መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታ || በዘማሪት ጤናዬ አሰፋ

  Рет қаралды 74,067

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual KZbin Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#መክፈል የማልችለው የመዝሙሩ ባለቤት ሊቀ ልሳናት ቸርነት ሠናይ
• " መክፈል የማልችለው "ሊቀ ልሳናት...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Пікірлер: 113
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ: አቤት መባረክ!...ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
"መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታ አለብኝ ውለታ ተነግሮ የማያልቅ አለብኝ ውለታ አለብኝ ውለታ እንዳው ተመስገን የኔ ጌታ ይች ናት አቅሜ ለስጦታ" ዝማሬ መልአክት ያሰመልን አሜን🙏🙏
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ Жыл бұрын
እመብርሐን ሁላቹንም በምልጃዋ ትጠብቃችው፳፩ የመቤቴ ወዳጆች እህታችን ዘማሪት ጤናዬ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ጥኡም ፀጋ❤❤❤❤
@Wisopian
@Wisopian Жыл бұрын
መክፈል የማልችለው (ኣለብኝ ውለታ.2) ተነግሮ የማያልቅ (ኣለብኝ ውለታ.2) ኣምላክ ተመስገን የኔ ጌታ ይችው ነች ኣቅሜ ለስጦታ(2) በዘመኔ ሁሉ የደገፍከኝ በእጆችህ ጌታ ዘርዝሬ ኣልጨርሰው ውለታህ ምስኪን ባርያ ለውለታህ ኣሁን ምን እከፍላለው ሌላ ኣትሻም ኣንተ የኣቅሜን ይሄው ኣመሰግናሃለው አዝ........... ስናቅ እንዳልነበር እኔ በሰዎች ተጥዬ ከውድቀቴ ኣንስተህ ሰው ኣረከኝ ቸር ጌታዬ ነብሴ ለውለታህ በምስጋና ተሞልታለች ጥዋት ማታ ስምክን እያነሳች ታመሰግናለች አዝ.................. ነብሴ መሸሸግያ ኣጥታ ኣንተ ስላየሃት ከለምለም መስክ ወስደህ ጌታ ኣሳረፍካት የከበዳት ሸክም ቀሎ ባንተ ረፍት ኣገኘች ይኸው በሰዎች ፊት ያንተን ክብር ትመሰክራለች አዝ........ ኣይቸኩልም እግዚአብሔር ለርሱ ኣለው ጊዜ ሲጠሩት ይሰማል ፈጣኖ ያወጣል ከትካዜ የፅድቅንም መንገድ እያሳየ ይመራናል ወደ ህይወት መንገድ እረኛችን ወስዶ ያሳርፈናል መክፈል የማልችለው (ኣለብኝ ውለታ.2) ተነግሮ የማያልቅ (ኣለብኝ ውለታ.2) ኣምላክ ተመስገን የኔ ጌታ ይቺው ነች ኣቅሜ ለስጦታ (2) ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር✝💒♥🙏
@عليالعلي-ذ8ج3ص
@عليالعلي-ذ8ج3ص Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Thank you 💖
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Gen bezum tekekele ayaldem
@Ethiopia2123
@Ethiopia2123 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
ፀገውን ያብዛልን
@haleluyatube19
@haleluyatube19 Жыл бұрын
መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታ😭 ጤኑዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ብርቱ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማል እህታችን
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 Жыл бұрын
ይህ ሚዲያ ሊበረታታ ይገባል ብዙ የመዘመር ፀጋ የበዛላቸው ቤተክርስቲያንን ከፍ የሚያደርጉ ዳዊቶች እንደሚወጡበት ማየት ችለናል። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Жыл бұрын
Zimare melaekitn yasemalin ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@romanwude3769
@romanwude3769 Жыл бұрын
First comment be tv lay lemen aykerbem❤
@Rose-j9g8n
@Rose-j9g8n 6 ай бұрын
አለባበስሽ ስርዓትሽ እርጋታሽ❤ ይቺናት ኦርቶዶክሳዊት ሴት ተባረኪልኝ😊
@SaronTilahunu
@SaronTilahunu Жыл бұрын
መክፈል የማልችለው አለብኝውለታ ስለሁሉምነገር ተመስገን አምላኬ ላንተምን ይሳንካል❤❤❤❤❤❤
@haregnegese8932
@haregnegese8932 Жыл бұрын
zmare melak yasemalin dimitsish betam yamral hulachinim kefilen yemanichersew wleta alebin
@MahderYilma-co2pz
@MahderYilma-co2pz 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@menaze4203
@menaze4203 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንደአስተያየት ያሬዳዊ ጣእም እንዲኖረው ቢሆን ላባቶች ብታሳዪት መልካም ነው በርቱልን
@sarayishak3248
@sarayishak3248 Жыл бұрын
Minun new miyasayut yehie eko ye dero mezmur new 🤔🤔
@orthodoxbookinaudio___3298
@orthodoxbookinaudio___3298 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰመልን
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg Жыл бұрын
"መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታ" የኔ ንጉስ መድሀንያለምዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋችሁይብዛ
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yamalachu
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🥺😍😍😍
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Жыл бұрын
መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታ😢😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@MeeheMee-nr9nl
@MeeheMee-nr9nl Жыл бұрын
ዝማር ማልክት የሰማልን
@mekdelawitbantegize1680
@mekdelawitbantegize1680 Жыл бұрын
Zemare melayktn yasemaln bebetu yatsenashi
@MedhinMedia
@MedhinMedia 10 ай бұрын
ጤናዬ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ
@yoyoBom-r2s
@yoyoBom-r2s Жыл бұрын
😭😭😭 መክፈል የማልችለዉ አለብኝ ዉለታ አቤት እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ። እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ መጨረሻሽን መድህን ዓለም አማኑኤል ያሳምርልሽ
@የማርያምልጅ-ሸ4ወ
@የማርያምልጅ-ሸ4ወ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹
@amantube1547
@amantube1547 Жыл бұрын
Zemare melakitin yasemalin
@andualemsolomon3861
@andualemsolomon3861 6 ай бұрын
❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ውድ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@hiyot5561
@hiyot5561 Жыл бұрын
zimare milikt yasmalin idmen xaga abzito yisxish
@leulnegash2954
@leulnegash2954 Жыл бұрын
መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታ🙏
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Жыл бұрын
Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@ድንጊልኣደጎይታ
@ድንጊልኣደጎይታ Жыл бұрын
Zmare melaekti yasamalin🙏❤🙏
@sewmehongetachew5007
@sewmehongetachew5007 Жыл бұрын
Amlak temesgen yene geta ❤
@ገኒእህተማሪያም
@ገኒእህተማሪያም Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@alexmedia1726
@alexmedia1726 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልሽ የኔ እህት በርችልን ደስ ሲል ጸጋውን ያብዛልሽ 🥰
@doniaytopia5831
@doniaytopia5831 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን
@ajemam9031
@ajemam9031 Жыл бұрын
ዝማሪ❤ መልአክት❤ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
መክፈል የማልችለው አሉብኝ ውለታ ተነግሮ የማያልቅ አለብኝ ውለታ አምላክ ተመስገን የኔ ጌታ እችው ነች አቅሜ ለስጦታ እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@YoditLemma-n6n
@YoditLemma-n6n Жыл бұрын
Zmare melaet yasemaln betam Des yemil mezmur new
@TsigeredaGetachew-f2x
@TsigeredaGetachew-f2x 7 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤
@MeeheMee-nr9nl
@MeeheMee-nr9nl Жыл бұрын
አሜን ዝማሬመልክ የሰማልሽ አቤት ፀጋ
@ውቅሮዛዓደይ
@ውቅሮዛዓደይ 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Жыл бұрын
አዎ አለብኝ ከቁጥር የበዛ ውለታ እግዚአብሔር ምስጋና ለአንተ ይሁን ስለሁሉም
@samsonabebe7206
@samsonabebe7206 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@suzanneefrem6523
@suzanneefrem6523 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie Жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ፳፩ ሚዲያ በርቱ የምትጠቀሙበትን ክራሩ ብትቀይሩት።
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ዉድ እህትዋዬ❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልሽ ፈጣሪ❤❤❤❤
@keshimihretabgebrehiwet7608
@keshimihretabgebrehiwet7608 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማለንን የተዋህዶ ልጆች
@burtugalburtugal6168
@burtugalburtugal6168 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏💐
@meseretute8473
@meseretute8473 Жыл бұрын
አሜንንን
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሠማልን እህቴ የተዋህዶልጆች ላይክ ሸር ያረግን እናበረታታቸው🙏🙏🙏🙏
@Beki6D
@Beki6D Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ያጽናሽ 🙏
@frahiwotfra
@frahiwotfra 11 ай бұрын
amen zmare melakt yasemalh ehtachn mannm ayjeflew ⛪⛪⛪⛪✤✤✤✤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜንንን ❤✝️
@FirehiwotHeiyis
@FirehiwotHeiyis Жыл бұрын
Berchi gobez bebetu yasenash
@የማሪያምልጅነኝ-ቸ4ቨ
@የማሪያምልጅነኝ-ቸ4ቨ Жыл бұрын
አሜን(3)ዝማሪየ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ወድ እህታቺን♥️💒♥️✝️👏♥️♥️🙏✍️
@HasetDereje-z5e
@HasetDereje-z5e Жыл бұрын
የኔጀግናበርቺ
@meelose21
@meelose21 Жыл бұрын
ሁሉን ቻይ የሆንከው ልዑል እግዚአብሔር ዘለአለም ተመስገንልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አንድቀን.oneday
@አንድቀን.oneday Жыл бұрын
ye lijnete mezmur betam nw yemamesegnew kiber yistelegne
@walelgnwelet
@walelgnwelet Жыл бұрын
zmari melayket yasmalen
@zewdneshasefa6231
@zewdneshasefa6231 Жыл бұрын
ይቀጥል በርቱልን
@tewo7technology181
@tewo7technology181 Жыл бұрын
❤🙏ተነግሮ የማያልቅ አለበኝ ውለታ❤❤🙏
@andrewshado4777
@andrewshado4777 Жыл бұрын
God blesss
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Egzeabehare yemasgan ❤️♥️❤️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 demesesh❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wubewalde4039
@wubewalde4039 Жыл бұрын
Amen3 🤲🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️
@sadahsaid75
@sadahsaid75 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@mamayenegatu4122
@mamayenegatu4122 Жыл бұрын
Endet new koy endezih metadel ye ewenet tegawn yabzalachihu midiyawn emnageghibet agatami selk weym Lela neger besetughi Des yeleghal
@WineshetShito
@WineshetShito 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የተለያዩማስታወሻዎቼ
@የተለያዩማስታወሻዎቼ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው! ለ21 ሚዲያ ግን ቅሬታ አለኝ…. አንዱን መዝሙር 2 ጊዜ እንዲሰማ (ለምሳሌ የ 5 ደቂቃውን ዝማሬ ፣ እዛው ደግማችሁት 10 ደቂቃ) የምታደርጉት ሆን ተብሎ ለቢዝነስ ይመስላል … ቢስተካከል፤
@Tamaf1234
@Tamaf1234 Жыл бұрын
ከ2ጊዜ በላይስ ደጋግመን ብንሰማው የማንጠግባቸው ዝማሬዎች ናቸው የሚለቀቁት ምን አለበት ደግሞ የሚጠቅማቸው ከሆነ ቢጠቀሙበትስ ምን ክፋት አለው ደግሞ ለዝማሬ
@fotoisackwedikidanemhret
@fotoisackwedikidanemhret Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@yirgalemhabtamu2877
@yirgalemhabtamu2877 9 ай бұрын
Thanks❤❤❤
@AzebAbebe-m7x
@AzebAbebe-m7x Ай бұрын
@hawisime5577
@hawisime5577 Жыл бұрын
❤❤❤
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
Sila gata sizmar das yilgnal kilikil yalalew panita nagn maziMuru la gata kauona lisamaw manim aygidagnim eysusi bichawn yadinal tabrku❤
@meelose21
@meelose21 Жыл бұрын
wede betum yamtash ke enatu gar yetemesegene yhun
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
@@meelose21 entu eysusin enda ena amsgagn enGi tamsgan ayidlchim erswa fitur enGi fAtari ayidlchim ya fatari enati eniGi ftari ayidlchim ya manigsta samyat bichagnaw br eysusi naw lalaw aysfaligim
@meelose21
@meelose21 Жыл бұрын
ayzosh ehtalem yeyaz yzosh nw yetwega yihun smua sitera yeminketeket telat diyabilos yifer. amlakachin eyesus yrdash ayzosh mnm bty maryam yegenet megbiya kulf nat መዝ45*9,48÷2eski anbbi
@sarazar9206
@sarazar9206 Жыл бұрын
@@meelose21 ka eysusi lala adgn yalm machem linorim ayichilim ena emaminew ba lijwa enGi bswa ayiln
@meelose21
@meelose21 Жыл бұрын
@@sarazar9206 ayzosh ehte egnam yemnamnew andye eyesus nw esua enatu yegnam enat amalajachin esu ferajachin nw amlakachin eyesus yirdash ewketun yigletlsh
@celacela893
@celacela893 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@celacela893
@celacela893 Жыл бұрын
Amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@robatubehd23
@robatubehd23 Жыл бұрын
እኔ ባንተ ፊት መዝሙርን ስሩልን የሚስማማ ላይክ ያድርግ
@samerawt
@samerawt Жыл бұрын
ላይክ የለም ለምን አር
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn Жыл бұрын
ነው
@ከዳነምህረትእናቴ
@ከዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@BrhanChane
@BrhanChane Жыл бұрын
እረ እባካሽሁ መዝሙሩን አታዘግዩብን መጠበቁ ያጓጓል
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
አርቴፍሻል የመሳርያ ድምጽ መጠቀም አያስፈልግም?
@MabetTadsee
@MabetTadsee Жыл бұрын
@MekdesAlebachew-v1g
@MekdesAlebachew-v1g Жыл бұрын
@deedasjeedae
@deedasjeedae Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🙏🙏🙏
@EshetuErmias-e7q
@EshetuErmias-e7q Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@eyassukassaw3001
@eyassukassaw3001 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
@tigtig2037
@tigtig2037 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eiskeyastamirat1705
@eiskeyastamirat1705 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
በውስጥ ሰውነቴ || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
14:28
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 35 МЛН
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 44 МЛН
ያለ አንተ  ማን አስቦኛል || በዘማሪት ሳራ መንግሥቱ @21media27
13:51
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
38:51
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,6 МЛН
ሰላሜ ባንተ ነው || ዘማሪ ዲያቆን ማኅደረልዑል ፍሰሃ@21media27
10:24
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 54 М.
ደጅሽ ላይ ቆሜ እጠራሻለሁ || በዘማሪት ባንቺአየሁ ሰይፉ @21media27
14:08
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
ዛሬም አለሽ በልቤ||በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን @21media27
11:52
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 190 М.
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН