Abal Aydelem - Live - Illasha Fekadu ft. Kemi

  Рет қаралды 75,951

Illasha Fekadu

Illasha Fekadu

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
ዝም ያለ ዜማ መልክት የለለው ለብ ጭጭ ያለ ጣዕም ወይ ምሬት ያላየው ላራገቡት የሚነድ ለለኮሱት የጋየ ድቅል ድብልቅ ፍቅር ለምን እንደሚኖር ያልለየ #ልክ እማይጠይቅ እውነትን አርቋ የጣለ ከተከተተበት የማይዘል ግርዶሽ አድማሱ የሆነ መንጋ ሁሉ ተለያይቶ ወደ ገደል ሲጠብቅ ተራ #ሐይማኖት ካራ ጨብጦ እግዜር የኔ የኔ የኔ ይባላል #እግዚአብሔር አባል አይደለም #እግዚአብሔር ድርጅት የለውም የኔ ነው ባለ መች ሆነ መፀሀፍ ይህን አላስተማረ #መድሃኒያለም ስጦታ ነው ቃል የገባው ለሁሉ ነው #በልጁ በኩል ላገኘው አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው #በሱ ስራ ምክንያት እንግድነት የተሻረልን መፀአተኝነታችን ቀርቶ ባለሀገሮች የሆንን ርቀን የነበርን ከቅርቦቹ ተዋህደን አንድ ሁነን ከተፈጠርን #ለስልጣን ጥም ብሎ ህዝብን ከህዝብ መለያየት #ትምህርተ ልዮ እያሉ እራስን አግንኖ ማየት ለሰነፍ ጦሪ ክምችት ቤተሰቡ ቢጓተት ቢጣላ #የሚከፍል ይጠየቃል ኃላ #የፀጋ ነኝ የእምነት ነኝ አይሰራ አይሰራ አይሰራም #የጥንቱ ነኝ #አንባቢ ነኝ #አለም አቀፍ ነኝ አይሰራ አይሰራ አይሰራም #ልጁን ነው የከፈለብን ሁሉን በአንድ ነው ያገኘው #እኛ እንደምናይ አያይም እግዚአብሔር አባል አይደለም #ልጁን ነው የከፈለብን ሁሉን በአንድ ነው ያገኘው እኛ እንደምናይ አያይ #እግዚአብሔር አባል አይደለም እግዚአብሔር ድርጅት የለውም #የኔ ነው ባለ መች ሆነ መፀሀፍ ይሔንን አላስተማረ #መድኃኔዓለም ስጦታ ነው ቃል የገባው ለሁሉ ነው #በልጁ በኩል ላገኘው #አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው እግዚአብሔር አባል አይደለም እግዚአብሔር ድርጅት የለውም #የኔ ነው ባለ መች ሆነ መፅሀፍ ይሔን አላስተማረ መድኃኔዓለም ስጦታ ነው ቃል የገባው ለሁሉ ነው #በልጁ በኩል ላገኘው አዳኝ አምላክ አባት ሊሆነው 🔥🔥🔥
@Zeomu
@Zeomu 2 ай бұрын
🙏
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባል አይደለም እግዚአብሔርድርጅት የለውም! ዝም ያላለ ዜማ መልዕክት ያለው ለብ ጭጭ ያላለ ጣህም ያለው ... በቃ አንጀት አርስ ዝማሬ😇😇😇😇🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻 እስሩዬ ብዛ
@Hannaze
@Hannaze Жыл бұрын
ዓለም አቀፍ ነኝ ....አይሰራ አይሰራ ..አይሰራም...ልጁን ነው የከፈለብን🙏🏽🙏🏽 ድንቅ ነው ኢሉ...ብዙ ዘምር ወንድምዬ🙌
@HabameAmanuel
@HabameAmanuel 6 ай бұрын
I love your thinking freedom… Just logical never influenced by what others think is right. I heard your interviews and your songs; the first thing I listened is you being true to God then yourself. Loved that!
@tonygkiya
@tonygkiya 2 жыл бұрын
መሬት ላይ ያለ ነገር ሲዘመር ደስ ይላል። እንዲህ አይነት Challenge የሚያረግ መዝሙር ይብዛልን አቦ
@AbenezerFekede-n5v
@AbenezerFekede-n5v Ай бұрын
Waw dink meliekit..gin zema bezaw ...meliekitu..lemesimat. Yadagital..
@AydaAbraham
@AydaAbraham 2 жыл бұрын
አባል አይደለም 👏🏾👏🏾👏🏾 Izye keep shining ✨
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Amen! Thank you አይዱዬ!
@christianmezmurbet2781
@christianmezmurbet2781 2 жыл бұрын
yes aydu
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 2 жыл бұрын
እውነትም "እግዚአብሔር አባል አይደለም!" የምትገርም ልጅ ነህ። ክብረት ይስጥልኝ!!!
@belagraph
@belagraph 2 жыл бұрын
ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ጸጋው እግዚአብሔር ይመስገን!! ለዚህ ትውልድ ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር ዛሬም ሰው እንዳለው የሚዘምርለት እንዳለው እንዱ ምልክት ነህ። ይህ መዝሙር ደግሞ ለዚህ ዘመን ትክክለኛ መልዕክት ነው አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ!
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
አሜን! ተባረክልኝ ወንድሜ!
@atoexodus
@atoexodus 2 жыл бұрын
What a song this is!
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
What a singer you are! 😊 thank you buddy!
@bamagospelstudio1537
@bamagospelstudio1537 2 жыл бұрын
I am blessed This is my first time when i hear your song i am really blessed. This inspired me to write a great song like this one .GOD BLESS YOU ALL.
@unify9481
@unify9481 2 жыл бұрын
እነዚህ ልጆችበጣም ይመቻሉ። ምርጥ ትውልድ። እወዳችሁአለሁ በጣም። 🙏🙏🙏.
@Jesuslyrics2424
@Jesuslyrics2424 2 ай бұрын
ድንቅ መልዕክት እና ዜማ ያለው መዝሙር...ጌታ ይባርካችሁ❤🙏🙏አሜን!!!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
Egziabher Abale Aydelem Ewnat Yehune Melket Dink Melket Egziabher le Zelalem Serwo Dink New Betam Yegrmale Ye minager mazmuer Egzabher Tewoled Alewo Ye minager!!!
@EdenBiniyam-gf5nn
@EdenBiniyam-gf5nn 11 ай бұрын
በዘመናት መሀል እግዚአብሔር ሰው አለው ልክ የሚናገርለት አባል አይደለም ፀጋ ብዝት ብሎልሀል❤❤❤❤❤❤
@nahomasnake3370
@nahomasnake3370 11 ай бұрын
ሳልሞት ይህንን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል
@nebiyusamuel6758
@nebiyusamuel6758 11 ай бұрын
😂😂😂
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q Ай бұрын
እዉናት ላልጋባዉ ግን ውሻት ኖው ላጋባዉ ግን ማማን እስክያቅቶ ይጋርሞዋል ማዳኑ
@mekdesaynalem5281
@mekdesaynalem5281 10 ай бұрын
Wow, amazing 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 you're blessed
@Jesus-v5h8d
@Jesus-v5h8d 11 ай бұрын
Wow. Amazing. Jesus is the ONLY WAY.
@yidubeyene6994
@yidubeyene6994 11 ай бұрын
You are the only blessed man on the world 🌎🌎🌍 illasha I love you ❤️ too much let God bless your family 💗💗💗 🎉😢😮
@misgana2g2yishak
@misgana2g2yishak Жыл бұрын
❤❤❤መዝሙሩ መልዕተኛ ነው። የማያወላዳ ግልፅና ጥርት ያለ መልዕክት።❤❤❤
@Possibleyordanos
@Possibleyordanos 10 ай бұрын
I heard your interview in @mukrab then searched your songs. This song is very strong message for current church it's timely message bless you more keep on don't look back !
@mihretlukas1851
@mihretlukas1851 Жыл бұрын
Wow wow wow dink melkit nw....tsega yibzalih eyesus bicha yiwora,yidmek,yisebek yitay❤❤
@tsenuashna8113
@tsenuashna8113 2 жыл бұрын
Wow God bless you! Truth " በእውነትና በመንፈስ ያመልኩኛል" እውነትና መንፈስ ያለው በክርስቶስ ሚያምን ሁሉ ይድናል
@yonathan_alemayehu
@yonathan_alemayehu 2 жыл бұрын
You know it is the right message for all Christians, it teaches about unity of the Church.... I praise the LORD about your visible grace...may the mercy and grace of God help you greater than this. Stay blessed!!!!! I love you
@lidiyagossaye9254
@lidiyagossaye9254 2 жыл бұрын
what a song Illasha I can say your eyes are open bless you
@gezahegnbekele
@gezahegnbekele Жыл бұрын
Yetsega negn ye ement negn ayesram milw bota yegebaw kal yaseredagn alegebagnm lelaw wow❤
@LealemBereket
@LealemBereket 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ መልክት ያለው መዝሙር !
@gseyoum1
@gseyoum1 2 жыл бұрын
The message, the sound quality, the production all Amazing. 🙌 Illasha
@SolomonAsfeha-el1uo
@SolomonAsfeha-el1uo 11 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤
@Godismercyfull
@Godismercyfull 2 жыл бұрын
This song is deep! As always you are blessed. Keep singing my brother.
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
Woooooow Dink Melkt Zmenhe Abezeto Geta Eysus Yebarek Bbezuuu tebarku!!!!!!!!!
@Mimi-d9q
@Mimi-d9q Ай бұрын
እግዛብሔር አባል አይደላም እግዛብሔር ድርጅት የለዉም
@aboneshbenti9528
@aboneshbenti9528 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ ያሳድግህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sami_Tony
@Sami_Tony Жыл бұрын
Much respect illa & kemi great message🔥🔥
@mercytilahun8432
@mercytilahun8432 2 жыл бұрын
We need concert again ❤❤❤
@voiceoftalent8523
@voiceoftalent8523 2 жыл бұрын
My favorite singer 💖💖....ur style is unique 👌👌👍
@tenanehbogale709
@tenanehbogale709 Жыл бұрын
What a powerful song! 🎉 praying for a deep-rooted reformation in Ethiopian church.❤❤❤
@addisalemwold
@addisalemwold Жыл бұрын
ዋው የሚደንቅ መልክት ነው ተባረኩ🙌🙏
@biniyamdesalegn
@biniyamdesalegn 2 жыл бұрын
WoW የምር WoW፤ ወንድም አለም በርታልኝ
@Biblicallywithrobi
@Biblicallywithrobi 2 жыл бұрын
Great message, new music style, cool voice, cool music😍
@emnettessma8516
@emnettessma8516 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልኝ የተከተተብንን ያዉጣልን የልጁን ስራ እንድናገዝፍ በህይወታችንም እንዲታይ ያግዘን ጠንካራ መልክት ነዉ ።
@abigiyamulugeta8049
@abigiyamulugeta8049 11 ай бұрын
bless you
@GirumTesfaye-i7o
@GirumTesfaye-i7o 11 ай бұрын
አሜን🙏
@eyuelw
@eyuelw 11 ай бұрын
Great Message
@redietalemu1632
@redietalemu1632 Жыл бұрын
I would like to thank you for delivering this message bewnt tebark 🔥🔥🔥
@saramathewos1968
@saramathewos1968 Жыл бұрын
አሜን.... መረዳትህን ያስፋልህ
@itsraeyy
@itsraeyy 2 жыл бұрын
I love it! Abal aydelem... you are Blessed
@nanaa8532
@nanaa8532 2 жыл бұрын
beautiful lyrics , beautiful music...bless you!
@henokadeloofficial143
@henokadeloofficial143 2 жыл бұрын
Illasha mn endmil alawkim ur Blessd eko brother in Christ ur in another level 🔥የጥንቱ ነኝ አለም አቀፍ ነኝ አይሰራም!
@temsgentefera6638
@temsgentefera6638 Жыл бұрын
Wow,what song
@eyueltesfaye4737
@eyueltesfaye4737 2 жыл бұрын
Illashayeeee mn enlalen geta ybarkh ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@GiftAhmed-ee7mm
@GiftAhmed-ee7mm 11 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@adugnaejigu1207
@adugnaejigu1207 8 ай бұрын
Sewdhee...... tebrkeee ❤❤❤
@hannademissie98
@hannademissie98 2 жыл бұрын
Awesome lyrics with an amazing music arrangement. Love it !!!
@SeblewengelLemma
@SeblewengelLemma 11 ай бұрын
I comment rarely blessssss you ❤❤❤
@rutht9104
@rutht9104 2 жыл бұрын
ድንቅ መልክት ተባረክ 🙏❤
@nardosmitiku4854
@nardosmitiku4854 6 ай бұрын
How I love you 🥰🥰
@eliasbelachew2520
@eliasbelachew2520 Жыл бұрын
we r waiting for new mezmure man
@abdulaziznurala2371
@abdulaziznurala2371 Жыл бұрын
God bless you brother
@mercygeremew6097
@mercygeremew6097 2 жыл бұрын
ለካ እንደዚህም ይዘመራል 🤔🤔🤔.... 👍👍
@fikadusufe572
@fikadusufe572 11 ай бұрын
Wow 🎉 Jesus 😊
@abilulu9326
@abilulu9326 2 жыл бұрын
powerful message😯 just wow!
@samueldereje1039
@samueldereje1039 2 жыл бұрын
Illasha beloved one, stay blessed brother❤️🔥
@amanuelyohannes
@amanuelyohannes 2 жыл бұрын
Kekal belay yehone mezmur
@chernetyohannes6130
@chernetyohannes6130 2 жыл бұрын
wow liyu new illu💖
@yaweemusic5413
@yaweemusic5413 2 жыл бұрын
you're a gift from God we love you so Much
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
I feel the love. God bless you! 🙏🏾
@danabiy9561
@danabiy9561 Жыл бұрын
wow .. amazing
@EdenerjaboEdi-oo9qb
@EdenerjaboEdi-oo9qb Жыл бұрын
Zemnh yebarkilghi
@illasha
@illasha Жыл бұрын
Amen! God bless you!
@gezahegnbekele
@gezahegnbekele Жыл бұрын
Reality ❤❤❤
@Maranatha_ማራናታ
@Maranatha_ማራናታ Жыл бұрын
Wow wow wow ere wow❤
@ashujajura
@ashujajura 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር #አባል አይደለም! ከእኛ #አጥር በላይ ነው! #ድርጅት የለዉም!...
@fikadusufe572
@fikadusufe572 9 ай бұрын
Wow, 😮❤
@omega_abera
@omega_abera 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትለኝ እኮ😍
@MihretTamirat-r1s
@MihretTamirat-r1s Жыл бұрын
tebarkehal beka
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 Жыл бұрын
love this 😍😍🥰
@israelmichael2
@israelmichael2 2 жыл бұрын
God bless you dear, its amazing !
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Amen! God bless you too!
@nati_seifu
@nati_seifu 2 жыл бұрын
tsega yibzaleh
@fowziaalqobi1798
@fowziaalqobi1798 2 жыл бұрын
Incredible performance mr Illasha, it’s me Abdullah
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Thank you so much Abdullah!
@ruthtesfayeabebe
@ruthtesfayeabebe 2 жыл бұрын
God bless you
@lieltalemu5058
@lieltalemu5058 Жыл бұрын
Its amazing ! ❤❤❤
@ETAFERAHUABEBE-h4b
@ETAFERAHUABEBE-h4b Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባል አይደለም ምገርም መልዕክት ያለው መዝሙር
@abenezerderiba9761
@abenezerderiba9761 2 жыл бұрын
Beautiful eziye 😍😍
@tsegawbelete2255
@tsegawbelete2255 2 жыл бұрын
Just wow !!!!
@mesaykebede5788
@mesaykebede5788 2 жыл бұрын
God bless you dear!!
@tikiqoseyassu
@tikiqoseyassu Жыл бұрын
ሃቅ!😍😍😍😍😍
@zerihunTeyaki
@zerihunTeyaki 2 жыл бұрын
God bless you brother!!!
@henihenry3254
@henihenry3254 2 жыл бұрын
Love this 🥰
@mitsiattesfaye8895
@mitsiattesfaye8895 2 жыл бұрын
More grace to you illashha❤
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@helinatadesse176
@helinatadesse176 2 жыл бұрын
እስሩዬ ♥ I love it ♥ it's message is really great!!
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Thank you ሂሉዬ! እግዚአብሄር ይመስገን!
@abeldemerew5260
@abeldemerew5260 2 жыл бұрын
ጀግና ኤላሻ እላሻ???
@lulitsintayehu1066
@lulitsintayehu1066 2 жыл бұрын
Illasha betam dink new
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Thank you so much!
@tewodrostemede4717
@tewodrostemede4717 2 жыл бұрын
More grace brother!
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Amen amen!
@GedionAyeleOFFICIAL
@GedionAyeleOFFICIAL 10 ай бұрын
አንተ ድንቅ ሰው
@tadifeyera5739
@tadifeyera5739 2 жыл бұрын
the song🔥
@habtamubogale616
@habtamubogale616 2 жыл бұрын
ግሩም ነው!
@illasha
@illasha 2 жыл бұрын
Thank you so much!
@zetseatprinting
@zetseatprinting Жыл бұрын
wow GBU
@christianmezmurbet2781
@christianmezmurbet2781 2 жыл бұрын
endet endemewedew songehen
@hanabelay1609
@hanabelay1609 Жыл бұрын
Yetntu yesega ... endet ayseram ???
@yemeru9732
@yemeru9732 2 жыл бұрын
Illasha you are exceptional; I really like all your songs !!!!! where have you been bro ???? : )
@natnaeltarekegni826
@natnaeltarekegni826 2 жыл бұрын
Kemiyachinnnn
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 383 М.
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Bereket Tesfaye በረከት ተስፋዬ Waaqa Guddaa
4:42
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 3,4 МЛН
ህይወት ሆኖልኛል Hiywet Honolgnal
5:18
Illasha Fekadu
Рет қаралды 100 М.
Dr Tumi - WAKUABUDIWA
10:01
Dr Tumi
Рет қаралды 1,8 МЛН
እየወደድሁህ መጣሁ Eyewededhuh Metahu
5:46
Illasha Fekadu
Рет қаралды 128 М.
Etana Chemeda " Lelitu Nega " Original Song by Awtaru Kebede Dink Sitota 2016/2023
11:48
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН