙሉ በፀሎት እናስበው ልቦናውን እንዲመልስለት እና ቅዱስ ቁርባን የምትቀበሉ አህቶቼ እና ወንድሞቼ እጃቹ ላይ ፍቅረ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡት ብንያም ይህንን comment ምታነበው ከሆነ እመብርሃን እውነታውን ግለጭልኝ ብለህ ፀልይ
@dramboo
@dramboo 2 ай бұрын
በፀሎት ካላሰብነው በጣም የሚያሳዝን ነው
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 2 ай бұрын
ትክክል😢
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 2 ай бұрын
ምርጥ አስተያየት ነው
@KetemawGelaw
@KetemawGelaw 2 ай бұрын
ምርጥ አስተያየት
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 2 ай бұрын
ቢኒያም ላይቭ ላይ እየገባችሁ ምታደምቁ ልጆች አድቡ !! ስድብ ለመስማት ጊዜ ከምታጠፉ ሚጠቅም ነገር ስሩ
@asedMariyame
@asedMariyame 2 ай бұрын
እውነት ነው ወንድማችን እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም ተመስገን ሲሰድቡ ባይ መሳደቤ አይቀርም ነበር ተመስገን
@maryelove7751
@maryelove7751 2 ай бұрын
ልክ ብለሀል ወንድማችን አይናችን እጃችን ካረፈ እሱም ያርፋል የመምህር ፍሬዎች አትሞኙ እዛ ሔደን በኮመትን ባየን ቁጥር እሱ ይጠቀማል እኮ ከእኛ የሚጠበቀዉ ቢያንስ ስንፀልይ እግዚአብሔር ልብ እንዲሰጣቸዉ መማፀን ብቻ እንጂ መናወፅ የለብንም
@bettykidane6788
@bettykidane6788 2 ай бұрын
እውነትህን ነው ስንት የሚጠቅም ትምህርት እያለ የሀሜት መንደር ቁጭ ብሎ ተራ ወሬ ከምሰሙ ቦታችሁን ምረጡ!!!!
@Amenadav
@Amenadav 2 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 2 ай бұрын
እወነትነው ወድማችን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረው ትምህርት እውነት ነው ትክክል ነው እኔ ምስክር ነኝ በቤታችን ያለው እውነታ ነው አውጥቶ የነገረን በትምህርቱ ስንቶች ከሌላ እምነት ተመለሱ ስንቶች ከባእድ አምልኮ ህይወት ወጡ ስንቶች ከዝሙት ህይወት ወጡ ስንቶች ከጨለማ ህይወት ወጡ እልፍ አእላፍ ናቸው በዚህ በመናፍስት አስተምህሮ ነቅተን ህይወታች ተቀይሯል እግዚአብሔር ይመስገን እና ለምን ዳናችሁ ተለወጣችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሳችሁ ነው ምትሉት
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
እንዃን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እማፍቅር ተስፋ ሥላሴ እስከነ ቤተሰቦቹ ትጠብቅልን አሜን
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@RomanRoman-nk9vu
@RomanRoman-nk9vu 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 2 ай бұрын
አሜን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማርያም-የማ
@የማርያም-የማ 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤🙏🙏
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ቅዱስ ሚካኤል ከጠላት አፍ አይን ይሰውርህ ዳቢሎስ መቸም አይተኛም ይህ እራሱ አንድ ተጋድሎ ነው. መምህርየ ጸጋውን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ ቢኒያም ብችል ክላስህን ዘግተህ እራስህን ፈትሽ ልቦናም ይስጥህ
@יונייוני-ו3ק
@יונייוני-ו3ק 2 ай бұрын
መምህርየ አንተ ለዘለአለም ኑርልኝ
@Crstina246
@Crstina246 2 ай бұрын
ለዘላለም የሚኖር ሰው የለም::
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 2 ай бұрын
​@@Crstina246 ከፍቅሯ የተነሳ ነው እንዴት ይሄን መረዳት ያቅትሻል
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 2 ай бұрын
ኑርልን መምህራችን
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 2 ай бұрын
ቢኖርስ ምን አስቀናሽ ያለችዉ ከመዉደዶ የተነሳነዉ ​@@Crstina246
@asfawchane8074
@asfawchane8074 2 ай бұрын
መምህር ዬ ከእነርሱ ጋር ምንም ባትባባል ደስ ይለኛል ። ጊዜህን እና ጊዜአችንን ያባክኑብናል ። የእናንተ ትምህርት ብዙ ህይወትን እየቀየረ ነዉ ። እባክህን ተዋቸው እና ወደ ማዱ አተኩር ።
@MeserArega
@MeserArega 2 ай бұрын
የኔም ሃሳብ ነው
@MuyAbdu
@MuyAbdu 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@henimak2727
@henimak2727 2 ай бұрын
መምህር ምእመኑ ነቅቷል ምን አስጨነቀህ አንተ የሚጠብቅህ አይተኛም እነሱ ሊከፍፋሉን ነው የተነሱት እሄ የመጨረሻህ ይሁን ከአሁን በሃላ መልስ አትስጠው እነሱ እኛ ብቻ ነን አዋቂ እይሉ ነው
@tamrataboye
@tamrataboye 2 ай бұрын
betam liknesh
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ በርታ ብዙዎቻችንን እየለወጥከን ነው እኛም ያንተን ፈለግ ተከትለን ብዙዎችን እያነቃን ነው። በውስጥ ለውስጥ እየሰራን ነው።በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
ባካችሁ ግለሠብ ማወደስ ተዉ::መጽሀፍ ቅዱስ እንጂ ሠዉ ሠውን አይቀይርም:ሁልጊዜ ለቤተክርስቲያን ችግር አትፍጠሩ:በውስጥ ለውስጥ እየሠራን ነው ማለት ምንድነው? ይሄ ፖለቲካ ነው እንዴ? ኧረ ተው..ትቀሠፋላችሁ..ለትርፍራፊ ብላችሁ ነፍሳችሁን አትሽጡ..
@TayeMitiku-2112
@TayeMitiku-2112 2 ай бұрын
​@@Anson..23-s2l ye sewn negeger metemzez malet ko yehe nw. esua yalechwe sewen le kedus kurban le mabkat le tsome, le tselot, ena le segedet endibeka, telatun diabilosen aweko endikawemwe eyastemaren nw nw yalchwe. alamachenme yehe selhone entegagezalen .....selzi ye saygeban yeswen ngeger antemzez hageren yatefaw yehe nw
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
​@@Anson..23-s2lማለት 🙄❌መምህር ተስፋዬ አበራ እቁ መምህር ነዉ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 ай бұрын
@Ya-rm4qp የመረዳት ችግር አለባችሁ እንጂ እኔ ያልኩት እናንተ እንደምታስቡት አይደለም ሁልጊዜ ነገር ማጣመም ትወዳላችሁ ምክንያቱም በአእምሮአችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ስለማታስቀምጡ የዲያብሎስን ክፋትና ተንኮል ማከማቻ ስላደረጋችሁት ነው።መልክዓ ዑራኤል ጸልዩና ቁረቡ ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@fafi-zana
@fafi-zana 2 ай бұрын
መምህርዬ የኛ ዕንቁ ሺ ሁንልን ብዝት በልልን እንኳንስ አንተን የተማሪዎችክ የሠጡትን መልስ አይቼ ፓስተር ሽታዬን ተወው አብረውት ተቀምጠው ለነበሩት ለኛውአባቶች መምህራኖች አፈርኩላቸው ምህመኑ በጣም በጣም በልጧቸዋል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እወድካለው ኑርልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
መምህርየ አናተ ለዘለአለም ኑርልኝ አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@danieltekle5206
@danieltekle5206 2 ай бұрын
መምህር እባክህ መልስ አትመልስላቸው።መምህር ግርማን እያቸው ።
@asedMariyame
@asedMariyame 2 ай бұрын
ዝም ሲሉዋቸው ባሰባቸው ውሸት ሲደጋገም እውነት ይመስላል😢
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 ай бұрын
በትክክል በእውነት
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 ай бұрын
ኧረ ወደዛ አበዙት ማርያምን
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 2 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ እማ ፍቅር ተስፋ ስላሴን ከእነ ቤተሰቡ ቤፀሎት አስቡልን መምህረ እንወድሃለን❤
@SolomonYazew-po9nw
@SolomonYazew-po9nw 2 ай бұрын
አሜን!
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
የመምህር ተማሪዎች ሁላቹም ጸልዩለት አንድ ቀን ይመለሳል ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈትልህ ወንድማችን
@ngsti277
@ngsti277 2 ай бұрын
ይህ መናፍቅ ፈተና እየሆነብን ነው መምህራችን ኣንተ ወደ ፍት ብቻ ❤❤❤❤❤
@rozaroza1784
@rozaroza1784 2 ай бұрын
እኔ ከመምህር ተስፋዪ ከ4ዓመት በፊት ስለ ሚስጥረ ስጋዎ ስለ እመቤታችን ስለመላእክት ስለ ሐዋርያት ስሐ ፀሎት ስለ ስግደት ተምሬያለሁ እናንተስ ??
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 2 ай бұрын
ሁላችንንም ተምረናል❤
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
ሁላችንም መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 2 ай бұрын
ምን ያልተማርነው ነገር አለ
@ኪዳነምህረት
@ኪዳነምህረት 2 ай бұрын
እኔም ተምሬ ተቀይሬለው መምህር አመሰግነዋለሁ
@henaabrhemM
@henaabrhemM 2 ай бұрын
abetew amelakjan mengedehin meran❤❤
@SanGgg-v3o
@SanGgg-v3o 2 ай бұрын
ለመምህር ቤትአዲስነኝ ግን ትምህርቱ ሱስሆኖብኛል❤❤❤❤❤❤
@henimak2727
@henimak2727 2 ай бұрын
በርቺ ሱስ ነው
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 2 ай бұрын
በርቺ ተማሪ በደቡ ማዳመጥብቻሳይሆን በተግባር እየተገበርሽ ማለትንሰሀ መግባት ከቻልሽ መቁረብ የማይቆረጥ ጶም ፀሎት እያደረግሽ መማር ያለተግባር ባዶነዉ ኮርስ ትምህርቱንም ስሚ ዘመኑን ዋጁ ወንጌሉንም ተማሪበርቺ❤❤
@selamneeri5546
@selamneeri5546 2 ай бұрын
Getemegn adamichi. Live teketateye bizu sewoch eyedewelu yeminegrun betam astemari new.
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 2 ай бұрын
​​@@mehretmekonn6756አይ መጀመርያ ትምርቱን በደንብ ትማር ትው ቅ ይግባት ከእዛ ወደ ተግባር ትገባለች ምክንያቱም ትምህርቱ በደንብ ሳትረዳ ወደፍልሚያ ከገባት ትንሽ ፈተና ከገጠማት ልትሰናከል ስለምትችል መጀመር ትምህርቱን ታዳምጥም።
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 2 ай бұрын
ጎበዝ ተማሪ ግን ስትማሪ ዝም ብለሽ አደለም ቅደም ተከተል እየሰጠሽ ይሁን መጀመርያ የመለከ መክራትን የመምህር ግርማን ከእዛ የመምህር ተስፋዬን ከዛን የቀሲስን ሄኖክ ወልደማርያም (አይነጥላ)/ከእዛ በዋናነት እነዚህ ወሳኞቹ ናቸው ከእዛን ማስታወሻ ደብተር እያዘጋጀሽ በእያንዳንዱ ትምህርት ማስታወሻ መያዝ በተለይ የመምህር ተስፋዬን ኮርስ ገጠመኝ የመናፍስት ሴራ ቡዳ ምድነው ግብረሰዶሞች የንስሃ ጥሪ አይነጥላ ዘመኑን ዋጁ የነፍስ መአድ የላይቭ ውይይት በቅደም ተከተል አዳምጪ በዚሁ ጎንለጎን የመላከመንከራትን አራቱን መፅሐፍ ግዢ በማለዳ መያዝ ቁጥር አንድና ቁጥር ሁለት አባዶን የሰው ቃርሚያ ገዢ የቀሲስ ሄኖክንም አይነጥላ እና የአየር አጋንት እሚለውን በጥቂቱ በእነዚህ እራስሽን ማጠንከር ከእዛ ወደ ተግባር መጀመርያ የፀሎት ቤት ከእዛ ለፀሎት ቤት እሚያሰፈልጉ ነገሮች ማዘጋጀት ከእዛጥሩአባት ፈልጎ/ መያዝና/ንስሃ መግባ ፀሎት መጀመር መፀለይመፆም መስገድ የአምልኮ የፀጋ የንስሃ ስግደት /ከብዙ በጥቂቱ ሞክሪ።ሌሎቸ ደግሞ ጨምሩበት(((
@MeseluAbrham
@MeseluAbrham Ай бұрын
መምህርዬ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ይሄ ሰውዬ ከጀርባ ሌላ ተልዕኮ ስላለው ነው እንዲህ የሚያንቀዠቅዠው ለማንኛውም መ/ር በርታልን ጠንክርልን❤❤❤ ከሇላ የመጣ አይን አወጣ..... እንዲሉ ሆነብን እኮ
@HiroutNanesa
@HiroutNanesa 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር በዘርፋፋው ቀሚስዋ ትሸፍንህ ትከልልህ አሜን!!! አንተ በጣም የብዙዎች ነፍስ ወደ እውነትኛ አምልኮተ እግዚአብሔር አምጥተሃል መልሰሃል ገና ብዙ ይመጣሉ ብዙ ገና የሚድኑ ሰዎች አሉ አሁን እራሱ በዚህ ምክንያት የሚመጡ የችግራቸው መፍትሄ የሚያገኙ ብዙ ናቸው አሁን ጠላት አፉን የሚከፍትበት ጊዜ ነው ምን አልባት እውነት የሚወጣበት ጊዜ ደርሶአል ብዬ አስባለሁ ጠላት ተንጫጫ ተቃጠለ መምህራችን አይዞህ በርታ
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 2 ай бұрын
መምህር የናንተ ተማሪዎች በስጋና ደሙ የሚኖሩ የአምላካቸዉን ሕግ እየተገበሩ የሚናሩ ተማሪዎች ናቸዉ በጣም የነቁ እግዚአብሔር ይመስገን
@abebahiluf459
@abebahiluf459 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህርየ እንኳን ሰላም መጣህ የመምህር ፍርየዎች ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንኳን አደረሳቹ #ለእማ_ፍቅር_ቅድስት_ድንግል_ማርያም ወርሃዊ ክብረ ብዓል መምሕርየ እግዚአብሔር አምላክ እስከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን እማ ፍቅር ጥበቃዋ አይለይህ አሜን
@Ethiopia928
@Ethiopia928 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ስለምትሰጠን መምህር ዝም በላቸው እነዚህ ችላ ስትላቸው ነው የሚማሩት እኛ እንደሆነ ነቅተናል የሰማ ይስማ አስሬ ስሙን እየጠራህ ስታነሳው የክብር ክብር ይሰማዋል ይለፍልፍ ሲደክመው ያቆማል በርታ በእነዚህ አይነት ሰዎች ጊዜህን አታጥፋ
@wondimagegnakele6376
@wondimagegnakele6376 2 ай бұрын
ለብዙ አመታት ሳላቀው በደብተራ ሰቃይ ሳይ በሱስ ተዘፍቄ ህይወቴ ባዶ ነበር በእናተ ትምህርት ነው መንፈስ ተሸኝቶልኝ አሁን ሰው የሆንኩት
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 ай бұрын
መምህር አንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህፁሙ: ፁልዩ: ስገዱ እንዲሁም ለቅዱስ ቁርባን እንድንበቃ መንገድ የምትመራን ሰው ነህ: ቢኒያም ድሮም ከነ በጋሻውጋ ስድድብ የለመደ: ምንም የማይኝገባው: በደንብ ሳይገባው ኦርቶዶክስ ስለሆነ የተምታታበት ነው: በይበልጥ አንተን የሚዋጋህ ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቀዋለን : አሁንም በርታ ወንድማችን ሁሌም ካንተጋ ነን: እኔ የቤቲ : የነናሆም እናት የቅርብ ወዳጅ ነኝ:
@LeulAyenew
@LeulAyenew 2 ай бұрын
ወዳጄ ወንድሜ እግዚያብሄር አምላክ እንኳን እኛን ለማዳን ሲመጣ በክፉ ሰዎች ያየውን መከራ ስለምናውቅ ሀይለእግዚያብሔር አይለይክ❤❤❤
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 2 ай бұрын
ወንደድሜ መምህር ተስፋዬ::ከእግዚአብህረር የሆነ ሰዉ የእግዚአብሄርን ድምጽ ያዉቃልና::የፈለጉትን ያሹትን ይለፍልፉ::በርታ አትዘን::እግዚአብሄር ያክብርልን ይጠብቅልን::
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ай бұрын
ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረቻት ብዙ የሰንበት ተማሪወችም ሰይጣን እኔን አይነካኝም የሚለው ቃል ነው የሸወዳቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢😢😢
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
✅ቡዙ የምትድን ነፍስ አለ ወደፊት ብቻ መምህሬ መሰረቴ✅
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 ай бұрын
መምህርህ መድሀነአለም ነው እንጂ ሠዉ አይሁን..ለምን ሰው ላይ ትንጠለጠላላችሁ ? በሗላ ለሀሜትም ያስቸግራል..ይህ ተስፋዬ የሚባል ተንኮለኛ ሠዉ ነው..
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
​@@Anson..23-s2lዲያቢሎስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥኖ ይገስጥህ❌
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
​@@Anson..23-s2lገና ትቀጠቀጣለህ 👈
@fyry8481
@fyry8481 2 ай бұрын
​@@Anson..23-s2lዲያቢሎስ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ፈጥኖ ይገስጥህ✅👈
@MimiMimi-iu3yj
@MimiMimi-iu3yj 2 ай бұрын
የት አገኘዋለሁ በመብርሀን ምህር ተስፈዬን ተባበሩኝ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 ай бұрын
መምህራችን ኢሄ ሰውዬ በጣም ብዙ መናፍስት አለበት በመጀመሪያ ከጠንቋይ ቤት ነው የጴንጤ ፓስተር የሆነው ሲቀጥል አሁንም የምንፍቅና መንፈሱ አለቀቀውም እሱ በልብሱ ብቻ ነው ኦርቶዶክስ የሆነው ወይም እኛን ለመበጥበጥ ሆን ብሎ ተልእኮ ይዞ ነው የመጣው ስለዚ እንደዚአይነቱን ሰው መተው ነው እምነት ከልብ ነው ስለዚ መምህር ተወው እኛ የራሳችንን ትምህርት እንማማር መምህራችን እኛ እንወድሀለን ባንተ ትምህርት በጣም ተቀይረናል መንፈሳዊ ሂወት እራሱ የጀመርኩት ባንተ ትምህርት ነው
@meron7563
@meron7563 2 ай бұрын
እንደው ፊለፊት ስታዩት የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ነበር መርጨት።ከዛ በቁሙ ይወድቅ ነበር።መምህርዬ የኛ እንቁ ተዋቸው
@የእማፍቅርወዳጅ
@የእማፍቅርወዳጅ 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እሂን ያልተቀጣ ሰዉየ ተወወ መምህር ለኛ አተ ታሰፈልገን አለህ ለሱ በመምልሰበት ጊዜ እኛን በመክረን በዙ ፍሬ እናፈራለን ማርያምን በአተ ተምህርት ነው ከሱሱ የወጣነው
@AklileMariyam
@AklileMariyam 2 ай бұрын
***'መምህርዬ፣ይህሰው፣ገና፣በአእምሮ፣መብሰል፣የሀይማኖት፣እውቀት፣የለውም፣እናም፣መምህርዬ፣ውድ፣ጊዜህን፣አታባክን!!!;ልጄ፣እማፍቅር፣ኪዳነምህረት፣ትጠብቅህ!ለኛ፣ውዳችን፣ነህ።!
@Rahelkurabachew-ql9le
@Rahelkurabachew-ql9le 2 ай бұрын
መምህርዬ ምንም አይነት መልስ አትመልስ ካሁን ቡሀላ እሱ የሚፈልገው ይሄን ነው ግዜህን በሱ አታባክን ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህርዬ❤❤❤❤
@almhul8393
@almhul8393 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተ ትለያህ ፈጣር እድሜ ይስጥህ
@natnaelalemnatnaelalem1788
@natnaelalemnatnaelalem1788 2 ай бұрын
መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚብሄር ይስገን ብዙ በላይፍ እየገባን ስለነሱ መነገር አይጠበቅብህ ዝምታ ወርቅነው ሙያ በልበነው እኛ ጠላታችን ማን እደሆነ አውቀን ተጠቅመናል ቤተክርስቲያን ለሁላችንም እኩልነው የምትደርሰን እኛ የምነለው ልቦና ይጥ
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት የሰማልን, እግዚአብሔር ከነበተሴቦችህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
@medhanitgirma3831
@medhanitgirma3831 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃቸው ሌላ ምን ይባላል በጣም ይገርማሉ 😌 መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@lemlemsolomon8580
@lemlemsolomon8580 2 ай бұрын
መምሕርዬ በአንተ በጣም ነው ያዘንኩት እውነቱን ነው ሲኮፈስ አሱኮ በፍፁም አይመጥንህም ከዚህ ለወረደ ስው ግዜህን ማቃጠልህ አንተ እኮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝበ ክርስቲያን ነው የሚከተልህ እና እባክህ ቦታ አትስጠው የሱ አላማ ዮቱብ ላይ ተጥዶ መጃጃል ነው አኔ ገና ሳልሰማው ነው ብሎክ ያደረግሁት እሱ ፔጅ አልገባም ኦርቶዶክስን እሱ የመሰረታት ነው የሚመስለው የጠቋር መንፈስ አደገኝ ነው በ online ይዋረሳል ተጠንቀቁ የመምህር ተማሪዎች አደራ ውጡ ከሱ ፔጅ ቤተሰቡን ማስተዳደሪያ ገንዘብ ቸግሮት ነው አደራ መምህርዬ አትክፈት የሱን ፔጅ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 2 ай бұрын
መምህር ሺ ዓመት ኑርልን አሜን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ አሜን
@lidyahabtu4008
@lidyahabtu4008 2 ай бұрын
ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ጋር አትተባበሩ ይልቁን ግለጡት እንጅ ፤ ወደ ኤፌሶን 5:11) መምህርየ እነሱ እደሆኑ ህዝቡን ለማሳት ሆን ብለው ነው የተነሱት ግን የሚሰማቼው የለም በሚገርም ሁኔታ
@SenaitKidane-px8de
@SenaitKidane-px8de 2 ай бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በዐል አደረሳቹ:: መምህርየ እሱ ብቻ አይደለም ባጠቃላይ ሰሞኑን የሚካሄደው ነገር እንደሱ ጥምም ያሉ ናቸው::እግዚአብሔር ይርዳን
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 2 ай бұрын
መምህርዬዬ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ ትህትናህ ያስቀናኛል ❤❤😢 መምህርዬ እባክህ እባክህ ለእነሱ መልስ በመስጠት ጌዜያችን አታባክንብን አንተ ፍራማ ዛፍ ነህ ብዙ ፍሪ አፍርተህ ፍሪዎችህን መሽከም ከብዶህ በትህትና ዝንበል ብለሀል።🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህበርታልን እማ ፍቅር ትጠብልን አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ1000 አመት ኑሩልን ❤❤❤❤😍
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 2 ай бұрын
ለልፋትህ ለድካምህ ለሁሉ ምነገር ለምታደርጋቸው ነገሮች አምላከ ቅዱሳን ብርታቱንና ጥንካሬውን እማፍቅር ትስጥህ❤❤
@kidistshewangizaw803
@kidistshewangizaw803 2 ай бұрын
ሲጀመር በቃ ማዳመጥም እዛ ገብቶ የሱን live ማሞቅም አያስፈልግም ነገር ግን ይህ ሰው ድኖ ለምስክርነትና ለይቅርታ እንደሚመጣ አልጠራጠርም ሁላችንንም እግዘብሔርን ይርዳን። መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘
@faseka-k7u
@faseka-k7u 2 ай бұрын
ዉይ መምህርዬ እሱን ተወው ፈጣሪ ማስተዋሉን ያደለው ዝም በለው ኑርልን መምህሬ
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 2 ай бұрын
እውነት እውነት የሚናገር ፈተናው ብዙ ነው መምህርየ እምወደው ቅደሰ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ
@Woletasenbet
@Woletasenbet 2 ай бұрын
Memher, Ignore these people, and please, please dont respond to any of their comments. I am one of those many memen whose life changed forever because of your teaching. Keep doing Egzyabhier's work. We love you!
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 2 ай бұрын
መመህር ነገሮችን በትእግስት መያዝህ መልካም ነው። ሰው ግን ስላማህ በተለየ መንገድ ሰለሄደ የሚያጎድለው ነገር የለም። ምናልባት እንዲህ አይነቱ ነገር መምህር ቀየረን ከሚሉት ወገን ሊመጣም ይችላል። አይድነቅህ። ከነገሮች እየተማርክ ወደ ፊት።
@yaredtesfaye558
@yaredtesfaye558 2 ай бұрын
መምህር እውነቱ የገባቸው ይለወጣሉ ብዙ ነፍሳት አሉ መዳን የሚፈልጉ ከዚህ በላይ ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም ስለማያቀው አገልግሎትነው የሚቀባጥረው እራሳቸውን ይፈትሹ
@TsehayAlemu-pg7zd
@TsehayAlemu-pg7zd 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ከጠላት ዲያብሎስ
@amanuaela2370
@amanuaela2370 2 ай бұрын
መምህር ችግሩ እኮ ሁሉም አዋቂ ነኝ በሚል ለቤተክርስቲያን ፈተና ሆኗት። እወቁኝ እወቁኝ የለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል ይላል ያገሬ ሰዉ።
@FevenMaryam
@FevenMaryam 2 ай бұрын
መምህር በናትህ ከዚህ ሰዉዬ ጋር ይብቃህ ይህቺን ዉድ እና የማትመለስ ሰአትህን ለኛ ለልጆችህ ታስፈልገናለች እሱን እግዚአብሔር አምላክ አስተምሮ ይመልሰዉ ለኛ ለምስኪኖች እና ሀጥያተኞች ታስፈልገናለህ አትናደድ አትበሳጭ እግዚአብሔር ባፈራሀዉ ፍሬ ባርኮሀል ።ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ።እኛ በሱ ቀደዳ አንደናበርም
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 2 ай бұрын
መምህርዬ የኔ ትሁት አንተኮ በመልካምነትህ ነው በውስጥ በፍቅር እንረዳዳ በለህ ነው ይህ ተኮለኛ ግን ውሸቱን ይቅርታ ጠየቀኝ ለመነኝ እያለ ሲቀደድ ነበር ነጭ አብቅሎ እንዲህ መዝቀጥ ያሳፍራል በእውነት
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 2 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርል አሜን
@דמוסאיאלו
@דמוסאיאלו 2 ай бұрын
ከነ ሀጢያቴ እደነዚህ ያሉ መምህሮችን እዳውቅ አምላኬ ስለረዳሀኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Zara90-ew8tw
@Zara90-ew8tw 2 ай бұрын
እኔም በመምህር ግርማ ብዙ ነገር አውቄአለው
@zdtube5432
@zdtube5432 2 ай бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትግስትን ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን ለእኛ የመዳን መንገዳችንን እድናውቅ እድንድን እግዚአብሔር አንተን ምክነያት አድርጉ ስላስተማረን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 ай бұрын
እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ መምህርዬ እንዲህም የመምህር ተማሪዎች 💞💞💞 መምህርዬ የእኛ እንቁ መምህር ትህትናህን ብቻ በቂ ነው እውነት ለመናገር ብዙ አትጨነቅለት የቅናት መንፈስ ነው የሚያንጫጫቸዉ ብዙዎች ስጀምር ፊት ለፊት ዲያብሎስ በራሱ ነው የሰዉ ስጋ ለብሶ ነው የመጣው ።
@helentesfay8776
@helentesfay8776 2 ай бұрын
መምህር አውቆ ያደረገውን መቼም አይሰማም ማድረግ ያለብን የመምህር ልጆች መልስ አለመስጠት አለማየት እንደለመደው እንደ ቁራ ከሚጮህብን ለሱም ይሁን ለመሰሎቹ ወደልቦናቸው እንዲመለሱ 1 አቡነዘበስማያት ደግሞ ወደስራችን መግባት ነው መምህር መልስ አትመልስ ከዚህ ቦሃላ ለኛ በጣም ታስፈልገናለህ እንዲሁም ለልጆችህ ተባረክልን መምህር ብዙ እያገዝከን ነው
@SariTilahun
@SariTilahun 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለእመቤታችን ወረሀዊ በአሏ አደረሳችሁ ቤተሰቤቼ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ በእውነት ትግስትህን እጅግ በጣም አደቅልሀለሁ በእውነት ከእነሱ ጋር የቃል ምልልስ አለማድረግ የሚሻል ይመስለኛል ለመጣው ለሄደው ለማይረዳሰው ደጋግሞ የቃል ምልልስ አያስፈልግም ምክንያቱም ትርፍ ድካም ነው ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ሰው መለወጥ ፍላጎቱ ካለው እራሱ መደሀኒአለም የልቡን መሻት መልካሙን ፈልጉ እንዳለን ሁሉ ወደ መልካሙ ፈጣሪይ ይመራቸዋል መምህርዬ ከነቤተሰቦችህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ❤❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ የመምህር ቤተሰቦቼ መምህር እንደዚህ አይነት ሰዎች ከኛ አይመጣጠኑም ተዋቸው እኛ ብንሆን ከአውቆ አበድ ትብብር የለንም በአንተ እነሠ በሌለችሁ አባቶቻችን የተጠቀምነው እኛ ነን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጦው ትልቅ ሰው ስቀል ያሳፍራል የሂወቴ መሪ መምህርየ ለዚህ ወንድማችን መልስ አያሰፍልገውም አትመልስለት
@BadaroStar
@BadaroStar 2 ай бұрын
ኢሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ መምህራችንን በፀሎት እናስበው የኛ ሀይላችን ፀሎት ነው አባታች መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድሚያቸውን ያርዝምልን ❤❤
@ወይንሽት
@ወይንሽት 2 ай бұрын
:መምህርየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታልን የተዋህዶ እንቁ🙏
@sintahayukebede
@sintahayukebede 2 ай бұрын
መምህር እንኳን ለእመቤታችን ቅስትድንግል ማርያም ቀን አደረሰን እባክህን መምህር ዝም ብለህ ትምህርቱን አስተምረን እኛ እግዝያብሔር ይመስገን በትምህርትህ ተለውጠን ድህነት አግኝተናል።
@سندالراشد
@سندالراشد 2 ай бұрын
መምህራችን አንኳን ደህናበጠህ ሰለሁሉ ነገር አግዚአብሔር ይመስገን መምህራ አግዚአብሔር አምላክ ካተጋር ይሁን
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 2 ай бұрын
መምህርዬ ጭራሽ ስለሱ መልስ አትስጥ እኛ እንኳ ተማሪዎችህ ንቀን ትተነዋል ማለቴ በሱ ላይ ሁኖ ማን እንደሚያወራ ስለገባን ብቻ እናንተ የሚድነዉን ምእመንን እያያችሁ ጠንከር በሉ የሚሰራ ሰዉ እየተተቸ ነዉ እናንተ ከሚሊየን በላይ ፍሬዎች አፍርታችሇል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 2 ай бұрын
እኛ አንድም ቀን ገጠመች ውስጥ ቅባ ሜሮን ስትል ሰምተን አናውቅም ለዚህም ቢሆን እኛ የናንተን ትምህርት የምንሰማ ምስክር ነን
@maryelove7751
@maryelove7751 2 ай бұрын
መምህርዬ ተወዉ አትጨናነቅ ደንፍቶ ደንፍቶ ቻናሉን ካሳደገ በኋላ ዝም ይላል የመምህር ተማሪዎች እንዳትናወፁ ፀንታችሁ ቁሙ ለመምርራችን ፀልዩ ከክፉ ነገር እንዲጠበቅ ስለ አቶ ቢኒም ፀልዩ ፀበል እንዲጠመቅና ወደልቡ እንዲመለስ እያላችሁ።
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 2 ай бұрын
ልቦና ይሰጠው ብቻ ንግሩ ግን ያናድዳል ነበረ መምህር እንኳን ይህ 36ደብተራወች ኣሸንፈህ ኣልፈሃል ኣይዞክ መምህሬ ላንተ ፅድቅ ነው ይብለኝ መሰለቹና ለሱ
@Sara-mc3ce
@Sara-mc3ce 2 ай бұрын
መምህርየ ከማማርሩት በቀር የተማርነው ብዙ ነው የኛ ወድም በርታልን እኛ ተለውጠናል ከጠፋነበት መገድ ተመልሰናል እር ስቱ በርታልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መገፋት ለበጎ ነዉ ያልተለወጡ ሰዎች ጋ ይደርስልናል ያበረተናል እንቃ ወገን ዳብሎስ የመምህራችንን ፀጋ አይቶ ቀናበት ከኛ ሚጠበቀዉ ተስፋ ስላሴ እያልን በፀሎት ማሰብ ከነቤተሰቡ እኛ ነቅተናል
@AtsdeTesifaye
@AtsdeTesifaye 2 ай бұрын
መምህርዬ፡የኔ፡አባት፡ትትናህን፡በጣም፡አደንቃለሁ፡ያንተ፡ተማሪ፡በመሆኔ፡ታድያለሁ፡ሺአመት፡ኑርልን፡በርቱልን፡ያባታችን፡ልጆች፡ለቢኒያምና፡መሰሎቹ፡ምንም፡አይነት፡ጊዜም፡ጆሮም፡የለንም፡፡
@hwhw1750
@hwhw1750 2 ай бұрын
መምህር ተሰፋዬ እግዚያብሔር የማሎ ሳለን እድሜ ይሰጥህ እሰቲ ለመምህር ተሰፋዬ መልካም ነገር የምታሰብ በላይክ ፍቅራቹሁን አሳዮት❤❤❤❤
@Egziyabeher
@Egziyabeher 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የኛ እንቁ መምህር ወደፊት ተንግዲህ ወዲያ መመላለሱ ይብቃ እኛ ነቅተናል ማን መስማት እንዳለብን አዉቀናል በፀሎት አንበርታ ዉዶችዬ መምህራችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን🎉
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 2 ай бұрын
መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን የምትወዳት እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ተናግሮ አናጋሪን በዝምታ ማለፍ ነው
@diye2138
@diye2138 2 ай бұрын
መምህርና የመምህር ተስፋዬ ትምህርት የምንከታተል ሁላችንም ከአባታችን ከአባ ግርማ መማር ያለብን ሰዎች ያውሩ ቢኒያም ከያዘው አባዜ እንደፈለገ ይባዝን እኛ የራሳችንን እናጠናክር።
@yemariam
@yemariam 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ 🤲🏆🥇መምህርነትህን አሳየሕን , ይህ መቸስ ፈተና ነው , ታግሰህ እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ እያለፍክ ነው , ከዚህ ቦሀላ ጊዜህን አታቃጥል 🇪🇹🙏🌼
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 2 ай бұрын
መምህር ተስፋየ ብዙ ልክ ያልሆኑ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ ቢሆንም የእኛ ቤ/ን ሁሉንም አቻችላ የያዘች ስለሆነ የምትኖረው በዝምታ ማለፍ ያስፈልጋል።
@TayeMitiku-2112
@TayeMitiku-2112 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ ከእግዚያብሄር በታች እኛ ከጎንህ ነን የምትሉ በ like ፍቅራችንን እንግለፅለት!!!! እኔ እስከ ሞትም ድረስ ከጎንህ ነኝ መምህር ተስፋዬ
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 ай бұрын
መምህር እናንተ ብዙ ነፍስ አትርፋችኋል በዚሁ ቀጥል ብዙ ቦታ አትስጧቸው የቅጠል በጣሽ ርዝራዦች ስለሆኑ ነው በዛ ላይ ሰሞኑን የነሱ ቀን ነበር ለዛ ነው የተንጫጩት ሰው እውነታውን እንዲያቁ አይፈልጉም አውቀው ነው ም መናኑን የሚያደናግሩት ለምን ዳኑ አሳስረን የሰው እድል እንደልማዳችን እንውሰድ ብለው ነው ብዙ ወጣት እያዳናችሁ አይን እየገለጣችሁ ነው ።እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤🙏🙏🙏 ብዙ መልካም ፍሬዎች አፍርታችኋል ክብረት ይስጥልን🙏🙏🙏
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik 2 ай бұрын
ለሮዛ ምላሽ የተስፋዬ KZbin እኔ ደግሞ አምላኬን ከማዉቀዉ በላይ እንዳዉቀዉ አድርጎኛል እንቅልፍ ማዛጋት የቱጋ እንደሚበላኝ ባላዉቀዉም የሳክከኝ ነበር። ትምህርት ላይ ስብሰባ ላይ ቅዳሴ ላይ እንዲሁ እዋረድ ነበር። ይህን ትምህርት ስተገብረዉ እግዚአብሔር ይመስገን።አሸንፊያለሁ። ሌላዉ ልጄ ያስቸገራትን ሽንት መሽናት ለሊት ማለት ነዉ ተቆጣጥሬዋለሁ። ሲቸግረኝ እግዚአብሔር እንዲት እንደሚረዳኝ አዉቄበታለሁ። ግን ተስፋዬ ብዙ ቢሆንልን እመኛለሁ ለብዙ ሰዉ እንዲተርፍ። ወንድሜን እግዚአብሔር ይጠብቀዉ።
@HaregeFikadu
@HaregeFikadu 2 ай бұрын
ኧረ ይዋረድ በኮሜንት ሳይሆን በአካል ጠቋር የዋርድዋል
@amamaamm7728
@amamaamm7728 2 ай бұрын
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኛ ትሁት ስንቶቻችን ካለመኖር ወደ መኖር እግዚአብሔር ወደ ማወቅ የተለወጥነው በናንተ ነው ❤❤❤❤
@samerh2020
@samerh2020 2 ай бұрын
መምህርየ ሺዓመት ኑርልን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ና ጤናይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaUser-zp1wi
@hanaUser-zp1wi 2 ай бұрын
መምህሪችን ምን ብዩ እንደምል አላቅም ባጠቃላይ ያንተ እኩ ይለያል ምን አይነት መታደል ነው ረጋ ብለህ ይሂንን ሰይፍ አስመሳይ ጥቅማዌ ግለስብ ጋር በትግስት መምከርህ ለኘ ትልቅ ትምህርት ነው እውነት የሚናገር እኩ አይወደድም ትላንትና መቱ ካንተጋ ሊወዳደር ፈልጉ ነው አይፈረድበትም ገና አንተን እኩ አያቆህም ልቦና ይስጠን በሉ ብለህን የለ❤
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤መምህርዬ በአውነት እግዚአብሔር ለቦና የስጥህ 🙏🙏🙏🙏
@gqgg-h8v
@gqgg-h8v 2 ай бұрын
መምህርዬ እኔ የሜገረም ትህትናህ መምህረዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በትምህረትህ ተለውጠናል መምህርዬ ቦታ አትስጣቸው እሽ ከትምህረትህ ያልተለወጠ የለም እሽ መምህርዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 2 ай бұрын
.እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እመብርሐን ማስተዋሉን ትስጣቸዉ እነ ቢንያም እድሁም ሌሎች መምህራችነን ተቃወምን የመሠላችሁ አስተዉሉ እነሡን ተዉና እስቲ ፀሎተ ባርቶስ ራየ ማርያም ገርላት አንብቡ መልሱን ታገኛላችሁ ከመፅሐፍ ዉስጥ ያለዉን ስላነበቡ ስላወቁ ነዉ ለኛ መብራት ሁነዉናል ስለፀበል ስለወይራ ዘይት በንፁህ ልቦና ፀልዮ በሠወነቱ ቢረጪ እድሑም ቢጠጣ ከያዘዉ እርኩስ መፈስ ይድናል ይላል ለማንኛዉም መጀመሪያ አንቡ መምህርየ አይዞን ከእናንተ የጢፍ ቅንጣት ያህል ስህተት የለም እኔ ስለተጠቀምሁበት እግዚያብሔር ይመስገን ወደልቦናቸዉ ይመልሳቸዉ
@mahalet65
@mahalet65 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አይን ልቦናውን ይክፍትለት መምህርዬ ተዎው ወድ ፊት ብቻ
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 2 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ ማስተዋሉን ያድለን እኔ ማንም እየተነሳ ምንም ቢል ምንም አይመስለኝም በመላክ መንክራት በመምህር ግርማና በአንተ ትምህርት በደብ ተለጫለው ታዝቤ ብቻ ማለፍ ነው መምህራኖቻችንን በድሜ በጸጋ በሞገስ አምላክ ቅዱሳን ይጠብቀልን ለሚነሱባችሁም ልቦና ይስጥልን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 2 ай бұрын
መምህር እንኳን አደአሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ወርሃዊ ክብረ በአል እኛ ተለዉጠናል ቅናት አስመሰለባቸዉ ልቦና ይስጠው ይስጣቸዉ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን
@hanahailu8956
@hanahailu8956 2 ай бұрын
መምህርዬ አንተ ጊዜ የለህም እናውቃለን ቢንያም በትክክል ቢማር ቢፀልይ ቢጾም ቢሰግድ በህይወቱ ገጠመኝ አይጠፉም ከልብ መመለስን አመኝለታለሁ መምህርዬ እማፍቅር ትጠብቅህ
@ወለተሚካኤል-ኈ4ጀ
@ወለተሚካኤል-ኈ4ጀ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ ለመንፈስ ጠበቃ,የቁሙ አይነጥላወች እግዚአብሔር ይማራቸዉ መምህር በርታልን እመቤቴ ማርያር በፀጋ በሞገስ ትጠብቅ እነስያፍራል
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ተሰፋ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ለብንያም ሺታዬ እግዚአብሔር መስተዋሉን ያድልልን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 2 ай бұрын
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ የሚሉ ስዎች ሲጀመር ችግር አለባቸው ተዋቼው ባላዬ ባልሰማ ማለፍነው የእውነት ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር አምላክ ከነ ስተታችን ክፋታችን ጥበቃው ቸርነቱ ያልተለዬን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሁንም በቸርነቱ ለንሰሐ ያብቃን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልህ መምህርዬ❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤ መምህርዬ እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ፈተና በጨመረ ቁጥር የበለጠ ያጠነክርሀል እውነት ሁሌም እውነት ናት ቢንያም አሁንም በተረጋጋ መንፈስ ሳይሆን ጭፍን ጥላቻ እና ነገሮችን ማወዛገብ ነው የያዘው ልቦና ይስጠው
@tezuየእመብርሃንልጅ
@tezuየእመብርሃንልጅ 2 ай бұрын
እዉነት መምህር ካንተ ትንጥዬ እግስትን ሌኔም ይስጠኝ አቤትትህትናህ ደስሲል እና ወንድም ቢኒ እግዚአብሔር ይርዳህና ይግለፅልህ
@Tsi541
@Tsi541 2 ай бұрын
እኔ የመጀመሪያ እርምጃዬ ያደረኩት ይሄን ነው ነገሩ ፍየል ከመድረሷ ነው እና በሉ ይብቃን አዲስ አጀንዳ ባመጡብን ቁጥር መሯሯጥ በጣም ነው ያበሳጨኝ ማርያምን ቪድዮም ያልሰራውት ፈጣሪዬን ትግስት እንዲሰጠኝ የለመንኩት ።።
@SaraAla-xg5fj
@SaraAla-xg5fj 2 ай бұрын
መምህሬ የኔ ትሁት የነብሴ መጋቢ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏ክፉ ጠላቶችህን ሁሉ ማስተዋሉን ያድላቸው በሀሰት የሚከሱ ከሳሾችን 😢መምህሬ አትስማቸው ክፉ መንፈስ ነው ለኛ ቀጥልበት ትምህርትህን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ተቀይረንበታል በርታልን መምህሬ🙏
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 2 ай бұрын
መምህርየ ሁሌም ሠላምህ ይብዛ ፖስተር ቢኒያም ልቦና ይስጠው እንጅ በጣም ነው ያናደደኝ በጣም ወይ እዛው ይህድና ይሰዳደብ እንጅ ኦርቶዶክስሀይማኖት የዘለፋ ቃልን አታሥተምርም እሱ አልተቀየረም መምህርየ ተወው ለሡም መልስ ብለህ ጊዜህን አታባክን እሽ አንተ የኛ መሠረታችን ነህ ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 2 ай бұрын
ክርስትና ስድብን ትችትን መከራን በጣም ብዙ የተለያየ ፈተና ተወጥሮ ነው ወገኖቼ እንንቃ እነዚህን የጣኦት ዝርያዎች መዝጋት ብቻ ነው ምንም መመላለስ አያስፈልግም መምህር ልክ እንደ መላከመንክራት ውድ አባታችን ዝምታን ገንዘብ አድርግ
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦  የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
1:47:42
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 51 М.
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 24 М.
153ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በዚህ ልክ በቤተሰብ ከራማ መጠላት ይገርማል
1:41:12
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 17 М.