መልካም የምስራች / Melkam Yemisrach (Live) - Illasha Fekadu

  Рет қаралды 40,553

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
#መልካም የምስራች ለሁሉ ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ ካልከፈልንበት አትበሉ #የተረፈ እዳ የለም ከመስቀሉ #መልካም የምስራች ለሁሉ ነፃነትን በነፃ ተቀበሉ ካልከፈልንበት አትበሉ የተረፈ እዳ የለም ከመስቀሉ #መልካም የምስራች መልካም የምስራች መልካም የምስራች #አሮጊው ሰው ከእነ ስራው በፀጋው ኃይል ተገፈፈ #እንደገና ተፈጠርን ትንሳኤው እኛን ወለደ #የአብ ፍቅር ተገለጠ #ፀጋው ከሁሉ በለጠ #በልጁ ስለአመንን ህይወት ተፈቀደልን ሰርቶ ስለጨረሰ #ተፈፀመ ስላለ ከእኛ እምንጨምረው መመኪያ ድካምም የለ #ከፀጋው ርቀን የነበርን በክርስቶስ ደም ቀርበናል #ጥል በመስቀል ተገድሎ #ከእግዚአብሔር ጋር ታርቀናል መልካም የምስራች መልካም የምስራች #የሰው ስርአት እየጠቀሱ የክስ መዝገብ እሚመዙ #የጌታን ምርጥ ለመኮነን በግፌያ ሲተራመሱ #ክርስቶስ ነው የፅድቅ ልብሱ ለፍተው ኃፍረትን አፈሱ ከተሰሚነት ስፍራቸውም #በኢየሱስ ደም ተቀነሱ #መልካም የምስራች #መልካም የምስራች #መልካም የምስራች የሰው ስርአት እየጠቀሱ የክስ መዝገብ እሚመዙ #የጌታን ምርጥ ለመኮነን በግፌያ ሲተራመሱ #ክርስቶስ ነው የፅድቅ ልብሱ #ለፍተው ኃፍረትን አፈሱ #ከተሰሚነት ስፍራቸውም በኢየሱስ ደም ተቀነሱ #መልካም የምስራች #መልካም የምስራች #አሮጌው ሰው ከእነ ስራዉ በፀጋው ኃይል ተገፈፈ #እንደገና ተፈጠርን #ትንሳኤው እኛን ወለደ #የአብ ፍቅር ተገለጠ ፀጋው ከሁሉ በለጠ #በልጅ ስለአመንን ህይወት ተፈቀደልን #ሁሉን ሰርቶ ስለጨረሰው #ተፈፀመ ስላለ ከእኛ እምንጨምረው መመኪያ ድካምም የለ ከፀጋው ርቀን የነበርን #በክርስቶስ ደም ቀርበናል ጥል በመስቀል ተገድሎ #ከእግዚአብሔር ጋር ታርቀናል #መልካም የምስራች #መልካም የምስራች #መልካም የምስራች መልካም የምስራች ለሁሉ #የእግዚአብሔርን ህይወት በነፃ ተቀበሉ #ካልከፈልንበት አትበሉ #የተረፈ እዳ የለም ከመስቀሉ
@AydaAbraham
@AydaAbraham 2 жыл бұрын
🧡🧡🧡
@belagraph
@belagraph 2 жыл бұрын
"ካልከፈልንበት አትበሉ፣ የተረፈ ዕዳ የለም ከመስቀሉ።"
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 2 жыл бұрын
መልእክቱም ሙዚቃውም ድምፅ ውደቱም እኩል ፍሰት ያለው። ለፀጋው ባለቤት ክብር ይሁንለት!😍🙏
@noahdestatilahun2817
@noahdestatilahun2817 2 жыл бұрын
በአንተ ውስጥ ያለው የጸጋው ባለቤት የተመሰገነ ይሁን! እግዚአብሔር የሰጠህን ስላካፈልከን...አሁንም ይብዛልህ ፣ ይጨምርልህ! ተባረክ!
@wegegebe7813
@wegegebe7813 10 ай бұрын
አንተ ወጣት ተባረክ። ይገርማል የግጥሙ፣ የዜማው፣ የሙዚቃ ቅንብሩ እንዲሁም በጋራ ከወንድሞች ጋር አብሮ የመስራቱ የሚገርም የዝማሬ ኀጠራ አዲስ ራይዕ እና ጥበብ ነው። ይህንንን አዲስ ነገር የፈጠረ እ/ር ይባሰክ በብዛት ዝማሬዎችህን ሁሉ ሰምቻለሁ ጌታ ይባርክህ እውቀትና ጥበብ ይጨመርልህ። #ያንተ ዝማሬ ዘዚህ ዘመን የዝማሬ የታሪክ እጥፍት ያበሰረ ነው #የዘመናዊ ሙዚቃ ልኬት ነው ይህንን ያደረገው ልጆችሽ ከእ/ር የተማሩ ይሆናሉ ያሐው ነው። ❤❤❤
@MirtaMirtagebreamlak
@MirtaMirtagebreamlak Жыл бұрын
የተረፈ እዳ የለም amiesegnalw !!!!🙏🙏አልልልል ክብር ለኢየሱስ 🙏🙏
@bereketpaulos376
@bereketpaulos376 2 жыл бұрын
2014 ምረጡ አልበም ፣ bless up bro..🔥🔥
@heaveng1379
@heaveng1379 2 жыл бұрын
My favorite song form ur album God bless u ስሜ ነውን ልቀቁልን
@deboragetachew5677
@deboragetachew5677 2 жыл бұрын
አሜን ከመስቀሉ የተረፈ እዳ የለም። ክብር ለስሙ 🙌
@yosephsahle9449
@yosephsahle9449 2 жыл бұрын
የተረፈ እዳ የለም ከመስቀሉ 😘😍
@EndaleTeka-rd2wp
@EndaleTeka-rd2wp Жыл бұрын
wow, what a great song is? pure gospel stay blessed brother
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
ምን ኖሮኝ ምን እጨምራለሁ ተከፍሏል!!!!!
@yosephsahle9449
@yosephsahle9449 2 жыл бұрын
Illasha egzabhar yebarkh bezi zeman endante aynat zemari magegat edl new berkrk bellge❤😘😘🙏❤️
@birukdegefu1254
@birukdegefu1254 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንድ ልጅ ብቻ አለው እርሱን ሰጠን ከዚህ የሚበልጥ የምስራች የለም መስቀሉ ላይ የሠራው ለመዳን በቂ ነው! ተባርከአል ወንድሜ
@yonathan_alemayehu
@yonathan_alemayehu 2 жыл бұрын
This song invites all the nations to Christ, the son of God and shows the grace is greater than all so I like it bro!!!! Stay blessed!!!!!
@solomonalfaris
@solomonalfaris 2 жыл бұрын
I feel the Joy in this song. We sing because our lives changed because of this "Good News". All praise be to our Lord and Saviour Jesus Christ.
@ZerayMena
@ZerayMena 8 ай бұрын
ብዙ ጸጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤
@asratmulachew690
@asratmulachew690 2 жыл бұрын
ጌታ ያብዛህ ወንድም! ድንቅ ዝማሬ፣ ግሩም መልዕክት ❤
@DidiBassplayer
@DidiBassplayer 2 жыл бұрын
Man This song... 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍😍😍 I JUST LOVED HOW YOU DELIVERED IT LIVE. Man God bless you. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yakobmillionofficial3646
@yakobmillionofficial3646 2 жыл бұрын
God bless you Illasha ❤️🙌🙏
@gospelsingersamueladelloof7369
@gospelsingersamueladelloof7369 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉም ሰው በጠፈበት ዘመን ሰው አለው ማለትም( መልእክትኛ )አንተ ደግሞ እሱ ነህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ !
@mella5067
@mella5067 2 жыл бұрын
the most underrated singer
@AlexAmelo-j2p
@AlexAmelo-j2p Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@edenkastro
@edenkastro Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 10 ай бұрын
አሜን እሰይ
@YamlakRusso
@YamlakRusso Жыл бұрын
Can’t get enough of your songs brother
@illasha
@illasha Жыл бұрын
Egziabher yimesgen!
@pisonconsultancy4376
@pisonconsultancy4376 2 жыл бұрын
ወንጌል የሆነ መዝሙር
@Kidist_
@Kidist_ Жыл бұрын
Just beautiful! Thank you and be blessed.
@derartumekonnentutu3982
@derartumekonnentutu3982 2 жыл бұрын
Beka 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ keep spreading the pure Gospel!! Tebarek በብዙ
@eyueltesfaye4737
@eyueltesfaye4737 2 жыл бұрын
መልካም የምስራች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሁሉ ለሁሉ ለሁሉ ለሁሉ
@Selam_Awit
@Selam_Awit 2 жыл бұрын
አመን፤ ጌታ ይመስገን ስለማዳኑ ❤
@yemeru9732
@yemeru9732 2 жыл бұрын
Exceptional !!!!!!
@anasmosdaniel8348
@anasmosdaniel8348 2 жыл бұрын
Wengel yihee new, tebarekilin
@Godismercyfull
@Godismercyfull 2 жыл бұрын
You are blessed! I love listening to your songs.
@Samrawit.K
@Samrawit.K Жыл бұрын
Wengel bezema! Tebarek!
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ኤላዬ you are blessed
@YonathanDesta
@YonathanDesta 2 жыл бұрын
Endene yemiwedeh sew yale ayemeselegnem tebarek 🙏
@yosephyitayeh5951
@yosephyitayeh5951 2 жыл бұрын
WOW WOW WOW MELIEKTU + MUSIC + ...........
@NebiyuesayasYes
@NebiyuesayasYes Жыл бұрын
እሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው? አበት አበት አዲስ ኪዳን ደስ ሲል።
@NebiyuesayasYes
@NebiyuesayasYes 11 ай бұрын
እስራኤል; በዚህ ልክ በመዘመርህ በጣም ደስ ብሎኛል። ምናልባት ብዙዎቹ ላይቀበሉህ ይችሉ ይሆናል ነገር ግን የክርስቶስን የመስቀል ስራና ለክርስቶስ መገለጥ ትውልድን በሚያዘጋጅ መልክ ብዙ ስራ ይዘህ እንደምትቀርብ ተስፋ አደርጋለሁ። በተጨማሪም ብዙ ወጣቶች እኔን ጨምሮ ስራህን ስለወደድነው ቀጥልበት። ቲቶ 2:11-13, ዕብ 12:1, ጌላ 2:20, ሮሜ 6:5-14, 1ቆሮ 6:11, 2ቆሮ 5:21 እና የመሳሰሉ ሀሳቦች የያዘ ለዳግም ምጽአት ታዘጋጀናለህ ብዬ አስባለሁ።
@calebbekele1862
@calebbekele1862 2 жыл бұрын
Please more videos🙏🙏
@officialtsegaabebe
@officialtsegaabebe 2 жыл бұрын
አንተ አንደኛ ነህ እሺ ተባርከሀል
@suzysshomoro1775
@suzysshomoro1775 Жыл бұрын
Amen!
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 Жыл бұрын
Melkam yemsrach what a beautiful song
@habameamanuel498
@habameamanuel498 Жыл бұрын
here we go let's have it on my playlist😃😃😃😃hooray!!! just was waiting fir thus kinds of songs to share yesssss🙌🙌🙌
@zantanaofficial
@zantanaofficial 2 жыл бұрын
መልካም የምስራች....🎼
@bethelsitotaw6379
@bethelsitotaw6379 2 жыл бұрын
you are blessing illasha!
@samuelyohannesofficial4125
@samuelyohannesofficial4125 2 жыл бұрын
Illishaye be ewnet egzer yibarkh Kezhi belay tebareklgn 💙🙏
@betheldawit6847
@betheldawit6847 2 жыл бұрын
You just bless my day! Melkam yemsrach 🙌
@fanashitaye4801
@fanashitaye4801 2 жыл бұрын
የተረፈ ዕዳ የለም..😊
@birukfekadu
@birukfekadu 2 жыл бұрын
ይሄ ሰው የመስቀሉን ቅኔ ይቀኘው የለ እንዴ
@ananihirpo2788
@ananihirpo2788 2 жыл бұрын
Your songs just bless me every day i can't stop listening.......illasha god bless you abooo 🥰😍👏👏👏
@gracesoftmedia6670
@gracesoftmedia6670 2 жыл бұрын
Yihe zimare sizemer gubae wust tekuno indet normal mehon yichalal? You are blessed dear!
@TinsaeWendimu
@TinsaeWendimu Жыл бұрын
Ur blessed..
@ermiastessema7178
@ermiastessema7178 2 жыл бұрын
Good recording ... I Illasha tebarek
@melkamumarkos2797
@melkamumarkos2797 2 жыл бұрын
God bless you
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 Жыл бұрын
Amen
@eliasgelan5735
@eliasgelan5735 2 жыл бұрын
Illashaa god bless you😍 keep it up brother🙏🙏😍
@romariyohhailu2355
@romariyohhailu2355 2 жыл бұрын
God bless you brother
@bezigetachew
@bezigetachew 2 жыл бұрын
Yeterefe eda yelem kemeskelu 😍 U r blessed ❤️
@አበረአያሌው
@አበረአያሌው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@ayantutemesgen9344
@ayantutemesgen9344 2 жыл бұрын
This album 🙌
@bethlehemsake5469
@bethlehemsake5469 Жыл бұрын
Binadi lekirsitosi 😇😇
@mintesnotalemu4559
@mintesnotalemu4559 2 жыл бұрын
Wowwwwww "Ejeh " milewm yilekek !
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Eshi
@abenezertefera7927
@abenezertefera7927 2 жыл бұрын
God bless you abundantly Illasha!
@girmabeletesongs
@girmabeletesongs 2 жыл бұрын
Waw ❤❤❤ Amazing bro
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
God bless you abundantly Be a blessing Ilesha!!
@yidenekuegeno1171
@yidenekuegeno1171 2 жыл бұрын
Thanks so beautiful song!
@forfun2099
@forfun2099 2 жыл бұрын
Ilashayeeee Tebarekkk!!! Thank you for this amazing song
@bereketdejene8039
@bereketdejene8039 2 жыл бұрын
GOD bless u illa!
@abenezerzerihun1006
@abenezerzerihun1006 2 жыл бұрын
GOD Bless You!
@hiwotdema2614
@hiwotdema2614 2 жыл бұрын
Melkam yemisrach🥰🥰
@zewas3473
@zewas3473 2 жыл бұрын
More grace to you Illashayee
@muna_ya_muna
@muna_ya_muna Жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌elelelelelelelelelelel
@ayanawakgari8491
@ayanawakgari8491 Жыл бұрын
2nd dave tenesa🔥❤️
@calebbekele1862
@calebbekele1862 2 жыл бұрын
Love you so much
@theophilusterefe3489
@theophilusterefe3489 Жыл бұрын
Go ahead!
@bekikids
@bekikids 2 жыл бұрын
መልካም
@obedObed-l6v
@obedObed-l6v Жыл бұрын
Melikam
@amanueladane574
@amanueladane574 2 жыл бұрын
Blessings!
@hanayosef614
@hanayosef614 2 жыл бұрын
Bless you 😍😍
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 2 жыл бұрын
wonderful
@ephremtimothy4801
@ephremtimothy4801 2 жыл бұрын
good job bruh
@hiwottesfaneh2812
@hiwottesfaneh2812 2 жыл бұрын
Isruyeeeeee 💜
@euangeliongospelministry-a6735
@euangeliongospelministry-a6735 Жыл бұрын
yetewededk neh tebarek!!
@danielmulatuoffcial
@danielmulatuoffcial 2 жыл бұрын
Good News 🙏🏾🙏🏾 Blessed 🙏🏾
@samuelaynutaye4635
@samuelaynutaye4635 2 жыл бұрын
Wow
@mekdesaynalem5281
@mekdesaynalem5281 10 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@redietyohannes5585
@redietyohannes5585 2 жыл бұрын
🙏 🙏🙌
@redietalemu1632
@redietalemu1632 8 ай бұрын
🔥🔥🔥
@abshekina7546
@abshekina7546 2 жыл бұрын
💜💜💜
@israeltilahunizzy4785
@israeltilahunizzy4785 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@mintunamintu1722
@mintunamintu1722 2 жыл бұрын
👏👏👏
@Semayawi_Lyrics
@Semayawi_Lyrics Жыл бұрын
😮😮
@abenezertilahun3438
@abenezertilahun3438 2 жыл бұрын
😯😯😯😯❤️❤️❤️❤️
@ኢየሱስዛሬምያድናል
@ኢየሱስዛሬምያድናል 2 жыл бұрын
WDDD DDD DDD!
@Kemikumneger_Mesafint
@Kemikumneger_Mesafint 2 жыл бұрын
amazing
@wondemenhbaye
@wondemenhbaye 2 жыл бұрын
Blessed!
@abelamesele2773
@abelamesele2773 2 жыл бұрын
Wow
@YitibaRek_SD
@YitibaRek_SD 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
እንደገና / Endegena (Live) - Illasha Fekadu ft. Shalom Adugna
9:08
#Illasha Fekadu #ስላንተ #እላሻ ፍቃዱ #yene ken #Antsokiya #Movememt
9:49
Acts1120 #YeneKen #የኔቀን
Рет қаралды 6 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
መልካም የምስራች ለሁሉም Israel Fikadu Ethiopian protestant Sibeket 2021
18:17
Track 02 Hulun Tawkaleh | ሁሉን ታውቃለህ | Workneh Alaro vol 3
4:44
Workneh Alaro official ወርቅነህ አላሮ
Рет қаралды 162 М.
Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi
7:54
Illasha Fekadu
Рет қаралды 76 М.
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 130 М.
ፍቅርህ ይገርመኛል Fikirih Yigermegnal
6:40
Illasha Fekadu
Рет қаралды 76 М.
ረቡኒ || Rebuni - Bereket Megersa በረከት መገርሳ #live 2024
6:57
Yonatan Solomon Official
Рет қаралды 30 М.