KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
29:22
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
1:13:00
Каха и дочка
00:28
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
It’s all not real
00:15
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ
Рет қаралды 216,832
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,8 МЛН
Donkey Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 707
@DddfG-s4m
2 күн бұрын
ስበሀነአላህ በጣም በጣም እሚገርም ታሪክ❤❤አላህ እንኳ አተረፋችሁ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ሁሉ ይገባው ምኞትህንም አላህ ያሳካልህ እንሻ አላህ❤❤በአላህ ላይ ያላችሁ እምነት በጣም ድስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ ኢማናችሁን ሙሉ ያርግላችሁ❤❤❤
@NESRUSHAFI
3 күн бұрын
ከተረፉት አንድ እኔ ነኝ አብረን ከኔ ጋር ብዙ ታሪክ ህንድ ላይ አሳልፈናል ዛሬ ግን አንደ አዲስ ነው የስማሁት ኢብራሒም አይዞህ ሕልምህ የእኔም ህልም ነው አንድ ቀን ይሳካል።
@EbrahimAhmed-d7r
3 күн бұрын
Tibe❤️❤️
@om-mubark
2 күн бұрын
.አሠላም አለኩማ ወንዲሜ በየ ቀኑ ሡረቱል ፋቲሀን 7 ጌዜ ሡረቱል ፈለቅ 3.ሡረቱል ናስ 3 ጊዜ ሡለቱል ኢክላሥ 3 ጊዜ ከውሀ ላይ ቅራ እና ቱቱቱ እያልቅ .ጠጣ@@EbrahimAhmed-d7r
@መዲነኝየጃእፈርእናት
2 күн бұрын
ወንድሙ ምን ሆነ ብቻ እዳይሙት
@EbrahimAhmed-d7r
2 күн бұрын
@@መዲነኝየጃእፈርእናት ሁላችንም ሰላም ነን
@islamicshorte8546
2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ እንኳን አተረፈህ ወንድም ለወንድሙ ሲደርስ በጣም ደስ ይላል ይህ የሚያሳየው ቤተሰቦቻችሁ ምን ያህል በመተሳሰብ እንዳሳደጘችሁ ያሳያል አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሀቂቃ ቀናሁባችሁ @@EbrahimAhmed-d7r
@asdhadd5925
3 күн бұрын
ያለምንም ክፍያ ጤናችንን የሰጠንን አምላክ እናመስግን እግዚአብሔር ይመስን ❤እንኳን አተረፈህ ወንድማችን❤
@mesi2838
Күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@HanaHana-l3u
18 сағат бұрын
አሜን
@ሠላማዊት_ኩኪስ
10 сағат бұрын
ወደ ሀገሬ ተመልሼ ንግድ ልሰራ ወስኛለሁ ስደት መረረኝ እባካችሁ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች ❤ እኔም እመልሳለሁ
@sumeyuali1541
2 күн бұрын
ማሻአላህ አንተ ለህትህ ምርጥ ወንድም ነህ ወንድምህም ለአንተ ምርጥ ወንድም ነው መተዛዘን የሞላበት ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ
@samirakamel-f7y
2 күн бұрын
አሚንን
@emu3288
17 сағат бұрын
እሄንን ታሪክ ሳደምጥ በጣም የገረመኝ በቤተሰብ ውስጥ የልጆቹ ፍቅር። አንዳቸው ለአንዳቸው ያላቸው መተሳሰብ እና የሚከፍሉት ዋጋ ይገርማል።
@beyenatseghai5252
2 күн бұрын
I am a kidney donor. I donated my kidney on 4/16/2019 to 32 years old guy. When I hear organ donations, it makes me happy🙏🏿💗🍀
@Ewoyn_Tewod_84
2 күн бұрын
Wow God bless you! 🙏🙏🙏
@yoditmussie6466
Күн бұрын
Wow እንደዚህም ደግ ሰዉ አለ
@haworoblay9327
Күн бұрын
God bless you 🙏.
@geemayle7969
12 сағат бұрын
ነብስ አድን! ጀግና!🙏🏾⭐️💫💐
@birtukanaddisu6044
2 сағат бұрын
Wow God bless you♥️
@KhawlaUaq-nj1te
3 күн бұрын
ምንምኳ ባታየውም እሼ እኔ ከመፃፍ አላርፍም በእያንዳንዱ VIDIO እፅፋለሁ እሼ ልጀ ናፈቀኝ ላይ አቅርበኝ መንታልጆች ናቸው ልጆቸ እባክህን።ተመዝጊቤአለሁ ግን መቸ እደሚደርሰኝ አላቅም ወደሀገርም ለመምጣት ትንሽ ጊዜነው የቀረኝ ወይ ስመጣ ሰፕራይዝ አድርገኝ።ስወድክ እሼ!!❤
@SusuSisay
3 күн бұрын
ለምን አደውይም ያስተናግዱሻል
@Shewa-jj3ts1bm5p
2 күн бұрын
ደጋግመሽ ደውይላቸው እግዚአብሔር ይርዳሽ ከልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ❤
@KhawlaUaq-nj1te
2 күн бұрын
@SusuSisay ውዴዋ አደዋወሉን አላውቅበትም ካወቅሽ ተባበሪኝ በአላህ
@ሙኒረ
2 күн бұрын
ኧረ ተይው አይጠቅምሽም የሰው አይን እንጂ ትርፉ
@tsgabuatsbhaabera7408
2 күн бұрын
ምንድነዉ ጥቅሙ ለእይታ ብለሽ በራሃብ በህመም በጦርነት ለሚማቅቁ እና ለተቸገሩ ወይም በጣም አሰተማሪ ካልሆነ ለእይታ ብለሽ አትልፊ
@bazawitmengesha1147
2 күн бұрын
ለእህትህ ፍቅር ስትል ትምህርትህን እቋርጠህ ያስታመምካትን እግዚአብሔር ቸርነቱ እያልቅም ና ወንድምህ ደግሞ ያንተን ህይወት እዳነልህ !! ድንቅ ቤተሰባዊ ፍቅር በጣም የሚመስጥ የህይወት ጉዞ 😢እግዚአብሔር ዘመናችሁን እስከቤተሰብህ ይባርክ 🙏🏾❤️🌿
@AZGZ-nh4dk
3 күн бұрын
በጣም ልቤን የነካው ታሪክ 😢የቤተሰብ ነገር ከባድ ነው እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ🙏
@RumanaAli-mj9cu
2 күн бұрын
ያባትህ ኸይር ስራ ለልጅ ይተርፋል በዱዐ ነው ኢሄ ሁሉ ያገኘሀው አልሀምዱሊላህ
@nabilahmaine1248
Күн бұрын
Good@@Ummuaydin2020
@yodittemesgen8451
23 сағат бұрын
@@Ummuaydin2020why you want to tell his back history nobody is not perfect
@AlfarideAlpha-qx1lc
2 сағат бұрын
Hak❤❤
@ZInatZin-uz9kh
2 күн бұрын
ቃል የለኝም ታዳ እዲህ ከሞት የደረሠ ሠው የሚያድን ፈጣሪ እያለ የኔ ሙሉ ጤናየን ይዥ የማማረው የምጨነቀው አይ ዱኒያ👈
@kabetube
2 күн бұрын
😢😢😢
@heyuti
Күн бұрын
ትክክል የተሰጠንን ብናውቅኮ የጎደለንየለም
@elsaberhe3671
3 күн бұрын
ዋዉዉዉዉ ወንድምነት ማለት እንዲህ ነዉ እድሜና ጤና ይስጣቹ ። الله يسعدگوم 🙏🙏👉❤️❤️
@meaziwendemumeaziwendemu7012
3 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ጥበብ ለሰው ልጆች የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው የኮሪደር ልማት እያለ መብራት ከሚተክል አንድ ዘመናዊ ትልቅ ሆስፒታል ቢሰራ የልብ ኩላሊት ጉበት የካንሰር ደሀው ለምኖ ህንድ ድረስ መሄድ የለበትም ።
@kidistabraham8757
3 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ እኮ ሁሉ ይቻለዋል
@ZedSu-ho2xp
2 күн бұрын
አላህ ስረው ጉሩምነው አልሀምዱሊላህ ምስጋናይገበው የኔ የአለሙጌታ ጥራት ይገባህ
@suzimulat6611
2 күн бұрын
አይገርምም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የወንድሙ ፍቅር ይገርማል🥰🥰
@ሠላማዊት_ኩኪስ
10 сағат бұрын
ወደ ሀገሬ ተመልሼ ንግድ ልሰራ ወስኛለሁ ስደት መረረኝ እባካችሁ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች ❤ እኔም እመልሳለሁ
@TinaHana-k7g
2 күн бұрын
በስደት ትውውቅ ወይም ዝምንድና አይጠይቅም ሰባዊነት ይቀድማል ይህ ሁሌም ከአውሮፓ ይበልጥ በአረብ ሀገራት ጎልቶ ይታያል። ክብር ለሀረብ ሀገር ላሉ እህቶች
@ameenahuzefa8412
2 күн бұрын
እዉነትትትትትትትትትነዉ ወላሒ
@MeromTesma
2 күн бұрын
😗
@zomababey656
Күн бұрын
በጣም ማርያምን እውነት ነው
@رحيمه-ب7ض
48 минут бұрын
በትክክል
@yeznMamuye
3 күн бұрын
እንኳን ተረፍህ ወንድም ዓለም 😔 ጤናችንን ለሰጠን እግዚአብሔር እናመስግን 💐
@ADDISINFORMER20
3 күн бұрын
ለብዞች ደራሽ ቀና ልብ ያለክ ከነቤተሰቦችህ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እድሜ ዘመንህን ይባርከው ፡ ስራዬን በማየት በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን
@tigistadmasu3410
Күн бұрын
ውይ እሼ ዛሬ አናደድከኝ ይህንን ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ ይህን አሳዛኝ ታሪክ በማስታወቂያ ብዛት እያቋረጥክ ኢባራሂም እውነት ፈጣሪ ለትልቅ በረከት ይፈልግሃል የኔ ወንድም ይህን ሁሉ ስቃይ አስችሎህ ለምስክርነት መብቃት መታደል ነው። ስታወራ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የሰማሁክ 😢😢😢 አንተም ወንድምህም እረጅም እድሜና ሙሉ ጤናን እግዚሐብኤር አብዝቶ ይስጣችሁ ።አርጅታችሁ እለፉ ወዳችኋለሁ ❤🎉❤🎉❤ እሼ Thsnk you❤
@tihitinaagizachew1378
2 күн бұрын
ኢብሮ ታሪክህን ብናውቀውም የበለጠ አብራርተህልናል ለእኛም ምክንያት ሆነኽናል ባይሳካም ። ቅን ልብ ያለህ ነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@kingofAmhara
2 күн бұрын
😢 የኔ ወንድም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጉገት እና በማዘን ውስጥ ነው የጨረስኩት ትዳርህን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እርጋታህ እንደ እርጎ ንግግር እንድ ቅኔ
@فاطمةعبدُإثيوبيا
2 күн бұрын
ሱበሃን አሏህ ሡረቱ_አል_ኢኽላስ_ምእራፍ112 1 -በል «እርሱ አላህ አንድ ነው 2 -አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው 3 -አልወለደም አልተወለደምም 4 -ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
2 күн бұрын
ምርጥ ውንድማችን እንኳን አላህ ሙሉ አፊያ ሰጣክ ውንድምክም ምርጥ ወንድም ነዉ ሁለተቹሁም አላህ በዱንየም በአኬሪም አላህ አንድ ያድርገቹሁ
@freweinigebremicheal9515
2 күн бұрын
በእውነት በጣም ተመስጨ የሰማሁት ታሪክ እድለኛ ነህ ከብዙ መከራ ያለፍክ መሳጭ ታሪክ ክብር ለአምላካችን ይህን እውቀት ለሰው ልጅ የሰጠ እና በጣም ከባዱን እውነት ማይመስለውን ታምር ሰርተው ይህን ታላቅ ደግ ሰው እንዲተርፍ ላደረገ
@ሠላማዊት_ኩኪስ
10 сағат бұрын
ወደ ሀገሬ ተመልሼ ንግድ ልሰራ ወስኛለሁ ስደት መረረኝ እባካችሁ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች ❤ እኔም እመልሳለሁ
@hayathassen-sk7qd
Күн бұрын
ያረብ ሳየው በጣም ነው ያለቀስኩት ባሌ የጉበት በሽተኛ ነው ዱአ አርጉልኝ አላህ አፊያ እንዲያደርግልኝ ልጆቼን ያለ አባት አይቅሩብኝ
@mekedemlema2387
Сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ እመአምላክ ትማርልሽ
@danielteshome6708
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን በርታልን ወንድሜ እራስህን ጠብቅ ቅን ልብ ነው ያለህ ለወንድምህ ትልቅ ክብር ይገባዋል ፍቅራችሁን ፈጣሪ አምላክ ያብዛላችሁ
@Sosinayirgu
2 күн бұрын
ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው ወንድምህን ሳላደንቅ አላልፍም አንተ ልክ ለእህትህ ያደረከውን በወንድምህ ከፈለህ ልብህ ንፁህና ሩህሩህ ሲሆን እግዚአብሔርም ከጎንህ ሆኖ ይጠብቅሀል እድሜህን ከጤናጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ።
@FEIRUZAABDUROHMAN
Күн бұрын
ያአላህ! የሚገርም ታሪክ ነው! ብዙወች ከአንተ የሚማሩ ይመስለኛል! በምሰራው መልካም ስራ አላህ ይክፈልህ።
@selamhailu4448
2 күн бұрын
በኢብራሂም ያየሁት የእግዚአብሔር ድንቅ ስራና ለስውልጆች የስጠውን ጥበብ ይሂን ላደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም የሚገርም ታአምር ነው እግዚአብሔር ያደረገልህ ለብዙ ስዎች መትረፍ ምክንያት አገርጎሃል ተመሰገን
@SamrawitGirma1
2 күн бұрын
እግዚአብሄር ሀያል ነው ይህንን እውቀት ለሰጣቸው በአለም ላይ ላሉ ዶክተሮች ክብር ይገባቸዋል ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@EmuYehya-z9i
3 күн бұрын
የአሏህ በጣም የሚያሳዝን😢😢 አሏህየ እሱ ምንም አይቸግረዉም የታመሙትን በሙሉ አፊያ አድርጋቸዉ እህት ፋጡማ ትድናለች የሚል ተስፋ ሰጠህኝ ወንድም የምር ካንሰር ሲባል በጣም ተስፋ አስቆራጭ መሆኑን ነበር የማቀዉ ለካስ እሱ ካልቆረጠባት ነብስ ማንም አያጠፋትም😢
@tewdie6297
3 күн бұрын
ለእግዛአብሄር ምን ይሳነዋል ተመሰገን አሁንም ፍጣሪ እድሜ ና ክጤና ይሰጥህ
@beranamagarsa9437
Күн бұрын
ዋዉዉዉ ወንድምነት እንዲነዉ እድሜና ጤና ይስጥክ በእዉነት እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ 😢😢❤❤❤❤😢😢😢
@TegaMaryam
2 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@zeharadiyau
Сағат бұрын
ወላሂ ተመስጬ ነው የሰማሁት የአላህ ስራ ግን ተአምር ነው አንተ ለእህት ስታዝን ላንተ ደሞ ወንድምክ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤
@AsAs-zf1yr
2 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ ሰባት ልጆች አሉኝ ነዉ ያለ ማሻ አላህ ግን ገና የሁለት የሠሦት አባት ነዉ የሚመስል አላህ ያሳድግልህ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
2 күн бұрын
እ አለ እደ ገና እየሰማሁኝ ነው አጀብ
@emaleyjored7043
2 күн бұрын
Mene mashialah yibalal 50 lejochi yiweldal gena ybota tebet balebet alem bezih lek mewuled wenjel newu
@Ummuaydin2020
2 күн бұрын
እድሜው 30-34 ቢሆን ነው። ስንት ሚስት አግብቶ እንደፈታ እሱ ያውቃል።
@BinaHaylu
2 күн бұрын
ሁለት ሶስት ሚስት ይኖረዋል እንጂ ትንሽ ነዉ ልጁ
@جمنننواغطجحمافنغ
Күн бұрын
@@Ummuaydin2020እሰተግፋረሏህ በይ በማታቂው ነገር የግድ አግብቶ መፋታት አይጠበቅበትም ሙሰሊም አደለሽ እዴ የወሊድ መቆጣጠሪያ ካልተጠቀሙ ለምን አይወልድም የኔ ታላቅ እህት በየአመቱ ነው የምትወልድ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ልጂ በልጂነት ነው 7ወልዳለች ለጆቿ የሷ እኩያ ሁነዋል
@takelederesa
3 күн бұрын
ለሚወዱት መሰዋትነት መክፈል ፍቅር ተምሬበታለው እንዲ አይነት ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እሼ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ይህን ቪዲዮ ይምትዩ በመላአው አለም እና በሀገር ውስጥ የምትገኝ ፈጣሪ ከክፍ መከራ ይጠብቃቹ
@txhffyxh9171
2 күн бұрын
ይብራሂ የድሮ የትምርትቤት አለቃችን እኳን ድነህ ለማየት አበቃን በጣም ገጎበዝ ተማሪ ነበር 🙏
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
3 күн бұрын
በጣም ተመሥጨ ነው የሰማሁት ረዘም ባለ ደስ ባለኝ እሚገርም ታሪክ
@kalekidanfiker9466
2 күн бұрын
በስማም በጣም ስምጥ ብዬ ነው የአዳማጥኩት ይገርማል እግዚያብሄር ታሪክን ይቀይራል እንኳን እግዚያብሄር ረዳህ በነገራችን ላይ የወንድሙ የወንድምነት ጥግ አስለቅሶኛል
@RehatLove
2 күн бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው
@yonasmitike
2 күн бұрын
ይህ የኔም ታሪክ ነው የኔ ሙሉለሙሉ ነው የተቀየረው አሁን 10 ዓመት ሊሆነኝ ነው ተመስገን አይ ያ ግዜ እንደውም ሰው ይማርበት ይሆን እል ነበር
@kedestemeberatu4843
2 күн бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ተርፈህ ይህንን ታሪክ እንድትናገር ያደረገህ ፈጣሪ አሁንም የመጨረሻውን ያሳምርልህ ወንድምህንም ፈጣሪ ያስበውን ይሙላለት። በስተመጨረሻው ያስተላለፍከው መልእክት በጣም ደስ ይላል እኛ ኢትዮጵያውያኖች ተባብረን ይህንን ብናደርግ ለማንም እንተርፋለንና። ።።።። እሸቱ መቸም ፈጣሪ ለበጎ ነው እዚህ ላይ ያደረሰህና አሁንም ይህ ጉዳይ ጀምር አመስግናለሁ !!!!!!!!!
@HhHhh-jr3by
2 күн бұрын
ሱብሀን አላህ ❤❤❤❤❤ ይገርማል ያላህ ስራ አንተም ወንድምህም አላህ እስክታረጁ ለልጅ ልጆቻቹህ ታሪካቹሁን እንዳታወሩ አላህ የፍቅር አምላክ ያግዛቹህ ማሻአላህ ❤❤❤❤
@Mndayenesh
2 күн бұрын
እኔ በዚህ ልጅ የህመም ምክንያት የየሁት እግዚአብሔር ምን ያህል የሚወደን ያከበረን እደሆነ ነው ለሰው ልጅ የሰጠዉ ጥበብ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጥበብ አስብት እግዲህ ለእሰሳ አልሰጠም ለሰው ነው የሰጠዉ ተመስገን አምላካችን እግዚአብሔር
@hanamerid4751
Күн бұрын
እንኳንም ተረፍክ ወንድሜ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሄር ይመስገን!!!
@aynalemassefa
3 күн бұрын
❤❤❤❤ ቃል የለኝም አመታት ኑርልኝ ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ እረዳህ
@maheletadesse3107
3 күн бұрын
ከአርባ ዓመት በላይ የኖርኩበት የመጀመሪያ የልጅ በረከት ያገኘሁበት ቻግኒ ትዝ አለኝ
@MM-cg5zi
Күн бұрын
እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ጥበብን ሰጠ በጣም እድለኞች ነን እዚህ ደርሰን ይህን ማየታችን ለታመመም ብርታትን ይሰጣል
@zenebecheneyew
3 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ።ኢብሮዮ እንኳን ፈጣሪ እርዳህ ጨርሶ ይማርህ።
@ጎዶልያስ-567
3 күн бұрын
እሼ ስወድህ ❤ የይትባረክ አባት ጤናውንም እውቀቱንም ይጨምርልህ
@KidstArsema-c5l
3 күн бұрын
ሴትም ወለደ እኮ❤
@Fre-v4o
2 күн бұрын
ኡፍፍ የአእህቱን ፍቅር ተአድላ ያንተን አይነት ወንድም ያብዛልን
@غلابالقرني-ض6ه
Күн бұрын
የንየጀግና ምርጥ ወንድም በዉነትየአተይለያል
@MuntahaAbdella-tl9gv
15 сағат бұрын
ሱብሀነ አለህ!! የሚገርም ታሪክ የሚገርም የቤተሰብ ፍቅር
@Hayatyoutbe
13 сағат бұрын
እህ ይህን ታሪክ ሥሠማ ልቤ ነው የተነካው ኢሺ አላህ በሠላም አገሬ ገብቸ እህቴን አሣክማለሁ ኢሺ አላህ በሥደት ተገላታ ለሥድሥት አመት ተገላታ ሠርታ አድ ብር ሣይሠጦት በሺተኛ አርገው ላኮት አይ አሁን ቤተሠብ ጋረ ገጠረ ነወ ያለችው አገር ገብቸ ኢሺ አላህ የቻልኩትን አረጋለሁ ቤተሠብ አመኖ ከመቀበል ውጭ ምንም አያደርጉላት አይይይይይ
@sadayimam2562
2 күн бұрын
ማሻአላህ ኢብራሂም እድለኛ ነህ ወንድምህ ይለያል አላህ ሁለታቺሁንም ይጠብቃችሁ
@Bnitseid
9 сағат бұрын
ማሻ አላህ 7 ልጅ ያለዉ እና ይሄን ሁሉ ፈተና ያሳለፈ አይመስልም
@abebayelema5176
Күн бұрын
ውይ እንዴት የሚያሳዝን ልዩና እውነተኛና ሀቀኛ ልጅ ነው። ፈተና የበዛበት ለዚህ ነው። አይ በወቅቱ ጸበል ብትሞክር ኖሮ ትፈወስ ነበር። እባክህን አሁንም እድልን ካገኘኽ ስውር ማርያም ወይንም በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ተጸበል። እንትን እግዚአብሔር በንጽህናህና በደግነትህ ይወድሀል።
@seadamohammed7952
Күн бұрын
ሙስሊም መስሎኝ
@Temrseid-lp8wg
2 күн бұрын
ኢብራሂም ወዲሜ. አልሀምዱሊላህ. እኳንእዚህደረስክ. አላህመጨረሻችንን ያሰምረልን. አይዞህ ወደሜአለሜዋ ሰዉ ነህከልብህ የኔወዲምአልሀምዱሊላህ
@መሳይአስራት
3 күн бұрын
እሼ የሰው ልክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏አሜን
@HsusushsjiUsus
Күн бұрын
እንካንም አላህ አተረፈህ ወድምህጋ ያለውፍቅር😢😢 ውስጤን ነውየነካው አባትህንም አላህጀነተልፍርዶስይወፍቀው
@rrllmmyybb
21 сағат бұрын
ማሻ አሏህ እዲህም አይነት ወድም አለ እኳን ተምሳሌትም ሆክ ወድማችን ቀርቶ ጉበት ኩላሊት ለአባቴ ወድሙ ጨከነበት ደማቸው ተመሣሥሎ ነበር ሁለቱ ኩላሊት ፌል ብሎ ከ100/4 ፐርሰት ነው እየሰራ ያለው ያባቴ ኩላሊት እባችሁ አባቴን አሏህ እዲያሽርልኝ ዱአ አድርጉልኝ እማይጨክነው አሏህ አዛኝ የሆነውን እየለመነ አለነ ወሏሂ ጨቆናል ግን ደሞ አሏህን የለመነ ነው የሚሸጥ ብንልም ልናገኝ አልቻልነም እሚሸጥ የምታቁ እባካችሁ ተባበሩኝ አባቴን ስበብ እንሁነው😭😭😭😭
@AlfarideAlpha-qx1lc
Сағат бұрын
Allah afia yargilish yene ehet
@akiyakasu8540
4 сағат бұрын
የእግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙ ነው እንኳንም ተረፍክ ለብዙዎቹም መትረፍ ምክንያትም ሆንክ በርታ ወንድሜ ያሰብከውን ያሳካልህ❤❤
@ToybaAyenew-x8r
7 сағат бұрын
ማሻአላህ ደስ ብሎኝ ነው የሰማውክ ስለ ህመሙ ያለህ እውቀት እርጋታህ በአላህ ላይ ያለህ ተወኩል አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርህ
@abdshayoutube1746
Күн бұрын
እካንም ፈጣሪ አተረፈህ መልካምነትህ ከፈለህ ለህትህ የሰጣሃት ህይወት ወድምህ እድከፍልህ አረገህ አላህ
@SemiraSemirashikur
2 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ. ክብር ምስጋና ይገባው የአለማቱ ጌታ አላህ
@yimerbikis2020
Күн бұрын
መታደለ ነው እግዚአብሔር ይመስገንgood family
@Idhidyshdjhd
2 күн бұрын
ያረብ ሀሰንም ኢብራሂም አላህ ይርዳችሁ የኔ ወድሞች❤❤
@HappyCroquet-xx4rn
3 күн бұрын
እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድም እንድህ ነው ታናሸ እህቱ በስኳር ሙታብኛለች ምነው እንደዝህ የሚሰጥ ቢሆን እሰጣት ነበር ለልጆቿ በኖረችልኝ ሁሉንም ሰጥቻት ትሞቻለሽ ቢሉኝም ወላሂ እኔእሞይላት ነበር
@ChotbanaBewketu
2 күн бұрын
ይብርሽ እንኳን ለዚህ በቃህ ወንድሜ ለብዙዎች ትምህርት ነዉ
@meazatefra6336
3 күн бұрын
እሺ ይሄ ፕሮግራምህን በጣም እወደዋለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ደሞ በጣም እወድሃለሁ ❤
@Hawi_habeshawit-p7z
2 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ይገርማል በጣም በእንባ ነው የጨረስኩት 😢እንኳንም አላህ አተረፈህ ወንድምህም አንተም ጀግና ናችሁ አላህ እድሜና ጤናን ያድላችሁ
@fosunusamohammed6950
Күн бұрын
የአላህን ሀይል በታሪክህ አየሁ የቤተሰባቹ መተዛዘንና ፅናት የእስልምና አስተምህሮ ነፀብራቅ ነው...አላህ ይጠብቅህ
@ሠላማዊት_ኩኪስ
10 сағат бұрын
ወደ ሀገሬ ተመልሼ ንግድ ልሰራ ወስኛለሁ ስደት መረረኝ እባካችሁ ደምሩኝ የሀገሬ ልጆች ❤ እኔም እመልሳለሁ
@TesfaBelay-q1i
2 күн бұрын
የወንድምነት ጥግ እንዲህ ነው በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን
@rihanmebrate9432
4 сағат бұрын
አጂብ ነው ደግሜ ሰማሁት የሚገርም እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤቴሰብ ተመኝሁላችሁ መልካምነት ይከፍላል አሼ እናመሰግናለን
@አመቱሏ
6 сағат бұрын
ኢብሮዬ ወንድም አለም ማሻአሏ በተርቢያ ያደግክ አለህ ይጨምርልህ አባትህን ቀብራቼው ኑር ያርግላቼው አለህ ሞት ህመም በሌለበት ሀገር ጀነት ይሰባስበን እሼም ያረብ ሂዳያ ይስጥህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
2 күн бұрын
በጣም የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ጥበብን ለሰው ልጅ ለሰጠ🙏🙏🙏
@TarikuEFI
3 күн бұрын
እሹቱ በእግዚአብሔር እዝአለዉ እርዳኝ የቤት ኪራይ ጨምሮብኝ መገላይ ልወድቅ ነው አግዘኝ በማርያም ድንግል እዥሀለዉ እሸቱ 5ቀን ነው የቀረኝ አይተ ዝም አትበለኝ
@SARATADDESSE
3 күн бұрын
Silkihn wym silkishin ezi lay laki
@RahimaBitSherefa
2 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ አላህ ምንይሳነዋል እንኳንም ዳንክ ወንድማችን ደግሞ ወንድምህን አላህ ረጅምእድሜይወፍቀው አንተንም ረጅምእድሜ ከሙሉጤናጋ ይወፍቅህ ማሻ አላህ ልጆችህን አላት ያሳድግልት በጥቅሉ ለመላውቤተሰቦችህ ደስታናስኬትን ያድላቹ እኔ እጅግአልቅሻለሁ ታሪክህ ስሰማ አንተ የተባረክልጅነህ አሁንም ተባረክ አላህ ዝሪያዎችት ይባርክ ኡፍፍፍ ያሠከው አላህ ሁሉንም ያሳካልት ርጋታህ ትእግስትህ አላህ ይጨምርልህ መጨረሻህ ይመር አላሁመ አሚንንንንንንንን ያረብ እውነትም አንን የሚገልጽ
@Eff-wd7mr
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ተአምራትን ይሰራል በጣም አዝኘ እና ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጣም ደስ የሚል ወንድም አለህ ተስፋ የቆረጡ ብዙዎች አሉ አንተ ራእያችን ነህ❤
@AsnaKemal-qd9hn
Күн бұрын
😢😢ሱብሃን አላህ ፊልም የሚመስል የማይታመን እውነተኛ ታሪክ እና የአላህ ታአምር ቀኑ የልደረሰ ነብስ
@mahlaalmansoori9264
2 күн бұрын
እፍአሥለቀሥከኝ ወላሂአልሀምዱሊላህ እዴጤናምንአለስንቶቻችንይሆንበጤናችን ያልተጠቀምንነበት እድህአይነትወንድምስላለህአልሀምዱሊላህሱመአልሀምዱሊላህ
@aynalemtaye7450
9 сағат бұрын
ኢብራሂም በጣም ዕድለኛ ነህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም ዕድሜና ጤና ለአንተም ለወንድምህም ይስጣችሁ
@martaadunga5773
Күн бұрын
አቤቱ ጌታሆዬ ቸርነትህ ምህረትህ ብዛቱ ልብየሚነካታሪክ 🤔 ቀሪዘመንህን የጤና የስኬት ያርግልህ
@Bnitseid
9 сағат бұрын
ሱብሀን አላህ ሲገርም😢
@EleniMolla-yw2oi
3 күн бұрын
እንኳን ዳንክ ወንድማችን ሀሳብህ በጣም ትልቅ ሀሳብ ነው ሀብታሞች እና የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሀሳብ ደግፋቹህ እውን መደረግ አለበት
@HamdiyaTeshale
Күн бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አሁንም አላህ ካንተጋር ይሁን ወድሜ
@nasraabdullah1784
Күн бұрын
በአንተ ንግግር የአላህን ድንቅ ስራ አየሁ አልሃምዱሊላህ አላ ኒኢመቲሂ ወንድሜ በአገኘከው አጋጣሚ አልሃምዱሊላህ በል ቪዲዮክ ላይ ስታሠሰግን አላየሁም
@hagereethiopia8111
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ መጨረሸውን ያሳምርላችሁ።
@abebabelda1319
2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ ❤❤ዛሬ በሕይወት መኖርህ ለሌላው ወገንህ ተርፈሃል ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልህ ተባረክ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነህ ጤንነትህን ያበርክትልህ
@makedimakedi560
Күн бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት እግዚያብሄር ይጠብቅህ የታመሙትንም እግዚያብሄር ይማራቸው❤❤❤❤
@liyagirma7086
Күн бұрын
My mom has so much love for you because of all the kindness and wonderful things you do. She’s truly grateful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ god bless you and your family
@MeskeremTesfay
2 күн бұрын
እጅግ ድንቅ ነው እንኳን ፈጣሪ ታሪክ ሆኖ እንድታወራው አበቃህ:: የልብህን ቅንነት አይቀይርብህ ትንሹን ደግ ወንድምህን እሰከመጨረሻው ጤናውን ይስጥልህ ❤
@mitkierafera4099
Күн бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነዉ ሙሉን ታሪክ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@KadegaAthyobeasvbm
Сағат бұрын
Alhamdurilah 🎉❤
@Zamani1983
2 күн бұрын
ወይኔ ምነው ፍጡማ ብትሠማህ የጉሮሮ ካንሠር የተያዘችው እህታችን ጠፋችኮ ያአላህ 😥
@FarahAbdu-u4g
2 күн бұрын
ዋ ለነብሴ አላህ ሙሉ ጤና ስቶኝ በትንሽ በጥቃቅን ነገር ማማረ፣ሬ ያረብ ማረኝ አልሀምድሊ ላህ
@BinaHaylu
2 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነዉ ስደተኞችም እግዚ አብሄር ይጠብቃችሁ ብዙ ሰዉን የታደጋችሁ ጀግኖች ናችሁ እግዚ አብሄር ከሀፂያት በስተቀር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@alemwoldu6477
3 күн бұрын
የካንሰር ሆስፒታል ለምን አይከፈትም ይዳናል ለብዙዎች እርዳታ ነው
29:22
ልጅ ሆና የእናትነት ሸክሜን አሸከምኳት! #lijenafekegn #ህይወት #movie #comedianeshetu #saudi
Donkey Tube
Рет қаралды 100 М.
1:13:00
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
Amleset Muchie
Рет қаралды 14 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:15
It’s all not real
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
11:01
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
Feta Daily
Рет қаралды 4 М.
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 519 М.
42:14
ልጅሽ አያቅሽም እንዴ? #donkeytue #ድንቅልጆች #comedianeshetu #lijenafekegn #ethiopian
Donkey Tube
Рет қаралды 169 М.
19:32
''ቀጣይ ፕሬዚዳንት እሆናለሁ'' ፤ ሊደራደር የተዘጋጀው ፋኖ የቱ ነው? |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 88 М.
58:44
በቅማሎቼ ተጫውቻለው...!አባቴ በሱስ አይጠረጥረኝም ነበር!!? ቅዱስ ሚካኤል አተረፈኝ የአንድ ሰው ህይወት የማክፖድ ክፍል፡1 #comedianeshetu
Donkey Tube
Рет қаралды 1,9 МЛН
48:41
ሻይ ሊጠጣ መጥቶ ወደድኩት! #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 377 М.
2:29:22
በድንገት ስራ ፈጣሪ የሆነውና አለም አቀፍ ዕውቅና ያለው ኔትወርክ ኢንጂነር! ባዶዬን ነው የመጣሁት ባዶዬን እሄዳለሁ! መርዕድ በቀለ!#meriedbekele
Maraki Weg
Рет қаралды 101 М.
23:25
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "አዲሷ አስተማሪ" 😂 SE 01 Ep 02
ebstv worldwide
Рет қаралды 234 М.
47:49
ከ19 ዓመት በኋላ ሲገናኙ በእንባ ታጠቡ!!! #donkeytue #comedianeshetu #dubai @comedianeshetu#dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 595 М.
32:19
በጤንነት መኖሬን አመሰግናለው! ዶ/ር ቢኒያም በለጠ @comedianeshetu #super #hero #ethiopia #lovestory #father
Donkey Tube
Рет қаралды 526 М.
20:23
ПАТРУЛЬ 1 сезон 15 серия \Мейржан Туребаев\Рустем Омаров\қызықты вайндар \қазақша вайн #shorts
Мейр & Дана \Мейржан Туребаев \ Дана Есеева
Рет қаралды 161 М.
1:00
Месть от кутюр (2015) | Ты ведьма!
Vinogradenko
Рет қаралды 1,3 МЛН
4:6:57
ЖУРНАЛИСТИКА С ОГНЕМ. Часть 1 | ЛУЧШИЕ ФИЛЬМЫ 2022 | ДЕТЕКТИВЫ | СЕРИАЛЫ 2022
Фильмы на вечер
Рет қаралды 265 М.
0:11
НЕ ВЕРЮ ЧТО ЭТО СЛУЧИЛОСЬ!!! 😫
ЗАПАДНЫЙ КОНТЕНТ
Рет қаралды 203 М.
0:55
How to do it 💨 discreetly! 🤫🤪🤣 #shorts #khamitovy #martaandrustam
Marta and Rustam
Рет қаралды 10 МЛН
15:15
Уборщик С 500 IQ Решил Математическую Задачу, Которая Была Не Под Силу Ни Одному Профессору
Солёный ПОПКОРН
Рет қаралды 284 М.
14:11
В чем сила? Кино, которое их сделало такими. Тайная жизнь матрешки. Эпизод 87
ГРОШІ
Рет қаралды 776 М.