"ከቤተሰቦቹ አንደበት..."ሊያዩት የሚገባ የመልካም ወጣት ሰልጣኝ ምስክርነት AUG 4,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 764,611

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@chinasweet8634
@chinasweet8634 5 жыл бұрын
ዮኒን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናትና የተባረከ ይሁን ዮኒዬ።።።።
@galkeren5206
@galkeren5206 5 жыл бұрын
Sey tebareku
@dibora7910
@dibora7910 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
Uffff amen amen
@jesusking8244
@jesusking8244 5 жыл бұрын
China Sweet ዮኒ የወለድች እናት ሳይሆን ዮኒን በዚ ዘመን የባረከው ያስነሰዋል ልዑል እግዚኣብሄር የተባረከ ይሁን
@ikumuslimua4186
@ikumuslimua4186 4 жыл бұрын
Mariyam enate ortodocs bemehone ekoralehu gn pente sayi yakleshelshegnal betam yastelugnal
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ የምትሠጠዉ ዩኒ እግዚያብሔር መጨርሻህን ያሣምርዉ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
አሜን
@adiguba6026
@adiguba6026 4 жыл бұрын
Foto a
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
እኔ ሁሌም አስተያየቴ ስለሃይማኖት አይደለም ምክንያቱም ሙስሊም ነኝ እግዚአብሄርስትል አላህ እያልኩ እሰማለሁ ነገር ግ ን መልካም ወጣት ፕሮግራም ይመቸኛል በሱስ ተጠምደው ከሁሉ ነገር ከሂዎታቸው ውጭ ከቤተሰብ ውጭ ከጤናቸው ውጭ የሚሆኑ ወጣቶችን ተለውጠው ማየት ነው ያስደሰተኝ እንደው እኮ ጉድ ነው ወጣቶቹ ሁላ በሱስ ተገዝተው ስንቶቹ የትም ወደቁ ቤተሰቦቻቸውን እናቶቻቸውን አሳዘኑ 😢 የማይሰለች ጠንካራ ቤተሰብ ያላቸው ወጣቶች እድለኛ ናቸው ቤተሰብ የሌላቸው ናቸው የትም ተጎድተው የሚቀሩት ዮኒ ከቻላቹ ጎዳና ላይ በሱስ የተጠቁትን ህፃናቶች በለጋነታቸው ድረሱላቸው እነዚህስ በቤተሰብ ድጋፍ ይሄው ለዚህ በቁ
@teketelerjabo5779
@teketelerjabo5779 5 жыл бұрын
Am Hala Am Hala des yilali tebareki wide!!!!!!
@natanimmekonnen2897
@natanimmekonnen2897 5 жыл бұрын
Am Hala Am Hala wow betam gobez set nesh geta yebarksh
@teketelerjabo5779
@teketelerjabo5779 5 жыл бұрын
Am Hala Am Hala next year may be if God say we will go their dear!!!!!!
@teketelerjabo5779
@teketelerjabo5779 5 жыл бұрын
Promise.......
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
I wish to see that good young man program and yoni
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 5 жыл бұрын
የኔ እናት የልብሽ ቅንነት እንዴት ደስ እንደሚል ባለብዙ ታላቅ አይምሮ በዝተሽ ለምልሚ ቃልዬ በፀጋው ስር ሰደክ ሜደግ ይሁንልክ በጉባኤው ያላቹ ሁሉ እ/ር አምላክ ይጎብኛቹ ዮኒ ፀጋው ይብዛልክ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ተደስቻለው ዮኒ ተባረክ ቃል ኡፍፍ ውድድ
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር Tebareki. Glory to God not to a religion!!
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
@@senaityemanne422 Thankyou bless you gold🙏
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ-- why not you said i m God's son through Jesus --bec. you will never be God's Son as you saying because to be God's son u ve to accept in-faith Jesus as your personal Savior--- my bro/sister you know why i am sharing this fact? may of u saying this word frequently, Anyways,to tell you the truth ኦርቶዶክስ ነኝ never leads' you all to eternal life say i am God's son through Jesus bec. Read John 14:6 and i am asking you that to read John 14:13-14 that to ask God through JESUS to know the the right way and any god things .bec. with out Jesus God never+nothing give to you.so for to day i have shared this greatest word while i am praying to you that to call Jesus in the near future.(i THE BLESSED ONE AMONG ST JESUS 'S FOLLOWER WE VE BLESSED SPIRITUALLY THROUGH JESUS ALONE READ EFESOn 1:3--SO if want to be blessed spiritually through Jesus ,you should have to come Jesus
@davemathewos6320
@davemathewos6320 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቱ
@samarmoussa8219
@samarmoussa8219 3 жыл бұрын
@@senaityemanne422 I
@jesussaves1474
@jesussaves1474 5 жыл бұрын
ሰውን የሚለውጥ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው!!!!!!!!!!!! የብዙ ወላጆችን እንባና ጸሎት የሰማ እግዚአብሔር አገልጋዩን ዮናታንን በመጠቀም የልጆቻቸውን ህይወት እየለወጠ ነው!!!!!! ሰምቶ በእሳት የሚመልስ የ ኤልያስ አምላክ ዛሬም የእኛ አምላክ የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም የተመሰገነና የተባረከ ይሁን ። ኢየሱስ ብቻ ያድናል !!!!! እንኳን ጌታ እረዳችሁ !!! አሳረፋችሁ። አገልጋይ ዮናታን ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!!!!!!!!!! ጸጋው በእጥፍ ይብዛልህ!!!!!!!!!
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 5 жыл бұрын
በእ ንባ ነዉ የጨረስኩት ክበሩን ጌታ ይውሰድ እንዴት ደስ ይላል ዘምንህን ጌታ ይባረከው ያለምልመው ዮንዬ ያንተ ፈሬዎች ናቸዉ ጌታ የ ቡዙ አናቶችን እንባቸውን አባሽ አደርጎ በዚ ዘመን ሰላሰነሳህ ሰለ አንተ ጌታ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እንወድሃለን
@ጌታእኳሰውንይወዳል
@ጌታእኳሰውንይወዳል 5 жыл бұрын
እኔ እንባ አልቆም አለኝ ይህን መዝሙር ስሰማ በተለይ ከሱ አንደበት ስሰማ ውይ ጌታ ደረሰልክ ወንድሜ
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
Same here i can't stop crying
@ritayehabtesh5130
@ritayehabtesh5130 5 жыл бұрын
እኔም ነኝ ውስጤን ነው ሚነካው ሲዘምር
@temesgenhailu2966
@temesgenhailu2966 5 жыл бұрын
beka amelete ---Satan Serraw feresowal---we all were in this world darkness but now we are awaking
@cell7153
@cell7153 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል በቃ እኮ ጌታ ከለውጠ አንዴ ነው ቃልዬ ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባረከው እሱን አያገለገልክ እሱን እያከበርክ ለእሱ ኖረክ እስክ መጨረሻው በእሱ ፅንተክ ቁም ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ደስ ብሎት ስላየው ዮኒ ተባረክ ሌላ ቃል የለኝም
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ሀለሉያ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ እንደዚህ በተስብ ጠላቃ ስለገባህ በእውነት በእንባ ነው የጨረስኩት እማ አባብይ እህቴ ዮንዬ የትውልድ አባት እንኮን ደስ አላችው ይገርማል ይህም በእግዚአብሔር አይን ቀላአል ነው ቃልዬ ዘመንህ አግልግሎት ይባረክ ውድድድድድ በኢየሱስ ደም ተሸፍንይ ዳግም ከበቱ እዳት ወጣ በቅጥሩ ይከለልህ ዶሞ እኮ ገና ብዙዎች በንቴ ይዲናለው ጌታ ምስክሬ ነው ይምገርም ድምጽ አለክይ በዝግ ሰይጣን አታመልክም እናትም አባትም እህትም መልካም ሰው ናቸው ሁሉ በተሰቦች ጌታ እንደዚህ ለልእጆቻቸው ጎደኛ ያድርጋቸው ውድድድድድድድድ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዮንዬ ቃላት የለኝም ዘመንህ አግልግሎት በተስብክ ይባረክ ውድድድድድ ሁለም ከጎንህ ነእኝይ
@እየማርከኝእየማርከኝ
@እየማርከኝእየማርከኝ 5 жыл бұрын
ሀገሬ ተስፋ አለሽ ዮኒ ስለ አንተ እኮ ቃል የለኝም ፀጋው ይብዛልህ እንዴት ደስ ይላል በጌታ💚💛❤
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 5 жыл бұрын
እኔ ምን እላለሁ ዮኒ እንተ ለወጣቶች ያስነስህ አባት እግዚአብሔር ይባረክ ዮኒ ምን እልሀለሁ የወጣቶች ወንድም አገልጋይ የተመርጥክ መሆንህን ጌታ እያረጋገጠልህ ነው ይህን ማየት ምን ያህል መታደልነው ስው ስይሆን ህዝብን ማተረፊ እንዴት ደስ ይላል እኔም እግዚአብሔር እንደዚህ ዘንበል ብሎለኝ እኔም የዚህ ተካፍይ አድርጏኞል እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተባረክ እንወድሀለን እኔም ቤተስቤም እኞጋ ደግሞ መተህ የመጀምርያው ስላምታ ስጪ ውደ አዳርሽ ስትገባ መውደዴን እንደታላቅ እህት በጌታ እንዴት እደምወድህ ስለንገርኩህ ደስ ብሎኞል የብዙ እናቶች እንባ ስላ ታበስ እናት መሆን ማልቀስ እስኪምስለን ነበር አሁንማ እንባችን ታብሶ ጌታ ደርሶልን እጋንንትን መግብያ መዉጫ አሳጥተናል ይህ ሁሉ ስለሆነልን ክብርን ለአምላካችን ይሁን
@ረድኤትጅማ
@ረድኤትጅማ 5 жыл бұрын
ያድናል ይታደጋል አሜን ዮኒን ጥግ ድረስ ምቶዱ Like 👍👍👍👍👈
@mikiyastariku1457
@mikiyastariku1457 5 жыл бұрын
Rediet Jimaa 🖕🏽🖕🏽🖕🏽🖕🏽🖕🏽🖕🏽🖕🏽
@hanameseki2004
@hanameseki2004 5 жыл бұрын
ይህንን ምስክርነት ስሰማ አንጀቴ ይንሰፈሰፋል ደጋግሜ ደጋግሜ ሰማሁት የነትየዋ የምስጋና መሰዋት ልቤን ነካው እንዲህ ወጣቶችን እያስመለጠ ያለ ጌታ ለዘላለም ስሙ ለዘላለመ ይባሰክ ።ዮኒዪ ገታ እድሜና ጤነ ይስጥህ ጸጋው በቡዙ ይጨመርልህ እንወድሐለን
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክልን ብዛልን እንዳንተ በፈረስው ቅጥር የሚቆም ይብዛልን የብዙ እናቶችን ልብ እንዳሳረፍክ እርፍ በልልን
@et6964
@et6964 5 жыл бұрын
Genet Bekele m
@tsionabera5501
@tsionabera5501 5 жыл бұрын
u forgot The might God
@ኢትዮጵያልዩናት
@ኢትዮጵያልዩናት 5 жыл бұрын
እንደዚች ያለች መልካም እናት እና እንደዚህ ያለ መልካም አባት እድሜያቸው ይርዘም ♥️♥️ ስለሁሉም ጌታ ይባረክ
@asnakuyemojowachewa1232
@asnakuyemojowachewa1232 5 жыл бұрын
Wowwwww በጣም ደስ ይላል ድንቅ የሆና አምላክ የዝን ልጅ ታሪክ የለወጠ የእኛን ቤት ታሪክ እንደሚለውጥ አምናለሁ
@museejamo390
@museejamo390 5 жыл бұрын
amlake hoy ante tawekale አይዞሽ አንድ ቀን አለ ተበረክ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 5 жыл бұрын
Hallelujah Glory be to God in Heaven 🙏
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት እናታቺን ትልቅ ትምህርት ናው የሳጡን እኔ ጋርሞኛል ዮን ጌታ ያኑር ቡርክ ናህ በጣም እንዎዳለን ኑርልን ❤❤❤❤❤
@lizalilosweet6476
@lizalilosweet6476 5 жыл бұрын
እውነት የ ዚህንቤተሰብ ምስክርነት ስሰማ እንባዬን ነው የጨረስኩት ልክ እንደ ቃልአብ ያለ ታሪክ ታናሽ ወንድሜ ላይ አለ የቃልአብ እናት ታደርግ የነበረውን ነገር ሁሉ still የ እኔ እናት እያደረገች የ ቃል አብ አባት ሲያደርግ የነበረውን ነገር ሁሉ still እያደረገ ነው እና ቃል አብን የፈታ ነፃ ያወጣ ጌታ የእኔን ታናሽ ወንድሜንጌታ ይፈታዋል ቤተሰቤም ለምስክርነት አንድ ቀን ይበቃሉ ሁሉንም ነገር ጌታ በጊዜው ዉብ ያደርጋል ይህን አምናለው እኔ እና የቤተሰቤ እንባ ልክ እንደዚህ ቤተሰብ በሳቅ እና በምስጋና ይቀየራል ታናሽ ወንድሜም ነፃ ይወጣል እምናለው አሜን
@esakef7546
@esakef7546 3 ай бұрын
ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም ከባድ የሚባል ነገር የለም
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም በዙፋኑ ላይ ነው ይሄም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው እና ተስፋ እንዳትቆርጡ። እግዚአብሔር ሲያደርግ ብቻ ሳይሆን ሳያደርግም ይመሰገናል በምስጋና ውስጥ ድል አለ ቃልዬ አሁንም ወደአባቱ ቤት ይመለሳል እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ያድናል ይታደግማል🙏🙏🙏🙏🙏 ልባችሁን ጠብቁ ይሄም በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕
@mudinbereka8261
@mudinbereka8261 5 жыл бұрын
ማን እንዳ ጌታ ሁሌም ለሱ መሆነ ያስደስተኛል ክብር ላንተ ጌታዬ እውነትም ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ዮንዬ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@frehiwotdemissie4697
@frehiwotdemissie4697 3 жыл бұрын
አኔ የምለው የለኝም እየሰማሁ ማልቀስ ብቻ ነው ዮኒ ዘመንህ ይባረክ አንተ የኢትዮጵያ ስጦታ ነህ
@helenhelen123
@helenhelen123 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፕሮግራሙን ደስ ብሎኝ ነው እማየው አቤት ስንት እናት አለች በልጁዋ የተቃጠለች እቤቱ የቁጠረው 😭😭😭😭😭😭😭 ዮኒዬ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው
@kidimengs5134
@kidimengs5134 5 жыл бұрын
ይሄ የሚደንቅ ነው ድንቅ ነገር በይወቴ ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ድንቅ ተአምር ነው ይሄ የእግዚያብሄር ስጦታ ነው ኦርቶዶክስ ነኝ ዮኒ ያስፈልገናል የቤተሰብ የሀገር ፍቅር ሀይማኖት ሳይገደብ ብቻ ዮኒ ለኢትዮጵያ ያስፈልገናል እድሜህን ያርዝምልን
@godisgood1338
@godisgood1338 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው እልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ ክብር ለአንተ ይሁን እሰያ እሰያ! እግዚአብሔር ለዘላለም እስኪ ዘላለም ጌታ ነው አረ ኢየሱስ ብቻ ያድናል
@zhajagzvahja2135
@zhajagzvahja2135 5 жыл бұрын
*,,,, በእንባ እየታጠብኩ የምንመለከተው ፕሮግራምህ ነው ኦንኳንም ተወለድክልን አንተ የእናት አንጀት መልካም አስተማሪ መልካም መምህር እውነተኛ አገልጋጋይ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ለራስህ እየሞትክ ሌላውን የምታኖር የእግዚአብሔር ባርያ ነህ ምን እላላለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑርልኝ ኑርልኝ ዮኒ አንተን እና ፕሬግራምህን የመውደዴን መጠን መግለፅ አልችልም ፍቅር ነህ ትልቅ ሰው ትልቅ መምህር ነህ ተባረክ ተባረክ ዮኒ,,,,,,,,,,;*
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ዋውው ቃልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ እንኳን እግዚአብሔር አገኘህ ዮኒ እንኳን ደሰሰሰሰሰ አለክ ከዚህ በላይ ደሰታ የለም ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 5 жыл бұрын
Amem amen egzaabigr des yibelet
@elsabetololo6271
@elsabetololo6271 5 жыл бұрын
አሜን ይባርክው
@nanyneiseatayes9573
@nanyneiseatayes9573 5 жыл бұрын
yeadenaLe A men Amen kebarr Legeta yenen
@eshetubogale6156
@eshetubogale6156 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔርን ላመሰግነው እወዳለሁ ምድሪቱን እየጎበኘ ስላለ ይሔንንም ቤተሰብ ስለጎበኘ የብዙ ወጣቶች ህይወት ስለተቀየረ ብዙዎችን ከአስቀያሚ ቅዠት እያነቃ ስላለ ብዙ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ ዮኒ ጌታ ይባርክህ በጣም ከልቤ እወድሀለሁ እግዚአብሔር ብዙ ፀጋ ያብዛልህ እንደባለፀግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስ በሚያስፈልግህ ሁሉ ይሙላብህ ጌታ ይጠብቅህ ይርዳህ ምርጡ ወንድማችን ቀጥል ቀጥል ቀጥል---
@elrohimilion5741
@elrohimilion5741 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ክብር ለጌታ ይሁን 🙌🏽እንኳን ጌታ የረዳቺው. ዮኒዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@berhanudema8941
@berhanudema8941 3 жыл бұрын
ዮናታ አገልግሎት እጅግ በጣም ነው የምገርም ፀጋ ነው አንተ እውነት የእግዚአብሔር ቃል በማስተማር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ግሩም እነት ነት. ገዝተ መስጠቷ. በጠም. ጠብብ እነት አስተዋይ እነት. ቀር ዘመንሽ.ዬደስተ ይሁንልሽ. ይሁንለችሁ. በረዥም እድሜ ታበረኩ
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
የገባት ብዙ እናቾች ጥበብ ይጎድላቸዋል።
@mehretenu3316
@mehretenu3316 4 жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይህንን የመሰለ ምስጋና በሰማይ እዲ ገባ የሆነው ባንተ ምክንያት ነው የእናቶችንና የአባቶችን እንባ ያበሰ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ዮኒ በዘመንህ ሙሉ ተባረክየእውነት ይህንን ምስክር ሁሌ ነው የማየው ባየውት ቁጥር እያለቀስኩነው እግዚአብሔር የማመሰግነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@ቤዛዊትየማርያምልጅ
@ቤዛዊትየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ለውጥ ማለት ይሄ ነው
@sentayuzenabe7437
@sentayuzenabe7437 5 жыл бұрын
ጌታስምህይባርክልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ቤዛዊትየማርያምልጅ
@ቤዛዊትየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
@@sentayuzenabe7437 አሜን አሜን አሜን እሱን የተደገፈ አያፍርም
@tmwd5119
@tmwd5119 5 жыл бұрын
እግዚያቢሔር ይመስገን ነብስን ደስ የሚያሰኝ ምስክርነት እንደ ተረዳሁት ቃለብ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያገለግል የነበረ ሲሆን ለምን ወጣ እባካችሁ በየቤተክርስቲያን ውስት ያላችሁ የጌታ አገልጋዮች የሚመለከታችሁ በሙሉ ለወጣቶች እንጠንቀቅ የዮናታንን አራያነት እንከተል ዮኒ የወጣቱን ትርታ የሚያዳምጥ ጀግና ለዘመኑ ወጣት እግ/ር ያስነሳው አገልጋየይ እድሜ ጤና እመኝልሃለሁ፡፡
@mesilove9185
@mesilove9185 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል አስይይይይይይይይይይይ ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን አሜንንንንንንን ተባረኩ ሁላቹም 💚💛❤ ዮኒ ዘመንህ ይለምልም 💚💚💚💚💛💛💛💚❤❤❤
@ayantumagarsa2695
@ayantumagarsa2695 5 жыл бұрын
Ameeeennnnn. Gata. Yibarikii
@ሐነሐነ
@ሐነሐነ 2 жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንameeenAmeen💟💟💟🌼💞
@solomonanbessie7984
@solomonanbessie7984 5 жыл бұрын
ወንድሜ የኒ ፡- መቼም ጊዜ አግኝተህ ይህንን አስረያየቴን ካነበብክልኝ ደስ ይለኛል፤በልቤም ያለውን ነው የማካፍልህ፡፡መልካም ወጣት ይኸው ከአመት አመት እየጨመረ፤ተደራሽነቱ እየሰፋ፤የብዙዎችን ቤት ችግሩ እያንኳኳ እንደሆነ እያየን እንገኛለን፡፡ስለዚህ ይህ የመልካም ወጣት ዝግጅት በየዓመቱ ማከናወን ማለት ውቅያኖስን በጭልፋ ቀድቶ ለመጨረስ እንደመሞከር ነው፡፡ይህ አገልግሎት ገና በምስራቅ አፍሪካና በመላው አፍሪካ እንዲሁም በአለም ደረጃ ተደራሽ ሆኖ በተለያዩ ቋንቋዎች እንደሚሰራጭ ተስፋ አለኝ፡፡በመሆኑም የኢትዮጵያ መንግስት ይህን ስራ ዮኒን ሊደግፈው ይገባል እላለሁ፡፡ዮኒ ስለ ምግብ፤ስለ መኝታ ፤ስለትራንስፖርት ማሰብ የለበትም የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡መንግስት ራሱ አዳራሽ ፤መኝታ ፤ትራንስፖርትና የስልጠና ቁሳቁስ አዘጋጅቶ በሁሉም ክልል የሚገኙ የሱስ እስረኞች ተደራሽ መሆን አለባቸው እላለሁ፡፡ይህ ሲሆን በአመት አንዴ ሳይሆን ዮኒ ሙሉ ዓመቱን ሙሉ ጊዜውን ሰጥቶ በዚህ ዙሪያ ቢያንስ ለሚቀጥሉት 10 ዓመት ቢሰራበት የብዙ ወጣቶችን ሕይወት ማትረፍ፤የብዙ ትዳሮችን መታደግ እንችላለን ብዬ አስባለሁ፡፡ የአዲስ ኪዳን ካህናት ቤ/ክ፤የማርሲል ተሌቪዥን እንዲሁም አገልጋይ ዮናታን እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
@abushwondimu6779
@abushwondimu6779 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ለዘለዓለም ያድናል ሁለችንም በፍቅሩ የመራካን ዮኒ እግዚአብሔር ይበርክህ ተበራክ ግን ይህንን ኢየሱስ ማን ልበለው ምን ለድርገው ምን ልካፍለው ዝም ከመለት ከስተቀር ምንም መልስ የለም በጥቅቱ ክብር ልበለው uuuuuuufffffffff♥
@laliseoromia1863
@laliseoromia1863 5 жыл бұрын
ጌታ ነህ በይዉ
@fnsfekr9338
@fnsfekr9338 4 жыл бұрын
Kkķkkkkkkkkkk
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነው 5 жыл бұрын
ዮኒዬን በክፉ የሚያይ ምሸኛ በጌታ በእየሡሥ ሥም የተመታ ይሁን ቃላብ በቅርብ መድረክ ላይ ባደባባይ ስትዘምር እናያለን ቀሪው ዘመን በጌታ ይለምልም😍😍😍😍
@tibebu779
@tibebu779 5 жыл бұрын
ቃል እንደ ያምራል ዜማ አቤት ግርማ ሞጎስ ልዩ ነው ቃጥልበት !! እንኳን ደስ አላቸው ደስታቸው ደስታ ነው ! ዮኒ ገና ብዙወችን ታስመልጣሌ እግዚአብሔር ይርዳ ።
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 4 жыл бұрын
ዮኒ አንተ የትውልድ አባት ሰፊ ልብ ሰፊ ትግስት ያለህ እንደ እየሱስ የሀጥያተኛ ወዳጅ ውይይ ምን ልበልህ ቃላቶች አልገልጥ አለኝ ተሳክቶልሀል ልበልህ ባንተው አገላለፅ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ ቃል ደስ ብሎኛል አስተዋይ ቤተሰብ እ/ር ልጃችሁን ምርኮ አድርጎ ስለሰጣችሁ ደስ ብሎኛል ዲስ ላይክ የምታደርጉ ከማን ወገን ናችሁ ከእ/ር ወይስ ክርሰይጣ አልገባኝም
@ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ
@ዟጧቿፗጇቋሿቧቋቧሿቋቧሷ 5 жыл бұрын
ይሄን ነው ማየት የምፈልገው ወጣት ቃል ከገባ በዃላ ድጋሚ መለወጡን ዋው ሥሜታዊ ሆነው እንዳይሆን ብዬ እፈራ ነበር ፈጣሪ ይመሥገን ፈጣሪ ቤታችሁን አንደጎበኘ አኛንም ይጎብኝ አሜን
@mulugetawomgo6888
@mulugetawomgo6888 3 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ ለዓለም ሁሉ ብርሃን ኔ ለአንድ ለሁለት ስይሆን ለሁሉም አባት ኔህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@እኔስየአማላጅቷየድንግልማ
@እኔስየአማላጅቷየድንግልማ 5 жыл бұрын
ፍቅረኛህም መታ ደስታዋን ባየን ነበር አምላክ ይመስገን ከሱስ ወጣቱን ነፃ ያደረገ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን ዮኒዬ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@ለሰውየማይቻልለእግዚአብሔ
@ለሰውየማይቻልለእግዚአብሔ 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ የመልካም ወጣትን ፒሮግራም ስከታተል በጣም ደስታ ይሰማኛል ስደትብሆንም ጌታየ ከመንኩበት ሁሌም ከኔጋነው ክብር ለየሱስ አሜን አሜን አሜንንን
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
እኔስ ቃላት አጣሁለት ለኢየሱስ ስንቱ በምሕረቱ አቁሞናል ኢየሱስ እጂ በእጂ ብቃጣን ኖሮ ዛሬ በፍቱ ባልቆምን ነበረ ምሕረቱ ቸርነቱን ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሄር ይመስገን ዮንዬ የአንተ ፍሬዋች ገና ብዙ ናቸው ዘመን ይለምልም ዮንዬ እንኩን አብሮ ደስ አለን የቤተሰቦቹ ደስታ የሁላችን ደስታ ነው ቃልዬ በዚ ድምጰ ኢየሱስ ይመለካል አሜን ምቀኛ የተመታ ይሁን 😀ዮንዬ ስወድክ ዮንዬ ዘሮች ምድርቱን ይውረሱ
@betybetybassa5579
@betybetybassa5579 5 жыл бұрын
እየሱስ ሕይወት ነው የደሙ ፍሬ ነኝ 😍😘🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
መተላለፉ የቀረችለት ኃጢአቱም የተከደነችለት ምሰጉን ነው ዋው በእዉነት ጌታ ጌታ ነው እንደ ገና ይምሰረ ዮኒዬ ታባረክ ወዳሃለው ቃልዬ አንተንም እንኳን ጌታ ረደክ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክበርልኝ እሰይ የኔ አባት አቤት የድምፅ ግርማ ሞገስ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏ዮንዬ እሄ ያንተ ውጤት ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
@danielmekonen6214
@danielmekonen6214 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክ
@cecew.2559
@cecew.2559 5 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት!!!👐 እንኳን ጌታ ደርሶ ደስ አሰኛችሁ! ዮኒዬ እጥፍ ፀጋ ይጨመረልህ~በኢየሱስ ደም ተሸፈን። ምሥክርነቱን ለአራተኛ ጊዜ ማየቴ ነዉ።፻%😍😍😍
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 5 жыл бұрын
ደጋግሜ ኮሜት ሰጥቼያለው በቃ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነይ ግን ዮኒ እድሜ ይስጥህ ብዙ ወጣት ከማይሆን ሱስ እያወጣሀቸው ነው ግን በቃ ቃልአብ እንኳን ወደ እራስህ ተመለስክ ማማዬ እናት ስለሆንኩ ህመምሽ ይገባኛል እንኳን ደስ አለሽ
@Taredan77
@Taredan77 5 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ የሐይማኖት ለውጥ አይደለም በቃሉ መኖር ነው ሁላችንንም በኦርቶዶክስ ቤት ያደግነው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሙሉ ባለውለታ ነች ፈረሀ እግዚአብሔርን የተማርንበት ።
@shininglight9522
@shininglight9522 5 жыл бұрын
ያንችንም ልጆች መልካም ነገር ያግኛቸው ተባረኪ!
@loveme-qo8ew
@loveme-qo8ew 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@lem2296
@lem2296 5 жыл бұрын
ቃስያሉ እደይ ስቡሽ ተጠቀቂ ኦርቶዶክሰ ናት የወነተኛዋ እየሱሰ እየሱስ ያለሁሉ መንግሰተ ሰማያት አወረሰም እናሰተዉል እኔም ነበርኩበት አይቸነዉ የተመለሰኩት
@floethiopiawit3921
@floethiopiawit3921 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍቅር ነው lem ኣትሳሳች እውነትም መንገድም ህይወትም እየሱስ ነው ::መፅሀፍ ቅዱስ ኣንቢ
@dubaiduai7280
@dubaiduai7280 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ ጌታ ኢየሱስ ይመስገን እናቴ ጌታ ኢየሱስ እንኳን እባሺን ካይኖችህ አበሰልሽ ፋዘርንም እንኳን ደስ አሎት ሲስተርም እንኳን ደስ አለሽ እኔ ለክ ለራሴ የምደሰተዉን ያሀል ነዉ የተደሰትኩት በጣም የዚ ሁሉ የደስታ ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ይመስገን ወንድሜ አንተም ከአሁን በኋላ ሰዉን ሳይሆን ኢየሱስን በቻ በማየት እደምታገለግለዉ በኢየሱስ ተስፋ አደርጋለዉ መቼም ቢሆን ሰዉን እዳታይ ቃሉ ሲናገር ሰዉን ያየ የተረገመ ይሁን ስለሚል አሁን አስመልጦሀል ከእንግዲ ግን ማንንም እዳታይ አደራ ኢየሱስን ብቻ እያየህ በቅድስና ታምነህ ኑርለት ደስ ብሎኛ ምንም እንኳ ባካል ባላቅህም ወገኔ ነህ ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ጸጋን በእጥፍ ያብዛልህ እስከ መንግስቱ ይሸከምህ በርታ ጌታ ኢየሱስ የሰጠህን ልጆች እንዲት እደምመራ ኢየሱስ ጥበቡን ይስጥህ እወድሀለዉ በርክ በል ❤💖🌈😭💙💚💛❤🌷🌹💛🙏💙
@betelhem9247
@betelhem9247 5 жыл бұрын
ኦ እየሱስዬ እኔ ምን ልበልክ አንተኮ በምህረትና በፍቅርክ በህይወት አኖርከን ስምህ ብሩክ ይሁን
@rahelselemon4867
@rahelselemon4867 5 жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ይውስድ እውነት ነፃናት ማውጣት የምቼል እርሱ ብቻ ነው ዩኒዬ አንተን ተጠቅሞ ትውልድን ስላተደገ ታማኝ ባሪያ ስለሆንክ ተባረክ ይብዛልህ
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
ወዳጃችን ዮናታን እግዚያብሄር በነገርህ ሁሉ ይርዳህ ለ ትውልዱ ለ ኢትዮጵያ ለሰዎች ሁሉ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
በተሰቡ እራሱ ደስ ሲሉ ከዚህ ቤተሰብ ብዙ መማር ይቻላል በትእግስታቸው በፀሎታቸው እግዚአብሔርም እረዳቸው ባይታገሱ ጎዳና ይወጣ ነበር ጌታ ይባረክ
@destagospel4801
@destagospel4801 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተስብ ናቸሁ አሁን ደግሞ ደስታቹ ሙሉ ነው በጌታ
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶችን እንባ አብሷል አላህ ይጠብቅህ ደስ ብሎኝ ነው ምክሩን የማዳምጠው እኔም በጣም ከሱ ተምሬ ተቀይሪያለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ሙስሊም ሀይማኖቴን እወዳለሁ ሞቴን በሸሀዳ ያድርግልን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
ማነው ምህረቱ ሳያቆመው ዛሬን ያየ አቤት ምህረት አቤት ኢየሱስ ቸርነትህ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
@hfgg7480
@hfgg7480 4 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዛቤህእር ይባርክህ ክብር ለእይስሱ ይህን
@rb2782
@rb2782 5 жыл бұрын
ዋው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን፡ እንደገና ነው የተወለድከው ሰይጣን ልያጠፋህ ነበር አላማው እግዚአብሔር ደግሞ እንደገና ከፍ ልያደርግህ፡ ጌታ ይባረክ፡ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው በቡዙ ተባረኩ🙏
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
የኔጌታ ክብር ለስምህ ይሁን ድንቅ ስራህን ለመናገር ቃላት የለኝም እንኳን ደስ አላቹህ ዮኒ ጌታ ይባርክህ እንዎድሀለን
@hikmatube106
@hikmatube106 5 жыл бұрын
ከሱስመውጣታቸው ሀሪፍነውነገርግን እየሱስየአላህባሪያእንጅ ጌታ አይደለም አላህ አይ ወልድም አልተወለደም አስቡ ሰው ሰውን አያድንም!!!!!!!
@sofiadetamo4540
@sofiadetamo4540 5 жыл бұрын
ማነው ምህረቱ ሳያቆመው ዛሬን ያየ አቤት ምህረት እ/ር መልካም ነዉ የእደገና አምላክ ስሙ ይባረክ
@samraabarra3940
@samraabarra3940 5 жыл бұрын
እንካን ለምስጋና አበቃችሁ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
ማነው ምሕረቱ ሳይቆማ ሰው የሆነ መተላለፍን ሰይቶሁለት ዛሬን ያየው እጅ በእጁ በትቀጣ ማን ይቆማል ምክር ነኝ ምሕረቱ ለእኔ በዝቶአል አሜን ምህረቱን አብዝቶ ወደ ቤቱ የመለስ እግዚአብሔር ይባረክ የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናቸው ዮኒ ቡሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ ብዙ ፊሬ አሌክ እኮ ዮኒዬ ❤❤❤
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
የዚህን የዘማሩ ስም ንገረኝ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
@@zaratube608 simun alawkome yikirta
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
እሺ ተባረክ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
Amen anchim tabarek
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 5 жыл бұрын
የስው ልጅ ሁይ ይህን ምስክርናት ስ ሙ መንፍስ ቅዱስ ሰሙ ለዘላለ ም ይባረk ድንቁ አየሱስ ድንቅን ያደርጋል አሜን አሜን
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ትውልዱን እያስመለጠ ነውና ነብይ ዬናታን ጌታ ይባርክህ እ/ር ስሙ ይባረክ ቀንበርን እየሰበረ ነው። ቤተክርስቲያንም ሀላፊነት ተጠያቂነት አለባት። ሰው አጥፍቶ ተሳስቶ ደክሞ ወደ እ/ር ቤት ሲመጣ ከመስበር ከመግፋት ከማሳደድ በፍቅርና ብርህራሄ በትግስት በፀሎት በምልጃ ልትሸከም ይገባል ከተጠያቂነት አትናመልጥምና ጌታ ሀጥያትን ይጠላል ሀጥያተኛን ይወዳል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁ ፍፁም የማይሰለቹ ዋው እግዚያአብሄር ዕድሜ ይስጥህ ዮኒ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ትዉልዱን እያስመለጥሀ ስለሆነ አመሰግንሀለሁ ቃላት ባይኖረኝም ያደረክልኝ እጅግ ብዙ ነዉ ዮነዬ ተባረክ ቤተሰቡ እንኮዋን ደስ አላችሁ
@Tube-zm3kh
@Tube-zm3kh 5 жыл бұрын
ቃልዬ አንተን ያየ አምላኬ እግዚአብሄር የኔንም ወንድም ይይልኝ 🙏 ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 5 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ልኑርተደብቆለአድስአመት20
@ልኑርተደብቆለአድስአመት20 4 жыл бұрын
አይ ፊልም እየስራህ ነው ባክን
@konjitdesta3929
@konjitdesta3929 5 жыл бұрын
ዋውው ክብር ለ ጌታ ይሁን ጌታ በሥራ ላይ ነው ዳብሎስ በሺብሪ ላይ ነው እንኳን ደስ አላችሁ የቃል ቤተሳቦችሁ እና ዮኒዬ ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒዬ የእኔ 1ኛ እግዚአብሔር ከ አንተ ጋር ነው ይሄን አይቶ የምበሳጭ ጠላት የተመታ ይሁን
@ngusudaniel720
@ngusudaniel720 5 жыл бұрын
እ/ር መልካም ነዉ የእደገና አምላክ ስሙ ይባረክ
@TG-pz3nj
@TG-pz3nj 5 жыл бұрын
Amen
@emabetwolde2048
@emabetwolde2048 5 жыл бұрын
አሜን ኢያሱስ ያድናል ይተዳግል ተባረክ ዮና
@eyobaltube2607
@eyobaltube2607 4 жыл бұрын
ዬንየ ዋጋህ በምንም አይተመንም የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ተባረክ የእናቶችን እባ የጠረግክ ውነተኛ የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ ምን ልበልህ ዘመንሕ ይባረክ
@ነፂየገብርኤልልጅ
@ነፂየገብርኤልልጅ 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሄን ፕሮግራምና ዮኒን ስወዳቸው ሀገር ስገባ እሄዳለው
@elsabetololo6271
@elsabetololo6271 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@helenasefa7759
@helenasefa7759 5 жыл бұрын
አትሳሳቺ እህቴ አትሸወጂ
@ነፂየገብርኤልልጅ
@ነፂየገብርኤልልጅ 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ነኝ ሴት ነኝ ሀይማኖቱን ወደጎን ትተን ትምህርቱን ብንወስድ ምን ችግር አለው ??
@ነፂየገብርኤልልጅ
@ነፂየገብርኤልልጅ 5 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ወዳጆች ነኝ ቲሽ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
@@helenasefa7759 ለምን??ክርስቶስን መከተል ስህተት ነው እንዴ
@hayle8209
@hayle8209 5 жыл бұрын
መጀመሪያ የእግዚአብሔር ሰው ዩናታን እግዚአብሔር ህይወት ዘመኑን ሁሉ ይባርክ ብዙ እየጠፋ ያለው ህይወት እያዳነው ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅ አሜንንን
@እስክንድርነኝየገኒ
@እስክንድርነኝየገኒ 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ ክብር ሁሉ ለእግዚያአብሔር ብቻ ይሁን አባ ተባረክ ሁላቹም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩ
@drergefeyissa1418
@drergefeyissa1418 3 жыл бұрын
ዮናስ በጣም ጥሩ የንስሐ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይዉሰድ አሜን,እግዚአብሔር መልካም ነው ጥሩ እናት ነሽ ተባረክ
@faskabogale9286
@faskabogale9286 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን የአለም እረፍት ነው እየሱስ።ዮ ጌታ ዘመንክን ይባርክ እወድአለው ለምድራችን በረከት ነክ። የኢትዮጽያ ሙሴ ነክ ኡኡኡፍፍፍ ምን ልበል ስለአንተ ጌታ ይባረክ አንተን የሠጠን
@sosesose3227
@sosesose3227 5 жыл бұрын
እውነት ነው ዮኒ እድሜና ጤና ይስጠው አምላክ ይባርክህ ያንተን ፕሮግራም በጣም ደስ ብሎኝ ነው የማየው
@asterofficial8175
@asterofficial8175 5 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦ የኛ ጌታ እንድህ ነው ክብር ለሱ ብቻ ይሁን እንዴት ደስ እንዳለኝ አጠይቁኝ እኔን ይህንን ያህል ደስ ካለኝማ ሰማይ ፌሽታ ነው ዮኒዬ ጌታ ይህባረክህ ጸጋውን እጥፍ ያብዛልህ በኢየሱስም ስያለቅሱ የኔበሩ ቤተሰቦች ደስታ ማየት ቀላል አይደለም ሰው ያልቻለውን ዶክተር ያልቻለው በምድረ አሉ የሚባሉቸት ያልቻሉት የኔ ጌታ በማክር ሴኬንድ ያስቆማል ሰው ያልቻለውን የሚችለው ኢየሱስ ነው
@mezmurtube4922
@mezmurtube4922 5 жыл бұрын
I can not stop crying watching this video and this is my 10 times so far watching . What a lovely family oh my gash ???? I love the whole family what amazing patience and love they have . And the endurance they have is amazing .des stillu I am from America watching this program and won’t miss it . Kaliye pls berta tenkir የእናትህና ኣባትህ ደስታ እኛንም በደስታ ኣስለቀስን ደስታችህ በዚህ ይቀጥል and also kaliye u will sing all over the world and serve God you will be invited every nation . Keep going kaliye I love so much . This is just speechless.awsome dad and awsome mom and awsome sister.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ እድሜህ በ ቤቱ ይለቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይራራልህም ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ!!!!
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መቼም አይጥለንም የደከሙትን የምያበረታ ነው ዬኒ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@አብላካትልጄኑርልኝ
@አብላካትልጄኑርልኝ 5 жыл бұрын
ዮኒየ ስለአንተ አውርቸ አልጠግብም የኔ ሰብሳብያችን ጌታ ረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃልየ ከኔ ቤተሰብህ ተባረክልን መልካም ወጣት ዘማሪ እንድትሆን ምኞቴ ነው ኑሩልኝ
@insherahqaddoura8991
@insherahqaddoura8991 5 жыл бұрын
እሰይ እንካን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል የደስታችን ምንጭ ጌታ ኢየሱስ ስም ይባረክ
@nebiyubenta8067
@nebiyubenta8067 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ኣንደኛ... በብዙ ክብር በብዙ መውደድ ነው ምወድህ... ዘመንህ ይባረክ!!!
@hawihawi8698
@hawihawi8698 5 жыл бұрын
ኡዑዑፍፍ ኡዑዑፍፍ ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረኩ
@lensel5383
@lensel5383 4 жыл бұрын
Amen
@የጌታሰምይባረክ
@የጌታሰምይባረክ 5 жыл бұрын
ዋውውው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት ቤተሰቦቼ እንካን ደሰሰሰሰ አላችሁ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው።። ወንድሜ የዝማሬ ጸጋ ይጨምራልህ ዮኒዬ ተባርካኃል ሺህ አመት ኑሁርልን 🙏🇧🇴🌱🌾
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዬኒ ተባረክ እንወድሃለን
@sm1825
@sm1825 3 жыл бұрын
ዮኒየ ተባረካልን አቤት እግዚአብሔር ላንተ ምን ይድናል ክብር ላንተ ይሁን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ወይ አንተ ኢየሱስ በቃ እኮ የሚሳንህ ነገር የለም ለዚህ እኮ ነው የምተማመንብህ
@tamenchdegu4933
@tamenchdegu4933 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ
@a12mhome49
@a12mhome49 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካችው ተባረኩ ዮኒዬ የአንተ ፊሬ ነውና ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ፀጋው ያብዘልክ እንወዳሃለን
@betelhem9247
@betelhem9247 5 жыл бұрын
ዮኒ ትልቅ ሰው ስስታችን ነክ ጌታ እየሱስ በእጥፍ ብርክ ያርግህ
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 5 жыл бұрын
አሜን ዮኒ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ህይወት ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ትዳር የተባከ ይሁንህ የመልካም ወጣቶች አባት
@salamawattasfay4549
@salamawattasfay4549 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ስል ዮኒየ ይህ ሁሉ አምላክ ባንተ ውስጥ ባስቀመጠው ቅባትነው ስሙ ይክበር
@እግዚአብሔርእረኛየነውመድ
@እግዚአብሔርእረኛየነውመድ 5 жыл бұрын
ያወኒ የጌታ አገልጋይ እግዚአብሔር ይባርክህ እባክህ ለኔም ፀልይልኝ
@tezeraBekele8044
@tezeraBekele8044 5 жыл бұрын
Enistelyalen ! We will keep praying for you.
@ሚጣበቀለ
@ሚጣበቀለ 5 жыл бұрын
ወንድሜም እንዲው ነው ጌታ ይድርስለት ዮኒዬ ተባረክ ❤💪😘😍 አባትዬው አንጀቴን በላኝ
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 Жыл бұрын
አሜን እውነት እግዚአብሔር ኧጀም ኧድሜ እንደሰጠው የዘላቸም ጸሎቴ ነው🙏❤
@blackqueen9541
@blackqueen9541 5 жыл бұрын
I can’t stop crying 😢 ooooohhhhh God thank you for saving us 🙏🏼
@kalkidandagne7938
@kalkidandagne7938 5 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ወጣቶች ያስወርስህ
@abebadesta7315
@abebadesta7315 5 жыл бұрын
ትክክልዮንዬ የሁላችን ልጅ ነህ እንፀልይልሃለን ጌታ ከአንተ ጋር ነው እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ከሆነ በቀር ይህን ሊያደርግ አይችልም
@hadeyhsaad1267
@hadeyhsaad1267 5 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን ዮኒ በአየሱስ ስም ተባረክ
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 50 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
ኦፕራሲዮኑ ተሰረዘ [PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2021
31:13
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 110 М.
#በጌታ #ስሙት#ክርስትናን #ለመኖር @ZEMARISAMUEL
8:39
መልካም ወጣት
Рет қаралды 241 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 182 МЛН