መልክቴ ሙስሊምነኝ ለምትሉ አካሎች ገዳዎችን በገንዘባችሁ በሀሳባችሁ የምትረዱ ቆምብላችሁ አስቡ

  Рет қаралды 800

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ግን እኛ ሙስሊሞች የት ነው መዋያችን ኡስታዞች ጥሩ የሚያስተምሩት ሰብ የላቸ ላይክክ የላቸው እይታ የላቸው ቆይ የትነው መዋያችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ለነኝህ አረመኔዎች ከአላህ ፍርድ እንጠብቃለን ደግሞ በገንዘብም የሚረዷቸው አሉ እዴ ምን አይነት አእምሮ ነው ያላቸው ህፃናት ሴቶች እናቶች እዲገደሉ መዋጮ ያዋጣሉ አላህ ሆይ ታረቀንንን ያማልልልልልል ህመሙ ከልቤ አሎጣ አለኝኝኝኝ ያኢላሂ እዴት ታደርገን ይሆን
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 2 жыл бұрын
አህሌን ኡስታዛችን ወላሂ ሀቀኛ ነህ አላህ ያጥናህ በሀቅ ላይ
@user-fd4oj6xo8h
@user-fd4oj6xo8h 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡስታዝ በመጀመሪያ አላህ ይጠብቃችሁ !! ሀቂቃ እዝህ እራሡ የማልጠብቃቸዉ ምጥዋ የሚባሉ እህት ወድሞች ሀሠተን የባሌና የአርሲ ተወላጆች አዉቃለሁ ። የሚረዱ የማዮረዱትን የሚያሸማቅቁና የሚዝቱ አሉ !! ሀቂቃ በአሁን ሠኣት ኦረሞ ተወላጅ በይፋ እዉነትን የተጋፈጠ ቢኖር እርሰዎና ወድማችን ሣላሀድን ሙሀመድ /ሀላል ሚድያን አየሁ ። ሌሎችም ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል ወላሁ አእለም !!። እፍፍፍ ያማል ያማራ ሙስሊም በተለየ መልኩ ስቃዩ በዛ !! እዛ ጎደር ና ወሎ ,ጎጃም በእምነቱ ወለጋ በዘሩ በማያዉቀዉ ዘረኝነትና ጽንፈኛ ታጣቂዎች ወገኖቻችን አለቁብን ። ኧረ ያረብ ፍርዱን አቅርበዉ !!!
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂእረቢልአለሚንኢትዬጲያላይለታጠቀምሆኑበቡድንለተደራጁአረመኔዎችበሀሳቤም።በገዘቤም።በኡምሬልክገድፌአላዉቅምለራሳቸዉስልጣንማራዘሚያለፖለቲካፉጀታነዉየንፅሀንንደምበተለይእኛወሎየዉንእኮከአፀዉጀምሮእስካሁንያሉመሪዎችስልጣናቸዉየሚቆየዉ።በወሎየዉደምብቻነዉጠይቁትላልቅሰወችንንወሎየንቃሙስሊሙንቃ።ጀዛኪላከይረንአቡመስኡድብዙናቸዉየሚተባበሩ
@hayaha4929
@hayaha4929 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ የንፅሀኖችን እድሁ አይተውም ይዘገያል እጂ እዳው እርጉስ ሴት ሆዶን ገዶ ፅንስ የሚውጡ ጉዶች አላህ በላውን ያውርድባቸው😭😭😭😭😭🇪🇹😰😭😭😭
@saadahsa1541
@saadahsa1541 2 жыл бұрын
ልጂ ይውጣልህ ያአቡ መስኡድ
@halima1861
@halima1861 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅ ወላሂ ጀግናነህ እድሜህን ያረዝመው 😭😭😭
@user-ht6jd1ne8s
@user-ht6jd1ne8s 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጅዳ እስከ 400 መቶ ሺ ሪያል አሰባስቦ ሲልክላቸው የነበረ ሙጅሪም ተይዞ እስር ቤት ገባ እንጅ እውነት ነው ሀቅ ብለሀል ኡስታዝ ለመሳሪያ እና ለገጀራ መግዣ ከአረቦች ሳይቀር ለምነው እያዋጡ ሚተባበሩ ብዙ ናቸው።
@የአሏህባሪያነኝ-ጰ6ዘ
@የአሏህባሪያነኝ-ጰ6ዘ 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ኢሻ አላህ የጃቸውን ማገኘታቸው አይቀርም
@teebamohammad9821
@teebamohammad9821 2 жыл бұрын
አላህ ጄዛህን ይክፈልክ ኡዝታዜ
@patimaawol4549
@patimaawol4549 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ፍረዱ ፍትሀውይ የሆነው ጌታ ያገራቺንን ሠላም ይመልስልን ያረብ
@hayaha4929
@hayaha4929 2 жыл бұрын
አሚን ያርብ 🙏🙏😭😰🤲🙏😭🤲🤲
@zenabzyba4361
@zenabzyba4361 2 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቅሕ ኡስታዝ እኔ የለሁበት በገዘብ የምረዱ እሰብበት
@tube1881
@tube1881 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህአንተስተነግረህነበር ባለፈዉ እሚሰማየለምእንጂ
@user-yp6on2du5v
@user-yp6on2du5v 2 жыл бұрын
walikum selam werehmtullahi ousraz jezakellah heyr orromo akafy new yelunal denkem akafy abageda menamn yelalu degmo maferyawech
@ttww9470
@ttww9470 2 жыл бұрын
አላህ ዟሊሞችን ያረብ አምድረ አሳልን በራህመትክ
@GgFf-rt2ob
@GgFf-rt2ob 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው አጎቴ ኦሮሚያ ክልል ነበር እኔም ትንሽ ጊዜ እዛው ነበርኩ ነገር ግን በአንድ መስጊድ አብሮቸው ሲሰግድ የኖረውን አጎቴን በገጀራ የመቱት
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 2 жыл бұрын
ጉድ
@ruhitruhit1926
@ruhitruhit1926 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏህ ኸይር አድርሱላቸው ለእነዛ ሙክ ማሪዎች የተፈፀመው ግፍ እጅጉን ያማል ለበዳኞች የስራቸውን ስጥ እና አሳየን ያአሏህ ታው ፍረድ !
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወላሂሙስሊምነኝብለው የወለጋውንጭፉጨፈፉ ርሰይየሚሉአሉ
@abdelkerim1387
@abdelkerim1387 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ኡስታዝ
@user-ms6zj9qg7p
@user-ms6zj9qg7p 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላም አቡ መስኡድ ትም,ሮህ ሀሪፍነው ጀዛከአሏህ ግን ልብስህላይቅሬታአለኝ ምነው
@abuali7518
@abuali7518 2 жыл бұрын
100% ትክክል
@noorsaeed4834
@noorsaeed4834 2 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለሏ
@amaamm2154
@amaamm2154 2 жыл бұрын
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበርካትሁ አላህይጠብቅህ
@አልሀምደሊላ
@አልሀምደሊላ 2 жыл бұрын
ያስፈረል አገዳደላቸው እረሱ ያአላህ ያሳዝናል
@bintahmed
@bintahmed 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁ አላህ እራህመቱን ያውርድልን ያረብ
@user-nd6hk9ni2g
@user-nd6hk9ni2g 2 жыл бұрын
,, layik sher argu
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 2 жыл бұрын
Ager Ahlen malet yekabdal ya Allah tarakan yawajalacin bizat eyabalan naw Allah yecafecefacew
@user-un6qn2sp7r
@user-un6qn2sp7r 2 жыл бұрын
Jazakelahu hyirn
@ruhitruhit1926
@ruhitruhit1926 2 жыл бұрын
በእስልምና ዘር ጥንብ ናት ተብሎ ሳለ የስም ሙስሊሞች
@tube2701
@tube2701 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ማሽአላህ ፍትህ🇪🇹😭😭
@aaaa7195
@aaaa7195 2 жыл бұрын
جذاكم الله خير
@mardiakassim8412
@mardiakassim8412 2 жыл бұрын
ጀዛካአሏህ ኸይር
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
የምሬን ነው የምላችሁ የከሜሴ ኦሮሞወች. ሙስሊም ነን የሚሉ አዞ ናቸው ወላሂ ውስጣቸው መርዝ. አልወዳቸውም
@halemahad3297
@halemahad3297 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-nd6hk9ni2g
@user-nd6hk9ni2g 2 жыл бұрын
alah yitebkh yareb
@scopemobile4949
@scopemobile4949 2 жыл бұрын
አረበና አድበለን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@asiyaአሥያyoutube
@asiyaአሥያyoutube 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@asiyaአሥያyoutube
@asiyaአሥያyoutube 2 жыл бұрын
አህለን
@teebamohammad9821
@teebamohammad9821 2 жыл бұрын
ሁሉም እዳተ ቢሆን አስተማሪ ቢበዛ ብዙ በተቀረን ነበር
@user-ko6wl1kf2p
@user-ko6wl1kf2p 2 жыл бұрын
سلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا ومرحبا يا اخواني يا اخواتي الكرام ربي اشرح لي صدري ويسر لي امري واهل لقلتي في اللساني يفقه قولي اللهم ايا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك اللهم اهدينا حقا حق
@scopemobile4949
@scopemobile4949 2 жыл бұрын
ወላሂ እኔሷሻልሚድያ አልጠቀምም ከንውስታዝንለማየትነበር አልቻልኩም ባላይይሻለኝነበር እእእእእእእእእእእእእእእእእእ
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 2 жыл бұрын
ኢላሂ አተ በቃ በለን
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂወኢነኢለሂእራጆኦን።አላህፈርጃዉንቅርብያድርግልን።ትትትክክክልልልል
@samiraomer4042
@samiraomer4042 2 жыл бұрын
ዋሊኩምእሰልም
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 2 жыл бұрын
Waleku masalam wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yetabekye
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb 2 жыл бұрын
እስታዝ እድሜሕ ይርዘም
@endreshasen9914
@endreshasen9914 2 жыл бұрын
ዎአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረከትሁ
@endreshasen9914
@endreshasen9914 2 жыл бұрын
አላህ እርሜህን እረጅም ያርግልህ
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ዋአሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱባሀናሏህ ሙስሊሞች አላህ ልብ ይስጣችሁ
@habibayusufyoutube9469
@habibayusufyoutube9469 2 жыл бұрын
Alah.yexebiqachuh.beyalechuhibet.yarebiii.yagerachin.neger.giraa.gebitunal.ufffffffc
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 2 жыл бұрын
የኦሮሞ ሙስሊም እባክህ ድንህን እወቅ ሂሳብ እንዳለ ተረዳ ዛሬ ሚስኪኖችን ገለህ ተደስተህ ይሆናል ነገ ግን በሠራኸው ስራ ትጠየቅበታለህ ወላሂ ወላሂ ዘረኝነትን ተውት ይቅርባችሁ እንደሠው አስቡ
@tjggbbbgg6260
@tjggbbbgg6260 2 жыл бұрын
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌📿📿📿📿💘💘💘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,5 МЛН
Sign Language Classification using CNN Model - TheAIEngineers
1:31:27
አላማት አሳአ የዚች አለም ፍፃሜ ምልክቶች
1:10:01
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 371