የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።

  Рет қаралды 194,766

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 716
@birukayele04
@birukayele04 Күн бұрын
ፓስተር ቸሬ ሁሉም እምነት ውስጥ ያለ ሰው ይወድካል ።።። እናመሰግናለን
@zizitino6797
@zizitino6797 Күн бұрын
ቸሬ የማንንም ሃይማኖት የማይነካ እውነተኛ ሰው ነው ለዚህም መሰለኝ ሁሉም ሰው የሚወደው ኤሚ መልካም የገና በዓል ለመላው ቤተሰብ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Күн бұрын
Really he is posters of marriage and family therapist Couples counseling everything loll 😂 🤣 😆
@ZaharaMuhammad-e1t
@ZaharaMuhammad-e1t Күн бұрын
ትክክል ሙስሊም ክርስቲያንን በፍቅር እናየዋለን
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Күн бұрын
@@ZaharaMuhammad-e1t kkkkkk okay No problema lol 😆 😂
@DawudAbrar
@DawudAbrar Күн бұрын
አራዳ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 14 сағат бұрын
እውነት መነገሩ ውሸት መጋለጡ የማይቀር ነው ሐይማኖታችሁን የነካ የለም ነገር ግን በቃሉ ላይ ሲዋሽ በእውነት ቃል እንናገራለን አትንኩብኝ አይባልም ያለእየሱስ ህይወት የለም መመሳሰል ደሞ እውነትን መደበቅን መሸፈንን ያመጣል እውነት የገባው ሰው ስለእውነት ዝም አይልም በመነገሩ ነው ብዙ ትውልዶች ወደእውነት የሚመጡት በዛ ላይ ለብዙ ዘመን ማንም ሳይነካቸው ትውልድን ወደሲዖል እየነዱ ያሉ መፅሐፍቶች ከሰው ልብ ውስጥ እንዲቀሉ እና መፅሐፍ ቅዱስን እንዲያነቡ በአደባባይ የሚነገረው መዳን በሌላ በማንም የለም ሲል ቃሉ ያለወላዲተአምላክ አማላጅነት አለም አይድንም ትላላችሁ ስለምንወዳችሁ እውነትን እንናገራለን ዝም አንልም ይሄ ማለት ደሞ የሰው ሃይማኖት ማክበርም ማንቋሸሽም አይደለም በእውነት ቃል ማጋለጥ እንጂ
@eskenetsanet6972
@eskenetsanet6972 Күн бұрын
ጥሩ አድማጭ ነሽ: ብዙ ጊዜ ጠያቂዎች ከተጠያቂ ጋር እሽቅድምድም ሲገጥሙና ሐሳቡን ሳይጨርስ ሲያደነቃቅፉት ማየት ያስጠላ ነበር:: በርቺ በዚሁ ቀጥይ::
@usmantaine
@usmantaine 20 сағат бұрын
እኔ ከ3 ጊዜ በላይ እራሴን ለማጥፋት ሞክሬያለሁ አሁንም ከባድ ሁኔታ ዉስጥ ነበርኩ ይህ ስመለከት ግን ብዙ መኖርን ተመኘሁ ፡አመሰግናለሁ
@enenegn5719
@enenegn5719 16 сағат бұрын
የፈለገ ባይሳካ ባይቀና እራስን ማጥፋት ሞኝነት ነዉ። ንፁአየርእየተነፈሱ ማድረግ ባይቻልእንዃ የተደረጉ ነገሮችንእያዩ እየተገረሙ እያዩመኖር ይቻላል። ነገሮች እኛ እንደፈለግነዉ እንደተመኘነዉ አይሆንም። ከኛ የሚጠበቀዉ መጣር አሁንም መጣር አሁንም መጣር መጣር መጣር እስትንፋስ እስካለ ድረስመሞከር አሁንም መሞከር ነሮች ባይሳካ ሰዎች ባይወዱን እራሱ እግዚያብሄር አይጠላንም ከአምላክ ጋር ጓደኛ መሆን ይቻላል። አምላክን ለማስጨነቅ ዝብሎ መኖር ነዉ በተሰጠን ህይወት እንደዛ ማሰብ እንጂ ክፉ ነገር ከሰይጣን ነዉ
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 15 сағат бұрын
God is great. Someone life is saved
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 9 сағат бұрын
ተስፋ አለ ወንድሜ/ልጄ ጸልይ ፓስተር ቸሬ ያለፈበት ችግርና አሁን ያለበት ሁኔታ ትልቅ ትምህርት ነው። ነገ ሌላ ቀን ነው ለሰይጣን ሀሳብ ፊት አትስጥ። መንፈስ ቅድስ ይቅረብህ ያሰብከውን ያሳካልህ!!🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@Kasa-u1v
@Kasa-u1v 5 сағат бұрын
ይህ ሁሉ እምትነግረን ስማይ ሁነህ መስሎኝ ነበር ነገሮች በ3 ተኛ ባይሳኩ በ4ተኛ ሞክር ተነስ ሞክር
@Erilove-d7u
@Erilove-d7u 40 минут бұрын
Eyesus geta new eyesus ydnal bey TD yalesh menfsawyasn sewoch betrsyyan hig geta tekblesh bselam niri yesus ydnal
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 Күн бұрын
ብስማው : ብስማው : የማይስለችኘ : መልካም : ስው !! ይበልጥ: ይኔን: ህዝብ : እንድታግዝ : እግዚአብሔር: ይርዳህ!!
@selamlehulum7358
@selamlehulum7358 Күн бұрын
በጣም ነዉ የማከብርሽ ! በጣም ነዉ የማደንቅሽ ! ባለቤትሽን ዉዱ የሀገራችንን እንቁ ቴዲን ጋብዥልን የምትሉ በላይክ አሳዩ !!!
@BisratMekonen-r1e
@BisratMekonen-r1e Күн бұрын
200% ምርጥ ሰው ነው ፓስተር ቸሬ!!!!!!!!!!!!!!!
@Gizebet
@Gizebet Күн бұрын
የገና በዓልንም አስመልክቶ የአእላፋት ዝማሬ መስራች የሆነዉን( ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን ) አቅርቢልን🙏
@yoyopiayoyoyoyopia
@yoyopiayoyoyoyopia Күн бұрын
100%agree
@SemereGetu
@SemereGetu Күн бұрын
Awo
@bewuketshiferaw1824
@bewuketshiferaw1824 Күн бұрын
እንጠብቃለን ኤሚ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥሽ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Күн бұрын
Awo be mariam 🙏
@andumenged
@andumenged Күн бұрын
Amleset has a unique ability of not only asking questions in a natural way but also listening to the stories intensively and with great interest. This gives the guests the feeling of being taken very seriously. Talking with someone who’s eager to listen enables the guests to open up more and go deeper. Amleset is very good at giving the guests the necessary attention. Well done girl!
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ከውድቀት ያነሳል ለክብሩ ያቆማል በልጁ በኢየሱስ ክርስቶ የዘላለም ህይወት ይስጣል በምድርም ይባርካል ፓስተር ቸሬ ተባርክ እህታችንም ተባርኪ 🙏🏻🙏🏻
@wosenethiopia6713
@wosenethiopia6713 22 сағат бұрын
እጅግ በጣም የተዋጣለትና ልብ የሚስብ ቆይታ ነው:: ሁለታችሁም ትህትናን የተላበሳችሁ ከመሆናችሁ በተጨማሪ እርጋታችሁ አስተማሪ ነው:: ኤሚ በርቺ:: ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይስጥልን::
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ Күн бұрын
ኤምዬ የኔ ጨዋ ስነስርአትሽ አለባበስሽ አነጋገርሽ ቸሬ ይኔ መልካም ሰው ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@ellenihagos657
@ellenihagos657 Күн бұрын
ፖስተር ቸሬ ! በጣም የማከብረው የምወደው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ! ነው BLESSED
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ሁሌም ብታስተምር ጥሩ ነው ታሪኩን የማይደብቅ የማይኩራራ ንጹህ ስው እግዚአብሔር ሁሌም ይርዳህ ገና ሀገርን ታድናለህ የታመንከው እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾❤️
@MitikuDenta
@MitikuDenta Күн бұрын
በጣም ድንቅ አስተዋይ ብልህ ሴት:: ቴዲ ታድለሃል እግዚአብሔርን አመስግን:: ፖስተር ቾሬ ድንቅ ነህ!!!
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Күн бұрын
ወንድሜ አንተን ማግኘት የነበረባቸው ብዙ ሰዎች ነበሩ ...😢😢😔 አንተንና ዶ/ር ወዳጄነህን እግዚአብሔር የመረጣችሁ አንደበታችሁ የተመረጠ ቃላቶቻችሁ በእውነት .... ብዙልን ወንድሜ ....🙏 እሚያድን ሀይማኖት ሳይሆን እምነትና መታመን ነው እባክህ ጌታ ሆይ መልካም ልቦናና አንደበት ስጠን ...🙏 እናንተን የአገራችን መሪዎች ቢያዳምጧችሁ ብዬ ተመኘው ...😔
@genetbaraki200
@genetbaraki200 Күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ ደስ የምትሉ እና በጣም አስተማሪ ነው አሁን ለማግባት የሚያስቡ (መንገድ ላይ ያሉ) በጣም እድለኞች ናቸው እኔም ምናለ በኔዘመንም እንዲህ አይነት መካሪ በኖረ ብዬ ተመኘሁ ❤ ለስንት ሰው ሼር አረኩ መሰለሽ አምለሰት ቆንጆ ❤❤❤በአጠቃላይ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዜር ይባርክሽ !!!
@berededtesema6679
@berededtesema6679 Күн бұрын
ኤሚየ በጣም ድንቅ ትምህርት ተማርን።ጌታ ይባርክሽ። እግዚአብሄር የውስጥና የውጭ ውበት ንፁህ ህሌና በአጠቃላይ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ እህታችን ነሽ እና ከፍ ከፍ በይልኝ። ፖስተር ቼሬ የውጭ እና የውስጥ ንፅህና፣ የአለባበስ፣ ድንቅ የሥነ ልቦና ፣ የትዳር፣ የሀይማኖት ሀኪም ሆነህ የአገርህን ሁለተናዊ ስብራት ለመጠገን የተላክ የእግዚአብሄር ስጦታነህ እና በርታ። ፈጣሪም ይርዳህ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Күн бұрын
ኤሚ እናመሠግናለን ስለምታቀርቢያቸው ሰዎች❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ ደግሞ በጣም ምንወደውን ምናከብረውን ለሀገር ትልቅ አስተዋፃ እያደረገ ያለውን ቸሬን ስላቀረብሽልን ደስ ብሎኛል!!!!ቸሬ በደንብ ለሰማው ብዙ ፈዋሽ የሆነ ትምህርቶችን ያስተምራል!!❤❤❤ቸርዬ ሁሌ የሚቀዳ ነገር አለ❤❤❤❤❤❤❤ኑርልን❤❤❤ጌታ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
@Dh_jon
@Dh_jon Күн бұрын
በጣም ደስ የሚልና የጠለቀ የህይወት ትምህርትና ምክር ያገኘውበት ኢንተርቪው ነው ኤሚም ፓስተር ቼሬም ጌታ ይባርካችሁ🙏
@fekadutelahun-l4c
@fekadutelahun-l4c Күн бұрын
የተከበርከው ወንድማችን እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ነው አመሰግናለሁ ❤❤❤
@SemereH
@SemereH Күн бұрын
እኔ በሒወቴ አጊኝቼ ማላቀውን ትምህርት ነው ከ አንተ ማገኘው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ በጣም ነው ማከብርህ :: Best Guest ever ❤️
@HiwotYerdaw
@HiwotYerdaw Күн бұрын
Menew metahf kefus betanb… or betaneby behiwot semtesh yemtawkew ewnet yalew westu ale
@SemereH
@SemereH Күн бұрын
appreciation doesn't affect you say it Hiwi ​@HiwotYerdaw
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነበር I love both of you ❤❤❤❤
@Amara176negn
@Amara176negn Күн бұрын
አደበተ እርቱ ነው ፓስተር ቸሬ በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው ሞገሱን ያብዛልክ🙏
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Күн бұрын
Poster ?? I thought he is a marriage and couples therapy and consultant loll 😂
@ainNike
@ainNike Күн бұрын
አበለሰት እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ባስተር ቸሬ ተባረክ ምክርክ ሊቅ ነዉ ።እኔ አሁን ትዳሬን ልፈታ ወስኛለዉ ዉይይይ ቢቀርስ ግን ልጄ በጣም ናፍቃኛለች ልጄን ለማዉራት ስደዉል አድ ልጄ አራት ይሆናሉ የልጄ ድምፅ ሳይሆን የሚያም ቃላቱ ነዉ የሚሰማዉ ከልጄ ጋር እግዚያብሔር እዲያገናኘኝ በፀሎት አስብኝ😢😢😢ናፍቃኛለች❤
@ወለተሚካኤል-123
@ወለተሚካኤል-123 Күн бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝሽ የልጅ ፍቅር ከባድ ነው
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n Күн бұрын
እሱጋ ሂዱ
@BezaGetachewNigatu
@BezaGetachewNigatu Күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቸሬን በጣም የምወደዉ የማከብረዉ ሰዉ ነዉ❤❤❤❤
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Күн бұрын
ሃይማኖትን መጥቀስ ምን አስፈለገ እግዚአብሔር መርጣችሁ የሚመስላችሁን ውደዱ አላለም
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ Күн бұрын
​@@ዘ-ታቦርእኔም ይገርመኛል እኔ ሙስሊም ነኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚሉ ሰዋች ምንም ሆንክ ምንም ሰው የሚጠቅመውን ይማር ይስማ።
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 Күн бұрын
ቼሪየ ትዳር ኣፍራሾችም ኣሉ ክፉ የሆኑ የሰው ሰይጣኖች ወንዱ የተሳሳተ መጥፎ ምክር ሰምቶ ከነሱ ጋር ተባብሮ ሚስቱን መድሎ የማይጠግብ ኣለ😠 በተረፈ ፓስተር ቼሪ ያለፈውን ህይወትህን ሳትደብቅ ማውራትህ ራሱ ትልቅነትህ እውነተኛ መሆንህን የሚያሳይ ነው ኣምላክ ከወደቅክበት የሚያነሳ ተኣምረኛ ጌታ ነው🙏💝🙏 ኣሁን ግን ህይወትህን ኣስተካክለህ ለብዙ ሰዎች በምክርህ ከተሳሳተ መንገዳቸው የምትመልስ ምርጥ ሰው ሁነሃል! ተባረኽ ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብኻ 🙏💕🙏
@misraknegash499
@misraknegash499 Күн бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ውይይት ነበር:: ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ:: እኔ ቅርብ ግዜ ነው አንተን ያወኩት እና ስከታተልህ የምትጠቀማቸው ቃላቶች እራሱ በጣም ግሩም ናቸው:: ኤሚዬ በጣም እናመሰግናለህ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ አዋቂዎች እና በትውልዱ ላይ መልካም አሻራን የሚያስቀምጡ ናቸው:: ጎበዝ ልጅ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 Күн бұрын
ደስ የሚልና አስተማሪ ውይይት! ፓስተር ቸሬ ግሩም አስተማሪ ነው! ምስጋናዬ ይድረስሽ ኤሚ በጣም የምወደውና በጉጉት የምጠባበቀው ሾው ነው! እኔም ባለቤትሽን ቴዲን አቅርቢልን ፕሊስ እላለሁ!
@solmongidey9906
@solmongidey9906 Күн бұрын
Hello, This is Solomon from Melbourne. I listened to the entire podcast with great interest and gained a wealth of knowledge. The open and relaxed interview format allowed the guests to share valuable insights, providing important education for both married couples and those who are newlyweds. I truly appreciated the content and the interview style. I encourage you to continue this excellent work for the benefit of the community. Best regards, Solomon
@SolomonZeleke-b7s
@SolomonZeleke-b7s Күн бұрын
ኤሚ እግዚአብሔር ክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ። ገና ብዙ ትጠቅሚናለሽ። God bless you,your families and the way you are.
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 2 күн бұрын
ነገ እኮ ፃድቁ አቡና ሀብተ ማርያም አባታችን ናቸው እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Күн бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Күн бұрын
አዲስ ታቦት ነው🤔🤔🤔
@Haregewoin-i2i
@Haregewoin-i2i Күн бұрын
🙏
@Tesfahunmekuria-d7r
@Tesfahunmekuria-d7r Күн бұрын
የትኛው ነው ደግሞ አቡና ከየት ነው የምታገኙአቸው? እኔ እኮ የሚገርመኝ መፀሀፍ ቅዱስ እንዳታነቡ ገዝተዋችሁዋል እንዴ :: አረ ወደ ቅዱስ መፀሀፉ ተመለሱ::
@Nunubirh
@Nunubirh Күн бұрын
😂😂ere hizbe hoy geta eyesus bedeji new enenka❤
@ashenafihaile8002
@ashenafihaile8002 Күн бұрын
ኤሚ መልካምና ጥሩ አስተማሪ ፕሮገራሞችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 Күн бұрын
Pastor.. እግዚአብሄር ለዚህ ትውልድ መፍትሄ አድርጎሃል። I thank God about you, ❤ Thank you Ameleset . ❤
@Yeshwork-rt7eq
@Yeshwork-rt7eq 16 сағат бұрын
አምለሰት በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ፓስተር ቸሬን በማቅረብሽ በጣም ሕወታችን እንድንማርበት ስላደረግሽ ስላደረግሽ በእውነት ቃላት የለኝም እንዳንተ እግዚአብሔር ያብዛል ቃለ ሕወት ያሰማልን
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ፡ ፓስተር ቸሬ የምንወድክ ተባረክልኝ ❤ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም ምሽት መስራትን ለምታበረታቱ ከጊዚያችሁ ላይ ስራዬን በማየት ደጋግ ኢትዮጲያውያን አላቹና አበረታቱኝ❤በርታ አይዞክ ብቻ በሉኝ ❤ እርሱ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤
@mahderk8288
@mahderk8288 Күн бұрын
Wow thank you Amleset for inviting Pastor Chere. I learned a lot from him and I will listen to his channel. Sorry if I don’t spell his name correctly God bless you all. 🙏🏻🙏🏻
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Күн бұрын
ይህን የተባረከ ሰዉ ስላቀረብሽልን አመሰግንሻለሁ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Күн бұрын
😂😂😂
@JovaniT-n8z
@JovaniT-n8z Күн бұрын
እጂግ በጣም አስተማሪ እና መንፍስን የሚያድስ ዝግጅት ነዉ ። ያቀርብሽዉ እንግዳዉ ፓስተር ቸርነት እናመሰግናለን በሱ ላይ ያደር ፈጣሪ ሁሌም የተመሰገን ይሆን ። አመለስትንም እንመሰግናለን በርች ።👏👍👌🏻
@meredfeleke
@meredfeleke Күн бұрын
በጣም ነው ደስ ያልኝ ከፓስተር ቸር ጋር ያደረግሽው ቆይታ ምክንያቱም ወደ እርስ እንድ መለስ አረገኝ እኔ ማናነኝ አልኩ ሀሳብን ማዳመጥ እንድሚገባና መረዳት ምቻልን የራስን ድርሻ መወጣትን ብዙ ነግር አውኩ በጣም ነው የማመስግነው ሁሉም ቢስማው ደስ ይለኛል መልካም ምሹት
@GGGG-m4n3p
@GGGG-m4n3p Күн бұрын
ፓስተር ቸሬ እውነት ለመናገር የፓስተር ስብከት አልሰማም ያንተ ፕሮግራም ግን አስተማሪ ስለሆነ ሁሌ እከታተላለሁ ።እግዚአብሔር ይባርክህ። አንችም ተባረኪ
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 Күн бұрын
አምለሰት አለባበሰዋም በጣም ጥሩ ፕሮፌሸናል የሚያምር እና ያልተገላለጠ ውብ ነው ከእርጋታ ጋር ። ዝም ለማለት አያሰችልም።ዩትዩበሮች ከአንቺ ቡዙ ይማራሉ ብይ አሰባለሁ ክላሰ ያላት የሚዲያ ሰው ነች በርቺ A+😍👍🏽👍🏽
@EphraimGebremariyam
@EphraimGebremariyam Күн бұрын
አምለሰት ፓስተር ቸሬ ብዙ ቁምነገር አስ ብጦናል እድሜ ይስጠሽ
@kidutubeofficial
@kidutubeofficial Күн бұрын
40:43 Great quote bro "እውቀት ጉልበትን ይቀንሳል " 👌✨
@KidistWorede
@KidistWorede Күн бұрын
ወላጅ ልጆችን የሚያሳድግበት ግዜያት 1. የመጀመርያው ግዜ 2. የወላጅነት መብት 3. የህይወት ተሞክሮ የምናስተምርበት 4. የፍቅር ሀይል
@PeaceTube83
@PeaceTube83 Күн бұрын
😮
@solomontesfaye7296
@solomontesfaye7296 2 сағат бұрын
ኤሚዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሾዉ ሳይሆን ትምህርት ቤት ነው የከፈትሽው እስካሁን ያቀረብሻቸው እንከን የማይወጣላቸው እንግዶች ናቸው።🎉🎉🎉
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 Күн бұрын
Thank you for inviting Paster Chera Amleste 💖💖
@semira591
@semira591 Күн бұрын
ኤሚ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ ያሳደጉሽ እናት እና አባት ይባረኩ በተለይ የማህበረሰቡን ኑሮ ወርደሽ ለማየት ያሰብሽው ነገር የተለዬሽ ያደርግሻል በርቺ በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ በቅርብ የማውቅሽ ያህል ይመስለኛል
@HazebMenjo
@HazebMenjo Күн бұрын
ቸሬ በጣም እንደ ስሙ ቸር ነው በጣም ነው የምወደው የማከብረው ሰለትዳር በሚያስተምረው በሚገባን እያስማማ ነው የሚያስተምረነ እና እናመሰግናለን ቸሬ
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto Күн бұрын
እንኳን አደረሳቹ 🌿🕊ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🕊🌿 የጃንደረባው ጉዞ የአእላፋት ዝማሬ በደጀ ሰላሙ ማንም እንዳይቀር 🌼❤የጌታን ልደት❤🌼 በቤቱ እናክብር። አምለሰት እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰቦችሽ
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Күн бұрын
ወርቅ የሆንሺ ልጅ ወርቅ ወርቅ ሰወችን እያመጣሺልን ነው ብርክ በይ❤❤❤❤❤❤ I Love you both ❤❤❤❤❤❤
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 Күн бұрын
ወይዘሮ አምለሰት በጣም ረጋ ያልሽ ወይ ዘር ነሽ። ተባረኪ አንተም ፓስተር ቸሬ ትምህርትህን በጣም እወደዋለሁ ተባረክልኝ።
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 Күн бұрын
አመሰግናለሁ አኤሚዬ መልካም ሴት ሳልጠግበው ፕሮግራሙ አለቀ። የሰው ውድነቱን እና ለአላማ መምጣቱን ማወቅ አይደለም የወጣቱን የአዋቂዎችን እራስ ማጥፋት ይታደጋል በርቺ እህቴ ፓስተር ቸሬ እጂግ ለኢትዮዺያዊያን ፈጣሪ የሰጣት ሰው አመሰግናለሁ
@antenehtegegne6257
@antenehtegegne6257 Күн бұрын
ኤሚየ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝሺልን በጣም አከብራችኋለሁ የእውነት በጣም ብዙ ቁም ነገር ተምሬበታለሁ ። በርችልን።
@elizabethtsige361
@elizabethtsige361 Күн бұрын
በጣም ደስስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ውይይት ነበር ሁሉም በትዳር ያሉና ስለትዳር መያዝ በሀሳብ ላይ ያሉ ሰዎች በደንብ ሊሰሙት የሚገባ ቆይታ ነበር ። በጣም ጎበዝ ነሽ አቀራረብሽ የሚደነቅ ነው 👌
@ASKALESMELALEM-e7k
@ASKALESMELALEM-e7k Күн бұрын
ፓስተር ቸሬ ሲናገር አባቴ እየመከረኘ ነው ሚመስለኘ ስወደው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ 🥰🥰🥰
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 Күн бұрын
I love this show it is very interesting educational and entertaining. Next time please invite Dr. Bedilu Wakigira. Amleset God bless you and your family.
@MeronGirma-y4u
@MeronGirma-y4u 2 күн бұрын
ቴዲ አፍሮን ኢንተርቪው አርጊልን
@agdr895
@agdr895 2 күн бұрын
ምን እንድትጠይቅላችሁ ነው? ቴዲ ቴዲ የምትሉት።
@HibaBahta
@HibaBahta 2 күн бұрын
​@@agdr895ወይ ጉድ ደሞ teddy ቀርቦ የሚጠየቅ ነገር የለም ነዉ አይ
@ashenamamo6695
@ashenamamo6695 2 күн бұрын
ምን ​ም ሚስጥር የለም በሁልቱ መሀል ቴድ ምን ያወራ ነዉ ወይሰ ኦኦኦ የበል....@@agdr895
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Күн бұрын
አረ እኔም ገርሞኛል ሚስቱ ናት የማታውቀው ነገር የለም ቴድን ጠይቂው የምትሉ ትገርሙኛላችሁ ስይፉን ጠይቁትና እዛ ይቅረብ
@yoditmussie6466
@yoditmussie6466 Күн бұрын
አንድ ሚሊዪን ሰብስክራይብ ሲገባ
@sarahayalew9826
@sarahayalew9826 Күн бұрын
Wow!! Amazing time! Thank you so much for teaching us a lot! I don't want to be done. Very interesting!! I love you both ❤❤❤❤
@user-Loyalists
@user-Loyalists Күн бұрын
ኢትዮጵያዬ ግን ለምን እንዲህ መልካም ልጆች እያሉሽ ሰላም አጣሽ? ለማንኛዉም መልካሞች ተነጋገሩ ❤❤❤
@asratandarghe2938
@asratandarghe2938 Күн бұрын
ወንድም ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፣እብዝቶ ይጨምርልህ፣ኤሚ፣እርጋታሽ፣አጠያየቅሽ የማድመጥ እቅምሽ የሚደነቅ ንው፣በርቺ፣ልብ ያለው ልብ ይበል ትልቅ በሰው አዕምሮ የሚታተም ቃለ ምልልስ ነው። ቀናችሁ የተባረከ ይሁን!!
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Күн бұрын
ፓስተር ቸሬ የተጠሉ ነገር ግን በእግዚአብሔር የተወደዱ ወጣቶች ምሳሌ ነህ ተባረክልን። አምለሰት ቸሬን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን። ፓስተር ደረጀን (የጋብቻ አማካሪ) አቅርቢልን
@takelederesa
@takelederesa 2 күн бұрын
እጅግ ብዙ ሰዎች ችግር ፈተና የፈታ እንግዳ ይዘሽ ስለቀርብሽና እንዲ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ስለመጣሽ አናመሰግናለው
@WorqAmbaTube
@WorqAmbaTube 2 күн бұрын
ጤናኛ ሰዎችን እያቀረብሽ ስለሆነ keep going
@natiemeru5563
@natiemeru5563 Күн бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አምለሰት እህታችን በጣም የምንወድሽ የምናከብርሽ እደጊልን በርችልን ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@abebe7532
@abebe7532 Күн бұрын
Chere Asazenkegn Afer Liblalih Lekas endezeh yewah ena qin sew neh Egzeyabher. Kante gar yehun 🙏 Berta Egzeyabherm zesfa adrig🙏
@ermiaszerihun5422
@ermiaszerihun5422 Күн бұрын
አዝናኝ እና አስተማሪ የሆነ ቆይታ ነበር ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ የሁሉ ነገር መሰረቱ የቤተሰብ ሰላም ነው ሀገር የሚሰራው በቤተሰብ ውስጥ ነው ❤🙏🏾
@negedelemma7021
@negedelemma7021 Күн бұрын
ጠያቂንም ተጠያቂንም በጣም ነው የማከብራችሁ!!!
@denekealembo840
@denekealembo840 Күн бұрын
ዎሆ ፖስተርቸሬ እንኳንም ጌታ ኢየሱስ አገኘክእና ለወጠክ ለዚም አበቃህ ብዙዎች ጌታን ሳያገኙት በዚህ አለም በጨለማው መንፈስ አሰራር ጋር ተጠግተው በፍረአት እዚደረስን ይላሉ እራሳቸውን እያታለሉ ሲናገሩም ጌታ ኢየሱስ እደረዳቸው ደፍረው አይናገሩም ፍጡር የሆኑትን ሲያሞግሱ እንሰማለን ይህ ትክክል አይደለም አንተህ እድለኛ ሰውነህ ምከረን እንሰማለን ከጌታ የተማርከውን ተናገር ያምርብሀል በርታ አምልሰትም እህቴ ተባረኪልኝ ከነቤተሰብስ በርቺልኝ ያለእየሱስ ሂወት ባዶ የንብ ቀፎነው 🎉❤
@queensheba2506
@queensheba2506 Күн бұрын
መቼም ቀንና ሌሊት ባዳምጥ አስተማሪነትህ አይጠግብም 🤔 እግዚአብሄር ይመስገን🙏🏾💕
@Mesey-z1p
@Mesey-z1p Күн бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም ደስ የሚል ስብዕና ያለው የማንንም ሀይማኖት የማይነካ ሰው ነው ኢሚ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Күн бұрын
ፓስተር ቸርየ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ ኢትዬጵያ ከሚያስፈልጓት ጥቂት ሰዎች አንዱ ነህ ኤሚየ የተከበረ ሰው ስላቀረብሽ እናመሰግናለን❤❤❤
@SameraRose
@SameraRose 3 сағат бұрын
ቸሬ አራዳ መህምእር ለሁሉም እሚኦን 🫶🫶🫶🫶 ሻማ እና አበባ በዛ ያልከሁ ነገር 😂😂😂😂😂 እሚገርም ቆይታ ነው ያረኩት እማይሰለች 👍👍👌👌👌 አምለሰት በርቺ ምጥ ፕሮግራም ነው ይመች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tomywoldu9600
@tomywoldu9600 Күн бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው።
@Miky-ho3cu
@Miky-ho3cu Күн бұрын
የተበራከ ሰው ስለ ቀራብሽልን ተባራክ! ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው ነው።እናመሰግናላን።
@RekikHaimanot
@RekikHaimanot 4 сағат бұрын
ጉልበት በእዉቀት ይበለጣል ትልቅ አባባል ትልቅ እዉቀት ያለዉ ሰዉ በተለይ የትዳር በደንብ ነገር የማስተማር ችሎታ ያለዉ ፖስተር ቸሬ ብዙ ያዉቃል ልብ ያለዉ ልብ ያርግ።
@Abebebelow
@Abebebelow Күн бұрын
I found it difficult to comment about Paster Chera, at the same time I found difficult not to comment, easily he is a phenomenal.
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 9 сағат бұрын
❤❤ ፓስተር ቸሬ ያናደደኝን ያክል እንደ ዛሬ አንጀት አርስና ጠቃሚ መልዕክት ተናግሮ ሰምቸው አላውቅም። ሁሉም ሰው ሊሰሰማው የሚገባ ጠቃሚ ቆይታ ነው ያረጋችሁት❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Күн бұрын
ቸሬ ረጅም እድሜ ይስጥህ ቢያዳምጡህ የማትሰለች እቸሬረጅምእድሜይስጥህቢያዳምጡህየማትሰለችእውነት ውዴ እናመሰግናለን ስላቀረብሽልት❤❤❤
@rahelfeseha9016
@rahelfeseha9016 Күн бұрын
ፓስተር ቸሬበምታስተምረዉ በምትመክረው ሁሉ ተጠቅመናል በጣም እናመሰግናለን ይጨምርል ለቤተሰብ ለሃገር የሚጠቅሙ ናቸዉ የአሁኑ ትዉልድ በጣም እድለኆች ናቸዉ ከተጠቀሙበት ድሮ እንደዚህ አልነበረም እንደነ ፓስተር ቸሬ ያሉ ሂወታቸዉ ለሰዉና ለሃገር የሚኖሩ ናቸዉ አንቺም እናመሰግናለን ሂወትንና ኑሮን የሚቀይር ስለሰማንThank you so much
@chrstyhailu8031
@chrstyhailu8031 Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏
@denekealembo840
@denekealembo840 Күн бұрын
አምስለት እንኳንም ፖስተር ቸሬን አቀረብሽልን አንቺም ጥሩ ጠያቂነሽ እንዲናገር እድል ሰተሺው እስኪጨርስ ትታገሺያለሽ በዚው ቀጥይ ጥሩነው🎉❤
@Ethio-Harer
@Ethio-Harer Күн бұрын
ኤሚ በጣም አስተማሪ መካሪ በጣም ህዝብ አስተማሪ ሚዲያ ነው እና የውድ ባለቤትሽን የህዝብ ሀብት የሆነውን ቴዲን እንደ ሳምንታዊ ፔይ ቼክ በጉጉት እየጠበኩ ነው❤🙌🫶
@abmo321
@abmo321 Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቢቀርቡልን ደስ የሚለኝ ቀነኒሳ ሀናን ( ባቡል ከይር) ኢንጂነር ጌታሁን ሄራሞ ዶ/ር ሀውለት አህመድ መምህር ሄኖክ ሀይሌ መአዛ ብሩን ደረጀ ሀይሌን ( በነገራችን ላይ ) መሰረት መብራቴን ዶ/ር መሀመድን ( አሚን ሆስፒታል ) ቴወድሮስ ካሳሁንን አቅርቢልን አደራ::
@fikerTesfsye
@fikerTesfsye Күн бұрын
ውይ ፓስተር ቸሬ እመቤቴን አመቱን ሙሉ ብታወራ እሰመሀለሁ ለደቂቃ ስትሰለቸኝ እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@Jcjcjd-t6v
@Jcjcjd-t6v Күн бұрын
አምለሠት ጨዋ እና መልካም ሴት ነሽ ቸሬ እንደአንተ አይነቶችን ያብዛልን❤❤❤❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Күн бұрын
" ቸሬ " ‼️ ብለው ያወጡልህ ወላጆች እውነቱን ለመናገር ምን ታይቷቸው ይሁን ? ለዛሬው ማንነትህ መለያህ ልዪ ስም ነው !!! ለምታስተምረው ነገር ሁሉ መፍቴህ የምትሰጥ ስው በመሆንህ ሁሌም ሳዳምጥህ ብውል እትስለችም !! በተለይ ስለሁሉም እምነት ያለህ ክብር ሳላደንቅ እላልፍም !! እድሜና ጤና እብዝቶ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾 እምለሰት እናመስግናለን 💖
@EjegsemahuTadele
@EjegsemahuTadele Күн бұрын
"እንግዲህ ተመልካቾቼ" ስትዪ ነው ማለቁን ያወኩት🙂 ሰርተፍኬት አልተሰጠንም እንጂ ኮርስ ነው የወሰድንው👏 እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሬ❤❤❤ Thank you Ami💕
@TekleWeldegebrial-f5t
@TekleWeldegebrial-f5t Күн бұрын
OMG ቸሬ ኣልፎ ኣልፎ መደብህ እንደኣጋጠመኝ ኣየዋለሁ ደግሞ ደስ ይለኝ ነበር ። ዛሬ ግን ስለ እውነት ቃላት የለኝም ኣጥንት ሰርስሮ የሚገባ ፈጣሪ ይባርክህ. ኣሚ ድማ መደባትኪ ማራ ፈትየዮ ምርጽቲ ዓባይ ሰብ መሃርቲ ሰባት ሒዝኪ ምምጻኺ ከየመስገንኩኺ ክሓልፍ ኣይደልን ፡ ኣበርቲዕኪ ቀጽልዮ ሰላምኪ ይብዛሕ ሰላም ቅነ.,
@sofiman2384
@sofiman2384 10 сағат бұрын
ሁሌም ሳደምጠው ውዬ ባድር ልሰለቸው የማልችለው ጥበብ ያለው ንግግር ፓስተር ቸሬ ምርጥ ሰው
@FaniBelay-e9w
@FaniBelay-e9w Күн бұрын
ኤሚየ ፓስተርን ቸሬን ስላቀረብሽልኝ እናመሰግናለን ኡስታዝ አቡ በክርን ያሲን ኑሩን አቅርቢልን በአላህ
@Marsilase
@Marsilase 17 сағат бұрын
ኢሚ ስትስቂ ደስ ሲለኝ ክክክክ እምትያት ነገር ደግሞ እንግዳዋችሽን ቃለ መጠይቅ በማድረግሽ ደስ ብሎኛል ጊዜ ስተሽም በጣም ታዳምጫለሽ እንግዳዎችሽን ደስ ይላል
@gizachewbirhanie5880
@gizachewbirhanie5880 16 сағат бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው:: ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ !! በርቺ
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 17 сағат бұрын
You are my generation, bro ♥️. Thanks, brother. You took me my childhood.
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Күн бұрын
ሁለት ድቆች ሠላማችው ይብዛልኝ ሁሌም ክበሩልኝ ኤምዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቅን ክብር በይልኝ
@sarademeke99
@sarademeke99 5 сағат бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ የህይወት ምክር ነው ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@adsdj3859
@adsdj3859 Күн бұрын
ሁለት እንደነፍሴ የምወዳቸው ሰዎች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርልን እንደናንተ ጥጥሩ አርአያ የሚሆኑ ለሀገር ለወገኑ ጠቃሚዎችን ያብዛልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@sebliethiosun
@sebliethiosun 14 сағат бұрын
ፓስተር ቼሬ ምናለ ሳለገባ ባወኩ ነበር ደሞ ሙድህ ደስ ይላል ቀለል ያልክ ሰው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ሂወትህን ሙሉ በደስታ በጤና ያኑርህ
@Fuadabdu111
@Fuadabdu111 8 сағат бұрын
ፓስተር ቼሬ እኔ በጣም ነው ማከብርህ የ 23 አመት ወጣት ነኝ ወደፊት ምን አይነት ወንድ እና ባል መሆን እዳለብኝ ካንተ ትምህርቶች ብዙ እውቀትን አግቻለው ወጣቶች ከስሜታዊነት አልፈን በውቀት እድንኖር ስለምታስተምረን እናመሠግንሀለን እድሜና ጤና ይስጥህ። አምለሰት የሴት ልክ በጣም ወድሻለሁ አከብርሻለሁ በርች።
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 20 сағат бұрын
He is full of experience and Golden words. BLESS HIM 🙌
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН